ማርያም ከሌለች ኢየሱስ የለም ያሉት ጳጳስ | የኦርቶዶክስ ምንፍቅና ዓይን አወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m 6 วันที่ผ่านมา +35

    ጥቅስ የለም ዝብሎ ተረትተረት ነው ለዛነው ጥለን የወጣንው ጌታ አስመጠን ክብር ለየሱስ ይሁን ሜሎስ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂መፈርጠጥ መብት ሆኖ የተጠቀሰውን በተግባር መፈፀም የእኛ ግዴታ ነው
      አዎ በኦሪት የተነገረላት በነብያት የተተነበየላት በአዋርያተ የተሰበከላት በመላክ የተዘመረላት በቅዱሳን የተከበረች ...
      😂😂😂ለመካድ ለመካድማ እነ እንትናም እየሱስ ሰው ነው ብለው ክደዋል መካድ መብታቹ
      ማመን ግዴታዬ ነው እንሆ ትውልድ ሁሉ ብፅይት ...እንኳን ተብሎ ለተፃፈላት ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሐን ናቸው ለተባለው አላዋቂም አይል ተሰቶታል ❤
      ለማንኛው እዚ ቡሌ እና አረቄ በመጠቀም ጊዜ ባከነና በስሜ አሰተኛ...የሚለው መንደር የመጣቹ ወገኖች 😂ዘይት እና ቡክ በመጠበቅ ጊዜኣቹን አታባክኑ ፍቅርዚም እፍ 👆 እያለ እስከሚጠራቹ 😂😂

    • @bereketabrham6549
      @bereketabrham6549 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@oromtitiiibrahim1238ኢየሱስ ግን ይወድሀል❤️

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n 3 วันที่ผ่านมา

      እኛ እዛው ነን ስለዚህ ጌታ ጥሎናል ማለት ነው?😢 የዘመኑ ክርስቲያኖች ስሜት ቢቻ😅 ጌታ ሁላችንንም ይወደናል😮 ቤት ስለተቀየረ አይደለም፡ እውነት ነው እንደ ልብ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለት ላይቻል ይችል ይሆናል እንጂ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 วันที่ผ่านมา +17

    ሜሎስ አንተ የወንጌል አርበኛ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n 6 วันที่ผ่านมา +17

    “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። ማርያምን ይላል? አላለም
    - ዮሐንስ 17፥3

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n 6 วันที่ผ่านมา +16

    ሲጀምር ማርያም አምላክ አይደለችም ሲቀጥል ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መኖር የማንም መኖር አያስፈልገውም ለማርያም መኖር ምንጩ ወይም መገኛዋ ፈጣሪዋ ጌታ አዳኞ እግዚአብሔር ነው። ትምህርቱ እንጀራ ለመብላት ይጠቅማል ለዘላለማዊ ህይወት ግን ምንም ነው

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 6 วันที่ผ่านมา +11

    ጌታ ሆይ የልቦናቸውን አይን አብራላቸው ።

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 6 วันที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤ጌታ ይባርክህ ❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 วันที่ผ่านมา +9

    ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ከስህተት ትምህርት ትድናላችሁ።
    ኢየሱስ ይብራላችሁ

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 วันที่ผ่านมา +12

    ሜለዬ የእውነት ጌታ ኢየሱስ አንተ ይባረክ ዛሬ በሌለ ዩቱበ በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማያዊ በተለይ የትንቢት ሆሴዕ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 6 วันที่ผ่านมา +11

    ኦርቶዶክስ ነኝእዚህ ላይ ግን ጳጳሱ ተሳስተዋል።

    • @mahlettsegaye7230
      @mahlettsegaye7230 5 วันที่ผ่านมา

      አረዳድሽን አስተካክይ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@mahlettsegaye7230 ጳጳስ ኣይሳሳትም እንዴ፧

  • @dawitabebe3274
    @dawitabebe3274 6 วันที่ผ่านมา +8

    Bante tmrt yetenesa kesitet tmrt amlichalew melaye tebarek❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 6 วันที่ผ่านมา +9

    በስህተት ትምህርት እየተነዳ ወደ ሞት ስለሚጓዘው ነፍስ ግድ አይላቸውም😢 ብቻ እነሱ የሰንበቴ ዝክር የመሀበር ምስር ወጥ አይጉደልባቸዉ ህዝቤ ንቃ ዘመኑ የመረጃ ነው አንብብ ❗️እነዚህ ቀን የመሸባቸው በውድ ህይወትህ እንዲቀልዱበት አትፍቀድ wake up❗️❗️❗️

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2g 6 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ የትባረክ ልጅ በዚህ ዘመን ከጌታ ጋር ወግ ነህ ስለቆምክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ድልንም ይስጥህ

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n 6 วันที่ผ่านมา +8

    ማርያም እራሷ የታወቀችው በአብ ነው “መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።”
    - ሉቃስ 1፥28 ይህ ሆኖ እውኘቱ እኚህ ሰው ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገኘት ምክንያት ማርያም ናት ስለዚህ በኚህ ሰው ትምህርት የአብ የወልድ የመንፈሰ ቅዱስ ፈጣሪ ማርያም ናት ።እንግዲህ ኑፋቄው ማን ነው?

  • @MerhawiMulue-nd4mx
    @MerhawiMulue-nd4mx 6 วันที่ผ่านมา +8

    ኣፍርሰው ያ የሰይጣን ሃሳብ ፡ተረት፡ ጥንቆላ
    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 6 วันที่ผ่านมา +8

    ሜለዬ ተበረኪ❤❤❤❤

  • @user-nn9uv9lq1g
    @user-nn9uv9lq1g 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሜላዬ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @yonatanmenbere
    @yonatanmenbere 6 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ግን የገረመኝ አቡንነታቸው በተረት ነው እንዴ በጣም ነው የማዝነው ም/ክቱም የትውልዷን ልቦና እያደነዘዙ ስላሉ ማለት ነው። ሜላዬ ተባረክ❤❤❤ እኛም እውነተኛው የወንጌል ብርሀን ባይነካን ኖሮ... የነዚህ አዛውንቶች መጫወቻ ነበር የምንሆነው።

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ምርጥ ልጅ
    የተናገርከው ያስተማርከው ሁሉ መፅሀፍ ቅድሳዎ ነው

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 6 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ እኮ ጳጳስ ሲባል ብዙ የሚያቅ ይመስለኝ ነበር ስሰማቸው ደነገጥኩኝ ሕዝቡ ምን ያድርግ
    ያሳዝናል በነገራችን ላይ ፀጋዬ የሚባለው የተዋህዶ ተከታይ በዮቱብ ይህን አባባል ፈፅሞ ሲቃወም ሰምቼ እግዚአብሔርን አመሰገንኩኝ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 6 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ከዚህ ተረት ተረት የለየኸኝ ። ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሜላዬ በጣም እንወድሀላን ይሄ ፐሮግራምህ ለብዙዋች አይን ሚከፍት ነው

  • @Elsamana111
    @Elsamana111 5 วันที่ผ่านมา +1

    “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
    - ዮሐንስ 17፥3 ኢየሱስ ያድናል ኑ ወዴ ኢየሱስ ወዳጆቼ 🎉🎉❤❤

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 6 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ይባርክህ መላ 🥰🥰🥰

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 6 วันที่ผ่านมา +5

    Melos geta zemeneh yebarkh

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Hope-pm1pg
    @Hope-pm1pg 6 วันที่ผ่านมา +4

    Melose my beloved keep it up be blessed ❤

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 6 วันที่ผ่านมา +9

    በኢየሱስ ስም ብርሃን የሆነው ጌታ ይብራላቸው

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ግን እኮ ስለማይፈልጉ ነው እንጂ መፅሀፉ እኮ በእጃቸው ነው ከሕዝቡ ልብ ላለመውጣት ስለሚፈልጉ ነው

    • @betelhemghiwot3211
      @betelhemghiwot3211 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@emebetgebremariam153ጌታ ይችላል በእምነት እንፀልያለን ቤተሰቦቻችንን ከእንደነዚህ የስህተት ጥልቅ እንዲናጠቅ ክርስቲያን ነን እያሉ የክርስትናውን መሰረት ከሰው ልብ ለመንቀል ለሚሰሩ ብርሃን የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይብራላቸው በኢየሱስ የስም ኃይል

    • @sebletegegne1915
      @sebletegegne1915 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@emebetgebremariam153👍👍

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 5 วันที่ผ่านมา +1

    የሚሰጠው የስህተት ትምህርት በጣም ልብ ይሰብራል፣ አቤቱ አምላካችን ሆይ አይኖቻቸውን ክፍት እየሳቱ እና ህዝቡንም እያሳቱ ነውና!!! ወንድማችን ሰለሰጠኽን የህይወት ቃል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን፣ በርታ!!!

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልህ ጆሮ ያለዉ ቢኖር ይስማ ራእይ 13 :9

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 6 วันที่ผ่านมา +1

    የድፍረታቸው ጥግ የምር ያስፈራል😥😥 ጌታ ምህረት ያርግላቸው ሐይማኖት ያለ ኢየሱስ ገዳይ እነዚህን አባቶች እየሰሙ ወደ ሞት የሚሄዱ ያሳዝናሉ አረ ወገኖች ቃሉን አንብቡ አትሸወዱ በእነዚህ። ጸጋ ይብዛልክ ሜላ👏

  • @bernabastadesse6179
    @bernabastadesse6179 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሜሎስዬ ተባረክ ምንፍቅናቸው ኩራታቸው የሆነ ያክል ተሰማቸው የእግዚአብሔርን መገኘት ያውም ፍጥረታን ያስገኘን እርሱን ስላሴን በፍጥረት መገኘት ተደጋፊ ሲያደርጉት እጅግ ነውርን ተላብሰው አደባባይ ላይ ተገኝተዋል እኒህ አባት በቃለ እግዚአብሔር ጎዳና ሳይሆን በባልቴቶች ተረት ጎዳና የመጡ ሳይሆኑ አይቀሩም።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 วันที่ผ่านมา +5

    ውይይይ በእግዚአብሔር ስም ትልቅ ስተሄት ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናው ይመልሰው ትልቅ ሰው ይዋሻል እንዴ 😂መሎስዬ ተባረክ በቡዙ በርታልን ❤❤

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 6 วันที่ผ่านมา +3

    Geta Eyesue yebareke melos❤❤❤❤❤

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ የእግዚአብሔር ትግሰት ሆ ኧረ ሁሁሁሁ
    እርሱ ያለ የነበር ደግሞም ለዘላልም ነዋሪ ነው 😢

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 6 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢😢አቤት ድፍረት አይይይ ኦርቶዶክስ 😭😭😭

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 6 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚህ ሰዎች ጴንጤን ተቃወምን እያሉ ከወንጌል እውነት በብዙ ራቁ, መነፈቁ💔💔💔😭😭😭😭
    '' የእውነት ልንጸልይላቸው ይገባል, ለእነዚ ፈሪሳውያን ካባ ለብሰው ሕዝቡን ስተው ለሚያስቱ ሀሰተኛ አስተማሪዎች''

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 6 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ እኮ አስተማሪዎች ነን ለሚሉ ዘዮላቸው እጥፍ ፍርድ ይገባቸዋል ብሏል አይናቸው ይብራላቸው ታውረዋል

  • @Abeltekle1971
    @Abeltekle1971 6 วันที่ผ่านมา +5

    Great job ❤❤❤❤❤bro

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሜሎሰ የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር ነህ

  • @EzanawitAyalew-os2gl
    @EzanawitAyalew-os2gl 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንግዲ በዚ ልክ የቤተክርስቲያኒቱ መሪ(ጳጳስ) በድፍረት እንዲ አይነት የምንፍቅና ትምህርት ማስተማር ከጀመሩ ኢየሱስ መኖር የጀመረው በማርያም በኩል ከተወለደ በኋላ ነው ብለው ያምናሉ ማለት ነው። እውነትን በእግዚአብሔር ቃል እንዲ እየገለጥን ለህዝቡ ሁሉን የሚገልጥ የእግዚአብሔር ብርሀን እንዲበራለት መፀለይ ነው።ሜሎስ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 วันที่ผ่านมา +2

    GOD BLESS THE HOUSE OF BROTHER MELOS .

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 วันที่ผ่านมา +3

    Melos God bless you

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 6 วันที่ผ่านมา +2

    Ewenet newe

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጳጳሳቱ ቃሉን ያውቁታል ነገር ግን አይናቸውን ጨፍነው ራሳቸውንም ህዝቡንም ወደ ገደል እየነዱት ነው ቅድስት ማርያምን ለማገዘፍ ሲሉ ትልቅ ስህተት ውስጥ እየገቡ ነው። ጌታ የህዝቡን ልቦና ያብራ።

  • @fantayeteferra3865
    @fantayeteferra3865 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ ብሩክ ሰው ሜሎስ ብርክክክ በልልን፣ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ፣ ፀጋ ይጨምርልህ! በጥቁር ቆብና በጥቁር ካባ የአእምሮ እውራንን እየተከራየ የትንሣዔውን አምላክ ክርስቶስን እየጋረደ ትውልድን ወደራሱ ወደጨለማው ሲኦል የሚመራው የዲያብሎ ሥራ ለዘላለም የፈረሰ ይሁንንንንን!!!

  • @solomonasresahgn7576
    @solomonasresahgn7576 5 วันที่ผ่านมา

    Thank You, Melos emitaweraw bemakiber kene ma;eregachew new,,,,Egiziabher brikrik yadirge,,,betselot alen berta

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት ፤ ከሃዲ ሽማግሌ ነውና

  • @abademetrosmariw1130
    @abademetrosmariw1130 6 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ኤፍሬም የተባለው ሊቅ " ወትሜህሮሙ ሰጊደ ለሥሉስ ማሕየዊ" ለሥላሴ ስግደትን የምታስተምሪላቸው አንች ነሽ ፣ አንድነት ሦስትነት ጎልቶ የታወቀው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከድንግል ርያም ከተወለደ በኋላ ስለሆነ እንዲህ አለ፣ ይላሉ መምህራን ፣ ምናልባት ብፁዕነታቸው ይህንን ለማለት ይመስለኛል፣

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 6 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
    ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
    ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
    ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤
    ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 6 วันที่ผ่านมา +2

    Be geta sim😢😢

  • @mewaelalem9377
    @mewaelalem9377 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከዛ የሆነ ቀን ስለ ኢሉሙናንቲ መጥተው ብለው ሊሰብኩን ነው። አረ ከዚ በላይ ክደት የት ኣለ ብለህ ነው ወገን። ፈጣሪ በሰው ስንገድቦ
    አሁንም ለሁላችንም እግዚኣብሄር ያብራልን

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድማችን

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዜምንህ ይባረክ melos 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 6 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ሜሎስ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሄን ትምህርት ግን አልቀበልም😮 ጌታ ለሁሉ በቂ ነው😮 ሓይማኖቴን ግን አልጠላም😮

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n 6 วันที่ผ่านมา +2

    biyesusm😢😢

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 4 วันที่ผ่านมา

    መላ ተባረክ ልብ ይስጣቾ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elfinashbirhanu7790
    @elfinashbirhanu7790 6 วันที่ผ่านมา

    Melos tebarek.

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 6 วันที่ผ่านมา +2

    ere gud ere gud beyesus sim ere midrachinin ataskesfu ere ybekachihal 😢😢 enen😱😱😱😱😱😱😱 yemigermegn ye egzihabher tigist new

  • @sinidukebede6046
    @sinidukebede6046 5 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkeh!

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 5 วันที่ผ่านมา

    Jesus said , John 8.58. Before Abraham I was. Not only before Mary but also before Abraham Jesus exists

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 5 วันที่ผ่านมา

    እይ መናፍቅ መናፍቅም ሰውን መናፍቅ ይላል። ጊዜው ነው እስክትፈርስ በርታ።

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው እኚህ ሰውዬ የሚያወሩት ኧረ ጌታ ሆይ እነኚህን ሰዎች አስባቸው

  • @azukassa5980
    @azukassa5980 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kidistadmasu2337
    @kidistadmasu2337 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 6 วันที่ผ่านมา

    Geta yebarekh Berta ebakeh kegeregeru endategba geta endayazen bruk neh

  • @Emabet4
    @Emabet4 6 วันที่ผ่านมา

    Igziho😥😥😥

  • @mekdesgetachewbelay6184
    @mekdesgetachewbelay6184 4 วันที่ผ่านมา

    Tebarek

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 5 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ መንገዴን ፈፀመልን :: እኔ ምን ላርግ ?አቃተኝ አምኖ ከመቀበል ውጪ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 วันที่ผ่านมา +8

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ያድናል፣
    ወንጌል ኢየሱስ ነው

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ሜላ 😊

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 4 วันที่ผ่านมา

    እኔን ያየ አብን አየ የሚለው ቅድስት ማርያም አላየችውም ማለት ይሆን፣

  • @genettesfamanam6340
    @genettesfamanam6340 6 วันที่ผ่านมา

    Ezgiyooo meharena

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome 6 วันที่ผ่านมา

    Inkuan bateskan alhomkum bakh geta yadinal

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 6 วันที่ผ่านมา

    ማርያም በሌለችበት አብም, ወልድም መንፈስ ቅዱስም የሉም ሲሉ : እንደ ጳጳሱ አባባል ሐዋርያው ጳውሎስ ያንን ሁሉ የወንጌል ጉዞ ሲያደርግ መንፈስ ቅዱስ አብሮት አልነበረም ወይንም ማርያም ከእርሱ ጋር ነበረች :: አንዱን መምረጥ የግድ ነው:✅💒🔥

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 วันที่ผ่านมา

    Papasun Bea Siga Atifredibachew Seytan Naw Yemichawetibachew. Selot Adirgilachew

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ኦርቶዶክስ እየባሰባቸው እኮ መጣ ምን አለ ቢያነቡ መሀይምነት እስካሁን አልጠፋም እስካሁን መንግስት ትኩረት ቢሰጠው ጥሩ ነበር መሀይምነት ይጥፋ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 6 วันที่ผ่านมา

    😢gena gude enayalen

  • @AMEN271
    @AMEN271 6 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ናቸው እንግዲህ ጠባቂ ተብለው በዘር በገንዘብ በጎሳ እየተጠራሩ ህዝቡን እየተጫወቱበት የሚገኙት ይህቺ ቤተ እምነት ጨርሳ ከምድር ላይ ታሪክ የሚሆብንበት ጊዜ እየደረሰ ነው

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 5 วันที่ผ่านมา

    ኤጭ አሁንስ በዛ (በእጁ ወንጌል የለም ምን ያደርጋል ተረቱን አውራ)

  • @user-rh3mx1oq5m
    @user-rh3mx1oq5m 5 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስዬ እወድሀለው ❤❤

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 6 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 6 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏😊

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 6 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 3 วันที่ผ่านมา

    Imabetachini la egzaber liyunatina mikinatumi ka manimi marixotalina iyaha orthodoxisawihani irisu yemaraxatini mawodasina makibari yetalamadanow anitena masalochu ye egzaberin qidusanini iyetaqawomachu timotalachu

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💗💗👍👍🤲👌

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 5 วันที่ผ่านมา

    ዘጸአት 33
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ሙሴም እግዚአብሔርን፦ እነሆ አንተ፦ ይህን ሕዝብ አውጣ ትለኛለህ፤ ከእኔም ጋር የምትልከውን አላስታወቅኸኝም። አንተም፦ በስምህ አወቅሁህ፥ ደግሞም በእኔ ፊት ሞገስን አገኘህ አልኸኝ።
    ¹³ አሁንም በፊትህ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆነ፥ አውቅህ ዘንድ በፊትህም ሞገስን አገኝ ዘንድ መንገድህን እባክህ አሳየኝ፤ ይህም ሕዝብ ሕዝብህ እንደ ሆነ ተመልከት አለው።
    ¹⁴ እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው።
    ¹⁵ እርሱም፦ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ፥ ከዚህ አታውጣን።
    ¹⁶ በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ እኔና ሕዝብህ የተለየን እንሆን ዘንድ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ፥ እኔና ሕዝብህ በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘታችን በምን ይታወቃል? አለው።
    ¹⁷ እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር አደርጋለሁ አለው።
    ¹⁸ እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።
    ¹⁹ እግዚአብሔርም፦ እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ አለ።
    ²⁰ ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።
    ²¹ እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ ስፍራ በእኔ ዘንድ አለ፥ በዓለቱም ላይ ትቆማለህ፤

  • @user-gi6uf2ms5s
    @user-gi6uf2ms5s 6 วันที่ผ่านมา

    ውጉዝ ከመ አርዮስ እሚማረው ሰው ግን እንዴት ነው በዚህ ልክ አይምሮዋቸው የተደፈነው😢

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 5 วันที่ผ่านมา

    አይ እሳቸው በመሰለኝና በደሳለኝ የሆነ ከዕውቀት ነፃ ትምህርት ! መልስ ባለው ቃሉ ይነበብ ወገኔ ፡

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 5 วันที่ผ่านมา

    Tabate

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 วันที่ผ่านมา +2

    Orthodox orthodox endless fairytale please please we are in 2024 please 🙏

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 6 วันที่ผ่านมา

    רק ישועה הוא הדרך היחיד לאמת❤❤❤

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 วันที่ผ่านมา

    𝕘𝕖𝕥𝕒 𝕞𝕒𝕤𝕥𝕖𝕨𝕒𝕝 𝕪𝕤𝕥𝕒𝕔𝕙𝕚𝕙𝕦 😢❤

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 3 วันที่ผ่านมา

    Anite gini manahi ihe hulu mariamini maxilati Kali hona qidusanini makibari woyimi mawoqi kiristosini yesamanow ka qidusaniw.
    Majamaria iyasusi bila yexarachu isuhanow

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 5 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ወደው አይደለም በማሪያም ስም የሚሰራው በስዕል የሚያመልኩት ርኩስ መንፈስ ስለተቆጣጠራቸው ነው

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 3 วันที่ผ่านมา

    Qidusanini xalita mitagayo tsidiqi yelemi ahunimi simayi qidusani ye egzaber gexochinachuna.
    Kiristosi irasu inaho inati yalati isuha ukonow.isuhami damo inaho lijihi yalati kasuha wuci Mani alatina ka xalati baqari anite la qidusani xalati sila honiki tilale