ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደሬ እንዳታረጅብን መፅሃፌን እንድታነብልኝ ና ካንተ ስለመፅሃፌ ሂስ እፈልጋለሁ። ከተሳካልኝ በነገራችን ላይ ቀርቤ ስለመፅሃፌ ባንተ ፊት ብጠየቅ ምን ያህል በታደልኩ። አንተ ብቻ አታርጂ እንጂ እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም። የደረጀ ሃይሌ email የምታውቁ እባካችሁ እርዱኝ!.ዳዊት አምሳየያየ ድመቅልን ሁልጊዜ!
ደሬ የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ስታነብ ውለህ ብታድር አትጠገብም ሰዎችን ቃለ መጠየቅ የማድረግ ችሎታህማ አይወራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Demerign be qenenet
ትክክል አንደበታ ርቱ ጠፈጭ ነው
yemecheresha phony new. ayamribetim
ደሬ አንተ እኳ የመድረክ አንፀባራቂ ✨✨ የዘመናችን ኮከብ ነህ ጋዚጠኛ ብቻ ሳይሆን በቃ ደሬ you have the package all what it need for the stage ዳዊት ፅጊ ይገባሀል👏👏👏
ከሚሸለሙት ሰዎች በላይ የደረጀ አቀራረብ መሳጭ ነው ደሬ ረጅም እድሜ እንወድሀለን !!!!
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው በእውነት እድሜ ይስጥልን
ዳዊትዬ ቃል አጣሁልህ !!እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም!!!ደረጀ ከነፈሰው ጋር አብርሃ የማትንፍስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን!!!
Demerign ledemereshe
ደሪ አንተን አለማመስገን ንፎግነት ነው ተባረክ እድሜዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከው
ዕርጂና ትንሽ ትቆይልህ ፤ ደረጄ ሀይሌ እውነት ቃላት የለኝም....ምርጥ መድረክ መሪ ነህ ከሚያምረው ድምፅህ ጋር....
ይሄ ልጅ ግን የቴድን ቦታ ይተካል በእርግጠኝነት እንደ ቴድ ተወዳጅና ተመራጭ ይሆናል እድሜ ይስጠን ታያላቹ
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ💝💝💝
ኣሜን
ይገርማል ምን አይነት "ጨዋ" ቤተሰብ ነው ያነጸህ!!እግዚአብሔር አምላክ መልካም ህይወት ን ይስጥህ!!ትህትናህና ኢትዮጵያ ዊ ጨዋነትህ በጣም ነው የመሰጠኝ !! ዴቭዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ ውድድድድድድድድድድድድ 🌷🇪🇹🙏
ደሬ የኢትዮጵያ አብሪ ኮኮብ ነህ ነፋ አመት ኑር በሰላም በጤና 🙏 ዳዊት ፅጌ ዋው አስደማሚ ድምፅ ነው ያለህ ቡዙ እንጠብቃለን 👌👌👌👌
ደሬ እ/ሔር የጠብቅህ ታላቅ ታሪክ አዋቂ በነገራችን ላይፈ እና ያራዳ ልጅ እንወድሀለን
ሥርዐት እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ወጣት ነው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!
ይገባሀል ቤተሰብ ወዳድነትህ ይቀጥል ተባረክ
ደሬ ድምፅህን እዴት እደምወደው እኮ ዋው ዳዊት ምርጥ ድምፅ እከ ነው ያለክ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ
Demerign
@አሚነት ይቱብ demerign melesalewu
@@mimifkr17433:46
Hi
ዳዊት ፅጌ የድምፅ ተሰጥኦ ብቻ አይደለም ያለው ብዙ ዘፈኖችን በሚገርም ብቃት መጫወት ይችላል
ለመላው የአርት ሰዋች በሙሉ ፈጣሪ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዳዊትዬ እውነት ነው ለዚህ ደረጃ ያደረሰን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት ነው አሁንም ይጠብቅህ የመዘዞው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ
ዳዊትዬ ይገባሃል እውነት ምርጥ ልጅ
ደሬ ሁሌም ልዩነት ፈጣሪ ነህ እድሜ ይስጥህካይናችን አትጥፋ ....ከ አዜብ ጋር ስትሰሩ ደግሞ የበለጠ ታምራላችሁ...
ደሬ ትችላለህ እንቋችን ❤ ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ ዳዊት ጎበዝ በርታ አድናቂህ
ኧረ እኔም አለቀስኩኝ እፍፍፍፍ ዳዊትጽጌ ምርጥ ድምጽአለዉ
በትክክል የቴዲ ተኪ ነዉ:: አኔ የሚገርመኝ አስቴርንና ኤፍሬምን በልዩ ሁኔታ ማክበር ካልተቻለ ሙዚቃ ፍትህ ታጣለች:
ዴቭ የገበሬዎቹ ልጂ ሁሌም ፀሎታቸው ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
ዳዊት እውነት አንተ ብቻ ዝፈን 🥰🥰🥰
ዳዋቲ ክብር ይገባሀል አደራህን ከፓለቲካ ነጻሁን እስካሁን ከፓለቲካ የጸዳህ ነህ ግን የጅሎች አስተሳሰብ እንዳይጋባብህ አደራ በድጋሜ
I'm a big fan of the legend Dereje haile!
ዳዊትየ ዋዉ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የምዉድህ ብቻ ፍጣሪ ሁልም ከፋትህ ያቅድም ❤❤❤
ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ልጂ ከአይን ያወጣው እያልኩ እምጸልየልት
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቀው ትክክል
You are stunning Azebiye! There is something about your voice / tone. Beautiful voice you have.
ደርየ ድምፅህ አቤት ውበቱ
@@mimifkr1743 @
"እሩቅ እሩቅ ያለሽው ግማሽ ሰውነቴ ……..በቃ በቃ ተለያየን ተቆረጠ አንጀቴ " ይህ ካላስለቀሰ ምን ያስለቅሳል ? ዳዊት ፅጌ እናመሰግናለን ……….ጋሽ አሌክስ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያኑራት ……….
ርዕሱ ምን ነበር ወንድሜ?
ደሬና ዴቮ በጣም ነው የምንወዳችሁ
I don't have any words to say anything bout dere & dawit i love you so much very emotional!!!
ዳዊት ትችላለል አንደኛ 👏
ደሬ አቀራረብ ከደረጃ በላይ ነው ክበርልን !
Demerign melesalewu
Adegna sewdew
የደሬን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለማየት ያብቃን እረፍት የሌለው ውብ ጋዜጠኛ!!!!!!
ሁሌም አዚቲ እና ደሪ ምርጥ አቀራረብ
DEREJE HAILE AND DAWIT TSEGE THE 2 GREAT ETHIOPIANS WE LOVE YOU BOTH ✅ℹ️☑️
ጋሽ እሳቱ ነፍሳቸውን ይማርልን ዳዊት ፅጌንም አስታውሰህ ጥፍጥ አድርገህ ማቅረብህ ትልቅ ሰው ንህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ጤናህን ይጠብቅልን
እውነትም ዳዊት❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
ተሰጦክ በጣም በጣም ይማርካል እግ/ር ከክፉ ይጠብቅ፡፡
ዴቭ ገና አንተ ብዙ ሽልማቶችን ትወስዳለክ ተስፋ አረጋለሁ
ወይኔ ትህትና ዳዊት ትለያለህ በቃ ደርየ የሰው ልክ ኑርልን
የኔ ጨዋ ዳዊት ይገባሀል ስረአትህ ጨዋነትህ ትህትናህ ይገርመኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
A Very great Amhara Ethiopia singer Dawit Tsege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተስፋ የቆረጠዉ ሙዚቃን ሂወት ዘርተህበታል ዴቨ ኑርልኝ
ይግባል❤
Dawatii ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የባላገሩ ምርጥ ዘርዴቭ በርታ👏❤👏❤👏
❤
ከምወዳቸው ዘፋኝች አንዱ እና የመጀመሪያው ሰው❤
በጣም ደስ ይላል:: ግን ከነ ጥላሁን ከነ አለማየሁ በፊት ትዝታን : አምባሰልን : ዘራፌን መጀመሪይ የዘፈኑትን ስለማታውቅዋቸው ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለው ስማቸው የማይጠቀሰው?? እነማን ናቸው??
ዳዊት እኮ የሚገረም ድምፃዊ ነው
What a humble young man !!
Very humble
COOOOL
ፈጣሪዬ ሆይ እኛንም የማዳም ቅመሞችን እየን
እወድሀለብ ዳዊትየ
ደረጀ ነብሷን ይማርነ እነቴ በጣም ትወድህ ነበር።እኛ ቤት ባጠቃላይ ቤተሰብ ነህ ♥
ደሬ ምርጥ ሰው ነው የኢትዮጵይ ድምቀት
ክበሩልን ቆንጆ ስራ ነው ለኢትዮጲያ ለህዝቦቿ ሰላምን ያድለን 🌻እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ዋዜማዎች በሰላም አደረሳቹ🌻በ ቪድዮ የታጀበ ዘና እያሉ በአሉን የሚያደመቁበት NON STOP የመሰቀል ሙዚቃዎችን በዚ ቻናል ቤቴ ጎራ በሉ ቅንነት
ዴቭ ❤️ እንኳን ደስ አለህ
አቤት ድምፅ ማሻ አላህ
Deve yegeberiw Lij enku!♥♥♥
ድሬ ደስ የሚል ኣቀራረብ
ኽብር ያለው ኢትዮጵያዊ ዳዊት ይፍሩ ጎረቤቴ።።
ይችላል ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም !!!
ኡፍፍፍፍፍ እውነትም ኡፍፍፍ ደሬ
Lovely guy God bless you.
Teksra &Asteway Hulim Atchy Ema ETHiopia & Egzabehir yasbshAmennnnnnnnnnnnnnn
Dere is amazing in luring his audience.....lovely
መልካም ስራ እንዲህ ሲያኮራ ለምን ግን መጥፎ ለመስራት እንሮጣለን
የሚገርም ፕሮግራም ነዉ
Deva betam nw mwdeh❤❤❤❤❤❤❤
why is nobody talking about sayat damn shes is so gorgeous
Demerign gora beye
🙏❤❤❤❤❤ፕሮግራሙ ልብን ይነካል dawittttt tsgieeee
Great dawit
ደሬ ድምፅህን ለማስመሰል ያላረኩት ጥረት የለም ግን አልቻልኩ ወድሀለው ደሬ
የሠራን ስለምታከብሩ እናመሰግናለን ።አቀራረባችሁ ልዩ ነው።
እኔ ምለዉ ለምን እረኛዬን አትጀምሩም እየረሳነዉ ነዉ እወቁ🙄🤣🤣🤣🤣
ይመችሕ ጋሺደሬ
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው
ደሪ ምርጥ
yegha zemen Tilahun gesseseDawit tesge
dawit tsigen endene yemiwedew like!!!
Dawityee yene Tehut😘😘
እንኳን ደስ አለክ
ደሬ እንዎድሃለን
ደሬሠላም
እረኛዬ የት ደረሱ
ሚገርም ድምፅ ነው ያለክ ዴቭ
dawityeee betam asteway neh ayzon
ደስይላል
Congratulation ❤
ዋዉ
I think the song remind him his Son💔💔💔Ayzon Dere
Wow
ዳዊትዬ ይገባካል
Dave bravo 🙏 🇪🇷
ሩታ ቆንጆ❤
fantastic ❤️❤️❤️
የArts tv ኮከብ
Gaztegent bante yamral edme ysteh atrjben ye ega moges neh❤
ደሬ እንዳታረጅብን መፅሃፌን እንድታነብልኝ ና ካንተ ስለመፅሃፌ ሂስ እፈልጋለሁ። ከተሳካልኝ በነገራችን ላይ ቀርቤ ስለመፅሃፌ ባንተ ፊት ብጠየቅ ምን ያህል በታደልኩ። አንተ ብቻ አታርጂ እንጂ እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም። የደረጀ ሃይሌ email የምታውቁ እባካችሁ እርዱኝ!.ዳዊት አምሳየያየ ድመቅልን ሁልጊዜ!
ደሬ የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ስታነብ ውለህ ብታድር አትጠገብም ሰዎችን ቃለ መጠየቅ የማድረግ ችሎታህማ አይወራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Demerign be qenenet
ትክክል አንደበታ ርቱ ጠፈጭ ነው
yemecheresha phony new. ayamribetim
ደሬ አንተ እኳ የመድረክ አንፀባራቂ ✨✨ የዘመናችን ኮከብ ነህ ጋዚጠኛ ብቻ ሳይሆን በቃ ደሬ you have the package all what it need for the stage
ዳዊት ፅጊ ይገባሀል👏👏👏
ከሚሸለሙት ሰዎች በላይ የደረጀ አቀራረብ መሳጭ ነው ደሬ ረጅም እድሜ እንወድሀለን !!!!
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው በእውነት እድሜ ይስጥልን
ዳዊትዬ ቃል አጣሁልህ !!
እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም!!!
ደረጀ ከነፈሰው ጋር አብርሃ የማትንፍስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!
እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን!!!
Demerign ledemereshe
ደሪ አንተን አለማመስገን ንፎግነት ነው ተባረክ እድሜዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከው
ዕርጂና ትንሽ ትቆይልህ ፤ ደረጄ ሀይሌ እውነት ቃላት የለኝም....ምርጥ መድረክ መሪ ነህ ከሚያምረው ድምፅህ ጋር....
ይሄ ልጅ ግን የቴድን ቦታ ይተካል በእርግጠኝነት እንደ ቴድ ተወዳጅና ተመራጭ ይሆናል እድሜ ይስጠን ታያላቹ
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ💝💝💝
ኣሜን
ይገርማል ምን አይነት "ጨዋ"
ቤተሰብ ነው ያነጸህ!!
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ህይወት ን ይስጥህ!!
ትህትናህና ኢትዮጵያ ዊ ጨዋነትህ በጣም ነው የመሰጠኝ !! ዴቭዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ ውድድድድድድድድድድድድ 🌷🇪🇹🙏
ደሬ የኢትዮጵያ አብሪ ኮኮብ ነህ ነፋ አመት ኑር በሰላም በጤና 🙏 ዳዊት ፅጌ ዋው አስደማሚ ድምፅ ነው ያለህ ቡዙ እንጠብቃለን 👌👌👌👌
ደሬ እ/ሔር የጠብቅህ ታላቅ ታሪክ አዋቂ በነገራችን ላይፈ እና ያራዳ ልጅ እንወድሀለን
ሥርዐት እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ወጣት ነው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!
ይገባሀል ቤተሰብ ወዳድነትህ ይቀጥል ተባረክ
ደሬ ድምፅህን እዴት እደምወደው እኮ ዋው ዳዊት ምርጥ ድምፅ እከ ነው ያለክ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ
Demerign
@አሚነት ይቱብ demerign melesalewu
@@mimifkr17433:46
Hi
ዳዊት ፅጌ የድምፅ ተሰጥኦ ብቻ አይደለም ያለው ብዙ ዘፈኖችን በሚገርም ብቃት መጫወት ይችላል
ለመላው የአርት ሰዋች በሙሉ ፈጣሪ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዳዊትዬ እውነት ነው ለዚህ ደረጃ ያደረሰን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት ነው አሁንም ይጠብቅህ የመዘዞው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ
Demerign be qenenet
ዳዊትዬ ይገባሃል እውነት ምርጥ ልጅ
ደሬ ሁሌም ልዩነት ፈጣሪ ነህ እድሜ ይስጥህ
ካይናችን አትጥፋ ....
ከ አዜብ ጋር ስትሰሩ ደግሞ የበለጠ ታምራላችሁ...
ደሬ ትችላለህ እንቋችን ❤ ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ ዳዊት ጎበዝ በርታ አድናቂህ
ኧረ እኔም አለቀስኩኝ እፍፍፍፍ ዳዊትጽጌ ምርጥ ድምጽአለዉ
Demerign
በትክክል የቴዲ ተኪ ነዉ:: አኔ የሚገርመኝ አስቴርንና ኤፍሬምን በልዩ ሁኔታ ማክበር ካልተቻለ ሙዚቃ ፍትህ ታጣለች:
ዴቭ የገበሬዎቹ ልጂ ሁሌም ፀሎታቸው ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
ዳዊት እውነት አንተ ብቻ ዝፈን 🥰🥰🥰
ዳዋቲ ክብር ይገባሀል አደራህን ከፓለቲካ ነጻሁን እስካሁን ከፓለቲካ የጸዳህ ነህ ግን የጅሎች አስተሳሰብ እንዳይጋባብህ አደራ በድጋሜ
I'm a big fan of the legend Dereje haile!
ዳዊትየ ዋዉ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የምዉድህ ብቻ ፍጣሪ ሁልም ከፋትህ ያቅድም ❤❤❤
ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ልጂ ከአይን ያወጣው እያልኩ እምጸልየልት
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቀው ትክክል
You are stunning Azebiye! There is something about your voice / tone. Beautiful voice you have.
ደርየ ድምፅህ አቤት ውበቱ
Demerign be qenenet
@@mimifkr1743 @
"እሩቅ እሩቅ ያለሽው ግማሽ ሰውነቴ ……..
በቃ በቃ ተለያየን ተቆረጠ አንጀቴ "
ይህ ካላስለቀሰ ምን ያስለቅሳል ? ዳዊት ፅጌ እናመሰግናለን ……….ጋሽ አሌክስ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያኑራት ……….
Demerign be qenenet
ርዕሱ ምን ነበር ወንድሜ?
ደሬና ዴቮ በጣም ነው የምንወዳችሁ
Demerign
I don't have any words to say anything bout dere & dawit i love you so much very emotional!!!
ዳዊት ትችላለል አንደኛ 👏
ደሬ አቀራረብ ከደረጃ በላይ ነው ክበርልን !
Demerign melesalewu
Adegna sewdew
የደሬን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለማየት ያብቃን እረፍት የሌለው ውብ ጋዜጠኛ!!!!!!
ሁሌም አዚቲ እና ደሪ ምርጥ አቀራረብ
DEREJE HAILE AND DAWIT TSEGE THE 2 GREAT ETHIOPIANS WE LOVE YOU BOTH ✅ℹ️☑️
ጋሽ እሳቱ ነፍሳቸውን ይማርልን ዳዊት ፅጌንም አስታውሰህ ጥፍጥ አድርገህ ማቅረብህ ትልቅ ሰው ንህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ጤናህን ይጠብቅልን
እውነትም ዳዊት❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
ተሰጦክ በጣም በጣም ይማርካል እግ/ር ከክፉ ይጠብቅ፡፡
ዴቭ ገና አንተ ብዙ ሽልማቶችን ትወስዳለክ ተስፋ አረጋለሁ
ወይኔ ትህትና ዳዊት ትለያለህ በቃ
ደርየ የሰው ልክ ኑርልን
የኔ ጨዋ ዳዊት ይገባሀል ስረአትህ ጨዋነትህ ትህትናህ ይገርመኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
A Very great Amhara Ethiopia singer Dawit Tsege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተስፋ የቆረጠዉ ሙዚቃን ሂወት ዘርተህበታል ዴቨ ኑርልኝ
ይግባል❤
Dawatii ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የባላገሩ ምርጥ ዘር
ዴቭ በርታ👏❤👏❤👏
❤
ከምወዳቸው ዘፋኝች አንዱ እና የመጀመሪያው ሰው❤
በጣም ደስ ይላል:: ግን ከነ ጥላሁን ከነ አለማየሁ በፊት ትዝታን : አምባሰልን : ዘራፌን መጀመሪይ የዘፈኑትን ስለማታውቅዋቸው ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለው ስማቸው የማይጠቀሰው?? እነማን ናቸው??
ዳዊት እኮ የሚገረም ድምፃዊ ነው
Demerign melesalewu
What a humble young man !!
Very humble
COOOOL
ፈጣሪዬ ሆይ እኛንም የማዳም ቅመሞችን እየን
እወድሀለብ ዳዊትየ
ደረጀ ነብሷን ይማርነ እነቴ በጣም ትወድህ ነበር።እኛ ቤት ባጠቃላይ ቤተሰብ ነህ ♥
Demerign melesalewu
ደሬ ምርጥ ሰው ነው የኢትዮጵይ ድምቀት
ክበሩልን ቆንጆ ስራ ነው ለኢትዮጲያ ለህዝቦቿ ሰላምን ያድለን 🌻እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ዋዜማዎች በሰላም አደረሳቹ🌻በ ቪድዮ የታጀበ ዘና እያሉ በአሉን የሚያደመቁበት NON STOP የመሰቀል ሙዚቃዎችን በዚ ቻናል ቤቴ ጎራ በሉ ቅንነት
ዴቭ ❤️ እንኳን ደስ አለህ
አቤት ድምፅ ማሻ አላህ
Deve yegeberiw Lij enku!♥♥♥
ድሬ ደስ የሚል ኣቀራረብ
ኽብር ያለው ኢትዮጵያዊ ዳዊት ይፍሩ ጎረቤቴ።።
ይችላል ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም !!!
ኡፍፍፍፍፍ እውነትም ኡፍፍፍ ደሬ
Lovely guy God bless you.
Teksra &Asteway Hulim Atchy Ema ETHiopia & Egzabehir yasbsh
Amennnnnnnnnnnnnnn
Dere is amazing in luring his audience.....lovely
መልካም ስራ እንዲህ ሲያኮራ ለምን ግን መጥፎ ለመስራት እንሮጣለን
የሚገርም ፕሮግራም ነዉ
Deva betam nw mwdeh❤❤❤❤❤❤❤
why is nobody talking about sayat damn shes is so gorgeous
Demerign gora beye
🙏❤❤❤❤❤ፕሮግራሙ ልብን ይነካል dawittttt tsgieeee
Great dawit
ደሬ ድምፅህን ለማስመሰል ያላረኩት ጥረት የለም ግን አልቻልኩ ወድሀለው ደሬ
የሠራን ስለምታከብሩ እናመሰግናለን ።አቀራረባችሁ ልዩ ነው።
እኔ ምለዉ ለምን እረኛዬን አትጀምሩም እየረሳነዉ ነዉ እወቁ🙄🤣🤣🤣🤣
ይመችሕ ጋሺደሬ
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው
ደሪ ምርጥ
yegha zemen Tilahun gessese
Dawit tesge