አላህን ፈለኩት ኢየሱስን አገኘሁት ምስክርነት ||ከእስልምና ወደ ክርስትና || Nabeel Qureshi Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มิ.ย. 2024
  • I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
    • Seeking Allah, Finding...
    መልካም ዜና
    የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
    ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
    “በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
    መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
    እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
    ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
    ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
    - (ኢሳይያስ 53፥10)
    ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
    {የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
    እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
    1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
    2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
    የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
    / @dhugaanniboqachiisa
    አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
    t.me/BibleAndMe
    Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

ความคิดเห็น • 352

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  19 วันที่ผ่านมา +41

    🔑አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

    • @thabangaleseng9294
      @thabangaleseng9294 15 วันที่ผ่านมา +3

      ok

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995 11 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏

    • @TesemaDebero-wc7iw
      @TesemaDebero-wc7iw 10 วันที่ผ่านมา

      ተባራክልኝ❤❤❤❤

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 8 วันที่ผ่านมา

      እስልምና ላይ ለመዝመት የገንዘብ እርዳታ መጠየቅ ባንተ አልተጀመረም፡፡ የሚገርመው ግን እየጠላችሁትም እያንቀጠቀጣችሁም ቢሆን አለምን እያጥለቀለቀው ነው፡፡ እርዳታው ከአላህ ብቻ ነው፤ እናንተ የፈለጋችሁትን ያህል ገንዘብ ሰብስባችሁ ብትዘምቱበት ጠባቂው ከላይ ነው፡፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  8 วันที่ผ่านมา

      @KukaAmare 😁 ስለዚ?🤔

  • @DiboEf-cd5dy
    @DiboEf-cd5dy 17 วันที่ผ่านมา +46

    ኢየሱስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @ngsti277
    @ngsti277 12 วันที่ผ่านมา +13

    እፍፍፍፍፍ እየሱስ የምል ድምፅ በጀሮየ ስገባ እንዴት ደስስስስስስ እንደምለኝ ሰላም ይስማኛል ክብር ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን

    • @AkaluGebere-te4ys
      @AkaluGebere-te4ys 10 วันที่ผ่านมา

      Hi🙏

    • @user-wl7eh4po6j
      @user-wl7eh4po6j 2 วันที่ผ่านมา

      እውነት ለመናገር ድሮ እኔ ኢየሱስ የሚለውን ስም በጣም ነው እምጠላው የነበር ምክንያቱም ኢየሱስ የጤንጤ ብቻ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን አድጌ መፅሐፍ ቅዱስን ሳንበብ ወንጌል ስለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን ስረዳ ታውቂያለሽ ስሙን ብቻ ስሰማ የመጨረሻ ሰላም ይሰማኛል ኢየሱስ ስል ውስስጤ ሀሴት ያደርጋር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው።ተባረኪልኝ😊😊

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 18 วันที่ผ่านมา +31

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ JESUS እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ❤ ተባረኩ

  • @noorwaga4502
    @noorwaga4502 19 วันที่ผ่านมา +67

    ሙስሊሞች ልክ እንደዚህ ሰው እግዚአብሔር ይገለጥላችሁ 🙌አሜን

    • @user-ub8uh8wz8g
      @user-ub8uh8wz8g 16 วันที่ผ่านมา +7

      ሰማይና ምድር በውስጡ ያሉትን ያስገኘውን የፈጠረውን አምላክ ትተን በሴት መፅዳጃ አካል የወጣ ሰው እድናመልክ ነው የምትጋብዥን ላንችው ብለናል

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 16 วันที่ผ่านมา +6

      ​@@user-ub8uh8wz8gታዲያ በሴት እንትን ቅርፅ ላለው ጥቁር ድንጋይ መካ ሄዳችሁ የምትሰግዱት ለምንድነው ? ክርስቶስ ከሰው ቢወለድ ከዘላለም ሞት የሰውን ልጅ ለማዳን ነው እግዚአብሔር ከወደደ በፈለገበት መንገድ ቢመጣ አልቀበልህም ማለት ያንተ ፋንታ ነው ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ግን ከዘላለም ሞት ያመልጣሉ ሌላ ማምለጫ መንገድ የለም ❗❗

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  16 วันที่ผ่านมา

      @user-ub8uh8wz8g እንደዛ ሳይሆን ያልነው፣ ፍቅሩን ሊገልጽልን ሰው የሆነውንና በኛ ፈንታ የተቀጣውን ኢየሱስን አምልክ ነው ያልንህ። የሚወድህን (የሚያፈቅርህን) አምላክ ማምለክ አትፈልግም? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦
      “ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።”
      - ዮሐንስ 14፥1
      “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
      - ዮሐንስ 17፥3
      “እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።”
      - ዮሐንስ 8፥24
      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @user-ub8uh8wz8g
      @user-ub8uh8wz8g 16 วันที่ผ่านมา

      @@beletetigist9830 እራሱንም እስራኢሎች ሲሰቅሉት አላዳነም እንኳን እኔን ላድን ጥቁር ድንጋይ ላልከው እኛ ሙስሊሞች ጥቁር ድንጋይም ነብያትንም መላኢኮችንም አናመልክም እነዚህን በሙሉ የፈጠረውን አምላክ አሏህን ነው የምናመልከው

    • @user-ub8uh8wz8g
      @user-ub8uh8wz8g 16 วันที่ผ่านมา

      @@ewnetyasarfal ዩሐኒስ 17- 3 አንብበው እውነተኛ አምላክ የሆንክ አንተ የላከውን እየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይች የዘላለም ሂወት ናት
      ዩሐኒስ 8
      40 ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሄር የሰማሁትን እውነት የነገርኳችሁን ሰው ልትገሉኝ ትፈልጋላችሁ አብራሀም እንድህ አላደረገም እዚህጋ ሰው የሚለው አምላክ እና ሰው አንድ ሊሆኑ አይችሉም ሰው የሚለውን አስምርበት አምላክ ይበላል ይጠጣል ሽንት ቤት ገብቶ ይፅዳዳልን መልሱን ላንተው ልተወው ወዳጀ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 18 วันที่ผ่านมา +27

    አገላለፅህ ደስ ይላል ተባረክ ዋጋህ ከላይ ነዉ። ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ኢየሱስ አምላክ ነዉ። ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነዉ። አሜን ሀሌሉያ

  • @WedeFikir-ht6bg
    @WedeFikir-ht6bg 14 วันที่ผ่านมา +9

    ጌታ ሆይ አንተ ምን ይሳንሀል ድንቅ ምስክርነት

  • @meaza5096
    @meaza5096 19 วันที่ผ่านมา +25

    ወንድም ጌታ ይባረክ በረታ በጉጉት ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  19 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለው🙏

  • @user-uf4ug2lw4t
    @user-uf4ug2lw4t 11 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን በርታ እንዳታቋርጥ እንደዚህ አይነት ብዙ ምስክርነት አሉ እየፈለፈልክ አቅርባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 18 วันที่ผ่านมา +19

    ዋው ቢሞትም የህይወት ምስክርነቱ ዛሬም ብዙዎችን ይመሰክራል

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሞቷል እንዴ??

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา

      ሞቶ የቀረን ነዉ የምታመልኩት? እንግዳዉስ ያልተወለደ ያልወለደ ያልሞተና የማይሞት አንድ የሆነ የማይበላ ግን የሚያበላ የማይጠጣ ግን የሚያጠጣ ቸር መሀሪ ጌታን ተቀበል 🌹🌹💞💞አላህን💟💖💗💓💞🌷🌷🌷

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 12 วันที่ผ่านมา

      @@user-ef4eg9xv4m ሞትን ድል አድርጎ መነሳት ያቃተው እማ ያንተ መሀመድ ነው። እየሱስ እንደተናገሩው ተነስቷአል አዎ የሰውን ስጋ ለብሶ ስለመጣ ሰው የሆነውን ሁሉ ሆኖአል ከዛ በፊት የነበረ ማንነቱን ግን ፊሊጲስዩስ ምእራፍ 2 አንብብ
      Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ
      5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
      6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
      7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
      8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
      9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
      10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 12 วันที่ผ่านมา

      @@sebelleteferaminas9875 ሙሀመድማ ሰዉ ነዉ

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 12 วันที่ผ่านมา

      @@sebelleteferaminas9875 ያልሞተዉን ሞቷል አትበሉ ኢየሱስን ከናንተ እኛ እንወደዋለን ምክናየቱም የአላህ መልእክተኛ ስለሆነ እናም ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነው አወ ሙቷል የትንሳኤ ቀንም ይነሳል

  • @genieva3909
    @genieva3909 10 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ይህ ነው ኢየሱሰ የዘላለም እይወትን ሰጪ ኢየሱሰ እርሱ ፈጣሪ ነው ሰለምሰክርነቱ ክብሩን የሚገባው ጌታ ኢየሱሰ ይውሰድ

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l 18 วันที่ผ่านมา +11

    ኢየሱስ ህይውቴ ኢየሱስ መንገዴ ኢየሱስ በር ነህ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 11 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j 11 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 18 วันที่ผ่านมา +12

    ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 17 วันที่ผ่านมา +12

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።

    • @123e53
      @123e53 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @eyorusalemeyasu4774
    @eyorusalemeyasu4774 8 วันที่ผ่านมา +4

    Jesus is Lord Amen Amen &God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 14 วันที่ผ่านมา +7

    ዋው ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስም ይባረክ

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 18 วันที่ผ่านมา +10

    እኼው ነው አምላካችን😢❤❤❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 19 วันที่ผ่านมา +19

    Please all Christian should have support this TH-cam
    Without any our denomination

  • @user-pg4wb8ub5d
    @user-pg4wb8ub5d 18 วันที่ผ่านมา +7

    ዋውውው ያሰደንቃል እየሱሰ የዘአለም አምላክ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 16 วันที่ผ่านมา +8

    እግዛብሔር ይባርካችሁ በጥበብና በፍቅር ሙስሊም እድሞቻችንን እድንደርስላቸው ፀጋ ይብዛልን

    • @KukaAmare
      @KukaAmare วันที่ผ่านมา

      እኛ እውነቱ የበራልን ነን፡፡ እውነቱን ክዳችሁ ለጨለመባችሁ ለእናንተ እናዝናለን፡፡ እየሱስ አላህን እንደዚህ ብሎ መለመኑ የእየሱስን ነብይነት እንጂ ጌታነት የማያረጋግጥ መሆኑን መረዳት ያቃተው ሰው ያሳዝነኛል፡፡ Matthew 26:39 After walking a little farther away from them, Jesus fell to the ground and prayed, “My Father, if it is possible, do not give me this cup of suffering. But do what you want, not what I want.”

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 15 วันที่ผ่านมา +4

    ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ምስክርነት በትክክል ነጥሮ የወጣ የመዳንን መንገድ የማወቅ ሚስጥር እኛንም ይርዳን በተለይ ለሌሎች ተዘጋጅተን መመለስ እንድንችል ትጋት ይጨምርልን

  • @user-ie7gy1bk9l
    @user-ie7gy1bk9l 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እየሱስ ጌታ ❤❤ነዉ🙏

  • @amlisium6189
    @amlisium6189 19 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ ወንድሜ 🙏 ፀጋ ይብዛልህ, ዘርህ ይባረክ, 🙏🙏🙏

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 18 วันที่ผ่านมา +6

    የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r 13 วันที่ผ่านมา +3

    የጌታ ስላም ይብዛልህ ዳኒዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በእውነት በመልክ አላውቅህም ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 18 วันที่ผ่านมา +7

    አምላኬዬእግዚአብሄርይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduFantaw-ij4hv
    @AbduFantaw-ij4hv 18 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሐር ይባርክህ
    እውነትን አውቃሀልና

  • @danilee2569
    @danilee2569 19 วันที่ผ่านมา +52

    እየሱስ ክርስቶስ የኛ የክርስቲያኖች አምላክ ነው❤❤

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 19 วันที่ผ่านมา +12

      Ye alemi huluu getaa ye huluu fatari ina amalaki new

    • @Best_motivate1
      @Best_motivate1 19 วันที่ผ่านมา +3

      @danilee2569 Ye alem hulu geta newu. Tesastehal.❤🎉🎉

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  18 วันที่ผ่านมา +10

      እኛ አምላካችን እንደሆነ አምነናል ለማለት ነው። ሶስታችሁም ልክ ናችሁ።😍

    • @mintesnot6857
      @mintesnot6857 18 วันที่ผ่านมา +16

      የክርስቲያኖች ብቻ አይደለም የአለም ሁሉ አምላክ ነው።

    • @danilee2569
      @danilee2569 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@mintesnot6857 ለሙስሊሞች ግን ነብይ ብቻነው😭😭

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 7 วันที่ผ่านมา

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 10 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you for translating this
    God bless you.

  • @negatteni3866
    @negatteni3866 18 วันที่ผ่านมา +5

    ጥሩ ነው በርታ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 13 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ክርስቶስ ለአመኑት ለፈለጉት ራሱን የሚገልጥ አምላክ እንጂ ተደብቆ ብቻ አምልኩኝ ያለ አይደለም ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤
    1 John 5
    20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @user-cd2ql4rm8d
    @user-cd2ql4rm8d 19 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 17 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ ❤❤❤

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ጌታ አለዉ እንደ

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      ከቻልክ መልሱን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 18 วันที่ผ่านมา +5

    አሁን ይሄ ሰዉ በህይወት አለ? እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳዉ።

    • @user-ns8nh6vr6p
      @user-ns8nh6vr6p 18 วันที่ผ่านมา

      He was died 2017. RIP brother

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 19 วันที่ผ่านมา +33

    ኢየሱስ አምላካችን ነዉ።

  • @Meaza-hg9kj
    @Meaza-hg9kj 15 วันที่ผ่านมา +2

    እንወድሃለን ተባረክ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 18 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynits571
    @weynits571 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታየ ሆይ አንዴት ድንቅ ኣምላክ ነህ❤🎉❤🎉❤ሀናምስግንህለን❤

  • @zerihunkebebu5161
    @zerihunkebebu5161 19 วันที่ผ่านมา +4

    Wow! Great testimony

  • @user-ri5yj5pq8k
    @user-ri5yj5pq8k 13 วันที่ผ่านมา +1

    እድገትህ ይገርማል ቀን በቀን ተባረክ

  • @user-kv3xf9mb3y
    @user-kv3xf9mb3y 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 18 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ❤❤❤

  • @YaredYassin-hp7ds
    @YaredYassin-hp7ds 18 วันที่ผ่านมา +2

    This ultimate joy of God is having the "Authentic Disciple of Jesus Christ". Brother, be like the Berians (Acts 17:11-12) and drenched by Holy Spirit forever more!

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ።

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 15 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ያድናል ብርሃን በርቶልሀል❤❤❤❤❤

  • @TesemaDebero-wc7iw
    @TesemaDebero-wc7iw 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks God , ❤❤❤❤❤wawu You are blessed

  • @user-od8ci3nd8o
    @user-od8ci3nd8o 18 วันที่ผ่านมา +3

    በርታ

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much brother! Get be blessed!

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 19 วันที่ผ่านมา +4

    Tebarke tsega yebzalke 😍

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb 14 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @diribaadugna5875
    @diribaadugna5875 14 วันที่ผ่านมา +1

    በሰማያዊ ብርህን ያበራልህ እግዚአብሔር ይመስገን ያበራልህ ያጽናህ።

  • @user-ef4eg9xv4m
    @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ነዉ ከ5አመቱ በፊት መስገድ መሀፈዝ እና ማንበብ መቻሉ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 19 วันที่ผ่านมา +6

    Wow amazing

  • @Mana-cc6jc
    @Mana-cc6jc 14 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for sharing, really apricat ❤❤

  • @SimeBayane
    @SimeBayane 17 วันที่ผ่านมา +1

    Woww amazing nw

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 6 วันที่ผ่านมา

    AMAZING TESTIMONY GOD BLESS YOU

  • @damituhalengo408
    @damituhalengo408 7 วันที่ผ่านมา

    Praise the Lord God bless you ❤

  • @AdaneAdisu
    @AdaneAdisu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ደሰ ሲልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      ምኑ? ከመሞት መዳንን ፈልጉ ኢስላም ፅድት ያለ ነዉ

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 8 วันที่ผ่านมา

    Wedima egzabhre yebarkeki bertaa🙏🙏🙏

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 18 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yibarkih tsegawunim yabizalih .

  • @user-rh3jm7pk6u
    @user-rh3jm7pk6u 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜን

  • @PetrosMemru-oc7he
    @PetrosMemru-oc7he 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ❤

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 16 วันที่ผ่านมา

    You are blessed , may Grace added to you

  • @mizanteklemichael3364
    @mizanteklemichael3364 18 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareklig ehen yemeseke ateregagem egzabher ychmrlh

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 18 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless you blessed

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 17 วันที่ผ่านมา +3

    ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለሙ ይክበር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ወደ ቤተክርስቲያኑ መንግስት አፍልሶናልና 🙏 ያልዳኑትም እንዲድኑ መንገዱን ያመላክታልና

  • @esmaelhayru4688
    @esmaelhayru4688 14 วันที่ผ่านมา +15

    አላህ ጥመታቹ ላይ ከባድ ጥመትን ጨመረላቹ
    አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም
    አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 11 วันที่ผ่านมา

      አልቀረበሽም😅😅😅😅😅

    • @BayuBayu-zl3xh
      @BayuBayu-zl3xh 10 วันที่ผ่านมา

      አላህ ማን ነው

    • @HayahuletAmanual
      @HayahuletAmanual 10 วันที่ผ่านมา

      Diyablos slehone eko nw yatememew

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 10 วันที่ผ่านมา

      @@HayahuletAmanual 👀👀👀👀👀👀

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 10 วันที่ผ่านมา

      @@BayuBayu-zl3xh የመካ ድጋይ😳😳😳😉

  • @EliasTedrose
    @EliasTedrose 9 วันที่ผ่านมา

    ኦው በእውነት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ድንቅ ምስክርነት

  • @user-cr8oo7vb9z
    @user-cr8oo7vb9z 8 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Fasildejene-ru8yg
    @Fasildejene-ru8yg 18 วันที่ผ่านมา +1

    tebarek tsega yibzalh ❤❤

  • @user-by1wj6ch7e
    @user-by1wj6ch7e 6 วันที่ผ่านมา

    God bless you.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 11 วันที่ผ่านมา

    Wendimachen geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤

  • @Beluna798
    @Beluna798 16 วันที่ผ่านมา

    Amazing Vids

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን በጌታ መሆን ምንኛ ያስደስታል

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 18 วันที่ผ่านมา +9

    የድግልማረያምልጅእግዚአብሄር❤❤❤ፍቅርነዉናይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @natanfilimon6237
      @natanfilimon6237 16 วันที่ผ่านมา

      Ere tnsh eferu egzabhier ye dngl lj nw eski wengiel atzgu raku please.egzabhier amlak nw ye Hulu fetari eji maryam alfeterechum eshi rasuwa ersu nw yefeterat egzabhier gn😂fetari nw kerswa yetewelede ye egzabhier hasab nw ebakachu fturn admkachi fetari medenek akumu srachu yfres be eyesus sm

  • @NasirDari-oh2tk
    @NasirDari-oh2tk 17 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you

  • @user-rm7sx4vb3l
    @user-rm7sx4vb3l 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ለተቀበሉት ሁሉ አዳኝ ጌታነው

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg 16 วันที่ผ่านมา

    Ohhh praise God Thank you Jesus

  • @user-ey9ri6dw9l
    @user-ey9ri6dw9l 18 วันที่ผ่านมา +3

    Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GetSena
    @GetSena 18 วันที่ผ่านมา +2

    Tebarek Berta Ye Geta Tsega Kante Gar Nw

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 12 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus the king of king ❤

  • @user-wq7ey8xi6q
    @user-wq7ey8xi6q 17 วันที่ผ่านมา +2

    Amen❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 18 วันที่ผ่านมา +5

    እየሡሥክርሥቶሥእግዚአብሄርነዉአምላካችንይመሥገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይምራችሁ ወደ ሀቁ ብቻ አላህ በዲናችን አኑሮ በዲናችን ይግደለን

  • @abrahambrhane3920
    @abrahambrhane3920 17 วันที่ผ่านมา +5

    በጌታ ማመን ለኛ ቀላል ይመስላል፡ ግን ለሌዎች ስንት ዋጋ እደማከፍላቸው በዚ ቪድዮ ኣይቻለው። ነገርግን ሁሉ ከሱ ስለ ሆነልን.. ስሙ ይባረክልን። ኢየሱስ ጌታን ኣዳኝ ኣምላክ ነው። 🙏

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      እየሱስ መላእክተኛ እንጅ አምላክ አይደለም

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 5 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏

  • @Isak0899
    @Isak0899 15 วันที่ผ่านมา +2

    Jesus is the way, and the truth, ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @shalomsara9461
    @shalomsara9461 16 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus is Lord ❤❤❤ Amen Amen halleluja 🙏💥

  • @YaredYassin-hp7ds
    @YaredYassin-hp7ds 18 วันที่ผ่านมา +1

    For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life.

  • @YaredYassin-hp7ds
    @YaredYassin-hp7ds 18 วันที่ผ่านมา +2

    “Very truly I tell you,” Jesus answered, “before Abraham was born, I am!” (John 8:58)

  • @YaredYassin-hp7ds
    @YaredYassin-hp7ds 18 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me.

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 8 วันที่ผ่านมา

    Wow egzabhre yemsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 19 วันที่ผ่านมา +7

    ሰዉ በልጁ በጌታ ኢየሱስ አምኖ መዳን ሲገባ እንዴት የዘላለምን ሞትና እሳትን ይመርጣል።

    • @user-ef4eg9xv4m
      @user-ef4eg9xv4m 13 วันที่ผ่านมา +1

      የፈጠረዉን ፈጣሪ ትቶ የወለደዉን ልጅ እንደትጌታ አድርጎ መዳን ይችላል

    • @Jesus_is_Lord_stn25
      @Jesus_is_Lord_stn25 13 วันที่ผ่านมา

      @@user-ef4eg9xv4m ኢየሱስ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም?
      ዓለም ሳይፈጠር በፊት ቃል ነበረ፣ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፣ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ስለዚህ ይህ ቃል እግዚአብሔር እንደ ሆነ መረዳት አለባችሁ ቃልም እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ኢየሱስ ፍጡር ነዉ ካላችሁ እግዚአብሔርም ፍጡር ነዉ እያላችሁ ነዉ አትሳሳቱ?
      ኢየሱስ ፈጣሪ እንደ ሆነ ከታች ያለዉን ተመልከት/ቺ?
      ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነዉም(ከተፈጠረዉም) አንዳች ስንኳ ያለ ኢየሱስ አልተፈጠረም፥ ስለዚህ ኢየሱስ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር እንዳል ሆነ ከዚህ ማወቅ አለባችሁ?

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 12 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ አምላክ እይደለም የአላህ መልዕክተኛ ነው እልሐምዱሊላህ ኢስላም ያረገኝ ጌታ ስሞትም በእስልምናዬ ግዱለኝ

    • @HayahuletAmanual
      @HayahuletAmanual 10 วันที่ผ่านมา

      Allah setan engi amlak adelem

  • @alexassefa5430
    @alexassefa5430 19 วันที่ผ่านมา +7

    በርታ፣ለምን ላይፍ አታስተላልፍም፣በጣም ጎበዝ ተርጔሚ ነሕ ለብዙዎች ኝንዲደርስ ላይፍ ጀምር

  • @YaredYassin-hp7ds
    @YaredYassin-hp7ds 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yet to all who did receive him, to those who believed in his name, he gave the right to become children of God!

  • @abfamily9559
    @abfamily9559 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን በሂወት የለም እንጂ ስንት ሰው ያሰተምር ነበር ❤

    • @coding4ethiopia
      @coding4ethiopia 18 วันที่ผ่านมา +2

      egziabher zarem sew alew