አባቴን መዉደዴ እናቴን ሸፈነብኝ! በዚህ ላይ አምባገነን ነሽ ይሉኛል! ባለታሪክ ያምሮት የወንድ ወሰን::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • የላምሮትን መፅሐፍት የሚያገኙባቸዉ ቦታዎች
    1. Book site 4 kilo and bole branch
    2. Jafar books- hulum branch
    3. Mega books- በሁሉም ቅርንጫፎች
    4. Universal books - 4 kilo
    5. እንሆ መጽሐፍት 4 kilo universal books ategeb

ความคิดเห็น • 26

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  3 หลายเดือนก่อน +1

    የላምሮትን መፅሐፍት የሚያገኙባቸዉ ቦታዎች
    1. Book site 4 kilo and bole branch
    2. Jafar books- hulum branch
    3. Mega books- በሁሉም ቅርንጫፎች
    4. Universal books - 4 kilo
    5. እንሆ መጽሐፍት 4 kilo universal books ategeb

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ መፅሀፍሽን ግን የት እናገኘዋለን እባክሽ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ደስ የምትል ልጅ የልጅ አዋቂ ነሽ: አንጋገርሽ ሁሉ አስተዳደግሽን ያሳያል በጥሩ ቤተሰብ እንዳደግሽ ካነጋገርሽ መገመት ይቻላል: በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ::

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እናቴም አባቴም አሉ ግን አባቴን ከመውደዴም አልፎ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አባቴ ዘመዴ ጓደኛዬ ሁሉ ነገሬ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ገበሬ አባት 💖💖💖💖💖💖💖

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ኮማች ተመልካችም ነኝ ይህን ቪዲዮ 😂😂

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ከዚህም በላይ ያድርግሽ ምርጥ ወጣት ነሽ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትል በርቺ🥰👏😘 መፀሀፎችሽን አስገዛለው ለህፃናት ሰጣለው ገዝቼ😘🥰👏

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 หลายเดือนก่อน

    እናት ስትሆኘ በደንብ የናትሽ ፍቅር ይገባሻል
    ይህ ማለት አባትሽን ለምን ወደድሽ ማለቴ ሳይሆን አባት ባይኖር ሁሉም አይኖርም አልሽ
    ኢትዮጵያ ውስጥ 90% አባት ምቹ ነገር ወደሚያገኘበት ያደላል
    በተለይ በሽተኛ ልጅ ከተወለደ ለእናት ጥለው ምክንያት ፈጥረው የሚፋቱ እልፍ ናቸው
    እናት ግን ከጤነኛ ልጆቿ የበለጠ ለበሸተኛ ልጆ እራሷን ትገላለች
    ብዙ ልዩነት አለው እንደየሰውም አሰተያየቱ ይለያያል ።
    እኔ ግን ከናቴ የማወዳድረው በህይወቴ ማንም የለም ።

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው ቤተሰቦቸ ጎንደር አዘዞ ናቸዉ እና ለልጀ እንዴት ልታደርሡልኝ ትችላላችሁ ??

  • @mimitube834
    @mimitube834 3 หลายเดือนก่อน +1

    How do we find her book please and name of those books?

  • @fevenamde
    @fevenamde 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please i need this book. How can i get it ?

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 2 หลายเดือนก่อน

    ገኒ በጣም ጥሩ እንግዳ ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን!

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ ላምሪ የጻፈችው ተረት ዩ ትዩብ ላይ አለወይ

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 3 หลายเดือนก่อน

    ገኒ ብቻ የአገራችን አዲስ አዲስ ትውልዱ በሁሉም ነገር ብቁዎች ብዙ አሉ ስማርት ስማርት ናቸው ሃሳባቸው ይሉኝታ የለባቸው ይተሰማቸውን በግልፀ ይናገራሉ እውቀቱ ችሎታው ሃሳብን ማፍለቅ በውስጥም በውጭም ያሉ የአገራችን ልጆች በጣም አደንቃለሁኝ አንቺንም አመሠግናለሁ!!

  • @MesayArgaw
    @MesayArgaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድን ነው የባለፈዎን ወጣት ቪድዩ ያጠፋቹት😢😢😢😢

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምናል ልጂቱ ስላወራችው ብትኮምቱ 1 :3 ከምትሉ ሆ

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 3 หลายเดือนก่อน

    ከእናት በጣም የሚበልጡ አባቶች አሉ አባቴ እጅግ ምርጥ አባት ነበር በቃ የእናት ልብ ያለው እጅግ በጣም እወደው ነበር ነብሱን ይማረውና አሁንም ፍቅሬ ወደእናቴ ሊቀየር አልቻለም

  • @yaredaygefam
    @yaredaygefam 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላመሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በዚህ ደረጃ
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እዲሁም ይጠብቅሽ 😂😂😂😂

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናነሽ❤❤

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሺ እኔም እዳንች ነኝ አባቴ እናቴ ም አባትም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk 3 หลายเดือนก่อน

    Ene demo zare 4 tenga comach neng wow 😂😂😂

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 3 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @meneseb
    @meneseb 3 หลายเดือนก่อน

    I’m 4 th

  • @ለይላይቶብ
    @ለይላይቶብ 3 หลายเดือนก่อน

    አደኛነኝ❤

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 3 หลายเดือนก่อน

    how could we contact her ?