Tsegaye kiflu
Tsegaye kiflu
  • 278
  • 1 622 856
🔴ማኅበረ ቅዱሳን ለምን አጥማቂያንን ያሳድዳል❓ አፍ የሚያስይዝ መልስ
#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
มุมมอง: 988

วีดีโอ

🔴የቤተ ክርስቲያን መከራዋን አበዙባት 🚩ስንዱ ታቦተ ጽዮን እና ግማደ መስቀሉ እኔ ጋር ነው አለች❗
มุมมอง 2.4K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ። ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል። ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial t.me/tsegayekiflu www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu t.me/tseomm ...
የዓለም ፍጻሜ ትንበያ ከ2024-2030 ድረስ የወጣ መረጃ
มุมมอง 63212 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዓለም ፍጻሜ ትንበያ ከ2024-2030 ድረስ የወጣ መረጃ
🔴 ዛሬ ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላልን? አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
มุมมอง 60214 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴 ዛሬ ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላልን? አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🔴 አቡነ ፊሊጶስ - ድንግል ማርያም ከሌለች መንፈስ ቅዱስ የለምን❓ ጳጳሳቱ በአዳራሽ ምን ይሰራሉ❓
มุมมอง 6K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴 አቡነ ፊሊጶስ - ድንግል ማርያም ከሌለች መንፈስ ቅዱስ የለምን❓ ጳጳሳቱ በአዳራሽ ምን ይሰራሉ❓
🔴 ቤተሰቡን የገደለው እና ልጆቹ ላይ ግብረ ሰዶማዊ ያደረጋቸው ተጠማቂ❗️ ግርማ ወንድሙ ማን መጠየቅ እንዳለበት ተናገረ
มุมมอง 2.1K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#አጥማቂዎች #tsegayekiflu #joinmembership በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ። ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል። ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial t.me/tsegayekiflu www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu t.me/tseomm I...
🔴ሰበር ዜና❗ ድሬዳዋ ላይ የተከሰተው ታላቅ የእሳት አደጋ ሰልባጅ ተራን እና እሩት ተራን አጠፋ❗ ሰኔ 25 - 2016 ዓ.ም
มุมมอง 11K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ መልሶ ለመማቋቋም ሁሉም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት ጥሪ ቀረበ ከታች በተዘረዘሩት የባንክ የሒሳብ ቁጥር -በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000637750201 -በዳሽን ባንክ 5009786342011 -በአዋሽ ባንክ 013211367855100 -በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1001300318808 የሂሳብ ቁጥር ሁሉም ማህበረሰብ የአቅሙን ድጋፍ እንዲያድር ጥሪ ቀረበ፡
🔴Ebs tv ከተቻለ ቶሎ ማረም ያለበት ጉዳይ❗24 ካራት ወርቅ ጠጡ
มุมมอง 1.8Kวันที่ผ่านมา
#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ። ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል። ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial t.me/tsegayekiflu www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu t.me/tseomm ...
🔴የሼኹ ቅጥፈት በኦርቶዶክስ እና በካቶሊኮች ላይ የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ
มุมมอง 1.3K14 วันที่ผ่านมา
🔴የሼኹ ቅጥፈት በኦርቶዶክስ እና በካቶሊኮች ላይ የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ
🔴 አቡነ አብርሃምንን ያናደዳቸው ሰው ማን ነው? ታቦት ቀርጸው ለለቀቁት መልዕክት አለን
มุมมอง 2K14 วันที่ผ่านมา
🔴 አቡነ አብርሃምንን ያናደዳቸው ሰው ማን ነው? ታቦት ቀርጸው ለለቀቁት መልዕክት አለን
🔴እንኳን አደረሳችሁ❗ የደብተራን ጉዳይ ዛሬ ይፈርሳል
มุมมอง 3.6K14 วันที่ผ่านมา
የሐዋርያት ጾም እና በዓለ ጰራቅሊጦስ
🔴 በሕግ መጠየቅ ያለባቸው የሐሰተኛ አጥማቂያን ጉዳይ❗️ መከሰስ አለባቸው
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
🔴 በሕግ መጠየቅ ያለባቸው የሐሰተኛ አጥማቂያን ጉዳይ❗️ መከሰስ አለባቸው
🛑በጋሻው ቤተ ክህነቱ ላይ ወረደበት ❌ ቤ/ክ ለህግ ማቅረብ አለባት❗️
มุมมอง 2.5K14 วันที่ผ่านมา
🛑በጋሻው ቤተ ክህነቱ ላይ ወረደበት ❌ ቤ/ክ ለህግ ማቅረብ አለባት❗️
🔴የከበረ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ✅በሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ
มุมมอง 21021 วันที่ผ่านมา
🔴የከበረ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ✅በሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ
🔴የአቡነ ሉቃስ እና አቡነ አብርሃም ሰጣ ገባ
มุมมอง 2.3K21 วันที่ผ่านมา
🔴የአቡነ ሉቃስ እና አቡነ አብርሃም ሰጣ ገባ
🔴የአክሊለ ጉዞ ወደ ክህደት🚩 . . .
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
🔴የአክሊለ ጉዞ ወደ ክህደት🚩 . . .
🔴የዘሪቱ ልጅ ሞት ለምን ኦርቶዶክስን መሳደብያ ሆነ❓ ዶ/ር መስከረም እና አስቴር በዳኔ ለምን ተናነቁ❓
มุมมอง 23K21 วันที่ผ่านมา
🔴የዘሪቱ ልጅ ሞት ለምን ኦርቶዶክስን መሳደብያ ሆነ❓ ዶ/ር መስከረም እና አስቴር በዳኔ ለምን ተናነቁ❓
🔴በድብቅ የተቀረጸው ቪዲዮ | እዩ ጪፋ ዳግም በቤተ ክርስቲያን ላይ ተሳለቀ❗
มุมมอง 9K21 วันที่ผ่านมา
🔴በድብቅ የተቀረጸው ቪዲዮ | እዩ ጪፋ ዳግም በቤተ ክርስቲያን ላይ ተሳለቀ❗
🔴አጥፍቻለኹኝ ይቅርታ አድርጉልኝ መመለስ እፈልጋለሁኝ❗
มุมมอง 24Kหลายเดือนก่อน
🔴አጥፍቻለኹኝ ይቅርታ አድርጉልኝ መመለስ እፈልጋለሁኝ❗
🔴አስቸኳይ መረጃ 🚩የአቡነ አብርሃም መግለጫ ፍትሐዊ ነውን❓
มุมมอง 960หลายเดือนก่อน
🔴አስቸኳይ መረጃ 🚩የአቡነ አብርሃም መግለጫ ፍትሐዊ ነውን❓
🔴የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ እና ያልተጠበቀው ውሳኔ❗️አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ሩፋኤል፣ አቡነ ጴጥሮስ
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
🔴የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ እና ያልተጠበቀው ውሳኔ❗️አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ሩፋኤል፣ አቡነ ጴጥሮስ
🔴ለራሳችሁ ስትሉ ይህንን ስሙ📌 የአቡነ ሉቃስ ጉዳይ አፍጻሜ ደረሰ❗
มุมมอง 3.7Kหลายเดือนก่อน
🔴ለራሳችሁ ስትሉ ይህንን ስሙ📌 የአቡነ ሉቃስ ጉዳይ አፍጻሜ ደረሰ❗
🔴ሰበር መረጃ 🚩የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ ውሳኔ ላይ ተደረሰ❗️ | የዘመድኩን አዲስ መረጃ | ነጋሽ እውነታውን ተናገረ
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
🔴ሰበር መረጃ 🚩የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ ውሳኔ ላይ ተደረሰ❗️ | የዘመድኩን አዲስ መረጃ | ነጋሽ እውነታውን ተናገረ
🛑አቡነ አብርሃም 🚩 አቡነ ሩፋኤል ለሠላም ያርግላቸው🙏 | የበኬ መድኃኔዓለም ጉዳይ June 2, 2024
มุมมอง 21Kหลายเดือนก่อน
🛑አቡነ አብርሃም 🚩 አቡነ ሩፋኤል ለሠላም ያርግላቸው🙏 | የበኬ መድኃኔዓለም ጉዳይ June 2, 2024
🔴ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ለዘመናት ታፍኖ የነበረውን ጥያቄ አፈነዱት❗️ አቡነ አብርሃምስ ምን አሉ❓
มุมมอง 45Kหลายเดือนก่อน
🔴ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ለዘመናት ታፍ የነበረውን ጥያቄ አፈነዱት❗️ አቡነ አብርሃምስ ምን አሉ❓
🔴 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከማን ወገን ናቸው❓ እውነቱን አፈረጡት❗️ ርክበ ካህናት
มุมมอง 2.5Kหลายเดือนก่อน
🔴 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከማን ወገን ናቸው❓ እውነቱን አፈረጡት❗️ ርክበ ካህናት
በቀን ከ5ሺ በላይ እየተገደለባት ያለች ሐገር
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
በቀን ከ5ሺ በላይ እየተገደለባት ያለች ሐገር
🔴የአቡነ ሩፋኤል ድብቅ ሴራ❗️ ለቤ/ክ ማሰርያ የተሰበሰበው 19 ሚሊየን ብር የት ገባ❓May 20, 2024
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
🔴የአቡነ ሩፋኤል ድብቅ ሴራ❗️ ለቤ/ክ ማሰርያ የተሰበሰበው 19 ሚሊየን ብር የት ገባ❓May 20, 2024
🔴አቡነ ሉቃስ እውነታውን ዘረገፉት❗️"የአጥማቂ" ሔኖክ ወ/ማርያም እግድ እና የእንዳልካቸው ጉዳይ
มุมมอง 4.6Kหลายเดือนก่อน
🔴አቡነ ሉቃስ እውነታውን ዘረገፉት❗️"የአጥማቂ" ሔኖክ ወ/ማርያም እግድ እና የእንዳልካቸው ጉዳይ
አርቲስቶቻችን ለምን እግዚአብሔር ላይ መቀለድ ፈለጉ?
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
አርቲስቶቻችን ለምን እግዚአብሔር ላይ መቀለድ ፈለጉ?

ความคิดเห็น

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 2 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ ጋንኤል የለብኝም የገናናው፣ የሀያሉ፣ የንጉሱ የኢየሱስ የክርስቶስ ልጅ ነኝ!

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 5 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም :: ለቤተክርስትያን ቅርብ ናቸው የምንላቸው አገልጋዮች የዝማሬ ስርዓት ጥሰው የዘፈን እርሾ ያለባቸው ይመስላል ::

  • @user-pw4tj3fo7c
    @user-pw4tj3fo7c 19 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ በፍፁም ጋኔል የለብኝም

  • @afrobim
    @afrobim 33 นาทีที่ผ่านมา

    hawriyat tetemkewal wedaje

  • @mesfin818
    @mesfin818 34 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ ነህ መመርመር ያለብህ: ስለ መምህር ግርማ የምታውቀው ነገር የለም: መምህር ግርማን የሚቃወሙ ደብተራዎችና ጠንቋዩች ብቻ፡ ናቸው።

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 54 นาทีที่ผ่านมา

    ሐሊማ እኮ ልክናት። ምክንያቱም ሙስሊም ስለሆነች 4ኛ ሚስት መሆን አትፈልግም። በቅንነት ተረዳት።

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 58 นาทีที่ผ่านมา

    በምን ህይወታችን ነው የክርስቶስ ነኝ የምንለው በዚ ዘመን ኣይደለም ምእመን ኣገልጋይ በሃጥያት ሲጨማለቅ እያየነው ይሄ ለዲያቢሎስ ለመግቢያ ምቹ ነው ለማንኛውም መፅሃፈ ሳቤላ ስለዚ ዘመን የፃፈችውን ጋብዜሃለው

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 24 นาทีที่ผ่านมา

      😂👍🏼👍🏼👍🏼❤️❤️

  • @BitewlignTsegayeMayra
    @BitewlignTsegayeMayra ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አትተች አትፈርጂ ሙሉውን vidio ተመልከት ቁንጽል አታቅርብ አንተን ታሐራም ያደረገህ ማነው ? አዋቅ ያደረገህ ማነው አባታችን የተናገሩት እውነት ትክክል ነው።

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ጋኔል የለብኝም የክርሰቶሰ ነኝ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተ ክርስቲያንን ካለማወቅ ነው ከእኔ ጀምሮ ክርስትና ተነሳን በቃ ደጅ ደጁን እያልን ስለኖርን በአጥማቂዎች ምእመን ሳተ

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 25 นาทีที่ผ่านมา

      Mestom.mesteley Mesged.benseha.metateb Bekrstos.sganadem.metatem. Mesatnew???

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእግዚኣብሄር መንፈስ ኣይደለም ቴሌግራም ሩቅ ሀገር ኣይገድበውም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስን ጌታዬ ኣንተ ተናገር ብላቴናውም ይፈወሳል ብሎ በጌታ የተመሰገነውን አለነበብከውም ግን ኣንዴ ልብህን ስለደፈነው ብምን ታስተውል?

  • @Unolucayepolun
    @Unolucayepolun ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene ye kerstos negn

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ ቁርባን ሰቆርብ በቪድዬ መቅረፅም ፎቶ ማንሳትም ኣይፈቀድም ይሄን ሳታውቅ ነው ሰው የምትተቸው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅዳሴ ሲቀድሱ ፎቶ ወይም ቪዲዮ አለህ?

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አጋንንት የለብኝም የጌታዬ የክርስቶስ ነኝ.

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 28 นาทีที่ผ่านมา

      Kekdus.bawlos.egna.enbeltalen???

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምድነው ችግሩ ሸብሻቢው ኦርቶዶክሰ አዊ ነው ሁሎኖም አትቃወሙ

  • @helenmiki343
    @helenmiki343 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eni ye geytaye ye Eyesus Krstos negen ganin yelebgenm

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👏👏👏

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉ የሰከረበት ዘመን ያሳዝናል እግዚአብሔር ግን በየትኛውም ደስተኛ አይደለም

  • @tilahun123
    @tilahun123 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማነሽና ስንዱ የሚባሉት ሁለት ባሌጌዎችን በሚዲያችሁ አለማቅረብ ብቻ ሳይሆን ስማቸውን መጥራትም አያስፈልግም፥፥፥

  • @user-dr1zw9lb6o
    @user-dr1zw9lb6o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ ጣርምስ ክዳናለሁ ( መምር ግርማ )

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትሳሳት ወንድሜ ክርስቶስ ከመውለዱ በፊት ክርስትና አልነበረም ያልከው ኦሪትን እየካድክ ነው ወይንስ ምን?መልስ ????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክርስትና ትርጉሙ ምን ነበር? ኦሪት ክርስትና ነው እንዴ? ኦሪትን የኢከተሉ አይሁዳውያን አሁን ክርስቲያን ናቸው ማለት ነው?

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጥመቂዎችን የሚጠሉ አንደንዶቹ ባለማወቅ ሲሆን አብዛኛው መተት አድራጊ ወይ አስደራጊ ነው

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 23 นาทีที่ผ่านมา

      Tkkl

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 13 นาทีที่ผ่านมา

      ይሄ እነርሱ ነጋዴዎቹ የነገሩህ ነው,ሚዛኑ ቤተ ክርስቲአን እና መፅሐፍ ቅዱስ ነው.. የሰው ተከታይ አትሁን /አትሁኚ ::እኛ መምህራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው.. የ እርሱ እውነተኛ ትምህርት የሚያስተምሩንንም እንከተላለን!!

  • @betty2042
    @betty2042 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ወንድሜ እባህ ፈራጅ አትሁን ትንሽ ተረጋጋ የሠዎችን ሀሳብ ብትቃወምም ክርስቲያን ከሆንክ ሰውን በሰዉነቱ አክብር

  • @mesaymoola
    @mesaymoola 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tadia meretabn menew fera endzi yewred sera siseru yaltenagerk ke orthodox man beltobe naw fertk naw atfra ke ewnet gar kume betam abzetotal ye derja naw yegermgn 2tun enqwan tewachew liboche nachew

  • @mesimena7042
    @mesimena7042 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድጋሚ ስህተት ትሰራለክ ትንሽ የአባትነት ክቡር ቢኖሮክ በጣም ትገርማለክ ወሬ ብቻ

  • @abebawolde3092
    @abebawolde3092 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሳዝናል ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ። አሁን አንተ እንደዚህ የሚያናድድህ ሰው ለምን ዳነ ነው ። ብዙ ሰው አትርፎበታል ጠላቱን አውቆ ምን ማድረግ እንዳለበት ተምሮ እርምዻ እየወሰደ ነው ። እስቲ ሰው ከሆን የሰውን ህይወት እያበላሸ የለውን ተቃወም ። በየቤቱ የለውን ጉድ በደንብ ጥናት አድርግ በጣም አሳፉሪ ነህ አንተ መምህርን ለመተቸት ሞራል የለህም ። እንዴት ጊዜህን እዚ ላይ ታጠፉለህ ሰው ለምን ተፈወሰ ? ተው እባክህ ብዙ የዳንን አለን የዳኑ ይመስክሩ እኛ ድነናል ስንል አንተ እና መሰሎችህ አልዳናችሁም የምትሉን ። ስርአት እንኳን የሌለህ ሰው ነክ። በጣም በጣም ያሳዝናል።

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንአለ ትንሽክብር ቢናርህ

  • @susuneghnegh
    @susuneghnegh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ማለት ።ከሀዲ ነው ።አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣 እናቴ የያዝሽውን ይዘሽ ነው። ዝም ማለት ግን አያስፈልግም ።ኦርቶዶክስ ዋጋ እያስከፈላት ያለው ዝምታ ነው።መንገድ ላይ ባገኝሽ በመኪና እደፈጥጥሽ ነበር እህተ ሰይጣን

  • @tersite858
    @tersite858 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ይህች ሴትዮ የት እየሔደች ነው አጋንንት በደንብ እየተጠቀመባት ነው ካላንደር ቀየረች፣ ቤተ ክርስቲያን ከፈተች ፣ ስዕል ብላ የታወሩ መላእክቶች ሳለች፣ መስቀሉ እና ታቦቱ እኔ ቤት ነው ስለዚህ ግሼንና አክሱም ፅዮን አትሒዱ አለች፣ አሁን ደግሞ ከሀዲ አለች

  • @user-qw7xs9xn6r
    @user-qw7xs9xn6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋኔን በእግዚአብሔር የሚያምነዉንና ስሙ በተጠራበት አይቆምም እነዚህ ነጋዴዎች ፎቃቸዉን ይስሩ በዚህ ህዝብ።

  • @ermyasgashaw3262
    @ermyasgashaw3262 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Huge respect for saying I made a mistake

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዲይቆን ሄኖክ ተረት ተረት ነው:: የሌለ ቡትቶ የሆነ ምሳሌና ትንታኔ የሚሰጥ ሰው ነው:: መምህር ጳውሎስ ጥሩ ትምህርት ነው::

  • @BamlakAlemu-xw9uc
    @BamlakAlemu-xw9uc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endelelochu atakabid bedenb teketatel

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነ ግርማን አትንኩብን በሉ ተንጫጩ እንግዲ

  • @Ku_Mek
    @Ku_Mek 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የክርቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነ ዘክርቶስ ጋኔን የለብኝም!

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅዱስ ቁርባን ትወስድያለሽ፧

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@God-db9vp ያልወሰደች እንደሆን አለብሽ ልትያት ባልሆነ😂😂😂😂😂

    • @batamariam
      @batamariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Endatwesd kemiyaregat andu factor ajre new lemalet feliga new. Satatari atkebatri.

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@God-db9vp አዎ እግዚአብሔር ይመስገን! በድፍረት ሳይሆን በፍርሃት፣ በትዕቢት ሳይሆን በትሕትና እቆርባለሁ። (ወንድ ነኝ ደግሞ)

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@batamariam fallacy ነው እንዲህ አይነት argument

  • @batamariam
    @batamariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bemwedat Bata ken leleminih. Ykochihal. Enersu enkuan yker biluh fitsum yker yemayluh sewoch Yasnesabihal. Slenegnih agelgayoch yalgebah bizu neger ale. And tsinif lay komeh 100 be 100 ergitegna honeh atkawem. Tew gin tew byehalew. Sile batamariam. Yemecheresha limenaye new.

  • @mitikubekele4062
    @mitikubekele4062 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቤተክርስቲያን ጠላቶች በምስኪን ምህመናን ሕይወት ላይ የሚጫወቱ ወንበዴዎች ስለሆኑ

  • @batamariam
    @batamariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abboo afaan Kee odoo cufte siwayyaa. Amantaa kana akka hin gannee nu qarqaaran malee waan isaan balleessan hin jiru. Of eggadhu.

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      hiyyeessa si

    • @batamariam
      @batamariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Warrii hafuraan hiyyeessa ta'ani maaliif dha isaan?​@@nafqotha1

  • @herenewosgetu1305
    @herenewosgetu1305 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የራስህ ድምፅ በጣም ዝቅ ያለ ሆኑ ለመረጃ የምታሳያቸው አቀራረጹ እጅግ ከፍ ያለ ነው ይረብሻል ከይቅርታ ጋር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይቅርታ አስተካክላለሁኝ

  • @batamariam
    @batamariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abet eweketh? Abet kidisnah? Geta simeta lante yeteleye tiyake yakerbelehina yshelimihal. Tiyakewm? Atimakiyanin tekawmehal? You tube lay bedenb argeh agalitehal? Hetiyategnoch endehonu tenagirehal? Ylehal. Keziam awo. Stelew na bekegn ylehal

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    eree qoy tadiye sebasegel kesegedulet behuala be taot amliko yiqetilalu bileh tasibaleh ? sijemer kokob mequtqr ena sile kewakibt memeramer and nachew? pls you have misunderstood this way.I remind you to watch full video of dr meskerem.and also include another video of dr meskerem ,thank you wedime.

    • @AklilMelese
      @AklilMelese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      you know ? you are saying indirectly Ethiopians was "taot amlaki" before birth of christ

  • @batamariam
    @batamariam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ay tsegish????? Alesh aydel?

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዉየ ልምከርህ ኣፍህ ዝጋ ይሻላል

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 59 นาทีที่ผ่านมา

      ሃሳቡ የእግዚአብሔር ከሆነ ዝም ማለት አይቻልም.. የአንተ የ አጋንንት ነጋዴ ተነካ ተብሎ የ እግዚአብሔር ሃሳብ ላይነገር ነው ::

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣንተስ በምን ቅድስና ንጽህና ነዉ እንደዚ ብለህ የሚትፈርዲ

  • @Betty64120
    @Betty64120 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አአ ብርኃነ መስቀሉ ሙሉ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ነው ያለው። ግብጵም የላትም ፣ አርመንም የላትም ፤ ጭራሽ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን??አረ በፍጹም የለም። ደሞ ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ 3 ሀገር ጠራህ አንድ ላይ አራት ሀገር ማለት ነው፤ አንተ ባልከው ቢሆን እነኳ የብርኃነ መስቀሉ ክፍሎች የመሀሉ ወጥ (አንድ) ፣ የግራ እና ቀኙ (ሁለት) አጠቃላይ ሶስት ሀገር ብቻ ነበር መጠቀስ የነበረበት ፤ ወይስ ሌላ አራተኛ ሀገር እንዲደርሳት ተብሎ ወጥ የሆነውን ሁለት ቦታ ቆረጡት??? በራስህ ቃል አትታሰር! እንዴት አለም የዳነበት መስቀል ይቆራረጣል? እንዴት ተከፋፍሎ አንዱ እዚያ አንዱ እዚ ይሆናል? ማን መከፋፈል ይችላል? እንዴት ክርስቶስ አምላክነን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው በፍጹም ተዋህዶ በማያምን ጋር አለ ተብሎ ካቶሊክ ይጠራል? ብርኃነ መስቀሉ ምንም ምን ያልተቆራረጠ ምሉዕ ነው ያለው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማስረጃ አንድ የታሪክ መጽሐፍ ጠቅሰሽ ንገሪኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግማደ መስቀሉ በኢየሩሳሌም ከቆየ ከብዙ ዓመታት በኋላ የየሀገሩ ነገሥታት መስቀሉን ለራሳቸው ለመውሰድ ጥል ውስጥ ገቡ፡፡ በዚህን ወቅት ከአንጾኪያ፣ ከኤፌሶን፣ ከአርማንያ፣ ከግሪክ፣ ከእስክንድርያ እና ከመሳሰሉት ሀገሮች የተሰበሰቡ የሃይማኖት መሪዎች እርቅ አወረዱ:: ከዚህም በሻገር መስቀሉን ለአራት ከፍለው በስምምነት ተካፍሉት፤ ከንዋያተ ቅድሳት ጋርም ወስደው በየሀገራቸው በክብር አስቀመጡት:: አህጉራችን አፍሪካ የደረሳት የቀኝ ክንፉ ስለነበር የመስቀሉን ክፍል የግብፅ ፓትርያርክ ተረክቦ ከታሪካዊ ንዋየ ቅድሳት ጋር በክብር አስቀመጠው፡፡ eotcmk.org/a/%E1%8B%9D%E1%8A%AD%E1%88%A8-%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%8B%B0-%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%80%E1%88%89/ ዝክረ ግማደ መስቀሉ ብለሽ ፈልገሽ አንብቢ

  • @bezamekonen9482
    @bezamekonen9482 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante lij zare gena Ewnet tenagerk....