ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 930

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว +379

    እባካችሁ ተመልካቾች ሁሌም የኛ ኢትዮጵያውያን በትክክል ውሸት ያልሆነን ነገር ለሚያቀርብልን ሚዲያ ላይክ እያደረጋችሁ እዩ ለነሱ ማበረታቻ ነው ለኛ ግን ምንም አይጎዳንም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +41

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ባናየውም ላክማረግ አይጎዳም በቅነት ብናረግ ክብርነው

    • @ኪያኤኪያኤ
      @ኪያኤኪያኤ 2 ปีที่แล้ว +3

      exactly

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ fb lay post argwe አንዳ እንዴት እንደተደሰተች

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 ปีที่แล้ว +44

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶክተር ከዚህ በላይ እድታገለግለን ውድሜና ጤና ይስጥህ

  • @አምሪያ-ቸ5መ
    @አምሪያ-ቸ5መ 2 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች የቆዳ ችግር በጣም ይገጥመናል እና በርታልን

  • @AmelemalBeyene
    @AmelemalBeyene 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜአቸው ከ9 እስከ 15 አመት ያሉ ልጆች እነዚህን ሳሙና መጠቀም ይችላሉ ወይም ከ4 አመት በላይ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 2 ปีที่แล้ว +8

    ውድ ኢትዮጵያውያን በአላህ በዘር በሀይማኖት በማይጠቅም ነገር ጊዜያቹን የሚያባክኑባቹን መከታተል ትታቹ ለኛ የሚጠቅመን ነገር የሚያስተምሩን እንደ ዶ/ር ሰይፈ ያሉትን ላይክ ሼር እያደረግን እናበረታታቸው

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว +22

    ዶክተር ያለህን ዕውቀት በሚገባን መልኩ ሳትሰስት ሳለምታስረዳን ከዚም በላይ ፈጣሪ ጥበቡን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 ปีที่แล้ว +44

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ባንተ ትምህርት መጠቀም ከጀመርኩ አመት ሆነኝ ሁሌም ነው ማመሰግንህ 💜🙏 ያለ እውቀታቸው ገብተው እያቡካኩ ስንቶቹ ለኪሳራ ዳረጉኝ መሰለህ የማይሆን መረጃ እያቀረቡ አንተ ግን ክሰኸኛል ክበርልኝ ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +5

      አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተዬ እግዚአብሔር ያኑርልን እኔ የዞትር ተከታይህ ነኝ ጥርት ያለ ፊት ነበረኝ በተፈጥሮ ፊቴ ብዙም ባይሆን ደረቅ የሚባል ነው የቫይታምኒ ሲ day cream ተጠቅሜ አላርጅክ ሆነብኝ ምን ላድርግ እባክህን እንዳታልፈኝ

    • @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ
      @ዘሀራመሀመድየወሎልጅ ปีที่แล้ว

      እስኪ አሥረጁኝ please

    • @FlowerFlowering-p5n
      @FlowerFlowering-p5n 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dr.SeifeWorku❤

  • @madi8643
    @madi8643 2 ปีที่แล้ว +48

    እናመሰግናለን ዶክተር ለብር ብለው ምንም በማያውቁት በለሉበት ሙያ ልባችንን እሚያቆስሉ በሞሉበት አንተ ጠንክረህ በሙያህ ስለምትጠን ትምህርት

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +5

      አመሰግናለሁ

    • @khkhs4097
      @khkhs4097 2 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku plase winidim D.r seife በናትህ ፀጉር ጉጮቼ ላይ ነበረብኛ እና ፀጉር ቤት ሔጄ ትኩስ በሆነ ሱካር ተነሳሁት ከዛ ጉንጮቼ ቀሉ በዛው ማዲያት ተፈጠረ እና ገንዘቤን እና ጊዜየን ጨረሰብኝ እና ethio ልመጣ ስለሆነ እባክህን የቆዳ ሀኪም ስልክ አድራሻ ብትነግረኝ እና ደሞ እሱ ጋር ልሞክር

    • @khkhs4097
      @khkhs4097 2 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku plase እዳየኸው መልስልኝ ስይፍየ

    • @Sumeya-hr2dp
      @Sumeya-hr2dp 4 หลายเดือนก่อน

      fity kuxu ena gunchey akababi yekelal ena derk nw men lexkm please mela blgn doctor

    • @YeneneshGetahun-q9m
      @YeneneshGetahun-q9m หลายเดือนก่อน

      ለቡግርማጥፊያ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ዶክተር ለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት በርታልን

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር እናመሰግናለን ,,፡ ኣቀራረብህ ግልጽ እና ደስ የሚል የማያሰለች ነው በነጻ ለምትሰጠን ኣገልግሎት ደግሜ ኣመሰግናለሁ

  • @tigist9366
    @tigist9366 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር አተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል እግዚአብሄር ይባርክር እዉቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ፈጣሪ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሴይፈ እግዛቤር ይስጥልኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @rahelalemayo1847
    @rahelalemayo1847 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የኔ የቆዳየን አይነት ማወቅ አልቻልኩም ሁሉንም አይነት ብሞክረው ለቆዳየ የሚስማማኝን አጣሁ

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ስለካካው በተር ብታቀርብልን ማለቴ ብዙ ሠወች ጥሩነው ይላሉ የበለጠ አንተ ብታብራራልን በተረፈ ባለህበት ሠላም ህ ይብዛ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም ነዉ የማክ ርህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏

  • @ፈቲሀወሎየዎ
    @ፈቲሀወሎየዎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እኔ ዶክተር ሰይፍን ብቻ ነው የማምነው አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ቴሌግራም ላይም እከታተልሀለሁ ምክርህ ውስጤ ነው

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @vi21t42
    @vi21t42 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ሳትሰስት ለምሰጠን ትምህርት ብዙግዜ ኮሜትመፃፍ አልወድም ግንእከታተልሃለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ጤናእውቀትም ጨምሮ ይስትህ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ለሚሸበሸብ ፊትና አንገት መፍትሄ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @UmuzubeyreBintmustofa
    @UmuzubeyreBintmustofa 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምር ነዉ የምላችሁ የዚህን ዶክተር ንግግር እንጅ የሌላዉን ሰዉ አእምሮዬ አይቀበልልኝም

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር አንዳንተ ያሉትን አውነተኛ ሰዎቺን ያብዛልን በጣም አናመሰግናለን 👍🏻👍🏻

  • @ethiopia3439
    @ethiopia3439 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለህ ዶክተር ካንተ ብዙ ትምህርትን ወስጃለሁ እዬተጠቀምኩበትም ነው ለውጥም አለው

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ለእኔ ነው አመሰግናለሁ ዶክተርዬ🙏🏽😊👏

  • @narisanpolkksadan4464እራሄል
    @narisanpolkksadan4464እራሄል ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ዘመንህ በሙሉ ይባረክ ለሁሉም ነገር እናመሠግናለን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
    @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ዶክራችን 😍

  • @fikrtfikr3103
    @fikrtfikr3103 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ እውነት በጣም ትለያለህ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም ጠቅሞኝል

  • @abilove8024
    @abilove8024 2 ปีที่แล้ว +4

    1) በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ ስለ ጠቃሚ መረጃዎችህ::
    2) ጥያቄ አለኝ ለማዲያት እና ለ Sensitive skin የትኛው Cleanser and Toners ጥሩ ነው? አመሰግናለሁ::

  • @Hiyemanotmikonen-qn6th
    @Hiyemanotmikonen-qn6th 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር በተጨማሪ ግን ለወዛማና ለደረቃማ ፊቶች የሚሆኑትን የሴራቬ ሳሙና ማለስለሻ ጥቋቁርን የሚያጠፋና የፀለይ መከላከያን በየቆዳችን አይነት ብታስቀምጥልን አሪፍ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ሰይፉ አኳን ደህና መጣህ አቀራርብህ ደስ ይላል ፉጥነትህ ለሰወች በሚገባ መልኩነው የምታቀርበው ቴኪው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @samrawitabreham8311
      @samrawitabreham8311 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር እኔ ብግር ነበረብኝ አሁን ጠፍቶልኛል ግን የነበረበት ቦታ ጉድጉደው ነው የቀር ምን ላድርግ

  • @zebura123
    @zebura123 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
    ጀርባየና ትከሻየ እየተንደበደበ ጠቆረ እባክህ አንድ ነገር በለኝ🙏🙏🙏

  • @hulutube2817
    @hulutube2817 2 ปีที่แล้ว +5

    እባክ የፀሀይ መከላከያ ለደረቅ ፊት ማዲያት ያለበት ምን አይነት እንጠቀም

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ በጣም እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርህ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ለማብራሪያክ እናመሠግናለን ብዙ ተምሪያለሁ የሚስማማኝን ገዝቼ እጠቀማለሁ።👍👍👍👍👍👍👍

  • @helz9637
    @helz9637 2 ปีที่แล้ว +6

    ለወዛም እና ብጉር ላለበት ምን አይነት ፊት መታጠቢያ ሞይስቸራይዘር የፀሀይ መከላከያ በደንብ ስራልን

    • @makdaskebede8822
      @makdaskebede8822 2 ปีที่แล้ว

      ከፊቴ ሽፍታ አልጠፋም ብሎኛል
      በምን አይንት ሳሙና ብታጠብው
      ወይም ምን አይነት ክሬም ልጠቀም

    • @ፎዚያመሀመድ-ጸ6ከ
      @ፎዚያመሀመድ-ጸ6ከ ปีที่แล้ว

      የኔምጥያቄነው ፊቴወዛማነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ
    @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰው ነህ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ያድልልን

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 ปีที่แล้ว +8

    ላይክ ሸር አድርጉ እናሳድገው እኛን ይጠቅመናልል. የማንም መጫውቻ አንሁን በደንብ ተንትኖ ነው የሚያስረዳን ዶክተር እናመሰግናለን

  • @jerryhile86
    @jerryhile86 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለምትሰጠው ጠቃሚ ት/ት እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ የጠቆረ አንገት መነሻ ምክንያት ምንድነው? የኔ ከልጅነት ጀምሮ ነው ለዝህ ምን ትላለህ ዶ/ር ማዝጭያ መንገዶች ብትነግረን እና ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 2 ปีที่แล้ว +3

    Big love ❤❤ and Respect,🙏🙏🙏 for you Doc

  • @aragawtesfaye6096
    @aragawtesfaye6096 ปีที่แล้ว

    ዶከተር የምር በጣም ትጉና አዋቂ ሰው ነህ እንዳንተም ልቤን ያሳረፈው የለም።❤

  • @mseiti418
    @mseiti418 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for beautiful education ❤

  • @zeharahje1234
    @zeharahje1234 2 ปีที่แล้ว

    አድርስህን ስጠን ጥያቂ አለን

  • @ekram519
    @ekram519 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን!! ዶረ ጥያቄ አለኝ ለኛ ለአፍሪካዊያን የሚሆነው የትኛው የሌዘረ አይነት ነው እባክ በዋክስ አለኩ ሹክ በለን ማንኛውም የለዘረ አይነት ለኛ ይሆናል 💚💛❤️ ሰላም ለሀገራችን

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 2 ปีที่แล้ว

      ሌዘር አይነት አለው እንዴ እኔም ለመስራት ሀሳብ ነበረኝ

    • @ekram519
      @ekram519 2 ปีที่แล้ว

      @@na-uu5or መጠየቅ አይከፋም ወገን ጠብቂ 😍

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ekram519 እሺ እንጠብቃለን😊 እኔም ሀላዋ አሰልችቶኛል

    • @ekram519
      @ekram519 2 ปีที่แล้ว +1

      @@na-uu5or እኔራሱ መሮኛል በዋክስ መገሸላለጥ 😀😀

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እኔ ለቤትህ አዲስ ገቢ ነኝ🥰🥰የኔ ፊት ዋዘማ እና ብጉር አለብኝ አንድ አንዴ ደሞ ያመኛል 🥰🥰!እስቲ የአንተ ትምህርት ተከትዬ ልጠቀም ከዛን አንድ ቀን አንተን አመሰግናለሁ !!!🥰🥰 በህይወቴ ፊቴ ላይ ምንም አድርጌ አላውቅም

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ገዛሽው ጥሩነው ንገሪኝ

  • @abdv688
    @abdv688 2 ปีที่แล้ว +8

    Very detailed and useful thank you very much. What do you think about retinol for pigmentation

    • @TigistAssefa-dq7it
      @TigistAssefa-dq7it ปีที่แล้ว

      ከለሬ የተለያየ ነው ምን ልቀባ

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አጅግ በጣም አናመሰግናለን አደዚ በሚገባን መልኩ አብራርተህ ስለምታቀርበው አናመሰግናለን አጅግ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምድን ነው ላይክ የማታደርጉት ላርባ ለርባው ላይክና ሰብስክራይብ ስታደርጉ እየዋላችሁ ዊይ እኛ ደክተርየ በርታ ጎበዝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @meseretshewaye885
    @meseretshewaye885 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @bege7778
    @bege7778 2 ปีที่แล้ว +7

    Thanks a lot Doctor ... But what do you think if we don't use any fabricated products for our face? I think using a soap made of plants is the only product we should use. Toner, scrub and others shall be home made. It is my thought.

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +3

      By the way, Their is not a single soap which is made of pure plant, bar soaps are either made from simple fat and NaOH or they are just a synthetic detergents.
      The fat can be obtaind from plat or animal source.
      at the end dropps of either medication or essences can be used for commercial purpose mostly.
      I have made a video explaining bar soaps previously

    • @bege7778
      @bege7778 2 ปีที่แล้ว

      Oh I thought most part of bar soaps were from plants,,, I have got new thing, Thank you again Dr.

    • @kksakksakksakksa7272
      @kksakksakksakksa7272 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በናትህ የአጥት ህመም በናትህ መዳኔቱን ስሪልኝን ስሪን አሞኝ ያተን መዳኔት አይቸ ነው የተሻለኝ ሀኪቤት ሄጀ በሳውድ 10000 እርያል አውጥቸ አልተሻለኝምነበር እና እሠው አገርነኝ በናትህ እጀን ውስጥ ወስጡን ይበላኛል ሁሉም እመለያያየላይ ያጥት ህመም መዳኔት ንገረኝ 😢😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭በናትህ ትጠድቃለህ(😭😭😭😭😭😭

  • @HiHello-zh1dz
    @HiHello-zh1dz 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ ዶክተር 🙏🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን !

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ ከሁሉም የለሁም ለፊቴ ምንም አላለመድሁትም በውሀብቻነው ምታጠብ ጥቋቁር ነገሮች ማጥፊያ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደህና መጣክ ዶክተር እናመሰግናለን
    እኔ ያስቸገረኝ ነጠብጣብ ጠቓቁር ብቻ ነው ግን በምን እንደሚለቅ አለቅም ለማንኛውም እናመሰግናለን
    በዚህ ቪድዮ ያሳየኸን በመጀመርያ ስትገባ እስክሪን ላይ ብታስቀምጥልን ዶክተር ከይቅርታ ጋ ለጠቓቁር ያጠፋሉ ያልካቸው
    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይላክልን

    • @ፍቅር-ጸ5ዠ
      @ፍቅር-ጸ5ዠ 2 ปีที่แล้ว

      አለልሸ እኮ ለቋል እሰከመጨረሻው ተከታተይው ወደታች ሥትወርጂ ታገኛለሸ ከሁለተኛው ላይ ቪዶወ አለ

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 ปีที่แล้ว

    የፊቴነገር ቅጤንአሣጥቶኛል ተባረክ እሞክረውአለሁ በትምርትህ መረረቶ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ከአንተ ተባረክ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +1

    እነመስግነለን ደዶክተር ትክክል

  • @samiraSamira-tg5hj
    @samiraSamira-tg5hj 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥልን ዶ/ር ከልብህ የምታደረግልን ምክር ጤና እና እድሜ ይስጥልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ወዛማ ና ቁጡ ቡግርም አለብኝ የምጠቀመው ሳሙና የርድ ሳሙና ነበር እና ለውጥ አላገኘሁበትም አሁን ደሞ ዶቭ ጀምሬ ነበር እና ይቅርብኝ ምክርህ እሰቲ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 ปีที่แล้ว

    እሰከ ዛሬ አላወቅኩህም ነበር ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን ተባረክ 🙏

  • @BirtukanMamo-eb1ke
    @BirtukanMamo-eb1ke หลายเดือนก่อน +1

    አግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ

  • @adisalemyenata3251
    @adisalemyenata3251 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ወድማቺን

  • @mesifikire2874
    @mesifikire2874 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ ተባረክ በጣም እናመሠግናለ🥰🥰🥰🙏🙏እባክህ አይን ስር ለጠቆረ ስራልኝ🙏

  • @sebelgebr8553
    @sebelgebr8553 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ፡እውቀትህን፡እናመሠግናለን

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว

    በቂ እውቀትን እንዳገኝ አግዘኸኛል አመሰግናለሁ ዶክተርዬ🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ
    @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ሁኖ እያስቸገረኝ ነበር እነዚህን እሞክራቸዉ አለሁ

  • @hayatalii3521
    @hayatalii3521 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠን እናመሠግናለን

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 ปีที่แล้ว

    እጅግ።በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶክተር🙏🙏

  • @AasAas-iw5mzi
    @AasAas-iw5mzi 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ትክክል ሲራቪ ሳሙና አንደኛ ነው 100% 1000000 ❤

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም አና መሠግናለን

  • @አሚራቲዩብ2
    @አሚራቲዩብ2 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተራችን የአይንስር እብጠት፣ጥቁረት በፍጥነት እንደት ይታከማል

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 2 ปีที่แล้ว

      እባክህን እኔም እፈልጋለሁ

  • @alemalemgtgh8282
    @alemalemgtgh8282 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር ለምስጠን ምክር

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር ተባረክ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 2 ปีที่แล้ว

    እሽ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ትንሽ ስትናገርም ምታሳየንን ነገሮች ትንሽ ባትፈጥን ጥሩ ነው ግን የኔ አስተያየት ነው እሽ

  • @buremame1265
    @buremame1265 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጌታ ይባርክኽ ተባረክ

  • @hiwotmeles1432
    @hiwotmeles1432 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምሕርት አመሰግናለሁ ለወዛም ፊት የሚሆን ማርጠቢያ ብትጠቁመኝ

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተረአላህእድሜናጤናይስጥህበረታልንመልካምሰው።ባጭረስአትብዙጥቅምነውየምትናገረው👍👍👍

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣህ ዶክተ
    በጣም እናመሰግናለን በርታ
    መልካምሽት

  • @Fatoya202
    @Fatoya202 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🎉

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ እናመሠግናለን ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው 😍😍❤️❤️❤️

  • @fekergebresellasie7163
    @fekergebresellasie7163 ปีที่แล้ว

    የምታቀርበው በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ ነው ግን በፍጥነት ስለምትናገር ትንሽ ቀስ ብትል በተለይ አማርኛ ትንሽ እጥረት ላለበት 😮

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜህን ከፍፍፍ ያድርገው ተባረክ

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር,እናመሰግናለን,ለወዛም,ፊት,ክሬሞችን,ስራልን,ቆዳን,የሚያጠራ,የተስተካከለ,ከለርን,የሚሰጥ,Tax

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታቀርበዉ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥሕ ክሊዘር ለማዳት ላለበት ሠዉ ይሆናል እዴ መልሥልኝ ፊቴ ማዳት አለበት ብዙም አይደለም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      ለማድያት የሚሆኑ በባለፈው ቪዲዮ አስቀምጫለሁ

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ሰፈልግ የነበረው ዶክተር ፊጣሪ ረዥም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጥልኝ በጣም ወሳኝ ነገር ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤️👍👍👍👍👍🇪🇹 ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🥺

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 2 หลายเดือนก่อน

    ዶግተር ቴሌ ግራም ሊክ ብተስቀምጥልን ጥሩነበር ለምታቀርብልንን
    ማተሪያሎች ሁሉ እናመሰግናለን

  • @yewnetabera709
    @yewnetabera709 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር

  • @natsanetgebrimdhin5019
    @natsanetgebrimdhin5019 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተርየ በረታ

  • @kidisttube9998
    @kidisttube9998 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንዶክተርበጣምጥሩትምህርትነው🙏🙏🙏

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 9 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ D.r seife

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ Dr.በጣም እናመሰግናለን ስጠብቀው የነበረ ቪዲዮ ነው

  • @hi-vs9yg
    @hi-vs9yg 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የፀሃይ መከላከያ ሳንስክርን ስጠቀም ማህፀኔ አከባቢ ያመኛል ስለሳንስክሪን አስተምረን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ፣ ግን የፀሀይ መከላከያ የሚቀባው ፊት ላይ ነው። ከመሀፀን ጋር አይገናኝም

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ክሬሞቹ በጣም ውድናቸው vitamin c200 ድርሀም አሉኝ ሁሌ እየገዛን መጠቀም አንችልም ስለዚህ ባልጀምር ይሻለኛል

  • @NejngmMeissaMuhammad
    @NejngmMeissaMuhammad 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @AshenafHamiso
    @AshenafHamiso 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን ። እንድ ጥያቀ አለኝ Garnier skin naturals የምለውን ገዝቸ አጠቃቀሙ ከበደኝ። ፊተ ላይ ትንሽ ብጉር አይነት ነገር አለኝ plus አጠቃላይ ሰውነተ ላይ ያልበዛ ሽፍታ አለብኝ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተራችን

  • @ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ
    @ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว

    ድክተርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @hawariyawabebe6592
    @hawariyawabebe6592 ปีที่แล้ว

    Doctor please begra joroye wust derek kusl negr alfo alfo yimetabgnal ena mense ena mefthe kale ena ynoral bye asbalehu

  • @mekityub1966
    @mekityub1966 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ