20 ዓመት ሙሉ ሰውነቷን እያሳከከ አእምሮዋን የዘጋ መተት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @mazamaza366
    @mazamaza366 4 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እኔም እየተሰቃየሆ ነው በዚህ አጋንት እግዚአብሔር ሆይ የኔስ በደለኝዋ ተራ መቸ ይሆን

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 4 หลายเดือนก่อน +6

    እንዲሕ አይነት ምቀኛና ክፉ ሕዝብ ነው ያለው ምን ይባላል በእውነት በጣም ያሣዝናል

  • @danieleyassu5346
    @danieleyassu5346 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኣባ እንመጣነው እግዝኣብሄር ኣምላክ ያሃግዘን በተሰጣቹ ጸጋ ፈውሱን ፡እግዝኣብሄር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚእብ ሔርይመስ ገን ላንችየደረስ ልዑል እግዚአብ ሔርለ ኛም ይድረ ስልንፀጋውን ያብዛሎትኑ ርሉንአባታ ችን😢😢😢❤❤❤🙏

  • @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
    @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይህንንም እድል ማግኘት ጥሩ ነው አንዳንድ ክፉ ሰዎች አሉ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ጦለት አድርጉልኝ እኔም በመተት እየተሰቃሁ ነው በስደት አገር ነው ያለውት እቤቴ መቀመጥ አልቻልኩም ሂጂ ሂጂ ሂጂ ነው የሚለኝ ማንም ሰው አልተረዳኝም ደግሞ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በይወት አለሁ

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 3 หลายเดือนก่อน

      Ayizosh bertetesh tselyi ketkechi Andi ken anchi Egziahber sefeked metesh tegelgelsh

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰችእመብርሐን ለሁላችንም ትድረስልን አባታችን እድመ ይስጥልን 🤲

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑል ከምላክ ሆይ ሁላችንንም ከክፉ እስራት ፍታን ሰው ሆኖ በሰው ላይ መጫከን አምቱሆ ማረን ይቅርም በለን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆዮልን

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ ወለላይቱ እመቤት❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ mekera🥲🥲አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ኡፍፍፍፍፍ 😭, አባቴ ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን 😭😭ዕድምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ❤️ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤️ኡፍፍፍ 🥲

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዉት

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 4 หลายเดือนก่อน

    Yemistir metet buda selaby..medhanialem yiserlgn..asekaytognall .ankeratognall

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 หลายเดือนก่อน

    አ ባታችንን የሠጠን እግዚያብሔር ይመስገን ቤዛዊተአለም ይችን የፈዉስ ቀን እድትፈቅድልኝ ፀሎቴ ነዉ አባቴ አሁን ትምህርቱ ሲገባኝ ቤተሠብ ሙሉ ነዉ የታሠርነዉ እኔስ አሁን አሁን ከበደኝ ከማዛጋት ማስለቀስ አልፎ በቁሜ እቅልፍ አስርየ ፊቴን እታጠባለሁ ሻሽላይ የፍሪጅ ዉሀ አርጌ ባስርም ያዉነኝ እድሜ ለርሠወ አሁን አርጋኖን ና የባርቶስ ፀሎት በእርሠወ ነዉ ነዉ የጣፈጠ ፀሎቷን ያወኩት ግን አልቻልሁም ሠዉ እደት ከሠዉ መሐል ያቀላፋል ምን ይሻለኛል ወለተሠመአት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @webit312
    @webit312 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለአንች የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @AdamJames-hg1fe
    @AdamJames-hg1fe 3 หลายเดือนก่อน

    በወላዲት አምላክ አድራሻ እና ስልካቸዉን ጠቁሙኝ ከሀገር ዉጭ ነው ምኖረው ተሰቃየሁ እባካችሁ

  • @Kidus-yo7jy
    @Kidus-yo7jy 3 หลายเดือนก่อน

    አያት ስንሻይን ሪልስቴት ጀርባ የእመቤታችን እና የመጥምቁ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን

  • @MartaTedla-i8z
    @MartaTedla-i8z 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ነው ማግኘት ምችለው እና የት አካባቢ ነው ምታገለግሉት???

  • @SolomonShiferaw-pw4hr
    @SolomonShiferaw-pw4hr 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቸውን የሚቅ ካለ ይጠቁመኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነው

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 3 หลายเดือนก่อน

    Egziahber tsewugun yabzalot Abatechen Lanchi yederse Egziahber le hulchen Yeders Ameen Ameen Ameen like like like adergu viewu ena like ayigenegnem

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እመቤታችን ትስጥልን ሁላችነንም ከስራታችነ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታን እኔስ አሁንስ ደከመኝ

  • @AdamJames-hg1fe
    @AdamJames-hg1fe 3 หลายเดือนก่อน

    abatachin silkotin biyasikemitulin kehager wuchi eyetesekayen lalen fewus yihonun zend ,,,,,,edime ena tena yistilin

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 หลายเดือนก่อน +1

    Fexari yomesegen

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እድሜ እና ጤና ይስጥወት

  • @tirsiteweldeeyesus8772
    @tirsiteweldeeyesus8772 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የት ነው የሚገኙት ያሉበትን የምታዉቁ ብትነግሩኝ

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ❤❤❤

  • @Lwam-l
    @Lwam-l 4 หลายเดือนก่อน

    እህት ወንድመ እነ ኣማርኛ ቡዙህ ኣልchlm እባካchu ኣጉዙኒ እኔ እዚ Europe ኣለኹ ኣባ እንደት ነዉ ማገኛchow

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 หลายเดือนก่อน +1

    Elllllellllllelllllll

  • @NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm
    @NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm 3 หลายเดือนก่อน

    Edmena tena ystln abatachin ❤❤❤

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቸው የምታቁ በማርያም ጠቁሙኚ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 4 หลายเดือนก่อน

    ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @hirutmarhirutmar9090
    @hirutmarhirutmar9090 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብርሔር ይመሰገን አባታች በጤናያቆይልን

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yiemesgen!

  • @FreshTadde
    @FreshTadde 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @semhartewelde1662
    @semhartewelde1662 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🙏🤞👍💕

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 4 หลายเดือนก่อน

    መጡ እዴ አባታችን አ አ

  • @HaA-y1k
    @HaA-y1k 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😭

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን