ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአምልኮ ስግደት ሕይወቴን 6 ዓመት ሙሉ መከራዬን ያበላኚን ሚስጥር ፈቶልኛል እግዚአብሔር ክብር ይግባው ያስተማሩንን መምህር ግርማን እድሜ እና ጤና ይስጥ
መምህርዬ የስደት አባቴ የህይቴ ሀይማኖቴ እዳቅ ያደርከኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏ንስሀ ገባው በጣም ደስስ ብሎኝ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እየኖርኩ ነው🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen 🙏❤
አሜን😭
እንካን ደስ ኣለሽ
እስከዛሬ የት ነበርኩኝ መምህር ይህ አመለጠኝ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ኑርልን
እኔስ ብሆን😢😢😢😢
ጊዜ ለንስሀ ተሰጥቶኛል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ልዩ ነው መምህሬ ግን የኔ ህልም።ሳያነብሉልን ወይኔ የዛሬ ሳምንት ይነበብልኝ እሽ መምህሬ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ምህር የሞተአበቴ በህልሜ ሁሌየመተኛል
@@sarabenti7038 እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽልኝ መምህር አንድ ቀን ስገባ ነይ ይፈታልሻል እሽ አይዞሽልኝ
@@sarabenti7038 አይዞሺ
Nnnn
ግዜ ለንሰሐ ተሰቶኛል እና አጢያቴን ላስባት ታግሷል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ😭😭 ‼ በይ ስገጂ በይ ስገጂ ብዬስጋዬን አዘዝኋት የኔ ኣባት መደሐኒ ዓለም ቸርነትህ ከእኔ ጋ ነው🙇💔💔መምህር ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫😇💚💛❤💒📖💒📖🙏
L£l፱፬፱፱፱፬፯፱፬፱፬፬፱፬፱፬፱፱ l((k
Ttttttutktktttt5l
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን 🤲👏የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመንገዳችን መሪ ብቻ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም🤲😢 አንተን የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🌾🌹🕊
Amen amen mhemirchin unkan adersn
AmeenAmeenAmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አተን የመሰለ ስለሰጠን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እንዳተ ያለ ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ💒🤲✝️
አሜንንን
በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት ስለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን💒✝️
መምህር ሰላም ለአተ ይሁን ያለሁትዱባይ ነው እየፀለይኩ ነው ግን ሚቀረኝ7ወር ነው ግንእስክደርስ በጣም ቸኮልኩ ምን ላድርግ ሳልጨርስ መግባት አልችልም ንስሃ መግባት ፈለኩ ምላድርግ
በጓዳ በኩል ቄስ ገብቶ ላሳልምሽ ሲለኝ አልሳለምም አልኩት እህቴንም እዳትሳለም ነገርኳት
th-cam.com/video/Cjong8Z2Oog/w-d-xo.html
@@tigydubai6753 ጅ፣ሥሥሥ፡
እ
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ለፆም ለፀሎት አብቃኝ😓😓😓🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልነሰ መምህር
ተመስገን እኔም ቆሻሻይቱዉ ለዚህ በቃሁ በምህረቱዉ በቸርነቱዉ ያኖረን ጌታ መልካም የፆም ወራትደስ የሚለዉ የኪዳነ ምህረት ቀን መህምርዬ እርሰወ ለልጄ ስም አወጡለትኝ በቅድስና እዳሳድገወ ነገሩዉ ከልጄወት ከኤልዳና ጋር እሶ መስቀል በደብተር እየሳለች ለኔ ለኔ ታሳየኝ አለች😍
እኳን ደስ አለሽ😍😍😍😍
እንኳን ደስስስ አለሽ እማ
Enkun dasi alesh
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔርየ ይመሰገን አሜን አባየ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ አባየ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ትምህርቶችሁ አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባየ ለሁላችንም ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፅም አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዛማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ።ይመስገን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።
አሜን፫ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን💕ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🕊
አሜን፫ ውዴ
B
ደስ የሚል ቀን ነው ዛሬ አቤት ትግስ ትትና ንቁ መምህራችን ለንስሀ ለፆም ያበቃኝ አምላክ ይመስጌን
Amenamenamen
እግዚአብሔር አምላክ አሰጀምሮ ላሰፍፀመን ክብረ ምሰጋና ይገባዉ አንተንም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።ሲቀጥል ቤት ልሰራበት ካሰቡኩት ቦታ ላይ የሜያምረ ቤት ተሰረቶ ዞረያዉ አበባ የለመለመ አባቴ ይሰጠኛል እና በተደጋጋሜ እዛዉ ቦታ ላይ ጭቃ ዝናብ አለዉ
ይሰማል
@@iyeruschane1443 Sony logo
Mamher 1 bota gudayi kalny tsalot adrge tanyalwu gin maxfo nagar yamiyagaxamany kahonam bahilme ayalwu xirum kahon indazawu. Bahilme yamaywu hulu hono aywalwu. Baxam yasfaranya jamra. Gira yagbany abate hulem bere washa yiho mangaden sizagabany nawa yamtawu. Ahunm tilalqa jabna qila ka gibi iyalqama yisaxanya. Mamher sil qila ina jabna bitabraralny batmchak gize
@@rahelrahel7877 ባማረኛ ፆፊሌኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ጊዜ እና ዉይይ ነበር ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን መድኃኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኪፉ የሆነ ሁሉ ካንተ ይራቅ ኑርልን የኛ እንቁ
👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭
።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመብርሀን ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እኔ እህታችሁን አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እናቴ ታማብኛለች ንባበ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ስለ መደሀኒአለም ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦቼ መምህር ተስፍየ እንደምን አደራችሁ መምህር በጸለት አስቡኝ በጣም ሰነፍ ሰዉ ነኝ አትርሱኝ እሽ መምህር መምህር አንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም
ከልብ እናመሰግናለን መምህር የማስባቸው ብዙ ጥያቄዎች ተፈተውልኛል ::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘነንህን ያርዝምልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ
ፈጣሪዬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ❤😢😢😢
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሠማልንመግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በቤቱ ያፆናልን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን እማ ፍቅር ያአገልግሎት ዘመንክን ታርዝምልን በእድሜ በፀጋ ታቆይልን
መምህርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን መምህርዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን
እኔ እሳኡዲ ላይ እስር አምስት አመቴ ነው ከተስደድኩ ግን ምን ያርኩት ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ይመሰግን በምሀልም ተይዥ ገብቼ ነበር እንደገና መጣሁ ለትዳር የሚጠይቆኝ ወንዶት ሙስሊም ናቸው በጣም ነበር የማለቅሰው. በቃ በሀይማኖት ቀልድ የለም እያልኩኝ በእስከ መጨርሻው አንገቱላይ ያረገ መሰቀል አግኝቼ አገባሁ አሁን የሁለት እናት ነኝ እግዚአብሔር የመስግን በስደት እነዚህን አግኝቻለሁ. እግዚአብሔር ይመስገን በሀይምኖታችሁ ፅኑ
እና ትምህርት በጣም ነው አስተማሪ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት.
እናመሠግናለን መምህር የበረከት ፆም ያድርግልን ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ተመስገን ነው ስለዚህ ሁሉ ገጠመኛን ውይይት +++የማንቅያው ትምህርት ማለት ይህን ዝግጅት ነው ።ታታሪው ትጉሁ አንቅያችን መምህራን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና መልካም ጥበቃውን ሁሉ ያብዛልህ ወንድሜ ይገርማል አገራችን እኮ እንደ ምእራባውያኑ ጥንቆላና ኮከብ ቆጠራ በገሃድ እየሆነ ያለ ይመስለኛል ጥበብ እየተባለ መጠራት ተጀምሮ የለም እንዴ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኛን ምስኪኖቹን ህዝባችንን ህፃናቱን ሁሉ ይጠብቅልን ይማረን ለርጉማን አሳልፎ እይ ስጠን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነዉ የምንወድህ በርታ ጠንክር ባተ ትምህርት ተለዉጠናል እግዚአብሄር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
እንደምን ዋላችሁ ውገኖቸ እኔ አምለው ምን ማለት ነው የአማረኛችን ቋንቋ ማበለሸት ከየት የተማራችሁች ነው እንዴነከ 😪 አይባልም እንዴነህ ✅ ነው ንፁህ✅ (ንፁከ✖❌) ንፁህ አማረኛችን ሰለጠን ብላችሁ ኦረጅናል አማረኛችን አታበላሹት አባካችሁ ⛪
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም መምህሬ ቃለ ሂወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ እንኳን አደረሳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም
Amen Amen Amen ❤❤❤👍
@@almaayerga633901
ይገርማል የህልም ነገር በተለይ ያይጧ ትንሽ እህቴ ዮኑቨርስቲ ስገባ የጀመረቻት እስካሁን እየተከታተለች በሁኗ ማለቴ ነው በተኛችበት ትመታታለች በህልምም ትመጣባታለች መምህር ትሩ ትምህርት ስለምትሰጠን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ክብር ምሰጋና ይድረሰው እንኳን ንአብይ ጾም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በዚህ አጋጣም ያሰቀየማችሁ ሰዎች ካላችሁ ደሞ ብሰም ልኡል እግዚአብሄር ይቅሬታ አርጉልኝ መልካም ጾም ይሁንላችሁ
እንዛመድ
የማን መዝሙር ነው ደስ ይላል ቃል ሂወት ያስማልን ወንድማችን
የራሱ የመምህር መዝሙር ነው ውዴ
እኔ ገና ዛሬ ነው የማዳምጠው በማሀል ይዞኝ ጥፍት ያረረገኛል ደናሆንኩ ተመለስኩ ባልኩበት ሰሀት ወደሆላ ይመልሰኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ እህታቹ እህተ ሚካኤል
ዝማሬ መላይት ያሰማልን አሚን❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰልማን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
እምናትና ስራ ነችዉ
እምናትና ስራ አንዱ ነችዉ
አዎ ልክ ነው እኔም እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ስላሴ ግን ፍቅር ነው አይተወይም ይምረኛልም ይወደኛልም ለስላሴ እንደመታዘዚና ማክበር መውደድ መታደል የለም ቸር ቸርርርርርር ነው
መምህር በዚህ የጾም ወቅት የበረከት ስራ የምንሰራበትን አጋጣሚ ፍጠርልን፡ ለምሳሌ ላይቭ ላይ የምንከታተል ምእመናን የምንችለውን ያህል እንድንሰጥ ጥሪ ብታደርግ መልካም ነው።ዩቱብ ላይ ላይቭ መክፈል ስለሚቻል በዛ አማክኝነት በዛ ቀን የገባውን ለበረከት ስራ ማዋል ትችላለህ፡ በሃሳቡ የምትስማሙ እባካችሁ ሃሳብ ስጡበትና የበረከት ስራ እንስራ።
Esmamalw eheta🙏
ምሕሬእኳንአደረሣቹ አንኳን አደረሠን ለታላቁ አብይፆም የሠላምየፍቅርፆምየጤናያርግልን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረሠን💚💛❤🍀🌞🌻🌹🍀🍃
መምራችን ዝማሬ መላይት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መ ምኽርዬ ❤️🙏💠🤲🏻ቃለ ሒወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን 🌿🌾ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመ🤲🏻💠🌾🍃🙏
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን መምህራችን❤️💚💛💕💕💕💕
እናመሰግናሌን መምህር አሜን አሜን አሜን
እሽ እሽ መምህራችን ኑርልን እና መሰግናልን ሁሉም ሰው እንደ አንተ ቢኦን ጥሩ ነው
በእውነት መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም ደሰ የምል ነው ያኔም እዚያ ውሰጥ አገኘሁ ተመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህራችን 👏
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሰጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ሂወት እውነት መምህርዬ ትለያለህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን🙏💓💐
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ስለ ህልም ፍች የፃፍከውን የመጽሀፍ ርዕስ ንነረኝ
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እዲሁም መምህራችን እዴት አመሻቹህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱ ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜንበፀሎት አስበኝ መምህርየ ወለተ ሕይወት ብለህ በጣም ያስጨንቀኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀር
እካን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን ጥቅማችንን የምናይበት ሳይሆኖ ሰዉ ምናስቀድምበት ያድርግልን አገራችንን ፈፆሞ ሰላም ይስጥል አሜን ድጋይ የጨበጡትን በቸርነቱ ፍቅሩን ያስጨብጥልን ሊታረዱ የተዘጋጁትን ፈጣሪ ደርሶ ያድናቸዉ አሜን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን👏🌼❤አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏💒
መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ አንተን ጥሩ ወንድምነው ያሰጠን በልዩገጠመኝ ብዙ ተለውጠነል የእውነት ክፉአይንካብን ልዩ ወንድማችን
ትክክል ። እኔም እስማማለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ልብ ለመግዛት ያብቃን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
A
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
መምህርችንከፊየለዘመንይስጥህእደታስምረነ.ቃለወትያሰማነ.ለኛምልቦናይሰጠንአሜን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን
መምህሬ በጣም እናመሰግናለን እባክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር የዛሬ ስድስት አመት ያየሁት ህልም ዛሬ ድርስ አርሳውም እንደነገ ሁዳዴ ፆም ሊሆን ለሌት ቤተክርስቲያን ህጅ ይመስለኛን ከዛ መድኃኒአለም ሊመጣ ነው እየተባለ ህዝቡ እልልልልልልል እያልነ ከዛ ከቤተክርስቲያኑ ሲወጣ ህዝቡ ብትን እንል እና በግ ከምሃል ይከበዋል ከዛ ይጠፋናን ከዛ መድኃኒ አለም የህደበት ነው እያልነ አፈሩን እምነት ነው እያልነ ታላቅ እህቴ ጋራ እየበላነ እየቀባነ ሰውነታችነን ካዛ ደግሞ እምታምር ቀይት ሴት ዳቦ እየጋገርች ብሉ ብላ ሰጠች በላነ ዛሬ ድርስ እማርሳው ህልም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን🙏🙌
Amen Amen Amen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰🥰🙏🙏🥰🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ለሚስኪኖች ምንም ሳያዉቁ ለሚታረዱት አሳስቡ ብዙ የበቃችሁ ትኖሩ ይሆናል ማን ያዉቃል ልመናችንን ፈጣሪ ሰምቶ ይመልስልናል ምን ይሳነዋል
መምህር ሠላምና ጤናህ ይብዛልህ ቃለህይወትም ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
Memh egzabher tsegawun yabzalk B
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላክል ያሰማል
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ድንቅ የሆነተምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
amen amen amen. Kelhewate yasemalean.
አረ መምህርችን እኔ የእመቤቴ ማርያም መፃሐፍየን ከማስቀምጣው ባታ ለፆሎት ክፍል ስገባ የለም ስጠፈብኝ ማን ሰረቀኝ ብየ ሳለቅስ በጣም አዜኛ ሰትዬየ ስጠይቃት እንጃ አለችኝ ልጅዋን ወስዳው ነበረ አመጣይው ማርያምን ባታመጣው ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበረ የእውነት መስሎኝ ያለቀስኩት ልቅሶ አትጠየቁኝ ያየሁት ባገኝህ ጥሩ ነበረ
መምህር እንዴት ነህትምህርትህ በጣም አስተምሮኛል እያበረታን ነዉ ከገጠመኙ እግዚአብሄርካለ እና አንተም በጸሎትህ ‘ሀይለ እየሱስ’ ብለህ ካሰብከኝ እኔንም ለዚህ ያበቃኛል ብዪ አስባላሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናን ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልንን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የምወዶትና የማከብሮት መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛለዥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ፆም ከገባ በዃላ ለፀሎት ከተንቀሳቀስኩ በዃላ በጣም የተለያየ አይነት ህልም አያለሁ
ስከታተል አዲስነኝ በጣም ጥር አስተማሪነህ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር ይመስገን
እር መምህራችን እኔም ብዙ ህልም አያለሁ ቅብጅር ነው እያሉኝ ነው እንጅ የምስራባት ቤት ልጁ ትልቅ ሰው ነው እርሱ መስሎ ፊለፊት ባለው በር ሲገባ እኔም በሌላኛው ( በር ) ስገባ ከሙከየፉ ላይ ከጣራው ስር እንደት ብሎ እንሄደ ሳላቀው እባቡ በጣም ትልቅ ነው ከዛ ልጆ በእጁ እና በደርቱ ጭምቅ ሲያደርገው እኔም በጣም እጮሀለሁኝ ከዛ ወደውጭ አውጥቶ ቆራርጦ ይጥለዋል የቅዱስ ገብርኤል የእመቱ ነበር
ቃለ ህይወት , ዝማሬ መላእክት ያሰማል !!!!ላወድስሽ በትህትና ❤❤❤
የአምልኮ ስግደት ሕይወቴን 6 ዓመት ሙሉ መከራዬን ያበላኚን ሚስጥር ፈቶልኛል እግዚአብሔር ክብር ይግባው ያስተማሩንን መምህር ግርማን እድሜ እና ጤና ይስጥ
መምህርዬ የስደት አባቴ የህይቴ ሀይማኖቴ እዳቅ ያደርከኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏ንስሀ ገባው በጣም ደስስ ብሎኝ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እየኖርኩ ነው🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen 🙏❤
አሜን😭
እንካን ደስ ኣለሽ
እስከዛሬ የት ነበርኩኝ መምህር ይህ አመለጠኝ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ኑርልን
እኔስ ብሆን😢😢😢😢
ጊዜ ለንስሀ ተሰጥቶኛል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ልዩ ነው መምህሬ ግን የኔ ህልም።ሳያነብሉልን ወይኔ የዛሬ ሳምንት ይነበብልኝ እሽ መምህሬ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ምህር የሞተአበቴ በህልሜ ሁሌየመተኛል
@@sarabenti7038 እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽልኝ መምህር አንድ ቀን ስገባ ነይ ይፈታልሻል እሽ አይዞሽልኝ
@@sarabenti7038 አይዞሺ
Nnnn
ግዜ ለንሰሐ ተሰቶኛል እና አጢያቴን ላስባት ታግሷል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ😭😭 ‼ በይ ስገጂ በይ ስገጂ ብዬ
ስጋዬን አዘዝኋት የኔ ኣባት መደሐኒ ዓለም ቸርነትህ
ከእኔ ጋ ነው🙇💔💔መምህር ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫😇💚💛❤💒📖💒📖🙏
L£l፱፬፱፱፱፬፯፱፬፱፬፬፱፬፱፬፱፱ l((k
Ttttttutktktttt5l
Ttttttutktktttt5l
Ttttttutktktttt5l
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን 🤲👏
የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመንገዳችን መሪ ብቻ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም🤲😢
አንተን የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🌾🌹🕊
Amen amen mhemirchin unkan adersn
AmeenAmeenAmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አተን የመሰለ ስለሰጠን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እንዳተ ያለ ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ💒🤲✝️
አሜንንን
በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት ስለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን💒✝️
መምህር ሰላም ለአተ ይሁን ያለሁትዱባይ ነው እየፀለይኩ ነው ግን ሚቀረኝ7ወር ነው ግንእስክደርስ በጣም ቸኮልኩ ምን ላድርግ ሳልጨርስ መግባት አልችልም ንስሃ መግባት ፈለኩ ምላድርግ
በጓዳ በኩል ቄስ ገብቶ ላሳልምሽ ሲለኝ አልሳለምም አልኩት እህቴንም እዳትሳለም ነገርኳት
th-cam.com/video/Cjong8Z2Oog/w-d-xo.html
@@tigydubai6753 ጅ፣ሥሥሥ፡
እ
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ለፆም ለፀሎት አብቃኝ😓😓😓🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልነሰ መምህር
ተመስገን እኔም ቆሻሻይቱዉ ለዚህ በቃሁ በምህረቱዉ በቸርነቱዉ ያኖረን ጌታ መልካም የፆም ወራት
ደስ የሚለዉ የኪዳነ ምህረት ቀን መህምርዬ እርሰወ ለልጄ ስም አወጡለትኝ በቅድስና እዳሳድገወ ነገሩዉ ከልጄወት ከኤልዳና ጋር እሶ መስቀል በደብተር እየሳለች ለኔ ለኔ ታሳየኝ አለች😍
እኳን ደስ አለሽ😍😍😍😍
እንኳን ደስስስ አለሽ እማ
Enkun dasi alesh
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔርየ ይመሰገን አሜን አባየ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ አባየ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ትምህርቶችሁ አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባየ ለሁላችንም ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፅም አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዛማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ።ይመስገን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።
አሜን፫ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን💕ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🕊
አሜን፫ ውዴ
B
ደስ የሚል ቀን ነው ዛሬ አቤት ትግስ ትትና ንቁ መምህራችን ለንስሀ ለፆም ያበቃኝ አምላክ ይመስጌን
Amenamenamen
እግዚአብሔር አምላክ አሰጀምሮ ላሰፍፀመን ክብረ ምሰጋና ይገባዉ አንተንም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።ሲቀጥል ቤት ልሰራበት ካሰቡኩት ቦታ ላይ የሜያምረ ቤት ተሰረቶ ዞረያዉ አበባ የለመለመ አባቴ ይሰጠኛል እና በተደጋጋሜ እዛዉ ቦታ ላይ ጭቃ ዝናብ አለዉ
ይሰማል
B
@@iyeruschane1443 Sony logo
Mamher 1 bota gudayi kalny tsalot adrge tanyalwu gin maxfo nagar yamiyagaxamany kahonam bahilme ayalwu xirum kahon indazawu. Bahilme yamaywu hulu hono aywalwu. Baxam yasfaranya jamra. Gira yagbany abate hulem bere washa yiho mangaden sizagabany nawa yamtawu. Ahunm tilalqa jabna qila ka gibi iyalqama yisaxanya. Mamher sil qila ina jabna bitabraralny batmchak gize
@@rahelrahel7877 ባማረኛ ፆፊሌኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ጊዜ እና ዉይይ ነበር ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን መድኃኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኪፉ የሆነ ሁሉ ካንተ ይራቅ ኑርልን የኛ እንቁ
👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭
።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመብርሀን ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እኔ እህታችሁን አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እናቴ ታማብኛለች ንባበ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ስለ መደሀኒአለም ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦቼ መምህር ተስፍየ እንደምን አደራችሁ መምህር በጸለት አስቡኝ በጣም ሰነፍ ሰዉ ነኝ አትርሱኝ እሽ መምህር መምህር አንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም
ከልብ እናመሰግናለን መምህር የማስባቸው ብዙ ጥያቄዎች ተፈተውልኛል ::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘነንህን ያርዝምልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ
ፈጣሪዬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ❤😢😢😢
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሠማልንመግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በቤቱ ያፆናልን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን እማ ፍቅር ያአገልግሎት ዘመንክን ታርዝምልን በእድሜ በፀጋ ታቆይልን
መምህርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን መምህር
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን
እኔ እሳኡዲ ላይ እስር አምስት አመቴ ነው ከተስደድኩ ግን ምን ያርኩት ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ይመሰግን በምሀልም ተይዥ ገብቼ ነበር እንደገና መጣሁ ለትዳር የሚጠይቆኝ ወንዶት ሙስሊም ናቸው በጣም ነበር የማለቅሰው. በቃ በሀይማኖት ቀልድ የለም እያልኩኝ በእስከ መጨርሻው አንገቱላይ ያረገ መሰቀል አግኝቼ አገባሁ አሁን የሁለት እናት ነኝ እግዚአብሔር የመስግን በስደት እነዚህን አግኝቻለሁ. እግዚአብሔር ይመስገን በሀይምኖታችሁ ፅኑ
እና ትምህርት በጣም ነው አስተማሪ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት.
እናመሠግናለን መምህር የበረከት ፆም ያድርግልን ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ተመስገን ነው ስለዚህ ሁሉ ገጠመኛን ውይይት +++የማንቅያው ትምህርት ማለት ይህን ዝግጅት ነው ።
ታታሪው ትጉሁ አንቅያችን መምህራን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና መልካም ጥበቃውን ሁሉ ያብዛልህ ወንድሜ ይገርማል አገራችን እኮ እንደ ምእራባውያኑ ጥንቆላና ኮከብ ቆጠራ በገሃድ እየሆነ ያለ ይመስለኛል ጥበብ እየተባለ መጠራት ተጀምሮ የለም እንዴ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኛን ምስኪኖቹን ህዝባችንን ህፃናቱን ሁሉ ይጠብቅልን ይማረን ለርጉማን አሳልፎ እይ ስጠን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነዉ የምንወድህ በርታ ጠንክር ባተ ትምህርት ተለዉጠናል እግዚአብሄር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
እንደምን ዋላችሁ ውገኖቸ እኔ አምለው ምን ማለት ነው የአማረኛችን ቋንቋ ማበለሸት ከየት የተማራችሁች ነው እንዴነከ 😪 አይባልም እንዴነህ ✅ ነው ንፁህ✅ (ንፁከ✖❌) ንፁህ አማረኛችን ሰለጠን ብላችሁ ኦረጅናል አማረኛችን አታበላሹት አባካችሁ ⛪
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም መምህሬ ቃለ ሂወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ እንኳን አደረሳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም
Amen Amen Amen ❤❤❤👍
@@almaayerga633901
ይገርማል የህልም ነገር በተለይ ያይጧ ትንሽ እህቴ ዮኑቨርስቲ ስገባ የጀመረቻት እስካሁን እየተከታተለች በሁኗ ማለቴ ነው በተኛችበት ትመታታለች በህልምም ትመጣባታለች መምህር ትሩ ትምህርት ስለምትሰጠን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ክብር ምሰጋና ይድረሰው
እንኳን ንአብይ ጾም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
በዚህ አጋጣም ያሰቀየማችሁ ሰዎች ካላችሁ ደሞ ብሰም ልኡል እግዚአብሄር ይቅሬታ አርጉልኝ መልካም ጾም ይሁንላችሁ
እንዛመድ
የማን መዝሙር ነው ደስ ይላል ቃል ሂወት ያስማልን ወንድማችን
የራሱ የመምህር መዝሙር ነው ውዴ
እኔ ገና ዛሬ ነው የማዳምጠው በማሀል ይዞኝ ጥፍት ያረረገኛል ደናሆንኩ ተመለስኩ ባልኩበት ሰሀት ወደሆላ ይመልሰኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ እህታቹ እህተ ሚካኤል
ዝማሬ መላይት ያሰማልን አሚን❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰልማን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
እምናትና ስራ ነችዉ
እምናትና ስራ አንዱ ነችዉ
አዎ ልክ ነው እኔም እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ስላሴ ግን ፍቅር ነው አይተወይም ይምረኛልም ይወደኛልም ለስላሴ እንደመታዘዚና ማክበር መውደድ መታደል የለም ቸር ቸርርርርርር ነው
መምህር በዚህ የጾም ወቅት የበረከት ስራ የምንሰራበትን አጋጣሚ ፍጠርልን፡ ለምሳሌ ላይቭ ላይ የምንከታተል ምእመናን የምንችለውን ያህል እንድንሰጥ ጥሪ ብታደርግ መልካም ነው።ዩቱብ ላይ ላይቭ መክፈል ስለሚቻል በዛ አማክኝነት በዛ ቀን የገባውን ለበረከት ስራ ማዋል ትችላለህ፡ በሃሳቡ የምትስማሙ እባካችሁ ሃሳብ ስጡበትና የበረከት ስራ እንስራ።
Esmamalw eheta🙏
ምሕሬእኳንአደረሣቹ አንኳን አደረሠን ለታላቁ አብይፆም የሠላምየፍቅርፆምየጤናያርግልን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረሠን💚💛❤🍀🌞🌻🌹🍀🍃
መምራችን ዝማሬ መላይት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መ ምኽርዬ ❤️🙏💠🤲🏻ቃለ ሒወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን 🌿🌾ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመ🤲🏻💠🌾🍃🙏
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን መምህራችን❤️💚💛💕💕💕💕
እናመሰግናሌን መምህር አሜን አሜን አሜን
እሽ እሽ መምህራችን ኑርልን እና መሰግናልን
ሁሉም ሰው እንደ አንተ ቢኦን ጥሩ ነው
በእውነት መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም ደሰ የምል ነው ያኔም እዚያ ውሰጥ አገኘሁ ተመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህራችን 👏
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሰጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ሂወት እውነት መምህርዬ ትለያለህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን🙏💓💐
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ስለ ህልም ፍች የፃፍከውን የመጽሀፍ ርዕስ ንነረኝ
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እዲሁም መምህራችን እዴት አመሻቹህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱ ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
በፀሎት አስበኝ መምህርየ ወለተ ሕይወት ብለህ በጣም ያስጨንቀኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀር
እካን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን ጥቅማችንን የምናይበት ሳይሆኖ ሰዉ ምናስቀድምበት ያድርግልን አገራችንን ፈፆሞ ሰላም ይስጥል አሜን ድጋይ የጨበጡትን በቸርነቱ ፍቅሩን ያስጨብጥልን ሊታረዱ የተዘጋጁትን ፈጣሪ ደርሶ ያድናቸዉ አሜን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን👏🌼❤አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏💒
መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ አንተን ጥሩ ወንድምነው
ያሰጠን በልዩገጠመኝ ብዙ ተለውጠነል
የእውነት ክፉአይንካብን ልዩ ወንድማችን
ትክክል ። እኔም እስማማለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ልብ ለመግዛት ያብቃን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
A
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
መምህርችንከፊየለዘመንይስጥህእደታስምረነ.ቃለወትያሰማነ.ለኛምልቦናይሰጠንአሜን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን
መምህሬ በጣም እናመሰግናለን እባክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር የዛሬ ስድስት አመት ያየሁት ህልም ዛሬ ድርስ አርሳውም እንደነገ ሁዳዴ ፆም ሊሆን ለሌት ቤተክርስቲያን ህጅ ይመስለኛን ከዛ መድኃኒአለም ሊመጣ ነው እየተባለ ህዝቡ እልልልልልልል እያልነ ከዛ ከቤተክርስቲያኑ ሲወጣ ህዝቡ ብትን እንል እና በግ ከምሃል ይከበዋል ከዛ ይጠፋናን ከዛ መድኃኒ አለም የህደበት ነው እያልነ አፈሩን እምነት ነው እያልነ ታላቅ እህቴ ጋራ እየበላነ እየቀባነ ሰውነታችነን ካዛ ደግሞ እምታምር ቀይት ሴት ዳቦ እየጋገርች ብሉ ብላ ሰጠች በላነ ዛሬ ድርስ እማርሳው ህልም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን🙏🙌
Amen Amen Amen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰🥰🙏🙏🥰🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ለሚስኪኖች ምንም ሳያዉቁ ለሚታረዱት አሳስቡ ብዙ የበቃችሁ ትኖሩ ይሆናል ማን ያዉቃል ልመናችንን ፈጣሪ ሰምቶ ይመልስልናል ምን ይሳነዋል
B
መምህር ሠላምና ጤናህ ይብዛልህ ቃለህይወትም ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
Memh egzabher tsegawun yabzalk B
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላክል ያሰማል
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ድንቅ የሆነተምህርት ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አባታችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
amen amen amen. Kelhewate yasemalean.
አረ መምህርችን እኔ የእመቤቴ ማርያም መፃሐፍየን ከማስቀምጣው ባታ ለፆሎት ክፍል ስገባ የለም ስጠፈብኝ ማን ሰረቀኝ ብየ ሳለቅስ በጣም አዜኛ ሰትዬየ ስጠይቃት እንጃ አለችኝ ልጅዋን ወስዳው ነበረ አመጣይው ማርያምን ባታመጣው ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበረ የእውነት መስሎኝ ያለቀስኩት ልቅሶ አትጠየቁኝ ያየሁት ባገኝህ ጥሩ ነበረ
መምህር እንዴት ነህትምህርትህ በጣም አስተምሮኛል እያበረታን ነዉ ከገጠመኙ እግዚአብሄር
ካለ እና አንተም በጸሎትህ ‘ሀይለ እየሱስ’ ብለህ ካሰብከኝ እኔንም ለዚህ ያበቃኛል ብዪ አስባላሁ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናን ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልንን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የምወዶትና የማከብሮት መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
A
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛለዥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ፆም ከገባ በዃላ ለፀሎት ከተንቀሳቀስኩ በዃላ በጣም የተለያየ አይነት ህልም አያለሁ
ስከታተል አዲስነኝ በጣም ጥር አስተማሪነህ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር ይመስገን
እር መምህራችን እኔም ብዙ ህልም አያለሁ
ቅብጅር ነው እያሉኝ ነው እንጅ
የምስራባት ቤት ልጁ ትልቅ ሰው ነው
እርሱ መስሎ ፊለፊት ባለው በር ሲገባ እኔም በሌላኛው ( በር ) ስገባ
ከሙከየፉ ላይ ከጣራው ስር እንደት ብሎ እንሄደ ሳላቀው
እባቡ በጣም ትልቅ ነው ከዛ ልጆ በእጁ እና በደርቱ ጭምቅ ሲያደርገው እኔም በጣም እጮሀለሁኝ ከዛ ወደውጭ አውጥቶ ቆራርጦ ይጥለዋል
የቅዱስ ገብርኤል የእመቱ ነበር
ቃለ ህይወት , ዝማሬ መላእክት ያሰማል !!!!
ላወድስሽ በትህትና ❤❤❤