ዲያቆን ነው ሺሻ አስጭሰነዋል፣ ጫት አስቅመነዋል፣ ጂን አረቄ እንደ ውኃ አስጠጥተነዋል፣ ያለ ሴት አናሳድረውም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2022

ความคิดเห็น • 100

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre9918 ปีที่แล้ว +8

    እባክሽ እመብርሐን ሁላችን እኮ ተይዘናል። አድኚን ከልጅሽ ዘንድ

  • @user-ll8vm4hc7h
    @user-ll8vm4hc7h ปีที่แล้ว +6

    ላንተ የድርስ አምላክ ለኛም በስድት ያለን ይድርስን

  • @ennka21
    @ennka21 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም እንደሱ ዲያቆን ነበርሁ በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም ከዲያቆንነት ወጥቼ ዓለማዊ ሁኔ ብዙ ኃጢዓት ያሰራኝ የዝሙት ፊልም ግለ ወሲብ ኧረ ምኑ እግዚአብሔር እንዲምረኝ ገብረ መስቀል ብላችሁ ጸልዩልኝ ክርስቲያኖች

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ትመስገን ለሱ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላንተ የደረስ ልኡል አምላክ ለኛም ይደረስልን እመ ብርሃን አግዥኝ በፀሎትሽ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይመስገን ሁላችንም ከታሰርንበት የሰይጣን ባርነት ያድነን እግዚኦ ተለመነኒ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጡ ኣባታችን ወድማችን እመ ኣምላክ ላንተ የደሰች ለኝም ትድረስልን 😥

    • @user-kn9mw6ok9q
      @user-kn9mw6ok9q ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋው ልጅ !እንኳን ደስ አለክ ! እመብርሃን እናቴ ጥሪኝ ለምህረት የኔ ርህርህት ቀሲስ መንፈሳዊ ዶክተር በክርስቶስ ስም በእመብርሀን ስም ይሄን ሁሉ ሠው ማገልገል መመረጥ ነው እኛንም አስቡን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስለት
    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜ ይስጥልን አምላካችን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @meseretyenesew1336
    @meseretyenesew1336 ปีที่แล้ว +2

    ለአንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን እመ አምላክ ወላዲት አምላክ እርጂኝ እናቴ እኔም ተሰቃየሁ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይቺ ጳጉሜ ወር በሰላም አልፋ ለአዲሱ አመት በአዲስ ልብ ያድርሰን🤲💚❤አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እኔንም በዚህ ቦታ ተገኝቼ ፈውስ እንዳገኝ ድንግል ማርያም ትርዳኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +6

    . 🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን🌻🌻🌻
    🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ
    ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ
    ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ

    የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል
    የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል
    በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል

    ንግሥት ..የንጉሥ እናት
    እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት
    ክብርት ..የአምላክ እናት

    መቅረዝ ..የብርሃን እናት
    ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት
    ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት

    ውድስት ..የምስጉን እናት
    ምዕዝት ..የሽቱ እናት
    የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ

    ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና
    ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና

    መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና
    ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና
    በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!!
    th-cam.com/video/Zg0kOC84yTQ/w-d-xo.html

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ እግዚያብሔር ፈታው ተመስገን እሱ ጠራው ወንማችን የጠፉትን ሁሉ ይመልሳቸው ለናታችን ክብር ምስጋና ይግባት ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ፫ ይፈጽምልክ ወንድማችን ላተ እደሰማ ለኛም ይፍታን ይፈጽምልን ➕

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን ወሲስ ፀጋውን ያብዛልዋት እድሜ ከጤና ጋር ያድልዋት

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን !!!!!!

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባ በፀሎቶ ያስቡን
    በረከቶ ይደርብን አሜን
    🌺🌺🌺🌺🙏🙏

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን ደስ አለህ አተን የጓበኘህ እኛንም ከታሰርንበትም ይፍቱን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 ለነት የደረሰ እግዝአብሔር ለኝም ይደረሰ አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +3

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልን በረከቶት ይደርብን ለወንድማችን የደረሰች ወላድተ አምላክ ለእኛም ትድረስልን አሜን ከውጭም ከውስጥም ደዌ ቅዱስ ሩፋኤል አቡነ ሀብተ ማርያም ከቼነፈር ከጦርነት ይጠብቁን 2015 አድስ ዜና የምንሰማበት አመት ያድርግልን አሜን🥰🥰🥰🌼🌻🌻🌻🌻

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን 😭😭🙏🏿

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o ปีที่แล้ว +1

    ላንተ የደረሰ የድንንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን ወላዲተ አምላክ ከስደት መልሳ ከስራት ትፍታን😭😭😭😭😭🙏

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n ปีที่แล้ว +2

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ለአባታችንን የማቱሳላን እድሜ ይሰጥዎት ፀጋውን ያብዛለዎት!
    የአባታችንን በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w ปีที่แล้ว +1

    አቤትመታደል አባታችን እግዚአህቤር እረጂምእድሜይስጥልን

  • @florentsoucher7549
    @florentsoucher7549 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን አሁንም አዲስ አመት ቸሩን ያስማን f. C.

  • @ayalechwendimu3764
    @ayalechwendimu3764 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይደረሳልን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ሺህ አመት ያኑርልን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +1

    እማምላክ ለኛም ትድረስልን አባታችን በፀሎት አስቡን😢

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ መድኃኔዓለም እድሜያችሁን ያርዝምልን ወንድማችን እንኳን አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ ደረሱልህ 🥀🥀🥀✝️

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen abatachinntsgawen yabizalen chiru abati medanehalem

  • @gesese1381
    @gesese1381 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ላነተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን፣ደህና፣መጡልን፣አባታችን፣በረከትወ፣ይድረሰን፣እድሜና፣ፀጋወን፣ያብዛልወት

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አቤቱ እደ ሀጢያት ሳይሆን ስለ ንፁሀን አባቶች ፀሎት ብለህ ማረን ይቅረ በለን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰው እግዚአብሔር ለእኛም አለው ይበለን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 ปีที่แล้ว +1

    አባ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 ปีที่แล้ว

    መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @florentsoucher7549
    @florentsoucher7549 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንዃን ለአዲስ አመት አደረሶት ጤናእድሜይስጦት

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 ปีที่แล้ว +1

    ዋይ ዝሓዋይ ማራይ አንካእ ሓጎሰካ ዝሓዋይ ኣቦይ ማረይ ካ ንውሕ ዕድመ ይሓብክይም

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሠላም አደራችሁ የዛሬው ቅባ ቅድሥ እሠከ አሁን አይኔ ተቃጠለ በሥውር እመቤተ ትዳብሠኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 ปีที่แล้ว +1

    እማምላክ ላንተ ደደረሰች እናት ለተጠነቅነው ለታሰርነው ትድረስልን

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymesgen tsegawun yabzalewet abatachin

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደጁ መለሰክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውናበረከቱ ያብዛለዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን እንኳህ ከእስራተ ዲያብሎስ ለመፈታት አበቃህ ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን በወ ላድተአምላክስም ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን አሜን በፆሎትዎ ያስቡን በስደትላለነው ሁሉ

  • @dani.1921
    @dani.1921 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
    እስኪ አንድ ነገር ልበላችሁ ስንቶቻችን ነን ጠዋት ስንነሳ እግዚአብሔርን የምናመሰግነው ማታ ስንተኛ የምናመሰግነው
    ህይን ለማረግ ታዲያ ምን ያዘን ምን አገደን እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ?
    አንዳዶቻችን ደሞ እንደምንም ብን ለፀሎት ብንቆምም ሀሳበችን ግን ሌላ ቦታ ነው ልክ ለፀሎት ስንቆም ከየት መጣ ያላልነው ሀሳብ ብልጭ ይልብና የረሳነው የጠፋብን እቃ ያስቀየሙን ሰዎች ስለ ስራ ማሰብ ስለፍቅረኛ ማሰብ ባስ ካለ ደሞ በዝሙት ሀሳብ መዋዠቅ ያሳለፉትን የዝመት ሀጢያት በማስታወስ መመኘት መጨነቅ መሰልቸት የፀሎቱን ገፅ መቁጠር መታከት
    ይህን ሁሉ መቋቋም ለምን አቃተን ?
    እስኪ ወደኋላ ወደ አያቶቻችሁ መለስ በሉና ጠይቁ ምን ይገበር ነበር ምን ያመልኩ ነበር ጠንቋይ ቤትስ ሄደው ነበር ደብተራጋ ሄደው ነበር እስኪ አጣሩ
    በውስጣችን ያለው መንፈስ ምን ያህል ከፀሎት ከስግደት ከቁርባን ትውልዱን እንደራቀ መገንዘብ ቀላል ነው በተለይ ወጣቱ በእናት አባቱ ዛር እና በምቀኞች መተት የሱስ ተጠቂ ሆኗል
    ጫት ሲጋራ አሽሽ መጠጥ ጭፈራ ዝሙት ግለ ወሲብ ወይም ሴጋ የሚባለው ከፈፀሙ በኋላ መፀፀት ለማቆም መቸገር
    በውስጣችን ያለው መንፈስ ዛር መተት ካለ ፀሎት ስግደት ቁርባን መቼም አያስተወን
    ይባስ ብሎ የስንፈተ ወሲብ መድሀኒት በማሀት ሌላ ተጨማሪ የአጋንንት ሰራዊት እንጨምራለን ፀበልን የመሰለ ፈዋሽ እያለ
    እስኪ መንፈስ የለብኝም ብላችሁ ከምትቃወሙ አሀሳባችሁ ሳይበተን አንድ አባታችን ብላችሁ ተኙ አትችሉም መቋቋም
    እስኪ ስገዱ ፁሙ ተፀበሉ ፀልዩ
    የዛኔ በውስጥ የተደበቀው በግልፅ ጦርነት ይጀምራል ምልክቶቹም በህልም በሬ ሲያባርረን ማየት ውሻ ሲጮህብን ማየት ከገደል ላይ መዉደቅ ጥቁር ነገር ሲያስፈራራን ማየት መጨነቅ የጀመራችሁትን ፀሎት አቁሙ አቀሙ የሚል ስሜት ያንፀባርቅብናል ወዳጆቼ ንቁ ።
    ማህበራችንን ለመቀላቀል
    @medihanialmmahebr1

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @haymanotberhanu3640
    @haymanotberhanu3640 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @arsemamurael7802
    @arsemamurael7802 ปีที่แล้ว +1

    egziabiher yemesegen

  • @hilinashiferaw9873
    @hilinashiferaw9873 ปีที่แล้ว

    Abatachin Egziabher Eregim edme yistilin bestelothu asbugn Welete Silase negn

  • @KidanembkAnaniya
    @KidanembkAnaniya 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ❤

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቹ ይድረሰን ለመንድማችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎት ይደርብን ለወንድማችን የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🤲

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
    ቃለኽይወት ያሰማለን 🌾🥰🍃🌾🥰🍃🌾🥰🍃

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +2

    እንዃን ደና መጡ አባታችን እንዃን አደረሳችሁ አይሰማምሳ ለኔ ብቻ ነው ⁉

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔረ ይመሰገን አልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 ปีที่แล้ว +3

    "Egziabher" Yemesgen Anten Yegobegne Amlake Esrael Yenanm Betesboch Yegbgnen Amen Amen Amen 👏

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +1

    አባ አካዉንቱን እና ስልክ ቁጥር ኮሜንት መስጫ ላይ pinned ላይ አስቀምጡልን ለማስታወስ ያህል ያላየ እንዲያይ

  • @ct3976
    @ct3976 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b ปีที่แล้ว

    እንዴት የታደለ ነው

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅😀😀😀.

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen🤲🤲🤲

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 ปีที่แล้ว

    elelelelelelele elelelelelelele Ezgiahber yemsegen

  • @winta9113
    @winta9113 ปีที่แล้ว

    Temesgene🙏 aba segawene yabzalote

  • @user-dr8vr6zs5l
    @user-dr8vr6zs5l ปีที่แล้ว

    selam abatachin selamot ybza dimtsu alsera algn

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @AmenGamers91
    @AmenGamers91 ปีที่แล้ว

    Enim ezhe teetemki dengalwe keber lemedhanyalem

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว

    አባኑሩልን:የወለላይቱ:እመቤት:ለኔምድረሺልኝ:አባበፀሎት:አስብይኝ

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 ปีที่แล้ว

    እኔንም ለዚ ታብቃኝ እመብርሀን

  • @emabetkfaqwq1858
    @emabetkfaqwq1858 ปีที่แล้ว

    Mamirachiin be qali hiwwat yasamalin. Bee iddeme na be xenna nurili waddimachin hukan tafawaskii eelleeellee
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 ปีที่แล้ว

    አጋንት ስለቀባጠረ ወጣ ማለት አይደለም ሲጀመር አጋንት ከመቸ ወዲ ነው እውነት የሚያወረው

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 ปีที่แล้ว

    Egizihbere yemasegen Amene amene amene elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fx2vi3jv8u
    @user-fx2vi3jv8u หลายเดือนก่อน

    ወይ ጎዴ እኔ እቆላሁ ለናቴ አሸታት ነበር እማምላክ እዴት ነው ምትታረቂኝ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 ปีที่แล้ว

    egzabher lante ydrse amlake lnem yedrse

  • @yohannesfiker5077
    @yohannesfiker5077 ปีที่แล้ว

    Enkuan adersachu eht wendemoche

  • @user-jo1jl7fj8l
    @user-jo1jl7fj8l ปีที่แล้ว

    Enkuwan aderesot aba enkuwan bedena metulin ametun yeselam yarigln leniseha lesiga wodemu yabikangn le hagere abikitogn abatee amete silase negn ke saud abate erijem edime le riso!!!

  • @henokmamo8765
    @henokmamo8765 ปีที่แล้ว

    ድምፁ አይሰማም

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว +1

      ይሰማል ውዴ ወተሽ ግቢ

  • @hira6018
    @hira6018 ปีที่แล้ว

    ere emebrhan titebken abatachin betselot agzun.

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 ปีที่แล้ว

    ሴላምና፣ጤና፣ሌሁሉ፣ህዚቤህ፣ክሪሲትያን፣ይሁን፣የአባን፣ሲልክ፣የየምታዉቁ፣ካላቹ፣በኢሜቤቴ፣ይዠያቸዋሌሁ፣ሲጡኝ።

  • @user-sk2lt4cd6d
    @user-sk2lt4cd6d ปีที่แล้ว

    Iabatachen edeme ena tena yesetelen lewdemachen yeredew yekedosan amelak yegam amelak yedegel maryam leji lewele egezabehr semu yetemesgen yehun amen amen amen

  • @samrawitlulu508
    @samrawitlulu508 ปีที่แล้ว

    በድንግል መሪያም ስም የአባታችን ስልክ እንዴት ነው ማግኘት ምችል የአንድ ሰው ነፍስ አድኑ ዛሬ ናጋ ይሞታል እየተባለ ነው በመንፈስ የምጣውኩ ቴክስት አድርጉልኝ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 ปีที่แล้ว

      ስልካቸውን አላቅም ግን አባታችን ወይን አንባ ማርያም ነው እያገለገሉ ያሉት ከመገናኛ ታክሲ ይሔዳል ጎሮ አደባባይ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf ปีที่แล้ว

    ላንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስል

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 ปีที่แล้ว

    እባካችሁስለድግልብላችሁስልካቸዉንስጡኝተሰቃየሁእርዱኝተስፋእያስቆረጠአሰቃየኝስለድግልማርያሁለተማርያምአስቡኝእባካችሁ

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 ปีที่แล้ว

    slehulum neger egziabher ymrsgen

  • @hananblen9038
    @hananblen9038 ปีที่แล้ว

    Abate tegawin yabzalot

    • @samrawitlulu508
      @samrawitlulu508 ปีที่แล้ว

      የአባታችን ስልክ እንዴት ነው ማጋኛው

    • @hananblen9038
      @hananblen9038 ปีที่แล้ว

      @@samrawitlulu508 ፀሎተ ባርቶስ ላይ አለ

    • @samrawitlulu508
      @samrawitlulu508 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይሰጣል እህቴ ፀለተ ባርቶስ ከየት ነው መገኛው be online አገኛለሁ

    • @samrawitlulu508
      @samrawitlulu508 ปีที่แล้ว

      @@hananblen9038 እግዚአብሔር ይሰጣል እህቴ ፀለተ ባርቶስ ከየት ነው መገኛው be online አገኛለሁ

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ለወንድማችን የደረስችህ ለእኛም የወይን እምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን❤