ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርቱ ማለቁ ብቻ ነው።💛 nostalgia
😂
ጥሩ ብለሃል
ትክክል❤
መሃሙድ በጣም እድለኛ ነው ሳይሞት በህይወት እያለ ይሄን ክብር በማየቱ። የማዝነው ለነሂሩትና ብዙነሽ ለመሳሰሉ ብርቅና ድንቅዬ አርቲስቶቻችን ማንም አስታዋሽ በማጣታቸው ነው!!
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃቹህ እረጅም እድሜ ይስጣቹህአብዬ በጣም ጠፍተሻል ይሄን ድምፅ ተጠቀሚበት ለኛም እዘኝልን ቶሎ ቶሎ ልቂቂብን❤❤
አጀግ አጀግ ደሰ የሚል ሰራ ነው አመሰግናቹሀለሁኞ ጋሸ መሀመድ ይህንን ጥሩ ሰራ በማየትህ ደሰ የሚል ዘግጀት ነው ለአንተም አረጅም አድሚ ይሰጥልን አወድሀለሁኞ ።
ይገርማል አበባ ቁርጥ ብዙነሽን ሆነችብኝ በጣም ደስ የሚል ነው👌❤ግርማና አበባ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
It is not Buzunesh. It is Hirut Bekele.
hirut
ከዘር የፀዳ ዘፈን፤ ከዘረኝነት በፀዱ ሰዎች ሲዘፈን እንዴት ያምራል፡፡ ኑሩልን
ERE TEY 😅
አንድ ሕዝብ ፣ አንድ አገር አንድ አገር ፣ አንድ ኢትዮጵያ ልክ እንደ አባቶቻችን ከልባችን ኢትዮጵያዊያን የሆነን በመስዋዕትነታችን እውን የምናደርገው ጉዳይ ነው። ዘረኝነት ፣ የዘወግ ፖለቲካ ይውደም ‼️ ብዙ አሽሞነሞነው‼️
አበባ ደሳለኝ የእውነት ኢትዮጵያዊት
ስወዳት በብዛት!❤
አቤት ደስ ሲል በልጅነት የማውቀው ዘፈን 2 መሀመድ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ❤
ፖለቲከኞች ሆይ እባካችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልሱልን😢😢😢😢
Awo betam nafekegn ye duro
.ልክነውግን የእኛም የሁሉም ዜጋ ትብብር ያስፈልጋል
Zemene masafint?😂😂😂Hinjiruu!
ልክ ነህ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ ለዛው ፍቅሩ መከባበሩ ሰውነት ድሮ ቀረ
ይገርማል ሳልኖርበት እንደኖርኩበት ወደ ኋላ ተመልሼ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሁለታችሁም ትችላላችሁ
ግርማ ና አበባ ጥምረታቸዉ አሪፍ ነዉ በስቱዱዮ እንደገና ይስሩት
betam degfalehu 👍
Bedenb enji meseratu gid new
እደዚህ ወዝ ያለ ሙዚቃ ድሮ ቀረ ለጆሮ ለስለስ ብለው አደበትን በእውት የሚለቱ እራስን የማግኘት ጥፍጥና አላቸው❤
የኔ ቆንጆ ድምፅ ስርቅርቅ የማይቀየር ፍቅር የሆነች
Old is Gold!!!ምርጥ ጥምረት 🙏🙏🙏
አባባዬ ከዬት መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን የማይሽረው ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የነበረ የሙዚቃ ቃና ነው ሁለታችሁም አበባ ደሳለኝ እና ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁይስጣችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹
ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የተዘፈነ ዘፈንአሁንማ መዘግዬቱ ሳይሆን ሞቱም ቀልድ ሆነ😢😢😢😢😢😢
እሚገርም ጥምረት ከሚገርም ብቃት ጋር ሁለት የኣንድ ሰፈር ልጆች ልዩ ናችሁ በጣም ልዩ ብቃት እናመሰግናለን
አበባዬዬዬዬ! ሁሌም ባልሞትና የአንቺን ድምፅና የአይኖችሽ ትወና ባይ እደሰት ነበር።
ሁለት ጨዋወች ግርማ እክብርሐለሁ አባትሕን ስለተካሕ
ጋሽ መሀመድ መቼስ እንዴት ደስ እንደሚለዉ እድሜ ይስጣቹ
የድሮ ዘፈን በሰላሙ ጊዜ ወድም ወድሙን ሳይገድል
😢😢😢😢
እውነት ነው❤❤❤
😢😢😢
በዚህ ዘፈን ዘመን ኢትዮጵያ መከራ ዉስጥ ነበረች። ሰሜን ወያኔና ሻዕቢያ መሀል አገር ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ። ትልቁ ነገር ሶሻል ሚዲያ አለመኖሩ ነው ሬድዮና ቴሌቪዥን ሳንሱር ያልተደረገ ነገር በሙዚቃ ጭምር አይቻልም። እኛ በዘረኝነት ነው የኖርነው የአንድ ብሔር ቋንቋ ባህል ሀይማኖት ብቻ የገነነበት። ሰዉ በሀይማኖቱ መቃብር የሚከለከልበት ነጭ ሽብር ቀይ ሽብር ሰዉ እንደቅጠል የሚረግፍበት ወጣት በግዳጅ ለብሔራዊ ውትድርና የሚላክነት.....ታሪክ አንብብ።
@CalnNega ትክክል እኛንም ያለአባት አስቀር ያለ አባት ማደግ የእግር እሳት ነው ይህው ስደትን መርጠን ተሰደድን ተመስገን ነው የሚባለው
አበባንና የአበባን ድምጽ የምወደውና የማደንቀው ጊዜ ቆየት ይላል ከረዥም ጊዜ በፊት ቬጋስ መድረክ ላይ አይቻቸው ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ የአሁኑ ድምጽዋና የመድረክ እንቅስቃሴ ሙሉ ኮንፊደንስዋ ለኔ ልዩ ችሎታና ብቃት ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ
አበባ ሁሉንም የሰጠሽ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰብሽ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ🙏
አሜን ፫ 🙏💯
በትዝታ አወዛወዛችሁኝ። ህይወት ያለ ሙዚቃ ለቃ ታስጠላች? ጥበበኞች ስለአበርክቶአችሁ እናመሠግናለን።
እንዲህ ውብ ዜማን የሚያሰሙንን እድሜና ጤና ይስጥልን
ግርምሽ እና አበባ እደ ጋሼ ለክብር ያብቃቹ 😍🤌🏼
መስተዋልና አበባ ደሳለኝ በጣም ይምሳስላሉ ::
አሜን
ምንግዜም ፈረንሳይ ለጋሲዮን:: አደራ የፈረንሳይ ተገንጣይ እንዳትሉኝ ደሞ
አበባ እና ግርማ ሀሪፍ ቅንጅት ነዉ ባንዱም ልዩ ነበር በጣም ደስ ይላል
እርጅኝ አብሮ አደጌ አቢቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እናከብራችኃለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ግርምሽም አበባም ይመቻችሁ ያምራል ድንቅ ነው ።ዘፈኑን ክብሩን እጠበቀ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን።
ይህን ዘመን አልደረስኩበትም ግን ሳስበው በክፉ ሳይሆን በፍቅር የምንተያይበት ነበር!!❤😂
😂😂😂
በጣም ታምራላቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ
አቢ ድምፅሽ ልዪ ነው ግረማም እንዲሁ
Abeba Desalegn is one of my favorite female Artists
Wow Abeba my sweet...i love your melancholic voice and your resemblance to Hirut. You are so adorable and legend .....Much respect Girma T.
What an emotional song for Gash Mohamued Ahmed, I really feel him.Thank you for both artist for bringing the joy and happiness through the music.You both incredibly talented and naturally gifted artists.
አበባ አለባበሷን ስወደው የኔ ሴት ❤️❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ።🏆🏆🏆👑👑👑
መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይዉላል በጣም ጥሩ ነዉ ባያልቅ ተፈራና አበባ እድሜ ይስጥልን
ሁሉም ትውልድ በፍቅር የሚያጣጥመው ሙዚቃ #አበባደሳለኝ የኔ ጣዕምዜማ!
Abe በፈጣሪ እንዴት እንደሚወድሽ ድምጽሽ የማይዋዥቅ ሁሌም 1ኛ🙏🙏🙏
በዘፍን በድራማዋም በጣም ነው ምወዳት ባለችበት ሰላም ትሁንልኝ
አበባ ልዩ ነሽ ይበልጥ በዚህ ሙዚቃ ነፍሴን ነው ያስደሰታችሁት ❤❤
እግዚአብሄርን አቤ ስወድሽ ዘመን የማይቀይረው ድምፅ ትችያለሽ ኑሪልን from Saudi arebiya Riyda❤
Abeba is such an underrated talent. Wow
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ ነው!!ለዛ ያለው ኩልል ብሎ የሚገባ!!!
እጅግ በጣም ደስ የሜሰኝ ወደ ሓላ መለስ የሜረግ ዘፈን ነው ጥሩ አርጋቹ ተጫውታቹታልጋሽ መሀሙድም ደስብሎት አንዳሳለፈ አርግጠኛነኝ ከብር ለማሀሙድና ለብዙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መሃሙድ አህመድና ሂሩት በቀለ ናቸው
መጀመሪያ የዘፈኑት ማሕሙድና ሒሩት ናቸው፣ ብዙነሽ ሌላ ዘፈን ነው የተጫወተችው፣ አበባ የሑሩትን ነው የተጫወተችው! ብዙነሽ በቀለ በ1982 መስከረም በዚህ ካሴት ደህና ሁን፣ እና ሌላ ዘፈን በመጫወት ተሳትፋ በዚሁ አመት ሕይወቷ አልፎ የጦር ክፍሏ 4ኛው አብዮታዊ ሰራዊት ተወካይ መኮንን ሆኜ ከመ/አ ውብሻው ስለሺና ሌሎችም መኮንኖች ጋር ቀብሯ ላይ ተገኝቻለሁ!ነፍሷን ይማር! ፈጣሪ ይህን አሳፋሪ የዘረኝነትና የጭካኔ ዘመን ከአቀንቃኞቹ ጋር ድራሹን አጥፍቶ ያን የፍቅር ዘመን ይመልስልን ! አሜን!!
What a beautiful voice you have Abeba, just like Hirut Bekele!!!
አባቲና ግርማ በጥምረት እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን በነካ እጃችሁ አስደምሙን🙏
አብዬ የኔ ውድ ትችያለሽ እኮ ❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ ተፈራዪና አባዪ 💕🇪🇹
ግርምሽም አቢቲም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ሥራ ነው !
ጥሩ ጥምረት🎉🎉አበቢ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል your performance is amazing.
ግሩም ድንቅ ቅንብር ልዪ የወፎ ዝማሬ
ዋው ምርጥ ጥምረት እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላሙን ያብዛልን ወደ ነበርንበት ኣንድነታችን ይመልሰን ፈጣሪ ❤♥♥
It reminds me the end of 80s and the beginning of 90s. so, it touched me to the bottom of my heart. thank you.
አድናቂሽ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
ምርጦቹ በስመአም ስወዲቹሁ አበባ ስወድሽ እኮ አይ ድምፅ ኑሩልኝ
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ wawww
ምርጥ ናችሁ
የሚገርም ድምፅ በውነት አበባ
ደናሾቹም እራሳቸውን እየተሰናበቱ ነው። መሸኛኘት ደስ ይላል በቁም ሁሉም መንገደኛ ነውና
My Powerful Ethiopians, we will establish the Ethiopia ayzon enberta !! ❤ Wetatoch benhonm tezetachun tenkeken enakalen...Egzaer yetebekelen
Wow. Abeba is on another level! Grima is great as usual!
Wow wow wow! Abeba miry voice, mirt enkisikase with great smile. I love this song much. Embayen afesesachihut.
Pfff, how smooth this guys voice is😮
የተለዩ ችሎታ ያላቸዉ ዘፋኞች ስትችሉ
ለአንጋፋው ሙዚቀኛ ጋሼመሐሙድ አህመድ እረ ዝም እድሜና ጤናን ይስጥው ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አስተባባሪዎች እናመሰግናችህኻለን እግዚአብሔር እረ ዝም ህድሜና ጤና ይስጣችሁ
Perfect Combo, Super best voices!!!!!!!!
The power of music.
ምናለባያቅ ደጉጊዜ ወድም ወድሙን እህት እህትዋን የማገልበት ዘመን ❤❤❤❤
የሚገረም ትወስታ እግዚአብሔር ይባረካቹህ
ምርጥ ጥምረት።
Abebaye ende semesh Abeba yehonsh leje omg what an amazing voice both of you are amazing 🙌🏼👏👏👏👏👏
ያምራል ያንሰዋል
ምርጥ ጥምረት ነው!! አበባዬ የኔ ቆንጆ አትጥፊብን
አበባ ደሳለኝ ያልተዘመረላት ንግስት❤❤❤
ከ 1:34 - 3:05 ደቂቃ sweet ❤❤❤
Amazing band great voice well done 👍
ሂሩት በቁሟ እያለች አበባን ተክታለች! ምርጥ አበባ❤🎉
Abeba yene konjo
This is Ethiopia
ፈገግታሽ ደስታሽ ክልብ ነው❤❤
እንዴት ድንቅ ነው !!
አበብዬ አንቺን ለመውደድ እምጠቀው ቃላት የለኝም ኑሪልኝ
❤❤❤❤ኢትዮጵያያያያያያያ ውውይ ቶሎ ንቂ ተይ ሀገሪ አታቀላፊብን
የነሱ ዘምን ላይመስ ሄዷልና በዚሁም በህበረት እምነት፣ ቋንቋ ሳንልን ተዋደን የኖርንበትን ኢትዮጵያዊነትን እንሰናበተው።
Abeba - በላይቭ ስራ እንደገና በማየቴ ደስ ብሎኛል። አንዳንዴ ሳስብ ማእቀብ ያደረግሽ ይመስለኛል: ራስሽ ላይ ይሁን አድማጭ ላይ መሆኑ ባይገባኝም። ይህን ዉብ ድምፅና ችሎታ ሰዉ ይዞ እንዴት ዝምታን ይመርጣል። ለማንኛዉም ሰላምና ጤና ያብዛልሽ። በአዳዲስ ስራዎች የመምጫ ጊዜን በተስፋና ናፍቆት ከሚጠብቁት አድናቂዎችሽ።
Wowwww perfect❤
ገራሚ ጥምረት !
Girma Tefera and Abeba Dessalegn are the two great artists (Mucicians). They did this performance as of Muahmud and Hirut.
ያምራል!!!!!!
ስንቴ እንዳዳመጥኩት በስደት ላይ ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😊😊😊
Ezih hager wstim sidet beyiw mengistachin endezegaw ayayen zmblen yhen tium zema enatatim
amen🙏
እኔስ እራሱ ማቋረጥ አልቻልኩም በጣም የሚያምር ጥምረት ነው
Wow lovely voice!
ስንቴ...ሰማሁት..ፀጥ..ብሎ..የሚደመጥ
Abo yimechachihu abebayeeeee yene filekelek❤
ሁለቱም ስወዳችሁ ኑሩልን
Abeba .... what a voice !!!
I love two of them(Girma&Ababa)
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርቱ ማለቁ ብቻ ነው።💛 nostalgia
😂
ጥሩ ብለሃል
ትክክል❤
መሃሙድ በጣም እድለኛ ነው ሳይሞት በህይወት እያለ ይሄን ክብር በማየቱ። የማዝነው ለነሂሩትና ብዙነሽ ለመሳሰሉ ብርቅና ድንቅዬ አርቲስቶቻችን ማንም አስታዋሽ በማጣታቸው ነው!!
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃቹህ እረጅም እድሜ ይስጣቹህ
አብዬ በጣም ጠፍተሻል ይሄን ድምፅ ተጠቀሚበት ለኛም እዘኝልን ቶሎ ቶሎ ልቂቂብን❤❤
አጀግ አጀግ ደሰ የሚል ሰራ ነው አመሰግናቹሀለሁኞ ጋሸ መሀመድ ይህንን ጥሩ ሰራ በማየትህ ደሰ የሚል ዘግጀት ነው ለአንተም አረጅም አድሚ ይሰጥልን አወድሀለሁኞ ።
ይገርማል አበባ ቁርጥ ብዙነሽን ሆነችብኝ
በጣም ደስ የሚል ነው👌❤
ግርማና አበባ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
It is not Buzunesh. It is Hirut Bekele.
hirut
ከዘር የፀዳ ዘፈን፤ ከዘረኝነት በፀዱ ሰዎች ሲዘፈን እንዴት ያምራል፡፡ ኑሩልን
ERE TEY 😅
አንድ ሕዝብ ፣ አንድ አገር
አንድ አገር ፣ አንድ ኢትዮጵያ
ልክ እንደ አባቶቻችን ከልባችን ኢትዮጵያዊያን የሆነን በመስዋዕትነታችን እውን የምናደርገው ጉዳይ ነው።
ዘረኝነት ፣ የዘወግ ፖለቲካ ይውደም ‼️ ብዙ አሽሞነሞነው‼️
አበባ ደሳለኝ የእውነት ኢትዮጵያዊት
ስወዳት በብዛት!❤
አቤት ደስ ሲል በልጅነት የማውቀው ዘፈን 2 መሀመድ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ❤
ፖለቲከኞች ሆይ እባካችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልሱልን😢😢😢😢
Awo betam nafekegn ye duro
.ልክነውግን የእኛም የሁሉም ዜጋ ትብብር ያስፈልጋል
Zemene masafint?😂😂😂
Hinjiruu!
አንድ ሕዝብ ፣ አንድ አገር
አንድ አገር ፣ አንድ ኢትዮጵያ
ልክ እንደ አባቶቻችን ከልባችን ኢትዮጵያዊያን የሆነን በመስዋዕትነታችን እውን የምናደርገው ጉዳይ ነው።
ዘረኝነት ፣ የዘወግ ፖለቲካ ይውደም ‼️ ብዙ አሽሞነሞነው‼️
ልክ ነህ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ ለዛው ፍቅሩ መከባበሩ ሰውነት ድሮ ቀረ
ይገርማል ሳልኖርበት እንደኖርኩበት ወደ ኋላ ተመልሼ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሁለታችሁም ትችላላችሁ
ግርማ ና አበባ ጥምረታቸዉ አሪፍ ነዉ በስቱዱዮ እንደገና ይስሩት
betam degfalehu 👍
Bedenb enji meseratu gid new
እደዚህ ወዝ ያለ ሙዚቃ ድሮ ቀረ ለጆሮ ለስለስ ብለው አደበትን በእውት የሚለቱ እራስን የማግኘት ጥፍጥና አላቸው❤
የኔ ቆንጆ ድምፅ ስርቅርቅ የማይቀየር ፍቅር የሆነች
Old is Gold!!!ምርጥ ጥምረት 🙏🙏🙏
አባባዬ ከዬት መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን የማይሽረው ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የነበረ የሙዚቃ ቃና ነው ሁለታችሁም አበባ ደሳለኝ እና ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁይስጣችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹
ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የተዘፈነ ዘፈን
አሁንማ መዘግዬቱ ሳይሆን ሞቱም ቀልድ ሆነ😢😢😢😢😢😢
እሚገርም ጥምረት ከሚገርም ብቃት ጋር ሁለት የኣንድ ሰፈር ልጆች ልዩ ናችሁ በጣም ልዩ ብቃት እናመሰግናለን
አበባዬዬዬዬ! ሁሌም ባልሞትና የአንቺን ድምፅና የአይኖችሽ ትወና ባይ እደሰት ነበር።
ሁለት ጨዋወች ግርማ እክብርሐለሁ አባትሕን ስለተካሕ
ጋሽ መሀመድ መቼስ እንዴት ደስ እንደሚለዉ እድሜ ይስጣቹ
የድሮ ዘፈን በሰላሙ ጊዜ ወድም ወድሙን ሳይገድል
😢😢😢😢
እውነት ነው❤❤❤
😢😢😢
በዚህ ዘፈን ዘመን ኢትዮጵያ መከራ ዉስጥ ነበረች። ሰሜን ወያኔና ሻዕቢያ መሀል አገር ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ። ትልቁ ነገር ሶሻል ሚዲያ አለመኖሩ ነው ሬድዮና ቴሌቪዥን ሳንሱር ያልተደረገ ነገር በሙዚቃ ጭምር አይቻልም። እኛ በዘረኝነት ነው የኖርነው የአንድ ብሔር ቋንቋ ባህል ሀይማኖት ብቻ የገነነበት። ሰዉ በሀይማኖቱ መቃብር የሚከለከልበት ነጭ ሽብር ቀይ ሽብር ሰዉ እንደቅጠል የሚረግፍበት ወጣት በግዳጅ ለብሔራዊ ውትድርና የሚላክነት.....ታሪክ አንብብ።
@CalnNega ትክክል እኛንም ያለአባት አስቀር ያለ አባት ማደግ የእግር እሳት ነው ይህው ስደትን መርጠን ተሰደድን ተመስገን ነው የሚባለው
አበባንና የአበባን ድምጽ የምወደውና የማደንቀው ጊዜ ቆየት ይላል ከረዥም ጊዜ በፊት ቬጋስ መድረክ ላይ አይቻቸው ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ የአሁኑ ድምጽዋና የመድረክ እንቅስቃሴ ሙሉ ኮንፊደንስዋ ለኔ ልዩ ችሎታና ብቃት ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ
አበባ ሁሉንም የሰጠሽ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰብሽ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ🙏
አሜን ፫ 🙏💯
በትዝታ አወዛወዛችሁኝ። ህይወት ያለ ሙዚቃ ለቃ ታስጠላች? ጥበበኞች ስለአበርክቶአችሁ እናመሠግናለን።
እንዲህ ውብ ዜማን የሚያሰሙንን እድሜና ጤና ይስጥልን
ግርምሽ እና አበባ እደ ጋሼ ለክብር ያብቃቹ 😍🤌🏼
መስተዋልና አበባ ደሳለኝ በጣም ይምሳስላሉ ::
አሜን
ምንግዜም ፈረንሳይ ለጋሲዮን:: አደራ የፈረንሳይ ተገንጣይ እንዳትሉኝ ደሞ
አበባ እና ግርማ ሀሪፍ ቅንጅት ነዉ ባንዱም ልዩ ነበር በጣም ደስ ይላል
እርጅኝ አብሮ አደጌ አቢቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እናከብራችኃለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ግርምሽም አበባም ይመቻችሁ ያምራል ድንቅ ነው ።ዘፈኑን ክብሩን እጠበቀ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን።
ይህን ዘመን አልደረስኩበትም ግን ሳስበው በክፉ ሳይሆን በፍቅር የምንተያይበት ነበር!!❤😂
😂😂😂
በጣም ታምራላቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ
አቢ ድምፅሽ ልዪ ነው ግረማም እንዲሁ
Abeba Desalegn is one of my favorite female Artists
Wow Abeba my sweet...i love your melancholic voice and your resemblance to Hirut. You are so adorable and legend .....Much respect Girma T.
What an emotional song for Gash Mohamued Ahmed, I really feel him.
Thank you for both artist for bringing the joy and happiness through the music.
You both incredibly talented and naturally gifted artists.
አበባ አለባበሷን ስወደው የኔ ሴት ❤️❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ።🏆🏆🏆👑👑👑
መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይዉላል በጣም ጥሩ ነዉ ባያልቅ ተፈራና አበባ እድሜ ይስጥልን
ሁሉም ትውልድ በፍቅር የሚያጣጥመው ሙዚቃ #አበባደሳለኝ የኔ ጣዕምዜማ!
Abe በፈጣሪ እንዴት እንደሚወድሽ ድምጽሽ የማይዋዥቅ ሁሌም 1ኛ🙏🙏🙏
በዘፍን በድራማዋም በጣም ነው ምወዳት ባለችበት ሰላም ትሁንልኝ
አበባ ልዩ ነሽ ይበልጥ በዚህ ሙዚቃ ነፍሴን ነው ያስደሰታችሁት ❤❤
እግዚአብሄርን አቤ ስወድሽ ዘመን
የማይቀይረው ድምፅ ትችያለሽ ኑሪልን from Saudi arebiya Riyda❤
Abeba is such an underrated talent. Wow
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ ነው!!ለዛ ያለው ኩልል ብሎ የሚገባ!!!
እጅግ በጣም ደስ የሜሰኝ ወደ ሓላ መለስ የሜረግ ዘፈን ነው ጥሩ አርጋቹ ተጫውታቹታልጋሽ መሀሙድም ደስብሎት አንዳሳለፈ አርግጠኛነኝ ከብር ለማሀሙድና ለብዙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መሃሙድ አህመድና ሂሩት በቀለ ናቸው
መጀመሪያ የዘፈኑት ማሕሙድና ሒሩት ናቸው፣ ብዙነሽ ሌላ ዘፈን ነው የተጫወተችው፣ አበባ የሑሩትን ነው የተጫወተችው!
ብዙነሽ በቀለ በ1982 መስከረም በዚህ ካሴት ደህና ሁን፣ እና ሌላ ዘፈን በመጫወት ተሳትፋ በዚሁ አመት ሕይወቷ አልፎ የጦር ክፍሏ 4ኛው አብዮታዊ ሰራዊት ተወካይ መኮንን ሆኜ ከመ/አ ውብሻው ስለሺና ሌሎችም መኮንኖች ጋር ቀብሯ ላይ ተገኝቻለሁ!ነፍሷን ይማር!
ፈጣሪ ይህን አሳፋሪ የዘረኝነትና የጭካኔ ዘመን ከአቀንቃኞቹ ጋር ድራሹን አጥፍቶ ያን የፍቅር ዘመን ይመልስልን ! አሜን!!