የደረሰ የ 6 ወር ፅንስ አጨናግፊያለው! ደሟን አረሰጋና ግደል ተብዬ ነው! የ3 ዓመት ልጇ ቀጠቀጠችኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @fafi2887
    @fafi2887 27 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫ አባዬ እባክዎትን እርስዎ የፃፉት ያይነ ጥላ መፅሀፍ እፈልጋለሁ እህቴ ትዳሯ ሊበተን ጫፍ ላይ ደርሷል ባሏ በተቃራኒ ፀባይ አምጥቶ ጫት ቃሚ ጠጪ አጫሽ ሁኗል አዲስ አበባነው ያለች በእመቤቴ ተባበሩኝ በኪዳነ ምህረት ስም ❤❤

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 27 วันที่ผ่านมา +4

      በቴሌግራም ሊንክ አላቸው በዚያ ገብተሽ ወይም ገብተህ የት እንደሚገኙ ይፅፋሉ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላቺንንም

    • @user-qd8ee8zt2g
      @user-qd8ee8zt2g 26 วันที่ผ่านมา

      እኔም እፈልጋሉ ብጭንቀት ሊሞት ነው በምን ላገኛቸው 😢

  • @majh3760
    @majh3760 27 วันที่ผ่านมา +6

    አባቴ በፀሎት አሰብኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ

  • @taralema6070
    @taralema6070 26 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴብለው እጅግ ተሰቃየሁ በሰው አገር ነኝ 😭🤲⛪️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 27 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የተፈሳችሁ በሱ ቸርነት በመምህር ላይ አድሮ እየጎበኘን ነው መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሼር አርጉ ላይክ ትውልድ ይዳን ስንት ግራ የገባው አለ እንተባበር አብረን እንደነ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 27 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳ እፃናት ሆኑ አለው እግዚአብሔር 💞እግዚአብሔር የእፃናት ልብ ይስጠን አሜን. ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን. አባቴ ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡን አባቴ 🥲.እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 27 วันที่ผ่านมา +2

    አይነጥላሚስትና ባልሁነን እድሜችንንበከንቱ አሳልፍን እግዚአብሄር ይመስገንእናንተን የመስሉትን አባት ሰጥቶን ነቅተናልበተናል ይብላኝ በሰውሂይወት የሚያሾፎት ልቦና ይስጣቸው

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ለናተ የደረሰ ለኔ ለሀጢያተኘዋም ይድረስልኝ በጸሎት አስቡኝ አባዬ ጸጋው ያብዛሎት

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 27 วันที่ผ่านมา +3

    በፆሎት እዳረሱኝ😢ወለተ ስላሴ እያላችሁ
    ወልደ ሰመአትንም አስቡት በፆሎት

  • @world12209
    @world12209 27 วันที่ผ่านมา +2

    አልልልልልል ወላዲተ አምላክ አመብርሃን ከነ ልጅዋ ትክበር ትመሰገን.ለናንተ የደረሰሸ እመብርሃን ለኛም ትድረሰልን❤

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 27 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት ፈጣሪ ሁላችንንም ከስራታችን ይፍታን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለናተ የደረሰች ለኞም ትድረስልን🤲🤲

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 27 วันที่ผ่านมา

    ይፍቱን ይባርኩን አባቴ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል❤

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 27 วันที่ผ่านมา

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤ሰለ ድንግል ማርያም ብለው በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብለው እመቤቴ ሁሌም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @AdamJames-hg1fe
    @AdamJames-hg1fe 22 วันที่ผ่านมา

    በወላዲት አምላክ አድራሻ እና ስልካቸዉን ጠቁሙኝ ከሀገር ዉጭ ነው ምኖረው ተሰቃየሁ እባካችሁ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 16 วันที่ผ่านมา

    ጠንቅዋይ እና መተተኛ ደብተራ በሞላበት አገር እንዴት ሠላም ይሖናል አገሩ በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንከኳንም እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ጎበኛችሁ በእዉነት ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልኝ በእስር ቤት በሀኪም ቤት በጎዳና በበረሀ በሰይጣን እስራት ተይዘን በፈተና ምንሰቃየዉን ምህረቱ የበዛ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ይማረን ይቅርም ይበለን እስራታችንን ይፍታልን አሜን፫🤲🤲🤲

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 27 วันที่ผ่านมา

    እቺን ቄን ላዴረሰን አባ ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🥰🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 27 วันที่ผ่านมา +1

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 27 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት (ወለተ ስላሴ ) ብላችሁ በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ህፃኒቱም በፀጋ እደጊልን ❤

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 24 วันที่ผ่านมา

    በፆሎታቹ ኣስቡኝ ፅጌማርያም ብላቹ እህት ወንድሞቼ አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት የኔ አባት

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x วันที่ผ่านมา

    አባቴ ይፍቱኝ እህተማርያም ነኝ

  • @webit312
    @webit312 26 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 27 วันที่ผ่านมา

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @HanaGirmay-gv3pr
    @HanaGirmay-gv3pr 26 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ፀጋውን ያብዝዋሎት እና አሁን የት ነው እሚያገለግሉት

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 27 วันที่ผ่านมา

    .እመብርሀን የመጨረሻ ታድርግላቾሁ ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አባታችን ቤዛዊተአለም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 27 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔበሰባት ወሬነዉ የተወለድኩኝ እናቴን ዘመድ አዝማዱ በጣም ያገሎት ነበረ በሸተኛናት ልጅሸ እየተባለች ለአመት ተሰቃየች አደኩኝ አሁንም ይሰድቡኛል ያችድዉይ አትሞችም እየተባልኩኝ በሱቸረነት እየኖረኩኝነዉ😢😢😢

  • @genetwerku
    @genetwerku 27 วันที่ผ่านมา

    ሠላም አባታችን እንዴት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አሜን ቦታው የት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WubetAsrat
    @WubetAsrat 26 วันที่ผ่านมา +1

    የትናቸው አባ ያሉት እባካቹህ ንገሩኝ ያሉበትን

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 20 วันที่ผ่านมา

    መችነው የኔቀን መችነው የምድነው

  • @azebdebebe1691
    @azebdebebe1691 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሲስ የትነዉ የሚያገለግሉት

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 26 วันที่ผ่านมา

    በፀሎት አስብኝ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 22 วันที่ผ่านมา

    Abata yereduge betelote yasebugg asekall mareyam

  • @Uniquefashion3
    @Uniquefashion3 27 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አባታችንን የት ነው የማገኛቸው

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @branch100
    @branch100 16 วันที่ผ่านมา

    እበካችሁ አድራሸችሁ ዬት ነዉ

  • @genetwerku
    @genetwerku 27 วันที่ผ่านมา

    አረ የት ነው

  • @Yesheemebet
    @Yesheemebet 27 วันที่ผ่านมา

    Yekerta abatachen lemalet new ykerta

  • @Yesheemebet
    @Yesheemebet 27 วันที่ผ่านมา

    Anatachen yet new yemgegnot adrasha alwekem seli ayntela anbebku keza buhala Le ban lefenda new anatem legegnot efelgalew memtati alebegn aba fekerti Maryam negn

  • @digymangshdory2558
    @digymangshdory2558 27 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አገልግሎት አለ እዴ ?

    • @senaithagos8687
      @senaithagos8687 27 วันที่ผ่านมา

      በውስጥ ውስጥ ነው የሚሰሩት የማታውቂ ሰው ከሌለሽ እሳቸው ጋር አያቀርቡሽም አበሻ ተንኮለኛ ነው

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 26 วันที่ผ่านมา

      @@senaithagos8687 ምን አይነት የሴጣናዊ ንግግርነው ነው ግን እግዚኦ አረ ስነስረአት ያሉ ይሔ እኮ ኢትዮጺያ የነበረው አገልግሎታቸው ነው ምድነው የምታወሩት

    • @asterwoldemariam846
      @asterwoldemariam846 24 วันที่ผ่านมา

      @@senaithagos8687 እንደዚህ አይባልም እሳቸዉኮ አንድ ሰው ናቸው እኛ እሳቸውን ማግኘት የምንፈልገው ደግሞ ብዙ ነን ስለዚህ መታገስ ነው፡፡ እኔ የውጪውን አገልግሎታቸውን ባላውቅም ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን ብዙ ግዜ አግኝቻቸዋለሁ ዘር ቀለም ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ሁሉንም እኩል ነው የሚያገለግሉት እግዚአብሔር አበርትቷቸው እንጂ በሰው ሰዉኛ በጣም አድካሚ ነው፡፡ ስለዚህ በከንቱ አንፍረድ በተጨማሪ ደግሞ አጋንንት ከሳቸው እንዳንገናኝ በብዙ መንገድ ይዘጋብናል በሰዎች ላይ አድሮ ይሄንንም መንቃት ይጠበቅብናል፡፡

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 22 วันที่ผ่านมา

      Lebona yeseten

    • @senaithagos8687
      @senaithagos8687 22 วันที่ผ่านมา

      @@user-qt8kh4gj9f አንቺ ስለተጠመቅሽ ደርሶሽ ነው እኔምቢደርሰኝ እንዳቺ ኮመንት እፅፋለሁ

  • @hit2579
    @hit2579 15 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት