🔴 ቤተሰቡን የገደለው እና ልጆቹ ላይ ግብረ ሰዶማዊ ያደረጋቸው ተጠማቂ❗️ ግርማ ወንድሙ ማን መጠየቅ እንዳለበት ተናገረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • #አጥማቂዎች #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 142

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ግርማ ጋር ሄድ ንገግርህ ልክ አይደለም አትቀና ድሞ አንተም ብሉ ተናጋሪመምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n 8 วันที่ผ่านมา +4

    አንት ራሰህ መንፈስ አለህ😮😅ተጠመቅ አባቶች አትቃወምም እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ተምረናል👏

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n 8 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ወንድማችን ፀጋዬ አክሊሉ በእውነት ቀናዬ ለእግዚአብሔር ነው የምታስተላልፈው እኔ ድሮ ተከታይ ነበርኩ ለመጣው ሁሉ የቤተክርስቲያን ትምህርት ስላልተማርኩኝ ስማር ሳውቅ ግን ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁኝ አምላክ ይመስገን🌹🌹🌹

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ዋናውን የቤ/ክንን ትምህርት ተማሪ

    • @aduzee3759
      @aduzee3759 5 วันที่ผ่านมา

      Wendme endet nh ewnet nw teztawe betame yeknale yetaweke nw lbona yestew
      Gn tri sega mbelate hatyate nw endwem fekadga kehonk ye wendmachenn dn yordanos sbket elkelhalew ​@@Tsegayekiflu

    • @aduzee3759
      @aduzee3759 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekifluyemtserachew video tekami nachew betlyi lemnafkane mels metstbet ena atmakiyan selmbalu swoch metagaltew nger memnanunn endnka eyadrkew nwenna egzyabher yakbrk gn beztih video late yastwalkut nger selnber nw endwendem ayechi malfe yalflkut bezya laye social medyawe ngrochn selmyarage yhn ermate endtwesd byi nw wendme

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu😂😂😂😂😂 ለዛ ነዋ ተምረህ ደብተራ የሆንከዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 วันที่ผ่านมา

      እሽ ጠንቋይ ደብተራ አስማተኛ የለም ብለህ ለምን አንድያህን አትሰራልንም? ኪኪኪ ሌባ ሁላ ስራህ ነዉ እናዉቃለን አትሸፋፍን እረ ይሁዳ የለም እንዳትለን😂😂😂😂 እሽ የ እኛ የጠንቋይ ደብተራ ጠበቃ ይሄ ሁሉ ህዝብ በየ ፀበሉ በመተት የሚጮኸዉ በጥላ ወጊ የሚሞተዉ የታሰረዉ በርሜሉ ጊዪርጊስ እንኳ ተፀባዮች ምስክር ስማ መተት ያልተደረገበት ተፀባይ የለም መተቱን የሚልከዉ ደብተራ አንተ ና ዘመዶችህ አይደሉ እንዴ እረ ተዉ አትሸምጥጥ አሁን ፓጋን የሆነዉ የድሮ ደብተራ ፅጌ ስራችሁን ተዋርሷችሁን እኮ ተናግሯል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሸንታችሁ አይደል ቤቴልሄም ጋ ሸንታችሁ አይደል ሰይጣንን ዲል የምታደርጉት ካላክ ፀጥ በል መርምር ካለዛ እጅህ አለበት ቤ/ን ከ እናንተ ነዉ መፅዳት ያለባት ተዉ በኃላ የ ምዕመኑን እንባ ጎርፍ ሆኖ ጅራፉን ካነሳ ቤቱን ሲያፀዳ ትዋረዳላችሁ እንደነ መርጌታ ፅጌ ሚስጢሩ ትጠረጋላችሁ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 8 วันที่ผ่านมา +5

    በደንብ ሰምተሀል ግን ሚያወራው እኔ ደብተራው አጎቱ ነኝ እያለ ልጁ ደግመህ በቅንነት ስማው ደብተራው ነው መቃወም ወይስ አጥማቂውን አንተ እራስህ ተንበርከክ እንዲገለፅልህ ሲጀመር መተቸት ቀላል ነው

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረትም 53 አመት ወልዳለች ለመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋናይድረሳት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፀጋዬ ድንቅ መልእክት ቃለሕይወት ያሰማልን የስንቱን ነፍስ ታድናለህ በጣም ደካሞች ነንና እናመሰግናለን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይርዳን ይታደገንም 🙏

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደነዚህ አጥማቂ ነን ባዮች አይነት ሃሰተኞችን ም እመኑ ሲከተል ይገርማኛል ፡፡ ይህን ማድረግህ መልካም ነው ነገር ግን አባታችን አቡነ ፊልጶስ ስለድንግል ማርያም ያስተማሩት አንዲት ጠብ የሚል ምንፍቅና የለውም እውነት አሁን እሳቸው አስቀድሞ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንደነበረ ሳያውቁ ቀርተው ነው? ይህን ብለው ሲያስተምሩ ምን እያሉ ነው ብሎ መረዳት እንዴት አንድ ኦርቶዶክሳዊ ያቅተዋል በዳንብ አጢነህበት ይቅርታ ብትጠይቅበት ደስ ይለኛል ስለምወድህ ወንድማዊ ምክሬ ነው፡፡

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስግን ከነዚ ክፋዎች የጠበቀኚ እኔ እምለው ግን እነዚህ አጥማቂዎች እኮ ከኮተት እንኳን አላዳኗችሁ ሽበትን በቀለም ከመሽፈን ፣ከሞተ ህንድ ፀጎር ፣ከጥፍር ቀለም ፣ ከቅንድብ መሸለት ፣ ዱቄት ከመቀባት ፣በሱሪ ከመወጠር ( ለህቶቼ ማለት) ነው) ኧረ ስቱ ተዘርዝሮ አያልቅም። እነኚህ ሊቃውንት ግን ምን እደሆኑ በእኔ አህምሮ መናግር አይቻልም። በእውነት ለእነዚህ የአሳዊ መሲ መገድ ጠራጊ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቼው ። አቤት የዚያን ጌዜ ክርስቶስ ሲመጣ
    ትንሹም ትልቁም መድረሻውን ሲያጣ
    እህት ወድሞቼ ከነፍስ ስቃይ የስጋ ስቃይ ይሻላል ። ባትሰድብኚ እውዳለሁ
    ከሰደባችሁኚ ግን ሁሉንም ይር ብያለሁ!

  • @user-rq1bb1vo6d
    @user-rq1bb1vo6d 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ልበልህ ወንድሜ ልብህን ይመልስልህ አውቀህ ከሆነ ደሞ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ያስተምርሀል

  • @NegashZewudenshDemek
    @NegashZewudenshDemek 8 วันที่ผ่านมา +2

    😊ፀግሽ በርታ ብቻህን እንኳን ብትሆን እውነትን አትፍራ እግዚአብሔር ይርዳህ፤

  • @batamariam
    @batamariam 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ay tsegaye segexew. Debteraw new yalew enji liju aydelem. Like denakurt eko neh.

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n 8 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድማችን አንት ራስህ የአባ ገሪማ መቁጠሪያ ብትመታ ጥሩ ነበረ ሰንት ልትጩሁ ነበረ ሰለ ተሸከምከው ነው ያሰቸገረህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      የትኛው የቤ/ክ አባት ነበር በመቁጠርያ ሰቅን ሲደበድብ አልያም ሲያስደበድብ የነበረ?

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጸጋየ ትንሽ ተረጋጋ

  • @maryamaeboaebo1389
    @maryamaeboaebo1389 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስላልደረሰብህ ፍረድ መፍረድ ቀላል ነው

  • @kassahunmangeshabelachew4767
    @kassahunmangeshabelachew4767 7 วันที่ผ่านมา +2

    ለመምህራችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት

  • @beeeeef-jw6yq
    @beeeeef-jw6yq 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቅንነት ይጎልሀል።ማንን እያገዝክ ነዉ።ባልገባህ ነገር ማዉራት ምን ይሉታል።

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 7 วันที่ผ่านมา

      Yesunse manenete man aweke .? Zare ko sew westu men endhone yemyaki kirstose new.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምናለበት ይህን ቡሽቲ ትዝታውን ባታሳየን፣እሱን ሳይ ጭንቅላቴ ይበጠበጣል።

  • @ethiotom9924
    @ethiotom9924 6 วันที่ผ่านมา

    ከቀኖና ውጭ የሚሰሩ አጥማቂዎች ሁሉ መወገድ አለባቸው የሰይጣን ምስክርነት ተቀባይነት የለዉም የሰውን ኑዛዜና ሀጢአት በዩቱይብ እየቀረፃችሁ ለምታስተላልፉ ንስሐ ግቡ በየቤተክርስቲያኑ ፀበል አለ እዚያ ይጠመቁ ያለ ቀረፃ ስርአቱ ይህ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን የሚመለከተው ፀጥ ብሎ ያያል እስከ መቼ? ቀኖናዉ ይጣሳል

  • @pape3cubs116
    @pape3cubs116 7 วันที่ผ่านมา

    እድል ላልከው የይሁዳን ታሪክ መርምር ::

  • @tersite858
    @tersite858 7 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣንና አጋንንት ልዩነቱ ምንድን ነው?

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሬ ስጋ ከሆነ እኮ ኣይፈቀድም፣

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ምንተሁን

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 8 วันที่ผ่านมา

    Dabelos aydergem telaleh tadya Dabelos straw men yemeslhal yeha teyaka lante
    new????

  • @batamariam
    @batamariam 7 วันที่ผ่านมา

    Kefafi neh. Negerochih hulu deberugn. Anten kemiketatel bweta meretiku. Degmo sew teketay belegn bere.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      ቤተ ክርስቲያንን ብትከተል መልካም ነው አስተምህሮዋን ከቅዱሳት መጻሕፍት መርምር

  • @user-ds6jo1lj2p
    @user-ds6jo1lj2p 6 วันที่ผ่านมา

    የተፈወስኩት እኔ ነኝ ደብተራው አጎቴ ነው አደራሻው ከፈልክ እሰጥሃለሁ ለዩቱብ ሸቀላ ከሆነ ሸቅል ህማማሜ ግን እኔ ነኝ የዳንኩት መክሰሰስ ካለብህ አንተ ክሰሰው እኔ የሄው ማህል ኢትዮጵያ ነኝ እግዚአብሔር ልቦናህ ይከፈተው ተይዘህ ነው ወደህ አይደለም እግዚአብሔር ይፍታህ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 6 วันที่ผ่านมา

    Anta gen mene ayenate sayetane nawo yayazake

  • @Shishay1.
    @Shishay1. 6 วันที่ผ่านมา

    እስቲ ወንድሜ ኣስቀድሜ ለጻፍኩልህ ኮሜንት ትንሽ የሆነች ማብራሪያ እንድትሰጠኝ እፈልጋለው ከይቅርታ ጋር ቪድዮውን ሳየው ነው የተገነዘብኩትኝ

  • @MayeIove
    @MayeIove 8 วันที่ผ่านมา +2

    እደው እኔ የሚገርመኝ የተከታዮቻቸው ነፈዝ የመጨረሻ ነፈዝነታቸው ነው የሚገርመኝ መገን መቃጠል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ኮሜንት ማንበብ ብቻውን በቂ ነው እኮ

    • @MayeIove
      @MayeIove 8 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu የእውነት የእውነት ይገርማሉ ደቆሮዎች ናቸው የመጨረሻ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      @@MayeIove ያሳዝናል

    • @haymanotshimelis2959
      @haymanotshimelis2959 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@MayeIoveወንድሙን ደንቆሮ ብሎ የሚሰድብ ፍርድ ይገባዋል ይላል የጌታ ቃል

    • @MayeIove
      @MayeIove 8 วันที่ผ่านมา

      @@haymanotshimelis2959 እሺ ይቅር ይበለኝ ስለምታናዱ ነው ሰው እያመለካችሁ እስኪ ይኸን ከማለትሽ በፊት አጥማቂ መከተልሽን አቁሚ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ የነሱን ዉሸት እተባበራለዉ ብሎ ወንጀል ሰራሁ የሚል ይመስለኛል ምን ጉድ ነዉ የመጣብን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      አስፈሪ ነው አካሄዳቸው

  • @Shishay1.
    @Shishay1. 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ጸጋዬ እንዴት ነህልኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ግን እዚህ ላይ ኣንድ ልትገነዘብልኝ የምፈልገው ኣለ ከይቅርታ ጋር
    ኣንተ እንዲህ ስትል የኣትማቂዎቹ ተከታዮች የሆኑትን ሰዎች የሚመልሱልህ ቢኖር እሄን ነገርኮ ልጁ ሳይሆን እሱን የያዘውን መርጌታው ነው በውስጡ ኣድሮ እሄን ያናገረና ልጁ ምንም ኣላደረገም ከወንጄሉ ንጹህ ነው ነው የሚሉህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      ብዙዎቹ ኮሜንት ላይ ሲሉ የነበሩት ይህንኑ ነበር። ነገር ግን አንድ ሰው ሰው ቢገድል በውስጡ ያለ መንፈስ አስገድሎታል እና እሱ አይጠየቅም አይባልም። አይደለም እንጂ ሰይጣን እንኳን ቢያስገድለው ሁለቱም በእግዚአብሔር ፊት መጠየቃቸው አይቀሬ ነው። የህጉ ግን ህግ ስለ ሰይጣን አይመለከተውም

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አግብቼ በ10 አመቴ ለማለት ነው

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 7 วันที่ผ่านมา

    Kebatari tewlde ye TH-cam tureteghghoch . Men aynte yetregem geze laye dersen. Wend liji tekmto melasun aserzmo were eylkakeme ehrl yemeblabete zemn laye dersen. Be media melkeki yasflgebete mustere hulu ngere ye technology hono new. Lezhm new bezu wetatoch melkam wetate eytbalu ke haymanote mehaberate yetntekute.enzhem abatoch gezew asgededachew new bemidea yemtute endewm it's too late man. Derom yale new. By the way..selmaykerse new enji. Anyways emen enji atefra. Ehem ende dro sete were makibabate telmdale yasaznale . Nge ehem social media bezga deha mehon ale yetasebebete.

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 6 วันที่ผ่านมา

    ወንጀሉን የፈጸመዉ የሚመሰክረዉ ሳይሆን ደብተራዉ( መታቹ ነዉ)

  • @samsongetachew3343
    @samsongetachew3343 8 วันที่ผ่านมา +1

    Atimakiwochun tewachew ena eski beye abiate kiristianu ye tsebel bota hedeh yalewen ewnet sima...ye debtera siran ezaw tayewaleh! sir mash, kitel betash, mora gelach, metsehaf gelach eneman honew new? bekena hasab wered bileh yesewun chiger lemeredat mokir!!!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ደብተራ ምን ማለት ነው?

    • @samsongetachew3343
      @samsongetachew3343 7 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu የዜማ እና የቅኔ ሊቅ ማለት ነው! ነገር ግን በዚህ ስም ሽፋን በቤተክርስቲያን ውስ ብዙ ሴራ ይሠራል...ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው:: ወንድም አለም ኢየሱስ ክርስቶስን ያሰቀሉት እነማን እንደነበሩ አትዘንጋ! በቤተክርስቲያናችን የመጣው ፈተና አንዱ በቤቷ ውስጥ በተሠገሠጉት ሆድ አምላኪዎች ነው:: ወደ ፀበል ቦታ ሂድና እውነቱን ተረዳ...አንተም ተጠመቅ!

    • @samsongetachew3343
      @samsongetachew3343 7 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu የዜማ እና የቅኔ ሊቅ ማለት ነው! ነገር ግን በዚህ ስም ሽፋን በቤተክርስቲያን ውስ ብዙ ሴራ ይሠራል...ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው:: ወንድም አለም ኢየሱስ ክርስቶስን ያሰቀሉት እነማን እንደነበሩ አትዘንጋ! በቤተክርስቲያናችን የመጣው ፈተና አንዱ በቤቷ ውስጥ በተሠገሠጉት ሆድ አምላኪዎች ነው:: ወደ ፀበል ቦታ ሂድና እውነቱን ተረዳ...አንተም ተጠመቅ!

    • @dekebora
      @dekebora 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekifluእኛ መቼ ትርጉሙ ጠፋን በደብተራ ስም ምን መጥፎ ነገር እየተደረገ እንደሆነ አሁን ሳታቅ ቀርተህ ነው ! ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      @@dekebora በግልህ የምታውቀው ደብተራ አለ?

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 8 วันที่ผ่านมา

    Tadeya menfeshu new yemilfelfe Defteran tekawem

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 6 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ቻናል ሙሉውን ቪዲዮ ከተመለከትከው ወንጀሉ የተፈፀመው በሚናገረው (በሚለፈልፈው) ግለሰብ ሳይሆን በደብተራው ነው!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 วันที่ผ่านมา

      "ደብተራ" መጥቶ ገደለው?

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 6 วันที่ผ่านมา

      Anta wayeme batasabeke tamo yasayek anta endaza kalehona ayegabakem egezabehare yasetamereke

  • @dreamwithoutborders
    @dreamwithoutborders 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ቪዲዮ ከመስራትህ በፊት በደንብ ሰምተህ ተረድተህ መሆን አለበት። ሁለተኛ ነገሮችን ለመለየት ሱባዔ ገብተህ በፆም፣ በፀሎት እና በስግደት ጠይቅ። ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩል። ወንጀሉን የሰራው ልጁ ሳይሆን ደብተራው ነው። መንፈሱ የደብተራውን ነው የሚያወራው። ስለ ደብተራ እና መተት ማወቅ ከፈለክ ፀበል ቦታ ደስ ያለህ ቦታ ሄደህ በደንብ ስማ፣ መርምር እና የተጎዱ ሰዎችን ቀርብህ ጠይቃቸው። ማስተዋል ከቻልክ ሁሉም ግልጽ ይሆንልሃል። ክፉ ቃል ከአፍህ አታውጣ 1 ቀን ከምትቆጭ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      እንግዲህ የህግ አካል ያለው ሰምተኻል ከኔ ጋር ምን አለህ?

    • @dreamwithoutborders
      @dreamwithoutborders 7 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ካንተ ጋር ምንም የለኝም። ላንተው እንድትረዳው ነው በnegative አትውሰደው ነው። የህግ አካል ላልከው ማንም የሚያውቀውን obvious logic ነው የተናገረው። ሚዲያ ላይ ገደልኩ ካለ ማንም ተመርምሮ ሊታሰር ይችላል። ሁለተኛ ልጁ ስለ መንፈስ ስለማያውቅ የሚያወራው ልጁ እራሱ የገደለ ነው የመሰለው። እንደዚያ እነተረዳ ግልጽ ነው። ያገባች ልጅ አለችኝ ስላለ መንፈሱ ልጁ ወጣት ነው ያገባች ሴት አያደርስም። እናቱ እና ወንድሞቹ በህይወት ካሉ እሱ እንዳልገደለ ግልጽ ይሆናል ለህግ አካልም ቢሆን። ስለዚህ ማነው ሲባል ደብተራው ነው። ደብተራው ከታወቀ እሱን መመርመር ሲጀምሩ አድርጎ ከሆነ በብዙ process ስለሚታወቅ ይታሰራል ሌሎች የታሰሩ ደብተራዎችም አሉ። ስለ መንፈስ የሚያውቁ ፖሊሶች ስላሉ በዚህ ሊያግዙ ይችላሉ። በጣም ቀላል እና ግልጽ ጉዳይ ነው። ፍርድ ቤት መሄዱ ችግሩ ለደብተራው ነው እንጂ ልጁ ምንም አይሆንም።

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m 8 วันที่ผ่านมา +3

    ካህናት አባቶች እንዳይከበሩ ደብተራዎች ናቸዉ እያሉ ህዝቡን ሌላ ልምምድ ውስጥ ያስገቡ የአጋንንት ነጋዴዎች እግዚአብሔር ያዋርዳቸው

  • @MrSura25
    @MrSura25 8 วันที่ผ่านมา

    43 አመት በትዳር ወይስ በትዳር 10 አመት

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru 5 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወድማችን እነዚ አጥማቂያን ነን የሲሉ ሌቦች ስንቱን ሰዉ አጭበረበሩ በጣም ያሳዝናል ተኩላ ናቸው ሀሉም ደግሞ የግርማ ሰልጣኞች ፍሬዎቹ ናቸው

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 3 วันที่ผ่านมา

    ለአነጋገርህ ለከት የለህም ለመላሴ ጠባቂ አኑርልኝ
    አይንህ አመለካከትህ ስያስጠላ ጥሬ ነህ
    አሁን አንተ ስንክ ሳር አንብህ ታዎቃለህ ?
    ምነው ሰው ስደን አንተ አመመህ ?

  • @EMR17A
    @EMR17A 8 วันที่ผ่านมา

    Ye he serial killer new .. ye mot kitax new...Ahun Asamnehgnal!....betekihnet koy law firm bet yeltim???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      አለው ግን ምን ያደጋል ዝም😢 ዝም ሆነ ነገሩ

  • @mikaelaboy12
    @mikaelaboy12 7 วันที่ผ่านมา

    libona yisti

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 8 วันที่ผ่านมา

    ይሔ መንፈስ ነዉ አደረገ ያለዉ በእዉን አንተም ሆንክ የመንግስት ተላላኪ አጫፋሪዎች በዉስጥ ከዚ በላይ ታደርጉ አደል እንዴ !!!! ክብር ለአባቶቻችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ሰይጣን ነግሮሽ ነው ወይስ ተገልጦልሽ?

    • @etoviagomes8349
      @etoviagomes8349 7 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu እሱን እንዳንተን አይነት የማይረባ ለወለዱት ቤተሰቦችህ አስረዳቸዉ የሰዉን መዳን ለማይዉዱት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      @@etoviagomes8349 የፈጠረኝ እግዚአብሔር ነው እነግረዋለሁኝ

  • @tersite858
    @tersite858 7 วันที่ผ่านมา

    ሴትየዋ ተምታቶባታል ሰው ፊት መናገር ካልቻለች ብትተውው!!

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 8 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ሳያወራ አጥማቂው ስቀድሞ የሚያወራ😢

  • @weldehaweriatnegesse4219
    @weldehaweriatnegesse4219 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በቕንነት ተረዳዉ ከጥላቻ ዉጣ እና ቤተስቤ ገደልኩት የሚለዉ እኮ የደብተራዉ መንፈስ በደብተራዉ የሰራዉ ነዉ በልጁ የሚናገረዉ ከኣባቴ የወረስኩት ነዉ እኮ ሲል እኮ የደብተራዉ መሆኑ ነ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ፍርድ ቤት ሲሄድ ምን ብሎ ነው የሚያስረዳው?

    • @dreamwithoutborders
      @dreamwithoutborders 7 วันที่ผ่านมา

      ፀጋዬ ግን ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ ይገርመኛል! አውቀህ ለቀልድ ነው ወይስ የምር ሁሌ እንደዚህ ነህ? ከባድ ነው።

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 วันที่ผ่านมา

    አባቶች እንዴት ፈቀዱላት በ10 አመቷ ስታገባ

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 8 วันที่ผ่านมา

      ምን እያልክ ነው ፣ገጠር በሰባት ዓመታቸው አይደል የሚዳሩት።

    • @tersite858
      @tersite858 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@yetbarek63 ድሮ ቀረ !

  • @samsongetachew3343
    @samsongetachew3343 8 วันที่ผ่านมา

    aye tsegaye...yaderegew eko liju sayhon debteraw new eko yaregew!!! lemin bekena hilina lemeredat atemokirim??? Filegaw Debterawen Magegnet New Enji Liju ema b debteraw tedegmobet new!!! Lemeredat mokir

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      እሱን ለፍርድ ቤት ታስረዳለክ

    • @samsongetachew3343
      @samsongetachew3343 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu leka endzih lij ngr neh...aye Egziabher Ayne Libonahen Yabralih.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      @@samsongetachew3343 የበሰለ ሰው እንዴት ግርማን ይከተላል ቤተ ክርስቲያንን ትቶ?

    • @samsongetachew3343
      @samsongetachew3343 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu አጥማቂዎቹን ትተህ ወደ ፀበል ቦታ ሄደህ ጥናት ስራ ከዛ እውነቱ የት ጋር እንዳለ ታያለህ:: ቤት ቁጭ ብለህ ረቀቅ ስላለ ነገር ብታወራ ጥቅም የለውም...ነገሩ የተያዘ ሠው ውስጡ ያለው እርኩስ መንፈስ ይጋርድበታል...አይፈረድብህም! ወሬውን, ትችቱን,ማቃለሉን ተወት አርገህ!..ስግደቱን,ፀሎቱን,ፀበሉን,ቅዱስ ቁርባኑን, መቁጠሪያ መጠቀሙን, ዝክሩን, ምጽዋቱን,ቅዳሴውን,ኪዳኑን አድርስ!! ከዚህ ውጭ አድርጉ አይሉም አንተ ሀሠተኛ አጥማቂ የምትላቸው:: ምስክር እኔ እራሴ...ከዝሙት,ከስርቆት,ከዲያቢሎ እስራት በነሱ ምክር እና አገልግሎት በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት ነጻ ወጥቸ አሁን በቅዱስ ቁርባን ትዳር ይዠ በልጅ በረከት ተባርኬ እኖራለሁ:: ስለዚህ ዝም ብለህ ከመተቸት መመርመር መልካም ነው:: እግዚአብሔር መንገዱን ያሳይህ!

    • @dreamwithoutborders
      @dreamwithoutborders 7 วันที่ผ่านมา

      @@samsongetachew3343ለማስረዳትም አስቸጋሪ ሆነ። እኛ የደረሰብንን አያውቅም ቃል ብቻ የተማረውን ወይም የሰማውን ይዞ መስማት አይፈልግም እንጂ አይኑ ቢገለጽ ማንም የሚረዳው ነው።

  • @aemi576
    @aemi576 4 วันที่ผ่านมา

    Ygermal

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 8 วันที่ผ่านมา

    እነዚ አጭበርባሪ አጥማቂዋች ማሰር ብቻ ነው። ፎጋሪዋች በሏቸው ለማንኛዉም

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 8 วันที่ผ่านมา

    ሄደ እጦሮጦስ ገባ አላለም😅
    ኧረ ወዴት እንሂድ ጎበዝ😮
    አሁን ይሄ ምኑ ነው ከ35 ሚስት የወለደ የሚመስለው ገና እሱ እራሱ ከ20ዎቹ ያልወጣ ሩጦ ያልጠገበ ነው ሚመስለው
    እኔ ምለው እነዚህን ጉደኞች አጥማቂያንን ሃይ የሚል ሲኖዶስ ይጥፋ?
    ደግሞኮ ኬኖክም ቁርጥ የግብር አባቱን ግርማን መስሎ ነው የወጣው አይሄድ አይመጣ
    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ነው ነገሩ😊
    ደግሞስ ሊቀ ሊቃውን የሚሉት ምን አይነት የድፍረት ጥግ ነው ይማረን በእውነቱ

    • @haymanotshimelis2959
      @haymanotshimelis2959 8 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እኮ ምን ያክል አጋንንት እንደ ፈረስ አይምሮአችሁን እየጋለበው መሆኑን ማሳያ ነው አይዞን አንድ ቀን እናንተንም ፈጣሪ በነዚህ አባቶች አማካኝነት ይምራችዋል ማን ያውቃል

    • @13EmeyeEthiopia21
      @13EmeyeEthiopia21 8 วันที่ผ่านมา

      @@haymanotshimelis2959 እግዚአብሔር ይመስገን እኛስ ጤነኞች ነን የሥጋ ፈውስና እና ተዓምር አንሻም።
      ብንታመም እንኳ ወደ ጠበል ወደ ቅዱሳን መካናት ሂደን እምነቱን ተቀብተን ጠበሉን ጠጥተን በእምነት እንድናለን በንድንም እንኳ የሥጋ ሕመም ኹሉ ፈውስ ግደታ አይደለም። ለጸጋ ለበረከት ለረድኤት የሚሰጥ ሕመም ስላለ በጸጋ እንቀበላለን እንጂ፣ በአጋንት ቃለመጠይቅ ኢንተርቪው በአስለፍላፊ ዘንድ አንሄድም።
      ለራሳችሁ እወቁ ንቁ😠

  • @user-rq1bb1vo6d
    @user-rq1bb1vo6d 6 วันที่ผ่านมา

    ያምሀል እንዴ የሚያወራው መንፈስ እኮ ነው ምን ማለት ፈልጋችሁ ነው የታመመ ሰው ነው እኮ ምን ማድረግ ፈልገህ ነው አንተ እራስህ እብድ ነህ ፈጣሪ ይፈውስህ የሞትክ ደነዝ

  • @habtamubogale1354
    @habtamubogale1354 8 วันที่ผ่านมา

    ለምን ይካበዳል ተሳስታ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ማን ነው ያካበደው?

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 8 วันที่ผ่านมา

    ባቢሎን በለው

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 3 วันที่ผ่านมา

    ዝንብ ይመስል ጉዱፍ ፈላጌ ነህ አንተ ተምረህ ታውቃለህ?

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ፡እውነት፡አንተ፡እውነተኛ፡ከሆንክ፡ለምዕመናን፡የምትቆረቆር፡ከሆነ፡ለምን፡መፍትሔ፡ስራይ፡የሚደግሙ፡ደብተራዎችን፡ጠንቋዮችን፡መተተኞችን፡አስማተኞችን፡ለምን፡አታጋልጥም፡አትቃወምም፡ወንድሜ፡በመላዕከ፡መንክራት፡መምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡በቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡በመምህር፡ተስፋዮ፡አበራ፡ትምህርት፡ብዞቻችንን፡ተለውጠናል፡ቅዱስ፡ቁርባን፡ተቀብለናል፡የአምልኮ፡ስግደት፡ፆም፡ፀሎት፡አስራት፡ማውጣት፡ችለናል፡ወንድሜ፡አጋንትን፡አውጡ፡ያለው፡እራሱ፡ባለቤቱ፡ክርስቶስ፡አይደል፡እንዴ፡አጋንት፡የሚጎትቱ፡የሚያስገቡትን፡አጋልጥ፡እስኪ፡ወይስ፡ትፈራቸዋለህ፡በመተት፡እንዳያጠፋችሁ፡ትፈራላች፡አይደል፡አይይይይይ።

  • @bereketgebregzabiher3082
    @bereketgebregzabiher3082 8 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ በቃ እየደበላለክ ሰዉን ለማሳመን ነው?ለምን ከበደህ የመምህር ግርማን ትምህርት ማዳመጥ?

  • @haymanotshimelis2959
    @haymanotshimelis2959 8 วันที่ผ่านมา

    አጉል ኦርቶዶክስ ነኝ አትበል
    ደብተራ የደብተራ ልጅ በውስጥ አገልጋይ እየመሰላቹ ህዝቡን በመተት ፈጃችሁት
    እግዚአብሄር ፍርዱን ይፈርዳል
    ደሞ እውነታውን እኮ ታውቀዋለህ ለገንዘብ ብለህ ግን ሰይጣናዊ ስራ እየሰራህ ነው
    ባይገርምህ እነዚህ አባቶች ከፈጣሪ ለህዝቡ የተላኩ ናቸው አንተ ብትለፈልፍ ምንም አታመጣም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ሰይጣኑ ገልጾልኽ ነው?

    • @haymanotshimelis2959
      @haymanotshimelis2959 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekifluመልካም ነገር የሚየደርግ ሁሉ ከእግዚአብሄር ነው እንግዴ በመፅሀፍ እንደተፃፈው
      ቆይ ምንድነው ይሄን ያህል ለሰይጣን ጥብቅና መቆም
      ሰው ለምን ዳነ ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      @@haymanotshimelis2959 ማስረጃ አጣሽ?

    • @haymanotshimelis2959
      @haymanotshimelis2959 8 วันที่ผ่านมา +1

      ከራሴ መለወጥ በላይ ምንም ማስረጃ አያስፈልገኝም

    • @Gggf-ud9tx
      @Gggf-ud9tx 6 วันที่ผ่านมา

      የደብተራ ጉድ ስዋጣ ቡዙ ሰው ያማል በግራ ስላ ምትረዳ ።የአባታችን ግርማ ወንድሙ አይገባቸውም

  • @tibletsestifanos9125
    @tibletsestifanos9125 5 วันที่ผ่านมา

    እስኪ አንተ አትቀባጥርደንዝዘሀል የማታውቀውን አታውራ አንተላይ ያለው ተከራካሪ መነፈሰነው በአንተ ቤት በስመአም አውቀህ ሞተሀል

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 8 วันที่ผ่านมา

    ቁጪ ብላቹ አወሩ ተወልዱ በእርኩሰ መፈሰ የሰቃያል አንት ደሞ አባቶቻችን ለኛ ተወልን በራሰህ ሰራ ነው በአባቶች አተንግድ እቱብክን እኛ ችግራችን እናቃልን ለኛ ተወሉን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      የግል አባት አበጅተክ ነው?

    • @user-ck4nh3xk1x
      @user-ck4nh3xk1x 8 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ያንት እቱብ መንግጂ አደሉም እኮ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      @@user-ck4nh3xk1x እንግዲያስው ሰውን እያስለፈለፋችሁ ወንጀል ወስጥ የሚከቱት በራሳቸው ዩቲዩብ ስለሆነ ሄደክ ንገራቸው

    • @user-kr4nz4jj4n
      @user-kr4nz4jj4n 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-ck4nh3xk1x👏

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 8 วันที่ผ่านมา

      ሰው እኮ ማበዱን አያውቅም ስለዚህ ጤነኛው ሰው በእሱ እይታ እብድ መስሎ ይታየዋል እግዚአብሔር ለንስሀ ት ሞት ያብቃን።

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 8 วันที่ผ่านมา

    ethiopia ዉስጥ ህግ አለ ? መሪም ተመሪውም ሁሉ ሌቦች አደላችሁ !!!!

  • @getuambaw8135
    @getuambaw8135 8 วันที่ผ่านมา

    እየተናገረ ያለው እኮ የመተተበት ደብተራ ነው ልጁ መሰለህ እንዴ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา +1

      እሱስ ለፍርድ ቤት ያስረዳዋል

  • @hit2579
    @hit2579 6 วันที่ผ่านมา

    UNSUBSCRIBED! REPORTED!
    የሚያወራው ደብተራው ነው
    ልጁ ተጠቂ በፀሎት ያሸነፈ
    የህምነት የጀግና ጀግና ነው

  • @Hiyaw-yr5ez
    @Hiyaw-yr5ez 5 วันที่ผ่านมา

    ወረኛ ብጤ ነህ ተከታይ ለማግኚት ስትል ያልሆነ ነገር አትቀባጥር ሄደህ እራስህን መርምር

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 7 วันที่ผ่านมา

    የውሸት ኦርቶዶክሣዊ ስትሆን የአምልኮት ግዜ ከሌለህ ካለወክ ቅዱስ ፀባዎት ይግለፅልህ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 8 วันที่ผ่านมา

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል ግን እነሱ እየሰሩ ነው እናንተ ደግሞ ቁጭብላችሁ ታማላችሁ ለዪ አውነተኛውንና ሀሰተኛውን

  • @freya483
    @freya483 8 วันที่ผ่านมา +1

    እድል አለ ወይ ያልከው አዎ አለ፣ አንተን ብሎ መላከ መንክራት መምህር ግርማን ነቃፊ😅 መጀመሪያ አንተ የትኛው ሹመት ኖሮህ ነው ቀና ብለህ ወደ አባቶች አፍህን የምትከፍት?? ሊቀ ሊቃውንት ያሉአቸው ደሞ አዎ ሊቃውንት የተባሉ ደብተራዎችን ነው። እነ እናውቃለን በባዶ ጭንቅላት አፍ ባይከፈት መልካም ነው የግል አመለካከትህን ለግልህ already ኦርቶዶክስ ተከፋፍላለች ያንተ አይነት መጤዎች ደሞ የወጣቱን አይምሮ አያወዛግቡ።።። ባዶ ባዶ ነው😂😂 ለማንኛውም "ውሀ ከላይ ወደ ታች ነው የሚፈሰው እንጂ ከታች ወደላይ አይደለም" ስለዚህ ቦታህን እወቅ ከመናገርህ በፊት፣ በቤተክርስቲያን ቦታ ኖሯቸው የሚያጠምቁ አባቶችን ወደላይ ያለ መአረግህ አፍህ ባይከፈት ጥሩ ነው። እኔ ለማንኛውም ካሁን በኋላ ያንተ አይነት ጎዶሎ አስተሳሰብ ያለውን ሰው መከተል ስለማልፈልግ Am gone unsubscribing ur videos ታሳዝናለህ ማስተዋሉን ይስጥህ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา +1

      አፍ ሲከፈት አዕምሮ ይታያል ይላሉ አባቶቻችን። ወሬውን ተወት አድርጊውና እስኪ ከቅዱሳት መጻህፍት 1 ማስረጃ ስለ እድል ስጪኝ

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 8 วันที่ผ่านมา

      እሚገርመው ግን ሁሉም የአጥማቂ ተከታይ ተሳዳቢ ናችሁ ለምን ይሆን????????? ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ እመ አምላክ ሁሌ ከጎንህ ትሁን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @samsongetachew3343
      @samsongetachew3343 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tsegayekiflu ጠጋ በልና አንዱን የምታውቀውን ደብተራ ጠይቅ ይነግርሃል!!! በዛው ለግርማ ሞገስ እንዳታሠራ አደራ 😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 วันที่ผ่านมา

      @@samsongetachew3343 ይብላኝ ላንተ እኔስ የተማሩ ንስሓ አባት አሉኝ የእግዚአብሔር የሆነውን ካልሆነው ለይተው አሳይተውኛል