ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባ እኔም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተጋልጠውልኛል የሚታሰሩበትንና የምላቀቅበትን ቀን በተስፋ እየጠበኩ ነው ትርሲተ ማርያም እያሉ በፀሎቶ ያስቡኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁላችንን ትርዳን አሜን
እንኳን ደስ አለሽ እማ ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህቴ 🤲🏽😢
እግዚአብሔር ይመስገን አህታችን እኳንም ደስስስአለሽ እመብርሃን እንኳም አጋጠቸልሽ በፆለት አሰቡኝ ወለት ማርያም እያላቹሁ😭😭😭 እያስጨነቅኝ ነዉ
ወለተ ሚካኤል እና ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ bosena አመሰግናለሁ የእኔንም እንደተጋለጠልኝ የእናንተንም እመብርሃን ታጋልጥላችሁ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ከታሠርንበት ይፍታን። እህቴ በርቺ ፣ፅኚ በቻልሽው አቅም በስግደት፣ ተምበርክኮ የእምባ ፀሎት በማድረግ፣ ገድላትን በማንበብ፣ በመጠኑ በመመገብ፣ ምፅዋት እና አስራት በእነዚህ እስከመጨረሻው ጠላትሽን አዳክሚው። እግዚአብሔር ያፅናሽ!
አባቴ እርሶን እና የዳብሎስ ውጊያ ካወኩ ጀምሮ እመቤቴ ማርያም ቤተሰቦቼን በሙሉ ከሴጣን እስራት እየፈታችልኝ ነው ጨርሳ ትማርልሽ በሉኝ አባቴ ኑሩልኝ!!!
አባታችን የማያልቅበት ጌታ በፀጋ በሞገስ በጥበብ በእድሜ ይባርኮት ኑሩልን
Amean Amean Amean Amean
ለዓመታዊ መታሰብያ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Ye Ammettu new zare, enat!Bereketachew yideribin.
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ ይደረሰበኝ አሜን
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ለናተ የደረሰች እማምላክ ለሁላችን ትድረስ አባታችን እባክዎት ለንስሀ እንድንበቃ በፆለቱዎ ያስቡን. ወለተ ማርያም. ገብረ ስላሴ. ገብረ ማርያም. አመተ ሂወት. ወለተ ስላሴ. ወለተ ኪዳን ብለው ያስቡን አባታችን
ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይክበር ለአንተ የደረስችህ ለእኛ የወይን አምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤ ለአባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
እግዛአብሄር ይመስገን እመብርሃን ላንተ ለደርች ለእኝም ትድረስልን እመአምላክ ድረሽልኝ🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አባታችንእድሜእናጤናያብዛሎት.ክፉመንፈስየሁሉምቤትያሰቃያልአባታችንበፆሎትአስቡነ,አንድቀንእደጅዋታበቃናለችድግልየኘት,እህተሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለተ የደረስች እናቴ እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን
አባ በፀሎት አስቡን ከክፉ ዳቢሎስ ይሰውረን አሜን
🇪🇹🇪🇷⛪️⛪️ጉበዝ የኔ አንበሳ እጅግ በጣም ነው ደስያለን አሁንም እመብረሀን ታግዝህ። እህተ ማርያም ብለህ በፀለትህ አስበኝ። በእመብረሀን ይዜሀለው አደራ።
በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰኝ አባቴ የወላይቱ እመቤት የኛንም መዳኛ ቀን ታቅርብልን ትፈውሰን በእውነት በፀሎት አስቢኝ ወለተ መስቀል አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
ንኩላትና ባዕሉ ይብፀሐልና 🙏
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን በድሜ ጤና ያኑትልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ወድማችንን ያፈራች የብረሀን እናት እመ ብረሀን እኛንም ትፍታን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ
አባታችን መድሐኒዓለም ፀጋውን ያብዛልዎት።
አባቴ ኑሩልኝ እመቤቴ ማርያም እድሜ ጤና ትስጥልኝ እግዚአብሔር እናተን ባይሰጠን ኖሮ ምን ይዉጠን ነበር እኔጃ ሳስበዉ በጣም እደነቃለሁ ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወድዎት ኑሩልኝ አባቴ
እንኳን ለአባታች ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል እንኳን አደረሳቹ የደንግል ማሪያም የመስቀል ስር ያደራ የበረከት ልጆች አባታችን ደንግል ማሪያም ትጠብቅል የገልግሎት ዘመናቸዉን እግዚአብሔር ይባርክላቸው ፀጋውን ያብዛለቸው እግዚአብሔር ለኢትጵያን ሰላማን ያብዛልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግልህ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አባቴ የእመቤታችን ፀጋ አይለየዎት በጣም ነዉ የምንወዶት
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን ውድ አባ አባታችን እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ለወንድማች የደረሰች እማምላክ ወላዲተ አምላክ ለሁላችን ትድረስልንየኔ አባት በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትደረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
ኣባታችን ብርከቶዋ ይድረስን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን
ሠላም ጎደኞቼ የኬዳነ ምህረት አካውት ካላችሁ አሣውቁኝ እህቶች
አባ በረከቶ ይደርብኝ እመብርሀን ደጁዋን ለመርገጥ ታብቃኝ ብዙ ሸክም ያለብኝ ሰው ነኝ
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት
Amean Amean Amean
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጠልን አሜን
አባ በህልም አየዎት ደስ ብሎኝል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጦት::::
እመቤታችን ለውድ ወንድማችን የደርስችው ለእኛንም ትደርስልን ድንግል ማሪያም
አባዬ በጾሎት ኣስቡን ወለተ መስቀልገብረ አሳይገብረ ማርያም ብሎው በጾሎት ያስቡን
Lante Yederse "Egziabher "Amlak. Yegnanem Bet Yegobgnen Ke Esratachn Yeftan Amen👏 Weladete Amlak Keber yegbat ! Abatachn Edema tena Yestot
🌹ኑሩልን ውድ አባታችን 🌹
እኔስ መች ይሆን እምትፈውሽኝ እማምላክ የአይነጥላ መንፈስ እየተጫወተብኝ ነው አባ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ሰርቼ በረከት የለው እረ አባ እባኩህ ላግኝሁና ፀልዩልኝ
ውይኔ የኔም ወንድም እልህኛ ተደባዳቢ ነው ሰው የሚለውን አይሰማም እመብርሀን በልጅሽ ባማኑኤል ብለሽ ፀበልሽ ቦታ ጎትተሽ ውሰጅው ምን ይሳንሻል
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጠና ይጠብቆት አድራሻ የት ነው የማገኘው ክፍል ሀገር ነኝ ሚዛን ስልካቹን ብያገን በእመብርሃን ስም በህልሜ አይቾታለው ስልካቹን ማግነት አልቻልኩም እርዱን በእመቤቴ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እረጅም እድሜን ያድልልን
አሰባክሆ ቀሲስ የፀልዩልኝ,የክርሥትና ስሜ ሃይለጊዮርጊሥ ነው,ሁሎ የአሥራት ብር አጠራቅምና ሀገር ቤት ልልክ ስሠናዳ የሌለ ችግር ውሥጥ እገባለው,ከዛ እግዚአብሔር የደረሠብኝን ያያል እልና እንደ ብድር እወሥድና መመለሥ ያቅተኛል ,እና አሁን በቃ ፍርሃት ያዘኝ ምክንያቱም ባጠራቅምም ተመልሼ እጠቀመዋለው, ሁሌ ሥፀልይ እና ሥሠግድ እፈራለው የሆነ ውሥጤ ውሸታም እያለ ያሥጨንቀኛል,እባክሆ በፀሎትኾ ይርዱኝ።
Aezesy Eheat Egzbhaer Amleak Asedesy Berahy Eheat seaggi kizeay seaileat Aderak keagzey oleam Aleak Berahy Eheat Agzbhaer Amleak Aerdesay Amean Amean Amean
አባታችን እግዛብሄር የሠጠን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት ሁላችንም አሥራት በኩራት ማውጣት ግድ ይለናል በረከቱ እጥፍ ድርብ ነው ለዚህም እግዛብሄር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን እድሜ ነመ ጤና ይሰጥሃልን ይት ነው ቦታው
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
እግዚአብሔር ይመስገን::
Qal hiwot yisamalen memirachin, Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
Tamasigeni 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Elelelelelelele elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏Ezgiahber yemsegen
Amlak ymesgen ❤❤❤❤❤
Egizabher yemesgen. YeGetaye Enat Kidist Dengel Mariam kiber Misgana yegebashal 🙏
Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
Amen amen amen
እልልልል
ኣባታችን በረከትዎ ይደርብን።
Egziabher ymesgen memhir tesfaye ga ketegenagne tru neber liju yetigrigna tezarabi sle hone sewu yagzowal
አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የፈውስ ፐሮግራሙ መቼ መቼ ይሆን 2 ጊ መጥቻለው የዝክር ፐረግራሙ ለይ ነው የደረሰኩት እስኪ ንገሩኝ
Egzabhier yimesghen abatachin regim edimie ena tena yestot...
elllllllllllllllllllllllle egziabher yemsgnew 🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏
Des ylal AMLAK ymesgen
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele 👏👏👏👏👏
እባካችሁ ትንሽ ፈተና ጭንቀት ላይ ነኝና ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ 🤲🏽😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጡልን እኛንም ያስበን መድኃንያለም
Amen amen am en amen am
Selam kesis henok, egziabher xega yebzalin, ketlo and (1) tyake aleni, nsu demo sle xelot bartoz new, eza yalewi asmat ket new yet yetegeni? tinshi gra geban, slezi bsefihu litgelxli yefelekewi. Ykrta sle Amharic bedemb alwkim
Ameen Ameen Ameen
እባካቹ የት እንደምገኙ ንገሩኝ እባካቹ ወይም የክብር እንግዳ ሁነው የምሄዱበት ካለ ንገሩኝ እባካቹ
Tiena ystot Aba
Egzabiher ymsgen
አባዬ ስልከወትን የት ባነኘነዉ ?🙏
በፈጣሪ የት ነው ያሉት ንገሩኝ ልሂድ እምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
የት አካባቢ ናቸው እኒህ አባትአድራሻቸውን የሚነግረኝ ካለ?
🤲🤲😥🥰
እህቶች ቀሲሲ የት ነው ያሉት አድስ አበባ ነው ያሉት እጡጡ በኩሜት አሳውቁኝ ጉሽ
Goro adebaby werdesh keza sefera bilesh memetat new keme kemegenegna asfaltu chafu lay
አባ የትናቸው
Goro adebaby keza sefera bilesh memetat new keme kemegenegna asfaltu chafu lay
ዓምደ ኣዋርሕ እንታይ ዬ?
የት እንደሚነኙ ነገሩኝ በእመብርሀን
adiss abeba goro adebabay keza sefera blesh bajaj tyzalesh
አባ እኔም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተጋልጠውልኛል የሚታሰሩበትንና የምላቀቅበትን ቀን በተስፋ እየጠበኩ ነው ትርሲተ ማርያም እያሉ በፀሎቶ ያስቡኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁላችንን ትርዳን አሜን
እንኳን ደስ አለሽ እማ ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህቴ 🤲🏽😢
እግዚአብሔር ይመስገን አህታችን እኳንም ደስስስአለሽ እመብርሃን እንኳም አጋጠቸልሽ በፆለት አሰቡኝ ወለት ማርያም እያላቹሁ😭😭😭 እያስጨነቅኝ ነዉ
ወለተ ሚካኤል እና ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ bosena አመሰግናለሁ የእኔንም እንደተጋለጠልኝ የእናንተንም እመብርሃን ታጋልጥላችሁ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ከታሠርንበት ይፍታን። እህቴ በርቺ ፣ፅኚ በቻልሽው አቅም በስግደት፣ ተምበርክኮ የእምባ ፀሎት በማድረግ፣ ገድላትን በማንበብ፣ በመጠኑ በመመገብ፣ ምፅዋት እና አስራት በእነዚህ እስከመጨረሻው ጠላትሽን አዳክሚው። እግዚአብሔር ያፅናሽ!
አባቴ እርሶን እና የዳብሎስ ውጊያ ካወኩ ጀምሮ እመቤቴ ማርያም ቤተሰቦቼን በሙሉ ከሴጣን እስራት እየፈታችልኝ ነው ጨርሳ ትማርልሽ በሉኝ አባቴ ኑሩልኝ!!!
አባታችን የማያልቅበት ጌታ በፀጋ በሞገስ በጥበብ በእድሜ ይባርኮት ኑሩልን
Amean Amean Amean Amean
ለዓመታዊ መታሰብያ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Ye Ammettu new zare, enat!
Bereketachew yideribin.
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ ይደረሰበኝ አሜን
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ለናተ የደረሰች እማምላክ ለሁላችን ትድረስ አባታችን እባክዎት ለንስሀ እንድንበቃ በፆለቱዎ ያስቡን. ወለተ ማርያም. ገብረ ስላሴ. ገብረ ማርያም. አመተ ሂወት. ወለተ ስላሴ. ወለተ ኪዳን ብለው ያስቡን አባታችን
ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይክበር ለአንተ የደረስችህ ለእኛ የወይን አምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤
ለአባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
እግዛአብሄር ይመስገን እመብርሃን ላንተ ለደርች ለእኝም ትድረስልን እመአምላክ ድረሽልኝ🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አባታችንእድሜእናጤናያብዛሎት.ክፉመንፈስየሁሉምቤትያሰቃያልአባታችንበፆሎትአስቡነ,አንድቀንእደጅዋታበቃናለችድግልየኘት,እህተሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለተ የደረስች እናቴ እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን
አባ በፀሎት አስቡን ከክፉ ዳቢሎስ ይሰውረን አሜን
🇪🇹🇪🇷⛪️⛪️ጉበዝ የኔ አንበሳ እጅግ በጣም ነው ደስያለን አሁንም እመብረሀን ታግዝህ። እህተ ማርያም ብለህ በፀለትህ አስበኝ። በእመብረሀን ይዜሀለው አደራ።
በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰኝ አባቴ የወላይቱ እመቤት የኛንም መዳኛ ቀን ታቅርብልን ትፈውሰን በእውነት በፀሎት አስቢኝ ወለተ መስቀል አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
ንኩላትና ባዕሉ ይብፀሐልና 🙏
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
አባታችን በድሜ ጤና ያኑትልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ወድማችንን ያፈራች የብረሀን እናት እመ ብረሀን እኛንም ትፍታን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ
አባታችን መድሐኒዓለም ፀጋውን ያብዛልዎት።
አባቴ ኑሩልኝ እመቤቴ ማርያም እድሜ ጤና ትስጥልኝ እግዚአብሔር እናተን ባይሰጠን ኖሮ ምን ይዉጠን ነበር እኔጃ ሳስበዉ በጣም እደነቃለሁ ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወድዎት ኑሩልኝ አባቴ
እንኳን ለአባታች ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል እንኳን አደረሳቹ የደንግል ማሪያም የመስቀል ስር ያደራ የበረከት ልጆች አባታችን ደንግል ማሪያም ትጠብቅል የገልግሎት ዘመናቸዉን እግዚአብሔር ይባርክላቸው ፀጋውን ያብዛለቸው እግዚአብሔር ለኢትጵያን ሰላማን ያብዛልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግልህ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አባቴ የእመቤታችን ፀጋ አይለየዎት በጣም ነዉ የምንወዶት
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን ውድ አባ አባታችን እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ለወንድማች የደረሰች እማምላክ ወላዲተ አምላክ ለሁላችን ትድረስልን
የኔ አባት በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትደረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
ኣባታችን ብርከቶዋ ይድረስን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን
ሠላም ጎደኞቼ የኬዳነ ምህረት አካውት ካላችሁ አሣውቁኝ እህቶች
አባ በረከቶ ይደርብኝ እመብርሀን ደጁዋን ለመርገጥ ታብቃኝ ብዙ ሸክም ያለብኝ ሰው ነኝ
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት
Amean Amean Amean
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጠልን አሜን
አባ በህልም አየዎት ደስ ብሎኝል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጦት::::
እመቤታችን ለውድ ወንድማችን የደርስችው ለእኛንም ትደርስልን ድንግል ማሪያም
አባዬ በጾሎት ኣስቡን ወለተ መስቀል
ገብረ አሳይ
ገብረ ማርያም ብሎው በጾሎት ያስቡን
Lante Yederse "Egziabher "Amlak. Yegnanem Bet Yegobgnen Ke Esratachn Yeftan Amen👏 Weladete Amlak Keber yegbat ! Abatachn Edema tena Yestot
🌹ኑሩልን ውድ አባታችን 🌹
Amean Amean Amean
እኔስ መች ይሆን እምትፈውሽኝ እማምላክ የአይነጥላ መንፈስ እየተጫወተብኝ ነው አባ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ሰርቼ በረከት የለው እረ አባ እባኩህ ላግኝሁና ፀልዩልኝ
ውይኔ የኔም ወንድም እልህኛ ተደባዳቢ ነው ሰው የሚለውን አይሰማም እመብርሀን በልጅሽ ባማኑኤል ብለሽ ፀበልሽ ቦታ ጎትተሽ ውሰጅው ምን ይሳንሻል
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጠና ይጠብቆት አድራሻ የት ነው የማገኘው ክፍል ሀገር ነኝ ሚዛን ስልካቹን ብያገን በእመብርሃን ስም በህልሜ አይቾታለው ስልካቹን ማግነት አልቻልኩም እርዱን በእመቤቴ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እረጅም እድሜን ያድልልን
አሰባክሆ ቀሲስ የፀልዩልኝ,የክርሥትና ስሜ ሃይለጊዮርጊሥ ነው,ሁሎ የአሥራት ብር አጠራቅምና ሀገር ቤት ልልክ ስሠናዳ የሌለ ችግር ውሥጥ እገባለው,ከዛ እግዚአብሔር የደረሠብኝን ያያል እልና እንደ ብድር እወሥድና መመለሥ ያቅተኛል ,እና አሁን በቃ ፍርሃት ያዘኝ ምክንያቱም ባጠራቅምም ተመልሼ እጠቀመዋለው, ሁሌ ሥፀልይ እና ሥሠግድ እፈራለው የሆነ ውሥጤ ውሸታም እያለ ያሥጨንቀኛል,እባክሆ በፀሎትኾ ይርዱኝ።
Aezesy Eheat Egzbhaer Amleak Asedesy Berahy Eheat seaggi kizeay seaileat Aderak keagzey oleam Aleak Berahy Eheat Agzbhaer Amleak Aerdesay Amean Amean Amean
አባታችን እግዛብሄር የሠጠን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት ሁላችንም አሥራት በኩራት ማውጣት ግድ ይለናል በረከቱ እጥፍ ድርብ ነው ለዚህም እግዛብሄር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን እድሜ ነመ ጤና ይሰጥሃልን ይት ነው ቦታው
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
እግዚአብሔር ይመስገን::
Qal hiwot yisamalen memirachin, Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
Tamasigeni 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Elelelelelelele elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏Ezgiahber yemsegen
Amlak ymesgen ❤❤❤❤❤
Egizabher yemesgen. YeGetaye Enat Kidist Dengel Mariam kiber Misgana yegebashal 🙏
Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
Amen amen amen
እልልልል
ኣባታችን በረከትዎ ይደርብን።
Amean Amean Amean Amean
Egziabher ymesgen memhir tesfaye ga ketegenagne tru neber liju yetigrigna tezarabi sle hone sewu yagzowal
አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የፈውስ ፐሮግራሙ መቼ መቼ ይሆን 2 ጊ መጥቻለው የዝክር ፐረግራሙ ለይ ነው የደረሰኩት እስኪ ንገሩኝ
Egzabhier yimesghen abatachin regim edimie ena tena yestot...
elllllllllllllllllllllllle egziabher yemsgnew 🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏
Des ylal AMLAK ymesgen
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele 👏👏👏👏👏
እባካችሁ ትንሽ ፈተና ጭንቀት ላይ ነኝና ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ 🤲🏽😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጡልን እኛንም ያስበን መድኃንያለም
Amean Amean Amean
Amen amen am en amen am
Selam kesis henok, egziabher xega yebzalin, ketlo and (1) tyake aleni, nsu demo sle xelot bartoz new, eza yalewi asmat ket new yet yetegeni? tinshi gra geban, slezi bsefihu litgelxli yefelekewi. Ykrta sle Amharic bedemb alwkim
Ameen Ameen Ameen
እባካቹ የት እንደምገኙ ንገሩኝ እባካቹ
ወይም የክብር እንግዳ ሁነው የምሄዱበት ካለ ንገሩኝ እባካቹ
Tiena ystot Aba
Egzabiher ymsgen
አባዬ ስልከወትን የት ባነኘነዉ ?🙏
በፈጣሪ የት ነው ያሉት ንገሩኝ ልሂድ እምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
የት አካባቢ ናቸው እኒህ አባት
አድራሻቸውን የሚነግረኝ ካለ?