🔴 አቡነ ፊሊጶስ - ድንግል ማርያም ከሌለች መንፈስ ቅዱስ የለምን❓ ጳጳሳቱ በአዳራሽ ምን ይሰራሉ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 184

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 2 วันที่ผ่านมา +6

    መቼ ይሆን የተዋህዶ ልጆች በህብረት በፍቅር አንድ የሚሆኑት መቼ ይሆን አንዱ የሌላውን ጸጋ የሚያከብረው

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ጌታችን እኔ ብሔድ ይሻላል እኔ ብሔድ
    አፅናኙ ይመጣል ሐዋ 2:1
    ያንተ ማብራሪያ ትክክል ነው

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጸጉ እመቤታቾንኮ ምክንያተ ድሒን ነች። ጠገኛ የማድረግ ጉዳይ ሳይሆን በቸኛ የመዳን ምክንያት መሆናን ለማሳየት ነው።

  • @zeraykibreab3542
    @zeraykibreab3542 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከመሸኮል መረዳትና መጠየቅ ይሻላል ወንድሜ

  • @GechWukachew-m1v
    @GechWukachew-m1v วันที่ผ่านมา

    አባታች በረከቶ ትድረሰኝ

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 วันที่ผ่านมา +1

    Tayaleh,,,yihin n silawerah tehadiso tibalaleh,,tebik

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 วันที่ผ่านมา

    Lib enbal papasu endezh kale mimanu mn lil endamchil😢

  • @user-ij9cr9kf3n
    @user-ij9cr9kf3n 2 วันที่ผ่านมา +4

    መናፍቅ ነበር እስካሁን ስከታተል የነበረው አይናችን ናት ቅድስት ድንግልማርያም የጌታዬ እናት 🙏🙏🙏🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ድንግል ማርያም ከሌለች መንፈስ ቅዱስ የለም? ክርስቶስ የለም? እስኪ የኛ ሊቃውንት መልሱ እስኪ

    • @solamara4406
      @solamara4406 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekifluኧረ ወንድሜ ተረጋጋ መበሻሸቁን ተወው እና ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚጠቅም ነገር ተናገር ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      @@solamara4406 🙏

    • @firehiwottadesse7739
      @firehiwottadesse7739 2 วันที่ผ่านมา

      Please let our hearts be open, let us incline our ears to receive and keep our Lord's word, and to have the remebrance of our Lord Jesus Christ. Tsegaye, our brother in Christ, may the Lord strengthen you and guide you to his truth in fear and trembling. I thank you !

    • @Dan_How_To
      @Dan_How_To 2 วันที่ผ่านมา +4

      @@Tsegayekiflu መልስ ሊሰጥህ የሚችል ቢኖር እንኳን የምትጠይቅበት መንገድ ንቀት፣ ያልታወቀ ትዕቢት እና የማወቅ ፍላጎት አለመኖር ያለበት ነው። አንዳንዴ ቆም ብሎ አንድ ነገር ለምንና እንዴት እንደተነገረ ለመረዳት መሞከር መልካም ነው። ጳጳሱ ስለ Existence (ህላዌ) መለኮት አይደለም የተናገሩት። በሃዋርያት መካከል የእመቤታችን መኖር ጸጋ መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ አድርጓቸዋል፣ ክርስቶስም ሥጋ ነስቶ ከሷ ተወለደ እኛም አየነው፤ አገኘነው። ወልድ ከእርሷ ሲወለድ የአምላክን ልዩ ሦስትነት አወቅን ተረዳን ለማለት እንጂ። እመቤታችን ከሌለች አምላክ ( አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ) የለም ለማለት አልተናገሩም።

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊያልቅብን ነው በረከትም ሳይበዛልን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶቼ እንዲ አይነት ቦታ ባትገኙ ደስ ይለኛል

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኖ እኔ ግን የተረዳኋቸው እሶ ባትወለድ ኖሮ የሶ መወለድና መኖር ነው የሁሉም ምክንያት ያሉ ነው የመስለኝ እንጂ ከጌታችን ማስበለጣቸው አይመስለኝም ብሮ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday วันที่ผ่านมา

      ይሄኮ ኦርቶዶክስ ስታስተምረው የመጣችው ነው አዲስ አይደለም በዚ ትምህርት ስንት ሰው ሲኦል ይገባል እስካሁንስ ገባ??? ሳታውቁት ማርያምን እያመለካቹ ነው

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትዋሺ​@@sunydaylastday

  • @tedroslakew
    @tedroslakew 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      የመጀመርያዬ ነው ከልብ አመሰግናለሁኝ 😍

  • @aemi576
    @aemi576 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enen yaye Abn aye enena Abe and nen new yalew

  • @AbaAba-iz2ue
    @AbaAba-iz2ue 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ያስተማሩትን ትምህርት ከመቆነፃፀልህ እና ክህደት ነው ከማለትህ በፊት ሙሉውን ማዳመጥ ይጠበቅባሀል

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Abet Abet weshet kehedet.....!

  • @boanerges37
    @boanerges37 2 วันที่ผ่านมา +2

    የተዋሕዶ ልጆች እንንቃ !!!!

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw 2 วันที่ผ่านมา

    እንክርዳድ ትምህሮቶች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን።
    ብፁዕ አባ ፊልጶስ ማርያምን ያካበርኩ መስሎት የእግዚአብሔርን ሕልውና የሚያስክድ ከጥልቁ የሆነ የአጋንንት ትምህርት ነው ያስተማሩት።
    ጥሩ ነው ወንድም ጸጋዬ እናመሰግናለን እንግዲህ አይነት እንክርዳድ ትምህርት ስላጋለጥክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      መናፍቃንን አይመለከትም

    • @-Dnabraraw
      @-Dnabraraw 2 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu መናፍቁ ማን እንደሆነ እኮ እያየን ነው 😁😁😁
      ለማንኛውም እውነትን ሼር ስታረግ አንቃወምም።

  • @MrSura25
    @MrSura25 วันที่ผ่านมา

    "ተአውቀ እግዚአብሔር በይሁዳ" እንዲል ዳዊት ሊቀጳጳሱ የተናገሩት ክህደት አይደለም እምነታችን ነው እንጂ ጠለቅ ያለ የነገረ ማርያም ትምህርት ያስፈልጋል

  • @hezbetesfaw
    @hezbetesfaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሱስ ማርያምን ለእናትነት መምረጡን ለማሳየት ነው

    • @user-ig7gl4xx3q
      @user-ig7gl4xx3q 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      so , LELA sewu memret ychl neber aydel?

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 2 วันที่ผ่านมา

    Wendeme tekekel neh! Ahunem ewenet yanagereh!

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ያገላለጽነው እጂ ከጌታአስበልጠውአደለም አንተአታካብድ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታብራራ መናፍቅይደግፈኛል ብለክ ንፋቄአደለም እሷባትኖር ለማለትነውአካብዴአተአሁንእሳቸውን አሳጣክማለትነው ጠይቅእዚከመውጣትክሆዳም

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 2 วันที่ผ่านมา

    Dc yurdanos abebe ewuntn slmnager sawu yitechwal ewnt minagar sawu ayiwodedm silzih sewu techegn bilh wode hala atibel zim bilh ewuntun bicha asawukn wondme❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ሃኒቾ

  • @EyasuhailuTeffera
    @EyasuhailuTeffera 2 วันที่ผ่านมา

    An ten bilo techi aciberbari

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 วันที่ผ่านมา

    መልካም አረዳድ ነው ያለህ ወንድማችን!
    ወጣ ያሉ የስድብ መልክ ያላቸው አስተያየቶች ማየት የተለመደ ስለሆነ አይድነቅህ። ብዙው ሰዉ ጭፍን ደጋፊ ወይም ጭፍን ተቃዋሚ ነው!

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 วันที่ผ่านมา

    ENEN YAYE AEBN AEYE YALEWN KALU YET ltadergew new aewaki yehonk mesloh badonethn eyasayeh new ena tereda mejemeriya kemtecheth befit

  • @enanu7590
    @enanu7590 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ጳጳሳት በዚህ ልክ አለማዊ ቦታ ተገኝተው ማየት ያሳፍራል ለዛውም በሙዚቃ የታጀበ

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስታስተምሩ ኩኑ ከማሆሙ ያለውን አምላካዊ ቃል አስተውል::አባቶች እዚያ ቦታ በመገኘታቸው በመባረካቸው ጥፋቱ ምንድነው? የሰርገኞቹን የእምነት ደረጃ በምን አውቀህ ነው ሀጢአተኞች አድርገው ለመፈረጅ የቸኮልከው? ውስጥህን መርምር እውቀትን ፈልግ::

  • @MunitTeshale-gl5tk
    @MunitTeshale-gl5tk วันที่ผ่านมา

    የሰው ልጅ በመጀመሪያ ልኩን እና አቅሙን ቢያውቅ መልካምም ትልቅም እውቀት ነው። ትንታኔህ ያንተን የመረዳት አቅም ብቻ ነው ያሳየኝ።

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋዬ ወዳጄ ያንተ አረዳድ ገብቶኛል ግን እባካችሁ ሊቀ ጳጳሱ ምን ለማለት እንደፈለጉ ቢጠየቁ በደንብ ያብራሩታል ብዬ አምናለሁ ። ይህ አባባል ደምበኛ ኦርቶዶክሳዊ ጆሮ ይፈልጋል ። የነገረ ክርስቶስ መቅድም ነገረ ማርያም መሆኑን አንርሣ !!! ያለ እርሷ ምልክትነት እግዚአብሔር/ሥላሴ አይገለጡም ምልክቷ እሷ ነች ለማለት መሆኑ ግልጽ ነው ሌላውን ሁሉ ተወው።
    ❤ ለክርስቶስ መወለድ ምልክቷ እሷ እንደነበረች ኢሳያስ ነገረን እኮ ኢሳ.7:14 "ጌታ ራሱ ምልክትን ይሰጣችኋል ድንግል ትወልዳለች ወንድ ልጅን ትወልዳለች ...."

  • @Neww452
    @Neww452 2 วันที่ผ่านมา

    አኔ የተረዳሁት ድንግል ማርያም ባትኖር ድልድይ ባትሆን ከ ስላሴ ጋር አንታረቅም ኢየሱስ ክርስቶስ አይወለድም ነበር መንፈስ ቅዱስም አይላክልንም ነበር እኔን ያየ አብን አየ እንዳለሁ ፀጉ ከ እግዚአብሔር ህልውና ጋር አልተገናኘም ማሪያምን ካልያዝክ እንዴት ይሆናል የድህነት፡ነገር

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec วันที่ผ่านมา

    ያለ፡ድንግል፡ማርያም፡መስዋእት፡እጣን፡ጸሎት፡አያርግም፡ቤተክርስትያን፡በእመቤታችን፡ተጀምሮ፡ነው፡የሚያልቀው፡፡

  • @user-kt8tz1cu3m
    @user-kt8tz1cu3m วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ሰው ማንነቱን ማለቴ የእውቀት ደረጃውን ካላወቀ ዝም ብሎ በራሱ ጭኑቅላት የመጣለትን ያወራል
    ስማ ትክክል ናቸው በድንግል ማርያም አማካኝነት ነው ድኅነት ያገኘነው እሷን ባይመርጥ እና ባያድርባት ኢየሱስን የት ታገኘዉ ነበር
    ደግሞ ኢየሱስን ካየነው አብን ያየን ራሱ ለፊልጶስ የተናገረዉን ብታነብ መልካም ነዉ
    ይቅርታ ብዙ መማር ይቀርሃል

  • @God-db9vp
    @God-db9vp วันที่ผ่านมา

    ኣቡነ ፊልጶስ ምን ነካቸው ልጠየቁ ይገባል፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ችላ ማለት የለበትም።

  • @user-bj7hz4ut9w
    @user-bj7hz4ut9w วันที่ผ่านมา

    እኛ ምን ለማለት እንደ ፈለጉ በደምብ ይግባናል፡ ደሞ ለድንግል ምርያም ክብር በደምብ እናቃለን መናፍቅ ትመስላለህ

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 2 วันที่ผ่านมา +5

    እባካችሁ ለመከነን አትቸኩሉ፡፡ ወይ ጥልቀት በለው መንፈሳዊ ትምህርት አስረዱን፡፡ አባቶችን ለበኮነን እኛ ማነን?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp วันที่ผ่านมา

      ኣንተ ንስጥሮስ የሚባል መናፍቅ ከኣቡነ ፊልጶስ በላይ ፓትርያርክ ነበር፡ ኣባቶች ስለሆኑ መናፍቅነት እየሰበኩ ዝም እንበል ማለት ራሱ ነውር ነው።

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec วันที่ผ่านมา

    እኔን፡ያየ፡አብን፡አየ፡፡

    • @TeamirAbriha-lp5ec
      @TeamirAbriha-lp5ec วันที่ผ่านมา

      እንኳን፡ድንግል፡ማርያም፡እኛ፡ራሱ፡መቅደሱ፡ነን፡፡

  • @ee6582
    @ee6582 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉ ነገር ከመስመር እየወጣ ነው። እባካችሁ ከእብደታችን እንመለስ። መመለስ ካስቸገረን ዝምታን እንምረጥ።

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ እኮ ክህደቱን ባወቀ በዛች ቅጽበት ነው እኮ በለቅሶ ንሰሃ የገባው:: ትልቁ ነገር ከልብ መጸጸታችንን እና በፊቱ በእውነት ንሰሃ እንደ ጴጥሮስ በለቅሶ መግባት ነው ጊዜ ሳንሰጠው

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 2 วันที่ผ่านมา +1

    በኦርቶዶክሳዊ አረዳድ ብንረዳው መልካም ነው ወንድማችን እንዲሁም ሁላችንም ክርስቲያኖች።
    “ወአልቦ ዘአእመሮሙ ለሥሉስ ቅዱስ ዘእንበለ እምድኅረ ተሠገወ ወልድ ዋህድ እምቅድስት እሙ”ወልድ ከአብ ሳይወለድ ሥላሴን ያወቀ የለም። ደኃራዊ ልደትን ሳያውቁ ቀዳማዊ ልደትን ማወቅ አይቻልም። እርሷን ድንግል ወእም ሳይሉ እርሱን አምላክ ወሰብእ ማለት አይቻልም። “አበዊነ ቅዱሳን ኪያኪ ኃረዩ፤ መድኃኒቶሙ ፈረዩ”እንዲል መልክአ ኤዶም መንፈስ ቅዱስ የሚያድርበት ሰውነት ንጹሕ ሰውነት ነው። እመቤታችንን ወላዲተ አምላክ ሳይሉ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ማግኘት አይቻልም። ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉት አምነው በተስፋ ስለጠበቁ ነው። ወልድን አምላክ ብሎ ለማመን ምክንያት አለን፤ ለነገረ ክርስቶስ መቅድሙ ነገረ ማርያም ነው። ከሐዋርያት ጋር እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአካል አብራ ነበረች። አሁን እንደ ሐዋርያት እመቤታችን ከናንተ ጋር በአካል ከሌለች መንፈስ ቅዱስ አይወርድላችሁም ማለት አይደለም፤ በመንፈስ ነው እንጂ።
    የአቡኑን ትምህርት ትክክለኛ ሃይማኖቱን የሚያውቅ ክርስቲያን የእመቤታችን ፍቅር ያደረበት፣ በውስጡ እመቤታችንን የሚያስብ ይረዳዋል። በውዳሴ ማርያም ትርጓሜም በአራቱ ማእዘን ሰአሊ ለነ ቅድስት ሳይላት የሚውል የለም እንደተባለ፣ አባ ጊዮርጊስም ሊምረው የወደደውን የእናቱን ፍቅር ያሳድርበታል እንዳለ። ትምህርታቸውን ለመረዳት ኦርቶዶክሳዊ ጆሮ ያስፈልጋል፤ በመናፍቅ ጆሮ ከሆነ የምንሰማው ያለምንም ጥርጥር አስቸጋሪ ነው። ሆኖም “ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል”እንደተባለ የኛም ተስፋችን የሚፈጸመው በእርሷ ነው። አሁንም ያለእርሷ ምንም የለንም። ከመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ቀድሞ ወልድን ያገኘነው በእርሷ በኩል አይደል ፤“ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነዓብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዓ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን”እንደተባለ። ሥጋ ወደሙ ስጦታ ነው። በነጻ ያለ ዋጋ ለሁሉ የተሰጠ ነውና። ስለዚህ የጸጋው ሁሉ ምክንያት እርሷ ናት። ሳጠቃልለው ከእመቤታችን ክብር አንጻር ብዙ ነገር ማለት ይቻላል እኔን ጨምሮ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ ቢኖረን፤ ነገረ ማርያምን ብንጠነቅቅ እላለሁ እንጂ የአቡኑ ትምህርት የሚተች ነው ብየ አላስብም። በተጨማሪም በዚህ ወጥቶ ለትችት መቅረቡን አልደገፍሁትም ከይቅርታ ጋር።

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 วันที่ผ่านมา

    Tadya BUTSUE AEBATACHN LK NACHEW GETACHN MEDHENITACHN EYESUS KRSTOS EKO EMEBRHEN BEMENORWA NEW YETEWLEDEW Astewl yantew aestesaseb new newr satawk menafk honehel ena rashn mermr

  • @dursaDube
    @dursaDube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው ግን መምህራን ሁሉ ንግግራቸውን እያረምን እንድንሰማ ሚያስቸግሩን ያውም ሊቀ ጳጳስ ቢያንስ እስኪ አትለጥጡትና ምዕመናንን ፈተና ውስጥ አታስገቡን።

  • @GechWukachew-m1v
    @GechWukachew-m1v วันที่ผ่านมา

    ምንም ስህተት የለውም ተጠንቅቀህ ስማው

  • @Abieldawit1331
    @Abieldawit1331 2 วันที่ผ่านมา

    ኣብ ኣናየውም ያሉት፦ እኔን ያየ አብን ጌታችን ያለው ነው ፊሊቆስ ሓዋርያ ሲጠይቀው

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i วันที่ผ่านมา

    Tsegaye lije ebakeh eski leloch papasat weyim ye haymanot memiheran asteyayet endisetu gabzachew! Bichahin kemewesen malete new!!!

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ ለምን የተለጠጠ ትምህርት እንደሚያስተምሩ አይገባኝም?.....ኦርቶዶክሳዊነት መጠን ነው እባካችሁ....እስካሁን ባለው መምህር ያረጋል...እና መምህር አክሊል ናቸው የተመጠነ ትምህርት ሚያስተምሩት ጌታ ይጠብቃቸው❤

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 วันที่ผ่านมา

    ምንዓይነት አጋንንታዊና የለየለት የመናፍቅነትና የክህደት ትምህርት ነው። እኒህ ሰዎች ለየላቸው ማለት ነው?

  • @solamara4406
    @solamara4406 2 วันที่ผ่านมา

    #1 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢 ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድህ አይነት ሰርግ ሰርግ አይደለም ድልባን ነው ብላ የምትኮንነው የሁለት ሰወች ግንኙነት ነው ። በኛ በደል ነው ይሔ የሆነው ።
    #2 ስለ ድንግል ማርያም የሰበኩት ስብከት ነውር የሚያስብል አይደለም ። ስህተትም የለውም ስብከታቼው ኑፋቄ የሚያስብል ንግግር የለውም ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር በድጋሜ ለመርመር ሞክር ፀጋን የሞላባት የፀጋ ሁሉ ሙላት እሷ ብቻ ነች ። አምላከ ወልድ ክርሰቶስ በሷ ከመገለጡ በፊት መንፈስ ቅዱስ የሞላባት ፍፁም ቅድስት እናት ነች ። ወንድሜ መፅሃፍ ቁድስን በትርጓሜ መርምር ። ሌላ አብን አናየውም አወ እውነት ነው በቅድስት ድንግል ማርያም አምላከ ወልድ ባይወለድ አብን አናየውም ። ክርስቶስ እኔን ያየ አብን አዬ ብሎናል በወላድተ አምላክ አማካኝነት ወልድን አይተናል በወልድ ክርስቶስ ደግሞ አብን አይተናል ። ይሔን ደጋግመህ በመፅሃፍ ቅዱስም መርምር ወንድሜ የድንግል ማርያም ክብር ከሁሉ የላቀ ነው ። ነው ድንግል ማርያም ባለችበት ሁሉ መንፈስ ቅዱስ አብሯት አለ ። መንፈስ ቅዱስ ከወለድሽ በሗላ ይርቅሻል አይልም መፅሃፍ ቅዱስ ። ሌላ አንተ የተሳሳትከውን ልንገር ድንግል ማርያም በሁሉ አትገኝም አልክ ። ቅዱሳን መላእክት በሁሉ የሚገኙ በአለም የመሉ ከሆነ እሷ ፀጋን የመላባት እንዴት አትገኝም ? በሁሉ የመላች ክብሯ ከሁሉ የላቀ ፍፁም ቅድስት ንፅህይት መንፈፅ ቅዱስን የምታሰጥ እናት ነች ይሔን ከመፅሃፍት አንብበን አምነናል አንተም መርምር ። የአንተን ያህል መናፍቃን እንኳን ኡኡ አላሉም ሰድበህ ለሰዳቢ ባትሰጠን መልካም ነው ከይቅርታ ጋር ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @ashebirassefabedane4462
    @ashebirassefabedane4462 วันที่ผ่านมา

    አረ የፀነሰችም እኮ በመንፈስ ቅዱሰ ቀድሞ የነበረ ነዉ/ወይ የእሰቸው ማሪያም ሌላ ነው ብዬ አለፍኩት

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema 2 วันที่ผ่านมา

    ጸጋዬ ለምን ትቸኩላለህ ከምን አንጻር ተናገሩት መነሻ ሃሳባቸውን ለምን ለመረዳት አልሞከርክም ።

  • @user-ch6zx1ei9o
    @user-ch6zx1ei9o 2 วันที่ผ่านมา

    አዎ ክርስቶስ በስጋ እንዲገለጥ ንጹህ ሁና የተገኘች ለድህናታችን ምክንያት መሰረት ናት አዎ በድግል በኩል አውቀነዋል አይተነዋልም `እኔን ያየ አብን አየ' እራስህን መርምር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      አብን አይተኻል?

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 วันที่ผ่านมา

      ​Wendme philephose hawariyaw Getachnen siteykew mndnew yalew Abne asayne silew enen yaye Abne aye blotole eko astwel wende bekenenet lemardat moker ​@@Tsegayekiflu

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 2 วันที่ผ่านมา

    Tsegeye keteminelu lay kadu batil yimeretal mejemeria temekirew embi bilewal? Kihidet is the last stage.beterefe bertalin maninim atsima ,only the EOTC rule and regulations follow.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እሺ አስተካክያለሁኝ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 วันที่ผ่านมา

    ድፔንድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 วันที่ผ่านมา

    The point is God had spoken with prophets, created the way and prepared to be born as a man from beginning .all thingd done and Every thing has purpose for God and just and only for his Glory. Stop speculating and divert the teaching of apostle and early fathers of the first Christians. Love,,Sacrifice, and power of Our Lord Jesus is trillions time enough to be saved and to be partakes of his Glorious Kingdom. If you have no enough faith on him and lean on other,wow for you as you don't know him .this is Orthodox teachings, not others.

  • @MintesnotAssefa-pf9wf
    @MintesnotAssefa-pf9wf วันที่ผ่านมา

    የጳጳሱ ትምርት ክህደት ነው።

  • @user-tz8gk2ir6s
    @user-tz8gk2ir6s 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አቡነ ዬሴፍ እኮ በውጭም በነበሩበት ግዜ ታቦት እየወጣ የሚበሉን የሚያበረታቱ እኮ ናቸው ምንይደንቃል ከነሱ እኮምንም አንማርም ድሮ ቀረ ማክበር

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ተልዕኮ ያለህ አስመሰልከው።ምንም ስህተት አላየሁበትም።

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመተቸትህ በፊት ቁጭ ብለህ ተማር😡

  • @kidanemfamily3159
    @kidanemfamily3159 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You did not understand the Bishop's message. He is talking about the mystery of incarnation. As far as the revelations of God in human flesh is concerned, this was not possible without Theotokos (Mother of God). Everything that happened after was through God Incarnate i.e Jesus Christ. Please retract your critique as you missed the point here. You are interpreting words for words but he is talking about the place of Our Mother Virgin Mary in our salvation. Don't rush to judge.

  • @user-se8kh4jb8z
    @user-se8kh4jb8z วันที่ผ่านมา

    መጀመርያ አንተ አዳምጠው እሽ ።

  • @user-lb6hj8mr9x
    @user-lb6hj8mr9x 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በትክክል እረደሀለው። አባታችን ተሳስው ሊሆን ይችላል ግን ቸኩሎ ከመተቸት ተችቶም ለተቺ ሳይሆን ለተሳዳቢ ከመዳረግ አንተ እንደቤተክርስቲያን ልጅ ሌሎች መምህራንን እና አባቶችን ጠይቀህ የነሱን ምላሽ በዋቢነት በማቅረብ ብታስተምረን የተሻለ ይሆን ነበር። የምታቀርባቸው ርዕሶች እጅግ የምወዳቸው እና አክባሪህ መሆኔንንም እገልፅልሃለው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እሺ እንደሚሆን እንደሚሆን አደርጋለሁኝ

  • @batamariam
    @batamariam 2 วันที่ผ่านมา

    Eshi zare degmo like papasu gar kech alesh. Ay aweku aweku. Bey sime liseymilesh tsegish. Abune tsegaye liqe techi we chekulo agalachi liqe liqawunt ze denakurt ze menbere you tube.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ክርስቲያን አትምመስለኝም

    • @batamariam
      @batamariam 2 วันที่ผ่านมา

      Ere ytewu memhere memhrane. Nebym lihonu new!@@Tsegayekiflu

  • @boanerges37
    @boanerges37 2 วันที่ผ่านมา +5

    አዎ ወላዲተ አምላክ ባለችበት ነው መንፈስ ቅዱስ ያለው።አሁን አንተ ያወቅህ መስሎህ ይሆናል ገና ነህ እና ።ድንግል ማርያም ገደብ ያላትም ሁሉም ተሰጥቷታል።አሁን አንተ ቃሉ የተለጠጠ መስሎህ ነው ክህደት እየገባህ ያለህ ራስህ ነህ እንጂ በዚህ ጉዳይ ጳጳሱ አይደሉም ። ስለ ወላዲተ አምላክ እነ አባጊወርጊስ እነ አባ ኤፍሬም ሌሎችም ብለውላታል።እንጂ እንዳንተ ያለ ኩታራ አያወርዳታም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ የጠቀስካቸው ሊቃውንቱ ምን አሉ?

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 2 วันที่ผ่านมา

    አባቶችም ሆነ ወንድሞች የአፍ ዳጥ ሲያጋጥማቸዉ በዉስጥ መስመር መነጋገር ቢቻልና መተራረሙ በዉስጥ ቢካሃድ መልካም ነዉ ባንዴ መገላለጥ ጥሩ አይመስለኝም ማረሙ መልካም ነዉ ግን በዉስጥ መስመር ቢሆን ጥሩ ነዉ።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 2 วันที่ผ่านมา

    እምነትም በቲፎዞ ሁሉ ቲፎዞ ያሳዝናል

  • @marKa-zk2mu
    @marKa-zk2mu วันที่ผ่านมา

    መንፈስ ቅዱስ ያለው በሐዋርያት ጉባኤ ነው ትክክል በሐዋርያት ጉባኤ ደግሞ ድንግል ማርያም አለች ድንግል ማርያም በረዳኤት የሌለችበት ምልጃዋ በማይታመንበት መንፈስ ቅዱስ የለም። እና ምኑ ላይ ነው ስህተቱ? ምንም ትርጓሜ ሊቃዉንትም እኮ አያስፈልግም ያንተ አረዳድክ ነው የተንሸዋረረ ። በሰርግ ስለተገኙት ጳጳሳት ምንም ማለት ከባድ ነው?

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኦርቶዶክስ ራሷ የአጋንንት የመናፍቅ መናርያ ሆና የወንጌል አማኞችን መናፍቃን ስሉ የተገላቢጦሽ አለም🤔🤔 እንኳንም ተሐድሶ ሆንኮ🙏🙏 ምንም የወንጌል እውቀት የለላቸው ከጫካ ከመቃብር ቤት የወጡ ሁሉ ጳጳስ አድርጋ ሾማ ትዋረዳለች 😭😭 እንዴት ያሳፍራል 🤔🤔

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 2 วันที่ผ่านมา

    Ewenet selemetenager new enji te'ebit ayedelem!

  • @kidanemfamily3159
    @kidanemfamily3159 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጳጳሱ መልእክት አልገባህም። ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ፣ በሰው ሥጋ የተገለጠውን የእግዚአብሔር መገለጥ በተመለከተ፣ ያለ ቴዎቶኮስ (የእግዚአብሔር እናት) ይህ የሚቻል አልነበረም ነው መልዕክቱ። ከዚህ በኋላ የሆነው ሁሉ በእግዚአብሔር አካል ማለትም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው። አንተ ቃልን በቃላት እየተረጎመህ ነው። እርሳቸው ግን ለእኛ ለመዳናችን የእመቤታችንን ድንግል ማርያምን ቦታ እየነገሩህ ነው። ለትችት አትቸኩል።

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳፋሪክ ነክ መጸሐፍ ቅዱስን አንተ ታውቀዋለ ሲጀመር ።

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ግን ማነህ ?

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 2 วันที่ผ่านมา

    Berta

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Protestant protestant protestant protestant protestant😔😔😔 iyalu inasu wede fite Glory to God
    Protestant Blessed peoples
    I happy to be protestant🏡🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      you are deable menafek means

  • @firehiwottadesse7739
    @firehiwottadesse7739 2 วันที่ผ่านมา

    I thank you for this honest video. May our Lord Jesus Christ bestow upon you his peace and wisdom. I don’t believe this father missed the teachings of the one Holy Catholic and Apostolic Church. May be this father is teaching this internationally. May our Lord have Mercy!

  • @tube2189
    @tube2189 2 วันที่ผ่านมา

    እንደውም እንደተረዳሁት የአንተ አነጋገር ችግር አለብት ፍጥጥ ብለህ አብን አላየነውም ትላለህ እንዴ ይህ እራሱ ጤነኝነት ነው:: ሲቀጥል ደግሞ ነገረ ማርያምን ካረሳህ በስተቀረ ይህን መቃወም ልክ አይመስለኝም:: እኔ ከአንተ አላውቅም ግን ብትረጋጋ በጣም መልካም ነው ::

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      አብን ያየው አለ?

  • @EsubalewFentahun-bp9wg
    @EsubalewFentahun-bp9wg วันที่ผ่านมา

    አንተ ማነህ?

  • @sheger-tube4343
    @sheger-tube4343 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ስለእውነት መድፈር ፀጋ አለው። እመብርሃን በዚህ አትከብርም ግን ቆይ መቼ ይሆን ከመፅሃፍ ቅዱስ ጋር የማይጣላ ትምህርት የሚያሰሙን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት ። ድንግል ሆይ ፀሎትሽ ይርዳን።

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተምመጽሀፍቅዱስአውቀካል እኳንተዋህዶ

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሜ ፀጋዬ 🙏
    በጣም ነው ማከብርክ 😊
    የአቡነ ፍሊጶስ ንግግር ግን በኦርቶዶክሳው አረዳድ እና በቅንነት ካየነው ችግር አለ ብዬ አላስብም 🥰
    ምክንያቱም አባታችን አቡነ ፍሊጶስ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋኦሜጋ መሆኑን የሚያምኑ አባት ናቸው
    ግን ሲያስተምሩ ምን ለማለት ፈልገው ነው የምለውን እንዴ ኦርቶዶክስ ማሰብ አለብን
    ለምሳሌ ድንግል ማርያም የመላኩን ቃል አልቀበልም ብትል ምን ይፈጠራል?
    ክርስቶስ ለመወለድ ሌላ ንፅህት ታስፈልጋለች
    ግን እግዚአብሔር ምድርን አየ ተመለከተ አሸተተ እንዴ ድንግል ማርያም አይነት ሴት አላገኝም 🙏 እንድ እርሷ ብቻ ንፅህት ሆና ተገኘች 🙏
    ስለዚህ አባታችን ለማለት የፈለጉት እኔ እንደተረዳውት እመቤታችን የመላኩ ቃል ባትቀበል ክርስቶስን "በሥጋ " ከእመቤታችን ባልተገለጠ ነበር.
    ልብ በል ወንድሜ "አይገለጥም" ሳይሆን " ለመገለጥ ሌላ ጊዜ ይጠብቅ ነበር.
    ግን አሁን መናፍቃን እያሉ እንዳሉት አባታችን እግዚአብሔር የለም አላለም ኢየሱስ የለምም አላለም ::
    አባታችን ያሉት "ወልድ በሥጋ " ባልተገለጠ ነበር ነው 🙏
    እና ኦርቶዶክሳው አረዳድ ይጠይቃል ወንድሜ 🥰
    ያው የኔ አረዳድ እንደዛ ነው 😊 ከተሳሳትኩ ያርሙኝ 🙏🙏🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      ኤፊዬ ወንድሜ ተሳስተኻል ለማለት አይደለም ሌሎቹ ያቀረቡትንም ሀሳብ ሰምቼዋለሁኝ ያው እነሱ መናፍቃን ስለሆነ አንፈርድባቸውም። ነገር ግን ብጹዕነታቸው የተናገሩት ግን ትንሽ ወጣ ስላለብኝ ነው ለዛም ነበር መምህር (ሊቅ ናቸው በነገረ መለኮትም 2ተኛ ዲግሪ እያጠናቀቁ ያሉ ናቸው፣ መምህረ ንስሐዬ ደግሞ ከዚህ በፊት ስናገር ሰምተኸኝ ከሆነ የሐዲሳት፣ የመነኮሳት የሊቃውንት እንዲሁም የነገረ መለኮት የድግሪ ምርቅ ናቸው) ሄጄ ስጠይቃቸው ያለቡት አውድ ስህተት ነው ነገር ግን እኛ እንደ ኦርቶዶክስ ልጅነታችን ሊሉት ያሰቡትን ነገር በግልጽ እንረዳዋለን እኮ ግን ከአንድ ሊቀ ጳጳስ አልያም ከነገረ መለኮት ት/ት ቢተ የበላይ ጠባቂነታቸው እንዲህ ይናገራሉ ብዬ ስላልጠበኩኝ ነው። ያው አባት ስትሆን ንግግሮችክ በሙሉ ስለሚታዩ በጥንቃቄ እንጂ እንዲሁ ባይነገር ለማለት ያኽል ነው ወንድሜ።
      ካጠፋሁ ይቅር በለኝ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu ልክ ነው 🥰እኔም ፀፈዋለው ብዬ ረስቼ send አልኩ 🤭
      እኔም እንደተረዳውት የአባታችን ትምህርት "የአገላለፅ " ስህተት አለበት 100%
      ያው እንዲ አንድ ሰው እግዚአብሔር የለም ያሉ አስመስሎ ሲናገር ስለሰማው ነው 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ወንድሜ 🥰

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      @EOTC_React ያክብርልኝ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp วันที่ผ่านมา

      እንዲህ ብሎ ነገር የለም ወንድሜ፡ የኣቡነ ፊልጶስ ህጹጽ ንግግር በቅንነት ካየሀው የፓትርያርኩ ነበር መናፍቁ ንስጥሮስ ክህደትም በቅንነት ማየት ኣለብህ።
      ጥሩ ስራ ወንድም ጸጋየ።

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 2 วันที่ผ่านมา

    ሐብታሞች ጋር እማ ይሔዳሉ ትቀልዳለክ እንዴ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 วันที่ผ่านมา

    ለዩቲውብ ቅፈታህ ለሆድህ አባትህ በዩበት ጥልቅ እየታ ማየት የተሳነህ በፋይ ወራዳ ቲውበር ጨው እራስ።

  • @user-bj7hz4ut9w
    @user-bj7hz4ut9w วันที่ผ่านมา

    መናፍቅ ከሆንኩ ምንችግር የለዎም ኣንተ ግን የኣንተ ክህደት እያለ ለጳጳስ ፍጹም ክህደት ነው ትል ኣለ፡ ኣንተ ነሀ ከሃዲ፡
    2ተኛ ደሞ ጳጳስ ነው ሚባለዉ ሊቀ ጳጳሳት ኣይባልም፡ እቺ ቤተክርስቲያን በስንቱ ትበጥበጥ

  • @user-zt6rl8bi5x
    @user-zt6rl8bi5x 2 วันที่ผ่านมา

    ምነው ወድማችን መናፍቅ ይመስል ድግልማርያም ስትጠራ አጨናነቀህ ለምሳሌ፦ልንገርህ ሙሴ እግዚአብሔር ለማየት ሽቶ(ፈልጎ)ማየት የቻለው በደብረታቦ የቅድስት ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነብሶ ነብስ ነስቶ ነው ታዲያ ይሄንን መረዳት ካቃተን ምኑን ከመናፍቃኑ ተለየን የጀመሪያው ሰው አዳም አባታችን ስቶ ከገነት በተሰደደ ግዜ ከልጅልጅ ተወልጄ አድንህአለው ያለው ማንንነው አዳም አባታችን ተስፋ ያደረገው ድግልማርያም አይደለምን ለዚይመስለኛል እኛ የተዋህዶ ልጆች(የቃልኪዳኑ ልጆች)አንቺ ነሽተስፋው ለአዳም በተሰደደ ግዜ ከገነት የምንላት ወድማችን ኦሪት የመፅሐፍ ክፍል ሶስቱ አካላት ማለት ቅድስት ሥላሴ በግልፅ የተጠቀሱበት ቦታ አናገኝም ስለዚህ የሦስቱ አካላት መገለጥ ምክንያት የሆነችው ድግልማርያም ናት እክህን የአንተምህር ቢስት አብረህ ትስታለህ መልሱን ከፈለክ አባታችን ያሉት እዚሁ ነው ምንማለት ፈለገው ነው ብለህ መጠየቅ ትችላለህ አጥማቂወቹን ስወቅስ ልክ ስለነበርክ አብረን አወገዝን ምክንያተ ድህነታችን በሆነችው ዓይናችና ድንግል እሶን አይንኩብን እያልን የምንዘምርላት በእርሶ ከመጣህ አጠገብህ አደርስም እኔ እና ቤተሰቤ እዮት እያልኩ የነገርኩትን ያህል ካያችውም በጥርጣሬ እዩት የምለው መምህሬ የምትለውን ትተህ ብትችል እሳቸውን ከሌሎች መምህራን ጋር ሌላ ቪዲዮ ሠርተህ ብታሳየን ከቅን ልቦናነው ብለን እንቀበላለን ማለትም በተደጋጋሚ በአጥማቂወች ለይ ሠርተህ ብዥታውን እዳጠራህ እሳቸው ለማለት የፈለጉት ድንግማርያም ባለችበት መንፈስ ቅዱስ አለነው አንተ አሁን የለችም በግዜው ሠርታለች እደሚሉት መናፍቃን ከሆነ ሃሳብ መልካም ገዜ እኛግ በጠራናት ግዜ ሁሌም ከኛጋርናት። ብዙ የሠራህ መልካም ነገር ስላለህ ይሄ የሶስም ሲጠራ እደሚያንቀጠቅጣቸው አትሁን ፀግሽ መልስ እጠብቃለው የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ ወድምህ ፍቅረማርያም።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ሃሳቤን ግን ሰምተኸው ነው?

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመልስልህ አይንህን ያብራ

  • @emebetgebeyehu5857
    @emebetgebeyehu5857 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ለእኔ ደግሞ አባቴ ትክክል ናቸው የተሳሳተ ትምህርት አላስተላለፉም ወንድሜ አንተ በጥሞና ትምህርቱን አዳምጠው የእግዚአብሔር መገለጥ ከአንተ ጋር ይሁን፣ ልቦናህን ይክፈትልህ፣

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂???

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ግን ማን ሁነክ ነው አብራሪ ያደረገህ ? መጀመሪያ እራስክን ተመልከት የሰውን ስህተት ከማየትህ በፊት

  • @HawiEthopia
    @HawiEthopia วันที่ผ่านมา

    ከመተቸት መረዳት አይቀድምም ሲጀመር አንተ ነህ አጣመህ ሀሳባቸውን የተረዳኸው

  • @aselefzegeye6492
    @aselefzegeye6492 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ልጂአስተውል አታጣም መጀመሪያ ተማር ካተ የተሻለ ያውቃሉ ኧርቶዶክስ ያለዶንግል እየሱስ የለም ምክንያቱም እየሱስ የሚለውን ስም ከሷ ነው ያገኝነው ለሷ ነው የተነገራት

  • @tedroslakew
    @tedroslakew 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ጸጋዬ ስለ ሰው ደጋፊዎች አትጨነቅ አንተ ሚዛንክ ቤተክርስያን ናት ቤተክርስቲያን ምን ትላለች አስተምሮዋስ ምንድነው ነው የሚለውን ነው የምታሳየን በርታ ወንድማችን እንወድካለን እግዚአብሄር ካንተጋ ይሁን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ወንድሜ ተሳስተሐል ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ኦርቶዶክሳዊ እንዲህ አይረዳም አብን አላየነውም ትላለህ እንዴ? አብን አይተነዋል ወልድንም አይተነዋል መንፈስ ቅዱስንም አይተነዋል :: ሳታቀው ችግር ውስጥ እየገባህ ነው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      @@surafelsisay6386እስኪ አብን እንዴት እንዳየኸው አስረዳኝ?

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ወዳጄ ይቅርታ አርግልኝ ክርክር አልወድም ቃሉን ከኔ የበለጠ ታውቀዋለህ፡፡ እንዴት እንዴት እንደተገለጡ አታውቅም እና ነው ? ወይስ አንተ ወልድን ብቻ ነው ያየህው እራሱ ባለቤቱ እኔን ያየ አብን አየ አላለህም? እርሷ ወልዳው ይህን ሁሉ አሳየችን ለማለት የተናገሩት ነው አባታችን ምናለ በቅንነት መረዳት ብንችል ቃላት እየቆራረጡ ከመተቸት?

  • @Phi595
    @Phi595 2 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ተስፋዬ ጤነኛ አይመስለኝም ፎሮፎር ቡዳ ይላል ጀዝባ አገሩ በሙሉ አድናቂ ነው እና ቡዳ ናቸው ማለት ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም ነገር ለእነሱ ቡዳ ነው

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እሳቸው ያሉትን መብራሪያ ከሳቸው ብትሰማ ጥሩ ነው።እሳቸው ይሄን አንተ የምትለውን አረዳድ ጠፍቷቸው ነውን??
    የተናገሩት ንባብ ነው...ምን ብለው እንደሚተረጉሙት ከራሳቸው ጠይቀህ ምላሻቸውን ይዘህ ብትቀረብ ትክክለኛ ለቤ/ክርስቲያን አስተምህሮ የምትጨነቅ ከሆነ???አለበለዚያ ከአንተ ይልቅ እሳቸው እንዲህ ብለው የገለጹበትን አረዳድ ጠይቀህ እስካለመጣህ ድረስ አንተንም የማንጠራጠርበት ምንም ምክነያት የለም።ደግሞ አብን አናየውም ነበር ማለታቸው.........አብን አሳየንና ይበቃናል ካለው የሐዋርያው ፊሊጶስ ጥያቄ የጠየቅህ ይመስለኛል።የኢየሱስ መልስ ግን>እኔንስ ብታውቁ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁት ነበር።ከአሁን ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል። እያለውን ሀሳብ ይዘውስ ከሆነ ድንግል ማርያም ባትኖር አብን አናየውም ነበር ማለታቸው??????ስለ ትጋትህ እያመሰገንኩ ግን ስለተናገረለት ነገር ከሳቸው እንድንሰማ ብታረገን ተመራጭ ነው ወንድማችን

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema 2 วันที่ผ่านมา

    ቆም ብለህ መረዳት ነበረብህ ከተናገርክ ቦሃላ በቅንነት ነው ብትል ምን ዋጋ አለው ። ደሞ እንዴት በዚህ ፍጥነት ለትችት ወጣህ ይከብዳል ተረጋጋ ብሮ።

  • @zenawimelak4762
    @zenawimelak4762 2 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ወንድሜ ካንተ ባላውቅም "ክህድት" የምትለዋን ቃል ተለይተው ላልተወገዙ ክርስቲያኖች ባትጠቀማት ጥሩ ይመስለኛል። አሁን አሁን ማንም ተነስቶ አባቶችን መሳደብ፣ መተቸት ተለምዶ ተራ ነገር ሆነ እንጂ ድሮ ጳጳስን አይደለም እንዲህ መናገር ይቅርና ቀና ብሎ ማየት ራሱ ይከብድ ነበር። በጳጳስ መባረክ፣ የጳጳሳት ንግግርን ማዳመጥ የማይገኝ በረከት ነበር።
    እውነት ለመናገር ከሆነ ብፁዕነታቸው የተናገሩትን ቃል አንተ ባልከው መንገድ አይደለም የተረዳሁት። መጨረሻ ላይ የተናገርከው ነገር መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ውስጥ፣ ሀዋርያት ባሉበት ይገኛል ያልከው የእሳቸውን ትምህርት የሚያጠነክር ነው ብየ አምናለሁ።
    እኔ እንተረዳሁት ከሆነ ማርያም ከሌለች መንፈስ ቅዱስ የለም ማለት እሷን ሳንቀበል ሳናከብር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አከብራለሁ ማለት አንችልም። ምክንያቱም እርሱ ባለቤቱ ያከበራት ስለሆነች ነው። ያለ ድንግል ማርያም ልንድን አንችልም። እሷን ወላዲተ አምላክ ብለን ካላመን መንፈስ ቅዱስ እኛ ጋር ሊኖር አይችልም ለማለት ነው። ከብፁዕነታቸው ስብከት የተረዳሁት መልዕክት ይህን ነው።
    እና እባካችሁ እኛ በተረዳነው ነገር ብቻ ለፍረጃ አንፍጠን። ብፁዕነታቸው ያሳተማሩትን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በደንብ እንረዳው። ከምን ተነስተው ይሄን እንደተናገሩ መልሰን መላለስን እንረዳው። ተቀንጮቦ በተለቀቀ ቪዲዮ ለመፍረድ አንቸኩል።
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛ ያንተን ቲውብ አላይም አውቆ አሳሳች ሰይጣን።

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi วันที่ผ่านมา

    ወሬ አልቆብሀል ዝም በል።እና እራስህን መርምር

  • @habtamu2119
    @habtamu2119 วันที่ผ่านมา

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች። You are good for nothing.

  • @user-rn7pe4nu4p
    @user-rn7pe4nu4p 2 วันที่ผ่านมา

    አትፍረድ ነዋይ ያልቀየረው አለ?እና አንተ ጋር ድንግል ማርያም የለችም እና ለአንተ በስጋ ከሐዋርያት ከጳጳሳት ጋር ነበረች ተብሎ ለአንተ መፃፍ ነበረበት?ቤተክርስቲያን ሳትላቸው አንተ ተነስተህ መንፈቅና ነው።? አንተ እና ኔ በግል በዕቀትህ በገንዘብህ አጠገባቸው አየተድበሰበስክ ከእ/ር ተልኳቸውን የዘናጋናቸው ለአባቶች ተጠያቂ እኞ ነን ።የአባ ገ/ኪዳንን አሰምተሀል አስተውል

  • @haileshiferaw9121
    @haileshiferaw9121 วันที่ผ่านมา

    አንተ የተረዳህበት አረዳድ ለአንተ ይመስልህ ይሆናል።ለተዋህዶ ልጆች ግልፅ ነው።ደግሞ ሊቀጳጳስ አቡነ ፊሊጶስ ያስተማሩትን ትምህርት ጠለቅ ብሎ ማየት ያስፈልጋል።ለምን ቃላትን በመቆራረጥ ታቀርባለህ ።

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆ--ይ- አንተ የትኛው የትምህርት ደረጃ ዘልቀህ ነው ለትችት የሮጥከው? አየህ እውቀትህ ዝቅ ያለ ስለሆነ የሊቀ ጳጳሱን ትምህርት መመርመር መረዳት አልቻልክም::አሁን ቤተክርስቲያን እያወኩ ያሉት እንዳንተ ያሉት አወቅን ባዮች ናቸው::

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተየማነክጽፈኛየምታቅትመስለኝነበርአታቅም ደደብ

  • @Dan_How_To
    @Dan_How_To 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ልጅ ኦርቶዶክሳዊ መረዳትህ ላይ ችግር አለብህ። ከአንድም ሁለት ሦስቴ ዝም ብዬ አልፌህ ነበር። ለማንኛውም አንዳንዴ ነገሮችን ከተነገሩበት አውድ ለመረዳት መሞከር መልካም ነው። በተጨማሪም ከቻልክ Theology ለመማር ሞክር ፍላጎቱ ካለክ። ካልቻልክ ደሞ ቢያንስ ነገሮች ላይ react ከማድረግህ በፊት ለማገናዘብ ሞክር። ደሞ ሰው አስተያየት ሲሰጥህ ክርስቲያናዊና ቀና በሆነ መንገድ ለመረዳት መልስም ለመመለስ ሞክር። "ኑፋቄ" ነው ብለክ ለመናገር አትቸኩል። አስተውል!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እሺ
      እስኪ ብጹዕነታቸው ያሉበትን አውድ አስረዳኝ በኦርቶዶክሳዊ እይታ

    • @Dan_How_To
      @Dan_How_To วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu በደስታ!
      ምንም እንኳን የብጹዕነታቸው የተናገሩት ንግግር በሰፊው ሊብራራ የሚችል ነገር ቢሆንም በአጭሩ ዋና ዋና ሃሳቦቹን ለማንሳት ልሞክር፦
      ብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ የተናገሩት ንግግር በተለይ ተቆርጦ Social Media ላይ የሚዞረው ቃል በቃል እንዲህ የሚል ነው፦ "አብ፣ ወልድ መንፈስቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው። መንፈስ ቅዱስ የወረደላቸው እርሷ ስላለች ነው። እሷ ባትኖር ኢየሱስ ክርስቶስ አይመጣም፣ አይወለድም፣ እርሷ ባትመጣ አብን አናየውም፣ ወልድንም አንመለከተውም፣ መንፈስቅዱስም መጥቶ ለሃዋርያት ቋናቋ እስኪገለጥላቸውና ብርታት እስኪሆናቸው ድረስ አይመጣም ነበር።" የሚል ነው
      ከዚህ ንግግር አንዳች የሚጣልና ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ ነገር የለም።
      1ኛ. "አብ፣ ወልድ መንፈስቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው።" ለሚለው አይደለም እሷ ባለችበት መገኘት ቀርቶ እግዚአብሔር እራሱ በግልጽ አብ፣ ወልድ መንፈስቅዱስ መሆኑን የተረዳነው በሷ ነው። ገብርኤል ሲያበስራት "የልዑል ኃይል ያድርብሻል፣ መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል፣ አካላዊ ወልድም ስጋሽን ይነሳል ብሏታል። ከጥምቀት በፊት በዚህ አውቀናል። ይህ ብቻ ሳይሆን ሉቃስ 1:30-33 ላይ "...እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው" ያላት አባታችን "አብ፣ ወልድ መንፈስቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው።" የሚለውን ያስረዳል።
      2ኛ. "...መንፈስ ቅዱስ የወረደላቸው እርሷ ስላለች ነው።" የሚለው ንግግርም እውነት ነው። አንተ እንዲያውም "... ሃዋርያት ሲያጠምቁ መንፈስቅዱስ ይወርዳል፣ ... Stile አሁንም ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይሰጣል..." ምናምን ብለህ እሳቸው 'አይሰጥም፣ አይወርድም' እንዳሉ አስመስለህ ሃሳብ ለመስጠት ሞክረሃል። ነገርግን እሳቸው ያሉት ለመጀመሪያ ጊዜ በበዓለ ሃምሳ ስለወረደው መንፈስ ነው እንጂ ስለአሁኑና ስለወደፊቱ አይደለም። እዚህ ጋር የተሳሳትከው ስህተት ሃሳቡን ከተነገረበትና ታሳቢ ከሚደረጉ መሰረታዊ ትምህርቶች ለይተህ ለመረዳትና ለማስረዳት መሞከርህ ነው። ንግግራቸው ግን በትርጓሜያችን ላይ እንደተቀመጠው ቀድሞ መንፈስቅዱስ በምልዐት አይወርድም ነበር። (ይህ ሲባል ደሞ ስራ አይሰራም ነበር ማለት አይደለም። እንደ ልባም ሰው ለመረዳት ሞክር) ለዛም ነው የመጨረሻው ንግግራቸው ላይ "...መንፈስቅዱስም መጥቶ ለሃዋርያት ቋናቋ እስኪገለጥላቸውና ብርታት እስኪሆናቸው ድረስ አይመጣም ነበር።" በማለት የቀድሞውን ሃሳብ አጽንኦት የሰጡት።
      በርግጥ አንተም ይህንን አንስተህ ነበር። ለልሰህ ያፈረስከው ግን እሳቸው ባልተናገሯቸውና እንዲህ ቢሆንስ በሚሉ Imaginative ሃሳቦችህ ላይ ነው። ትልቁ ስህተተም ያነው!
      3ኛ. በጣም አልፈህ Assumption የሆኑና እሳቸው ያላነሱትን ሃሳብ እስከ Omnipresence (በኩሉ መገኘት) የተነተንከው ደግሞ "...እሷ ባትኖር ኢየሱስ ክርስቶስ አይመጣም፣ አይወለድም፣ እርሷ ባትመጣ አብን አናየውም፣ ወልድንም አንመለከተውም " የሚለውን ነው። ምን አልክ ስለአብ ያወራከው እሱ ላይ አሁንም ኦርቶዶክሳዊ እይታ ላይ ካለ ችግር ነው( ችግር አለብክ እያልኩኝ አይደለም) እሳቸው አብን አናየውም ሲሉ በቀጥታ ማየት ማለታቸው አይደለም። እንደዛ አለመሆኑን በምን አወክ? ካልከኝ ምክኛቱም ኦርቶዶክሳዊው መረዳት ስላለ። ለምሳሌ "አምላክ ሞተ" ተብሎ ቢነገር ወይም ቢነገር እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምንረዳው 'በሥጋ" እንደሆነ ነው። ለምን ምክኛቱም ኦርቶዶክሳዊው እይታ መለኮት እንደማይሞት ስለሚያስረዳን። ስለዚህ አንድ ሰባኪ "አምላካችን ክርስቶስ ሞተ" ቢል እሮጠን መምህሩን " 'መናፍቅ' መለኮት ሞተ አለ" ብለን ለመተቸት አንሄድም። ምክንያቱም እይታችን በራሱ ሰለሚያስረዳ። እንደዚሁ እሳቸውም ሊያውም እንደዚህ በደፈናው ሳይሆን ለይተው ተናገሩ። እናንተ ግን ነገሩን እንዲህ ከመረዳት ይልቅ አንድን ሊቀ ጳጳስ በዚህ ልክ ሊያውም "እንዲህ ቢሆን" በሚል መረዳታቹ ለመተቸት ሞከራቹ።
      እሳቸው እመቤታቸን ከሌለች እግዚአብሄር በህላዌ (Existence) የለም አላሉም፣ አንተ ግን "...እመቤታችን ሳትኖር እግዚአብሄር አለ፣ እመቤታችን በሌለችበት እግዚአብሄር አለ... ወዘተ እያልክ ለመተቸት ሞከርክ
      የገረመኝ የመናፍቃኑ ገርሞኝ ሳያበቃ ያንተ መጨመሩ ነው። አንዳንዴ አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የአጀንዳቸው ተካፋይ አስፈጻሚ ባንሆን ጥሩ ነው። ሚድያው ከተገኘ በብልሃት ለሚያንጽ ነገር መጠቀም ነው። እንደው ቢሆን እንኳን አንዳንዴ በሚድያ ሳይሆን በቤታችን ልንፈታው የሚገባ ጉዳይ መለየት ጠቢብነት ነው።
      ለማንኛውም ሁሉም በፍቅር በወንድምነት የተነገረ ነው!

  • @kassahuntsegaye9376
    @kassahuntsegaye9376 วันที่ผ่านมา

    አንተ መምህር መሆን አተሞክር። ክርሰቶስ የሚለው ስም ነበረ ወይ። ተሳድበክ ለተሳዳቢ የምትሰጠው። አንተ የትኛው ሊቅ ነህ። ሁለቱም ትምህር ተመሳሳይ ነዉ። ችግሩ ያንተ አረዳድ ነው። ከአውዱ ለመረዳት ሞክር። ቤተ ክርሰቲያንን አርብ ላይእስከ መቼ እንደምታውላት አላውቅም። በዚህ የምታገኘው ከንዘብ አይደልም። ሲጀመር የትኛው ዩቲዩበር ነው ሰወችን ለሕይወት የሚያበቃው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      የተለወጡ ይናገሩ። ሰው ባይለወጥበት ኖሮ ስለምን ቤተ ክርስቶያን tv እና youtube channel ለምን ተከፈተ? እንዲሁ ለድካል ሆኗል? አንተስ ምን ልታይ መጣህ? ለመለወጥ ካላሰብክ ምን ትሰራለህ ዩቲዩብ ላይ?

    • @kassahuntsegaye9376
      @kassahuntsegaye9376 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu የራስ ነገር ቢኖርሕ እውቀት ማለቴ ነዉ ለማስተላለፍ ዩቲዩብን ትጠቀመዉ ነበር። ከአስር ቦታ ቀንጭበክ ደግሞ እውቀት አሰተላለፍኩ ትላለህ። ከቅዳሜ ፀጋ የግል እና ማቅ ተመልከት። እኔ ያየሁት እውቀት ለማግኘት አይደለም ርዕሱን ሳይ ሰለደነገጥኩ ነው የቤተክርስቲያን ፈተናዋ በዛ ከማለት እንጂ ግዜም የለኝ።

  • @miminegash3260
    @miminegash3260 2 วันที่ผ่านมา

    አቤት እውቀቱ በዝቶብህ 😂😂አባቶችን እና ውንድሞችን ከመተቸትህ በፌት እራሰህን ፈትሹ አውቆ አላዋቂ....ጨርሰው unsubscrlbe ✌️