ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቴሌግራም ሊንክt.me/Abdelmesihh
የአበባን መገኛ ፈልጌው ነበር አንድ እህታችን እስልምናን ከተቀበለች 4 አመቶ እድትመለስ እፈልጋለሁ ክርስትናን ምንም አተውቀው
@@ትዝታ-ጐ2ዀ እባክሽ ትዳን የገብረስለሴ ሊንክ ስጫትና የስተምራት
25:01-የልብ መብራት፥ ብርሃን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ የሆነ ፈጣሪ። እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ያድለን።
ተቀላቅያለሁ ወንድሜ ክበርልኝ🙏🙏🙏
@@ትዝታ-ጐ2ዀ እህቴ የት ነው የምትኖረው
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አንዳንተ ከሙስሊም ማህረሰብ የተጠራሁኝ እህት ነኝ የእግዚአብሔር ብርሃን ለተቀሩትም ቤተሰቦቻችን ይብራላቸው አሜን
amen enkuwan dese yalesh wede keber lemedehanialem
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ደስ ብሎኛል አክስቴ ከነ ቤተሰቧ በአጠቃላይ ስምንት ሰው ከእስልምና ወደ ክርስትና ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
እንኳ ን ደስ አለህ እኔ ከዛ ስለሆነ የመጣሁት ሙሉ ቤተሰብ ማለት በጣም ከባድ አው መታደልም ነው እረፍትም ነው እኔ ለነሱ ፀልያለሁ አለቅሳለሁ እነሱ ይጠብሱኛል የኔስ ፈተናኡፍ
Egziabher ymesgen enquan des alachhu.Ayzoachhu Egziabher yrdachhu.
እንኳን አብሮ ደስ አለን ❤❤🎉🎉
@@KiyuKiyu-lk9ylአይዞህ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ደግሞ ወደ እነሱ ሄዶአል በፀሎታችሁ፡ አስቡልኝ 😢😢😢😢💔💔💔💔💒👈🙏🙏🙏🙏🙏
Wowuuuuuu
ወድሜ ድንግል ማርያም እስከ መጨረሻ ድሬስ ቤበቷ ያፂናህ
❤እሰይ የኛ ጋብረሥላሴ እንወድሀለን ተመስገን እግዚአብሔር
የሚገርም እኔም የሆነ ስአት ሙስሊም ነበርኩ ክርስቲያኖችን እጠላ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭራሽ ከነሱ የባስኩ የመንፈሳዊ ተማሪም አስተማሪ ሁኛለው👏ቤተሠቦቼንም እግዚአብሔር ይመልስልኝ🙏
ተመሰገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ
Afar bila ante wushatam Muslim gidalu ayilim ante koshasha firifari faligenaw
የረዳሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን❤ ክርስትና ፍቅር ነው። ዓለም ሁሉ ጌታን እንዲረዳው እርሱ ይርዳቸው
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሸ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ሄጀ ነበር አሁን ግን ወደቀድሞ እምነቴ እምዬ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ
ገብረ ሥላሴ ቸሩ አምላክ እረድቶህ ወደ ቤቱ የሰማይ ደጅ ከሆነችው ደረሰሀል ባለህ ዘመን በክርሥትና ጉዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ውንድሜ አንተ እድለኛ ነህ በመጨረሻው ዘመን ጌታ ሊመጣ የእርሱ የሆኑትን ሊወስድ ዓለምን ሊያሳልፍ በደረሰበት በዚህ ጊዜ ወደሱ መምጣትህ ማንም ሊቀማህ የማይችል እድልነው በፀሎት በጾም የበረታህ ሁን።
ማርያም ይህን ታሪክ ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ክብር ለድንግል ልጅ ካዳመጥኩት2አመት ሁኖኛል ግን ሁሌ እሠመዋለዉ አልጠግበዉም አለቅሣለዉ በእምነቴ ጠንካራ ሆንኩ ወደስገዉ ደሙም ቀረብኩ ወጣትነቴን ዘመን በክርስቶሥ ብት ሆነ ወንድሜ ያተመምጣት ለኔም ብርታት ሆነኚ በቤቱ ያጽናህ የምታቀርበቸሁ ምስክሮች እኔ እና እኔ የመሰሉት አበረታን✝️✝️✝️🥰🥰
አሜን❤❤😢😢
እስኪ እኔ ልስማው ❤
ጅል ስለሆንሽ ነውአ ሙስሊም የፈጠረውን ትቶ ፍጡር አያመልክም የሚያወራው ውሸት ነው እውነት እንኳን ቢሆን በድድብና ነው ወደ ፍጡር ማምለክ የገባው ።
በእውነት እጅግ በጣም በእምነትህ ጠንካራና አስተዋይ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ልበ ብርሃን አድርጎህ የለ አንዳች ሰው ግፊት መንገድህ ህይወትህ በየት እደሆነ አሳይቶሃል አንተም ተከተልከው። የእውነት እያለቀስኩ ነው ይህን ታሪክ ያዳመጡኩት ስንቶቻችን ነን ስለራሳችን ሀይማኖት በጥልቀት አንብበን ከምናውቀው?
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ራሱ እውነቱን ገለጠልህ አስገራሚ ምስክርነት ለብዙ ሰዎች ወገኖችህ ልክ ምስክር ልትሆን ረዳህ
ክርስትናን መርምረህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል።እንኳን ይህና መጣህ
እግዚአብሄር ይመስገን ሁልጊዜ የማለቅሰው እነዚህ ሰዎች ወደትክክለኛውን ህይወት እንዲቀበሉ ምኞቴ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው ስለሁሉነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ ተባረክ እኔም እንዳንተ ነኝ
ውድ ወንድማችን ገብረ-ሥላሴ እንኳን ቸሩ-አምላክ ብርሃን ወደ ሆነችሁ ንጽሕት ቅድስት ተዋሕዶ-ሃይማኖት ፈጣሪ መለስክ! አሁንም ተግተህ መጽሐፍ-ቅዱስ የራሱ የሆነ ጥልቅ ትርጓሜ ስላለሁ ከመምህራን ጋር ጠጋ ብለህ በደንብ አጥና። ቸሩ-አምላክ በቤቱ አጽንቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
ክብርና፡ምስጋና፡አምልኮ፡ስግደት፡ለአጋእዝተአለምስላሴ፡ይሁን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡የህይወትን፡ውሀ፡ትጠጣለህ፡
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይግባዉ 🙏🙏🙏ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እኔም ክርስቲያንነኝ ነገር ግን ሥለቤተክርስቲያን ሥለመፀሀፍ ቅዱሥ አላቅም ግን ክርስቲያን በመሆነ በጣም ደሥተኛነኝ ት/ት ያሥፈልገኛል🙏🥺
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ከጥተኛዋ ተዋህዶ ሃይማኖት በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ ❤️👏👏🙏🙏እራስህን ጠብቅ ❤️👏👏🙏🙏
ማሪያምን ይሄን ምስክርነት ብሰማው አልጠግበውም የምኖረው በሰው ሀገር ነው ስራ በጨረስኩ ሰአት አዳምጠዋለሁ እናም ለእምነቴ ጥንካሬ ሆነህልኛል ወንድሜ ገ/ስላሴ እግዚያብሄር ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚያብሂር ያበርታን እስኪ mechereshin yasamrew betatun yasten
Ewnetsh new enem sra lay ng
አቤት ቀደዳ
@@mekdesjimmaተቀደሽቅሪ😅😅😅😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦#ዘካሪያስገትነት፲፯፻፲፩@@zekariyasgetnet1711
ፀጋው ን ያብዛልህ ወንድም መመረጥህ ለመልካም ሆነልን እድሜ ማቱሳላምን ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤ ላንተ የተገለፀልህ አምላክ ለኔም ለኛአይነልቦናችን ያብራልን 💚💚💚💚💚💚 አቤት አገላለፅህ መመረጥህን መታደል መሰጠት ነው❤ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ የጠራህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ድንቅ ምስክርነት ክርስትና እውነት ናት የረዳክ አምላከ ቅዱሳን ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ለሁላችንም አስተዋይ አይምሮ ይስጠን❤
በእውነት ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል
እደት ነው ደስስስ የሚል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብርሀን ትጠብቅህ እደተ ያውቁ ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፉቃድ ይሁን አሜን
አልልልልልልልልል መድሐኒአለም ክብርና ምስገና ይግባው፣አሜን
በቤቱ ያፅናህ እኔም ከእስልማና ነው የመጣሁት
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
እሰይ እንደት ደስ ይላል በእውነት በቤቱ ያፀናችሁ እስከመጨረሻ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልል አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹሁ በርቱ እውነተኛይቱ ኣግንታችዋልና🙏❤️❤️❤️
ጥያቄ ክእሰልምና የወጣሸበትምክኒያት ወላሂ እሰልምናን ያወቀና የተማር መቸም ሀይማኖቱን አይቀይርም እኔአምላክነኝ አምልኩኝ ያለውን አላህን ትተሸ፠ አምላክነኝ አምልኩኝ ያላለው የማሪያምን ልጂ እየሱሰን እዴት እሱ አብ ከኔ ይበልጣል ብሎወል
እየሱሰ የተሳኤን ቀን መቸደሁ አላቅም ብሎወል አና አምላክ እዴትነው የማያቀው እዴኛው የማቅ ከሆነ አምላክለምን ተባለ ሢጀመር አምላኬና አምላካቺሁ እያለነው የተናገረው መፃሀፍቅዱሰን አታነቡም????????? የዳውይትልጂ ያብራሀምልጂ የሁነው እየሱሰ የትወለደው ኢሰራኢል የተላክው ለሰራኢል እሰራኢል ላይ ለጠፉትበጎቺ ወላአቺ እሰራኢላይ ከጠፉት በግ አዷነሸ
ወንድማችን አንተ ለብዙ ነፍሳት ድህነት ምክንያት አድረገው እግዚአብሔር ያስነሳህ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ነህ፤ምክንያቱም ሳዉል (ጳውሎስ) መጀመሪያ የክርስቲያኖች አሳዳጅ ነበረ፣በዋላ ግን ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት የተቀየረ ሰው ነበረ።አንተም ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ልክ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ የተጠራህ ሰው ነህና።!!!❤❤❤
ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለአማልክት አምላክ ለአምላካችን እና ለሙድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!
እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ በቢት ያፅናህ እጅግ በጣም ደስብሎኝ ነው
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ገብረ ሥላሴ ❤️❤️❤️❤️
ብዙ የእስልምና አማኛች ቁራአንን የማንበብና የመመርመር ልምዱም ሆነ የማወቅ ፍላጎቱ የላቸውም ቁራአን ገልጦ ከማንበብ ይልቅ ኡስታዝ አከሌ እንዳለው በሚል እስካሁን አሉ ያንተ እይታ ግን የእግዚአብሔር እርዳታ ነው ...ክብሩን ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ወንድማችን ድንግል በምልጃዋ ቅዱሳን በጥበቃቸው የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ አይለየን
ክክክክ
Man enante weys muslim?
ክክክክክ በአለም እንደ ሙስሊም አንባቢ የለም ክክክክ ሁሉ ነገራችሁ በውሸት የተሞላች ይህ ልጂ አልከፈረም ይህን ደግሞ ሁሉም ሠው ያውቃል ዛሬ እንደህ በቀላሉ ሠዎችን መሸወድ አይቻል ወገናችን
@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ ስለዚ ፈልገሽ ነው ሴታን የምታመልኪው? መሀመድን ያላዳነ አላ አንቺን አያድን በ60 አመቱ ቆስሎ ሞተ
@@muradmiftah5953 አዎ ሙስሊም የዛ የዝሙተኛ መፅሀፍ ተገዢ ሁሉ ነገር ስለዝሙት ስለማረድ ነው ቱ
እንኳን ለቤቱ አበቃህ ለዚህ ክብር ለመረጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ለሁሉም ይህን ክብር ያድልልን አሜን
ተባረክ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናክ❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፅኑ እምነት ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ መጣህልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የጠፍትን በጐች የሚፈልግ የሰራዊት ጌታ አምላከ ብርሃን ለየዋሆችም ይገለጽላቸዋል እንኳን ደስ አለህ እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእናት እና ልጁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይመሥገን ወንድማችን እንኳን በሠላም መጣህ እመቤቴ መጨረሻህን ታሣምርልህ
እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው በውነተኛው መንገድ ይፈልጋል የአንተው ይለያል ስሙ በአፅናፍ አለም ይክበር ይመስገን ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደስ ብሎናል ሁሉም እንደሚመጡ ቃሉ ነግሮናል !!¡!!! በቤቱ የጽናህ!!!!
ወድሜ ምንም ማለት አቃተኝ ግን ጌታ በደሙ ሽሽግ አርጎህ ያኑርህ ❤ እንኳን መጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል
ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የገለፅከው እግዚያብሄ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ። እሱ ምስጢሩን ይግለፅልህ። በቤቱ ያፅናህ።
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እኔም በአማረኛ የተፃፈ የፀሎት(የዱአ) መፅሀፍ አይቸዋለሁ ይገርመኝ ነበር ደስብሎኛል እንኳንም እግዚአብሄር ወደቤቱ ጠራህ በቤቱ ያፅናህ
እግዛብሄር እንኳን እረዳህ በቤቱያፅናህ ወንድም በጣም አስተማሬ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማትን ክርስትና መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው የምትሆነው እግዚሐብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ❤ ብዙን ግዜ የማየው ምስክርነት የውጭ ሀገር ነው እንዳጋጣሚ ነው ያገኘሁት የሚገርም ነው ብዙ ምስክርነት ሰማሁ ያለነው በቤቱ ያፅናን አሜን 🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ???ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!!ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ።ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን።ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
ፈጣሪንማን ወለደው እደዛማከሆነ ከኢሣ በፊት አደምአለሂሠላምነው ለመጀመሪያጊዜ ምድላይ አላህ የላከው ታዳ እሡን ለምን አልተገዛችሁም ከኢሣበፊኮ ሥት ነብያቶች አሉ እናተ ማሠቢያ የላችሁምእ አላህ አይወልድም አይወለድም አምሳያየለውም ቢጤምየለውም ምድረናሠማይን በ6ቀንውሥጥ የፈጠረነው አድቀንማድረግ ይችላል እሡላቅያለነው ያችም የኔም ፈጣሪ ወደድሽምጠላሽም ፈጣሪሽ አላህነው የሚረዝቅሽም አላህነው ዋጋሽንግ እዛኛውቤት ትረከቢያለሽ መቸምሞትአትቀረ የሰይጣንጓደኞች
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእዉነት
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
በእውነት ወንድማችን እንኳን ደኅና መጣህልን ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አቦ ይመችህ እልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እንኳን በደህና መጣሕ ልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትምህርቱ በጣም ይመስጣል ግነ ልብ ወለድ እንዳይሆን ሰጋሁኝ ፤የሚቀርቡት ሰዎች በቀጥታ ሲናገሩ ቢታይና አረቦቹም ሲያወሩ ቢታይ የበለጠ ተአማኒነት ይኖረዋል ትምህርቱ ግን ደስ ይላል ወድጄዋለሁ
ሰላሁሉም ነግር እግዚአብሔር አምላክ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዜአብሄር ይመስገን እዉነትና ፀሀይ ተደብቆ አይቀርም ተመሥገን እዉነት ሲገለፅ ደስስስስስስስ ይላል
❤❤❤❤❤ tebarek
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን በጎች የሚፈልግ የሰራዊት አምላክ ለየዋሐኖችም ይገለጽላቸው እንኳን ደስ አለህ ወንድም እልልልልልልልልልል ከብር ሁሉ ለናትና ልጅ ይሁን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛልህ ፤እስከመጨረሸዉ ያፅናህ እንኳን ደስ ያለህ ደስስስስ❤❤❤ ብሎናል
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዉንድማችን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአጋአዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ልጅ💐💐💚
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ስምህን በሕይወት መጸሐፍ ይጻፍልህ አሜን❤
እንኮን ደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ
ውንድሜ እንኳን ወደቅድስቷ እምነት ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በበለጠ በልቦናህ ትሳልብህ ለኛም ፍቅሯ ይደርብን
ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ ወደእዉነተኛዉ መንገድ ይምራችሁ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ስለገለጠልህ እርሱ የዓለምንና የአለማትን ፈጣሪና ጌታ ለሆነዉ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ::
እግዚአብሔር ወእውነትኛውን መገድ ስለመራህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አተም በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሁሉም የእውነትን አምላክን ቃል ይገለጥአሜን
ጠላቴሆይ አመለጥኩህ አመለጥኩህ እንዴት ይበል አቤት የእግዚአብሔር ስራ አቤት የሱ ቸርነት 🙏እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
God keeps you in his will forever, great.
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ወደትክክለኛዉ የቀኝመንገድ ስለመጣህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዋናው ደስ የሚለው ማንም ሳይጎተጉትህ ብቻህን ስለመጣህ ይሄ ትልቅነትን ያሳያል ደሞ አንድ ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው አየህ የቤተሰብ ችግር መጥፎ ቃል ምን ያህል ጭንቅላት እንደሚመርዝ ይሄ ነው መጥፎ ችግር ለማንኛዉን እንካን ደህና መጣህ ሰላምና ጤናህ ከነቤተሰብህ የበዛ ይሁን
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ከተኩላዎች ይጠብቅክ ወንድማችን እውነት ሲገባቸው ሌሎችም ይመጣሉ
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ
wuyy egziabher yimesgen Gebre slase yeewunet egziabher yeewunet mertoh sleheyminot tirtir adrgeh awukeh slemerah des blonal bebetu yatsnah wendmacn 🎉🎉❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@rdqemlz
እግዚ አብሄር። አምላክ በቤቱ ያፅናህ። እዲህ። አብቦ ተመራምሮ ማወቅ ጥሩ ነው አዳድ ሰው። መፀሀፍ ቅዱስን ማየት በጣም ይጠቅማልህይወትህ ያማረ ትዳርህም እግዚ አብሄር ይባርክልህእግዚ አብሄር ይመስገን ኦርቶዶስ ተዋህዶ ላደረገን እልልልልልልል
እኔም ጅዳ ነኝ እና ሊሰብኩኝ ይፈልጋሉ ግን ቁርአንን በማወቄ ክርስትና እምነቴን አጥብቄ እንድይዝ እረዳኝ ።
አይ እረ ታይ ክክክክክ አቤት እውቀት ቢሠልሚ ለራስሺ ብከፍሪ ለራስሺ ለእስልምና እምትቀንሺበት ነገር የለም
ጎበዝ በርች ለሰይጣን እጅ እዳሰጭአንድት እህታችን ከእስልምና ወዳ ክርስትና ሰሞኑን መታ በጣም ደስስስ ብሎኝ እፍ የሰው ደስታ ምን አይነት ነው❤❤😢😢😢
@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘእር በኢየሱስ ስም ለርሳቹ ይሁን በፍፁም ቁራንም ከሰማይ አልወርደም ደሞ ስትሞቺ ባል እንዲኖርሽ ነው እስልምና ምትከተዮ😂😂😂😂😂😂😂 አይ መሀመድ ሰራላቹ
አላህ ሙሀመድን ያሳሳተ ሰይጣን ኤንጅ ሌላ ማንም አዬደለም ፈጣሪ የአብርሀም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነዉ።@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
Egziabher yewodedewun yimertal .bebetu yatsinah bro
አሜን በቤቱ ያፀንክ ለዘላለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን፣ቤቤቱታፅናህ፣ወድማችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ጠንካራ ወድማችን ነህ እውነትን ለማወቅ መጣርህ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በርታ 🙏♥
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን በሰላም መጣህልን አምላከ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልል💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👏🙏👏🙏
በጣም አስተዋይ ተሰጦህን እርጋታህ ደስ ይላል አብዛኞቻችን ክርስቲያኖች መፃፍ ቅዱስን ሙሉውን አንበን ሸምድደን አናውቅም አለማዊ ታርክ መፃፎችን እንጂ ተመርጠሀል በቃ እግዚአብሄር ይመስገን
በስመ አብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ⛪✅🎚😘
በእውነት የአንድ ሰው መዳን ምንኛ ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድማለም እንወድሃለን
ቃለኅወት ያሰማልን
የእኔ ወንድም ከጨለማ ወደ ብርሀን እንኳን ደህና መጣህ ሁሉም ሰው ቢያነቡ እኮ ይመለሱ ነበር እግዛብሄር ልቦቸውን እንዳተ ይክፈትእላቸው
እግዚያብሄር ይመስገን መርጦሀል በደጁ ያፅናሕ የመንግስቱ ወራሾች ያርገን አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ ፅናትን ሀይማኖቴን ጥልቅ ብዬ እንዳውቅ እንድፀልይ ፈጣሪ እንዲረዳኝ በቤቱ እንዲያፀናኝ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ በፀሎትህ አስበኝ
Metadelh fetari yiwedhal nitsuh sew neh yedinglmaryam lij medhnalem keanitega yihun
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ወንድሜ ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ለብዙዎች መመለስ ምክንያት ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ። እኔም እህቴን አንተን ያመለከተህ አምላክ ለእርሷና ቤተሰቦቿን ይግለፅላት፡ ሁልጊዜም አስባታለሁ።
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እና ለመረጣቸው ቃሉን ይገልጥላቸዋል ወደ እውነት መንገድም ያመጣቸዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ተመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
የዚህ ወንድማችንን ድምፅ እና አማረኛ ዉ እደኔ የማረከዉ ሰዉ አለ ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ዋው እኮን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ መርጦ ስላመጣህ ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ
እግዚአብሔር አብርሃምን ከጣዎቸት አምልኮ እንደጠራው አንተንም ወደ ቤቱ ጠራህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልህ ቤቱ ያቆይህ ።
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማች ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በነገር ሁሉ የረዳ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በቤቱ ያፀናክ
ቀጥተኛ አላልሽም እደት ብሎ ነው ቀጥታ የሚሆነው እ አምላክ ሞተ ብለሽ እያሰብሽ እደት ነው ቀጥተኛ ሊሆን የሚችለው
@@ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ moto bicha aydelame baa 3 kane moton dele adergo weda samaye arge
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# አ. ሻ. ፺፫፻፹@@ahmadshaaban9380
@@ስደትመምህሬ-ቸ9ቈነገር ግን ፥- “ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮)። 👉🏾📖🤔
ሰለማይነገር ስጦታ እንግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ ወድማችን
በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ!!!
የቴሌግራም ሊንክ
t.me/Abdelmesihh
የአበባን መገኛ ፈልጌው ነበር አንድ እህታችን እስልምናን ከተቀበለች 4 አመቶ እድትመለስ እፈልጋለሁ ክርስትናን ምንም አተውቀው
@@ትዝታ-ጐ2ዀ እባክሽ ትዳን የገብረስለሴ ሊንክ ስጫትና የስተምራት
25:01-የልብ መብራት፥ ብርሃን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ የሆነ ፈጣሪ። እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ያድለን።
ተቀላቅያለሁ ወንድሜ ክበርልኝ🙏🙏🙏
@@ትዝታ-ጐ2ዀ እህቴ የት ነው የምትኖረው
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አንዳንተ ከሙስሊም ማህረሰብ የተጠራሁኝ እህት ነኝ የእግዚአብሔር ብርሃን ለተቀሩትም ቤተሰቦቻችን ይብራላቸው አሜን
amen enkuwan dese yalesh wede keber lemedehanialem
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ደስ ብሎኛል አክስቴ ከነ ቤተሰቧ በአጠቃላይ ስምንት ሰው ከእስልምና ወደ ክርስትና ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
እንኳ ን ደስ አለህ እኔ ከዛ ስለሆነ የመጣሁት ሙሉ ቤተሰብ ማለት በጣም ከባድ አው መታደልም ነው እረፍትም ነው እኔ ለነሱ ፀልያለሁ አለቅሳለሁ እነሱ ይጠብሱኛል የኔስ ፈተናኡፍ
Egziabher ymesgen enquan des alachhu.Ayzoachhu Egziabher yrdachhu.
እንኳን አብሮ ደስ አለን ❤❤🎉🎉
@@KiyuKiyu-lk9ylአይዞህ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ደግሞ ወደ እነሱ ሄዶአል በፀሎታችሁ፡ አስቡልኝ 😢😢😢😢💔💔💔💔💒👈🙏🙏🙏🙏🙏
Wowuuuuuu
ወድሜ ድንግል ማርያም እስከ መጨረሻ ድሬስ ቤበቷ ያፂናህ
❤እሰይ የኛ ጋብረሥላሴ እንወድሀለን ተመስገን እግዚአብሔር
የሚገርም እኔም የሆነ ስአት ሙስሊም ነበርኩ ክርስቲያኖችን እጠላ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭራሽ ከነሱ የባስኩ የመንፈሳዊ ተማሪም አስተማሪ ሁኛለው👏ቤተሠቦቼንም እግዚአብሔር ይመልስልኝ🙏
ተመሰገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ
Afar bila ante wushatam Muslim gidalu ayilim ante koshasha firifari faligenaw
የረዳሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን❤ ክርስትና ፍቅር ነው። ዓለም ሁሉ ጌታን እንዲረዳው እርሱ ይርዳቸው
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሸ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ሄጀ ነበር አሁን ግን ወደቀድሞ እምነቴ እምዬ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ
ገብረ ሥላሴ ቸሩ አምላክ እረድቶህ ወደ ቤቱ የሰማይ ደጅ ከሆነችው ደረሰሀል ባለህ ዘመን በክርሥትና ጉዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ውንድሜ አንተ እድለኛ ነህ በመጨረሻው ዘመን ጌታ ሊመጣ የእርሱ የሆኑትን ሊወስድ ዓለምን ሊያሳልፍ በደረሰበት በዚህ ጊዜ ወደሱ መምጣትህ ማንም ሊቀማህ የማይችል እድልነው በፀሎት በጾም የበረታህ ሁን።
ማርያም ይህን ታሪክ ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ክብር ለድንግል ልጅ ካዳመጥኩት2አመት ሁኖኛል ግን ሁሌ እሠመዋለዉ አልጠግበዉም አለቅሣለዉ በእምነቴ ጠንካራ ሆንኩ ወደስገዉ ደሙም ቀረብኩ ወጣትነቴን ዘመን በክርስቶሥ ብት ሆነ ወንድሜ ያተመምጣት ለኔም ብርታት ሆነኚ በቤቱ ያጽናህ የምታቀርበቸሁ ምስክሮች እኔ እና እኔ የመሰሉት አበረታን✝️✝️✝️🥰🥰
አሜን❤❤😢😢
እስኪ እኔ ልስማው ❤
ጅል ስለሆንሽ ነውአ ሙስሊም የፈጠረውን ትቶ ፍጡር አያመልክም የሚያወራው ውሸት ነው እውነት እንኳን ቢሆን በድድብና ነው ወደ ፍጡር ማምለክ የገባው ።
በእውነት እጅግ በጣም በእምነትህ ጠንካራና አስተዋይ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ልበ ብርሃን አድርጎህ የለ አንዳች ሰው ግፊት መንገድህ ህይወትህ በየት እደሆነ አሳይቶሃል አንተም ተከተልከው። የእውነት እያለቀስኩ ነው ይህን ታሪክ ያዳመጡኩት ስንቶቻችን ነን ስለራሳችን ሀይማኖት በጥልቀት አንብበን ከምናውቀው?
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ራሱ እውነቱን ገለጠልህ አስገራሚ ምስክርነት ለብዙ ሰዎች ወገኖችህ ልክ ምስክር ልትሆን ረዳህ
ክርስትናን መርምረህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል።እንኳን ይህና መጣህ
እግዚአብሄር ይመስገን ሁልጊዜ የማለቅሰው እነዚህ ሰዎች ወደትክክለኛውን ህይወት እንዲቀበሉ ምኞቴ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው ስለሁሉነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ ተባረክ እኔም እንዳንተ ነኝ
ውድ ወንድማችን ገብረ-ሥላሴ እንኳን ቸሩ-አምላክ ብርሃን ወደ ሆነችሁ ንጽሕት ቅድስት ተዋሕዶ-ሃይማኖት ፈጣሪ መለስክ!
አሁንም ተግተህ መጽሐፍ-ቅዱስ የራሱ የሆነ ጥልቅ ትርጓሜ ስላለሁ ከመምህራን ጋር ጠጋ ብለህ በደንብ አጥና። ቸሩ-አምላክ በቤቱ አጽንቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
ክብርና፡ምስጋና፡አምልኮ፡ስግደት፡ለአጋእዝተአለምስላሴ፡ይሁን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡የህይወትን፡ውሀ፡ትጠጣለህ፡
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይግባዉ 🙏🙏🙏ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እኔም ክርስቲያንነኝ ነገር ግን ሥለቤተክርስቲያን ሥለመፀሀፍ ቅዱሥ አላቅም ግን ክርስቲያን በመሆነ በጣም ደሥተኛነኝ ት/ት ያሥፈልገኛል🙏🥺
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ከጥተኛዋ ተዋህዶ ሃይማኖት በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ ❤️👏👏🙏🙏እራስህን ጠብቅ ❤️👏👏🙏🙏
ማሪያምን ይሄን ምስክርነት ብሰማው አልጠግበውም የምኖረው በሰው ሀገር ነው ስራ በጨረስኩ ሰአት አዳምጠዋለሁ እናም ለእምነቴ ጥንካሬ ሆነህልኛል ወንድሜ ገ/ስላሴ እግዚያብሄር ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚያብሂር ያበርታን እስኪ mechereshin yasamrew betatun yasten
Ewnetsh new enem sra lay ng
አቤት ቀደዳ
@@mekdesjimmaተቀደሽቅሪ😅😅😅😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
#ዘካሪያስገትነት፲፯፻፲፩@@zekariyasgetnet1711
ፀጋው ን ያብዛልህ ወንድም መመረጥህ ለመልካም ሆነልን እድሜ ማቱሳላምን ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤ ላንተ የተገለፀልህ አምላክ ለኔም ለኛአይነልቦናችን ያብራልን 💚💚💚💚💚💚 አቤት አገላለፅህ መመረጥህን መታደል መሰጠት ነው❤ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ የጠራህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ድንቅ ምስክርነት ክርስትና እውነት ናት የረዳክ አምላከ ቅዱሳን ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ለሁላችንም አስተዋይ አይምሮ ይስጠን❤
በእውነት ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል
እደት ነው ደስስስ የሚል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብርሀን ትጠብቅህ እደተ ያውቁ ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፉቃድ ይሁን አሜን
አልልልልልልልልል መድሐኒአለም ክብርና ምስገና ይግባው፣አሜን
በቤቱ ያፅናህ እኔም ከእስልማና ነው የመጣሁት
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
እሰይ እንደት ደስ ይላል በእውነት በቤቱ ያፀናችሁ እስከመጨረሻ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልል አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹሁ በርቱ እውነተኛይቱ ኣግንታችዋልና🙏❤️❤️❤️
ጥያቄ ክእሰልምና የወጣሸበትምክኒያት ወላሂ እሰልምናን ያወቀና የተማር መቸም ሀይማኖቱን አይቀይርም እኔአምላክነኝ አምልኩኝ ያለውን አላህን ትተሸ፠ አምላክነኝ አምልኩኝ ያላለው የማሪያምን ልጂ እየሱሰን እዴት እሱ አብ ከኔ ይበልጣል ብሎወል
እየሱሰ የተሳኤን ቀን መቸደሁ አላቅም ብሎወል አና አምላክ እዴትነው የማያቀው እዴኛው የማቅ ከሆነ አምላክለምን ተባለ ሢጀመር አምላኬና አምላካቺሁ እያለነው የተናገረው መፃሀፍቅዱሰን አታነቡም????????? የዳውይትልጂ ያብራሀምልጂ የሁነው እየሱሰ የትወለደው ኢሰራኢል የተላክው ለሰራኢል እሰራኢል ላይ ለጠፉትበጎቺ ወላአቺ እሰራኢላይ ከጠፉት በግ አዷነሸ
ወንድማችን አንተ ለብዙ ነፍሳት ድህነት ምክንያት አድረገው እግዚአብሔር ያስነሳህ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ነህ፤ምክንያቱም ሳዉል (ጳውሎስ) መጀመሪያ የክርስቲያኖች አሳዳጅ ነበረ፣በዋላ ግን ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት የተቀየረ ሰው ነበረ።አንተም ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ልክ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ የተጠራህ ሰው ነህና።!!!❤❤❤
ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለአማልክት አምላክ ለአምላካችን እና ለሙድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!
እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ በቢት ያፅናህ እጅግ በጣም ደስብሎኝ ነው
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ገብረ ሥላሴ ❤️❤️❤️❤️
ብዙ የእስልምና አማኛች ቁራአንን የማንበብና የመመርመር ልምዱም ሆነ የማወቅ ፍላጎቱ የላቸውም ቁራአን ገልጦ ከማንበብ ይልቅ ኡስታዝ አከሌ እንዳለው በሚል እስካሁን አሉ ያንተ እይታ ግን የእግዚአብሔር እርዳታ ነው ...ክብሩን ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ወንድማችን ድንግል በምልጃዋ ቅዱሳን በጥበቃቸው የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ አይለየን
ክክክክ
Man enante weys muslim?
ክክክክክ በአለም እንደ ሙስሊም አንባቢ የለም ክክክክ ሁሉ ነገራችሁ በውሸት የተሞላች ይህ ልጂ አልከፈረም ይህን ደግሞ ሁሉም ሠው ያውቃል ዛሬ እንደህ በቀላሉ ሠዎችን መሸወድ አይቻል ወገናችን
@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ ስለዚ ፈልገሽ ነው ሴታን የምታመልኪው? መሀመድን ያላዳነ አላ አንቺን አያድን በ60 አመቱ ቆስሎ ሞተ
@@muradmiftah5953 አዎ ሙስሊም የዛ የዝሙተኛ መፅሀፍ ተገዢ ሁሉ ነገር ስለዝሙት ስለማረድ ነው ቱ
እንኳን ለቤቱ አበቃህ
ለዚህ ክብር ለመረጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ
ለሁሉም ይህን ክብር ያድልልን አሜን
ተባረክ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናክ❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፅኑ እምነት ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ መጣህልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የጠፍትን በጐች የሚፈልግ የሰራዊት ጌታ አምላከ ብርሃን ለየዋሆችም ይገለጽላቸዋል እንኳን ደስ አለህ እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእናት እና ልጁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ይመሥገን ወንድማችን እንኳን በሠላም መጣህ እመቤቴ መጨረሻህን ታሣምርልህ
እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው በውነተኛው መንገድ ይፈልጋል የአንተው ይለያል ስሙ በአፅናፍ አለም ይክበር ይመስገን ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደስ ብሎናል ሁሉም እንደሚመጡ ቃሉ ነግሮናል !!¡!!! በቤቱ የጽናህ!!!!
ወድሜ ምንም ማለት አቃተኝ ግን ጌታ በደሙ ሽሽግ አርጎህ ያኑርህ ❤ እንኳን መጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል
ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የገለፅከው እግዚያብሄ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ። እሱ ምስጢሩን ይግለፅልህ። በቤቱ ያፅናህ።
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እኔም በአማረኛ የተፃፈ የፀሎት(የዱአ) መፅሀፍ አይቸዋለሁ ይገርመኝ ነበር ደስብሎኛል እንኳንም እግዚአብሄር ወደቤቱ ጠራህ በቤቱ ያፅናህ
እግዛብሄር እንኳን እረዳህ በቤቱያፅናህ ወንድም በጣም አስተማሬ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማትን ክርስትና መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው የምትሆነው እግዚሐብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ❤ ብዙን ግዜ የማየው ምስክርነት የውጭ ሀገር ነው እንዳጋጣሚ ነው ያገኘሁት የሚገርም ነው ብዙ ምስክርነት ሰማሁ ያለነው በቤቱ ያፅናን አሜን 🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ???
ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!!
ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።
በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ።
ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን።
ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
ፈጣሪንማን ወለደው እደዛማከሆነ ከኢሣ በፊት አደምአለሂሠላምነው ለመጀመሪያጊዜ ምድላይ አላህ የላከው ታዳ እሡን ለምን አልተገዛችሁም ከኢሣበፊኮ ሥት ነብያቶች አሉ እናተ ማሠቢያ የላችሁምእ አላህ አይወልድም አይወለድም አምሳያየለውም ቢጤምየለውም ምድረናሠማይን በ6ቀንውሥጥ የፈጠረነው አድቀንማድረግ ይችላል እሡላቅያለነው ያችም የኔም ፈጣሪ ወደድሽምጠላሽም ፈጣሪሽ አላህነው የሚረዝቅሽም አላህነው ዋጋሽንግ እዛኛውቤት ትረከቢያለሽ መቸምሞትአትቀረ የሰይጣንጓደኞች
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእዉነት
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
በእውነት ወንድማችን እንኳን ደኅና መጣህልን ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አቦ ይመችህ እልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እንኳን በደህና መጣሕ ልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትምህርቱ በጣም ይመስጣል ግነ ልብ ወለድ እንዳይሆን ሰጋሁኝ ፤የሚቀርቡት ሰዎች በቀጥታ ሲናገሩ ቢታይና አረቦቹም ሲያወሩ ቢታይ የበለጠ ተአማኒነት ይኖረዋል ትምህርቱ ግን ደስ ይላል ወድጄዋለሁ
ሰላሁሉም ነግር እግዚአብሔር አምላክ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዜአብሄር ይመስገን እዉነትና ፀሀይ ተደብቆ አይቀርም ተመሥገን እዉነት ሲገለፅ ደስስስስስስስ ይላል
❤❤❤❤❤ tebarek
እግዚአብሔር ይመስገን
የጠፉትን በጎች የሚፈልግ የሰራዊት አምላክ ለየዋሐኖችም ይገለጽላቸው
እንኳን ደስ አለህ ወንድም
እልልልልልልልልልል ከብር ሁሉ ለናትና ልጅ ይሁን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛልህ ፤እስከመጨረሸዉ ያፅናህ እንኳን ደስ ያለህ ደስስስስ❤❤❤ ብሎናል
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዉንድማችን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአጋአዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ልጅ💐💐💚
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ስምህን በሕይወት መጸሐፍ ይጻፍልህ አሜን❤
እንኮን ደህና መጣህ
በቤቱ ያፅናህ
ውንድሜ እንኳን ወደቅድስቷ እምነት ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በበለጠ በልቦናህ ትሳልብህ ለኛም ፍቅሯ ይደርብን
ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ ወደእዉነተኛዉ መንገድ ይምራችሁ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ስለገለጠልህ እርሱ የዓለምንና የአለማትን ፈጣሪና ጌታ ለሆነዉ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ::
እግዚአብሔር ወእውነትኛውን መገድ ስለመራህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አተም በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሁሉም የእውነትን አምላክን ቃል ይገለጥአሜን
ጠላቴሆይ አመለጥኩህ አመለጥኩህ እንዴት ይበል አቤት የእግዚአብሔር ስራ አቤት የሱ ቸርነት 🙏እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
God keeps you in his will forever, great.
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ወደትክክለኛዉ የቀኝመንገድ ስለመጣህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዋናው ደስ የሚለው ማንም ሳይጎተጉትህ ብቻህን ስለመጣህ ይሄ ትልቅነትን ያሳያል ደሞ አንድ ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው አየህ የቤተሰብ ችግር መጥፎ ቃል ምን ያህል ጭንቅላት እንደሚመርዝ ይሄ ነው መጥፎ ችግር ለማንኛዉን እንካን ደህና መጣህ ሰላምና ጤናህ ከነቤተሰብህ የበዛ ይሁን
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ከተኩላዎች ይጠብቅክ ወንድማችን እውነት ሲገባቸው ሌሎችም ይመጣሉ
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ
wuyy egziabher yimesgen
Gebre slase yeewunet egziabher yeewunet mertoh sleheyminot tirtir adrgeh awukeh slemerah des blonal bebetu yatsnah wendmacn 🎉🎉❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@rdqemlz
እግዚ አብሄር። አምላክ በቤቱ ያፅናህ። እዲህ። አብቦ ተመራምሮ ማወቅ ጥሩ ነው አዳድ ሰው። መፀሀፍ ቅዱስን ማየት በጣም ይጠቅማል
ህይወትህ ያማረ ትዳርህም እግዚ አብሄር ይባርክልህ
እግዚ አብሄር ይመስገን ኦርቶዶስ ተዋህዶ ላደረገን እልልልልልልል
እኔም ጅዳ ነኝ እና ሊሰብኩኝ ይፈልጋሉ ግን ቁርአንን በማወቄ ክርስትና እምነቴን አጥብቄ እንድይዝ እረዳኝ ።
ክክክክ
አይ እረ ታይ ክክክክክ አቤት እውቀት ቢሠልሚ ለራስሺ ብከፍሪ ለራስሺ ለእስልምና እምትቀንሺበት ነገር የለም
ጎበዝ በርች ለሰይጣን እጅ እዳሰጭ
አንድት እህታችን ከእስልምና ወዳ ክርስትና ሰሞኑን መታ በጣም ደስስስ ብሎኝ እፍ የሰው ደስታ ምን አይነት ነው❤❤😢😢😢
@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘእር በኢየሱስ ስም ለርሳቹ ይሁን በፍፁም ቁራንም ከሰማይ አልወርደም ደሞ ስትሞቺ ባል እንዲኖርሽ ነው እስልምና ምትከተዮ😂😂😂😂😂😂😂 አይ መሀመድ ሰራላቹ
አላህ ሙሀመድን ያሳሳተ ሰይጣን ኤንጅ ሌላ ማንም አዬደለም ፈጣሪ የአብርሀም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነዉ።@@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
Egziabher yewodedewun yimertal .bebetu yatsinah bro
አሜን በቤቱ ያፀንክ ለዘላለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን፣ቤቤቱታፅናህ፣ወድማችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ጠንካራ ወድማችን ነህ እውነትን ለማወቅ መጣርህ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በርታ 🙏♥
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን በሰላም መጣህልን አምላከ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልል💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👏🙏👏🙏
በጣም አስተዋይ ተሰጦህን እርጋታህ ደስ ይላል አብዛኞቻችን ክርስቲያኖች መፃፍ ቅዱስን ሙሉውን አንበን ሸምድደን አናውቅም አለማዊ ታርክ መፃፎችን እንጂ ተመርጠሀል በቃ እግዚአብሄር ይመስገን
በስመ አብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ⛪✅🎚😘
በእውነት የአንድ ሰው መዳን ምንኛ ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድማለም እንወድሃለን
ቃለኅወት ያሰማልን
የእኔ ወንድም ከጨለማ ወደ ብርሀን እንኳን ደህና መጣህ ሁሉም ሰው ቢያነቡ እኮ ይመለሱ ነበር እግዛብሄር ልቦቸውን እንዳተ ይክፈትእላቸው
እግዚያብሄር ይመስገን መርጦሀል በደጁ ያፅናሕ የመንግስቱ ወራሾች ያርገን አሜን
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ ፅናትን ሀይማኖቴን ጥልቅ ብዬ እንዳውቅ እንድፀልይ ፈጣሪ እንዲረዳኝ በቤቱ እንዲያፀናኝ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ በፀሎትህ አስበኝ
Metadelh fetari yiwedhal nitsuh sew neh yedinglmaryam lij medhnalem keanitega yihun
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ወንድሜ ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ለብዙዎች መመለስ ምክንያት ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ። እኔም እህቴን አንተን ያመለከተህ አምላክ ለእርሷና ቤተሰቦቿን ይግለፅላት፡ ሁልጊዜም አስባታለሁ።
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እና ለመረጣቸው ቃሉን ይገልጥላቸዋል ወደ እውነት መንገድም ያመጣቸዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ተመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
የዚህ ወንድማችንን ድምፅ እና አማረኛ ዉ እደኔ የማረከዉ ሰዉ አለ ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ዋው እኮን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ መርጦ ስላመጣህ ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ
እግዚአብሔር አብርሃምን ከጣዎቸት አምልኮ እንደጠራው አንተንም ወደ ቤቱ ጠራህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልህ ቤቱ ያቆይህ ።
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማች ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በነገር ሁሉ የረዳ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በቤቱ ያፀናክ
ቀጥተኛ አላልሽም እደት ብሎ ነው ቀጥታ የሚሆነው እ አምላክ ሞተ ብለሽ እያሰብሽ እደት ነው ቀጥተኛ ሊሆን የሚችለው
@@ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ moto bicha aydelame baa 3 kane moton dele adergo weda samaye arge
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# አ. ሻ. ፺፫፻፹@@ahmadshaaban9380
@@ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ
ነገር ግን ፥
- “ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮)።
👉🏾📖🤔