የብፁዕ_ወቅዱስ_አቡነ ሺኖዳ ህይወትን የሚቀይር ስብከት በአማርኛ ስለእውነት ያዳምጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ዮዓዳን [YOADAN] የተሰኘ የዩቲዩብ ቻናል ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ፡፡

ความคิดเห็น • 34

  • @raheleshetud7660
    @raheleshetud7660 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደጋግሜ ነው ምሰማው እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያፍራልን

  • @danytilahun9232
    @danytilahun9232 4 วันที่ผ่านมา +1

    አባት ሆይ ቅዱስ ቃልህን እንድሰማ አንተ ፍቀድ የሰማሁትንም ቃል ለመፈጸም አንተ እርዳኝ አሜን ❤❤❤

  • @Redeyes-lv4io
    @Redeyes-lv4io 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ የሳቸውን ስብከት ሁሉንም በአንተ አንደበት ተርጉመህ ወደኛ እንዲደርስ አድርግ። ሁሌም አትድከም በጣም ነው ደስ የሚለው መንፈስን ያድሳል። እናመሰግናለን

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
    @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ หลายเดือนก่อน

    በረከቱን ይደርብን

  • @yutinass.1989
    @yutinass.1989 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃሉንበልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @hebitamyogoro6368
    @hebitamyogoro6368 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ቃልይት ያሠማልን❤❤❤

  • @yutinass.1989
    @yutinass.1989 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤

  • @tsionhiba4606
    @tsionhiba4606 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @KebedeAsnake
    @KebedeAsnake 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤.

  • @weyinishetkerse3971
    @weyinishetkerse3971 ปีที่แล้ว +3

    Kalehywet yasemalen🙏

  • @IsraelMogese-ro2sl
    @IsraelMogese-ro2sl ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን☝

  • @ተነዠደኘ
    @ተነዠደኘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን❤🙏

  • @সাথীআক্তার-র৬ড
    @সাথীআক্তার-র৬ড 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤💒💒💒💒💒አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx ปีที่แล้ว +1

    በዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን መህር

  • @berehan260
    @berehan260 ปีที่แล้ว +1

    አቅራቢው ግን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ግበዝ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክል ያብዛልህ

  • @ተነዠደኘ
    @ተነዠደኘ 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን😢
    ግሩም ነው ምክራቸው ቅዱስ ቃሉ ልብ ይገባል መንፈስን ደስ ያሰኛል ያረጋጋል ወደ ልቦናችን እንድንመልስ እንድንመለከት ያደርጋል..
    ይሄ ቅዱስ ሀሳብ በልቦናችን ያለ ልጆቹን ሁሉ ቸሩ መድሀኒዓለም አባታችን የልቦናችንን በጎ መሻት ይሙላልን..
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግን⛪❤🙏

  • @dawitejigu8580
    @dawitejigu8580 2 หลายเดือนก่อน

    It will be great to listen with no back ground music (instrumental). I apprecitate your effort and hard work. Thanks❤

  • @Selnalove
    @Selnalove 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ

  • @berehan260
    @berehan260 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት በረከታቸው ይደርብኝ ኡኡኡፍፍፍፍ እንዴት እነደምወዳቸው እኮ

  • @genetmeaza1038
    @genetmeaza1038 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @Abreham797
    @Abreham797 11 หลายเดือนก่อน

    ሁላችንንም እግዚአብሄር ይባርከን

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    የኣባትችነይ የማይጠገብ ልቦናዊ ትምህርት ❤

    • @elfneshmulugeta5367
      @elfneshmulugeta5367 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sameerasammu1417
    @sameerasammu1417 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት

  • @LeulML-m5z
    @LeulML-m5z ปีที่แล้ว +2

    des sil

  • @workieTegen
    @workieTegen ปีที่แล้ว

    Kalihiowt Yasemaliagn

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ነኝ ጌታዬ ሆዬ አግዘኝ አድነኝ እባክህ ስለ በክርስቶስ ስምህ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ ምንም ጎበዝ የሆንኩ ሲመስልኝ እዛዉ ነኝ አዲስ ልብ ስጠኝ

  • @MhMhtf-q2c
    @MhMhtf-q2c ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emebet-el2fl
    @Emebet-el2fl 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤