🔴የቤተ ክርስቲያን መከራዋን አበዙባት 🚩ስንዱ ታቦተ ጽዮን እና ግማደ መስቀሉ እኔ ጋር ነው አለች❗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 146

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሜ ያንተ ነገር ግን ይቅርታ ምንድነዉ ግራ ነዉ የተግባሁ እስቲ ሱባኤ ግባ ጸልይ ስገድ ቁጭ ብለህ ብምን ልገባህ ኣባቴ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ ንሀረኝ ምን ግራ አጋባኋችሁ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekifluለመሆኑ ሱባኤ ገብተህ ታዉቃለህ ? ሀሰተኛ መሆናቸዉን በዛ አረጋግጠህ ከሆነ መድሀኒዓለም ይፍረድብህ እንጅ በወሬ ከሆነ አባ መቃርስም ስማቸዉ ጠፍቶ ነበር ኤፍሬም ሶሪያዊዉም ዮሀንስ አፈ ወርቅም ስማቸዉ ጠፍቶ ነበር ቅድስት እንባ መሪናም ስሟ ጠፍቶ አግልለዋት ነበር ቅዱስ ቄርሎስም በሀሰት ተወንጅሏል እረ እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን በአይሁድ አደባባይ በዺላጦስ ፊት ያቆመዉ የሀሰት ክስ መስሎኝ🤔እንደዉም የ እዉነተኛነታቸዉ ማረጋገጫ በሀሰት መከሰሳቸዉ ደግሞ ብዙ ጊዜ እህተ ማርያም ስትከሱ አንሰማም ዛሬ እንዴት አስገባሀት? ብዙ ጊዜ እዉነተኞቹን እነ መምህር ግርማን ብቻ ነዉ።ለማንኛዉም ገድል አንብብ ብዙ ይቀርሀል።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tsegayekiflu ፀጋየ ስለ ሰዉ በመክሰስህ በሀሜት መድሀኒዓለም የሚከብር በዚህ ስራህስ የሚደሰትብህ ይመስልሀል ወንድሜ ቅዱሳን እኮ አይደለም ስለ ሰዉ ሀጥያት ሊያወሩ ሴት ደፍራችኃል ተብለዉ በሀሰት ተከሰዉ የሰዉ ልጅ በአኮቴት ተቀብለዉ የሚያሳድጉ ናቸዉ አይደለም ስለ ሌላዉ ሊያወሩ🤔በ እዉነት መንፈሳዊነትህን እየታዘብነዉ ነዉ? ከአንድ ከኔ ከተራዋ አለማዊ በምን ተለየህ እኔ የበለጥኩህ የቡና ሀሜተኛ አንተ የ ዮቱዮብ ሀሜተኛ አለቀ። መምህር መባል ትፈልጋላችሁ ቦታዉን ለምን አትመጥኑም ? ተራ ሀሜት እንደዉ ሰዉ ቢያጠፋ እንኳ እንድትፀልይለት እንጅ እንድታማዉ ማን ፈቀደልህ በ እዉነቱ? የመዉጊያዉን ብረት ብትረግጡ ሲብስ ያየነዉ በ እናንተ ነዉ ዉርደቱ በነዚህ መምህራን አይደለ እንደዉ እኮ አንተየ ዻዻስ እንኳ አይከብድህም ህፀፅ ስታወጣ እግዚኦ ምኑ ደፋሩ ነዉ አንተን የተጠናወተህ በል?ግድ የለህም ገነት የሚገባዉን የሚያዉቅ ባለቤቱ ነዉና አትመፃደቅ ይልቁኑ እግዚአብሔርን ፍራ ሰዉ ባትፈራ

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 2 หลายเดือนก่อน

    ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያን በፍጹም አታሸንፏቸውም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ብዙ ጅሎች ስለሚከተሏት ነው

    • @Sefinesh1234
      @Sefinesh1234 2 หลายเดือนก่อน

      ጅልነታችን​ እኛው እንይዘዋለን የክርስቲያን ወጉ ግን በጾለት ማሰብ ነው ጅልነቴን እጅግ በጣም እወደዋለሁ የተማሩት ግን ያሳስበኛል ቤተሰብ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 2 หลายเดือนก่อน

    ለእውነት ወጣ ብሎ መታየትም ደግ ነው አንዳንዴ ሁሌ አንድ አይነት አመለካከት ባይኖረን thank you bro😮

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +3

      ከንቱ ሀሳብ ነዉ ለምኑ ለሀሜቱ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማዉ🤔 ሰይጣን እንኳ መሳደብ ልክ እንዳልሆነ እግዚአብሔር ይገስፅህ እንደሚባል ከ ቅዱስ ሚካኤል እንማር እንኳን እርስበ እርስ ስለተባሉ ቃለ ህይወት ይስሙ? 😂😂😂እረ ምዕመናን እልል የምንልበትን እንወቅ አምላካችን የፍቅር አምላክ ነዉ በመለያየት ደስ አይለዉም ያዉ በጠፋዉ ልጅ ደስ የሚለዉ አባት እንጅ ወንድሙ አይደለም ወንድሞች ይቀናሉ የአቤል ወንድም የ ዮሴፍ ወንድሞች አባ ዻዉሊ ወንድም የጠፋዉ ልጅ ወንድም ምሳሌ ናቸዉ።

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 2 หลายเดือนก่อน

    የልኡል እግዚአብሔርን ክቡር ብርሃነ መስቀል ማንም ሊከፍል አይችልም ግማደ የሚባል ነገር የለም ሙሉ ነው ክቡር መስቀሉ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ ስጠኝ እስኪ

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ የእውነቱ ጌታ ከእውነቱ ቦታ አውለን የተዋህዶ ልጆች በቤታችን እንጽና ትኩረታችን ወደ ሰው አይሁን ወደ ፈጠረን ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር ይሁን ዘመኑ ከፋ ሰው ጠፋ ጌታ መድሃኒአለም የድንግል ልጅ እንዳንጠፋ #ሰው የሆነ ሰው ፍጠርልን
    አሜን!!

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ይቅር ይበለን ሁሉንም ነገር ከመናፍስት ጋር አያይዘው ጨረሱት እኮ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወንድም ፀጋየ እናንተ ሀሰተኛ እያላችሁ ስታላዝኑ ምዕመናን ነቃን ባነን ከፍሪያችሁ አወቅናችሁ አንሰማችሁም አይናችን ተገለጠ የምናየዉን የመምህር ተስፋየ የመምህር ግርማን የፅድቅ ፍሬ እንመን ወይስ ፍሬ አልባ አሉባልታ የምትነግሩንን ያላየነዉን የምንሰማዉን እንመን አይ በቃህ ሰዉ ይታዘብሀል አሁን የማይታይ የተደበቀ የተሰወረ ነገር የለም አክትሟል እዉነት እየወጣ ነዉ ይሄን አብሾ በየ መቃብር ቤት እየተዋረሳችሁ ጉዳችሁ እንዳይወጣ አትዝረጥረጡ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም። እስኪ በርሜሎ ጊዮርጊስ ሂድ አንተ የ እዉነተኛ አገልጋይ ከሆንክ ሞክረዉና ቪድዮ ስራልን እዛ ሂደህ?😁 ይቺንማ አትሞክሯትም ስለዚህ እናንተ ሀሰተኞች ናችሁ። እኔ የማምነዉ ንፁህ አገልጋይ መሆናችሁን የማዉቀዉ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሂዳችሁ ተጠምቃችሁ ካየኃችሁ ነዉ ካለዚያ አትዘላብዱ ስለሰዉ ማዉራት በራሱ ሀጥያት ነዉ የትኛዉ ቅዱስ ስለ ሰዉ ሲያወራ አይተሀል? ምን ይጠቅመዋል ለአምላክህ ወሬ ይልቅ ፀልይበት ስገድበት ሰአትህን ተጠቀምበት።

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 2 หลายเดือนก่อน

    Betam gatewet nek

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የአእምሮ ህመም ጠበብት አይደለሁም ግን እህተ ማሪያም ብዙ ጊዜ በህልም አየሁ ተነገረኝ የምትለው አእምሮዋ ነገሮችን ይፈጥርላታል የአእምሮን ሃኪም ብታይ ለዚህ ቅዠት መፍትሄ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ.

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂❤❤❤❤❤

  • @AbayFikru
    @AbayFikru 2 หลายเดือนก่อน

    ስማወድማችን አዴትነህ ምነው በአባታች ስብከት አያይዘህ ድንግል ማርያም ከበረች ተመሠገነች ብለህ በፊትህላይ የታየው ገፅታ መናፍቃኑ ከሚያሳዩት ቢብስ እንጂ የሚሻል አይደለም ወድማችን አሁን ከአንተ የምንጠብቀው የአባታችን ያልተቆረጠ ቪዲዮ እና ከምን የተነሳ እዲህ እዳሉ እኔ ሰምቼ ተረድቻለው በአንተ እና በመሰሎችህ የእኛ በምንላችው ድፍረት የተነሳ እደ አስቴር በዳኔ ያሉ መናፍቃን አባታችንን መናፍቅ እያሉ እየሰደቡነው አባቶቻችን ሲተርቱ ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም ይላሉ ለማንኛውም ይብቃኝ ወድሜ ለማስተካከል ድፍረቱንይስጥህ (ያተነገር እንኳን ከአፈርኩ አይመልሰኝ ሆኖአል መልካም ግዜ)።

  • @Brana359
    @Brana359 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ከሆንክ እስኪ አሉ የምትላቸውን አባቶች ፊት ለፊት ከእኅተ ማርያም ጋር አገናኛቸው,,, ሲጀመር መሪ ጌታ እያላችሁ የምታስጠነቁሉት እናንተ አወቅን የምትሉ ናችሁ እና ግማደ አይባልም ብርሃነ መስቀሉ በል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      ግማድ ቢባል ችግሩ ምንድን ነው?

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      ከንቱን የታሪክ የእምነት አተላ እህተ ማርያምን አየሆ

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      ጥልቅ የሆነ ምስጥር እያለው ስለ ግማደ መስቀሉ አይባልም አለች ወይ ቀል አለ😂😂😂😂😂

  • @geturadiator1685
    @geturadiator1685 3 หลายเดือนก่อน

    Akale hiwot yasemaln wendmachin

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 3 หลายเดือนก่อน

    ብርሃነ መስቀሉ ነው የሚባል ::

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመዳኒያለም ፊቷንእዩት ፋፍታ ቁጭብላበሰውእየበላች

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ያላሳብ እየዋጠች ትክክል እኔም ታስቢአለኩ

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 3 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @medhinhailu861
    @medhinhailu861 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለማወቅ + ለማወቅ አለመፈለግ=ድንቁርና Brother you aint no nothin about your demons and demonology which was is and will be your fiercest enemy to Doomsday. I highly recommend you to know more so that you would know how to fight the demons.if you know what I am sayin.
    "ውጊያችን ከስጋና ከነፍስ አይደለም".....

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      😬😬😬

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ጭፍን ጥላቻን አየሁብህ 100% እርግጠኛ ነኝ ትምህርታቸውን ስብከታቸውን ሙሉ ቪድዮ አይተህ አታቅም!!!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      Good job

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน +1

      ካልፈለገ ማንንም አላስገድድም ይጠቅመኛል የሚል ሰው ካለ ሰብስክራይብ ያድርግ አይ የጸጋዬ ቻናል አይጠቅምም ካለ ለምን አስገድዳለሁኝ? የሚጠቅመንን መምረጥ የምንችን ሰዎችች ነን እኮ

    • @ureyi
      @ureyi 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ማነህ ስለእኅተማርያም አፍህን ሞልተህ ምትናገር ለቤተክርስቲያን ምንአደረክላት ለምዕመኑስ ቢሆን ምን አደረክለት እሷ ከነበጋሸው ኅብረት የላትም አንተ ራስህ ተጠመቅ ጸልህ ለቤተክርስቲያን ጠላት የሆንካት አንተ እና መሰሎችህ እነተስፋዬ ናቹ ስለርኩሳን መናፍስት ታወራላቹ ለራሳቹ ከነዚህ ሳትላቀቁ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      @@ureyi ደፋር

    • @ureyi
      @ureyi 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu ማለት ምኑን ነው ደፋር ሚያስብል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ግድ የለህም ወንድም ፀግሽ የሆነ ጠቋርማ አንተ ላይ አድፍጧል ማርያምየን እስኪ ፀበል ተጠመቅ ምንም አያደርግህ አንተ የለም ብለህ ታስብ ይሆናል ጥሩ ፀበል አይገል እስኪ ተፀበል የቤ/ን ስርአት ነዉ ፀበል ምንችግር አለዉ እስኪ ከላይቭ ዉረድና ወሬዉ በኃላ ይቆይህ እነ መምህር ተስፋየንም ተዋቸዉ እስኪ አንተ መጀመሪያ የቤ/ን ህግ ጠብቅ በቀን 7ጊዜ ትፀልያለህ? ስትፀልይ ሀሳብህን የሚያዘበራርቀዉ ማን ነዉ? ስትፆምስ የሚፈትንህ ማን ነዉ? ለመሆኑ በቤትህ እግዚአብሔርን የምታመልክበት የፀሎት ቦታ አለህ? በየቀኑ የአምልኮት ስርአትስ አለህ ለአምላክህ የአምልኮ ጊዜ አለህ ትሰግድለታለህ? ነዉ በአመት 1 ጊዜ ነዉ የምትሰግድለት እንደዉ በየቀኑ ተወዉና በየ አጿሟቱ ምን ያህል ትሰግዳለህ? መልሱ ለራስህ መድሀኒዓለም ይመስክርብህ እኛ አናዉቅም ግን ከንግግርህ ይሄ ልምምድ እንደሌለህ ታስታዉቃለህ? እራስህን አታታልል ወንድማለም ለራስህ ነብስ ተጨነቅ ሁሉም አስተማሪ ልሁን ነዉ ዘንድሮ እስኪ አንዳንዴ ከ ኒቆዲሞስ ተማሩ ህግ ያዉቃል ግን ትዕቢተኛ አልነበረም ማታ እየሄደ ከክርስቶስ እግር ስር ይማራል አዉቃለሁ አትበል የማታዉቀዉን ተማር አዎ የዚህ አለም ገዥ ተብለህ ተምረህ ሁሉም ነገር ከመንፈሰ ጋር ይገናኛል ብሎ መጠየቅ እራሱ ቀሽምነት ነዉ? እስኪ እዚህ አገር ሁሉም ነገር ከጠቅላይ ሚኒስተሩ ከሀገረ ገዢዉፍቃድ ዉጭ የሆነ ንገረኝ? የዚህ አለም ገዢ የሌለበት የለም ገዳም ሳይቀር ይገባል። አንተ የምታስተምረዉ ኤአይ ጭምር የሱ ነዉ ደግሞ ግግም አትበል ይሄን ሀገር ያወቀዉ ፀሀይ የሞቀዉ ነዉ። ገድለ ቅዱሳን እዉቀት እንደሌለህ ያሳያል። ብቻ ፁም ስገድ ፀልይ ከዛ ጥያቄህ ይመለስልሀል። በመፅሀፈ እዮብ አለምን ዞርኩ ብሎ ሰይጣን ለ እግዚአብሔር የመለሰዉን አስተዉል ደግሞም እንፈሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ነዉም ተብለናል አርቀህ አታስበዉ በዙሪያህ ነዉ እስክትሞት ድረስ አንተን የሚያጠምድበት ማንኛዉም ነገር ዉስጥ አለ።

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kidist-rn2xc በእውነት ቃለሂይወት ያሰማልን

    • @dekebora
      @dekebora 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kidist-rn2xc በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ይህች ሴት ታቦት እና ግማደ መስቀል ምን እንደሆነ የት የምታውቀውን ነው? እኔ ይህችን ሴት ባላያት ፈቃዴ ነው። እርሷ ምን ስለሆነች ነው ታቦት መጥቶ እርሷ ቤት የሚቀመጠው። እኔ የሚገርሙኝ እርሷን ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉ ጋዜጠኞች ናቸው። ቤተክህነትም ዝም ባይላት ጥሩ ነው። ይህች ሴት እኮ ሌባ ናት ወንጀለኛ ናት።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      የሷ ተከታዮቿ ይሆናሉ

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ያሰብከት እህት ማርያምን ሚድያ የሚያቀርቧት የሷው አጨብጫቢይሆናል እንጅ ሰው ክህደትን እንደት ያበረታታል😢😢😢😢

    • @AlmazAlmazafewerki
      @AlmazAlmazafewerki หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ ሚገርመኝ እግዚአብሔር የመግደላዊት ማርያም ኣምላክ መሆኑ ኣታቁም???? እንዴት እሷ ማን ስለሆነች ነው ትላለህ????እግዚአብሔር እኮ በሰው ኣደለም በድንጋይም መናገር የሚችል ፈጣሪ ነው!!! መረጣቸው በቃ እግዚአብሔር ምን ልትል ነው???ልትማጎት ነው ከፈጣሪ,,,ጉድ እኮ ነው,,,,በንቀት እና በክፋት ነገራት ከመጣመም በመልካምነት ኣዳምጥ እሺ,,,እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ደሞ በጸሎት በሱባኤ ትክክል ኣደሉም ስለምትላቸው ወገንም ጠይቅ ተምበርከክ,,,ኣለበለዝያ ከባድ ዋጋ ያስከፍልሃል

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ታምር ወድሜ እነሱ እኮ እብድ ናቸው አሁን አንችን እመአምላክ አናገርችሽ ? አችን የምታናግርሽ አርጤምስ እርኩሷ ናት እመኙ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነቀፌታ አትፈልግ መጀመሪያ በደንብ ተማር እሺ ወንድም አለም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ተምሬያለሁኝ ጥቂትም ብትሆን። በጭፍን አልከተልም የማምነውን አውቃለሁኝ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺምንተምረሽ መሀይብ አንቺአምብቢ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      አንሳትማርሳታነብደደብ

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Tsegayekifluአየህ ጥቂት እውቀት ይዘህ መምህርን መናገር አይከብድም መጀመሪያ በደንብ ለማወቅ ሞክር ለዮትዮብ ብር ብለህ ያልገባህን አትለፍልፍ እኛ የገባን አንተ ባዶ መሆንህን ነው የተረዳነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      @@libanosferew1333 ጥሩ ነው ከገባህ

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋየ አበዛው አሁንስ ሁሉም የሰይጣን ለሰይጣን ማን ሰጠው በዚህ አይነትማ እጀራውም የሰይጣን ነው ሊለን ነው ወይጉድ ምን ይሻላል ያወናብደናል 😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      እንዲህ በስንፍና ታጅረሽ ሳትፆሚ እየሰለቀጥሽ እየተኳኳልሽ ተኝተሽ እያደርሽ ሳታስቀድሽ ሳትሰልይ ሳትሰግጅ ለሆድ እየኖርሽ አዎ ሰይጣን የለም እረ እንዴት አድርጎ ነክቶሽ😂😂😂 ቀልደኛ የ እሱን ስራ እየሰራንለት ሰይጣን የለም አይያያዝም ማለት ጅልነት እንኳን አንችን ተራዋን ቅዱሳኑን በገዳም እየተፈታተነ ነዉ ሰጋጆቹን ብርቱዎቹን አንች ማን ስለሆንሽ ነዉ ይተዉሽ? ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ አለማወቅሽ ያሳያል በ እንጀራዉም የሰይጣን ነዉ አዎ ክርስቶስን ይሄን ድንጋይ ዳቦ አድርግ ብሊ በ እንጀራ አልፈተነዉም? እሽ ራዕየ ዮሀንስ ጋ ልዉሰድሸ አዉሬዉ መግዛት መለወጥ መብላት እንዳንችል ባርያዎችንም ጌታዎቹንም ታናናሾቹን ታላላቆቹን አይፈትንም? እንደዉ ዉስጣችሁ ሰይጣን ስላለ ስለሱ ሲወራ እያስጠላችሁ እያስፈራራሽ እያጭበረበረሸ እንጅ እዉነታዉ ይሄ ነዉ እህቴ እራስሽን አትሸዉጅ ለነብስሽ ስትይ እነ ፀጋየ አዉቀዉ ነዉ ሰዉ የሚያደነዝዙት ሞኞ በየ ፀበሉ በመተት የሚሰቃየዉ በ እንጀራ በመብል የገባዉ ሰይጣን መስሎኝ

    • @eyoabmedia1
      @eyoabmedia1 3 หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xc የኔ ፃዲቅ ስለኔ መፆም መፀለይ ግዴለሽም አትጨነቂ ስለራስሽ ተጨነቂ ውዷ

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 3 หลายเดือนก่อน

      Egizeabiher yimesgen ene alsemawum abera yemibal sewuye

  • @MulusewChane
    @MulusewChane 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ግን እንደአስተያዬት ስለመስቀሉ እኔ ግን መስቀሉ ተከፍሏል ብዬ አላምንም ላምንም አልችልም ምክንያቱም ታሪክ እንደሚነግረን የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥ ኢሌኒ ታሪክ ጋር አብሮ የሚነሳ አለ እናም ይቺ ቅድስት በፊት የአንድ ነጋዴ ሰው ሚስት ነበረች እርሱም በነገረ ሰሪ ንጽሕት ሁና ሳለች ወደ ባሕር ጣላት።
    የክብር ባለቤት በሆነ በጌታችን በመድኃኒታች እና በኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ ሮሃ ከሚባል ሀገር ደርሳ የበራንጥያ ንጉሥ ቊንስጣ አገኛት። ውበቷንና ደም ግባቷንም አይቶ አገባት።
    ለክርስቲያን ነገሥታት መጀመሪያቸው የሆነውን ቈስጠንጢኖስን ወለደችው ምግባርንና ሃይማኖትን በማስተማር በመልካም ሥነ ምግባር አሳደገችው።
    ልጇም በነገሠ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም ሂደሽ አዳኝ የሆነ የክርስቶስን መስቀል ግለጪ የከበሩ ቦታዎችንም ሥሪ የሚላትን በህልሟ አይታ እንዴት እንዳየች ይህን ለልጇ ነገረችው እርሱም ከብዙ ሠራዊት ጋራ ሰደዳት።
    በደረሰችም ጊዜ የክብር ባለቤት ስለሆነ ስለ ጌታችን መስቀል መረመረች አዳኝ የሆነ መስቀሉንም ሁለቱ ወንበዴዎች ከተሰቀሉባቸው መስቀሎች ጋራ አገኘችው።
    የክብር ባለቤት የሆነ የክርስቶስ መስቀል የትኛው እንደሆነ ታውቅ ዘንድ በወደደች ጊዜ ከራሱ በላይ ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል በእንጨት የተቀረጸበት ጽሑፍ ያለው እንደሆነ የኢየሩሳሌም ኤጲስቆጶስ ቅዱስ መቃርስ ነገራት።
    ከዚህ በኋላ ከእርሱ ምልክት ታይ ዘንድ ፈለገች የሞተ ሰውም አግኝታ መስቀሎችን በበድኑ ላይ አኖረች አልተነሣም። ከዚህ በኋላ ሦስተኛውን መስቀል በላዩ አኖረች።
    ያን ጊዜ ሙት እንዳስነሳ ይነገራል እዉነትም አምናለሁ ከዚያ ዉጭ ግን የነጭ ድስኩር እና ተከፍሎት እውነት ለመደበቅ ሰውን ወደ ክህደት መከፋፈልን ፈጥረው አሁን ለደረሱበት ህዝብን ለዲያቢሎስ ስውር አገዛዝ ለመጥለፍ የተጠቀሙበት እና እየተጠቀሙበት ያለ ሴራ ነው ይህን ስልህ ግን ታሪክ ሽሚያ ና ሽፍንነት አይደለም በመቀጠልም የስንዱን ድፍረት እየተጋራሁም አይደለም እረ ለመሆኑ ካቶሊክ ግብፅ እስክድሪያ አርመንያ እና ሶሪያ ነው የትም አለ ያልህው እንዲያው ግን መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበትን ታሪክ እና ሁኔታ አናውቅም ለመሆኑ በአፄ ዳዊት ዘመን የእስክድሪያ ክርስቲያኖች በዘመኑ በነገሠ አረማዊ ንጉሥ ይደርስባቸዉ ከነበረው ስቃይ እንግልት ስላዳናቸው እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ተጨምሮበት መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ አናውቅምን በተረፈ ግን ስንዱ ማለት ከሚስጣራዊ ማህበረሰብ ተልዕኮ ተሰጧት እሱን ለማስፈፀም ደፋ ቀና የምትል ናት ወንድሜ

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ አጭበርባሪዋ መንግስት ቢኖር ኖሮ አንቺንና እነ ተስፋዬ፣ አቶ ግርማ ከርቸሌ ትገቡ ነበር።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน

    እረ አይገናኝም አስጎብኝ ድርጅት አራት አመት ሰርቻለሁ ከመናፍስት ጋር አይገናኝም
    ጥረትህን አደንቃለሁ ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ያጋባሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን በ እዉነት ይፈርዳልና ይፍረድ ፀጋየ ግን አሜን ባትል ይሻልሀል ሲፈርድብህ የ እዉነት ነዉና እሱን አትሸዉደዉም እኛን እንደምትሸዉደዉ😅😅😅 እሽ የ እኛ አስጎብኝ ድርጅት ሰራተኛ አራት አመት አይደለም 24 አመት ብትሰራ የመናፍስትን ስራ ሴራ በመንፈሳዊ ልምምድ እንጅ 1000 አመት ብትሰራ አታዉቀዉም እየተጋደምክ እያደርክ ልታዉቅ ትፈልጋለህ ? በምን አረጋገጥክ የሰይጣን ስራ አለመሆኑን? በፆም በስግደት በሱባኤ አይተህ ነዉ ያረጋገጥከዉ? በሰጋ አይን እንዲገለጥልህ ጠብቀህ ነዉ ? የዋህ? ባለ ራዕዮ ዮሀንስ የዚህ ዘመን የአዉሬዉ ስራ የተገለጠለት በመንፈሳዊ ልምምድ እንጅ እኔና አንተ በስጋ አይን ስለምናያቸዉ ምንም አይነት የሰይጣን ስራ ያለበት አይመስለንም ቴክኖሎጁዉም ስናይ ስራቸዉ እኮ እንዳይነቃ በሰይጣናዊ ጥበብ የተሞላ ነዉ ለምን ሴክሬት ሶሳይቲ የተባሉ መሰለህ በሴክሬት ስለሚሰሩ መንፈስ ቅዱስ ካላገዘህ አታዉቅባቸዉም ቢያንስ ይሄ አገልጋይ በየ ቀኑ እየቆረበ በቁርባን ህይወት እየተመራ ነዉ ፕሮግራሙን የሚሰራዉ ፀጋየ ይቆርባል? አንተስ ትቆርባለህ? ሁሌ የሚቆርብ ሰዉ ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ ያግዘዋል። ደግሞ ቆራቢ ሰዉ አትሳደቡ ወዮ ክርስቶስን ፍሩ ሚስጥረ ቁርባን ከባድ ነዉ የሀሰት መምህርከሆነ እንኳ መንፈስ ቅዱስ እንደ ይሁዳ ገለል ያደርገዋል ከ ቁርባኑ እንጅ እናንተ ፈራጅ አይደላችሁም

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Kidist-rn2xcአመሰግናለሁ ፀጋዬ የበተክርስትያን አገልጋይ ነው ወይስ ተራ ዮቲዩበር? ማነኝ ሚለው አባቶችን ከፍ ዝቅ እያረገ ሚናገረው!!!

  • @HayleAberu
    @HayleAberu 3 หลายเดือนก่อน

    Ewenet wendeme ehe seweyena echi seteyo betam asazenugne! Enenja tenegnam alemeselugnem! Ende! Kedusun tabote tseyonen yemiakel yebetekerestian mekuria enegar ale malet betam yasazenal! Ewenet echibetekerestian gena bezu mekera yetebekenal! I think the followers of this church is not prepare for the misery or not awake!!!

  • @IssakTesfay-he8tw
    @IssakTesfay-he8tw 2 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞህ ኣትሸገር : የኛ ጉዳይ ለኛ ተውልን ያንተ ወሬ ለኛ ምን ያደርግልናል የሳቸው ትምህርት ግን የሽግራችን መፍችያ ሆኖናል የሂወት መንገድ ኣሳይቶናል።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      እናንተ እነናን ናችሁ?

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ግዜ

  • @dk6zh
    @dk6zh 2 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ በጣም አየሁ ግን ትዝብት ነቀፋ የተቆራረጠ ቪዲዮ እያመጣህ አንተና ያንተ ተቃራኒዎች ከምታወዛግቡን ሁላችሁም ቅሩ ብትችሉ ትክክለኛ ትምህርት ነቀፋና ስለሰዉ ማዉራት ተዉ እራሴ ምን ሰራዉ በል ወፍ ባለህ እዉቀት ለማስተማር ሞክር ሀንሰብስክራይ።.......

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 3 หลายเดือนก่อน +1

    እና ስንዱዬ የግሌ ታቦት አለኝ እያለች ነዉ😂

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @esubaliwgebre4282
      @esubaliwgebre4282 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mihiret855 ውይ አልሰማሁም ! የግሌ ታቦት አለኝ አለች እንዴ? 😂😂😂😂

    • @ureyi
      @ureyi 2 หลายเดือนก่อน

      ቀዥባሪት ዝምበይ ቅድሚያ በደንብ ስሚ እናንተ የቧልትና የፌዝ ትውልድ ሀሰት ሀሰቱን ያሰማችኋል አይደል እውነት ሲሆን ጆሮሯቹ ይገለብጣል

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 2 หลายเดือนก่อน

      @@ureyi ትሄጃለሽ መሰለኝ እሷጋ😂😂😂 ድሮ በቁምጣ የተነሳችዉ ፎቶ አለኝ እና ማርያም ልበሺ ብላሽ ነበር ወይ የለበሽዉ በይልኝ አደራ።የጠንቋይ ተከታይ ደሞ ታወሪያለሽ እንዴ

    • @ureyi
      @ureyi 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mihiret855 ምነው መጀመሪያም ከሰማይ ወረድኩ አላለችም ከዓለም የተጠራሁት ነው ያለችው እኮ እናንተ ስለራሳቹ ኃጢአት መርምሩ ራሷ በፈቃዷ እንዲህ ዓይነት ሴት ነበርኩ ብላ ያሳየችውን ፎቶ ይዛቹ አታፍሩም ደግ አደረገች አቤት ቅናት አቤት ምቀኝነት

  • @dekebora
    @dekebora 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሴጣን ስም ሲነሳ እንዲ የሚያጨረጭርህ ግን በሰላም ነው ? በቃ የነ መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ፎቶ ካልተጠቀምክ ቪድዮህ አልታይ አለ አይደል ? እንዴት ሰው እንከን ለማውጣት ብቻ ብሎ ትምህርቶችን ያዳምጣል በዕውነት በጣም ያሳፍራል ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      ጤነኛ ናችሁ ግን?

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      እናንተከነሱጋር ያደረባቹአጋንትነው ሁሌስለሰይጣን የሚያወራእራሱሰይጣን ነው ጠብቂየግርማን ተስፋዬወንቅሸቱ ሰውዬ ሄኖክየሚባልእስከራሳቹጭምር ጠብቂሌቦች

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረተውመዳኒያለም ቤትህን አጽዳው ምድረሆዳምተሰግስጎ

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 3 หลายเดือนก่อน

    ይች ሰካራም ሴትዮ ምን ይሻላታል ጉድ እኮነው

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

    በጋሻውአብዶነውየሚለፈልፈው

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 3 หลายเดือนก่อน

      Eko😂

  • @MulusewChane
    @MulusewChane 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይህችን ደፋር የኢንግሊዝ መልዕክተኛ ደፍረህ ተናገራት አንተ ግን ማስተዋልን ፈፅሞ ለሌለው ትውልድ ብለህ ግራ አትጋባ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ይቅርታ ስለ ንግግሬ 🙏🙏🙏

  • @IssakTesfay-he8tw
    @IssakTesfay-he8tw 2 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ተልዕኮ ከሌለህ እውነት ከፈለክ ለመምህር ተስፋይ ጥሪ ኣድርግላቸው ፊት ለፊት ከሳቸው ጋር ተነጋገር ያኔ እውነቱ ታሳየናለህ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      እንቢ አሉ እኮ

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 2 หลายเดือนก่อน

    ፂምህን ህየው የግብረ ሰዶም አካሄድ እኮ ነው ወንድ ልጅ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ አይላጭም ጸጋህን መግፈፍ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      ከሌለኝስ ጺም? ግብረ ሰዶማዊነኝ ማለት ነው?

    • @Sefinesh1234
      @Sefinesh1234 2 หลายเดือนก่อน

      ​አላልኩም ያልኩት እያለን ሙልጭ አድርጎ ማንሳት ለዘንድ ልጅ አይፈቀድም ጸጋችን ግርማ ሞገሳችን እኮ ጺማችን ነው ሙልጭ ካደረግነው ጸጋችን ይወሰዳል የሌለውማ ከእግዚአብሔር ስራ መግባት ነው አልናገርም

  • @EMR17A
    @EMR17A 3 หลายเดือนก่อน

    Endew yichin set yoo angetwan liseyfew.....endew yihchin Etete borentcha yemiyasir yitefal..

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጥሩ ትናገርና በማሀል ትዘባርቃለህ ደሙ ሁሉን አዋቂ ለመሆን አትሞክር የሙሴንና የእየሱስን ቤዛነት መእራፉን ነገርከን ጥሩ ማሪያም ቤዛ ነች የሚለውን ምዕራፍ ንገረና ተረት ተረት ስለሆነ ነው ሰነፍ ነህ እውነት

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

    ይቺን መናፍቅ ኧረተው መላበሏት ልብሷንአውልቆመግረፍነው

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

    ይቺሰይጣን የውሸትም አይነትአለው ውሸቷእኮ በአለምየለም

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 3 หลายเดือนก่อน

    Abera + ehite miryam meche yihon lib migezut

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน +1

      በቅርቡ የሚመለሱ አይመስለኝም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      @Kalkidan2112deru ከዛር ውጪ አንደበታችሁ ላይ ምንም የለም አይደል?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      @Kalkidan2112deru መቼ ጠፋብኝ እውነቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ እኮ እውነቱን ለማወቅ ቅዱሳን አባቶቻችን የጻፉት ማየት ጥሩ ነው። ቀኑን ሙሉ ስለ አጋነንት ከምትሰማ ገድለ ቅዱሳንን ስማ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      @Kalkidan2112deru እስኪ አንድ አባት ጥቀሺ አሁን ያሉት አጥማቂያን ያደርጉት የነበረውን ያደርግ የነበር ቅዱስ አባት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน +1

      @Kalkidan2112deru ማስረጃ ሲጠቀስ መጽሐፍ ሳይሆን የገድሉን ቁጥር አልያም ገጽ ይሰጣል ወይ ማስረጃ እንዴት እንደሚቀርብ ማሰልጠን ህኖርብን ይሆን?

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዚች አይነቱን ከመቃወም እነ መምህር ግርማ ህዝቡ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የመለሱትን ይቃወማሉ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      ሁለቱም ጥፋት ናቸው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tsegayekifluታድያ ውርንድም መምህር ግርማ ጥፋት ከሆኑ በመምህር ግርማ ምክንያት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሱ ሚስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ምን ይሁኑ፧ በትክክል ኣልተመለሱም ማለትህ ነው፧

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      @@God-db9vp እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይጠራል አሰራሩ ግሩም ነውና

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tsegayekiflu እግዚኣብሄር ሰዎችን ወደ እምነት ለማምጣት በሰይጣን ኣሰራር ሊጠቀም ይችላል እያልከኝ ነው፧

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      @@God-db9vp በማን እና በምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያውቀር እራሱ አምላካችን ብቻ ነው

  • @habtamum123
    @habtamum123 3 หลายเดือนก่อน

    labeta kirsitiyan kazanik barasik karasik astamir yasawochin hasab eyakenechachabk mulu mirimir satadar andante lik yalhonutin atadakur awaqiwk lik.
    666 abal mahonikin galtsak managar kabdok kahona yimaslagnal.

  • @Betty64120
    @Betty64120 2 หลายเดือนก่อน

    አአ ብርኃነ መስቀሉ ሙሉ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ነው ያለው።
    ግብጵም የላትም ፣ አርመንም የላትም ፤ ጭራሽ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን??አረ በፍጹም የለም። ደሞ ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ 3 ሀገር ጠራህ አንድ ላይ አራት ሀገር ማለት ነው፤ አንተ ባልከው ቢሆን እነኳ የብርኃነ መስቀሉ ክፍሎች የመሀሉ ወጥ (አንድ) ፣ የግራ እና ቀኙ (ሁለት) አጠቃላይ ሶስት ሀገር ብቻ ነበር መጠቀስ የነበረበት ፤ ወይስ ሌላ አራተኛ ሀገር እንዲደርሳት ተብሎ ወጥ የሆነውን ሁለት ቦታ ቆረጡት??? በራስህ ቃል አትታሰር!
    እንዴት አለም የዳነበት መስቀል ይቆራረጣል? እንዴት ተከፋፍሎ አንዱ እዚያ አንዱ እዚ ይሆናል? ማን መከፋፈል ይችላል? እንዴት ክርስቶስ አምላክነን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው በፍጹም ተዋህዶ በማያምን ጋር አለ ተብሎ ካቶሊክ ይጠራል?
    ብርኃነ መስቀሉ ምንም ምን ያልተቆራረጠ ምሉዕ ነው ያለው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ አንድ የታሪክ መጽሐፍ ጠቅሰሽ ንገሪኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 หลายเดือนก่อน

      ግማደ መስቀሉ በኢየሩሳሌም ከቆየ ከብዙ ዓመታት በኋላ የየሀገሩ ነገሥታት መስቀሉን ለራሳቸው ለመውሰድ ጥል ውስጥ ገቡ፡፡ በዚህን ወቅት ከአንጾኪያ፣ ከኤፌሶን፣ ከአርማንያ፣ ከግሪክ፣ ከእስክንድርያ እና ከመሳሰሉት ሀገሮች የተሰበሰቡ የሃይማኖት መሪዎች እርቅ አወረዱ:: ከዚህም በሻገር መስቀሉን ለአራት ከፍለው በስምምነት ተካፍሉት፤ ከንዋያተ ቅድሳት ጋርም ወስደው በየሀገራቸው በክብር አስቀመጡት:: አህጉራችን አፍሪካ የደረሳት የቀኝ ክንፉ ስለነበር የመስቀሉን ክፍል የግብፅ ፓትርያርክ ተረክቦ ከታሪካዊ ንዋየ ቅድሳት ጋር በክብር አስቀመጠው፡፡
      eotcmk.org/a/%E1%8B%9D%E1%8A%AD%E1%88%A8-%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%8B%B0-%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%80%E1%88%89/
      ዝክረ ግማደ መስቀሉ ብለሽ ፈልገሽ አንብቢ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፋዬእራሱሆር ነው ሁሌስለሆር የሚያወራው ሁሌስለሰይጣን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው በአባትነታቸው እንኳን ብታከብራቸው እንዲ ቅልል አርገህ ግርማ ብለህ የምትጠራቸው አይ የኛ ሰው እርስ በርሳችን መነቃቀፍ ይቅር ይበለን😢😢😢😢

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      አቡነ መርቃስ ችግር አለባቸው በጣም ይመርመሩ ባለጌመናፍቅናቸውእራሳቸው ለብሰው የሚኖሩ ፈጣሪያዋርዳቹ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄሰይጣን ተስፋዬ የሚባሉ ሀሌሰይጣንእራሱሰይጣን ነው

  • @Phi595
    @Phi595 3 หลายเดือนก่อน

    ተስዬ ሆረር ፊል ማይሰራልን በወሬ ከሚያናድደን ምን አይነት ጀዝባ ነው ግን ምን ጊዜ ነው የደረስነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      በእርቡ እንጠብቃለን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይ አሁን በዚህ ንግግርህ ማን ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ነዉ ሰይጣን ከፍሪያችሁ የማን ናችሁ የፀጋየ ፍሬ ስድብ እኛ ከቅዱስ ሚካኤል የተማርነዉ ሰይጣንን እንኳ መሳደብ እንደማይቻል ነዉ። ፀጋየ እንግዲህ የዚህ ተቃራኒ ነዉ በዚህ ከታች በመለሰልህ ድጋፉን ገልፆልሀል ከ እግዚአብሔር የሆነ እዉነተኛ ቢሆን ኖሮ ስድብ ሀጥያት መሆኑን ይገስፅህ ነበር ጭራሽ በቅርብ ይጠብቁን አለህ😂😂😂😂 ከፍሪያችሁ እናዉቃችኃለን የምንለዉ በምክንያት ነዉ ግም ለግም አብረህ አዝግም እንደሚባለዉ ፀጋየም የተግባር ክርስቲያን አይደለም ፍሬዉም አንተ ያዉ በምግባራችሁ የታለ ክርስትና ያየንባችሁ ስሌላዉ ከማዉራታችሁ በፊት የራሳችሁን ምሶሶ እዮ

    • @Phi595
      @Phi595 3 หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xc ሕግ የለም እንጁ በሕግ ነበር እናንተን ተሰደብን ትላለች ከርሷ ብሶ ተይ እንጅ ቤተክርስቲያን የመናፍስት ስብስብ አድርጋቹ እየተሳለቅካቹሁባት አረ እፈሩ የጋኔን ደኩተሮች ምንአለ ስለ ቅዱሳን ተነግሮ የሚያልቅ ሁኖ ነው አጋንንትን የምታስተዋውቁን ? ተሰደብን ማታቹ ሼም ነው ሕግ ሲመጣ ቀኖና ሲገለጥ እናንተ ነው አስቀድመን የምንጠርግ የአጋንንት ማህደር እፈሩ ተው

  • @aemi576
    @aemi576 3 หลายเดือนก่อน

    Atsmachew telat nachew

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ 3 หลายเดือนก่อน

    ግማድ= ቁራጭ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁኝ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፋዬ የተባለዉ ሰዉ ሰይጣኑ ተገዝቶለት ያለ ሰዉ ነዉኮ ገና አለቀቀዉም 😂😂😂 i think ስለ አይነጥላ ቡዳ ምናምን ከሱ ነዉ information ሚቀበለዉ 😂

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 3 หลายเดือนก่อน

      ራስሽን ምርምሪ ንቂ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሻል

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 3 หลายเดือนก่อน

    ስጀመር የተጎመዴም በለው ሙሉ ግኡዝ እንጨት/መስቀል ብኖርስ ማን ያረግልሃል? እንጨቱ ላይ የተሰቀለውን ጌታ ብትቀበለው ዬት በተደረሰ ነበር። ደግሞ ታቦተ ፅዮን🤣🤣 እሺ አሁን ታቦት ሙሴ ብመጣላቹ በአድስ ክዳኖ ምን ልፈይደው ይችላል?? እንዴት እድሜው ሙሉ ተረት አምኖ ይኖራል ሰው?? አለ ከተባለ አሳዩና ደብተራዎች ?? ደግሞ በህልም 8 ኛው ማሪያም መጣ ታቦተ ሙሴ አክሱም የለም አለችኝ ትላለች የእሷም ቀልድ ያስቃል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 หลายเดือนก่อน

      በእርግጥ መናፍቃንን አይመለከትም

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      እዳቺያለው ሴተኛአዳሪ ምንያቃል በየአዳራሽ መሸርሞጥ በዝሙትመሮጥአሳማዝምብለሽ ከአሳማጋር ኑሪ ዝባም ነገሩ ከዝምብማርይጠበቃል ምድረአንቺእኮአለሽእዩጩፋዮናታየምታመልኪ እኛግንእሱያከበራቸውን ነው የምናከብረው

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 หลายเดือนก่อน

      መቼአንብበሽ ሰምተሽነው የምትቀባጥሪሂጂበጋሻውጋርተማዘዢ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ በባህል ነው የሚሞገተው መጀመሪያ አውሬ እንዳይበላቸው ልክ እንደሰርከስ ቱሪስት ሲመጡ ገቢ ማግኛ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫ በርታልኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      አይ አንተ ሰይጣን በህይወትህ ሰርከስ ያሰራሀል አንተ ቀልድ አሀ ፀበልም ቦታ እንደዛ የሚሆኑት ለቱሪስት መስህብ ነዉ ልትል ነዉ ለነገሩ መቼ ፀበል ቦታ ሄደህ የተጠመከዉን ነዉ አታዉቀዉም እናንተ መንፈሳዊ ፓጋኖች ክርስቶስን ከሰቀሉት አንዱ ናችሁ በዚያ ዘመንም መድሀኒታችን አንካሳ ጎባጣ ሲያቀና ቡኤል ዘቡል የአጋንንት አለቃ ነዉ ብለዋል በማዳኑ አይተዉ አላመኑም አንተ ክርስቶስ ያ ከልጅነቱ ጀምሮ የሚያመዉን መሬት ላይ የሚንደፋደፈዉን ዲዳና ደንቆሮ መንፈስ የያዘዉን ክርስቶስ የፈወሰዉን ብታይ ትርኢት ነዉ ትላለህ ሰይጣን አንተ ላይ ትርኢት እየሰራ እሱን ስትሞት ያሳይሀል በህይወት እያለህ ከተኛህ ደህና እደር ወንድም በወሬ የሚከብር አምላክ የለም ይልቅ ተግባራዊ ክርስቲያን ሳትሆኑ ሰይጣን አይነካኝም ማለት የሰይጣን ስራ እየሰሩ ሰይጣንን እራሱ የሚያስቅ ቀልድ ነዉ እራሳችሁን ሸዉዱ