የነፍሴ ጥያቄዎች በእስልምና ላይ!እውነትን ፍለጋ እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 709

  • @ahmedmohammed9296
    @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +172

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh

    • @melakutsegay
      @melakutsegay 2 ปีที่แล้ว +5

      Selam lante wendemachin ebi alegn eko telegram

    • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
      @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 ปีที่แล้ว +23

      እግዚያብሔር አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኘዋይ ልጅ ሰላደረከኝ አመሠግናለሁ ጌተ ሆይ ለሥጋየ ፍቃድ አትስጠኝ በቅዱስ በንፅሀይት መንገድህ ምራኝ ጌታ ሆይ ገብረ ስላሴን ጠብቅልን 🤲🤲🤲 ጌታ ሆይ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሰጠሀቸዉን እህት ወንድሞቸን ሁሉ አንተ ጠብቅልን የጠፉትን በቀጥተኘዋ መንገድ በተዋህዶ ምንገድ መልስልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ፫🤲🤲🤲🤲 ወንድማችን በርታልን አዉነት ነዉ በአረብ ሀገር የምንሄድ እህት ወንድሙቸ እግዚያብሔእ ከክህደት ይጠብቀን እኔም ክርስቶስን ሊያሥክደኝ አምሮየን ሁሉ ደፍኖብኝ ነበር ግን የድንግል ማርያም ልጅ አሳልፎ አልሰጠኝም ምስጋና ይድረሰዉ ነገንም በወላዲት አምላክ በቅዱሳን ፆለት ምልጃ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሀይል እጠበቃለሁ ✝️✝️✝️

    • @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ
      @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን የቴሌ ግራም ቻናሉ አይከፍትም የቻናሉ ስም ምንድን ነው እሚለው ነገረን ሰረች አርገን እንቀላለል😍

    • @bezatube438
      @bezatube438 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ ሙሀመድ አህመድ። ያሁኑ ገብረ ስላሴ ብለሽ ሰርች አርጊ

    • @HM-fu4sb
      @HM-fu4sb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ አሜን አሜን አሜን

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ጌታ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለነሱም ስለሁሉ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ክርስቶስ ይድረስላቸው

  • @keryodtube
    @keryodtube 2 ปีที่แล้ว +107

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ያደረግከኝ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስምህ ይሁን አሜን
    ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍጻሜህን ያሳምርልን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว +71

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር መርጦሀልና አመስግነው እኔም ክርስቲያን ነበርሁ አረብ ሀገር ለስራ መጥቼ ሙስሊም ሆንሁ ምክንያቱም ስለክርስትና ምንም እውቀት አልነበረኝም አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንና ማንም ሳያስገድደኝ በእንተርኔት ሰለሀይማኖቴ ተምሬ አውቄ ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሲኦል ድኛለሁ

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +6

      እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
      ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ገብተሻል?

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว +5

      @@ahmedmohammed9296 አወ ገብቻለሁ ወንድሜ

    • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
      @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ ጠንክሪ አሁንም እግዚአብሔር አውጥቶሻል ወንድማችን ገብረ ስላሴ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላህ ይቅደምልህ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +4

      እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ 🤗🤗

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmedmohammed9296 ቴሌ ግራም የት ነዉ የማከኘዉ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +63

    ወድማችን ገብረ ሥላሴ ሁሌም እየመጣክ አስተምረን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 💚💛❤

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ግብጽ ነበርኩኝ እና አባ ዘካርያ የሚባሉ በድፍረት በሚሰብኩት ስብከት ስንት ሶው ኖው ወደ ከርስትያን ያመጣቾው አንተም ወንድም ቓል ሂወት ያሰማልን

  • @meron-ld6hi
    @meron-ld6hi 2 ปีที่แล้ว +55

    እኔ ታላቅ ከቤታችን የገጠር ለጅ ንኝና ብዙ የሃይማኖት ነገር አላቅም ናበር አናቴ ልጅ ስትወልድ እናቴ ማርያም እባክሽ በሞስኮት ግቢ እያለች እየለመነች ይሰማት ነበር ከዛ እኔ አልቆየሁም ስደት ወጣሁ አሁን ስደት ሆኘ በደምብ አወቁኝ ስደት ለኔ የሂወቴ ትምርትቤት ነው ♥ እንደንየ የነበራቹ like

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +7

      እኔም ምንም አላዉቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎሆነልኝ በአዛብሐገር አስተማርኝ መከርኝ የኔ አባት ❤❤❤

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 ปีที่แล้ว +12

    ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እኔ አሁን የምሰማው እውነት የሰው ልጅ የዚህን ያህን ማስተዋል ያጣል ብዬ አስቤ አላውቅም
    ለሁሉም ወንድማችን ላንተ የታየ ብርሑን ለሁሉም ይሁን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +61

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን👏 ወድማችን ገብርስላሴ በክርስቶስ ሰላምህ ይብዛልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናኸ ያፅናን ከዚህ በላይ እድትመሰክር የአባቶቻችን አምላክ ይርዳህ አሜን🤲

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ปีที่แล้ว +25

    እንደ ብርሀንአለም ፖውሎስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ የጠራህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ትጠብቅህ ።

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በደብ አስተምርህናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አተን ወደ እውነተኛው እምነት የመለሰ እግዚአብሔር ሰያቁ በጭለማውስጥ ላልትም ይድረስላችሁ ምስሊም ቢተሰቦቸ በቅንነት የሚለውን አዲምጡት እውነታውን ሂሊናችሁ ይፈርደዊል

  • @RobelBelete-f1k
    @RobelBelete-f1k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለትውልድህ የህዪወት ብርሀን ያድርግህ የጠራህ እግዝአበቭሔር ዪጠብቅህ።

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገብረ ስላሴ ወንድሜ አንተስ የተመረጥህ ልክ እንደ ሀዋርያም ነህ ተባረክልን

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว +8

    ይገርማል እና ለዛ ነው ሰው ሲሳሳት ይሙት ይገደል የሚሉት አይ ተወልዶ ማነስ ነው እግዚአብሔር በልባቸዉ መልካም ፍሬ ይዝራባቸው 🙏🙏🙏😢💚💒💒💒💚

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +35

    ወንድማችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ባንተ ምስክርነት ብዙዎች እንደሚድኑ ተስፋ አደርጋለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በግልጥ ነዉ ምታብራራዉ በቤቱ ያጽናህ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድማችን አባታችን መምህራችን መታደል ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @አቢየድንግልማርያምልጅ
    @አቢየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +57

    እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ልጅ ሰላምህን ይብዛ ፀጋዉ ያብዛልህ አስክ ሀቅ ሀቅዋን አወጣት 😁 እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ሀይል ትሁነህ አይዞህ የገብረ ሰላሴ ተከታታዮች በቆማቹበት በፆሎታችሁ አስቡት አንደበረታ ⛪️✝️

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እናቴ ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ የቁምለት በደንብ እናስባለን

    • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
      @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 ปีที่แล้ว +5

      እሽ እግዚያብሔር ይርዳን አዉነት ነዉ በዙ ይትወቦች እየተቀባበሉት ነዉ ከጠፉት በጉች ወደ ጌታ የሚመጡት በሱ አልተጀመረም እኔ መረጥኳቹ እንጀ እናንተ አይደላቹህም ብሏል ጌታ ሰለዚህ ለወሬ ከመቀባበል በፆለት አስቡት ወንድሜ እዉነት እልሀለሁ እግዚያብሔር አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ ጥላትህን ሁሉ ከእግርህ በታች ትጣልልህ ወላዲት አምላክ የወላዲት አምላክ ፍቅሯ ይደርብን 🤲🤲🤲 በርታልን እራስህን ጠበቅ ከፈጣሪ ጋር ወንድሜ ህንን ትምህርትህን በእናትህ በአረበኛ ተርጉመህ ዐአስተላልፈዉ ከቻልክ የክርስቶስን አምላክነት በደብ እንዲ እረዱት እኔን ሰወቸ ይከራከሩኛል ቋቋ ቡዙም ሰለማልች ማስረዳት አልችልም በዚህ መልኩ በእነሱ ቋንቋ ብትለቀልን ይህህንን ስሙት ብለን እንሰጣቸዋለን

    • @brhenaabate3033
      @brhenaabate3033 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመት

    • @alamadan717
      @alamadan717 2 ปีที่แล้ว

      @@brhenaabate3033 እሽ ወድሜ🥰

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጊውን በረከትን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን. ይጠብቅሕ ቃለ ሔወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ተመስገን በቤቱ ያፅናናን ሁላችንንም የጉድ ታሪክ ነው የሙሀመድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tewabechberta8297
    @tewabechberta8297 2 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።
    ወንድሜ ጥበቡን ይግለጥልህ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ አባት ወድሜ ቃለህይወት ያሠማልን በሥምአብ ምክርህ ውሥጥ ያለመልማል እኔማ ደካማዋ የሥም ኦርቶዶክሥነኚ አተ አነቃኸኚ አተብቻ አደለህም ወደህይወት መገድ የገባኸው እኔም ጭምር

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አንተን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማምጣቱ አንድም እኛን ለማንቃት ነውና ባበቱ ያፅናክ ✝️✝️✝️

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 ปีที่แล้ว +47

    🙉🙈🙊😂😂😂 ሐሰትን ሐሰት እውነትን እውነት እድንል አተ ለብዙወቻችን ምሳሌ ነሕ 😍😔

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 ปีที่แล้ว

      በጣም👌💋 ♥️♥️♥️

    • @ابواا-ي8ت
      @ابواا-ي8ت 7 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጪ​@@SalamSalam-bc8kz

  • @kaleabgetahun1940
    @kaleabgetahun1940 2 ปีที่แล้ว +11

    ግሩምና እጅግ ድንቅ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮችን በእውቀት ላይ ተመስርተው ሃይማኖቱንና የእምነቱን መስራች ሰው ምንነትና ማንነት በራሳቸው ሰዎች በተፃፏ ተጨባጭ ማስረጃዎች ላይ ተንተርሰው አእምሮአቸውን ትጠቅመው በመመርመር ለህሊና ፍርድ እንዲተጉ መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት ነው። ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በባዶ አእምሯቸው አፋቸውን በክርስትና ላይ ለሚከፍቱ አክራሪዎች በዚህ መልክ መልስ እየሰጠህ ማሳፈር ነው።

    • @konjamkonjam2190
      @konjamkonjam2190 2 ปีที่แล้ว

      ተስፈ ስትቆርጥ ቅቅቅቅ በእርግጥ ስሜቱ ካበድ ነው በአንድ ቀን እኮ ነው 20 ክርስቲያኖች የሚሰልሙት😂😂😂

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube 9 หลายเดือนก่อน

      ተውጂክክክክክክክክክ ለምን ሽ አይስልሙም ምን አግባብ እደናተ በመዛት አይፅደቅ ደደብ

  • @HaymanoteMadeftui
    @HaymanoteMadeftui 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ገብር ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፁናህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ወንድም ቤተሶቦችን መድሀኒያለም ወደ እውነት ያምጣልህ ።

  • @Misikir-awle2
    @Misikir-awle2 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ነው። አገላለፅህ እውነት 1 ሀይል አብሮህ አንደነበረ እውነት የሚያስረዳ የተቀደሰ መንፈስ በአንተ አንደበት የተጠቀመ ይመስለኛል። በአንተ ሊሰራ የወደደው ስላለ ፈጣሪን አመስግን። ይህንን የሰማችሁ ለምትወዱት ሁሉ ሼር በማድረግ የበኩላችንን እወጣ። 🙏

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 ปีที่แล้ว +6

    ገብረ ስላሴ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅህ ከአህዛብ ይስውርህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኈ5ረ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኈ5ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና ተባረክልኝ አንተ ያሣወቀን እግዚአብሔር ይክበር የስራኤል ቅዱስ የተባረከ ይሁን እኔ ሚገርሙ ዉነተኛ ነኝ የሚሉኝነገርነዉ የነፍሴ ጥያቄ በቴሌግራምሕ እከታተለሕነበር በፁፍ እራሱ ተባረክ ተባረክልኝ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሕ ይሁን ጠላት ከእግር በታች ያድርጋቸዉ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 ปีที่แล้ว +2

    ገ/ሥላሴ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ። መድኃኒ ዓለም ምን ያህል ቢወድህ ነው። comparative theology ስለሆነ ለእኛ ስትል ትንሽ ገፋ ብታደርገው። ጥሩ የተባለውንም ብትገልጽልን። አምላክ ይጠብቅልን ።

  • @wudiezelalem866
    @wudiezelalem866 2 ปีที่แล้ว +8

    የስም ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ የአንተን video አሰማለሁ ሁሌም እወነት ለመናገር ትህትና አስቀናኝ ምናልባት ከንቱ ውዳሴ ሊመስልህ ይችላል ግን እላለሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንደገና ስራኝ እላለሁ ትሁት ልበ ቀና አድርገኝ እላለሁ ፈጣሪየን

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 2 ปีที่แล้ว +10

    መጨረሻህን ያሳምርልህ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ፈቅሩን ያብዛልህ

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 5 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ማወቅ እፈልግነበር ያተን ትምህርት ቁጭብየ እየሰማሁ አልጠግብም እናመሠግናለን በቤቱ ያጸናህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 ปีที่แล้ว +14

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በስጋ ሃይል የሚሆን ምንም የለምና ፀጋው በድካማችን ይገለጥ!እናመሰግናለን

  • @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ
    @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለሕይወት የሠማልን ፀጋሕውን ብርታቱን የድልሕ አውነት በአንተ ለይ ተገለጠች እውነትን የሚያጣጥማት ካለ እግዚአብሔር የፈቀደለት እውነትን ይያዝ እግዚአብሔር ተናግሮ ተናግሮ ለፍርድ ሳይመጣ እውነትን ተምረን እንያዘው ወገኖቼ ጫፍ ብቻ አትስሙ ትምሕርቱን አዳምጡት እኛም በእምነቱ ውስጥ ያለን መ ማር አለብን ብዙእውቀት ትይዛላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብ እንወቅ እግዚአብሔር ሲናገር እንስማ ክርስቲያን ወገኖቼ

    • @يوبدار
      @يوبدار 2 ปีที่แล้ว

      በቤቱያጽናክወንድማችን♥

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 ปีที่แล้ว +3

    በዉነት ወንድማችን ገብረ ስላሴ ባለህበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቃል የለኝም ብቻ ካተ ብዙ እማራለሁ

  • @YelemsetKetama
    @YelemsetKetama 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን

  • @ላምሪ-ኰ9ወ
    @ላምሪ-ኰ9ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን ከዚ የሴጣን እሰራር ከሆነው የሙሀመድ እምነት እናቴን ያወጣት እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +4

    እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታ በሴጣን እገዛዝ የጠፉት ነብሳት ሁሉ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስልን 🙏❤️😇

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንደሚቸን ቃል ህይዋትይሠማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወትያስማልን ወንድማችን:: እግዚአብሔር መርጦአል ፀጋ አልብሶአል:: አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ:: ያላወቅነውን ሁሉ እያሳወከን ነው:: የእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር የተመረጥክ ነህና ቀጥልበት ብዞዎችን ታድናለህ🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ የቅዱስ ጳዉሎስ መንፈስ ያሥድርብ በርታ ✝️✝️✝️

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ በእግዚአብሔር ሠላምታ ሠላም እልሃለሁ!? የክርስቶስ ፀጋ በአንተ ላይ ይብዛ! በመቀጠል በሰጠሁህ አስተያየት መሠረት ሃሳቤን ተቀብለህ ስለተጠቀምክበት አመሰግናለሁ! እንደተከታተልኩህ ከቀን ቀን የእግዚአብሔር መገለጥ እና የማዳኑ ስራ በአንተ ላይ እየታየ ነው። ወደፊት ከዚህ የበለጠ በዕውቀት ጎልምሰህ ለጠፉት ነብሳት መመለስ ምክንያት እንድትሆን እመኝልሃለሁ! ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃው እና የድንግል ማርያም ምልጃ እንዳይለይህ በፀሎቴ አስብሃለሁ። ድካምህም የነብስ ዋጋ እንዲሆንልህ እመኝልሃለሁ። አሜን

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደኅና መጣኽልን። በቤቱ ያጽናልን ወንድም ዓለም ።እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @AdoniyasAskenaw
    @AdoniyasAskenaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።

  • @henamandefro9207
    @henamandefro9207 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገነን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንግ

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @nardosisgold397
    @nardosisgold397 ปีที่แล้ว

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የክርስትና ግብር ግን የለኝም ይሄን መሰል ስሰማ እና በየለቱ ፈጣሪ ደግነቱን ሲያበዛልኝ በጣም ይገርመኛል ያለሁትም በፍቅሩ ነው ። ይህ ትምህርት የሚያስፈልገዉ እንደኔ የስም ክርስቲያን ለሆንን ጭምር ነውና የተመረጣችሁ ወንድሞች እህቶ ምስክርነታችሁን ከዚህም በላይ አብዙ። ያገልግሎት ዘመናችሁን ባራኪዉ ክርስቶስ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን።

  • @አቢየድንግልማርያምልጅ
    @አቢየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ የ9+ ኝ አመት ልጅ ምን አይነት ጨዃን ነዉ በስምአብ አሁን አንድ ሰዉ የ9+ አይነት ልጅ ደፈረ ስባልኮ በእግዚአብሔር ይቅርና በዝ ዓለም በሀግ እንኳን ትልቅ ቅጣት አለዉ ወይኔ መስሉም ወንድሞቻችን እብዃች ወደ ብርሃን መንገድ ኑ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +4

      አረ ዋይኔ በጣም ለመስማት እራሱ ይከብዳል እኮ እንዴት የ9 ዓመት ልጅ ጋር ኡፍፍፍ

    • @bntalsheikh5550
      @bntalsheikh5550 2 ปีที่แล้ว +2

      ያለውን ካመንሽ አንቺም የውሸት ወዳጅ እንጂ መርማሪ አይደለሽም።
      እየውልሽ እሩቅ ሳንሄድ በአገራችን ደቡብ አካባቢ አንዲት ሴት ልክ ፔሬዷን እንዳየች ሳትውል ሳታድር ነው የምትዳረው። ባህል ስለሆነ ማለት ነው። ከመሀመድ ዘመንም በፊት በነሱ አካባቢ ይህ ባህል ነበር። መሀመድ እስከ 53 አመቱ ድረስ ከእድሜው በ 15 አመት የምትበልጠው ከድጃ የምትባል 1 ሚስት ብቻ ነው የነበረው።
      ልክ ሚስቱ ስትሞት ባህል ነውና በጣም የሚወደው አቡበከር የሚባለው ጓደኛው ጓደኝነቱን ወደ ዝምድና ለመቀየር ሲል ዘጠኝ አመት የማትሞላዋን አይሻ ልዳርህ አለው። መቼም ይህ በዛን ዘመን የተለመደ ቢሆንም መሀመድ ግን አይሻ ገና ልጅ ናት ብሎ እንቢ አለና የስድስት ልጆች እናት የሆነችውን የ55 አመት እድሜ ያላትን ሰውዳ የምትባለውን አገባ።
      ሆኖም ከግዜ ቡሀላ በዛን ግዜ ባህልና ደንብ አይሻ ማግባት እንዳለባት ግድ ነበር እና ለሌላ ወንድ እንዳትሰጥ መሀመድን ደጋግመው ሀሳቡን አቀረቡለት። በመጨረሻም መሀመድ እሺ ብሎ ሁሉም ሴቶች እንደሚያገቡት አገባት።
      ይህን ትዳር በዛ ዘመን ኖርማን ትዳር ነው። በዚህ ዘመን ግን አሰቃቂ ይባላል። እና መሀመድንና ሙስሊም ጠሎች ይህን እድል በመጠቀም ስም ማጥፊያ በማድረግ እንደ አርእስት ተጠቀሙት።
      እውነታው ግን መሀመድ በእርግጥ መሀመድ አይሻን በዘጠኝ አመቷ አግብቷታል። ነገር ግን እስከ አስራ አራት አመቷ ድረስ ከሷ ጋ ምንም አይነት ግኑኝነት አላደረገም። ለዚህም መረጃው አለመውለዷ ነው።
      መሀመድ ጠል የሆኑት ግን ስለ መሀመድ ህጻን ማግባት እንደ መረጃ አድርገው የሚያቀርቡት መሀመድ እስከ ዘጠኝ ሴት ማግባቱን በመግለጽ ስሜተኛ ነው በማለት ነው።
      መሀመድ ስሜተኛ ቢሆን ኖሮ በብዛት ማግባት የሚመኘው በወጣትነት ቢበዛ በጎልማሳ እድሜው ላይ ሳለ ነበር። ሌላው እንደሚባለው ስሜተኛ ቢሆን መካና መዲና ብዙ ቆነጃጅትነበር።
      ላባት ልጆች የሚመኙት እንደ ትልቅ እጣ የሚቆጥሩት ነገር ነበር።
      ይህን የመሀመድ ሚስቶች ታሪክ ብትይ ዩትዩብ ላይ ታገኝዋለሽ።
      እኔ ግን ቀንጨብ ላድርግልሽና
      **ሰውዳ የምትባለው ሚስቱ 6 ልጆች እናት ስትሆን እድሜዋ 66 አመት ሲሆን እሱ በዛ ግዜ 50 አመቱ ነበር።
      * ዘይነብ የምትባለዋ አግብታ የፈታች ስትሆን እድሜዋ ባይታወቅም ትልቅ ሰው ነበረችና ባገባችው በ8 ወሯ ሞተች። የሱ እድሜ 56 ነበር
      *ኡም ሰለማ ፈት ነች እድሜዋም 57 አመት ሲሆን የሱም እድሜ እንደዛው 57 ነበር።
      *ሀፍሳ የምትባለዋም ደግሞ እድሜዋ የገፋ ሲሆን ያገባትም በ57 አመቱ ነው።
      ** መይሙና ደግሞ እድሜዋ 51 ሲሆን የእሱ እድሜ 60 ነበር።
      እንግዲህ አምስቱ ሚስቶቹ እድሜያቸው በዚህ ክልል ሆኖ ሲያገባቸው ስሜተኛ ነው ያስብላል???
      አንዷ እንዳልኩሽ አይሻ ናት።
      ሌሎች ሁለቱ ደግሞ ምርኮኛና ከባርነት ነጻ እንድትወጣ ያደረጋ ነች።
      የመጀመሪያ ሚስቱ እንደሚታወቀው ከድጃ ናት የዛኔ ሲጋቡ እሱ የ25 አመት ወጣት ሲሆን እሷ ደሞ የ 40 አመት ወይዘሮ ነበረች። ከሷ ጋርም ከ 25 ዓመት በላይ የወጣትና የጉልምስናውን እድሜ ምንም ሳያገባ አሳልፏል።
      እና ይህ ስንት ባላባት ቆነጃጅት ልጆቻቸውን ውሰድ ሲሉት እንቢ ብሎ እንደዚህ አይነ በእድሜ የገፉ በእስተ እርጅናው ማግባቱ፤ ስሜታም ስለሆነ ነው ያስብላል????
      ኦርቶዶክሶች በእውነት እንደዚህ ውሸት አልነበረባቹህም።
      እንኳን የሰው ሀይማኖት የራሳችሁን ሀይማኖት ሲነግሯቹህ ታጣሩ ነበር።
      አሁን ምን እንደነካቹህ አላውቅም። ሆኖም ልቦናውን ይስጣቹህ።
      በመጨረሻ የምነግርሽ ሀይለስላሴ ተብየው ሙስልም እንዳልነበር በደንብ ያስታውቃል። ይህ የውሸት ጅምሩ ነው። ከዛ ሌላ አንድ እውነተኛ መረጃ አላቀረበም።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ​@@bntalsheikh5550አላህ የsex አምላክ ነው
      ክፍል 2
      ብዙ የግሩፕ pornography አይተን ይሆናል
      ነገር ግን በወሲብ ፊልሞች
      አንድ ወንድ ቢበዛ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ሊያደርግ ይችላል
      የግሩፕ sex ሚባለው አንድ ወንድ ከሶስት ወይም ከአራት ሴቶች ጋር ወሲብ ከፈፀመ ነው
      አላህ ግን በሰማይ ቤት አንድ ወንድ ከ72 ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ
      በምድር ደግሞ አንድ ወንድ ቅምጥ ከሆኑ ከ4 ሴቶች
      ቀጥሎ ከምርኮኛ ሴቶች እና ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ አዟል
      እንደገና ለንግድ ወይም ለጉብኝት ወደ ሌላ አገር ከሄደ ገንዘብ ከፍሎ ጊዜያዊ ጋብቻ እንዲያደርግ አዟል
      የመካ ጉብኝት ወይም ሐጅ ከሄድ ደግሞ
      የሐጅ ጊዜያዊ ጋብቻ አድርጎ ከተለያዩ ከሐጃጅ ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲፈፅም አዟል
      እስልምናን ለማስፋፋት ጂሃድ ከወጣ ደግሞ
      ጊዜያዊ የጂሃድ ጋብቻ አድርገው እራሱን በወሲብ እንዲያስደስት አዟል
      ከሁሉም ዘመዶቹና ወገኖቹ ጋር እንዲዳር አዟል
      ስለዚህ አላህ በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ከsex ወይም ከብልግና ፊልሞች ሁሉ የላቀ የsex አምላክ ነው
      ለተናገርኩት ሁሉ ማስረጃ ስላቀርኩ ማስረጃዎችን ያንብቡ
      #አላህ_የsex_አምላክ_ነው_የሚለውን_ክፍል_አንድንም #ያንብቡ
      አንድ ወንድ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ማድረግ
      የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:3
      فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ
      ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡
      ከ4 ሚስቶቹ በተጨማሪ ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ ማድረግ
      የምእመናን ምዕራፍ المؤمنون 23:6
      إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
      በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
      ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ መፈፀም
      የመሰላሎች ምዕራፍ المعارج 70:30
      إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
      በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
      አንድ ወንድ በጂሃድ ማርኮ ያመጣቸውንም
      የአጎቱን ሴቶች ልጆችም የአክስቶቹን ሴቶች ልጆችም የየሹማውን ሴቶች ልጆችም የየሹሜዎቹን ሴቶች ልጆችም ጠቅልሎ ማግባት
      የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:50
      አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች (ማግባትን) ለአንተ ፈቅደንልሃል
      ሚስትህ ከቤት ወጣ ካለች የቤት ሰራተኛዋን ወሲብ ማድረግ
      أَخْبَرَنِي إِبْرَاهِيمُ بْنُ يُونُسَ بْنِ مُحَمَّدٍ، حَرَمِيٌّ - هُوَ لَقَبُهُ - قَالَ حَدَّثَنَا أَبِي قَالَ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ سَلَمَةَ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَتْ لَهُ أَمَةٌ يَطَؤُهَا فَلَمْ تَزَلْ بِهِ عَائِشَةُ وَحَفْصَةُ حَتَّى حَرَّمَهَا عَلَى نَفْسِهِ فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ ‏{‏ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ‏}‏ إِلَى آخِرِ الآيَةِ ‏.‏
      ከአነስ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ግንኙነት ሚፈፅሙባት ባሪያ ነበረቻቸው
      ነገር ግን ዓኢሻና ሀፍሳ ከሷ ጋር
      በፈፀሙት ተቆጥተው
      እርሜ ናት እስኪል ድረሰ አስገደዱት ከዚያምአሸናፊው አላህ አወረደ፡-
      "አንተ ነብይ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደውን (ለራስህ) ለምን ትከለክላለህ።" እስከ ጥቅሱ መጨረሻ ድረስ.
      Sahih (Darussalam)
      Sunan an-Nasa'i 3959
      In-book : Book 36, Hadith 21
      English translation : Vol. 4, Book 36, Hadith 3411
      Sunan an-Nasai
      የማውገዝ ምዕራፍ التحريم 66:1
      يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ۖ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَاجِكَ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
      አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
      የልጅህን ሚስት አፋተህ ለራስህ ማግባት
      ثم إنه عليه السلام أتى زيدا يوما يطلبه ، فأبصر
      زينب قائمة ، كانت بيضاء جميلة جسيمة من أتم نساء قريش ، فهويها وقال : سبحان الله #مقلب القلوب
      አንድ ቀን ነብዩ (ﷺ) ዘይድን ሊጎበኝ መጣ)
      ዘይነብንም ቆማ አዩዋት በጣም ነጭ እና ቆንጆ ነበረች ትልቅ ሞላ ያለች ነበረች ከቁረይሾችም እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች ነብዩም ﷺ #አፈቀራት እንዲህም አለ "ልቤን (ላንቺ) የገለበጠው የመለሰው አሏህ የተመሰገነ ይሁን"
      ተፍሲር አልቁርጥቢ ሱረቱ አልአሕዛብ 33:37
      የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:37
      ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው (ሰዎች) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ (በማግባት) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ፡፡ የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው፡፡
      በሄድክበት አገር ሁሉ እስከ ሶስት ቀን የሚቆይ ጊዚያዊ ጋብቻ እያሰርክ
      sex ማድረግ
      ጃብር ቢን አብደላህ ወሰላማ አል-አክዋ እንደ ተረከው :- በኢስላም ጦርነት ውስጥ ሳለን የአላህ መልእክተኛ መጥተው እንዲህ አሉን: ሙታዕ ጊዜያዊ ጋብቻ ተፈቅዶላችሗል አድርጉት::
      حَدَّثَنَا عَلِيٌّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ عَمْرٌو عَنِ الْحَسَنِ بْنِ مُحَمَّدٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، وَسَلَمَةَ بْنِ الأَكْوَعِ، قَالاَ كُنَّا فِي جَيْشٍ فَأَتَانَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ ‏ "‏ إِنَّهُ قَدْ أُذِنَ لَكُمْ أَنْ تَسْتَمْتِعُوا فَاسْتَمْتِعُوا ‏"‌‏.‏

    • @hawenijesusholly3053
      @hawenijesusholly3053 11 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸታም ድሮስ የዘጠኛ አመት ልጅ ይወልዳል !! አማጋጭ ነው

    • @hawenijesusholly3053
      @hawenijesusholly3053 11 หลายเดือนก่อน +2

      ነቢይ እንዲህ አይነት ህይወት እንዲኖረው አይገባም !! እሱ ሴት ሲያሳድድ ነው የኖረው !

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +9

    አግዝአብሄር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣሃልን አዚ ፕሮግራም አንደኔ አምናፍቀው ማነው ክብር ለድንግል ልጅ ሰዓት ሲደርስ አውነቱ አየተገለጠ ነው ወንድማችን በርታልን❤❤❤ አኔ ሳውዲ ነኝ አምነሮው ከኔ ጋ ሞስሊም ኣለችን ብዙ አንከራከራለን አኔ በተቻለኝ አመልስላታለው ከወንድሞቼ የሰማሁት አና አውነቱ አንድገለጥላት በባህል ያዘቹ አምነት አንድትተው በፀሎታቹ ኣሱባት👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

    _#ገብረ_ሥላሴ__ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ የክርስቶስ ባሪየ አንደበተ እርቱ አንተ ልዩ ፍጥረት የክርስቶስ ፀጋና በረከት ያብዛልህ በእውነት ትለያለህ አንደበትህ ተሰምቶ አይጠገብም ብሰማ ብሰማ አትሰለችም ግሩም ድንቅ አንደበት ነው ያለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም እውቀቱን ጥበቡን ምስጢሩን ትግለፅልህ ወንድሜ ድንቅ ሰው ነህ። ትህትና አስተዋይነት ልዩ ነው ከንግግርህ በፊት ሰዎች እንዳይቀየሙ የሚታደርገው ጥንቃቄ ግሩም ነው ብቻ በርታልን የቅዱሳን ፀሎት ይርዳህ በርታልን በጣም ደስ አለኝ አንደበትህን ስሰማ።_

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Qalahiwotn yaseaman tebarek ❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድማችን እንዲት መታደል ነው በክርስቶስ ፍቅር መማርክ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ ปีที่แล้ว +4

    ስደት ማህተቤን አጠበቀው ሰለማይነገ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @AlganeshBerhe-s7x
    @AlganeshBerhe-s7x 9 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እግዛአብሔር የመረጠህ ከነድምፅህ እንድትሠብክ ከሐዋርያቱ አንዱ አንተ ነህቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜናፀጋዉን ከነቤተሰብህ ይባርክህ ላንተ እንደገለፀልህ ለኛም እንዲያዉ በትንሹይግለፅልን 👏👏👏👏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እና ለመረጣቸው ቃሉን ይገልጥላቸዋል ወደ እውነት መንገድም ያመጣቸዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏እግዚአብሔር ምክንያት ስላለው ለብዙዎች መዳኛ ትሆን ዘንድ በእስልምናው ውስጥ ተወልደህ እና ስህተት መሆኑን ተረድተህ እንድትመሰክር!ነፍህን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ነፍሶችንም እንድታድን መረጠህ! ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ በቤቱም ያፅናህ!መዳን በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ በከፈለልን በጌታችን በመድኀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ! በመድኀኒዓለም እንጅ ሌላ በማንም የለም🙏🙏🙏

  • @እመቤቴማርያምእናቴ
    @እመቤቴማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አማን አማን ወድማቼን ቃለሂወት ያሠማልን💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sikosilo7508
    @sikosilo7508 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ እንድትመሰክር እግዚአብሔር አምላክ ለሃዋርያት ፣ለነብያት የገለፀላቸው መንፈስ ቅዱስ ያሳድርብህ አሜን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱያፅናክ

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +85

    ለሙሰሊሙ ድህነት ምክንያት እንድትሆን ስላሴ የመረጠህ ሰው ነህ። መክሊትህን ተጠቀም።

    • @abdulhakimshelemo4401
      @abdulhakimshelemo4401 2 ปีที่แล้ว

      ያለ እውቀት መኖር ወደጨለማ እንደሚከት በደንብ ተገንዝቢያለው ።እስልምናን ባላውቀው ኖሮ እሽወድ ነበር ። እሱም ያኔ ግር ያለውን ነገር አዋቂዎች ዘንድ ጠጋ ቢል ኖሮ እንደዚህ ባልወረደ ነበር ።ለነገሩ አምላካችን አላህ እሚወደውን ብቻ ነው እስልምና ላይ የሚያፀናው ።አላህ ያጠመመውን ማንስ ይመራዋል? አላህ ቀጥተኛው መንገድ የሆነው እስልምና ላይ ልባችንን ያፅናት!!! ለማያውቁ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቼ አላህ እውነቱን ይግለፅላቸው። ቢያውቅ ኖሮ በሂወቱ ትልቅን ጥፍት እና ስህተት ነው የተሳሳተው. ወገኔ አሁንም አረፈደም ጥፍጥናን ቆራጭ የሆነችው ሞት ከመምጣቷ በፊት ወደ አላህ ተመለስ የእህትነት ምክሬ ነው።

    • @mukerempro857
      @mukerempro857 ปีที่แล้ว

      allah hidaya ystachew ante eslmnan alnorkewum btnorew noro welahi yemanm mechawecha atonm neber 19 amet beslmna sm sttera andm ken sle haymanoth bedenb tatara neber gn yaw allah yatememewun sew ayakanawum allah wede tefeterkbet haymanot ymelsh

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 ปีที่แล้ว +4

      @@abdulhakimshelemo4401 ህሊናህ ጨልሟል፥ የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥልህ። መመረጥስ በቀጥተኛዋና ቀጭኗ የእውነት መንገድ በኦርቶዶክስ ተዋኅዶ መኖር ነው።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ​@@abdulhakimshelemo4401የማይመጣዉን አላህ መናፈቅ 😔አላህ ማነው ከመሐመድ ወይም በላቸው ዉጭ ለማን ተገለጠ 🤔ጭለማ ዉስጥ ያላችሁ እናተ ናችሁ

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉእድ እግዚአያብሄር አምላክ በሀማኖት ያፅናን በስመ ስላሴ

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
    አቤቱ ይቅር ይበለን
    ወንድማችን ለጠፉ በጎች መመለስ ምክንያት አድርጎ ያስነሳህ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    በርታ ውንድማችን አብዝቶ ይግለጽልህ።

    • @heyabadanael7547
      @heyabadanael7547 2 ปีที่แล้ว

      balem fiti yemesekereln baebatie fiti emesekirlet alew

    • @heyabadanael7547
      @heyabadanael7547 2 ปีที่แล้ว

      fetari ytebkihi wedimie

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ገብረ ሰላሰ ቃለ ይወህት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @desiiyeemariyaamlij7046
    @desiiyeemariyaamlij7046 2 ปีที่แล้ว +7

    Baga Nagaadhan dhufte Brother ⛪📖✝️✅🥰

  • @ElefachewSelemon
    @ElefachewSelemon 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ መታደል ነው ወንድሜ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የተገለፀልኝ ብዙ ጊዜ ተመልክቸህ ለሊት 10:50 ላይ ቁጭ ብዬ አንድ በአንድ ነው ያዳመጥኩህ ሲነጋ 22/6/16 ይሆናል ፀገና ሰላሙን ያብዛልህ!!ለስጋዊ ፈተና እንዳትጋለጥ በማስተዋል ተራመድ ፈልገህ ያገኘኸው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እኔ የስም አማኝ ባዶ መሆኔን አሳይተኸኛል!!

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አሁን ላይም ብዙ ባለማወቅ ህይወት ውስጥ ያሉ አሉና ከእግዚአብሄር ጋር እውነታውን ንገራቸው

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤️ ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላቹው

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d หลายเดือนก่อน

    ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል አልችልም ገልጬ የተዋህዶን ነገር ብቻ በራሴ ሀይማኖት እቀናለሁ ❤❤❤እውነትም ሁሉም ኦርቶዶክስ

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ገብረ ስላሴ
    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
    እግዚአብሔር እውነቱን እንድንዝ ስለረደን ይመስገን አሜን

  • @habtamwnetu8689
    @habtamwnetu8689 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን ተውህዶ በመሆኔ ።ቃለ ሕይዘት ያሠማልን ወንድማችን❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሌላ አልልም በቤቱ ያፅናህ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወላድት አምላክ ትጠብቅህ የኔ ዕንቁ ገና ካንተ ብዙ ትምህርት እንማራለን በርታ ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤woow eyasus geta new ✝️ amen

  • @martatube6150
    @martatube6150 2 ปีที่แล้ว +15

    አተ በጊዜ እዉነቱን ገልፆልሀል ወድሜ እድለኛ ነህ ሙሀመድኮ ለራሱ በሚመቸዉ መልኩ ነዉ የፈጠረዉ ሀይማኖቱን

    • @أمزكريا-س9خ
      @أمزكريا-س9خ 2 ปีที่แล้ว +2

      ዎሸታምነው ይሸቅልባችሁ አበረታቱት ምቀኝነት እዳታረጉት በሀቅመሥራትን ያህል ነገርየለም ሰው ባያታልል ይመረጣል ገባችሁ ሙሀመድንበዚህመልኩ አትዘልፊም አትሳደቢ በስልምናቀልድየለም ከገባችሁ ኑወደሀቅ አላህ ይምራችሁና ግንተቀቀቁ አትሰሳደቡ እስላምየማንንምሀይማኖትአያቋሽም እደመጣላችሁ ባታወሩ ይመረጣል
      የናተ ሀይማኖት በቃይሄነው ተሳደቡየሚል ትህትናየለም? አጂብ!!!!

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +4

      @@أمزكريا-س9خ ምን ብለን ተሳደብን?

    • @selamgalemebrhan9668
      @selamgalemebrhan9668 2 ปีที่แล้ว +3

      @@أمزكريا-س9خ ምትዋል ያድለህ እግዚአብሔር አምላክ ከብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨላማ ያሳዝናል

    • @alemmulualem3037
      @alemmulualem3037 2 ปีที่แล้ว +5

      @@أمزكريا-س9خ በደንብ ስሜው ምንም አልተሳደቡ ጥያቄ ነው ያለውንኮ ነው እሚነግረን ጆሮ ያለው ሰው መቸም ይፈርዳል በስማም

    • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
      @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@أمزكريا-س9خ እኔ ሰምቼዋለው እስከመጨረሻ ሰድብ የለውም እውነት መናገር ስዴብ ነው እንዴ ለሁሉም ሰምቶ መማር ካልተመቻቹ ትቶ መውጣት

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +11

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @helenkebede1918
    @helenkebede1918 ปีที่แล้ว

    ገብረ ስላሴ የሕግዚያብሔር ፀጋ ይብዛል ።አንድ የማውቃት ልጅ ሙስሊም አለች በጣም ያማታል የአእምሮ ጭንቅ አለባትና ፀበል ብትጠመቅ ትድናለች ብዬ አምናለሁ እንደው ብተነጋግራትና ብትጠመቅ ጥሩ ይመስለኛል ያዉ ሕግዚያብሔር ስራውን ይሰራል

  • @selamawitkejelcha5921
    @selamawitkejelcha5921 11 หลายเดือนก่อน

    እግዝያቤር የተመሰገነ ይሁንብዙ የጠፍ በጎቹን ይህን ሲመለከቱ ወደዚህ ይመለሱ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ኤኔ በደልኛነኝ ማረን ይቅርም በለኝ ወዳት መገዴን አቅናልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KiyaaAbara
    @KiyaaAbara 8 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔🤔🙉🙉🙉🙈🙈 guudiidha uùùuuuuuuu obbolessa koo gudaa galatoomi ❤⛪️⛪️⛪️💒💒💒💞💞💞

  • @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
    @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ ልጆች እናበረታታው ለሌሎች ሸርም እናድርግ ብዙ እንማራለን ከአንተ ወንድሜ ⛪️⛪️⛪️✋

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️⛪✝️⛪👏👏እግዚአብሔር መረጠህ መታደለነው እውነት ነው አንብቦ መረዳትን የመሰለ ነገር የለም

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በእውነት ቃላት የለኝም ገብረ ስላሴ በቤቱ ያፅነህ በእውነት

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ እ/ር ካንተ ጋ ይሁን !! ይጠብቅህ !!! ""በርታ!!!❤❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ምንም አልልም ሊላ ።

  • @ምልኣትየማርያምልጅነኝ
    @ምልኣትየማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ትከትልህ💒❤

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅና አሜን

  • @kidustube7475
    @kidustube7475 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የሚደንቅ ትንተና ነው በአገልግሎት ያጽናልን

  • @lilitesfay4758
    @lilitesfay4758 2 ปีที่แล้ว +1

    የተጠሩቱ ብዙዎች የተመረጡት ጥቂቶች ናቸው ከተመረጡት የደመረህ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በረታልን ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @abeerabeer3310
    @abeerabeer3310 2 ปีที่แล้ว +8

    መሀመድ የሴጣን መልክተኛ እንጂ ይሔ የፈጣሪ ቃል ሊሆን እንዴ ይችላል 😏ማስተዋሉን ይስጠን
    ወድማችን እግዚአብሔር የጳውሎስ አምላክ ይጠብቅህ ቃለሒይወት የሠማልን 🙏❤💛💚

  • @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
    @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ หลายเดือนก่อน

    እውነት ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልክ የኔ ወድም❤❤

  • @ethiopiahagere7373
    @ethiopiahagere7373 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያቦዛልህ በቤቱ ያፅናህ እውነት ደስታየን ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁኘ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰📚📚📚📚📚📚📚📚✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @addaaddda5718
    @addaaddda5718 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ውድ ውንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ብርተልን በዙ ትምህረት እንድ መስጠ እግዚአብሔር ይገዛህ🌷🌷🌷🌷

  • @assaa7514
    @assaa7514 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው አሁንም በልጆቹ የጠፉትን ልጆቹን ሊመልስ እጅን ዘርግቶ ኑ እረፉ ይላል

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ወንድማችን በርታ ወንድማችን ብዙ እህት ወንድሞቻችን ሙስሊሞች ከጨለማው ወደ እውነተኛው ብርሀይ እዲመጡ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቸው በእውነት

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድም እዉነት አርነት ያወጣችኃል ።
    እዉነት ነዉ በስደት ብዙ የሳቱ አሉ ብዙም ስለ ሐይማኖታችን ያወቅን አለን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @selamgalemebrhan9668
    @selamgalemebrhan9668 2 ปีที่แล้ว

    ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር ሓውና ገብረ ስላሴ ብጣዕሚ ገሪምኒ አብ እምነትና የጽነዐና እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል የለኝም በርታልን በቤቱ ያፃናህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን