እንዴት ንፁህ የአፍ ጠረን እንደሚሰጠን‼️ጠዋት ጠዋት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 861

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว +119

    ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያደረስኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት የተጠቀምኩት ኮኮናት ኦይል amzn.eu/d/gHRnUtu የኮኮናት ኦይል ለማታገኙ ሌላ ኦይል መጠቀም ትችላላችሁ ግን በጣም የሚመከረው ኮኮናት ኦይል ንፁህ የአፍ ጠረን እንዲኖረን ትልቅ አስተዋፆ እንዳለው ነው ተባረኩልኝ 🙏

    • @hanajohan7387
      @hanajohan7387 ปีที่แล้ว

      Thx Elsye betam tekaml miker new tebarki

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +2

      የፀጉር ኮኮናት ይሆናል አይሆንም???

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 ปีที่แล้ว +1

      Elsi, I'm proud of you. የኔ ጎራዳ ቆንጆ። ባለፈው የሥጋ መጥበሻው ውሑድ ለብብት ጠረን በጣም ይሰራል፣ ባይገርምሽ ዴዮዶራንት መጠቀም አቆምኩ። አንቺን የም መክርሽ ግን ብብትሽን አትላጪ፣ ቆዳ ያጠቁራል፣ ፀጉር ያበዛል። ድሮ እናቶቻችን በአመድ ይነጩ ነበር በጣም ዘዴኞች፣ አንዴ ምላጭ ከነካ ግን አይሆንም። እና ለማንኛውም hair remover ብትጠቀሚ አይሻልም?
      Coconut oil አማዞን ላይ ፈልጌው የላቸውም፣ መቼ እንደሚመጣም እርግጠኛ አይደለንም አሉ፣ ሌላ ዓይነት በዳቦ ተቀብቶ የሚበላ ግን ቤት አለኝ መጠቀም እችላለሁ ወይ?

    • @Ahmmed864
      @Ahmmed864 ปีที่แล้ว

      እንወዲሻአለን👏👏👏👏

    • @hayatyousof2305
      @hayatyousof2305 ปีที่แล้ว +1

      በናትሽ እህት እኔ ጡዋትጡዋት ስነሳ አፌ እዳለ ምራቅ ሞልቸነዉ የማድረዉ በቃ እደወሀ ጉጪ ይሞላል መፍትሄ ስጭኝ በናትሽ

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw ปีที่แล้ว +32

    የአፍ ጠረን ከጥርስ ብቻአይደለም
    1. ቶንሲል ድንጋይ. ቶንሲላችንን በጣት ስንገፋው የሚወጣ ነጭ ቅንጬ የመሰለ ሽታ ያለው2 2. የሆድ ባክቴርያ አለመመጣጠን ወይም የጨጏራ በሽታ
    3. የሳይነስ ኢንፌክሽን
    4. የስኳር በሽታ:

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube ปีที่แล้ว +2

      አንድ ቁጥር ላይ የገለጥሽው የኔ በሽታ ወይ 😭

    • @rozatesfaye968
      @rozatesfaye968 ปีที่แล้ว

      ኤልስየ ስወድሽኮ የኔ ኮንጆ ትምህሪትሽን ሁሌ እከታተላለው ማሪየ ጥሩና ጠቃም ነው በጣም ኮከናት አገር ቤት አለ እንደ ከለለስ ለላ ዘይት ይቻላል በተርፍ Thank you so mach ውድድድድ ነው

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 ปีที่แล้ว

      ማዳን ይቻላል ወይ

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ ปีที่แล้ว

      ኧረ በምታምኝው ይዠሻለሁ መድሀኒት እዳለው ንገሪኝ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጣም እሚያስጠላ ጠረን ነው ያለው ሲወጣ በስመአብ

    • @helentehlun6320
      @helentehlun6320 ปีที่แล้ว

      Yene Yehode Weyim Ye Cheguara Yimeslegnale Mefetehewu Mendenewu

  • @dawg929
    @dawg929 ปีที่แล้ว +25

    በልጅነታችን ስለማያስተምሩን በጣም ጎድቶናል
    ጥሩ የአፍ ውስጥ ውበትና ንፅህና ያለው ሀበሻ ጥቂት ነው
    በትምርት ቤት ደረጃ መሰጠት አለበት ለሕፃናት
    መሰረታዊ ነገር ነው

  • @Orange06909
    @Orange06909 ปีที่แล้ว +28

    የአፍ ጠረን በጥርስ ብቻ አይደለም ብዙን ግዜ የጨጏራ ብሽተኙች መጥፎ ጠረንን ያመጣል::

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 7 หลายเดือนก่อน +33

    መፋቂያ ውዶቼ የነብዩ ሙሐመድ አለይሂ ሰላት ወሰላም ሱና ነው አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 7 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sinukaseyid9273
      @sinukaseyid9273 4 หลายเดือนก่อน +1

      S.a.w

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +16

    የውጭ ኣገር ዜጋ ኣግብታ እዳች ትሁት የሆነች ሴት ኣላየሁም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለሰው ያለሽ ክብር እኛም እድናከብርሽ ያስገድደናል

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 10 หลายเดือนก่อน +7

    ለአፍ ጠረን ምርጥ መላ ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን ።በርቺልን እህታችን

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว +33

    I have another recommendation for you ኤልሲየ በጣም ስልችት ያለኝ ነገር ሼም ያስይዛል አቦ እንግዳ ሰው ጠርተን ቤታችን ፋዋ አድርገን አፅድተን ሽንትቤት በበረኪና ሙልጥ አድርገን አፅድተን ሻማ አብርተን ቆንጆ ሽታ ያለው lavender ድርገን ሽንትቤቱን Spa room አስመስለን እንግዶች ይመጡና ሽንትቤት ወንዶቹ ሲጠቀሙ ሽንታቸውን ቁጭ ማስባያው ላይ ጭብርቅርቅ አድርገው ሸንተው ቤጫ ጠብጠብ አድርገውበት ሲወጡ ያኔ በቃ እንዴት እንደምንቃቻው ወንዶች ሲሸኑ የቁጭ ማስባያውን አንስተው ነው መሽናት ያለባቸው ምን አይነት ጭምልቅልቅ ነው የገጠመን የሃበሻ ወንዶች ናቸው እንዲ እሚያደርጉት እባክሽ ንግሪልን ኣታግማሙን ብለሽ እንግዳ መጥራት ልተው ነው አቦ።

    • @helenusman7795
      @helenusman7795 ปีที่แล้ว +3

      ሃሃሃሃሃሃ እውነትሽ ነው የሁሉም የወንዶች ችግር ነው እኔ እንደውም የሃበሻ ወንዶች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ነጭ የልጄ አስተማሪ ጋር ስናወራ እነሱም የቸገራቸው የወንዶቹ ሽንትቤት አጠቃቀም ነው እና እንግዲህ ለኛ ለእህቶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ነው ሚባለው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @YordanosF
      @YordanosF ปีที่แล้ว +1

      Oh Lord! 😂😂😂 የሁላችንንም ምሬት ነው የተናገርሽው 😂

    • @rutatnafu765
      @rutatnafu765 ปีที่แล้ว

      በጣም ተበጣጠስሽ እህት ምን ማለት ነው አትጥሪ ስትፈልጊ ማይባል ነገር

    • @bettyabera7727
      @bettyabera7727 ปีที่แล้ว

      ​@@rutatnafu765err yegeluan asteyayet new eko menew konjit

  • @lilimehari1751
    @lilimehari1751 ปีที่แล้ว +14

    I have suggestion for you. I have worked at the dentist for 15 years. 1st when you wake up we should brush our teeth. Because all the bacteria grow all night then will go to our heart. My suggestion is we should remove all bacteria 1st in the morning.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว

      Thank you for sharing us your precious advice ማሬ 🙏♥️🙏

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س ปีที่แล้ว +9

    እኔ ግን ሳሙና አልወድም በፕሩሽ የጠራም አይመስለኝም መፋቂያ ነው የምወደው ግን ኮኮናቱ ሽታው ይቻላል እንኳን ሀፌ ላደርገው ለፀጉሬንኳን አልወደውም ለማንኛውም እናመሠግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว +4

      ኮኮናት እኔ ያሳየሁት በጣም ደስ የሚል ንፁህ ዘይት ነው ትወጅዋለሽ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ስብስክርብ ካረኩሽ ረጅም ግዜ ነው ነገር ግን እንቺ በሙያሽ እላቅም ዶክተር ልትሆኚ ትችያለሽ ነገር ግን ዶክተር ባትሆኝም በሙከራ ያረጋገጥሽው የጥርስን ችግር ማስወገጃ ያካፈልሽን ትምህርት በጣም ጠቃሚና ትክክለኛ የሆነ ነገር ስላስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በግሌ ላንቺ ትልቅ እክብሮትና ምስጋናዬ ይድረስሽ ተባረኬ ሁሌ እከተልሻለሁ ብዙ ሌላም ትምህርት እንደማገኝ እተማመንብሻለሁ

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 ปีที่แล้ว +160

    5 ደቂቃ ዝም የሚል ቢኖር ሀገር ሰላም

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ ปีที่แล้ว +7

      ኧረ ተዋት። መዳፍን በምላስ በመላስና መዳፍን በማሽተት ጠረኑን ማወቅ ይቻላል።

    • @genetabebw4668
      @genetabebw4668 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ጨራሸ 😅

    • @ffgfffsamira
      @ffgfffsamira ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @MahiMahilet
      @MahiMahilet ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት ปีที่แล้ว +15

    እናመስግናለን ለትምህርቱ ? ሌላ ቪዲዮሽ ላይ ብትጨምሪው ብዬ የማስበው ይህንን ሁሉ ያልሽውን ነገር አርገው የአፍ ጠረናቸው የማይለወጥ ከሆነ ሌላ የጤና ችግር ሊኖር ስለሚችል ለምሳሌ የኩላሊት በደንብ ያለመስራት, የአንጀት ቁስለት ሊኖርባቸው ስለሚችል ዶ/ር ቢያማክሩ ጥሩ ነው::
    ዶ/ር ናቲ

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 ปีที่แล้ว

      Tikikil nesh

    • @pearls1626
      @pearls1626 ปีที่แล้ว

      We need to drink plenty of water too.
      Dehydration will cause the same problem.

  • @nuhamin
    @nuhamin ปีที่แล้ว +3

    ዋው ኤልሲ ዩትዩብ ላይ ስለ ኦይል ፑሊንግ የአማርኛ ቪዲዮ አንድ ብቻ ነው የነበረው እሱም የጥርስ ሀኪም ነው እና ማውዝ ዋሽ የተሻለ ነው አይነት አስተያየት ነው የሰጠው።በራሴ እንዳየሁት ግን ኦይል ፑሊንግ ለአፍ ጠረን ብቻ ሳይሆን ለድድ ጤንነትና መቦርቦር የጀመረ ጥርስ ባለበት እንዲቆም ይረዳል ።ግዜ ላለው ሰው በቀን ሁለቴ ቢጠቀም ፈጣን ለውጥ ያገኛል።በመጨረሻ ለብ ባለ ውሀ ጨው ጨምሮ መጉመጥመጥ ያስፈልጋል።

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 ปีที่แล้ว

      እባክሽ እህቴ እኔ የምላሴን ጠረን አለው እና የጥርሴም ተቦርቡሯል እና ምን ትመክርኚ አለሽ ተሳቅቄ ሌሞት ነውና ኦልቫ ኦይል ያለችው ዘይቱን ይሆናል እባክሽ መልሽልኚ 🙏🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว +1

      ውዴ በጣም ልክ ነሽ በዘይት መጉመጥመጥ ዛሬ ታዋቂ ዶክተሮችም ይመሰክሩለታል ለአፍ ጠረን ለጥርስ ጥንቃቄ እንዲሁም በኮኮናት ዘይት ቢሆን ይሻላል ይላሉ ሌሎች ዘይቶች ወፍራም ስለሆኑ እና ሎሪክ አሲድ በውስጣቸው ስለማይገኝ አደራ 🙏♥️🙏

  • @brighttube4me
    @brighttube4me ปีที่แล้ว +3

    Elsy በጣም ጠቃሚ ሁሉም ሰው ሊያደርገው የሚገባ ትምህርት ነው:: ነገር ግን መጨረሻው ላይ ምላስ ብዙ ሲጠረግ ምግብ ስንበላ ወዱያው ምግቡ በምላሳችን ውስጥ ተሰቅስቆ የበለጠ የአፍ ሽታ ይፈጥራል::

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 หลายเดือนก่อน +8

    በኛ በሙሥሊሞች ግዴታ ነው መፋቅያ በየ ሠአቱ ❤❤

  • @hewanbizuneh1999
    @hewanbizuneh1999 ปีที่แล้ว +17

    ሽታዉ የሚመጣዉ ከሆድ ነዉ አና ከጋሰትሬት ነዉ መጀመርያ ወደ ሃኪሞ መሄድ አለብን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน +9

    ጥዳቱ እዳለ ሆኖሰው ሲርበው. እሆዱውስጥ .በሽታ ታለ ቢጠዳም ሽታው መቀየሩ አይቀርም

  • @ubaxnimco7636
    @ubaxnimco7636 ปีที่แล้ว +9

    thank you to my propet mahamed s.a.w
    5 time day we brush our teeth siwak❤❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +8

    አድናቆት ከሳኡድ አረቢያ ከመዳም ኩሽና ከስደተኛዉ እሕትሽ ኑሪልኝ እሕቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ሴት ነሽ💝💝💝💝💝💝💝💝💝ስርአት አለባበሥ ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ዓለ ኒእመተል ኢስላም በቀን ከ5ግዜ በላይ ይፀዳል ሚስዋክ አለ ይፋቃል ከዛም ተሸፋኚ ነኚ የራሴን ሽታ በቀላሉ አውቀዋለሁ ምክንያቱም በምሸፈንበት ሰአት የሰው ጠረን አይሸተኚም የራሴ ቢሆን እንጂ ማንኪያም ጋ አልደርስም

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว +1

      በዚ አጋጣሚ ሙስሊሞችን ለይቼ የማቃቸው በመጥፎ ጠረናቸው ነው እና የጠቆረ የተቦረቦረ ጥርስ ላብ እ ማንን ነው የምትዋሺው በጆግ ውሀ ለምትቀብት😅 ፈሳ ባይሆን ፈሳቹን በግድ አምጣቹ ስለምፈሱ ሆዳቹ ከጋዝ የፀዳ ነው ሼኮቻቹን እንኳን እይ ጥርሳቸው በስብሶ እረ በመሐመድሽ ጅኒ ተለከፍሽ ትቦረተፊያለሽ

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ውሸታም ናው እግዚያብሄር ይገስፅሽ

    • @عبدهجمال-ص1ح
      @عبدهجمال-ص1ح ปีที่แล้ว

      @@sewkefuegezabehermelkam7878 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 ปีที่แล้ว

      Waregna sint gimatamoch alu meselesh muslimoch ke ategebachew mekemet enkwan eskiastela dires shitachew ayaskentim wandochu ye afachew ye chamachew ye bibtachew shita garami new setochu demo Tsegurachew afachew endet endmshetu yahum be Europe midir lay sew ulu islamochun yisheshal izi

    • @ለሉሀሁ
      @ለሉሀሁ ปีที่แล้ว

      ​@@sewkefuegezabehermelkam7878 አየሽ የራስሽን ነው የገለፅሽው ከአንድበትሽ የሚወጣው ራሱ ያቅለሽልሻል አንችን መጀመሪያ እዝጊያበሄርሽ ይገስፅሽ

  • @hayulve4811
    @hayulve4811 ปีที่แล้ว +11

    አንችን ያገባ እድለኛነዉ ፁድት ያልሽ ነሽ❤

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ ปีที่แล้ว +7

    እውነት የአፍ ጠረን በጣም አስቀያሚነው

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 ปีที่แล้ว +11

    አይ እኛ አገር የአፍ የጥርስ ንፅህና ምንም የተረዳነዉ የለም በምትኩ ተኳኩሎ ተቀባብቶ አብለጭልጮ የወጣል የጥርስ የአፍ ጠረን ነገር ግን አልገባንም በጭራሽ ብዙ መመከር አለበት በየቦታዉ

    • @NAEMA-gg6jr
      @NAEMA-gg6jr 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እውነትሽ ነው

  • @ደጎሎ
    @ደጎሎ ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ እስኬ ከይቅርታ ጋር ከከፈራችን ጎንና ለጎን ያለውን ጥቆረት በምን ልጠፋ ይችላል

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm ปีที่แล้ว +7

    ለሰነፍ ሴት መዳኒት ነሽ ይህ ማለት ለኔ መዳኒት ነሽ እኔ ለሰው እንጂ ለራሴ አስቤ አላውቅም ❤❤

  • @kidisttamerat2964
    @kidisttamerat2964 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ የተረገመ የስኳር በሽታ ብዙ ነገሬን ጐድቶኛል ምንም ያህል ጥርሴን ብንከባከብ በራሴ ኮንፊደንስ አይሰማኝም በጣም እሳቀቃለሁ፡፡ ግን ኮኮናት ኦይሉን አልሞከርኩትም ውድ ስለሆነ

    • @hakenyaharestay
      @hakenyaharestay ปีที่แล้ว +1

      የት ነህ እኔ ልልክልህ ካለሁበት ሃገር

    • @melakukuma5550
      @melakukuma5550 ปีที่แล้ว

      ​@@hakenyaharestay የስኳር በሽታ እኔም የአፍ ሽታዬን ቀይሮታል ምን ይሻላል

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 ปีที่แล้ว +30

    አልሀምዱሊላ እኛ ሙሥሊሞች
    ከድሺ አራት መቶ በፊት ዉዱነብያችን
    አላህ ፈርድያረግባቹሃል ብዬ ባልፈራ ኖሮ በየአምሥት ወቅት ሠላት ሢዋክ አዉ መፋቀያ አዛቹ ነበር ብሎናል

    • @amabdrhmn
      @amabdrhmn ปีที่แล้ว +4

      እውነትነው አላሀምዱሊላ አለኒአመትልኢሥላም

    • @asterhagos1194
      @asterhagos1194 ปีที่แล้ว +3

      Wey be eyandandu neger laye gurachu mekera

    • @عبدالملك-ك1ب3ط
      @عبدالملك-ك1ب3ط ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @dawg929
      @dawg929 ปีที่แล้ว +4

      ከ ሱማሌ የባሰ አስቀያሚ ጥርስ ያለው አለ? በመስገድ አይደለም

    • @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል
      @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว

      ​@@asterhagos1194betam mariyamn siyastelu

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว +1

    This was my first recommendation for you to make a video on when you first started TH-cam. Finally lol. Almost all Habesha የአፍ ሽታቸው በጣም ያስጠላል የምንበላው ምግብ እራሱ አደገኛ ነው ወጥ በጣም አፍ ያገማል ስለዚ መቦረሽ ካልቻልን እንኳን በውሃ ማጉመጥመጥ አለብን፡ I actually use coffee and honey mix as my toothpaste now no longer use toothpaste. I also do oil pulling aa well. We do have to becareful on over brushing our teeth because our teeth enamel will be ruined like mine did. The other solution I found is to use መወፅ/የእንጨት ጥርስ ማፋቅያ የባህላዊ ማለቴ ነው ጥርሳችን እንዴት እንደሚያፀዳው You can use any እርጥብ እንጨት if you are in USA you can use the bushes that mostly used as a fence. Please when we go to events my dear ሃበሻዎች ጥርሳቹን ቦርሻቹ ሻወር ወስዳቹ ፅድት ብላቹ ኑ ካለበለዛ ወደ ሰው ቀርበው ሲነጋሩ ፈታ ብለን ማውራት እንችላለን፡ እኔ በጣም እሚደብረኝ ወደ የሃበሻ ድግስ ፓርቲ ሄደህ ሰዎችን ስታወራ አንድ አንዱ የአፉ ግማት ግን ልብሱ የፀዳ ነው እና ራሴን ያመኛል ይህ ሲያጋጥመኝ። ራሳችንን መንከባከብ አለብን።

  • @aysanewalemu9385
    @aysanewalemu9385 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እህታችን በርች እናመሰግናለን

  • @AffectionateBeignets-rx4ns
    @AffectionateBeignets-rx4ns 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኤስዬ አንቺ ትለያሽ የምትሰሪያቸው ቪዲዎች በሙሉ ጠቃሚዎች ናናቸው 4:39

  • @taz3739
    @taz3739 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነው ❤እናመሰግናለን

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว

      Lol, did you try yet if it works?

  • @goodness776
    @goodness776 ปีที่แล้ว +3

    መፋቅያ በጣም ስስ ስለሆነ፣ ክጥርስ ብሩሹ ይልቅ ይበልጣል። የጥርስ ብሩሽም የምንጠቀም ከሆነ፣ 'ሶፍት' የሚለውን መጠቀም። የሞተሩ መቦረሻ፣ የልጆችም ቢሆን በጣም በጣም በጥንቃቄ እንጠቀም ምክንያቱም ድዳችንን ይሸረሽረዋል።

  • @noah-tc9ih
    @noah-tc9ih ปีที่แล้ว +4

    We appreciate you letting our people to know about this an ancient Indian and Chinese oil pulling method. This method helps to treat toothchache, to remove unpleasant breath. But one thing to add your point the oil pulling best effective if we shiwsh our mouth for 20 to 30 min. I had a toothach a year ago, now it is gone after I started use this method. I do oil pulling one in the morning before breakfast and one at night befor bed. Thank you again.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว

      Ohhh you do it twice a day? And my friend Wes recommending me to use it only 15 minutes and it’s very helpful your information thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏

  • @rahwa138
    @rahwa138 ปีที่แล้ว +6

    Oil puling first thing in the morning is great and then brush your teeth. Its also recommended to use separate toothbrush just for oil pulling

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว

      Ohhhh ok thank you 🙏♥️🙏

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว +2

      @@ethioelsylifestyle9486 yes, because of toxins and bacteria. Also Elsy I started oil pulling with coconut oil a while ago but got lazy and stopped because I didn't have time to melt the coconut oil totally forgot that our mouth is warm enough to melt it in seconds and no need to melt it first 😅 🤣🤣 so i learned something. Tried it today straight out of the jar so thanks 😊

  • @zemegisla
    @zemegisla ปีที่แล้ว +9

    መፋቂያ ከብሩሽ የተሻለ በጥርሶች መካከል አለው ቦታ ሁሉ ያጸዳል።

  • @tewodroshailu6941
    @tewodroshailu6941 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነው እህታለም እናመሰግናለን🙏

  • @SisayAbebe19
    @SisayAbebe19 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ጥርሴ ሁሉም ተቦርቦሮ አፋ ጠር አለው ደና ጥርስ ያላችው ታድላችው

  • @ኢብኑተይሚያዩትዩፕ
    @ኢብኑተይሚያዩትዩፕ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስልክ ስቀይር ጠፍተሽብኝ ነበረ የኛ እንቁ ተባረኪልን

  • @edushge8228
    @edushge8228 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠሽን እናመስግናለን❤❤❤ ተባረኪ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ethio Elsy for teaching us. God bless you.

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን ያስተማርሽን በጣምጠቃሚ ነው የተውነውንነገር እንደገና እንድናስተውልብያደጌል በርችልን እናመሰግናለን😊🙏
    ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን
    ስርነቀልየጥርስ ፅዳት በሳምንት 2 ቀን ጊዜ ወስዶ ምፅዳት ይቻላል
    ምክንያትም ጊዜ ስለሚፈልግ
    ግዴታ በየቀኑ መሆን የለበይም:
    ሌላው እንድ ይጥርስ ብሩሽ በየ 3 ወር ግዴታ መቀየር አለበት❤❤

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም አመስግናለሁ የኔ konjo coconut oil በጣም ነው የጥቀመኝ. ተባረኪ ❤️🙏

  • @NaniBogale-g8u
    @NaniBogale-g8u ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ዘናጭ ጨዋ ቆንጆ

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም
    ኤልስዬ የኔ ቅን የኔ ዘናጭ እናመሰግናለን፡፡ እባክሽ የኔ ችግር ከአፍንጫ ጀርባ የሚመጣ ደስ የማይል ጠረን ነው (በአፍንጫ ወደውስጥ አክታ በምስብበት ጊዜ ያለ መጥፎ ጠረን ማለቴ ነው)እስኪ ስለዚ የምታውቂውን አማክሪኝ አንቺ መላ አታጪም፡፡
    ጥርሴን በደንብ በንጽህና ነው የምይዘው ለሌሎችም ከጠቀመ የጥርስ ሳሙናችን ላይ የቁሩንፉድ እና የዝንጅብል ፓውደር ቀላቅሎ መጠቀም ለጥስ ንጣትም የአፍ ጠረን ለመከላከልም ይረዳል፡፡
    የኔ ችግር አፌ ጥርሴ ለይ ሳይሆን ከላይ እንደነገርኩሽ ነው እባክሽ የሆነ ነገር በይኝ

    • @tsige3324
      @tsige3324 ปีที่แล้ว

      Like me

    • @tadelechtadesse8492
      @tadelechtadesse8492 ปีที่แล้ว

      Esu yehode chgre new

    • @aminaredi2764
      @aminaredi2764 ปีที่แล้ว

      @@tadelechtadesse8492 አይደለም ውዴ ሁሉም ቼክ ተደርጓል

    • @YordanosF
      @YordanosF ปีที่แล้ว

      ከአንገት በላይ ህክምና ታከሚ የውስጥ ደዌ ብቻ ሳይሆን ከአንገት በላይ specialize ያረጉ ሆስፒታሎች ታከሚ በእርግጠኝነት መላ አለው

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ትምርት ነው ምታመጫቸው ሀሳ ቦች l appreciate you you are the best ❤❤❤❤❤❤

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sintayehumaru4841
    @sintayehumaru4841 ปีที่แล้ว +8

    15 ደቂቃ አፍ ውስጥ ኮኮናት ዘይቱን ማቆየት አይከብድም?

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 ปีที่แล้ว +3

    this is great for whitening teeth as well my tooth become super white once you do it often thank you sister🙏

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 ปีที่แล้ว +5

    በተፈጥሮ መልክ አሳይን ቅባቱ የማያገኙ ስላሉ ለምሳሌ በጨው ሎሚ ዝንጂብል መጠቀም ከቻልን አሳይን

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ ምክር ! አመሰግናለሁ ፡፡

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +11

    ጥርስ ብታፀዱም ምላስ ላይ ብዙ ቆሻሻ ስለሚይዝ ምላስም መዘንጋት የለበትም ጠረን ያበላሻል

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

      አዎ ዋናዉ እሱ ነው

  • @selamawiteyob-y8u
    @selamawiteyob-y8u 10 หลายเดือนก่อน +13

    አጭር ደቂቃ ስሪ ይሰለቻል

  • @AidaKahessay-i5r
    @AidaKahessay-i5r ปีที่แล้ว +5

    Good job elsa. Just to give you heads up regarding useing the coconut oil dont forget to mention the side effects.
    Example direriea and it can increase the cholesterol level or people who have LDL should not be used. Thank you.

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +8

    ምላስ መፀዳት አለበት ጥርስ ብቻ አይደለም

  • @meseretabebe8738
    @meseretabebe8738 ปีที่แล้ว +6

    ዘይቱ የት ነው የሚገኘውኢ ኢትዮጵያ ለሚኖር ሰው
    ሌላ አማራጭ ዘይት ካለ ብትጠቁሚን

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq ปีที่แล้ว

      አለ እኮ ኢትወም

    • @MikiNatey
      @MikiNatey ปีที่แล้ว

      ​@@sa-wx3eq የት ይገኛል

  • @almazyimam8426
    @almazyimam8426 ปีที่แล้ว +2

    Good to hear that it helps me
    I have a problem
    Tebareki

  • @mulualemshiferaw4036
    @mulualemshiferaw4036 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝና አስተመሪ ነሽ እውነት ተምሬበታለው።

  • @user-sm6io7yx9x
    @user-sm6io7yx9x ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጥርሴ እየደማ አሰቸግሮኛል መፍትሄ ካለሺ ❤❤

    • @meryam-tg3vi
      @meryam-tg3vi ปีที่แล้ว

      በጫውና በሎሚ ተጉመጥመጭ ፍቀሺ ሥታበቂ

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 11 หลายเดือนก่อน

      የጥርስ ሃኪም ጋ መሆድ ነው ከቆየ gingivitis የሚባል በሽታ ይሆናል ጥርሱን እስከመነቀል ያደርሳል

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲን ያላችሁ❤❤❤ እስኪበ👍👍👍

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ስወድሽ ❤❤ ታድለሽ ግግርሽ ሁሉነገርሽ ማሻአላህ elegant ነሽ የምር

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 10 หลายเดือนก่อน +9

    የጥርስ ሳሙናው ያሸታል ራሱ

  • @136240
    @136240 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የምትይ ድርብብ ያልሽ ስርዓት ያለሽ ❤❤❤

  • @akirabella4060
    @akirabella4060 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ኤልሲ

  • @fasa7843
    @fasa7843 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እህት ግን ዘይቱን የት ነው እምናገኝው መልሽልኝ

  • @WuditMinwye
    @WuditMinwye 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሚገርመው ሲስተምሽ ተመችቶኛል ዋው

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ እናቱ እንዳች ያሉትን ያብዛልን.

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 ปีที่แล้ว +1

    እንናመሰግናለን እህታችን

  • @SEADAHUSSEN-o9b
    @SEADAHUSSEN-o9b ปีที่แล้ว +4

    እኔ ደግሞ በጣም እየተቦርቦር አሰቸገርኝ ምንላርግበት

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว +1

      ውዴ የጥርስ ዶክተር ጋር ታይው ለምን እንደተቦረቦረ ያስረዱሻል እንዲሁም አፅድው ይሞሉልሻል 🙏♥️🙏

  • @LoveLetter-BibleStudy
    @LoveLetter-BibleStudy ปีที่แล้ว +5

    አንቺ መልካም ሴት

  • @genetgenet5087
    @genetgenet5087 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሳላመሰግንሽ አላልፈም❤❤ በአንድቀን ለውጡን አየሁት አቡሶ ምላሳችንላይ ያለው

    • @zuzue
      @zuzue ปีที่แล้ว +1

      እኔዴት

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እናመሰግናለን ❤

  • @mesiyyoutube
    @mesiyyoutube ปีที่แล้ว +2

    ኤልስየ አደረኩሽ ይሄው ትምርትሽን ሁሌ እየበላሁ ሰብስክራይብ ሳያደርግ ሆ ሞት ያለበት የሠው ሀቅ ብየ መለስኩ😂

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว

      እረረረረረ በጣም 🤣🤣🤣ያስቀጣል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ምወድሽ ለዘመድ አዝማዴ ነዉ ቪዲዮሽን ምልከዉ ❤

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ok ! Thank you wude😘😘😘👍

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ተባረኪ ኢትዮጲያ ላለን አንደኛ ዘይቱ ዉድ ነዉ ስለዚ ሌላ የሚተካዉ ነገር ካለ ብትነግሪን

    • @dawg929
      @dawg929 ปีที่แล้ว

      ዘይቱ ግን አለ? የት?

  • @tibaboariti8396
    @tibaboariti8396 ปีที่แล้ว +2

    Thank you sister ❤

  • @Chaltu-vx2ce
    @Chaltu-vx2ce 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘይቱን ማግኘት የማይችልስ ምን ይተካዋል??

  • @elda554
    @elda554 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ ልክ ነሸ እጣንም በጣም ጥሩ ነዉ እጣን ማኘክ እንደ መድሀኒት ነው ለጥርስ በተጨማሪ የእጣን ዘይቱ ለቆዳ መሸብሸብ ለፀጉር መነቃቀል መጠቀም ጥሩ ነው frankincense oil

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 ปีที่แล้ว

      የት ይገኛል ዘይቱ

    • @elda554
      @elda554 ปีที่แล้ว

      @@bealembealem1224 ኦንላየን አለ አማዞን ዋልማርት ሲቪኤስ ፋርማሲ ታገኛለሽ ስሙ frankincense oil ነው ጎግል አርጊው

    • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
      @ሰላምይቱብ-በ4ዀ ปีที่แล้ว

      ምን አይነት እጣን ነጭ እጣን ነው እኔ ተችገርኩ

    • @elda554
      @elda554 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰላምይቱብ-በ4ዀ የቤተክርስቲያን እጣን ነጭ ሆነ ቢጫ

    • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
      @ሰላምይቱብ-በ4ዀ ปีที่แล้ว

      @@elda554 እሽ እን እዴት ነው እምጠቀመው

  • @SofyaKassaw-f6w
    @SofyaKassaw-f6w 10 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነዉ የሚገኘው

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ሁሌም እርጋታሽ ማራኪ ነው ትምህርትሽ ደሞ በጣም ጠቃሚ ነውና
    አንድ ጥያቄ አለኝ በኮኮናት ዘይት የምንጉመጠመጠው በስንት ቀን አንዴ ነው ?ወይስ በይቀኑ ነው?
    ሌላው በቅሩፍድ ውሃ እፍን መጉመጥመጥ ጥሩ ነው ይባላል ይህን ምን ያህል እውነት ነው?🙏💚💛❤🌺🌷መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ🙏💕

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ድሪዉ የሀረሩቹ ያምርብሻል በጣም እሱም እኮ በምስራቁ በኩል አንዱ የአገራችን ባህል ልብስ ነዉ ከነስፌቱ ቀለሙ አንቺ ላይማ 🙏🏽ሀሉም ቆንጆ ነዉ 🙏🏽

  • @BogegoleGole
    @BogegoleGole 4 หลายเดือนก่อน +4

    አርፍ።ግን ኮኮነት ኦይሉ ከየት ማገኘት ይቻላል? በፋርማሲ ይገኛል ወይ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ዉዳ❤❤❤

  • @biliseute
    @biliseute ปีที่แล้ว

    geta tena ena edme yisteshi thanks tebareki

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 ปีที่แล้ว +2

    የኣድቨርታይዝ ድምጽሽን ችሎታሽ ልዩ ነው ልክ ለኣድቨር ይሚመች ድምጽ ነው

  • @Hayat-mq4pd
    @Hayat-mq4pd ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣምነው የምትመችኝ እባክሽ የሆነነገር በይኝ አፌ ውሥጥ በጉጪና በጉጨ ውሥጥ የሆነ ያብጣል ከዛም ሽክር ብሎ ይላጠል እኔም በጥርሴ እየያዝኩ እልጠዋለሁ ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለ ምች ይሁን ምን አላወኩትም😢😢😢😢😢

    • @rabiyamohammed4449
      @rabiyamohammed4449 ปีที่แล้ว

      ወደ ህክምና መሔድ አለብህ ወይም አለብሽ

  • @rubiabdelkadir
    @rubiabdelkadir ปีที่แล้ว +2

    Thanks ❤

  • @beautychannel8299
    @beautychannel8299 ปีที่แล้ว +11

    15 ሁሉ ደቂቃ ኦይል ፑሊንግ ? እኔ በ 15 ደቂቃ ውስጥ ታጥቤ ጥርሴን ፍቄ ልብሴን ለብሸ ቁርሴን ቀምሸ ከቤት እወጣለሁ። አንች ጊዜ ሞልቶሻል እናቱ

    • @Fathima-vr7iz
      @Fathima-vr7iz ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ እህት አለም

    • @hawatadele698
      @hawatadele698 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ. እኮ

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 ปีที่แล้ว

      The same here specially if you have small kids impossible. Still I like the idea of keeping your hygiene but 5 minutes is enough for me!!!!

    • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
      @የክርስቶስባርያእኔነኝ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳህ

  • @fevenweldemariyam6983
    @fevenweldemariyam6983 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉ መልካም ነው ተባረኪ ግን አንቺያቀረሻቸው ማተራያዎች ለመግዛት አቅም ሌለውስ ምን ትያለሽ መልስን ፃፍልን

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 ปีที่แล้ว

      ፖፖህን ተጠቀም

    • @tigistkidane1519
      @tigistkidane1519 11 หลายเดือนก่อน

      Mefaqya meteqem bagbabu hulunim yitekali

  • @asmaratimes3140
    @asmaratimes3140 ปีที่แล้ว +3

    I just ordered the coconut bio to try it. Thanks a lot

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Please let us know if it work!! GBU🙏

    • @asmaratimes3140
      @asmaratimes3140 ปีที่แล้ว +1

      @@deehope9477 I just received today. And I tray it (after noon) of course after I got my meal (it changed at water) . Let me try it on the morning and make sure if it works.

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว

      @asmaratimes3140 lol, sure, thanks!

    • @asmaratimes3140
      @asmaratimes3140 ปีที่แล้ว

      @@deehope9477 I have tried it.

    • @asmaratimes3140
      @asmaratimes3140 ปีที่แล้ว

      @@deehope9477 i try it at the morning. I stayed to two hours without I cleaning my teeth with Colgate and it never smelled as it was early at the Morning. The most I appreciated is that my mouth and leaps were full of moisture for a long time though after I ate my breakfast. It is trying worth .

  • @izrabahiru12kebede31
    @izrabahiru12kebede31 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so very much❤

  • @yehanesTesete
    @yehanesTesete 28 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @ኢሳያስእንዳለ
    @ኢሳያስእንዳለ 8 หลายเดือนก่อน

    ዘይቱን የትኛዉ መደብር እንደምናገኝ አላስቀመጥሽልኝም በዉስጥ መስመር አስቀምጭልኝ

  • @araya3733
    @araya3733 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God bless you

  • @lprinzeabraham1165
    @lprinzeabraham1165 11 หลายเดือนก่อน +7

    አሪፍ ነው ግን ንዕህና የማይጠብቀው ወንድ ብቻ ነው እንዴት
    ወንዶችየ ወንዶችየ ትያለሽ ትምህርትሽ ለወንዶች ብቻ አረግሽው።

    • @zinashkassa5640
      @zinashkassa5640 11 หลายเดือนก่อน +1

      Wedocheye eko new yemetelew 😂

    • @Mami-lh6vg
      @Mami-lh6vg 10 หลายเดือนก่อน +3

      ዉዶችና ወዶች የማይለይ ትዉልድ

    • @Rehema-y5q
      @Rehema-y5q 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂ውዶችየ ነው ያለችው

    • @rising1786
      @rising1786 9 หลายเดือนก่อน +3

      ወንዶቹ ጆሮአችሁን አፀዱ😂😂😂

    • @benoda2666
      @benoda2666 8 หลายเดือนก่อน +1

      አንብብ በደንብ ውዶችዬ ነው እያለች ያለችው

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 ปีที่แล้ว +2

    Dear ,l love the way you present things.Thank you sis.stay blessed!

  • @mulualemmekbib5464
    @mulualemmekbib5464 ปีที่แล้ว

    This is one of yoga cleansing techniques that I love it. Thank you for sharing for our people 🙏.

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
    @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲየ ለጥርስ የሚቀባው ነጭ የሚያደርገውንቀለም ብታብራሪልን ብጠቀመው ችግርአለው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  ปีที่แล้ว +1

      የለውም ግን በአመት 2 ቢበዛ 3 የተፈጥሮ የጥርስ ቀለምሽን እንዳያደበዝዝብሽ ተጠንቀቂ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @fasilfentakebede1749
    @fasilfentakebede1749 ปีที่แล้ว +2

    lediha yemisera nigerin yihe yehabtamoch newu, madam.