ቀሲስ ሄኖክ በእንግሊዝ ስላላቸው አገልግሎት እና ስለ ተጠየቁት ጥያቄ መልስ ሰጡ! ለአገልግሎት የምትመጡ መረጃውን በደንብ አዳምጡ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 471

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 หลายเดือนก่อน +81

    በጣም ይገርማል የቤተክርስቲያን አባቶች ለምዕመናኑ ጠላት የሆኑበት ዘመን። እባካችሁ ተውን እንዳንበት ቀሲስ ወዮ ለኛ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት።

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 4 หลายเดือนก่อน +76

    ቀሲስ ፈጣሪ ኧድሜ ጤና ይሰጦት ከ20 አመት ምንፈቅና በኋላ በኧርሶ ትምህርት ከሚጫወትብኝ የመናፈቅ መንፈሰ ተላቅቄ ለኦርቶዶክሰ በቅቻለው የሚንጫጫው አጋንንት ነው ኧና በመንፈሰ የታሰሩ ናቸው ኧድሜ ይሰጦት አባታችን

    • @kesishenokweldemariam2240
      @kesishenokweldemariam2240  4 หลายเดือนก่อน +37

      እግዚአብሔር ይመስገን አይዞኝ! በመመለስህ ደስ ብሎኛል!

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 4 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@kesishenokweldemariam2240አሜን አሜን አሜን አባቴ ።

    • @ባህራን480
      @ባህራን480 4 หลายเดือนก่อน +4

      ጠላት ይቃጠል አባቴ ወደ ካናዳስ መቼ ይመጣሉ

  • @DawitDase
    @DawitDase 4 หลายเดือนก่อน +57

    አባቴ እነዚህን አሉባልተኞች ተዋቸው እንኳን በደህና መጡልን አሜን

    • @መልካምይሁን-mr2pm
      @መልካምይሁን-mr2pm 4 หลายเดือนก่อน

      አይ ክርስትና አንተን ብቻ አይኖቼ ይጠባበቅ ያንተን ብቻ ተአምር ይጠብቅ::ያለ አጥማቂ ፈጣሪ ችግራችንን አያቅም ለካ😂

    • @samrawit-nv6pv
      @samrawit-nv6pv 4 หลายเดือนก่อน +2

      አላልም ትችያለሽ ግን የልማድ ክርስትና እንጅ የተግባር አላየንም ላጥምቅ አላሉም ስገድ ፀልዩ ቁረቡ እንጅ ምኑ ነው ስተቱ እነ አባ እንጦኒወስ እኮ አጋንትን በፀጋቸው አስረው ሲስለፈልፉት አልነበር እንዴ የቅድሳንን ገድል እያነበባችሁ እንጄ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 หลายเดือนก่อน +42

    አባቴ ቀሴስ ይፍቱኝ ይባረኩኝ የኔ አባት አሁንም ፃጋውን በፀጋ ይጨምረሎት እረሶ ሰራዎትን ይቀጥሉ አጋንንት ይጫጮ አንድ ጥያቄ ሰለመናፈሰት ቤጠየቁ አይመልሱም የፈረደበት አንድ ጥቅሰ አለ በእሰራኤል ላይ አጋንንት አይሰራም ነው ልቦናቸው እመብረሃን ትክፈትላቸው ወድማችን ላፍት እድለኛ ነህ ከመቶ ሰዎች አንድ ሰው ባንተ መክንያት ከዳነ ከመቶ እጥፍ ዋጋ ታገኝለህ

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 4 หลายเดือนก่อน +16

    ከሃያ አመት በላይ እርኩስ መንፈስ ሲጫወትብኝ ኖሮ በብዙ ሱስ ውስጥ ተዘፍቄ እራሴን ለማጥፋት ሁሉ እወስን ነበር ህይወቴ ተመስቃቅሎ የዛሬ አመት አሜሪካ ካሊፎንያ መጥተው እግዚአብሔር በእሳቸው በኩል ተፈውሼ ነው ሰው የሆንኩት አባታችኝ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 4 หลายเดือนก่อน +26

    ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለዮት ። መድኃኔዓለም ጸጋውን ያብዛሎት እንኳን ደህና መጡልን ።

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 4 หลายเดือนก่อน +28

    አባታችን የኛ እቁ በድሜ በጤና ኑሩልን እኔም በስደት ነዉ የምኖረዉ በፀሎት አስቡኛ ወለተሃና እባላለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 4 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ።ወንድም በኢትዮጵያ በአርባ ምንጭ ከተማ የቅዱስ ዑራኤል ምግባረ ሰናይ ማህበር ይባላል።ይህ ማህበር አርብ ቀን የክርስቶስ ን ህማምን ስቅለቱን በማሰብ ቤተክርስቲያን እናፀዳለን እሁድ ቀን የታሙትንና በእስር ቤት ያሉ ጠያቂ የሌላቸውን እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን እነጎበኛቸዋለን።በፀሎታችሁ አስቡን በቤቱ እንዲያፀናን በጣም የአጋንንት ውጊያ ይበዛብናልና።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 หลายเดือนก่อน +22

    የእኔ አባት መገፋታችሁ ለበረከት ይሀንላችሁ ፣ እግዚአብሔር በእኛ እና በልጆቻችን ላይ በቁጣ እንዳይመለስ ይቅርታችሁ ፣ እና ጸሎታችሁ ይድረሰን።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይዟችሁ ያልገባቸው ጥቂት የገባቸው ብዙ ነው :: ምንም አያመጡም ይንጫጫሉ እንጂ :: ደብተራ መተተኛ መተት ልኮብን ለምን ተነቃብን ነው ጩህቱ :: አይዟችሁ ነቅተናል በበቂ ሁኔታ እናተን ቢያስቆሙም ምእመኑን አያስቆሙም :: ቀለው አየናቸው እነኚህ ወራዳ አብሾዋምች::

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน +20

    ምእመናን ሆይ ንቁ የአይሁድ የጸሀፍት ፈሪሳውያን የሰዱቃውያን መንፈስ አልሞተም ንስሀም አልገባም ወይ ስራውንም አላቋረጠም ጓዙን ጠቅልሎ ቤተክህነት ገብቷልና ምእመናን ሆይ ንቁ።

    • @HabtemariamDamtie-mc6nc
      @HabtemariamDamtie-mc6nc 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ እግዚአብሄር ይማረን መጨረሻችንን ያሳምርልን የተዋህዶ ልጆች

    • @dramboo
      @dramboo 4 หลายเดือนก่อน

      እንደው ምን ልበል ? እንቅጯን ነው የፃፍሽው/የፃፍከው

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 4 หลายเดือนก่อน +18

    የወለላይቷ እመቤት እሷ ጥላ ከለላ ትሁኖት አግልግሎቱን የሚጣላ ይልጣን ብቻ ነው

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 4 หลายเดือนก่อน +33

    እኔ በእርሶ ምክንያት ነው ከነሚስቴ ንስሀ የገባነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጦት🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 4 หลายเดือนก่อน +14

    አባ ክርስቲያንና ቢስማር ሲመቱት ይጠብቃክ ተቃዋሚዎች ልቦና ይስጣቸው እርሶን
    ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት ♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶ ጋር ይሁን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @gamef7636
    @gamef7636 4 หลายเดือนก่อน +15

    እባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🙏🏿 በተሰጦዎ የእግዚአብሔር የማዳን ፅጋ በእኔ ላይ አድሮ ካአለብኝ ትብታብ እና ድዌ ይፈውሰኝ🙏🏿
    እባታችን መልካም የቆይታ ግዜ እንዲኖሮዎ እመኛለው🙏🏿

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቸር አባት ሁሌም አጥምቁልኝ እንደዉ ምን አለ ባህሬን ቢመጡልን የኔ ደግ አባት ከኔ ቀንሶ እድሜን ይስጦት ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 4 หลายเดือนก่อน +13

    ማን እንደሚጣላችሁ ጠንቅቀን እናዉቃለን መታችና አስመታቾች ናቸዉ ለኛ እግዚአብሔር ስጦታ ሰቶናል እናንተን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

    • @Hailye-fd8th
      @Hailye-fd8th 4 หลายเดือนก่อน

      እሕተ ገብርዔል በርቺ!!

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 4 หลายเดือนก่อน

      @@Hailye-fd8th እሺ

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 4 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን በረከቶ ይደርብን
    ተቃውሞ ምንም አያስገርምም ምክንያቱም ሰው እኮ በርባነንን ፍታልን ንፁሁን ክርስቶስን እሰረው ያልን ነን ምን ይደንቃል በርቱ አባታችን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 4 หลายเดือนก่อน +21

    ለንደን ደብረ ጽዮን 12 ዓመት መከራችንን የምንበላው እርስዎን የመሰለ አባት ስላጣን ነው ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ከቀሲስ ሄኖክ ተማሩ አብራችኋቸው ስሩ የጥንቆላና ደብተራን መንፈስ ተፀየፉት ተባብራችሁም አጥፉት ከዚያ አገራችንም ሆነ ቤተክርስትያናችን ሰላም ትሆናለች። አባታችን ሳይታክቱ ስላገለገሉን እጅግ እናመሰግናለን በረከትዎ ይደርብን።

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld5052 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሠው ለመልካም ነገር አይተባበርም ሥም ለማጥፋት እና ለመቃወም የሚሮጡት ሠዎች እላያቸው ላይ ያለው እርኩሥ መንፈሥ የተፐያዙ ናቸው ክፋት የሚያሥቡት መምህር አትሥማቸው የራሦትን መልካም ነገሮትን ኢዘው ይጋዙ እግዛብሄር ከእርሶጋ ይሁጀን

  • @ashe8263
    @ashe8263 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጡልን አባ ይፍቱን
    ስርማሽ ቅጠል በጣሾች(ደብተራዎች) እየተንጫጩ ነዉ !!

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 4 หลายเดือนก่อน +2

      ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ😂።አባቴ ፀገዉን ይጨምርሎት እኛም ማሥተዋሉን ይሥጠን❤❤❤

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 4 หลายเดือนก่อน +70

    ይህን ጥሩ የፈውስ አገልግሎት የሚጠላ አጋንንት ነው አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት የወለላይቱ እመቤት ትጠብቅዎት

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 4 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርኩልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 4 หลายเดือนก่อน +79

    ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያምን የሰጠን እግዚአብሄርይመስገን

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ❤

    • @genetdesta2704
      @genetdesta2704 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @gdydd1173
      @gdydd1173 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኣባየ በረከቱት ይደርብኝ እኒዚህ የሚቃወሙት ራሳቸው በክፉወች መናፍት የታሰሩ ናቸው

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Emout.IN7
    @Emout.IN7 4 หลายเดือนก่อน +58

    አባ እንኳን መጡልን እኔ ብዙ ግዜ ስመኘው የነበረ ነው አጋጣሚ አራስ ነኝ አባታችን ድጋሚ እንደሚመጡ አምናለው ሁሌም ቅዳሜ
    በfree conference እከታተሎታለው በረከቶ ይደርብን አንድ ቀን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገኞታለው መልካም የአገልግሎት ግዜ ይሁንሎት እመብርሃን ትጠብቅዎት

    • @Hailye-fd8th
      @Hailye-fd8th 4 หลายเดือนก่อน +4

      ስለመጡልን ደስ ብሎናል ; ፈውሰ በረከት ይኹንልን::
      የተከናወነልሽን ዕንድትመሠክሪ በናፍቆት እንጠብቃለን!

    • @melkethany
      @melkethany 4 หลายเดือนก่อน +2

      እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 4 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ🤲💞

    • @RakDubai-pr9gv
      @RakDubai-pr9gv 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያም በሽልም ታውጣሽ

    • @RakDubai-pr9gv
      @RakDubai-pr9gv 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 4 หลายเดือนก่อน +14

    ትክክል ነዉ ኣባ 9 ኣምቲ ወረቀት የለኝም የታመመ ነዉ የምያቀዉ እግዛቤሄር እለምነዋለዉ ኣንድ ቀን በኣካል ከታሰሩኩት ልፈታ እዴሜን ከ ጥና ይሱጡት ፈጣሪ❤🙏❤🙏🙏

    • @memaabu
      @memaabu 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ane Antoto meryeme mexe nebrku ab edmen,tena yehbkume 🎉🎉🎉 aba wide Germen frankfurt programe ale ?

  • @1momona
    @1momona 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የምወዳቸው አባት 🙏🏽 በትምህርታቸው ብዙ ተምሬያለው 🙏🏽 እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽 ቴሌግራም እንዴት ጆይን እናድርግ?

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዚሁ እስራቱ መጠን የለውም፡ ኣሁን ኣባታችንን መልቀቅ የለብንም። ቢያንስ ለ6 ወር ያስፈልጉናል፡ ከዛም እየተመላለሱ። እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ኣድርጋ ትጠብቅልን።

  • @TedrosTesfay-b3m
    @TedrosTesfay-b3m 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳ ደህና መጡ አንድ እውነት ልንገራቹ በለንደን UK ያለውን ሕዝብ እንዳይድን ከድያብሎስ እስራት እንዳይድን ከእስራት እንዳይፈታ የሚያደርጉት ለዘመናት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ሎንዶን ውስጥ ያሉ አባቶች ተብለው የተቀመጡ አባቶች ናቸው በፊት እንደዚህ ብለው ያወሩ ነበር ማንም አጥማቂ ወደ ለንደን መምጣት አይችልም ብሎው ያወሩ ነበር አሁንግ እግዚአብሔር ይመስገን የዲያብሎስን ኩፉ ስራ ይጋለጣል

  • @HabtemariamDamtie-mc6nc
    @HabtemariamDamtie-mc6nc 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይጣን ለምን ተነካ ብለዉ የሚጮሁ የቤተክርስቲያን አይጦች የሚቃወሙት ጉዳቸዉ እንዳይወጣ ነዉ አባታችን አይዞት ፀጋዉን የሰጠወት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ከርሶ ጋር ስለሆነ ድል ከርሶ ጋር ነዉ

  • @tsigemulu5915
    @tsigemulu5915 4 หลายเดือนก่อน +7

    አባ አይዞት በርቱልን ፈጣሪም ያበርታዎት። ይሄን ያህል መወቀሶትን አሁን ነው የሠማሁት: ስለኛ መዳን በሚደርስቦት ሁሉ ሀያሉ ጌታ እግዚያብሄር ዋስ ጠበቃ ይሁንልን

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት።የተነጫጩት በአጋንት የተያዙ በክፋት ፣በምቀኝነት የተጠመድ ናቸው የቤተክርስቲያን አገልጋዮ ተብዮች ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጠንቋዮች ናቸው።እኛ ምዕመን ከቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ከሚሉ በእጥፍ በልጠናቸዋል በአምልኮትም ፣በተግባርም በእውቀትም ።እነርሱ ተኝተዋል ከነ ክፋታቸው ።እኛ ስንሰማቸው እኮ ነው አትሂድ ቢሉ ማን ቢሰማቸው አይናቸው እያየ እንሄዳለን ያላችሁበት ከእግዚአብሔር ድህነት ማን ይቀራል ።ይቀልዳሉ ምድረ ጠንቋይ ሁላ

  • @mekdesabate8951
    @mekdesabate8951 4 หลายเดือนก่อน +21

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን ከደስታዬ ብዛት እባዬን መቁጣጠር አቃተኝ እንካን መጡልን

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን* እዚህ ኢትዮጵያ እኛን ከልብ እንደሚያገለግሉን እዚያም ሔደው በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በማገልገሎት በጣም ደስተኞች ነን!!! የእነሱ መዳን የኛም መዳን ስለሆነ!!!
    አደራ ምዕመናን ይህን ዕድል ተጠቀሙ!

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ልጂ በጣም ነው የምወድው የእውነት 8አመት ሆነኝ ከይሁት ግን በሃይማኖት አይቀይር እንጅ በቃ ቃል የለኝም ❤❤

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደና አየኖት መምህር ልቡና ይስጣቸዉ ወሪ ነበር አዋ ልቡና ይስጠን አይዞን ወንድሜ በሰላም ይመልሰዋ ወደ አገራች ወላይቱ ትምራዋ ትቅደሞ

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ ተዉን እንዳንበት ከጋለው ጋር እየጋላቹ ወሬ አታሙቁ በቃ ተውን ብንፀድቅም ብንኮነንም በራሳችን መወሰን መብታችን ነው ዝም ብላቹህ አትንጨጨሩ እንዴ ......ተዉን በቃ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን እንኳን ሰላም ገቡልን😢ኦዎዎ አፋዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ደናነህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 4 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ይፍቱን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክጠፀጋው ያብዛላችሁ❤❤❤በፀሎታችሁ አስብኝ አመተ ማርያም❤❤ብላችሁ😢😢ለተቆሚዎች ልብ ይስጣችሁ😢

  • @amen1978
    @amen1978 4 หลายเดือนก่อน +8

    አዎ ወይን አንባ ማሪያም ተጠምቂያለው አባቴ እንኳንም መጡልን

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ነዉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ምእመን እንዲድን የማይፈልጉ ምድረ ደብተራ ነቅሎ ይጣልልን እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ከእግራችን በታች ይጣልልን
    ቀሲስ እንኳን ለተጨነቁት ደረሳችሁላቸው በሰላም ተመለሱልን🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 หลายเดือนก่อน +2

    አፋ እባክህን ዝም በሉና አገልግሎታችሁን ስጡ።ለተቃዋሚ መልስ ለመስጠት ጊዜ አታባክኑ

  • @martaaraya2141
    @martaaraya2141 4 หลายเดือนก่อน +6

    Abay Behlme ke 3 amet befit aychewot mechu beheduku eyalku ersewo mutlun
    ede Egzabher fekadu nege
    emetalew
    Egzabher yemesgen💛💛💛

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 4 หลายเดือนก่อน +7

    እረሶ የአባታችን የፃድቁ የመባ ፂሆን ልጅ ኖት በርቱ

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኩአን በደህና መጡ አባታችን. የሚቃወሙት ወደው አይደለም እነ እርሱ ላይ አጋንንት ነው. አይዞን አባታቺን እንኩአን እርሶን ጌታቺን መድኃኒታቺን እየሱስ ክርስቶስን ተቃውመውታል. የነሱ ተቃውሞ ለእርሶ በረከት ይሁን አባታቺን. ውሻ ይጮሃል ግመል ስራዋን ትሰራለች. እኛ ደግሞ ከእርሶ ጋር ወደፊት ወደ ድህነታችንን መጉአዝ ነው. 💐

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ምሀበረ ቅዱሳን ናቸዉ የሚቀዋዉሙት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሂን የሚቃዎም ዩሰይጣን አባል መሆን አለበት አይዳቢሎስ ስራህ ይፍረስ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 หลายเดือนก่อน +5

    የደብሎስ ልጆች መጣያቅ እንጂ መስመት አይችሉም የግፍ ልጆች ስለሆኑ ነዉ ውዱ አባታችን በአከል ሰነገኞት በትምርት ብቻ ድናናል ኑሩልን ሀፋዬ ከድሮም ጀምሮ አክበር ነኝ ክበርልኝ ወንድማችን አባታችንን አደራ እመ አምላክ ከክፉ ትጣብቀቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስምረትሰአሊለነቅድስት
    @ስምረትሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት አባታችን ለእኛ ለተቸገርን ታስፈልጉናላቹ ፡ ችግሩ ሕመሙ ስላልደረሳቸው ወይም ስለታሰሩ ወይም ደሞ ስው ማሰር ስራቸው ስለሆነ ነው ለዚህ ጉባኤ የሚቃወሙ እግዝአብሔር ዓይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፡ አባታችን ያኑርልን ብእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቹ ይድረሰኝ አሜን።

  • @fthi3585
    @fthi3585 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባቲሺን እድሜን ና ጤና ስጥቶ እግዚአብሔር ፀጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣሹ ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተቃዋሚ እኮ ሁሌም አለ አባታችን ወንድማችን ዲያቢሎስ እራሱን ከመላዕክት አለም ከለየ ጀምሮ ተቃዉሞ አለ። ሲጀመር በፈቃደ እግዚአብሔር ስለሚያገለግሉ አባታችን እመቤታችን ሳታመለክታቸዉ ያለ አላማ አልመጡም። ስለዚህ ጉባኤዉ የግድ ይካሄዳል ልፉ ቢላቸዉ ነዉ የሚቃወሙት ጌታችንም እኮ የሚቃወሙትና ለመስቀል ያበቁት ሊቀ ካህናቱ ናቸዉ። ግን ጌታን ሰቅለዉ እነሱ ከነ ሀገሪቱ ተሸበሩ ሰላማቸዉን አጡ

  • @senainebyou2592
    @senainebyou2592 4 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን እንክዋን ደህና መጡልን። በረከትዎ ይደርብን

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ ደብተራ ይንጫጩ እኛ ከነ ልጆቻችን ታስረናል በአጋንንት አሰራር ለሊቱ ስቃይ ቀኑ ስቃይ ሆኖብኝ በሬን ዘግቼ ሳለቅስ ነው የምኖረው ነብስ አባት እንኴን ሁኑኝ ስል ቆይ እያሉኝ በስልክ ነው የገባሁት አሁን ደሞ በቀሲስ በተሰጣቸው ፀጋ አጋንንት ወደሲዖል እንዳይሸኝ እግር በእግር እየተከታተሉ መግለጫ እኛ የመዳን ቀናችን አሁን ዛሬ ነው አንሰማችሁም ቤተክርስቲያን የተቀረቀራችሁ ደብተራዎች ተውን እንዳንበትአጋንንትን ከፈለጋችሁት ከኔ ላይ ውሰደልኝ 24:04 24:04

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል ለምንድን ነው አባቶቻችንን እንዳይፈሱ እሚከለከሉት ህዝቡን እናድን ባሉ😢አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከተወት ይደርብኝ ይፍቱን ይባርኩን🤲

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ✝️🙏🙏🙏💒🌿🌷🌸💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል የጠላት ስራዉ እና እናተ አትስሟቸዉ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ እመ ብዙሀን ከክፉ ነገር በዘርፋፋዉ ቀሚሳ ትጠብቃችሁ የእኔ እናት እራሱ አኪሚ ሂዳ ተግድህ አኪም አትምጪ ይህ አኪም አያድንሽም ብለዋት አሁን መንገድ ስለተዘጋ እንጂ አባጋር ትመጣለች ብየ ነበር😢😢😢😢❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 4 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ያድሎት የሐፄ ዘርያቆብ እመቤት ጥላ ከለላ ትሁንዎት ። "ወለተ ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ" በሰላም ተመለሱልን 🙏

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲 ተመስገን
    ቴሌግራምና ዋትሳፕ አድራሻቸውን እዴትነው ማግኘት ምችለው ወገኖቼ ንገሩኝኝኝ በጊዮርጊስ 🤲🤲

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቀሲስ ወልደማርያም ብለሽ ቴሌግራም ሠርች አርጊ ታገኝዋለሽ

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው የሚድንበትን አገልግሎት የሚቃወም አንድ ጠላታችን ዲያቢሎስ ብቻ ነው

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን እሚንጫጬት ወደው አደለም ግማሹ ተይዞ ነው ግማሹ በሰው እድል እሚኖር ፈጣሪውን በጥቅም የቀየረ የቃልቻ ዘር ክፉ ደብተራ ነው እመብርሃን ፀጋውን ታብዛሎት !!!
    እድሉን ለሚጠቀሙት እመብርሃን ቋጠሯችሁን ትፍታላቹ ለምስክርነት ታብቃቹ
    የቀሲስን አገልግሎት ለማግኘት ከቤልጀም ወደ ኢትዮጵያ 4 ጊዜ ሄጃለሁ ብዙ ሆኖልኛል በርቱ

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት::

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ጉባኤዎቱን ይባርክሎት ኑርልን ቀሲስ የኛእንቁ ትሁት አባት 🥰🥰

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 4 หลายเดือนก่อน +13

    በዚህ የከፋ ዘመን ከነ ሃጥያታችን እንቁ አባቶች ረቡኒዎች ቸሩመድሐኒአለም ሰቶናል እድሉን እንጠቀም

  • @afewerkifsehaye9705
    @afewerkifsehaye9705 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጠዎ ።ወደ ስዊዘርላንድ ይመጣሉ ወይ?

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh1184 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የክፉ ሰዎች ሥራ ያደቃል!!!

  • @AynadisMankchi
    @AynadisMankchi 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን ስለው ይብዛልን በርከታችሁ ይዴርብን ❤❤❤❤❤

  • @michaelm903
    @michaelm903 4 หลายเดือนก่อน +1

    በተፈተናቹ መጠን መድሃኔኣለምና እናቱ ኪደነምህረት ጸጋ በጸጋ ይሰጣቹሃል። ወያላቸው ለነዛ ከሃዲዎች ክህነታቸው ሰው እንዳይድን እእንቅፋት እየሆኑ ያሉ። የሚገርም የእግዝኣብሄር ቸርነት ምእመኑ ነቅተዋል።

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይጠብቆት ጠላቶትን ይደምስስሎት እመብርሃን ወለላይቱ በምለ‍እጃወ‍ኣ ትጠብቅዎት አሜን🙏

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 4 หลายเดือนก่อน +1

    45 እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው?
    46 ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤
    47 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል።
    48 ያ ክፉ ባሪያ ግን። ጌታዬ እስኪመጣ ይዘገያል ብሎ በልቡ ቢያስብ፥
    49 ባልንጀሮቹን ባሮች ሊመታ ቢጀምር ከሰካሮችም ጋር ቢበላና ቢጠጣ፥
    50 የዚያ ባሪያ ጌታ ባልጠበቃት ቀን ባላወቃትም ሰዓት ይመጣል፥
    51 ከሁለትም ይሰነጥቀዋል፥ እድሉንም ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል። ማቴ 24፡45-51

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 หลายเดือนก่อน +2

    የእኛን ቤተክርስቲያን ለመተቸት ነው የመጣከው? እንደ አንተ አይነት በመስቀሉ ስሩ ቁማር የሚጫወቱ ስብስቦች ናቸው የሚሊኒየም አዳራሽ ዝግጅትም የተሃድሶ ስብስቦች የሆኑ ቤተክርስቲያን 😅ጠላቶች ናቸው አማኞች አይደሉም ለምን እነሱን ምሳሌ ታደርጋላችሁ?

    • @FishBelete
      @FishBelete 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ጭንጋፍ ያለ መረጃ ትለፈልፋለህ አይደል? ማህበረ ቅዱሳን ሚሊኒየም አዳራሽ ደጆችሽ አይዘጉ ብሎ በተደጋጋሚ እዛ ሲያዘጋጅ ሱማሌ ሀገር ነበርክ? አቡነ ኤርሚያስ ወሎ ለተጎዱት ቤተ ክርስቲያን ብለው ሚሊኒየም አዳራሽ ሲያዘጋጁ ሲና በረሃ ነበርክ? ለነገሩ ጭንቅላቱ ለተደፈነ ድፍን ሰው መናገር በሽታ ነው

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ይባርኩን:: እንኳን ደህና መጡልን:: የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @AbrahamYitagesu
    @AbrahamYitagesu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ድሮም እንግሊዝ የእነ ንግስት ኤልሳቤት ሀገር አይደለች የኢሉሚናንቲዎቹ ። እንግሊዝ በመምጣትዎ ግን የእንጦጦዋ ንግስት እመብርሀን ትመስገን ። ድንግል ታበርታዎት ያሸንፋሉ ።

  • @df69794
    @df69794 4 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን አሁንም አሁንም ደግመው ይምጡልን የማይፈልግ ጥጉን ይያዝ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥልኝ

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እንቁ አባት ሠላመወት በክረሰቶሰ ይብዛልን እረሰወን እና መሠለወትን የሠጠን የድንግል ማረያም ልጅ ይመሥገን

  • @yemariamnegn5667
    @yemariamnegn5667 4 หลายเดือนก่อน +7

    Belgium 🇧🇪 yemetulen

  • @mikking9432
    @mikking9432 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባ አረ ማብራራትም አያስፈልግም እኛ ግብቶናል ቆየን ከገባን እነሱ ያቺ የተዋረሱዋት ቅጠል ሰጣን ነው እንደዚህ የሚያስለፍልፋቸው ይልቅ ወደ DC አሜሪካን ይምጡልን እድሜ ይስጦት

  • @AddisalemFekadu
    @AddisalemFekadu 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድሜ ዲያቢሎስ መቼም አይተኛም የነቃው ጥቅሙን ያውቃል ለኛ አጥማቂ አባቶችን ያብዛልን

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያዝምልን በድሜበጤና ይጠብቅልን🙏😍🌺

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ አባታችን ወደ ዱባይም ቢመጡልን ደስ ይለናል

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ያቆይልን የተነሳዉን አጋንት ይስበርልን😅😅

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን መድሀኒአለም ይጠብቀወት የተሳካ አገልግሎት ይሁንልወት ወለላይቱ ቅድሰት ኪዳነምህርት ትርዳወት በሰላም ተመለሱልን አባታችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ሰላም አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @abayetsi5632
    @abayetsi5632 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለኞ ደግሞ በሰላም ይመለሱልን

  • @sarontube6267
    @sarontube6267 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ ማወቅ ያለብዎት እግዚአብሔርን የማያውቁ የእግዚአብሔር ሰወች ናቸው ደግሞም በክፉው የተያዙ ናቸዉ በመምህር ግርማ ላይስ የሚሰሩትን እያየን አይደል አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ጋር መጣ ቶን የስማውት ከአርሲማ ነው እውነትን ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔ ምለው ምን አረጋችው ፀልዬ ነው ስገዱ ነው የተነካ ነው የሜያውቀው ካሉት ውስጥ በወረቀት ዙሪያ ነው አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት የደብተራ መዳኔቶች ናችሁ እንወዳችዋለን ❤❤❤

  • @YETMWORK-yw5il
    @YETMWORK-yw5il 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን❤

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ይባርኩኝ እውነት እድለኞች ናቹ እንግሊዞች ያላቹ ምእመናን መከፋፈሉን ትታቹ አጋንትን ቀጥቅጡት ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 4 หลายเดือนก่อน +1

    "ከኼድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ
    ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።" [የሐ•ሥራ.፳፥፳፱

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል እየተፈጸመ ነው እኛ ግን መጠንቀቅ ይኖርብናል ።ጸጋውን ያብዛልሽ ማስተዋልሽን አደንቃለሁ።ጎበዝ

  • @Misneb
    @Misneb 3 หลายเดือนก่อน

    የእነ ቀስስ ሄኖክን አገልግሎት ምንግዚም ቢሆን የሚዋጋው/የሚቃወመው ክፉ መንፈስ ብቻ ነው። ሳያውቁት የክፉውን መንፈስ ሀሳብ የሚያስተናግዱም ሰዎች ብቻ ናቸው። አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ምንግዜም ትኩረቱ ከእነደነዚህ አይነት ሰዎች ጀርባ ባለው መንፈስ ላይ ቢሆን እላለሁ። እነሱ ላይ ያለው መንፈስ ሲታሰር ተቃዋሚዎቹ መቃወም ያቆማሉ። ፆም ፀሎት ስግደት ከማንኛውም አገልግሎት በፊት ያስፈልጋል። የእግዚአብሔርን ስራ ያለ ሶስቱ መስራት አይቻልም። ቀሲስ ሄኖክ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ!!!+++

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ጎበዞች!!!!!!! አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ሁላችሁም እግዚያብሔር ያበርታችሁ!!!!!! እንወድዋታለን አባታችን!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሲያስረዱኮ ልብን ሰርስሮ ነዉ የሚገባዉ ምክረዎ ትምህርተዎ አምላከ ቅዱሳን ለኛ ለሀጢአተኞቹ ሲል እናተን ያኑርልን እኔ ትናትና ሰዉነቴ በጣም አሞኝ ነበር ማዘዝ አቃተኝ ክንደ ብረት ሆነብኝ እራሴም ደነዘዘብኝ 😭 ህመሙን በፅሁፍ መግለፅ በጣም ይከብዳልና ቅባ ቅዱስ ተቀብቸ ያዉየሰዉ ቤት ነዉና እንደምንም ብየ ስራ ስሰራ ዋልኩ አይመሽ የለም መሸና አባታችንሆይ ብየ ተኛሁ ከምር አሁን ሰዉነቴ ስግደት የሰገድኩ ያህል ሰዉነቴ ቁስል ብሏል ይሔን ህመም አሁን ማን ይረዳኛል የመንፈስ ፈተና እንደሆነ ብነግራቸዉ ይስቁብኛል እንጅ😢

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 4 หลายเดือนก่อน

    እናንተ በእንግሊዝ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያንም ሆነ እንግሊዛውያን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እጅግ በጣም የታደላችሁ ናችሁ!
    ቀሲስ ሄኖክ ማለት ካህን ብቻ ማለት አይደሉም ፤ አባትም እናትም ወንድምም እህትም ናቸው። ሁሉንም ናቸውና ይህ በረከት እንዳያመልጣችሁ።
    የአጋንንት ፈረሶች ብዙ ብዙ አላችሁ ፣አትፍሩ አትፈሩ ቀሲስ ማለት የይቅርታ መምህር ናቸውና እቦታው ድረስ እየሄዳችሁ ንስሃ እየገባችሁ በስጋም በነፍስም ዳኑ።
    እመቤታችን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣቸው።አሜን 🙏🙏🙏 ሁላችሁም አሜን በሉ🙏🙏🙏

  • @kidestwselasi
    @kidestwselasi 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ከዚህ ቀደም የመሄድ አጋጣሚ ቢኖሮት ኖሮ እህቴ አትሞትም ነበር በርግጥ መግደል አይችልም ቀኗ ሆኖ ይሆናል ግን እራሷን ሳትሆነ እንደቱታ ለብሷት አንዴ እሱ አንዴ እሷ እያረጋት በየሁለት ወሯ አንዴ አዲሳባ አንዴ ዩኬ እየወሰደ ሰላም ሳይሰጣት አረፈች እና ብዙ የሚድን የታሰረ ነብስ አለ እንኳን ሄዱ በሁሉም አለም ያስፈልጓታል ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታችን ነዎት ሁሉም ይዳን የተያዘ ያውቀዋል ስቃዩን አምላካችን ዝም አይለንም ገና ያበዛቹሃል እኛም እንድናለን

  • @tsigheredamismer1319
    @tsigheredamismer1319 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ፈጣሪየ በእውነት እንግሊዝ አገር ያላቹ ክርስትያኖች ይሄንን እድል ተጠቀሙበት የጠላትን ወሬ አትስሙ ምኘው ይሄን ዕድል በየቦታው በደረሱልን በተለይ በተለይ ሲዊዲን አገር ይሄን በረኸት በደረሳት::
    አባ እንዃን በሰላም ገቡ እግዚአብሄር የህይወት ዘመናቹን ይባርክላቹ ያብዛላቹ የጠላትን ምቀኝነት በስላሴ ይታሰርልን ረጂም ዕድሜ ይስጣቹ አባየ❤እንወዳቸዋለን አባየ❤

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባ በሰላም እንኩዋን መጡልን መተተኛ ሰው እንዲፈወስ አይፈልግም ምክንያት እያበዛ ጥላቻን ይዘራል አባታችን ግን እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጋውን ይብዛልዎት 🙏🙏🙏

  • @habtuaseyoum1805
    @habtuaseyoum1805 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎታችን ተሰማ ለክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛ እንድናለን❤❤❤❤❤

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን መድሀኔአለም ክርስቶስ ከርሶ ጋር ሆኖ ሀይሉን ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ተጨንቆ ተጠቦ ግራተጋብቶ ታስሮ የመጣውን ምስኪን ወገን ሁሉ ፈውሰው አረጋግተው አስታርቀው ወደ በአትዎ በሰላም ይመለሱ ዘንድ የዘወትር ምኞትና ጸሎታችን ነው።

  • @Addis-b3d
    @Addis-b3d 4 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸዉ ይደርብን እና ከአቡነ ዳንኤል አፍ የሠማሁትን ማካፈል ፈለኩ አንድ ሴት ፓስተር የምትመራዉ ቸርች ዉስጥ እነሱ ከመጀመራቸዉ በፊት ቀድሼ እንድወጣ ፈቀዱልኝ ጥቂት ጊዜ እንደተገለገልኩ ይሄ የሚያጨሰዉ ነገር እየረበሸኝ ስለሆነ ልቀቅለኝ ብላ አባረረችኝ ከዛ ወጥተዉ ነዉ የዛሬዉን ቤተክርስቲያን የገዙት (ስም እና ቦታ ላለመጥቀስ ብዬ ነዉ)