ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

111ኛB ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)በበዓላት ቀን ሞት የማያጣው ቤት ታሪክ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2020

ความคิดเห็น • 433

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +75

    እኔስ መቼ ይሆነ ሀገሬ ገብቼ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ
    ሄወቴ ጤናዬ ተስተካክሎ
    ንስሃ ገብቼ ስጋ ወ ደሙ ተቀብዬ
    እኔጃ ብቻ ጌታ ምን ይሳነዋል
    አንድ ቀን በጌታ ስም ይሆናል ብዬ አምናለው
    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ 😭

    • @yetebarektidartadergilachu1214
      @yetebarektidartadergilachu1214 3 ปีที่แล้ว +3

      Ayizon DENGEL wed hagerachin tisbesben yehulachinem megnot new EGEZIHABHER yefked ken hulum yihonal

    • @batiyaenatwanafaki1919
      @batiyaenatwanafaki1919 3 ปีที่แล้ว

      Ya selote bate endate new yemserawe

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว

      @@batiyaenatwanafaki1919 ልቦና ቲዪብ
      ገብተሸ እይ መምህር በላፍ ቪዲዮ ተለቋል ።

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y 3 ปีที่แล้ว +2

      አኔም 20 ቃን ቃረኝይ 🥰

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q 3 ปีที่แล้ว

      @@user-jm8py3ss1y ታድላችሁ በርቱ

  • @-marizematube3466
    @-marizematube3466 3 ปีที่แล้ว +14

    ዓለምን ወደጥልቁ ለመምራት በዘንዶው ለመዋጥ የትሰለፈው አጋንት የሥላሴ ልጅነትን የተቀበሉት አብዝቶ ይፈልጋቸዋልና እግዚአብሔር ሀይልን ደልመንሻን ሰይፍ ያቀዳጀን በመንገዳችንሁሉ ምላካም መልካሙን እንጅ ከፉውን አያሳየን አሜንንን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +17

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘምንክ ይባርክልክ ለመንግሰተ ሰማያት ያብቃህ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ

  • @user-bw8yj2tg4x
    @user-bw8yj2tg4x 3 ปีที่แล้ว +11

    እናቴን እና አባቴን ንስሀ ገብተው እንዲቆርቡ ስነግራቸው ቆይ ተዘጋጅተን ይሉኛል ጊዜው ረዘመ ወለተ ማርያም አና ሀይለ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      እመብራሀን ታስባቸው

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እፀልይላቸዋለሁ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +25

    በእውነት እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @tigistassefa196
      @tigistassefa196 3 ปีที่แล้ว

      Ķalehwte Ysemalen wndemash memher Telefax betmynmsegnaln

    • @tigistassefa196
      @tigistassefa196 3 ปีที่แล้ว

      Ydemnatnysetlwn

    • @tigistassefa196
      @tigistassefa196 3 ปีที่แล้ว

      Sigaunybezaleh

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n 3 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን እናመሰግናለን የዛሬው ገጠመኝ ትልቅ አስተማሪ ነበር፡ ወንድም እንዳልካቸው ልቦናውን አምላክ ይመልስለት

    • @tadeleberhanu7320
      @tadeleberhanu7320 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ይሄን ታሪክ ሰምተን እድናስተዉል አይነልቦናችንን ያብራልን በጣም ደስ ይለኛል ስጋዎ ደሙን ተቀበሉ ሲባል የመንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እስቲ እደኔ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል የቸኮለ እግዚአብሔር የዉስጤን ጉጉት አይቶ ለዚ ክብር ያብቃኝ ትላንት ስለሃይማኖቴ ያልገባኝ መምህር ባንተ ትምህርት አምላክ ጠራኝ ምን እከፍለዋለሁ ላደረገልኝ ዉለታ ያነሳኝ ከፈር ከቧራ ጌታ ሆይ የድንግል ማረያም ልጅ አመሰግንህ ዘድ ምክኒቴ ብዙ ነዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛላቹህ ስለወድማችን እዳልካቸዉ እኔም ሰምቻለሁ ግን ኮሜት አልፃፍኩም እግዚአብሔር ይፈዉሰዉ እንፀልይለት የተዋህዶ ልጆች

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 ปีที่แล้ว +16

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ። አሜን የመምህራችንን ዕድሜ እንዲሁም የአንተንም ዕድሜ ያርዝምልን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

    • @fikertegetnet3980
      @fikertegetnet3980 3 ปีที่แล้ว

      መምህር ትምህርት ብዙ ነገሬን ቀይሮኛል። አስተማሪም ነው። ግን ላማክርህ ፈልጌ ስልክህ አይሠራም። ወይም ቢጠራም አታነሳውም። መልዕክት ስልክም አትመልስልኝም።

    • @eneyewtariku8130
      @eneyewtariku8130 8 หลายเดือนก่อน

    • @eneyewtariku8130
      @eneyewtariku8130 8 หลายเดือนก่อน

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና መድሐኒአለም ይጠብቅልን አሜን ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት መምህር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሶን ቤተሰቦቻችንን ከጎናቸው ሆንን ጠላታቸውን አውቀው ድል እንድነነሳ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን አባቴ ወንድማችን ወደ ልቦናው ይመልስልን የያዘውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ለሃገራችን ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n 3 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እርኩሳን መናፍስ እግዚአብሔር በምድር ኢትዮጵያ ያጥፋልን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይህንን የዘር መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን
    ወድማችነም ወደራሱ ይመልስልን

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እናመሰግናለን አንተብቻአ አትቀየርብን አደራ ሊላወን ተወዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ አንተ ብቻ በርታ በርታ ሰለመ ለምስጊኑ ድሓዉ ሰዉ ሰላም ለሃገራችን ፈጣሪ ያምጣልን አሜን፫

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 3 ปีที่แล้ว +6

    እፁብ ድንቅ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን እረጅም እድሜ ከጠናጋ ያድልልኝ
    አቤቱ ማስተዋሉን አድለኝ እንደቃልህ እንድኖር እርዳኝ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ጋር አዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ማሃራን ይቅር ያብልን ክርስቶስ

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው. መምህራችን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ለቃሉ እንድገዛ እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቆት ከክፉ ሁሉ

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ እንደሁሌው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ። ለወንድማችን ለእንዳልካቸው ሁሉም መጸለይ እንዳለበት ብታሳስብ ምልካም ነው ብዙ ፈተና ሊገጥመው የሚችል ልጅ ስለሆነ።

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አገሬ ገብቸ ለዚህ ክብር ያብቃኝ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!!!✝✞✟እግዚአብሔር ያክብርልን!!!✝✟✞

  • @medhaingebre8283
    @medhaingebre8283 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ትምህቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
    ማን ነው እውነተኛ እግዚአብሔር ያውቃል / ግዜው ሲደርስ እንያለን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አባት ሆይ
    እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን
    ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ የሁን አሜን
    ሀያሉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🕊

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen..amen .kale. hiwet..yasemaln

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምለክ በነገሮች ሁሉ ይቅደምልህ አረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሐለን

  • @kindness4049
    @kindness4049 3 ปีที่แล้ว +9

    ልክ ነህ መምህር እኛ ከትግራይ ህዝብ ጋር ጥል የለንም ለምን እንደሚያጋግሉ አይገባኝም ለሁልም መፅለይ ነው ሚገባን 😔😔😔😔😔😔

  • @AaAa-fd3op
    @AaAa-fd3op 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ መመህሬ የሚያስትምር ትምህርት ነው ኢትዮጵያዊን እየገባችሁ ታማሩ እንማር መናፍስትን እንቃወም

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kale hywet yasemaln Amen memhirachin bereketwe yderbn Amen amen grum new be ewnet

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ታሪክ ነው🙏🙏🙏

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን መጨረሻ ሲያምር እንዴት ደስ ይላል ጌታ ለእኛም መጨረሻችን አሳምርልን አው መምህሬ ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን ማሰብ አቅቶናል እንጂ ይቅር ይበለን መስትዋሉን ያድለን እውነት ኢ / ያ እልም ያለ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ገብታለች እናት ሃገሬ ትንሳኤሽን የሳየን 🙌

  • @mateb4802
    @mateb4802 3 ปีที่แล้ว +1

    መግለጫ ቃል የለኝም። ገጠመኙን አስታኮ የሚሰጠው ትምህርት ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን። በተጨማሪ እንዳልካቸውን እንደሰማሁት መምህር ተስፋዬ ምን ይላል ብዬ ነው ሳምንት ላይ ያስቀመጥኩትና ወድያው ሰብስክራይቤን ያነሳሁት። እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቅልጥ ባለ የባእድ አምልኮ ዉስጥ ነዉ ያደኩት ከነ ዘር ማንዘሬ አረ ከነ ሰፈሬ ብል ይሻላል።ዙሪያችንን ያሉት ጠንቋይ ነዉ የከበበን እና ለእናቴ እድሜ ልክ ስንገብር ኖረን ግን በስተ መጨረሻም ንስሀ እንኳን ሳትገባ ሞተች አሁን እሷ ከሞተች ለማን ብለን ስንትወዉ መላ ቤተሰቡ እያተራመሰ ነዉ።እኔ የምኖረዉ ሳኡዲ ነዉ ምን አድርጌ ቤተሰቦቼን እንደማተርፍ ግራ ገብቶኛል።እናቴን ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልክ እኔ እንዳልካቸው የተባለ ሰውዬ ጤነኛ እንዳሎነ ያወኩት እህተ ማርያምን የሄኖክ ካላንደር ብሎ አስቆጥሮ በሆሳህና ምድር እርጎ ያስጠጣት ቀን ነው የማፊያ ቡድን ድሮም መጨረሻው መዋረድ ነው አሁን ባሰ እብደታቸው እረ በስመአብ ምን ጉደኞች ናቸው መገን እኛ ማየት መስማት 🤔ነው

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማርያም ሰም የተመሰገን ይሆን ቃልሕይውት ይሰማልን መምህርችን እርሷ ማሰታዋሎን ያሰጥን🙏🙏🙏

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ef7ul7tc9y
    @user-ef7ul7tc9y 3 ปีที่แล้ว

    መምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ከማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ግን መፀሀፍ ይታተም ምክንያቱም ስንት ሁትዩብ የሌለው ሰው አለና ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መድረስ አለበት በቤቱ ያፅናልን።

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግነለን ውድ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለሁላችንም እግዝያብሄር ልቦናን ይስጠን አሜን ተባረክ እኛንም ለቅዱስ ስጋው እና ለክቡር ደሙ ያብቃን አሜን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምርህር እድሜና ፀጋ ይብዛልህ እናታችን ስጋዎ ደዉሙን ተቀብለው መንፈሱ ተሸኝቶ ላቸዉ መልኩ ሰዉ ይችን አለም ንገዉ ለአገራችን የሚፀልዩ ይሁኑልን መምርህ ሰለወንድማችን እንዳልህ እንኳንም አብራራህልን በጣም ግራ ገብቶን ነበር ምንካዉ እያልሁኝ ነበር እኔም ይህ ለሱ ፈተና ነዉ በዉነቱ ወደ ፈተና እዳትገቡ ተግታችሁ ፀልዩ የተባለዉ እንደዚህ እዳንሰናከልነዉ እመብርሀን ትመርልስልን ወንድማችን ብዙ ነገር እጠብቃለን ከሱ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว

    በስላሴ ስም እደው ሰው ሁሉ አለቀ በመናፍስ ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን አሜን መምህር አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ምስጋና ይገባካል።

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እውነት ነው አንድ ኤርትራዊ ወድማችን ባድሜ አካባቢ የሚኖር ዳቤ አጥተው አብልተውት መንፈሡ ተይዞለት አይቻለሁ ለዚያውም የሚገርም ነው አሁን ሁልጊዜ ዳቤ ሢባል እሡ ትዝ ይለኛል መምህራች መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግልማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን፫ ሠውዬው እግዚአብሄር ይድረስለት ሠይጣንም የሚፈልገው ትንሽ ከሰዎች ወጣ ያለ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ነው እግዚአብሄር እንደሰው የምናስብበት ልብ ይስጠን ይቅር ይበለን ጌታሆይ ሠይጣንን እሠርልን እባክህ።

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 3 ปีที่แล้ว

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
    በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች

  • @konjitnugusu4138
    @konjitnugusu4138 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwtn yasemalen

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ለእግዚአብሔር ቅርብ የሆኑ ሰዎች ብዙ ነገር ከነሱ እየተጠበቀ የማይገባቸው ቦታ ወርደው
    ሲገኙ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን እኔስ አልሰማሁትም ዘረኝነትን አብዝቼ ነው የምፀየፈው በእውነት የኔ የህይወቴ መሰረት መቀየር አባቴ መምህር ግርማ ናቸው መምህራችን ስታስተምረን በተለያዩ ገጠሞችህ ውስጥ በደንብ ነው የምረዳህ ለምን የኔ ውድ አባት መምህር ግርማ ወንጌል ተማሪነኝ ማለት ያስደፉረኛል ከኔ እድሜ ቀንሶ ለሳቸው ላአባቴ ይስጥልኝ እኔ ምን እጠቅማለሁ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว

    Amen Kalehiwetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፅግውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ስላም ያድርግልን ፍቅር ስላም ያውርድልን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️እንዳልካቸዉን ወደልቦናዉ ይመልሰዉ ፈጣሪ አምላክ እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ይፃፍልን🙏

  • @helena6020
    @helena6020 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotn yasemalen

  • @selameabebe2461
    @selameabebe2461 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሀገራችን ገብተን ለነሰሐ ያብቃ መምህርች በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በእውነት በጣም ከባድ ነው እመ ብርሃን ከመልካሞቹ ከደጋጎቹ ሰዎች ጋር ትቀላቅለን በእውነት የሰፈር ሰዎች አስታወስኩኝ የዛቻ ጥላቻ በጣም ከባድ ነው እኔ ያደኩበት ነው በተለይ እኛ ቤትማ በየ ቀኑ ነው በእንቁላል በጥቁር አፈር በዶሮ ጭንቅላት የበግ ጭንቅላት በስመ አብ በጣም ብዙ ነው መተትና ድግምት ተደግሞ የሚላክብን እኛ ልጆች ስለሆንን ምንም አናውቅም አሁን ገና ገባኝ ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ እሰራለታለሁ ከእንደዚህ አይነት ጎረቤት ፈጣሪ ይሰውራችሁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን እንወድሃለን💓💓💓

  • @abac2092
    @abac2092 3 ปีที่แล้ว

    Bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen agerachn selam ydergeln amen amen amen

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህልን
    መምህር እድሜና ጤና
    ይስጥህ ። እባካችሁን
    ለእንዳልካቹው ዴቃን ወዶ አይመስለኝምና ይልቅስ በፀሎታችን እናስበው

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማለን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ በቤቱ ያሠብትህ በጣም አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ከሠማነው ላይ 30 60 100 1000 ፍሬ እደናፈራ የአምላከ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ልከ ነህ መምህር ለወድማችን እዳልክእ ለንፀልይለት ይገባለ እኔ በጣም ከሚያዛዝነኝ ነገር በዘማረም በሠባኪውም በካህነም በቲኛወም ደረጃ ያሉት ወገኖቻችን በጣም ሠለመንፈሳዊ ላብ ጠብ እስኪላቸው ደረስ እያሠተማሩ ም እየዘመሩም ግን ከጊዜ በሀላ ያለሆነ ነገር በነሱ ላይ ሲታይ በጣም ያሣዝናል መምህር አንተን መሣይና የእወነት መንገድ ጦቃሜ የህኑ እህት ወደሞቻችን በቤቱ ያሠብትልን ፈጣሪ እግዚአቤሔር ማሠተዋሉን ያድለን የአገራችን ሠላም የወገናችን ፈቅር ይሠጥለን በያላቹበት ሠላማቹ ታብዛልኝ አዛኚትዋ አሜን [3]

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በእውነት የተ ትምህርት እደ ማር እደ ወተት ነው እኮ በርታልን። መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህዋት ያሰማልን መምህር በጣመ ደስ የመላ ነው አናታችን የመለስ አምላክ እኛም ወደቤተ የመለስን ኤሚ አምላክ ሀይ ለበታች አበቃን ከከፋ ሀሎ ጠበቃሸ ደጉን ዘመን አምጭልን

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nx2vj3nn9k
    @user-nx2vj3nn9k 3 ปีที่แล้ว +3

    መምሕረ ተሰፈዬ በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልክ

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n 3 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን እኛ ኮ ዝም ብለን ወደ አጨበጨበው ነው የምንዘለው እኔስ ፖለቲካዊ ነገር ማየት አልወድም አማራም ትግራይ ማንም ብሄር ማየት መደገፍ አልወድም ቃለ እግዚአብሔር ነው መስማት የሚፈልገው እኔ ኢትዮጽያዊት ነኝ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Memihir tesfaye please keep up the good work Tanhks 💒💒💒💒☝🏽☝🏽

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በወትን በጣም ነው ይማሳዘነዌ እግዚአብሔር አመላክ ሁላችንም ለነሳሃ ያበቃን መመህር በጰሎት አሰበኝ ወልታ ማረያም በልህ እግዚአብሔር አመላክ ያገልግሎት ዘመነህን ያረዘመልን

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም የክርስቶስ ቤተሰባች መምህርች ፀጋውን ያብዛልህ የዘረኝነት መንፈስ አግዚአብሔር ያጥፍልን የአገርች ሠላም ይመልስል አግዚአብሔር በቃ ይበለን የኑፅሀን ደም አየፈሰሰ ነው አባካችሁ አገረ ውስጥ አምትኑር ከአኝ ትሻላላችሁ በሡባኤ አግዚአብሔር ለምኑ በህብረት አኔ በአድሜ አይቸ ስላማላቅ ይሆን በጣም ነው የጨነቀኝ ህዝቡ ሳይዘጋጅ ለንስሀ ሳይበቀ አያለቀ ነው

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ተስፋዬ እባክህ በፀሎት እርዱኝ እናቲ አሁንም እያረደችለት እየካደመችው ነው እኒስ በመብረሀን አማላጅነት ህይወቲ ተርፋለች የልጆቺም እደዛው እድሜ ለመምህር ግርማ ስለሲጣን ስለዛር ብዙ ነገር እድናቅ አረጉኝ እናቲ እዳላስረዳት ስደት ላይ ስለሆንኩ በአካል ተገናኝተን በደንብ አስረድቻት ብትተው ደስ ይለኝ ነበር እዳዛም ሆኖ የመቤታችንን ፂዋ ትጠጣለች ብቻ ከባድ ነው በፀሎት እርድኝ እባካቹ ወገኖቺ አስብኝ ስትፀልዩ

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሃገራችንም ሠላሙ ያዉርድልን በያላቹህበት ሰላም የክርስቶስ ይብዛለቹህ የተዋህዶ ልጆች

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ ጤና ያቆይልን አሜን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እሚገርም ገጠመኝ ነው ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላም ለሃገራችን 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እንዳልክ ከራሱ ጋር አደለም

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ። እግዚአብሔር ልብ ይስጠው እኔ በጣም ተናድጄበት ነበር የመንፈስ እንደሁ ተረድቻለሁ ለኔም ለሀጢያተኛዋ ልብ ይስጠኝ ።

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 ปีที่แล้ว

    የስተማረን የገፀፀንየልኡል እግዛቤር ስም ዘሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን መመህራችን ቃልህወት ያሰማልን እድሜ ዘበንክን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙌🙌

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን እናቶቻችን አባታችን እኳን ለስጋዉደሙ አበቃችሁ
    ይሄን እኔ እመሠክራለሁ መናፍስት የሰዉ ነፍስን መቅጠፍ( ሰዉን መግደል) ይችላሉ 100% ዝቶ ሲወስድ አዉቃለሁ
    ደሞ ወንድማችን እዳልካቸዉ አተ ስታቀርበዉ አዳመጥሁ በሱም ገብቼ አዳምጬዉ ይሄ ልጁ በቃ ለመታየት ነበር የወጣዉ ብዬ አስብ ነበር ከዛ መከታተል አቆምኩ ሲጀመር እማወራዉ አኝኮ አኝኮ ነዉ እማወራዉ አቀላጥፎ መናገር አልቻለም በተረፈ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አውደ ዓመት የተናገርከው ሁሉ በጣም የሚጠቅምና ልክ የሆነ ምክር ነውና አመሰግናለሁ። ስለ ግጭቱ ደግሞ እኔ የእናንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኃላ እንዲሁም ተደረገ እየተባለ የሚነገሩትን ድርጊቶች በሰማሁ ቁጥር ይኼ የሰው ልጅ ተግባር ነው ብዬ ለመቀበል ይከብደኛል ስለዚህ ሁሌ እየጸለይኩ ያለሁት አይናቸውን የጋረዳቸውን ግርዶሽ መጥፎ መንፈስ ግፈፍላቸው ወንድምና ወንድም መሆናቸውን አሳያቸው እያልኩ ነው። እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን።

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን አሜን
    እንዳው ወደ እራያ ብትሂድ እንደዚህ አይነት ግድ ስንቱ ይወጣ ነው ደብተራ ቃልቻው ጨሌው እውነት ለመናገር በጣም የሚዘገንን ነው
    ከእኛ ቤት አውድአመት በሆነ ቀን አንድ ቀንም ተደስተን የዋልነበት ቀን የማስታውስበት ቀን የለም አባቴ ለእናቴ የሰድባታል በቃ እናቴ ታለቅሳለች ከዛ እኛም እናለቅሳለን እንዳው ምን አይነት ምግቡ እንደተሰራ ምን አይነት ነገር እንደተፈጠረ የምናውቀው በነገታው ነው
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ ክፊ መንፈስን እናቴና አባቴን እዳላቅ በፀሎታችሁ እስቡኝ ደሞ የሚገርማችሁ ነገር ተፋትተዋል በቻ ሁሉም ነገር ድብልቅልቅ ብሎብኛል

  • @segniasefa2730
    @segniasefa2730 3 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ሰም የተመሰገን ይሆን ቃልሕይውት ይሰማልን መምህርችን እርሷ ማሰታዋሎን ያሰጥን
    1

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ጥሩ ምክር ነው የመከርከው እግዚአብሔርም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ርኩሳን መናፍስትን እግዚአብሔር ይጣልልን!!!

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን👏
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሥለናትህ ስለ አዛኝቷ ብለህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን ኢትዮጲያን ሠላሟን መልስልን ፍቅርን ሠላምን አድነትን ስጠን አሜን አሜን አሜን😢 ፈጣሪ ለሁላችንም አሥተዋይ ልቦናን ያድለን አይምሮአችን ከዘረኝነት ነፃ ያድርግልን ወገኖቸ በዚህ ሕይወት ወስጥ ያላችሁ ተመለሡ ለዚች አጭር እድሜ አይምሮአችን በመጥፎ ነገር ሞልተን አናሥቀምጠው እኔሥ ስለ ሀገሬ ሳስብ ይደክመኛል 😭😭😭😭ፈጣሪ ብቻ ምህረቱን ይላክልን እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ ከልጇ ታሥርቀን 👏👏👏😭😭የዛሬው ገጠመኝ ጥሩ ትምህርት አለው እያዳዱ ገጠኝ ስሠማው የኔን እና የቤቸሠቦቸን የሕይት ታሪክ የሚተረክ ነው የሚመሥለኝ ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ የሠማሁትን በተግባር ለመፈፀም ያብቃኝ እግዚአብሔር 👏👏
    ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ያቆይልን የሠማንውን በየልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yednglmaryamlg2864
    @yednglmaryamlg2864 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው መንግሥት ግን የትግራይ ህዝብ ጥላት ነው ታድያ የትግራይ ህዝብ ጣላት ባይሆን ንሮ ምንም ለምድነት ህዝብን አያሳቀየው የለው መምህር ህወሓት ምንም የሀነ አይደለም ግን በጣም ምያሳዝን ንጽህ ህዝብ ነው ያለቀው የለን መንግሥት ለህዝብ ጣላት ካልሆነ ለምን ስው በረሃብ እንድያልቅ ፈረዳ ለምን ወሃ በማጣት ኔት ወርክ በመጣት በጣም ብዙ ብዙ ችግሮች እያገኝ ነው ያለው የሀ ምስኪን ህዝብ በእውነት ምን ባይውቅበት ግዳይ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለውፁ ህዝብ ኢትዮጵያ ይድስን እንድ መምህር ህወሃት ለኛ ለትግራይ ህዝብ ምንም አላረግልን እኛ እምንፈልገው ሰላም ብቻ ነበር እግዚአብሔር ሆይ ፈርድህን ስጠን።

  • @mahiletbekelemahilt5880
    @mahiletbekelemahilt5880 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናተ ይሁን የመምህር ተስፋዬ
    ቤተሰቤች መምህራችን እሄ ችግር የኔም እናት ጋር ያለ ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ወደሃገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ
    ለማስተካከል እሞክራለው ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
    ለወንድማችንም እንፀልይለት

  • @edennega73
    @edennega73 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና የጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ። ያልገባኝ ያለ ነገር አለ የእግዚአብሔር ስጋና ደሙ ከተቀበሉ በውሃላ ስጋ ይበላል እንዴ? የጌታ ስጋና ደም ተበልቶ የእንስሳ ስጋ እንደማይበላ ነው የተነገረኝ ምን ትላለህ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደህና መጣህ መምህር ደስ እሚል ትምህርት ነዉ እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

    መምህራች በእውነት በጡዑም አንደበትህ ያስተማርከን የመከርከን እግዝብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁበርታልን
    ስለ እንዳልካቸው ደግሞ እኔ የማንም ደጋፊ የማንም ነቃፊ አይደለሁም ነገር ግን መምህር በምትችለው መጠን አንተ ደውለህ ብትመክረው ባይ ነኝ ከዛ ይቅርታ ይጠይቅ ስህተቱን አይቶ ሰብስክራይብ ባይነሳበት ባይ ነኝ ይህ የኔ ሀሳብ ነው አሁንም ቢሆን ደግመህ ምከረው

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሰላምህይብዛ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን
    መምህራችን ሁሉም ስለዘረኛ ነው የሚወረው እኮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ስላም ያጣልን አሜን ፫

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እድሜነጤንነትህን ይስጥህ ወድማችን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ አባቴየ ቡዙ ትምህርት ያስተማርከኝ
    ህይወትየን የለወጥክልኝ እሽ አሁኑ አነሳለሁ
    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
    በወንድሞቼ ደም የተፋረድኩባቸው
    እኔየኮ ለምገድሉት ለደም አፍሳሶች የተቃወመ መስሎኝ ነው እንጅ መቸ ዘረኝነት ሞስሎኝ ነው
    ካለ ማስተዋል ነው
    መምህራችን በህይወቴ ዘረኝነት አልወድም
    እውነት ለመናገር እግዚአብሔር በምውቀው ያአይኖቼ እምባ እስካሁን አልደረቀም
    እኔው ለራስየ ትግሬ ነኝ
    ቤቴለየ የተባረከ መዝሙርህ ስሰማ አይኖቼ በእምባ ነው የምታጠበው
    እንዴት ይሁንልሽ ኢተጱያየ
    የማርያም አስራትዋ እማማየ
    እንዴት ልታይልሽ ኢተጱያየ
    ይህ መዝሙር ካአጥንቴ ደም ገብቶ ነው ስለቀሰኝ ምክንያቱ በደንብ አርጎ ላዳመጠው የኢትጱያ መንፈስ ፣ ያአንድነት መንፈስ ያድርብናል

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎትህ አስበኝ አመተ ማርያም ብለህ ተጨነቄአለሁ እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን. እግዚአብሄር ይመስገን. እንዴው እኔስ መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ የምኖረው. እንደ ሰው መኖር ናፈቀኝ

  • @mekidiethioyoutube9003
    @mekidiethioyoutube9003 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እንወድሀለን እኔ ካንተ አላቅም ግን እኛ እና በአንተ በጣም ብዙ ልንማራቸው እሚገቡ ነገሮች አሉ እባክህ እራስክን ጠብቅ እራስክን አታጋፍጥ በርግጥ ሀይል የእግዚአብሔር ነው ግን በጣም ነው እምሳቀቀው

  • @user-py6gu5fc7p
    @user-py6gu5fc7p 3 ปีที่แล้ว

    ከመጠራት በላይ መመረጥ ማለት እሂ ነውኮ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝምኮ ግን አቋርጨው ነበር ፈጣሪ ይመስገን ተመልሸ ለማዳመጥ አምላክ እረዳኝ በእውነት ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ወደ መቅደስህ እቀርብ ዘንድ በምህረት ተመልከተኝ። መምህር ለእኔ ሁሉም ትምህርት እራሴን እንደ አንድ character እያየሁ ነው የሚያልቀን
    ው።

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ
    ፊጣሪ ያብዛልን መምህር አዎ አለ ምን ማረግ
    እዳለብኝ አላውቅም እኔ ያለሁት ሀረብ ሀገረ ነኝ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @senaitgebrehiwet9480
    @senaitgebrehiwet9480 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ።እድሜ ጤና ይስጥህ ፅጋውን ያብዛልህ በፅሎትህ አስበን ።

    • @genetmekonnin1592
      @genetmekonnin1592 2 ปีที่แล้ว +1

      ገጠመኘቻችሁን ያካፈላችሁን ሁሉ እግዚያብሒር ይስጥልን መምኸር እግዚያብኼር ቃለ ኽይወት ያሠማልን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    የምር አሁን ደግሜ ስሰማዉ የምር ተፀፀትኩኝ ዉድ ወገኖቼ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አርጉልኝ
    በእዳልካቸዉ ብቄ ዩቲዩብ ላይ የተሳሳተ ኮሜት በመስጠቴ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ

  • @menkemeedo1128
    @menkemeedo1128 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማለን መ/ር በጸሎት አስቡኝ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛልህ መምህራችን እግዝአብሄር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ከነ መላ ቤተሰብህ ፈጣሪ ያብዛልህ በአንተ ውስጥ አድሮ የኛን ልብ የቀየረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜንንን ስደተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ