144ኛ ወንጌል ፦ ሱባኤ እንዴት ፣ ለምን መቼ እንግባ ጠቃሚ የሱባዔ ትርጉም 1ኛ ክፍል ( ሲባዔ ምንድነው )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 614

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 7 หลายเดือนก่อน +13

    መምህርየ አንተ እኮ መንፈሳዊ ፕሮፌሰር ነህ❤
    እንዴት እንደምትተነትነው , መንፈስ ቅዱስ ያለበት አንደበት ❤
    እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +128

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እጅግ እጹብ ድንቅ ትምህርት አስተማርከን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

    • @bogaboga8716
      @bogaboga8716 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @simonawet2934
      @simonawet2934 ปีที่แล้ว +3

      Amen Ehtachin

    • @mentwabdelelegne9798
      @mentwabdelelegne9798 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @7bzs
      @7bzs ปีที่แล้ว

      በአብይ ፆም ሱባኤ መግባት አይቻልም እንዴ? እስኪ ምታቁ ነገሩኝ እባካችሁ

    • @simagnsimagn8022
      @simagnsimagn8022 ปีที่แล้ว +1

      ማቴ 6÷6

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 5 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ያንተ ነገር እኮ ከአይምሮዬ በላይ ይሆንብኛል። አስተምሮህ ከስጋዬ አልፎ ነብሴን ገዝቷታል። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 9 หลายเดือนก่อน +8

    ኣዝዩ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህርና ናይ 2015 ዓ/ም እኳ እንተኮነ ሐዚ ከዳምፆ ከለኹ ኣዝዩ ጥዑም ምቁር ስንቂ ሰኒቐ ኣለኹ የቐንየልና መምህረይ ❤❤❤
    #18_06_2016_ዓ/ም_እጅግ_ግሩም_ድንቅ_ት/ት❤❤

  • @AynalemMamo-v7b
    @AynalemMamo-v7b ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ መምህር ነህ አቦ ተባረከ እግዝያብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +12

    ማጣጣል አደለም ካለፉት ትምህርቶች ከሰምዋቸው ሁሉ ትምህርቶች ታላቅ ትልቅ ቁጥር አንድ ብዬ የሰየምኩት ትምህርት ነው ። እድሜ ልኬን እየሰማሁት የምኖረው መሆኑን ለራሴ ያረጋገጥኩበት ወሳኝ ነው በእውነት ።

  • @TewedeedewAyele-ud6kj
    @TewedeedewAyele-ud6kj 5 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችንበፀሎታችሁአስቡን፣ቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤እመቤቴድግልማርያምእድሜትስጥልኝ፣አባቴቅዱስገብርኤልከጭቅናከመከራለማውጣትየተላከ፣መላዕትነውና፣አንምከጭቅእዲያወጣኝ፣ፀልዪልኝ፣በጣምእየጨነቀኝነው፣ቅድስገብርኤልፈጥኖደራሽነውናሲጨቀኝፈጥኖይድረስልን፣አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +8

    የምፈልገው ጥያቄ ማንን እንደምጠይቅ ግራ የጊባኝ ጥያቄ መልስ አገኘው አባት ተባረክ ዘርክ ይባረክ ጠይቀህ አትጣ አማ ፍቅር ትደግፍህ አሜን አሜን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +62

    የንስሐ ስግደት

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
    የንስሐ ስግደት


    ኪርያላይሶን ጸባኦት
    ኪርያላሶን አዶናይ
    ኪርያላይሶን ያሕዌ

    ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ
    ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ኪርያላይሶን አማኑኤል

    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ

    ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ

    ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ

    ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ
    መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ
    በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ

    ኦ አምላክ
    ኦ ክርስቶስ
    ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ
    በእንተ ማርያም ወላዲቱ
    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ

    2) የንስሐ ስግደት

    ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X
    እግዚኦ መሐረነ 3X
    እግዚኦ መሐከነ 3X
    እግዚኦ ተሣሃለነ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X

    የንስሐ ስግደት

    ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X
    ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X
    ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X

    በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X

    በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ

    በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ

    በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ

    ኪርያላይሶን 12X
    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    3 የንስሐ ስግደት

    ✞ የንስሐ ስግደት ✞

    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X

    ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X

    ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X
    ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X
    ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X

    ክርስቶስ ናይን
    አብኖዲ ናይን
    ትስቡጣ ናይን
    ታኦስ ናይን
    ማስያስ ናይን
    ጌታ ሆይ ናይን
    መድኃኒዓለም ናይን
    “ ንቁ ”
    ኢያኤል ናይን
    ታዳኤል ናይን
    ጸባኦት ናይን
    ኤልሻዳይ ናይን
    አዶናይ ናይን
    ያሕዌ ናይን

    ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
    አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X
    ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
    youtu.be/wP

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 ปีที่แล้ว +3

      እማ እኔ. በቃሌ. መሸምደድ. አልቻልሁም. እያዳመርሁ. በይቱብ. መስገድ ይቻላን

    • @ወለተመድህን-በ5ኰ
      @ወለተመድህን-በ5ኰ ปีที่แล้ว +1

      እዴት አረጌ ኮቢ ላረገዉ ?????😭

    • @ወለተመድህን-በ5ኰ
      @ወለተመድህን-በ5ኰ ปีที่แล้ว

      እስኪ መላ በይኝ

    • @woldesenbet
      @woldesenbet ปีที่แล้ว +4

      @@ወለተመድህን-በ5ኰ ስክሪን ሹት አድርጊው እና ከዛ ፃፊው ወይም በስክርቢቶ ገልብጭው ድምፁንም እየሰማሽ ስገጂ ያዘጋጄሁት ለዛ ነው

    • @woldesenbet
      @woldesenbet ปีที่แล้ว +2

      @@messimessi7609 አዎ ይቻላል

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 ปีที่แล้ว +26

    #እግዚኦ ተዘከረነ 💔🛐💒💔🛐💒☝🙏
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙇

  • @fftyy8933
    @fftyy8933 15 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባተለያይ አድሮ ያስተማረን የገሰጠን ክብር ይስፋ ለእግዚአብሔር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት መምህርዬ ደሰ የሚል ተምርት ነዉቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምህርየ💘💘

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ አመሰግናለሁ በረከቱንና ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ጸሎት በግእዝ ስለጀመርክ በጣም ደስ ብሎኛል ። ሁሉም ክርስትያን ጸሎት በግእዝ ቢለምድ ደስ ይለኛል ።
    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን ።

    • @hullhagerishgodana8229
      @hullhagerishgodana8229 ปีที่แล้ว

      እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️ እባቴ እኔ መከታተል የጀመርኩት በቅርቡ ነው እባቴ እግዚአብሔር ትልቁን የትምህርት መንገድ ሐገኘው ለምን የሕወት ያሳለፍኩት ሕይወት ሁሉ ውይም ሥራ ማስታወስ ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ያህል እጠገቤ እዳለ ገባኝ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️

  • @AseguEndashaw
    @AseguEndashaw 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን በረከቶትን ጸጋዉን ያብዛሎት በፀሎት ያስቡን ወለቴ ማርያም ነኝ

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 8 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደካማ እህታችሁ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎታችሁ አትርሱኝ😢😢😢ነገሮች ተደራርበውብኛል ጨቆኛል ቸሩ መድሀኒያለም የልቤን ድካም አንሳልኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ😢😢😢

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ከነ ልጆችህ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት በጣም ደስ የሚያልነዉ ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫//ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጌታ ሆይ ማረን እደቸርነህ እደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን አሜን 👆🤲👏👏✝️👏🕊🕊

    • @fevenmersha-hg5tb
      @fevenmersha-hg5tb ปีที่แล้ว

      Memeher tselot lejemari sew yemihon yesetemarkew video kutere sente laye new? Ke mezegebee tselot laye tewat ena mata yemitseleyee yetu new?

    • @mariyamzxcv7982
      @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +1

      በዉነት በጣም ደስየሚል ትምህርት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤

  • @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ
    @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ ปีที่แล้ว +5

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ እጹብ ድንቅ ትምህርት አስተማርከን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን አሜን(3)👏👏👏 በእዉነት መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን 🌺🌺🌺

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ftyytyyuu8630
    @ftyytyyuu8630 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህ❤ይወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @nta2615
    @nta2615 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማለን 💙💙💙🤲🤲🤲

  • @Qatar-y3m
    @Qatar-y3m หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ሆይወደቤትሕምራኝ ልቦናዬን ክፈትልኝ በፀሎታችሁአስቡኝ ደካማእሕታችሁ ወለተጊወርጊስ እያላችሁ

  • @BemnetMelake-n1x
    @BemnetMelake-n1x 4 วันที่ผ่านมา

    መምህር በጣም ገበዝ መምህር ነክ እናመሰግናለን እድሚ እና ጢና ይሰጦከ 🙏🙏🙏

  • @tigistmakonin7086
    @tigistmakonin7086 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህር መታደል ነው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርኸን ይጣፍጣል ጸጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ በጣም እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥህ ባንተ ምክንያት ጠላቴን አወቅሁ❤

  • @sarbean4827
    @sarbean4827 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብእነት ብጣም ታላቅ ትምህርቲነዉ ኣምላክ እድመህን ያርዚምዉ ተባረክ🙏🙏🙏🙏💒💒✝️

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +4

    አዎ መምህር እኔም ብዙ ጊዜ ያነቃኛል ከለሊቱ 9 ፡00 ሰዓት ላይ ሲነካኝ አይታወቀኝም ግን ልክ ሰአቱ ላይ እንደ አላርም ነው ሚያነቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @FujFu-n5d
    @FujFu-n5d 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን

  • @hjgggghfd2630
    @hjgggghfd2630 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @googleid1116
    @googleid1116 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 ปีที่แล้ว +25

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ መምህር።

  • @SabontuSaba-ul3ic
    @SabontuSaba-ul3ic 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yee unatii buzuu nagarii iyaha tamarkunoo genii endeavour yee maganyikii❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምህራችን🎉🎉🎉

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 2 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmenAmenAmen🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @EshetYetesena
    @EshetYetesena 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @SindaTeka
    @SindaTeka 4 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher tsgawn yabzalh

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ስለአካፈልከን የበረከት ትምህርት እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።

  • @ComCellጉዞግዜዪቱብ
    @ComCellጉዞግዜዪቱብ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መ ምህር ተስፋዬ በእውነት በእውነት
    ቃለ ህይወቱን ያሠማልን

  • @LamrotJote-sx6ve
    @LamrotJote-sx6ve ปีที่แล้ว +2

    memeher kale hewot yasemalen❤❤

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว

    ምምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥል መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ሀያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ በክንፉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @yemanetesfamichael3400
    @yemanetesfamichael3400 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚኣብሔር በልባችን ያንሮው

  • @munaaman4152
    @munaaman4152 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ልጆችህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን።

  • @EmaAmlak-WeladiteAmlak
    @EmaAmlak-WeladiteAmlak 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiwot yasemalin! Ye agolglot zemwnhin kidus Amanuel yibak. Enem lemejemeriya Gize subae gebahu. Luel Egziabher yimesgen Enate emebete Weladite almak timesgen 🥰

  • @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
    @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏🌻🌻

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን እናት ቤተክርስቲያነችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን፣ ያውርስልን
    የሚገርም ትምህርት
    ስለ ቃሉ የአምላካችን፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 8 หลายเดือนก่อน +1

    Memhrye fetari ybarkh lbonaye eyetekefet new tmhrth eyadametku eyelewetegni new edena zemochi zefen wedaji asmesay wushetam negni bcha fetari ybarkh edma ysth❤❤❤

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እንዴት ከረማችው መምህር ጸጋውን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አዝቶ ይባርክህ ❤እኛ ስላም አገኝን እግዚአብሔር እንዳለ አወቅን እሱም በትምርትህ ነው እኔ በግሌ ላንተ ቃለ ያጥረኛል ❤❤❤🕊️🕊️🕊️

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለው መምህር😭😭😭

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን

  • @BekiMenge
    @BekiMenge วันที่ผ่านมา

    ዘማሪ ምላከት ያሰማልን አሜን

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድኃኒአለም ይጠብቅልን እናመሰግናለን ቤተሰቦቼ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ስለ ሱባኤ ሰአቱ እረዘመ ብላችሁ ችላ እንዳትሉ ሙሉውን አዳምጡት ይጠቅማችኋል ለመምህራችን እናመሰግናለን በእውነቱ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ምእመናን ሰለ ቤተክርሰትያናችን እንጸሊ

  • @biruktawitmeselu
    @biruktawitmeselu 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳን በሚገርም መልክ ነው ያስተማርከን። ምንም ምክንያት የለንም ሱባኤ ለመግባት። በተለይ በስደት ላይ ላለነው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።
    እግዛቤሄር ይባርክህ።

  • @WubetAsrat
    @WubetAsrat 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅጋውን በርከቱን ይብዛሉት ፍጣሪ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidanemhret2512
    @kidanemhret2512 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እውነት ነው በተለይ ሰማዕቱ ቅድስት አርሴማ ስትቀሰቅሰኝ ደስ ስለሚለኝ አውቄ ተኝቼ አውቃለሁ 😂 ❤

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከነቤተሠብህ ይባርክ በአንተ ትምህርት እንድለወጥ አርገህኛል ❤ አመሠግንሀለሁ ::

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን🙏🌾🌾🌾❤❤❤❤🌾🌾🌾

  • @HdH-h9q
    @HdH-h9q หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ በማርያም አሜን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshasimplelifeteub4991
    @habeshasimplelifeteub4991 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kahlhiwet yasemalen memher

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም ปีที่แล้ว +5

    ትምህርትህ የምንለወጠው የምንሰማህ ያልከንን የምንሰማ ለካስ አንተም ስለምትለምንልነው አምላክ ልጆችህን ቤተሰብህ ይጠብቅልህ

  • @Madani-v3y
    @Madani-v3y 7 หลายเดือนก่อน

    ameen ameen amee❤❤❤❤❤

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💔💔💔😭😭😭

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @የሺራያዊቲዩብ
    @የሺራያዊቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አድራሻህን እፍልግለሁ ለምስከር

  • @MeronBalcha-p5o
    @MeronBalcha-p5o 2 หลายเดือนก่อน

    Edme tenha yesti egzbha endawki ementi endete nker erdtogele temertu tmesge 3amet meolge temsgeni ❤❤❤❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +2

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻Egzibher yimsegn memihir kale hiwot yesemalin betammm desss yemil temihirt new 🤲💚💛❤🖤😭🖤

    • @belayneshseyoum3745
      @belayneshseyoum3745 ปีที่แล้ว

      ማቲዎስ ስድስት ስድስት 🙏❤️❤️

    • @dinglmaryameyadegoytay9328
      @dinglmaryameyadegoytay9328 ปีที่แล้ว

      Matthew 6 (ግዕ) - ማቴዎስ
      6: ወአንተሰ ሶበ ትጼሊ ባእ ቤተከ ወዕፁ ኆኅተከ ወጸሊ ለአቡከ ሰማያዊ በኅቡእ፤ ወአቡከ ዘይሬእየከ በኅቡእ የዐሥየከ ክሡተ።

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤❤👏👏👏🖤🖤🖤🖤

  • @hibistmeaza9544
    @hibistmeaza9544 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛልህ መምህር ነህ በእውነት ትምህርትህ አይሰለችም እኛንም ቃሉን ሰምተን የምንተገብር ያርግልን

  • @nigatumerra7150
    @nigatumerra7150 7 หลายเดือนก่อน

    selam selam kebure ; you paly great role in my life thank you very much for helping to understand what real life looks like

  • @MeseretJeme
    @MeseretJeme 7 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen.mamerachen.kalywate.yasamalen.mangestasamayate.yhawareselen

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ትስጥልን መምህርየ ብዙ እማላቃቸውን አወኩ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ገጠመኝ አልፎኝ ነበር

    • @Kutuntu
      @Kutuntu 3 หลายเดือนก่อน

      2:24

  • @gdi8771
    @gdi8771 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว +1

    የኣምላካችን ሰም ይከበረ ይመሰገን
    ላንተ ሰለፈጠረልኝ እናመሰግነዋለን ያንተ ትምህርት ስሰማ ነብሴ ትረጋጋለች
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu 8 หลายเดือนก่อน

      💞🕊🕊🕊🕊

  • @زهرهحبش-ط1ه
    @زهرهحبش-ط1ه 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. መምህራችን. ዝማሬ መላክት ያሰማልን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሒዎትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረማርያም እያላችሁ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር

  • @SamiMola-q5r
    @SamiMola-q5r 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @Etafer-y7t
    @Etafer-y7t 3 หลายเดือนก่อน

    ሰባት

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ቃሉን ሰምተን 30 60 100ፍሬ እምናፈራ ያድርገን የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማለን መምህር❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 11 หลายเดือนก่อน

    Ere enem memeher tewat yekesekesegnal gene mene yadergal, embe beye alesteleyem, Egziabeher amestegneneten yastekakel. This is my new yr plan. ❤❤❤

  • @HehheUhfyghttdh
    @HehheUhfyghttdh 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ማሰማልን🥰🥰🥰

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 ปีที่แล้ว +1

    ማትዮስ6:6 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @m.g5295
    @m.g5295 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በምን ልግለጽሕ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አንተን ስለሰጠን:: እግዚአብሔር ሆይ ተስፋስላሴንና ቤተሰቡን ጠብቅልን ጸጋና ሞገስ አብዝተሕ ጨምርለት አሜን አሜን አሜን!

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን
    ኣባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር--------------------🕊🙏

  • @efremtedcon2151
    @efremtedcon2151 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል መምህር

  • @Rhk321
    @Rhk321 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ቃለበረከት ይስጥልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +2

    ወለተማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቀን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኢትዮጵያን አስባት ለሞቱት ሁሉ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ማርልን ለኛም በእምነታችን እንድነጸና ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን