- 11
- 375 199
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 30 ก.ย. 2021
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው።
ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።
ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው።
ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።
እውን ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው?ሰው ሲወለድ ሃይማኖቱ ምንድነው?በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረሥላሴ
#ethiopia #orthodox #fnote
มุมมอง: 19 043
วีดีโอ
የኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት "አብርሃምም "ጌታ " ተብሏል ደካማ መሟገቻ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥሴ
มุมมอง 4.9K2 ปีที่แล้ว
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ተገዙልኝ ብሏል? በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
มุมมอง 20K2 ปีที่แล้ว
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
የክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ በብሉይ ኪዳን በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ በብሉ ኪዳን የክርስቶስ ምሳሌዎች
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
አምላክ ሰውን ለማዳን ለምን በስጋ መምጣትና መሞት አስፈለገው? በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ
มุมมอง 13K2 ปีที่แล้ว
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው። ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
ሰዎች ማን ይሉታል?ሙስሊሞች ነብይ ነው ይሉታል።እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ብለን እናምናለን።ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
มุมมอง 31K2 ปีที่แล้ว
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
የነፍሴ ጥያቄዎች በእስልምና ላይ!እውነትን ፍለጋ እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ
มุมมอง 52K2 ปีที่แล้ว
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
እውነትን ፍለጋ!እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ!መግቢያ እውነተኛውን ሐይማኖት ለማግኘት የሚረዱ አምስት መሰርታዊ መርሆች በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገበረ ስላሴ
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
ለምን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆንኩ?ካቶሊክ፣ፕሮቴስታንት ወይም ሌላ ለምን አልሆንኩም?የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ
มุมมอง 39K2 ปีที่แล้ว
የቴሌግራም ሊንክ t.me/Abdelmesihh#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ
Yet hedyi New yetafau
በእውነት ወድሜ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በቤቱ ያጸናህ እናመሰገናለን እጅግ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ባተ ትምርት
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ማወቅ እፈልግነበር ያተን ትምህርት ቁጭብየ እየሰማሁ አልጠግብም እናመሠግናለን በቤቱ ያጸናህ ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ወደማቺን ቃል ህዎቴ ያሰማልን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ገብረ ስላሴ በጣም ጠፍህብን እኮ ኧረ የት ነህ በጣም ናፍቀኽናል ትምህርትህም እርቦናል።
ወንድማችን ገብር ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፁናህ ❤❤❤❤❤❤❤
ወድማችን ፀገዉን ላብዛልህ
ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ማቲ 22:14 የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ምርጥ ያድርግህ ወንድሜ ዳ/ን ወልደ ጊዮርጊስ
❤
እንኳን ለዚ አበቃክ ወንድም እንኳን እግዛብሒር እረዳ
ሀይማኖት በመፅሐፍ ውስጥ አይገኝም
ወንድሜ እየተሳሳትክ ነው አምላክ አይታይም፣ መልኩ መጠኑ ቀመቱ ወርዱ አይተይም።አይራብም አይጠማም አይደክምም አይተኛም አያንቀላፋም።ሰው ጋር አተወዳድረው።
ቤቤቱ ያፅናሕ❤❤❤
Tabarkii
Eye bilowal
ወንድማችን እንኳን ወደ እዉነተኛዋና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደህና መጣህ!!
❤❤❤❤❤
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
🙏❤🙏❤🙏❤
🙏❤🙏❤🙏❤
🙏❤🙏❤🙏❤
ተመስገን በርታ እኛንም አበርታን ወንድሜ❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረ
እ ር በቤቱ ያፅናህ
እግዚ አብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺
Ke.orddogis.islmina.yishalal..lemezefen.feligachu.new..miknatum.ortdogis..yezefen.menfes.alebacew..hulunm.iysusu.nasa.yawxachu.Amen👈👈👈👈
Egziabhere yemesgene.Segawen yechemereleh . I Egziabhere has chosen you for this purpose it’s very clear .I can not stop listening to the teachings and passing it to others. Your depth teaching is wonderful please continue. I would like you to also tea h about dengle weladete Amelak. Egziabhere yebarkeh ✝️✝️✝️
Tmsgen amlaki des ylal ❤❤🇪🇷🇪🇷
Egziabher yimesegen bertalin wondimachin you are smart
ቃል ህይወት ያሰማልን ወ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
የቁራአኑን ሱራ ጥቀስልን ለኘ ለሙስሊሞች አቡሀይደርን ጠይቀዉ የሰልምሀል ስለማፀፉ አንቀፅ በደንብ ትጠቅሰዋለህ የቁራኣኑን አንቀፅ ዉጣሀዉ ነዉ አቡሀይደረችን እንደያገኝህ የምን አይንነዉ የምን 9 ሴቶች ነዉ የምተወራዉ የተኘዉ ሱራ ወይም አንቀፅ ነዉ የሚለዉ አይደለም እስላም ስለ እልምና የመያቅ ኦርቶዶክስ ይስቅብሀል
ሡባሀነከ ወቢሀምዲ አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢሥላም ዝብለህ ከምዘባርቅ ራሥህችልህ ተራመድ አተኮ ኪሣራዉሥጥነህ አላህ ያላገራለት ኢሥላም አያገኘም
ቤተሰቦችወደኦርቶዶክስእምነትያምጣል ፀሎትምአድርግ
ቤተሰቦችንምወዳንተ ያምጣል
አረተውበናተምክንያትስልክአስጠላንእናተስለእስልምናአታቁምየራሳችሁንብቻእወቁስለሀይማኖትአታውሩሰይጣንእናተናችሁ
ወድማችን በደህናክ ነው ጠፋክ😢
ውሸታም ማትረባ የሆንክ ነገር ነህ ረክሰሀል ርካሽ ኢየሱስም ሆነ ሌላው ለነብይ ክርስትና አላስተማረም ማቲዋስ ወንጌል ም፣20፣ቁ፣10 ነቢይነው ሚል አንተ ማን ስለሆንክ ነቢይን ወደ ፈጣሪነት ቀየርክ
አይን ያወጣውን ጉድህን ገና ዛሬ አወቁት ለካ ክርስቲያኖችን ነው ሻርፕ እያለብስክ ሙስሊም ነበርኩ ምታስብላቸው th-cam.com/video/5V8ccW54DOM/w-d-xo.htmlsi=UImqmvOMQv_dfwFE
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኔ አድስነኝ ለስደት ሳውዲ ኩንትራት ነኝ ግን መስቀሌንና የዘወትር ፀሎቴን ደብቄነው ያለሁት ምን ይሻለኛል ምግቡም በግድ ነው የለመድኩት በስንት ፀሎት በቅዱስ ገብርኤል ሀይል ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ብቻ ማህተቤን ስደብቅ ደም ነው ያለቀስኩት ካንገቴ ላይጂ ከልቤ አልበጠስኩም ሂወቴነው ክርስትን ብቻ ቃላት ያንስብኛል
ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል አልችልም ገልጬ የተዋህዶን ነገር ብቻ በራሴ ሀይማኖት እቀናለሁ ❤❤❤እውነትም ሁሉም ኦርቶዶክስ
ኢየሱስ ነቢይ እንጂ ፈጣሪ አይደለም በፍፁም ይህን ደግሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ እንድታየው እፈልጋለሁ ማቲዎስ ወንጌል ምእራፍ 21 ቁጥር 10 th-cam.com/video/lbTiD5gN0CU/w-d-xo.htmlsi=A1EFZSZG8sk5QsiI በተጨማሪ ሌሎች ቪዲዮችን ማግኘት ትችላለህ
የሰባት ሰማያት ና ምድር ጌታ ባለስልጣን የሆነው አሏህ ከጣኦት ማምለክ ነፃ ያድርግህ እና ወደኢስላም ያስገባህ ቁርአኑም ሚገባህ ያድርግህ በራስህ ፍልስፍና ከመሄድህ በፊት ቁርአኑ የሚገባቸው ያስተምሩህ አንተ ተማሪ አንተ አስተማሪ አይደለህም
ይህ ቻናል ብዙ ሰዎችን ወደ እውነተኛ የፈጣሪያቸውን ባህሪ አሳውቆል አንተንም በሰውልጂ ቅርፅ የተቀረፀ ዲንጋን ፎቶግራፎችን ከማምለክ ነፃ ያደርግል youtube.com/@elmudinislamicstudio?si=86LJPG0WHEGjCqwG
በአጥንት ወረደ ማን አለህ በነቢየ ላይ ቁርአን ወረደ በመላኢካው ጂብሪል አማካኝነት ከዛም ነቢየ አፃፋት በነቢየ ጊዜ ወረቀት ነው ምትፈልግ ነበረ ወይ ወረቀት የለም በአንተ ቤት አሏህ/ፈጣሪ አንተ ምትፈልገውን ነገር እያማከረ መሰለህ የሚያስተምርህ ከፈጣሪህ ጋር ለምን ትፋጠጣለህ አሁን አንተ ክርስቲያን ከሆንክ በሆላ የምታምንበት መፅሀፍ ለምሳሌ ኦሪት አንተ ምትፈልገው ነገር የተፃበት መሰለህ በአሏህ (በፈጣሪ) ፍላጎት የተፃፈነው ጭራሽ አንተ የቁርአን ደራሲ ለመሆን ፈለግክ ኦሪትን ያወረደ ፈጣሪየ (አሏህ)ቁርአንንም አውርዶል አለቅ ሌላው ምንድን ነው ያልክ ለምን የፀሀይ የጨረቃ ፣የአጋንት ምእራፍ ተባለ ለምን አልክ አንተ የፈጣሪ አማካሪ አድርጎ ማን ሾመህ አሏህ/ፈጣሪየ ያውቃል ለምን እንዳለ ደግሞ ፈጣሪ በሚሰራው ስራ አይጠየቅም አንተ በምትሰራው ስራ ትጠየቃለህ ለምን ፈጣሪ ስለማይሳሳት አንተስ ስለምትሳሳት በመጨረሻም ስለ ጉንዳኖ ምእራፍ አንስተህ አውግተህ ነበረ ጉንዳን የነቢ ሱለይማን ወታደሮች እንዳይረገጦችሁ ግቡ አለች ከዚውጭ ሌላ ቁምነገር የለም አልክ ያው አንድሰው ልቡ ሲታወር አይኑም ይታወራል እና አላያህም ከመሰረቱ ለካፊርነት ና የጀሀነም ሰው ለመሆን ስለተፈጠርክ ሌላ ነገርም አለበት እንጂ በጉንዳኖ ምእራፍ ለምሳሌ ነቢ ሱለይማን የጉንዳን እና የሌሎች እንስሳትን ንግግር የሚሰሙ መሆናቸውን አሳወቀህ አሏህ ጌታየ ፣ሌላም ቁምነገር አለው እንጂ ነቢ ሱለይማን አሏህን ጌታቸውን አመሰገኑ አንተም አመስጋኝ ሁን በተሰጠህ ፀጋ ማለት ነው ሌላም ቁምነገር አለ ፈጣሪን ሚያመሰግን ለራሱ ነው ጥቅሙ ፈጣሪን ሚክድም ለራሱ ነውጉዳቱ ብለዋል ነቢ ሱለይማን መከሩህ ሌላም ቁምነገር አለ አሏህ/ፈጣሪህ አንተ ብታመሰግነውም ብትከዳው እሱከአንተ ምስጋና ጥቅም አያገኝም በአንተ ከሀዲነት አይጎዳም ጊዜ የለኝም እኔ የቁርአን ትርጉም አስተማሪ አይደለሁም ገና ተማሪነኝ ብቃት ያላቸው ከነቢየ ወደጎደኞቸው ጎደኛቻቸውም ለሌሎች በአንደበት ከተማሩ ሰዎች አመላክትሀለሁ ልብህን ያሸፈተውን የዲንጋይና ፎቶ ግራፎችን የማምለክ እምነት ወዲያ አሽቀንጥረህ ጣል
አይን አውጣው አህመድ ያንተስ በዛ በሰውልጂ ቅርፅ ለተቀረፀ ዲንጋ መስገድህ መፆምህ ከዚ ደረጃ አደረሰህ ከዚ ወደየት ትዞረለህ ዲንጋይ በሰው ቅርፅ ስለተቀረፀ ፈጣሪ ሊሆን ነው ዲንጋን ና የሰውፎቶን ሂደህ ምሰግድለት ምፆምለት ምትለምነውሱረቱ በቀራ 255 ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْحَىُّ ٱلْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُۥ سِنَةٌۭ وَلَا نَوْمٌۭ ۚ لَّهُۥ مَا فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِى ٱلْأَرْضِ ۗ مَن ذَا ٱلَّذِى يَشْفَعُ عِندَهُۥٓ إِلَّا بِإِذْنِهِۦ ۚ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ ۖ وَلَا يُحِيطُونَ بِشَىْءٍۢ مِّنْ عِلْمِهِۦٓ إِلَّا بِمَا شَآءَ ۚ وَسِعَ كُرْسِيُّهُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ ۖ وَلَا يَـُٔودُهُۥ حِفْظُهُمَا ۚ وَهُوَ ٱلْعَلِىُّ ٱلْعَظِيمُ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁትም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡ ይህ ነው የእውነት የፈጠረኝ ትክክለኛ ባህሪ መገለጫው እናንተ እንደምትሉት ፍጡሮቹ ሚደበድቡት ሚገሉት ሚበላ ሚጠጣ ሚተኛ አይደለም አይናችሁን የሸፈነውን ነገር ወዲያ ጥላችሁ ኢስለምን ተቀበሉ እውነተኛ ሀይማኖት አለቀ አሽሀዱ አን ላኢላሀ ኢለለሁ ወአሸሀዱ አነሙሀመደን ረሱሉሏህ ከአሏህ በስተቀር ፈጣሪ የለኝም እመሰክራለሁ ነቢየ ረሱሉሏህ ሙሀመድ የፈጣሪየ(የአሏህ)እውነተኛ መልክተኛ ናቸው አሏሁ አክበር "
እውነት እኔ በክርስትና ውስጥ ነኝ ።ግን ወንድሜ በአንተ ፍቅር ለእምነቱ በጣም ቀናሁ። እውነት ደስ ብሎኛል።ለአንተ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ❤❤❤❤❤😅
😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘