Malet yefelekew ye haditsu sem sahih Muslim lemalet kehone rasehen astekakel.....hadisachu sahih ena daif yebalal ......huletum yerasachu new .....biyans metshafachun ewkut enji.....yerasachun egna enengrachu???
Are bakish mohamad nabiy silamahonu yetugar now quran layi masiraja yetatsafawu awo quran layi mohamad mabiy noq yemilowi tsufoch alu mikinaytum quranu yeworadawi isu nabi kahona bohala basu banabiynatu layi now quran yeworadawi laza nabiy tabilo yitaral
ክርስቴያን ያረከኝ አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገንልኝ 😢❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት አገኘሁ
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
እኛ ሠፈር ያሉት ሙስሊሞች እየተጣሉ ነው ሁለት አይነት ሁነው መስግድ ዘግተዋል እኔም ስራቸውን ሳይ ምንም ትትና የለም ወደ ኦርቶዶክስ ተቀላቅየ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ጌታችንን መድሀኒታችንን ለወለደች ለድንግል ማርያም
❤❤❤❤❤
እኮን ደና መጣሽ
keber le jesus
Kiber le geta yhun
❤
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለሱያረገኝ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤
ሙሲልሞች እኮ ልባቸው የተደፈነ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካርገ ቡኃላ የመጣ ሐይማኖት ነው እኮ የሚከተሉት እግዚአብሔረ ይመስገን ክርስቲያን ያደርገኝ❤
በናተ አስተሳሰብ
የታዳፈነቦትማ እርሶኖ እስልምነ ለማጫማለቅ አይሆንም ለዎዳም ለብልግነ አይማችም
@@SofiyaSofiya-ot6iuአይደልእየሠማሽ./እየመለሽም
የተደፈንሽዉ እናተናችሁ በሴት ማኸጠን የወጣሰው የምታመልኩ ድፍን😂😂😂
twአላህማ ጅኒ አይደል ምን የማድረግ ችሎታ ስለለው የኛ አምላክ ሁሉን ማድረግ ይችላን እነ ምሀይም እስኪ አላህ የምትሁት ጅኒ አንድ ታምራት ካደረገ አምጡ ጨለማው አላህ😂
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜን አሜን አሜን
ፍቅርም ፍቅር ነው ግን 3 ሳይሆን ☝️ ነው
እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ። ነው ፍቅር ነው
Amen
አሜን አሜን አሜን
ጎታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
ወንድ ልጅ አምላኪ😂
ተመስገን አምላከይ ቶዋህዶ ሞሆን መታደል ነዉ እግዛቤሄር ይመስገን ❤❤❤❤
የተዋህዶ ትርጉም ምንድነዉ?ታዉቁታላችሁ
@@foz-c3zአዎ እናውቀዋለን። የመለኮትና የሥጋ መዋሐድ ተዋሕዶ ይባላል። 😉
እየሱስ አምላክ እንዳለው በመፅሀፍ ቅዱስ እደተናገረ ታውቃልህን ?
አህመድ ሙሀመድ የአሁኑ ገብረስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በወጣትነትህ የጎበኘህ እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይባርክህ
ቁራእን እራሱ በስው ፍልስፍና የተፃፈ አደናጋሪ መፅሐፍ ነው
ድግር አቺእራስሽ ድግርነሽ የትአነበብሽው በአይሁድ የተገደለ ሰው የምታመልኩ ሞተ ተነሳ የምትሉ 😂😂😂😂😂
@@homeAs-df1tw🙄 አላህ የሚባል ጅኒ እራሱን ደብቆ ተጫወተ የሙሂ ኢጎ🥴
ማስረጃ አለህ ። ስማ እንድናንተ ብዬ አመቱ የሚቀያየር መሰለህ
ተመስገን በግዜ ከእስልምና ሀይማኖት ስለወጣሁ እግዚአህቤር ያበርታችሁ ሀይማኖታችን እድንፈትሺ ስላደረጋችሁን ተመስገን የክርስቶስ ተከታይስለሆኩኝ
እካንወደውነቱመንገድ መራህ ክብርለጌታችንለየሱስክርስቶስ👏👏👏
አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ከክርስቶስ በፊት 5500 ሲደመር እየሱስ ከሄደ 632 በሀላ የመጣ መሀመድ የሰበከው እስልምና ሀሉ ሲወለድ እስላም ነበር ይላሉ ።በድርቅና
እስልምና የሰይጣን ሀይማኖት ነው፣ ምክንያት ሰውን መግደል ስለሚፈቅድ። ሰው ይድናል ብሎ አይናገርም።
ዝሙትም፣ ውሸትም፣ መስረቅም ይፈቅዳል።
@@tewachewahadu
Even lying allowed. This is a satanic cult religion.
ተይጅ አረተይ መፅሀፍሽን አቢቢ መግደል እደ መፅሀፍ ቅድስሽ መግደል እደሚፈቅድ ያስተማረ የለም አብብ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😮😂😂😅😂🎉
ማስረጃ አላችሁ የሰይጣን ለመሆኑ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ
የናንተ አምላክማ እንግዳ ወንጀለኛን ይፈራል ተበዳይን ደግሞ ወይም ደካማን ይበድላል ኢስላም ግን ሚዛናዊ የሆነ ነዉ ከ
ገደለ ነብሱን ይከፍላልማለትነዉ
ተወዳዶች ፅጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤በርቱልን
መጽሐፉን አታውቀውም ማለት ቁርዓኑን አታውቀውም ማለት ከመሐመድ በፊት ቁርዓን አለ ከተባለ ስንት ቁርን አለ?
ፈጣሪ ይባርክህ እውነት ነው እስልምና የተፈጥሮ ሐይማኖት ከሆነ ለምን በጸበል ይለቃል በትክክል ገልጸከዋል ምክንያቱም የተፈጥሮ የምንላቸው ፍቅር ደስታ ሌሎችም የትም ሒድ የት ከአንተ ጋር ሁሌም አብረው ይኖራሉ መቸም ቢሆን ከእነዚህ እርቀን መኖር አንችልም ። ፍቅር ደግሞ ክርስቶስ ነው !!!
ይገርማል አይሁድ የእምነት አባቶች ሰማይና ምድርን የፈጠረው እግዚአብሔርን ያመልኩ ነበር መሀመድ ደግሞ ፀረ አይሁድ እንጂ አይሁድ ወይም አማኝ አልነበረም ከካሀዲዎች ወገን ነበር
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የፍቅር አምላክ ❤❤❤❤
ተመስገን አምላኬ እኳንም ኦርቶዶክስ አርገኝ😢😢😢❤❤
አረብኛ በፃፉት አይደለም ማንንም አትሸውጂም እኔ ማቃቸው ክርስቲያንኖች ራሱ መፃፍ ያቃሉ
እናተተአውቃችሁእኔንምአሳወቃችሁኝ🙏
ሰዉ አምላክን ለማወቅ ማደግ አለበት ቀጥሎ ጌታ ስረዳዉ ወደ እዉነት ይመጣል:: ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ የመዳን መንገድ ነዉ::
Amen
አድጎም ጌታን እእስኪቀበል ድረስ ሞት ከቀደመውስ ይጸድቃል አይጸድቅም?
Amen lamalt atert majamriy emnete mende naw mendenaw masehaf kedus West yalw belh Tamar kaza amin telalh
ሁሉም ሲውለድ ሙስሊም ነው ። ግን እናንተ ወንድ ሲውለድ በ 40 ኛው ቀን ክርስትና ምታነሱት ልጅ 40 ቀን ሳይሞላ ቢሞት ምን ይባላል
እስልምና ከመሐመድ በፊት የነበረ እምነት ከሆነ ማን ይመራው ነበር ?መሐመድስ የትኛውን እስልምና መራው?
መልስ የለም
@BirtukanGetachew-😅😂😂😂😂😂e4d
ነብዩ እብራሂም ሙሳ ኢስማኢል ሶለሂማን ዩሱፍ ዳውድ እኔ እኮ እሚገርመኝ ሰው በተወለደ ከአርባ ቀን ቡሀላ ክርስትና ተነሳ ብላችሁ እያላችሁ ይገርማል😂😂😂😂😂😂
@@BirtukanGetachew-e4d ከዛ በፊት ነብያት ነበሩ
@@Koukeb-x5e ራስሽ ላይ ሳቂ እምንነትሽ ላይ ሳቂ
የሰዉ ልጅ ሲወለድ ሙስሊምነዉ ካልሽ የሰዉ ልጅ ሙስሊም ነዉ የሚል መፅሓፍ ካለ አሣይኝ
ህፃናትን ለምን ክርስትና ታነሳላችሁ አንድ ህፃን 40 ቀን ሳይሞላው ሲሞት ለምን ክርስትቲያን አይባልም ።
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።
³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
ሰው ሲፈጠር ከአዳምና ከሄዋን የወሰደውን ስጋና ደም ይዞ ሲሆን አዳም ደግሞ የተፈጠረው ከአፈር ስለሆነ ከገነት ሲወጣ ዘፍ.3፡19 ላይ እንደተጻፈው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳህ ተብሎ በእግ/ር ስለተረገመ የአዳም ስጋና ደም ወደ እግ/ር መንግስት እንደማይገባ 1ኛቆሮ.15፡50 ስለተጻፈ ክርስቶስ ደግሞ በሰማያዊ ስጋና ደም እኛን ከአዳም እርግማን ሊዋጀን ስለመጣ በዮሐ.ወ. ምዕራፍ 3፡3 ላይ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በስተቀር የእግ/ርን መንግስት እንደማይገባ አስረግጦ ስለተጻፈ ዳግመኛ መወለድ ደግሞ ከውሃና ከመንፈስ መሆኑን በዮሐ.ወ. ምዕራፍ 3፡5 ላይ ስለሚያስረዳ ከዚህ ከሰማያዊ ስጋ እንደገና መወለድ አስፈላጊና ወደ እግ/ር መንግስት ለመግባት ወሳኝ በመሆኑ ገላ.3፡27 ክርስቶስን ለመልበስ መጠመቅ አስፈላጊ ስለመሆኑ ያስረዳል የአዳምና የክርስቶስ ስጋ የተለያየ ስለመሆኑ ደግሞ ሐዋሪያወ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ቤ/ክ ሲያስረዳ 1ኛቆሮ.15፡35-49 እንደተጻፈው የተለያየ ነው፡፡
እንግዲህ ክርስቲያን የሚጠመቀው ለዚህ ነው እንጂ መጀመሪያ ሙስሊም ሆኖ ስለተወለደ ሳይሆን የአዳም ስጋና ደም ይዞ ስለተወለደ ሰማያዊ ዘር ለመሆንና የእግ/ዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ በጥምቀት እንደገና ይወለዳል በእርግጥ ይህን ትምህርት ክርስቲን የተባለ ሐይማኖቶችም ብዙዎቹ አያውቁትም ምክንያቱም የክርስቶስን ትምህርት ከሐዋሪያት ስላልተቀበሉ የሰው ትምህርት ስለሚያስተምሩ የስም ክርስቲያኖች ናቸው፡፡ ለሙስሊሙም ለስም ክርስቲያኖችም ጥሩ ትምህርት ይሆና ብዬ አምናለሁ፡፡
ሙስሊሞች ቁራናቹህን በደንብ አንብቡት ሁሉም ውሸት ነው አብዛኛው ሙስሊም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እየመጣ ነው ተመስገን ፈጣሪ ተዋህዶ አድርገህ ለፈጠርከኝ ❤❤❤❤
✝️✝️✝️✝️👏👏👏
@userምስሎሽ ነው በተቃራኒው!-nu2ny4zr7p
Kkkkkkk fetareyachewn ttew sew liyamelku new eyesusko sew new jil athugn ylkuns mesahafshn anbbi
አይይይይይ በአሁን ሰአት እስልምና በአለም ላይ ካሉ እምነቶች የበላይ ሆኖ እየመራ መሆኑን አታዉቁም ሰዉእያመለካች ደሞ የናንተ ትችት
ድንጋይ አምላኪ አንቺ ነሽ ክሮስቶስ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ሮሜ9:-5@@foz-c3z
ያልገበኝ ስለነበራቸው የእለት እንቅስቃሴ፣ፍርድ ከተፃፈ እንዴት ከሰማይ ወረደ የሚለውን አመኑ?
እየሱስ
ልባችሁን ያብራውአሜን
ወይ ክርክር ግዜአችን አባከነው። እዛው መልሶ እዛው። ዋህድ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሙስሊም ነው የተፈጠረው መጀመሪያ የምትሉት ሙሰሊም እኮ ከመሐመድ በፊት አልነበረም ክርሰቶሰ መቶ በምድር አሰተምሮ ሞቶ ተቀብሮ በሶስተኛ ቀን ተነሰቶ አርጎ አዋሪያት ወጌል ሰብከው ከአንድ ሺ ምናምን አመት ቦአላ መሐመድ መቶ ልዩነቱን ልብ በሉ ከዚህ ዘመን ቦአላ መጀመሪያ ሙሰሊምነው ሰትሉ መደቆርነው በአጭሩ እሰልምና የመጣበት ዘመን ቀመር ቀምሮ መድረሰ ነው ዳሩ አላህ ያጣመመው አይቃናም🤔ወደልባቹ ተመለሱ ቁራኑን መርምሩ ወደ እውነት ይመራቹአል
Eko negerliyg EMA
የኔ ወንድም ይምችክ 🌹🌹🌹
@@GediLala-g9g ምን ነው ሚመቸው😂😅
ዩሐድ ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ስለ ሙሀመድ ብዙ ነገር አወቅሁእኮ ለነብይነት ከመመረጡ በፊት የጣዖት አምላኪ ነበር
ሲገርምሽ ነብዩ ሙሀመድ እኳን ጣኦት ሊያመልክ አደለም ህፃን እደሆነኳ ሁለት ጊዜ ሰርግ ሂደዉኳ ሌሎች ሲጨፍሩ እሳቸዉ እቅልፍ ወስዷቸዉ ነበር እናተ ጀግና ከሆናችሁ ችሎታ ካላችሁ እዉቀት ካላቸዉ ኡስታዞች ጋ ለምን ንፅፅር አታደርጉም ሙስሊሟ ደሞ አታቂም አላነበብሽም ለምን አሳልፈሽ ለባለዉቀታዊ አትሰጭም
@@neimatube9341
እሽ መልካም እንደዛ ካልሽ መሀመድ ለነብይነት ሲመረጥ ስንት አመቱ ነበር ለነብይነት እስኪመረጥስ እምነቱ ምን ነበር እውቀት ካለሽ ይሄን መልሽ ??
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያምከልጅነቱ ጀምሮ ሰይጣን የተጠናወተው ሰው ነው እራሱም ሴይጣኔ ሰልሟል ወደመልካምም ይመራኛል ይላል 😂
የሙሀመድ ቡችሎች ሲነገራቸው አይገባቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቺ አምሮሽን አሰሪ የሰው ልጅ ምግብ የሚመገብ ሰውን የምታመልኩ በሰው የተቀጠቀጠን
ሀሀሀ እኛእየሱስነው ውሻአቅፎ አህያጋልቦየምናየው😂😂
እስልምና ራሱ ከመጣ 1450አመት ንው እያላችሑ እንዴት ስውሁሉ እስልምና ይሆናል
ይኤንን እያወቁ በደመነብሰ የሚያወሩት ነገርስ🤔😂
የተመችኝ ኮመንት 😂😂
እኔ ግን እደዚ በትትና መማማራቹ ሳላደቅ አላልፍም ሑለቱም እሞኖቶች ደስ ምትሉ ናቹ በርቱ ወነቱን ይግለጥልን በተረፈ
አውፈጣሪወደውነቱመንገድይምራቸው👏
ሲጀመር ጌታችን መዳህኒታችን በጭቃ እርግብ ሰርቶ ብረሪ ብሎ አብሮል ስለዚህ ፈጣሪ መሆኑን እመኑ
በክርስቶስ ክርስትያን ሆኜ በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ
ምንሆና ነው ስታሳዝን
ቤተሰቦቹ ካፌር ከሆኑ እሱ ጣኦት ፈልጎ የሄደ አሳሳች ነብይ ነው ወደ ትክክለኛዉ ኦርቶዶክስ ኑ
❤❤❤
ሕጻናት ሰወለዱ በእግዚአብሔር መልክና አምሳል ይፈጠራሉ ራሱን ሰያውቅ ነው ። በልቡ አምኖ ይጸድቃል በአፉ መሠክሮ ይድናል ። ሮሜ 10:9 ይላል
እረ ተው ሙሥሊሞች በህይዎት አተቀልዱ ዘመናቹህ ሣይቀጭ ማሥታዋል ይሻላችኋል 👈
እግዲሐቤር መስገን እሱን ተከታይ ሰላረገኝ
Awo Muhammadin Allah new eslaminan yasawekew men yetebes
በመግደል የሚያምን እምነት
ምን ሲወለድ አርጅቶም ሙስሊም ነኝ ካለ በኋላም እምነቱን አልኖረውም።
ከሚዉቅ ሰዉጋ ተናጋገር ከምር መልስ አጡ ዝም ብለዉ ነዉ ደሞ ወደቀትተኝዉ ምንገድ ይምራቸዉ
እስልምና ማመድጀምሮ እንዴት ስውሁሉ እስልምና ይሆናል
እኮ ካወቅሽ ለዚህ አብራሪልኝ
እደዚህ እያፍጠጣችሁ ስደዷቸዉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
አባቴ ጥረትህ ይበረታታል ነገርግን ሰሂህሙስሊም ማለት የመፅሃፍ ሲያሜ ነው የሃዲስ ደረጃው እንዴት ነው ተብሎ ይፈተሻል
ሁሉ የራሳቹ ነው 😂😂😂😂😂😂
Malet yefelekew ye haditsu sem sahih Muslim lemalet kehone rasehen astekakel.....hadisachu sahih ena daif yebalal ......huletum yerasachu new .....biyans metshafachun ewkut enji.....yerasachun egna enengrachu???
መሐመድየተፈጠረውከነአብረሃምበዋላነው
Uuff amelake hoye yante selarekegn kebr lant yihun🙏🙏🙏enkwanm yant arkegn🙏🙏
አይ ሰይጣን ምርጥ ድርሰት ደርሶ ሰጣችሁ ንቁ አንብቡ ኢየሱስ እውነት መንገድ ህይወት ነው ክርስቶስ ለዓለም ሰላም ነው የሰጠው
እስልምና ግን ሽብርተኝነትን በመግደል የምያምን በሰወ ደም የምፀድቅ
ኢየሱስ ግን ላላመኑት መፀለይ ና መመስከር ን ነው ያስተማረን
Ezgabher ymsgen ❤❤❤
ሰነፍ ክርስቲያን ወደ ጴጤ ይሄዳሉ ጠካራ ጴጤ ደሞ ወደ ክርስቲያን ይመጣሉ ምክንያቱም ክርስቲያን ጠባቃ ስለሆነ ጴጤ ደሞ ለጭፈራ አይይ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
ሲጀመር ቁርአን በአረብኛ ብቻ የወረደው ። ሰዎች አንብበው እንዳይረዱ ። አስተማሪዎቻቸው አንብበው እንደፈለጉ ያስተምሯቸዋል ። ቁርአን አይመረመርም ዝም ብለክ ነው ማመን ያለብክ ። ቁርአንን መመርመር ከጀመርክ ታመጣለክ ። መሀመድ እራሱ ጀነት ይግባ ሲኦል አያውቅም ።
ልጅቷ አሳዘነችኝ ማርያምን 😂😂😂 በደፈናው ሃይማኖቷን defend ለማድረግ እየሞከረች ነው። የአልሞት ባይ ተጋዳይ ትግል 😂😂😂
ያአምላክማነው
መሐመድ ቀድሞ ም አራጅና ቁጥር ስፍር የሌለውን ህዝብ የፈጀ ነፍሴ ገዳይ ነው ይህ የእርሱ መንፈስ ዛሬም ከአረቡ ዓለም ተነስቶ ህዝብን እየገደለ እያረደ ይገኛል።በአልቃይዳ፣በጂሃድስቶች እና በአይሲሲዎችና በሌሎችም ።ስለዚህ ሙስልም ወገኖቼ ፍቅር በተሞላበት በፍቅር አምላክ በጌታ በኢየሱስ አምናችሁ ዳኑ ከፍርድም አምልጡ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነውና።
ናዚዎች እኮ በክርስትና ያደጉ ሰዎች ናቸው ስለ ክርሩሴድ( የመስቀል ጦርነት) አንብብ በአለም ታሪክ እንድ ክርስቲያን እምነት የገድለ የተጋደለ እምነት የለም አንብብ መጀመሪያ
Amen !!!!!!!!!!!!
አቤት ሙስሊሞች አስተውሉ አንድ ህጻን እንዴት ባንድ አምላክ ያመልካል
Geta yesus yebrkh !!!!!!!
ሰውዬው ባለጌና የእምስ ዛር ስለነበረበትእንኳን ሲያባልግ ውይይት ይሆናል የገደለው።
መሀመድ እራሱ መቶ መሳሳቱን ቢነግራቸው የሚያምኑ አይመስለኝም አትልፋ
አፌን ይዤ ዘዝኩ በስመአብ ጌታሆይ ይገርማል ልብ ይስጣችሁ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይ ሙሃመድ ተረተረት😅😅😅😅
ሙስሊሞቹ ደግሞ ስለ እስልምና መልስ ለመስጠት ወይም ለማስረዳት ከመቅረባችሁ በፊት እወቁ ዝም ብላችሁ በዘፈቀደ አታውሩ እስልምና ታይቶና ተሰምቶ የማይጠገብ የተፈጥሮ ድን ነው
Hhh
የለም ምዕራፍአንብበሽ ነኝ እና የሴቶች
Welahi😂
Yih kirikir dinigay dabo honie ayidelem ewinetawin new
😂😂😂😂 ወቼው ጉድ
አየ የቃልቻ ትምህርት ባዶ እኮ ናቸው ጀበና ፊት
ለምን እውቀት የሌለውን ሰው ትጠይቃላችሁ ለምድነው ኡስታዞችን ምትፈሩት 😂😂😂
የመሀመድ አያት ቅድመ አያቶቹ ግን እስላም ነበሩ ወይስ ምንድናቸው😢
ስጀመር ከምየቅ ሰዉ ገር ነዉ መከራከር የለበችሁ እንጅ ምንም የመተቅ የመዳም ቅመም አስገብተችሁ የሰዉ ሀይመኖት አትስደቡ
እረ በፈጠራቸሁ የዚህን ልጂ ቁጥር ስጡኝ
lemin? tiktok lay yohad bilesh live teketatey
ልታርጅው
እሚነገሪቸውን እንጂ አንብበው የመረዳት ፍላጎትም ጥረትም የላቸውም ያነበቡና አይናቸው የተገለጠ ጊዜ እዛ ሀይማኖት አይሉት ወይ የነብስ ማጥፊያ ማሽን የሆነ ሀይማኖት ጥለው ነው የሚበሩት!!! ነብሰ በላዎች ደረቆች
ሲነበብላቸው ይደነግጣሉ
Uuuuuufffff akka namatti toltan mee kiristaanoni suuta jettani hubachiiftu osoo akka muslimaa iyyitanii micayyoon Kuni afaan 1 Iyyuu hin dubbatu ture sinin jaaladha ijoolle yesuus isin boonuu qabdu dhugaa waaqayyo hubannaa Fi ogummaa isaa isin badhaasera gamada ilileen waaqayyon keessan galateffadha kanuma caalatti ifti dura keessan haa darbu❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰዉ ልጅ ሲፈጠር ሙስሊም ነዉ ከዛ በሗላ ነዉ ወደ ተለያየ እምነት ምርጫ ሚገቡት ክርስቲን ቤተሰብ ኖሮት ህጻን ልጅ ቢወለድ እና ሙሉ ሰዉ ሳይሆን ቢሞት የጀነት ወይም የገነት ነዉ
Evidence! ማስረጃ የት እለ?
አይሁዶች አይጠመቁም ሙስሊም ናቸው ማለት ነው?
Eselemena kemeta erasw 1450 amet eyalachehu eyakeberachehu endayt new befayt new metelwet😂😂😂 lemen yemeseleha / sh 7 metwo kefel zemen ceresetena 4 kefel zemen eselemena yehune maletem ke 600 metwo amete new eselemena yemetaw gen kweran be amarega anebeb
ጉዳቸዉን ዘረገፈው ሲያሳዝኑ እግዜር ይርዳቸው በእዉነት ስለራሳቸው ሃይማኖት እንኳንበታቅም በጭፍን ነው የሚኖሩት ወይኔ
ሰው ሁሉ በእናት ሆድ ውስጥ ሙስሊም ሆኖ ካታፈጣራ
ሙስሊም ማለት አዳማዊነት መለት ነዉ ወይ?
Ebakachu eyesusn satkebelu endatmotu
lehistan nebs yemayirara hayimanot yene eyesus gin temamahun yemiyakana amlak new nu wedesu ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Ene yalgebge muslimoche Allah Qurann kesmay awerdeln kalu mehamed esikweld Allah yet neber
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ። እንደዛም አለ እንዴ አባባሉ ልጁ😂
እናተ ወንጌልን እንዲያነቡ ከጬለማ ወደ ብርሀን ሰለምታደርጉ ጌታ ይባርካችሁ ሰው ሲፈጠር በእሰልምና እምነት ነው የተፈጠረው ያለችው በጣም አሳቀችኝ ሙሰሊሞች መፅሀፍ ቅዱሰ አንበቡ ጬለማ ውሰጥ ናቼሁ
Qoshasha mejemeriya anti kechelema wchi
በጣም ነው የምናነበው የራሳችሁን መፅሐፍ አታውቂም እንዴ ከናን የተሻለ እናውቃለን
ምን ወላሂ ጨለማ ያላችሁትስ እናንተ ናችሁ
እናንተ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ነው የምትሉት እኛ ደግሞ ነብይ ነው ነው የምንለው ግን እውነታውን መረዳት ቀላል ነው እየሱስ የተወለደው ከማሪያም ነው እኛ መይረም ነው የምንላት እናም ማሪያምን ወይም መይረምን ማን ፈጠራት እረ የሰው ልጂ አዳም ወይም አደም ሀዋ ወይም ሄዋን ከነዚህ ነው የጀመረው እነሱንስ ማን ፈጠራቸው ከኢሳ ወይም ከእየሱስ በፊት ብዙ ፍጥረቶች አሉ እነሱንስ ማን ፈጠራቸው ለማንኛውም እኛም ኢሳን እናምንበታለን ግን አምላክ አይደለም አላህ የመረጠው ነብይ ነው አላህ ታአምራትን እዳሳይ ፈቅዶለት ነው
@@ToybaToyba-og1hi ጦይባዬ ኢየሱስ ጌታ ነው የነበረ ያለ የሚኖር አምላክ ነው የዘላለም ህይወት የማሰጥ አምላክ ነው ማሪያም እራሷ አምላኬ መድሀኒቴ ብላዋለች እግዚአብሄር አብ የምወደው ልጄ እሱ ነው እሱን ሰሙት አለ ሰለዚህ መፅሀፍ ቅዱሰ የሚለንን ብቻ እንሰማለን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰውም አምላክም ነው ቁራአናችሁ ጠቅላላ ሰህቱት ነው ሙሀመድ የኢየሱስ ተቃዋሚ ነበር ያ ማለት ሰይጣን አምላኪ ነበር በመንፈሰ ቅዱሰ የተሞላ ነብይ እግዚአብሄርን የሚቃወም ሰራ አይሰራም ብታምኑ ትድናላችሁ እናተ አላመናችሂም ማለት የጌታ ክብር ዝቅ ይላል ማለት አይደለም በእሳት ባህር እንዳትጣሉ እንጂ
😊
ወፊችም መንግስተ ሰማያት ይገባሉን ???
መጽሐፉንም እምነቱንም አታውቀውም የተባለው መሐመድ ቁርዓን የተወረደለት ሁለተኛው ቁርዓን ነው ማለት ነው?
ሰለ እስልምና እውቀት ካላቸው ጋር ተነጋገ
እውቀት የምትለው ከቁርሀን የተሻለ ሰው ማለትህ ነው ልጁ እኮ ቁርሀን የሚለውን ነው የተናገረው ምእራፉን ይዘህ አንብብ
ለመጸሐፋችሁ እውቀት ሳይኖራችሁ ለምን እስላም ትሆናላችሁ። እስልምና ሐይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ነው። እስልምና መሐመድን መደገፍ ብቻ ስለሆነ ነው።
የመሀመድ ጉድ መቸ ያልቃል እና 😂😂😂
ዮሀድ❤
በመጀመሪን ተከራከሪየዋ በቂ እዉቀት የላትም አንተም ብትሆን አውቀቱ ካለህ አረብኛው ማምጣት
ግባና አስረዳ
አረበኛውማ የአላህንና የመሀመድ መደበቂያ ሁኖ እስከአሁን ሸወዳችሁ አሁንም አትነቁም እዴ
ስለ እስልምና ከፈለከ እኔን ጠይቀኝ ምንም ማያቀውን ሰው ትጠይቃለህ እንዴ ?ከፈለከ እውቀት ካለው ሰው ተወያይ
አትመልሽም ወይ ታዳ እኔ ልጠይቅሽ ሙሐመድ ከነብይነቱ በፊት እምነቱ ምን ነበር?
ጥርት ያለ ሙስሊም
@@ToybaToyba-og1hiአይልም አንቺ ቀጣፊየአባቱን ጣኦት ያመልክ ነበር አብደላህ ላህ ማለት ጣኦት ነው ከበደ ማለት አገልጋይ ነው😢😢😢😢
Are bakish mohamad nabiy silamahonu yetugar now quran layi masiraja yetatsafawu awo quran layi mohamad mabiy noq yemilowi tsufoch alu mikinaytum quranu yeworadawi isu nabi kahona bohala basu banabiynatu layi now quran yeworadawi laza nabiy tabilo yitaral
Isk ahun tiyaqe litayqsh silanchi turunat daginat anchi bitawor woyins lelagnawu bimasakirlsh now dasi yemlish irgtagna nagn lela sawi silanch biawora dasi yasagnishal anchj irasishn barasish lamatadanq batachamar lela sawi silanch jagininat biawora dasi ayilishm.unatn ininagagar isk
Egzabher ymsgen amlaki qedseti betekrstyan ortodoks hymnote ykber ymsgen
ጌታ ይባርክ ወደፊት ቀጥል
ለዚህ አይነት ቅራኔና ጥፋት እራሱ መሀመድ እንኳን መልስ የለውም
እስልምናን የምትከተሉት ማሰብና ማንበብ ስለማይችሉ ይመሰለኛል።
እስቲ አስተውሉና መርምሩት
😂የመጀመሪያው ሙስሊም ማን ነበር?
1.መሐመድ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ6፡14/6፡161-/39፡12)
2. አብርሃም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ(3፡67/2፡132)
3. ሙሴ የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (7፡143)
4. አደም የመጀመሪያው ሙስሊም ነበር ሱራ (20፡115)
®መጽሐፍ ቅዱስ ❤የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው (3፡26)
😂አላህ ሰውን ከምን ፈጠረው?
1. ከአቧራ (3:39)
2. ከደም (96፡2)
3. ከምንም (9፡67/52፡35)
4. ከሸክላ (15:26)
5. ከወንድ የዘር ፈሳሽ (16፡4)
®መጽሐፍ ቅዱስ❤ ከአፈር ኦሪት ዘፍጥረት (2፡7) 3፡19
😂 አላህ በመጀመሪያ የተፈጠረው ምንድን ነው?
1 .ምድርን (41፡9/12)
2.ገነትን (79፡27/30)
® መጽሐፍ ቅዱስ❤.ዘፍ 1፡1 በመጀመሪያ ሰማይና ምድር ፈጠረ።
ነገር ግን ቁርኣንን ምንም ተቃርኖ የለውም ብለው ይጃጃላሉ።LOI ይገርማል
በጭፍን እምነት መኖር ምናልባት እውነት አያደርገውም።
ሀይማኖታችሁ የሚያስተምራችሁ ጥያቄ እንዳትጠይቁ ካስተማራችሁ አንድ ነገር እየደበቃችሁ መሆኑን አስተውሉ።ዑለማችሁን ከመጠየቅ አትቆጠቡ ነዘመናት የኡክታዞች እና የኡለማዎች የውሸት ትምርህት አብቅተዋል::እኛ እውነታውን የምናውቅበት ዘመን ላይ ነን::ሁሉንም ነገር ማወቅ አለብን:: ቁርኣን ፍጹም በተቃርኖ የተሞላ ነው።
እባካችሁ ዶር ዛኪር የምትሉትን ደደብ እውነቱን አስተምሩት አምብቦት አያውቅም ።
እኔ ደደብ ሰው አይደለሁም እስላም ሆኜ የምቆመው እውነትን የመከተል ነፃነት አለኝ። ኢየሱስ እኔ እውነትና መንገድ ነኝ እያለ ታዲያ ምን እጠብቃለሁ?አናተስ
Sew Muslim hono nw yetfxerw eslmena bewha aylkem cafir hono ayefxerm
እውቃት ባሌላቹሁ ነጋር አትካራካሩ ማልስ ህፃነት ባልጅነታቻው ጌታን ያማልካሉ ላልካው እንዳ እስልምነ ማልካም ብሳሩ አጅር አላቻው ማጥፎ ብሳሩ አይፃፊላቻውም ምክንያቱም ጥሩን እነ ማጥፎውን ስላላዩ። ባዝላይ ላራስህ ጥያቄ እስላም ሆነህ ማዎላድህን እነት አባቶችክ ያወቃሉ ላዛ እኮ ነው ዎዳ ቤታክርስቲያን ምዋስዳቹሁ ፣ካልሆነ ማዉሳድ ላምን አስፊላጋ ማጥመቅ ላምን አስፈላጋ ?
አድ አምላክ ስለተባለ ትክክል ነው ማለት አይደለም ያንአምላ ያየው ወይም ድምጹን የሠማ አለ ወይ
ኣየ ማሃመድ ሰዉ መግደልእና ዙሙት ነዉ የሱ ስራ ሙተህ ዙሙት ሳትምት ዙሙት
ነብዩሙሐመድሲወለዱምሙስሊምነበሩሑሉምየሰውልጅሲወለድእራስሕንምጨምሮሙስሊምተሑኖነውሕይማኖቱንየሚቀይረውከተወለደበሗላነውእሽእውነታውንውስጣችሑእያወቃችሑክርክርትፈልጋላችሑኢስላምምንም 2:52 ታጋይ(ተፎካካሪ)ቢበዛምየሚያሸንፈውናየሚጥለውየለምምክንያቱምትክክለኛውሐይማኖትስለሖነእናደግሞሕፃንጌታውንይገዛልወይለምትለውጥያቄሕፃንልጅየሐይማኖቱንመመርያእየተማረእየተረዳእድሜውበደረሰስ 2:52 አትነውእንጅአንድሕፃንልጅስለድኑለማወቅያልደረሰጌታሕንካላመለክተብሎሐይማኖቱንሊቀማአይችልምእሽኢስላምለሑሉምነገርመመሪያያለውየተከበረድንነው
Hasetegaw mehamed new bemejemeraiy eselemena yemetaw ke ceresetena 600 amete behula new maletem 7 metw kefel zemen cersetena siyhun 4 metw kefel zemen eselemena new gen yetekemehal / sh kweran anebeb ba amarega keza meleswen tagegew aleh
እስልምና ንማን ጀመሪው
ከእስልምናበፊትጣዎትአምላኪዎችተፈጥረዋልማለትነውእስልምናአሁንእንደመጣበአፈችውእየተናገራችውነውእናመሰግናለን
ወላሂ ትክክለኛው ሀይማኖት ክርስቲያን ነው የጋረደን ነገር አለ እሱም