በመተት ሕይወቷ የተመሰቃቀለው የሰርከስ ባለሞያና አሰልጣኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ምን ይሻላልናል በእውነት ያሳዝናል መተት እና መተትኛ ከህገራችን ያጠፋልን ለአች የደረስች እመቤታችን ለእኛም ትደረስልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን አቤቱ😢ግብራችን ከስይጣንከፍቷልና😢ልብን ትግስትን😢ማስተዋልን አድለን
    ኑሩልን❤አባየፅጋውን ያብዛለውት።

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 4 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልል ላንቺ የደረሰች እመቤታ ለኛም፡ትደረስልን

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 4 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም በጣም ያሣዝናል እንዲሕ ነው የጠንቁዋይ እና የመተተኛ ሥራ ምን ይባላል ፍርዱን ለመድሐኔዓለም ሠጥቻለሑ በእኔም ላይ የናቴ ዘመዶች እንዲሕ ነው መተተት ያደረጉብን ምን ይባላል ፍርዱን ለሡ ለመድሐኔዓለም

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡ ይፍቱን በፀሎት ያስቦኝ አስካለ ማርያም ብለው

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በዕድሜ ይጠብቅልን ላንች የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስልን በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ አባዬ 😢

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀርኒ ክርሰቶሰ ወይ ሰው ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እርሶ ሰለሠጠን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 หลายเดือนก่อน +2

    .ለእመብርሐን ለቤዛዊተአለም ክብረበአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባታችን ቤዛዊተአለም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ይችን የፈዉስ ቀን ለሁላችነም ትፍቀድልን የተሸኘላችሁ እመብርሐን የመጨረሻ ታድርግላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ እመብርሐን እርጅኝ አዛኝቱ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 หลายเดือนก่อน

    ግን እግዚአብሔር ለእነዚህ ሁሉ ለንስሀ ይጠራል ቸርነቱ አያልልቅም መድሀኒአለም ክርስቶስ የእኛ ጌታ😢😢😢😢

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት!!! እንደው የኛ ጉድ አላልቅ አለ እርስ በረስ መተላለቅ እግዚኦ
    እህቴ እንኳን ለመዳን በቃሽ እመበርሐን ወላዲተወ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት።

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን እኔንም ፍቺኝ እናቴ ደከመመኝ ተከራተትኩ በቃ በይኝ ወላዲተ አምላክ አንቺ ድረሺልኝ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 4 หลายเดือนก่อน

    እረ አባቴ እደው ምን አደሚደረግ አላቅም ህዝቤ አለቀ በየ ቤተክርሰቲያን ብር ላይ እሚሸጥ አለ እደጅ እየለፈለፈ ለቅዝትት ሸንት ለሚሸና አልጋ ላይ ለቡዳመንፈሰ ኤሚሆን እያሉ ይለፈልፋሉ ተጠግቼ አይሄ እዲህነው እዳልል ብቻዬን እዴት አርጌ ህዝቤ በጣም ተበላ ብዙ ቤተክርሰቲያን አይቻለው ህዝብ ንግሰ ሲመጣ ደብተራውም ኮተቱን ሰብሰቦ ይመጣል

  • @henostesfamihret9459
    @henostesfamihret9459 4 หลายเดือนก่อน

    እኒ እንደዚ በጥላወጊ ልቢ ስወጋኚ እወድቃለሁ እግዚአብሔር ይምሓረን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 4 หลายเดือนก่อน

    እትዮጵያ የት ባታ ነው ምታገለግሉት አባ ወንድሜ መጥቶ አጥቷቹህ ተመለሰ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ የኛፈተና መቸይሆንእሚያበቃው ወላድት አምላክ ከስራታችን ትፍታን🙏🙏🙏አባታችን ፀጋውን ያብሎዎት መድሀኒያለም አባቴ

  • @ydengelmareyamlege1309
    @ydengelmareyamlege1309 4 หลายเดือนก่อน

    EMBETE MAREYAM lanchi endedreseche beyebetu lemisekaye hulu tederese Abatachen bedema betena yetebekelen stegawen yabezalot

  • @weldayzerea5339
    @weldayzerea5339 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin rezim edmie ystut.❤❤❤❤
    ene kewchie hager metahu wedet ygechal adrachu xhafulch abatachin

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ለእህታችን የደርሰቸው ለእኝንም እመቤታችን ትደርሰልን ትማርን

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤታችን ይፍቱኝ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አንድ ሳምንት ሆነዉ አመለጠን በጥላ ወጊ 20ዲያቆን ወንድም አመለጠኝ እንዳይናገር አንደበቱን ዘግቶ ነዉ የወሰደዉ 2አመት ሙሉ ልቤን እያለ ከፀበል ሆስፒታል ያሳገባ አመለጠን 😢😢😢

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፅለታችሁ አስቡኝ❤ወለተ ማርያም❤

  • @ashenafitoga6470
    @ashenafitoga6470 4 หลายเดือนก่อน

    የአባታችን አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @NegA-g2i
    @NegA-g2i 4 หลายเดือนก่อน

    Suffering.
    Compassion.
    Delivery.

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢የኔንም አሳልኝ አምላኪ የሰለም እቅልፈ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢

    • @Tagas-vz9fb
      @Tagas-vz9fb 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ❤️❤️❤️❤️

  • @አቡዕዘ-ትንሳዔ
    @አቡዕዘ-ትንሳዔ 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰሽ እህቴን !!! ቀሪውን ዘመንሽን ይባርልክሽ!!!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤት የክፋት ጥግ😢😢😢 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህቴ በፀሎትሽ በርቺ ስገጂ😮

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እኳንምበሠላም መጡ ይፍቱኝ አባቴ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችሁ አስቡኝ አባቴ

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 4 หลายเดือนก่อน

    እህት ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @MHAMADJaml
    @MHAMADJaml 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abatachn enkuan bedena mexulin

  • @BamaAbrham
    @BamaAbrham 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥዎት ኑሩልን በእውነት እያየንም የማናምን አለን መድሀኒአተም ዐይነ ልቦናችን ያብራልን አባቴ እኔ ያልገባኝ እኚ ተንኮለኛ ሰዎች በምድር ላይ ስንት አመት ይኖሩ ይሆን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት

  • @Alemtsehay-k1v
    @Alemtsehay-k1v 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

    • @Alemtsehay-k1v
      @Alemtsehay-k1v 4 หลายเดือนก่อน

      አባታችን እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ እህተ ማርያም እባላለው

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 4 หลายเดือนก่อน

    Lache ye deresech Deglmaryam lenam tedereseln 🙏🙏🙏

  • @etheth4380
    @etheth4380 4 หลายเดือนก่อน +1

    Elllllllllllllllllllllllllll ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhar behhretu yigobgnen!!

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 หลายเดือนก่อน

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @MHAMADJaml
    @MHAMADJaml 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welete slasea bilachu tseliyulign abatachn besdet new yalehugn

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 4 หลายเดือนก่อน

    Abatachen were Ethio mech new yemimelesut? Salagegeot edalemelse

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን

  • @mestayitafework5499
    @mestayitafework5499 4 หลายเดือนก่อน

    ላች የደረሰ ለኛም ይድረሰን

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muderrmanu495
    @muderrmanu495 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎዶልስ

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን❤❤❤❤

  • @muderrmanu495
    @muderrmanu495 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎዶልያስ