No one told about those evil spirits before. You differentiate between spirits and mankind. It takes to much time and energy .even you don't get reference. Really you worked hard. It creates awareness to.Many people the power of God can do any things .the name of Jesus has power to out unclean sprit from human being he gave us good example .when we read Matthew, Mark,Luke and John Jesus spelled out unclean spirits From the person .You know brother to spell out is very very difficult in my understanding. We have to have strong faith and deep knowledge, pray truly close contact with Father Jesus and holly spirits
ይህ በሙሉ በእኔ ቤተሰቦች ላይ ያለ ነው አሁንም አለ ያንተን ትምህርቶች በሙሉ ዳውን ሎውድ አድርጌ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይሆን ላለሁበት አካባቢ ሁሉ አሰምቼ ለመለወጥ ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልይልኝ መምህሪ
kkkkkk ጥያቄ አለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽእኔንም፣ቡዳበልቶኛል😢😢
Kela hyten yesmalin mhmerchin
መምህራችን ዘመን ስጭወሐ ዘመነሰ ይጨምርልህ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኛ እንቁ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
ይሄን ትምህርት ሰምቼ በጣም ነው ያለቀስኩት ወይ አለማወቄ እንጂ እኔ ነፍስ አውቄ እራሱ አውራ ጣቴን እጠባ ነበር ወይኔ ልጆቼ በቃ እኔ ላይ ያለ ቡዳ ነው ለካ ገና እንደተወለዱ በቃ በየግዜው ሀኪም ቤት እየታመሙ አይይይይይይ እናት ሆኜ ለልጆቼ እርኩስ መንፈስ ማውረሴ ያሳዝነኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእመብርሀን ጥበቃ አድገውልኛል እንኳንም ሰማው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሞ ላጋንንት ለየትኛው ልቡ ነው እመብርሀንን ሲጠሩበት የሚገባበት አይደል እዴ የሚጠፋው እግዚአብሔር ይገስፀው በሰላም ሀገሬ ልግባ እና ትልቁ ስራዬ እላዬ ላይ ያለውን እና ቤቴን ትዳሬን ወጥሮ የያዘውን እርኩስ መንፈስ እመብርሀንን ይዤ ማሳደድ ይሆናል እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሜን
Ezi betselot jemriwu ehtalem
ጥሩነው እኛ የምንፈልገው እዲህ ጥርት ያለ መረጃ ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድሜ እዳታቋርጥ በተከታታይ አስረዳን
መምህራችን በጣምጠቃሚነገርነው እምታስተምራን ሽ አመት ያኑርህ
.0ppp)ly??lu
Getamesay abebe ወንድሜ በሰዉ ሳይሆን በራስክን ኣስብ ሁለት ደቂቃ ቁመህ ኣስብ ያለሆዉ 21 ክፍለዘመን በመስራት እንጂ በሕሜት እና በምቅኝነት ለዉጥ የለም
Getamesay Abebe በኣረእያ ስላሴ የተፈጠረ ሰዉ ቡዳ ኣይሆንም ለምሳሌ ወርቅ ብር ማረሻ የሚሰራ ሰዉ ቡዳ እየተባለ የጨፍጨፋል የሞታል ቡዙ ነገር ኣንተ ታዉቃለክ እና ግን ጥበብ ሞያ እንጂ ስድብ ኣይደለም ሰዉ ቡዳ ነዉ የሚል መፀሓፍ ቁዱስ የለንም
@@ilovemylife9958 ለክ ነው ኣንዴት ስው ቡዳ ይሆናል ምንም መርጃ ይልችወም ለራስችው ፅፍው ራሳችው ያንብሉ ሁሉ ቅስ ዶሞ ትኽክል ማለት አይደልም ለራስችው ጥቅም you tub ብር ለምልቅ ናችሁ ብርኣያ ይትፍጥር ስው ቡዳ ለሆን አይችለም ብተለ ብዚህ ዘመን አንድዚህ ምን ኣይነት ድንቁርና ነው ራሱ ጥፍቶ ስው አይጥፋ ነው አሱ ራሱ ነው ቡዳ
ይገርማል በጣም ህይወታችንን በሙሉ ተቆጣጥሮ በሱ ሪሞት እየተጫወተብን ያሳዝናል ማነው ጤነኛ ? መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጠላት በውዳሴ ከንቱ ጠልፎ እንዳይጥልህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ !!
መምህር ተሰፋየ ሁሌም በሰማህ አልጠግብህም ትምህርቶችህ ሁሉ ጠቃሚና አሰተማሪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
Memhrachgn kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏
ዋው በጣም በጣም በጣም የምፈልገው ትምህር ነው በእውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መድኃኒአለም ይባርክልህ ስለምታደርግልን አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እኔ በቡዳ ተበልቼ ፊቴ ሁሉ ማድያት ወሮኛል ፀበል ሳደርግለት የሆነ ነገር በቆዳዬ ላይ የሚሄድ ነገር ይሰማኛል ሳየው ምንም ነገር የለኝም ህክምና ህጄ ስታከም ለጊዜው ይሄዳል መድኃኒቱ ካቆምኩ ይመለሳል ሰልችቶኝ ተውኩት አሁን ፀሎት እያደረኩ በፀበል እየታጠብኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛልህ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ያድልህ ውድ ወንድማችን
በስምአብ ይሄ ሁሉም ያስተማሩት ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው ሁሉም ምንም የቀር የለም ፍጣሪ ይመስገን ሳልጠፍ በማወቄ ይገርማል አንድ እኳን ስሕተት. የለበትም ፍጣሪ ለፀሎት እንድተጋ ይርዳን. ምርምህር በፀሎት ያስቡን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እድሜ እና ጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ፣ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ
Ameen Ameen Ameen
ፈጣሪ ከደነዚህ አይነት የአጋንት አሰራር መፈስ ይጠብቀን በቀራኒዮ መስቀሉ ይገጽጽልን
Amen Amen Amen
Amen
Amen
አሜን
AMEN yigesitsln bmil yitarem
*የኔ እቁ መምህሬ ፈጣሬ እድሜክን ያርዝመዉ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ ፈጣሬ በእዉነት እሥከዛሬ ብዙ አመታቶች ነበረ በነዛ ሥአት ምነዉ ባገኘንክ ነበረ እቁ የመምህር ግርማ ፍሬ በርታ ቃለህወትን ያሠማልን*
ህዝቤ ሆይ ንቃ ንቃ የሰይጣንን ሴራ እንወቅ የተሸፈነ አይናችንን እንዱከፈትልን ከልብ እንፅልይ ።
መምህር በእውንት ቃል ሂውት ያስማልን
እግዚአብሔር መንግሥተ ሰማያትን ያዋርሰልን
የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን
ውይጉድ ህይወታችን በሙሉ ተቃጣጡሮታል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይስውረን ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫
@@fggg1571 betam betam keminiley belay belay egziyabiher libonachinin yimelisew le niseha yabkan
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው ሁሌም መድሀኒአለም ከፍት ከኋላ ይከተልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ ትምህርትህን በደስታ ነው የምሰማው።
ቃል ህይወት ያሰማልን በህድሜ በጤና ይጠብቅህ
ዘመን ሰጭው ዘመን ይጨምርልህ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ
እና የሰዉ ቡዳ የለም ማለት ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
በተለይ በገጠሩ የኢትዮጲያ ክፍል ልጆቻቸው በቡዳ እዳይበሉባቸው የተለያዮ የመከላከያ ዘዴዎችን በአንገቶቻቸው ያስሩላቸዋል፣በእውነት ስለዚህ መንፈስ ቤተ ክርስትያንና የቤተ ክርስቲያን መምህራን ቡዙ አላፊነት አለባቸው።እነዚህ የቡዳ መድሀኒት በአንገታቸው የሚታሰርላቸው ልጆች በአብዛኛው ጤነኛ አይሆኑም ፣በእውነት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ህዝቡን ወደ እምነቱና ሀይማኖቱ በማስተማር ከተለያዮ ችግሮች ማላቀቅ ቢቻል እንዴት ደስ ባለን ።
በትክክል በተለይ ወደገጠሬቱ ሀገራችን ይህንን ግንዛቤ እንዲያገኝ እጅግ ምኞት እና ፍላጎቴ ነው: እኞም በተቻለኝ መጠን ለቤተስቦቻችን እናስርዳ:: እግዚአብሔር ሁላችንም ከእርኩስ መንፍስ ይጠብቀን🙏🏾
kkkkkkkkk ወይ ጉድ
በትክክል ሰው እስከ 7 ቤት ዘር እየተቆጠረ ሰዎች በዘራቸው ሲሸማቀቁ ነው የሚኑሩት በገጠሩ ኢትዮጵያ ክፍል።ቤተክርስቲያን ትልቅ ሀላፊነት አለባት።
በትክክል
አልቀናል እኮ አይ አለማውቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ በህይወት በጤና ይጠብቅህ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም አሪፍ ነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን
መ ምህራችን በጣም አሪፍነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይሰፍልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እናቴ ኪዳነምህረት ከጎንህ ትሁን የህይወትን ምግብ ነዉ የሰጠኸን በርታልኝ
ሳናውቅ በአጉል አስተሳሰብ ህይወታችንን አባክነናል አሁን ግን እየነቃን ነው እድሜ ለአባታችንና ለንፅህ መምህሮቻችን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እውነት ነው
የእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይባርክ እኔ በራሤ ላይ የደረሠ ነዉ
መምህር ተስፋዬ በዉነቱ በጣም ግሩም ትምህርትነዉ...በይበልጥ በአይነጥላና እንዲሁም በ ቡዳ ለይ ተመርክዞያስተማርከው ትምህርት በጣም ግሩም ነው.....እደንደኔ ሐሳብና ጥናት ከሆነ በነዚህ ነጥቦች ላይ ብዙ ማስማር እንደምትችል ተገንዝቢያለዉ ማለትም ገጠመኝ ከሚለው እርስ በነዚህ ላይ ብዙ ትኩረት ብቲሠጥ ብዙ ምእመናን በትመህርት ሐይልህ መመለለስ ይቻላል ...ገጠመኞቹ መጥፎ ናቸዉ ማለቴ ሳይሆን ጊዜህን እና የትምርትህን ጠአም ወዘናዉን ወስዶ ...ብዙ ተሰሚ ወይም ቀልድ የዘለ ይመስላል ...ይሔ የኔ የአንድ ሰዉ ሐሳብ ሲሆን (audience) ወይም ተመልካች ሆኞ የሠጠሁት አስተሣሠብ ነው....ብዙ አዳማጭም የሚኖርህም በአንድ ወይም ሁለት ነገር ላይ ወይም አርእስት ላይ ሐይልህን ስታጠናክር ....መልካም ስራ ወይም ተደማጭ ይኖረሐል....መ ምህር ተስፋዬ ትምህርትህ ግሩም ነዉ ...በአጠቃላይ ትምህርትህ ጥለልቀት እዲኖረዉ በአንድ ሁለት ዘርፎች ላይ ብታተኩር ...ብዙ ፍሬ ዋች ይኖረሐል የሚል ሐሣብ አለኝ....በገጠመኙ ለይ ከገጠመኞቹ ሰዋች ጋር ሲሆን አብረህዉ ስተርከው ነውበጣም ሰዉ የሚስበዉ የሚል አመለካከት አለኝ....በተረፈ ስራህን በእግዚአብሔር በኩል የበረከት እንዲሆንልህ የሱ ፈቃድ ይሑን....በርታ መ ምህር ተስፋዬ ....አጀማመርህ በጣም ድቅ ነዉ...በርታ ወንሜ። ....🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን የአገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን 💐💐💐💐💐💐💐💐
ይገርማል ትምህርት ከመጀመራው እስከመጨረሻው ከእኛ ሰፈር ሲደረግ አቃለሁ ከኛም ቤተ ስደረግ ግን ክፍላሀገር ነው በጣም ነው የማስታውሰው ።መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣
በእውነት መምህር የሚገር ትምህርት ነው እኔ ሳላውቅ ለልጄን ሰራተኛ አምጥቼ ሰጥቻት ትልመድሽ አቅፈሻት በረንዳ ላይ ዞር ዞር በይ ብያት 5 ደቂቃ አልቆየችም ልጄ ለረጅም።ሰአት እርር ብላ አለቀሰች ተውከት ተቅማጥ አከታተለባት ትኩሳት ለቀቀባት እማደርገውን ግራ ገባኝ ትንሽ ቀነስ ሲደርግላት ሀኪም ቤት ይዤአት ሄድኩኝ።ሽሮፕ ሰጡኝ ብቻ ማልቀሱን ተወች እንጂ ትኩሳቱ ተቅማጡ ተውከቱ ትንሽ እየቆየየ አለ በኃላ ልጅቱአ በልታት ነው ተብዬ የልጅቱአን።ዘጉር እጠኚያት ተብዬ እንዳዛ አድርጌ ተዋት ልጅቱአንም።ሸኘኃት ልጄ ግን።ሀይለኛናት ምንም ብላት እሺ አትለኝም የሆነ ቦታ ይዤአት ካሄዱኩ ይህንን እፈልጋለሁ ካለች በቃ ድርቅ ነው የሚያደርጋት ድንገት ቅይር ትልብኛለች ከልጆች ጋር ተስማምታ አትጫወትም አሁን ግን።ከትምህርቱ እንደ ተረዳሁት በትክክል ቡዳ አይነጥላ እንዳለባት ተረድቼአለሁ እስከ 5 አመቱአ ድረስ ሰውነቱአን በጣም።ነው የምታከው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።ያ አሁን የለም ስለምትቆርብ ይመስለኛል ባህሪዋ ግን አሁንም።አለ እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ ቀጥቅጬ እንደ ምርቀው በእውንፕት ቃለሂወትን ያሰማልን ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት ተባረክ
ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታ መምህር እናመሰግናለን
ከባድ እና ጥበበኛ የሆነ ነግር ነው እንካንም አንተን ሰጠን እግዜር እንዲሁም መምህርን
ትምህርታችሁ ከፍ ይበል አለም ሁሉ ይስማው እናመሰግናለን መምህር ግርማ አሁንም ጤናቸው ፍቅራቸው ኃይላቸው ይብዛ
EGZIABHER bmalet yitarem
ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። በእሁኑ ግዜ ስው የሚገሉት ቤተክርስቲያን የሚቃጡሉት የእነዚህ ስውች ልጆች ናቸው ህዝቡ መዳን አለበት እገር እንዲበለፃግ ። እድሜ ለእባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እናደነተ አይነት መምህር እተርፈውልን እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ እምላክ ድንግል ማርያም እትለይህ ።
መምህር በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዬማይ ጠገብ ትምህርት ነው
ጥሩ ጥሩ የሆነ ትምህር በተለይ በአለንበት ዘመን በጣም አስፈላጊ ስለመናፍስት አሰራር በእያንዳችን ቤት ቤተሰብ የሚያምስ የሚያባላ ጎረቤት ለጎረቤት የሚነካከስ ብዙ አሳዛኝ ነገሮችን እንሰማለን ይሄ ሁሉ ድርጊቶች በመናፍስት መሆኑን ብዙዎቻችን መረጃ የለንም አሁን እንንቃበት ሞ ምህር ተስፋዬ ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
No one told about those evil spirits before. You differentiate between spirits and mankind. It takes to much time and energy .even you don't get reference. Really you worked hard. It creates awareness to.Many people the power of God can do any things .the name of Jesus has power to out unclean sprit from human being he gave us good example .when we read Matthew, Mark,Luke and John
Jesus spelled out unclean spirits
From the person .You know brother to spell out is very very difficult in my understanding. We have to have strong faith and deep knowledge, pray truly close contact with Father Jesus and holly spirits
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃሌዎት ያሰማልን
በፆሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማሪያም ነኝ
ሁላችንም እራሳችን ብንፍትሽ የለለብን የለም ሁላችንም ተጠምደናል እግዚአብሔር በምህርቱ ይማርን እግዚአብሔር
እናንተ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እ/ር እድሚያችሁን ለዘላለም የስረዝመው።
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም የምፈልገውና ግልፅ በሆነ አረዳድ /አገላለፅ ነው ያስረዱን እኛም ከዚን የሰይጣን አሰራር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ ትምህርት 30 60 100 ያፈራን እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ጥራት ያለው ትምህርት በእርጋታ እንዴት ደስ እንዳለኝ መክንያቱም እኔ እየቃዠሁ ነው የማድረው ማለቱ ቀን እያወራሁት የዋልኩትን ሌሊት እያወራሁት ነው የማድረው አሁን ግን እድሜ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዴት እንደሚጸለይ እንዴት እንደ ሚሰገድ ተምራለሁ አሁን ግን ምንም አይነት ነገር የለኝም ፈጣሪ ይመስገን ፫
Amen amen amen
Wey eski lenem ngerye ene ema beka egzabiher yedrselge
እንዴትተወሽ እኔም እንዳንችውነኝ ተጨንቄአለሁ ያወራሁትን ትለፈልፊያለሽ ሲሉኝ
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን
በጠም አሪፍ ትሚህሪት ነዉ በረታ ወይ ጉዲ ቀለህይወትን ያሰመልን
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ!!! እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን!!!
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋራ ይሁን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ባባታዉ ያፂናህ መምህር ተስፋዬ በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በአን ምህረት ይመልተን አሜንአሜን አሜን 🤲🤲🤲
thank you bless you , this is the knowledge we lost as a Christian, knowledge is as equal to support faith.
አጋእዝተ ዓለም ስላሴ ዎች ከቡዳ ዛር ይሰውሩን መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ አስተምህሮህ በእግዚያብሄር ስም ልናመሰግንህ ግድ ይላል አሜን።
በጣም የሚደነቅ ትምህርት አመሰግንሃለሁ ወንድም ቀጥልበት
ስለአጣኑም በጣም አውቀት ሰጠሄኝ ተባረክ አባየ!
እግዚኣብሄር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያስመዐልና መምህር ይቅርታ መፍትሄው ቢቀርብልን ቢበልጥ ለእናቶቻችን
Amen Amen Amen Amen
Waqaayyoo Sagalee Jirnyaa Sii Haa Dhageesisuu !!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ጣሰፋጭ አንደበት ነው አምላክ የሰጠህ እድሜህን ያርዝመው ከእንቅልፍ ነው ያነቃሀን በቁማችን ተኝተናል ልጆቻችንን መደሀኒያለም ይጠብቅልን
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን 👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
እግዚኦ መሀረኘነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገሰፀው አጋንት ሰሙ እራሱ ሲያሰጠላ መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ አሜን
በጣም ምርጥ ትምህርትነዉ ከመቶዉ አምሳ በርሰቱ የኔ ነዉ በጣም ገራሚነዉ❤❤❤❤❤መምህርዬ ክብርልኝ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. መምህራችን. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው. ሁሉም የኔ ችግር ነው በተለይ ከንፈር መንከስ በጣም እያስቸገረኝ ነው በዚህ ያለፍችሁ ተሞክሮአችሁን አካፍሉኝ
ቃል ህይወት ያሳማልን❤
ቃለህይወትን ይሰማልን መምህራችን ...ትውልድ እያዳንክ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!
ቃለህይወትን ይሰማልን መ ምህራችን
መምህራችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
በእውነት ቃለ ሂውት ያሠማል በድሜበፀጋ ያኑርልን መምህር በጰሎቶት ያሥቡኝ በጣም ዝለት ፍዝዝ ያደርገኛል ክብድ ብሎኛል ያሠብኩ ተሳክቶ እምዬ ኢትዮጵያ እክመጣ ቸኩያለው ምክርትን እፈልጋልው
Kalehiwet yasemalen
እሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ
እኔ ጥያቄ አለኝ
በአገራችን ግን ቡዳ የሚባሉት በጥበብ ስራ ላይ ብቻ ተስማርተው እግዚአብሔር በሰጣቸው እውቀት እራሳቸውንና ሌላውን የሚጠቅሙትን እያሳደዱ ይበድላሉ ይህ ከእግዚአብሔር አላማ የወጣነው። ለምን ይህን ላልተረዱ ሰወች ሰፊ ትምህርት ብትሰጡ ደስ ይለናል ለባለ ሙያውም ከዛ ውጭ ላሉትም እረፍት ነው
አንተ እንደገለፅከው ተበላን ብለው የሚሉት እራሱ በእግዚአብሔር ሃይል አያኑም በእግዚአብሔር ካመኑ ምንም አይሆኑም ግን በስራ ስር እና በራሳቸው ስሜት ነው እሚነዱት
ግን ጥበበኛው ህዝብ ምን ስለሆነ ይገደላል ባልዋለበት እያዋሉት እረ ይመራል
Amen amen amen kal hiwoten yesmlen memhari
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን
ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም የብዙ ጥያቄ ተምራለሁ እረጅም እድሜ
መምህር ማርያምን ድንግል ማርያም ትዉቀዉ ሰው የለኝም ቤተሰብ የለኝም መምህር ስሙ ክርስቲያን ነን እላለሁ ሙሉ ቤተሰብ ሁሌ መጮህ ነው ሁሌ ማጉራት ነው ሁሌ ብጥብጥ ነው ሁሌ ጭንቀት ነው መምህር ተወዉ ሆድ ይቻለዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ከካህናት መካከል አግቼ ማዉራቴ ራሱ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ መስቀል ሳስርበት በጥሶ ይቆረጥመዋል በደቂቃ ልዩነት ለመናገር ሁሉ ነው የሚከብደኝ የአባቴ ቤተሰብ ሁሌ ስቃይ ነው አእምሮ የሌላቸው ሁሉ አሉ
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ አበራ
ቃለ እይወትን ያሰማልን ወድማን መምህር ተስፋዬ አበራ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ላተም ጸጋውን ያብዛልህ ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ከነ መላ ቤተሰብክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የሂወት ቃል ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ይገርማል በርታ ከአተ ብዙ እየተማርን ነው የጠላትን ስልት እንዴት እደሆነ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በልቦናችን ያሳድርብን
ወይጉድ ይገርማል በዚህ አለም ብቻችን ኣይደለንም የመናፍስት ደባል ተሸክመን ነው የምንኖረው ያሳዝናል
ከከከከከከከኸከ ትከከክልነሽ
Amen amen amen kale hiwet yasemalin
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ ዛሬ ነው መከታተል የጀመርኩት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
መምህር ተስፉዬ እግዚአብሔር አሁንም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ብዙ ትምህር ነው ያወኩበት እመቤቴ ትጠብቀን ።
አሜንአሜንአሜን ቃለህወተ ያስማልን መምህራቹን ዋዋ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ካተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እግዚአብሔር በአለህበት ሰላምህን ያብዛልህ ወድማችን
በስመአብ ግና ዛሬ አወኩ አይነ ጥላ እና ብዳ እንዳለብኝ ኡኡኡ እየለፈለኩ እማድረው እና ብዙ የምስቀው በማግስቱ የሚስለቅሰኝ ለካ መንፈስ እግዚአብሔር ዬገስፅልን
AMEN
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድሜ
ኣሜን ኣሜን መምህራችን ብእነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ርጂም ኦዲመ ይስጥልን ጥበቢን ጨማምሩ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
መምህር የአምላክጥበቃው አይለዮት።በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛሎት።
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስጠን እንድንማማር አሁንም መንፍስ ቅዱስ ጥበቡን ይግለጥልህ ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋ በርከትን ያልብስልን
እናመሠግናለን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
አሜን
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ታናሽ እህቴ አውራ እጣቶ ምንምን ብላ ልትቆረጥ ደርሳ ነበር ትልቅ ሁና እራሱ ትጠባት ነበር ሌሎቻችን ደግሞ ጥርሳችን የረገፈ እስኪመስል ድረድ ጥርስ ማፋጨት በጣም ይከብዳል የሰላሙን ነገርማ ተወው ሰላም አለ ከተባለም ለደቄቃ ነው እና ከባድ ነው
መምህር የምጠይቅወት በብዳ የተበሉ ሰወች በሰሜኑ አካባቢ በማረሻ ይተኮሳሉ እና በማረሻ ተተኩሰው እንዳትጎዱት ስንል አ ብዳው ላይ ነው የሚያርፈው ሰውየውን አይነካውም ይላሉ ይሄን እንደት ያዩታል
በመቀጠል ብዳ የበላው ሰው ሲሞት መቃብሩ ይጠበቃል ከልተጠበቀ አስከሬኑ አይገኘም ይባላል ይህስ ምን ያህል እውነት ነው የኛ ቤት ቤተክርስትያን ጋ አጥር ነው የሚለየን እናም የሆነ ስአት ላይ ሰው ሙቶ ተቀብሮ ሌሊት ጅባች በጣም ሲጮሁ ከተሰማ ልያወጡት እየተጠራሩ ነው ይባላል ። እናም ይገርመኘ ነበር አስከራኙን ወስደው ስራ ያሰሩታል ይባላል
ብቻ ብዙ የሚባሉ ነገሮች አሉ በቡዳ በኩል
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራቺን
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሴጣን እኛን ከመልመዱ የተነሳ ቀድምን ርቋል ጎድቶናል ። ብዙ አይነት ልማዶቻችንን እየተጠራጠርኩ ነው ። ክፉ ልማድ ተው ስትለው የሚያለቅስ ሰው ብዙ ገጥምኛል በጣም አዝናለሁ ።
Y
😢አሜን በእውነት መጠየቅ እንደምል ሁላ ነው ግራ የገባኝ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
Betam yegermal
Memihirachin kale hiwet yasemalin.
መምህር አሰፋ አበራ ያገልግሎት ዘመን ይብዛ እድሜ ከጤና ይስጥክ እኔ በይን እመም ፍዳዬን አይቻለሁኝ ለአቅም አዳም ስደርስ በፀበል በቅባቅድስ ነው የተወኝ አምላክ ይመስን ብዙ ማለት እችል ነበር ግን ብጀምረው አያልቅም በሕመሙ የተሰቃየ ነው የማቀው ውይ ውይ ለጠላት አይስጥ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እያንዳንደችን እራሳችንን እንድንመረምር ያደርጋል ጌታ ሆይ የንሰሀ እድሜ ስጠን በሰው ሀገር እንደበከትን አንደንቀር😭😭😭😭😭😭
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት የታደልክ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋዉ ያብዛልህ መካርያችን ማስተዋሉ ያድለን በተግባር እንድናዉሉ እግዚአብሄር ይርዳን ለይኹን።
ቃለ፡ህይወት ፡ያሠማልን!!!
ትክክል ያልኸዉን ሁሉ ባይኔ አይቻለሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
ብዙም ያንተን ትምህርት ለማዳመጥ ይከብደኛል ሁሉም በኔ ህይወት ላይ አለ ምን ላርግ
Enamesegnalen memehir Tesfaye
በጣም ቡዙነገሮችን እንዳውቅ ስላደረግህኝ አመሠግናለሁ ክብር ለድንግልማሪያም ልጅ ይሁን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክልን እድሜህን ያርዝምንል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡
መምህር ስልክህን ግን ማግኘት አልቻልኩም
በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርት በጣም ረ ጋ የለ ወደጀሮ የሚገባ ነዉ በርታልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰብ አሜን
ፈጣሪ ሆይ ይህንን ርጉም ጠላታችንን አጥፋልን አሜን፫
በጣም ከባድ እኮነዉ ግን መምህር ብቻችንን ተምረን ጥቅም የለንም ቤተሰቦቻችን ሊረዱን አይችሉምና ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
በጣም እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን አሜን ፫😭😭😭 በኒው ቤት አለ ምን ይሻላል😭😭😭
እግዚአብሔር ይገሰፀው። መድሀኒቱ በንሰሀ ለቅዱሰ ቁርባን መቅረብ ነው እኔም ያሰቃየኝ ነበር አሁን ግን ሁለት ዓመት ሆነኝ ወደ ሲኦል ወርዶል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ክርሰቶስ አምላክ ይገሰፀው ።፣አሜን (፫)
ስገጅ ፣ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ፣ እስራት አውጭ
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ በግልጽ የሚያስተምረን አጥተን ሚስጥሩ ተሰውሮብን በዘልማድ ያለበረከት ቤተክርስቲያን ስንመላለስ በአጋንንት ስንሰቃይ በቡዳ ስንበላ ከዘር ማንዘር ሲወራረስ ኖርን አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የአጋንንት ተነኮሉ የተጋለጠበት ጊዜ ላይ ደርሰን እንድንዋጋው እግዚአብሔር ሀይሉን ያልብሰን።ለዚህም አይናችንን የገለጡል አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው።
አያቴ በልጅነቴ ሲያመኝ ሳንቲም።ታሻሻኝ እና የስለት ገዘብ ብላ ታስቀምጥ ነበር የሚገርመው ሁሌ በሽተኛ ነበርኩ አሁን ትዝ አለኝ መምህር ይገርማል
ይገርማል መምህር እኔ በራሴቡዳሲባል በቃተፈጥሮ ይመስለኝ ነበር ለምን ብላል ከዘር ወደ ዘር ሲተላለፍ ሙቶ ኧረ እነሱ ቦዳ ናቸዉ ይባላል እኔ በራሴ የማቀዉ ራሱ እናት ቡዳአሉበት የሚባለዉ አከባቢ እንዳሌድታድርገኝ ነበር፡ ሌላ ደግሞ ቀበርቾ፡ የጀብ ቆዳ ይደረግልን ነበር መምህር ይገርማል ቡዳ ክፉ መንፈስ መሆኑን እንጂ ይህ ዝባዝንኬ ሁሉንም አቀዋለሁ፡ እናመሰግናለን።
እኔምየዘርይመስለኝነበርየምርስደትንአላማርረዉም፣እኔስለሀይማኖቴምንምአላዉቅምነበረ
@@LinaLina-xf8uj እዉነት ነዉ ስደት ብዙ ያስተምራል በጣም ብዙ
ጥያቄ አለኝ
Amen amen amen kalehiwot yasemalin yesmanewn blibachin yasadrbin