108ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)በስህተት የተሰገደለት ዱርዬ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን
    ኤፍታህ ጌታ ሆይ አእምሮዬን አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ አሜን የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 ปีที่แล้ว +9

    ምምህሬ አንዳዴ እኮ ኮሚዲ ያረገሃን
    በውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው
    እኛም እፍታህ እያልን ትምርቱን እንጀምራልን
    እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኢትዮጰያ ታማልች እና ማራት።

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ይጠብቅልን

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 3 ปีที่แล้ว +51

    ኤፍታ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🙏💒🤲💚💛❤️ በእውነት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ያልተቀየረ ሰው አለ ብዬ አላምንም የዛሬውም ከዛሬ በፊትም የነበረው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ እራሳችንን የምናገኝበት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የምዬ ልጆች ባለማተቦቹ ኑ እንማር 🌹

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደምን ውለሀል መምህራችን 🤝ኤፍታህ 👂እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ ሁሉሉሉሉሉ ይጠብቅህ ☝️

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍህታ ቃልህይዉት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቃልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-jp4lr3ff4n
    @user-jp4lr3ff4n 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መሀምራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅህ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯📚📚

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአቤሔር እድሜህን ያስረዝመው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @f7390
    @f7390 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን የልኡል እግዚኣብሔር ፀጋና ክብር ብዝትዝትዝት ይበልልክ ከነ ልጆችክ

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አስተማሪ። ነው። ትምህርቱች ከእንደዚህ። ነገር ይጠብቅን

  • @user-fm9jp5ey7m
    @user-fm9jp5ey7m 3 ปีที่แล้ว

    መምእር ቃለእይወት ያሰማልን እባክ በፀሎትክ አስበኝ እሴተ ሚካኤል

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 3 ปีที่แล้ว +34

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    እባክህ መምህር በውጭ ያለነው የፀሎት ቤት ምስለ ስእል ዳውንሎድ አድርግልን ቢያንስ በስልካችን ላይ ዳሰን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን እባክህ መምህር

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      Very welcome memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Oh my god what kind of person

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም በሚገርም መልኩ እያቀረብክልን ብዙ ለውጥ አግቻለሁ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን:: አገልግሎትህን ይባርክ:: ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይስጥልን:: አሜን::

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፍዬ የምንወድህ የምናከብርህር

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +19

    የሚገርም ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @abac2092
    @abac2092 3 ปีที่แล้ว

    Amen member enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen egezabeher agerachn selam adergeln amen amen amen

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +7

    ውዴ ወንድሜ አባቴ መምህር የህይወት መሰራት እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @salam2274
    @salam2274 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልህ አለን ሁሌም አንተ ለብዙዎች መዳን ምክንያትነህ እኔእምለዉ በጣም የሚገርመኝ አድስ አበባ ዉስጥ ተቀምጠው ባድ አምልኮ የሚያመልኩ ወንጌል በበዛበት ቤተክርስቲያን በበዛች አበት አገር እንዲህ አይነት አመለካከት ያሳዝና የገጠር እናቶቻችን እኮ ባለማወቃቸዉም ጭምር የሚያስተምራቸዉ ሰሌለነዉ አሁን አሁን እነሱም እዬተዉነዉ

  • @zinatube2251
    @zinatube2251 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እጅግ በጣም እድለኛ ነን ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተጠቅሚያለው ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    እንቁ መምህርራችን
    እንኳን ደህና መጣህ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ይገርማል ጥሩ አስተማሪ ነው በርታ

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታኽ ተከፈች በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት ማርን ይቅር በለን ሰላም ወንድማችን እንኳን ዳና መጠኽ ቃላህወት የሰማልን በፀሎት አስበኝ ስዳታኛው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ሠላም መጣህ እንቁ መምህራችን ስጠብቅህ ነበር ስታስተምር ኣጠገቤ ሁነህ እስኪመስለኝ ነዉ በጡመና ማዳምጥህ ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ! ኤፍታህ./.... መምህሬ ኑርልኝ በገጠመኝህ ጓደኛዬን አድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን የእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫ 😭😭😭

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዛሬም።ተመስገን አምላኬ
    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
    እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሳባችህ. ትጠብቅልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ ድቅነው የሰውን ድክመት አይቶ ዲቢሎስ የሚሴረው
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-gm3bs8dv4c
    @user-gm3bs8dv4c 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስታማረን።
    መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ስላም መጣክልን የኛ ውድ መምህር ሁሌም አዲስ ነው የምታቀርብልን ገጠመኝ ጌታየ ሆይ ማስተዋሉን አድልን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hywet yasemaln Amen abtachin grum new

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @saralove7139
    @saralove7139 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣህልን መመህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከ ሙላ ቤተሰቦችህ መምህራችን በእውነት እኔ መፅናኛዬ ነው ገጠምኝህ ሁላ እኔም የሐጢተኛዋ እህትህ አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናየን እንዳበራልኝ በፀሎት አስብኝ
    የመምህር ተስፋዬ ልጆች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእለተ ሰንበት ከሰንበት በረከት እረደኤት ያካፍለን አሜን

  • @solyanaasfaw4423
    @solyanaasfaw4423 3 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ የጨነቀኝ ነገር ስላለ ነው ዝም ብላችሁ ወለተ ብርሃንን አስባት በሉኝ ይሄን ኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ

    • @fisehamaryam5983
      @fisehamaryam5983 3 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔር ይሁንሽ እህታችን

    • @marthagirma8646
      @marthagirma8646 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *እግዚአብሔር በቸርነቱና በምህረቱ ያስብሽ(ያስበን) እህቴ*

    • @joudj5608
      @joudj5608 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ou2ho1vb3b ድግል ትርዳሽ

    • @meditesfaye9201
      @meditesfaye9201 3 ปีที่แล้ว

      Dingil marayam terdashi yene konjo ayzoshi

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላተይሁን መ ምኽራችን እንዴትተ ነክልን ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያብዛልክ💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ድና መ ጠ ህ መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 ปีที่แล้ว +1

    በመሀል በሰቅ የለሁም በሰመ ሰላሴ ይገርማል በጣም እሰኪ መጨረሻዉን ልሰማና እኮምታለሁ

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንዴት ነክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩበት ነው ከገጠመኙ በእውነት በርታልን እናመሰግናለን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህን እኛ የምንለውጥበትን የምንማርበት ትምህርት ምክር ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት እይደርክ በአንተ አድሩ ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና እስከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ይስጥህ ካንተ ጋር ይሁኑ መምህር

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መቼ ሀገረ መጥቼ ትምህርቱን ሁሉን በፍላሽ ወስጀ ፈውስን ማገኝውን ቀን ነው የጓጓውት ብዙ ችግር አለብኝ ግን መምህራችን በፀሎቶ አስቡኝ መንበፅዮን እያሉ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን አሜን

  • @user-vc2sl8ul1g
    @user-vc2sl8ul1g 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የዛሬው ትምህርት በጣም ግልፅ ነው በስማም ከውሉም ቤት ያለው

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፍየ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን። ውድ
    ውድ መምህሮች ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ተስፋስላሴ

  • @MalikaMalika-cl4qq
    @MalikaMalika-cl4qq 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ አምላክ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว +2

    እካን ደና መጣክልን መምራችን እውነት ያለማወቅ ያስጨንቃል የምገርሙ ነው እኔ ይቅር ይበለኝ እግዝአብሔር እውነት ሳቄ አቃተኝ የሰዉ ሞኝነት ያሳዝናል እረ በስማም

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ሰላምህን ያብዛው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ሐገራችን ሰላም ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ አሜን አሜን አሜን !!

  • @BettyBiru
    @BettyBiru 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንካን ደና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ሰላም ላንተ ይሁን ።እንዲሁም እህት ወንደሞቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁንልኝ።

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e 3 ปีที่แล้ว +26

    ተውዳጃችን ውድ መምህራችንን መቶዋል ኤፍታህ ብዬ ጀምሪያለው ግድግዳ እያጠብኩ ነው እናም እያዳመጥኩ ነው ጉልበት ይጨምርልሽ ብሎኝ

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +2

      እመብራሀን ትራዳሽ

    • @user-wq9dy8wg5i
      @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว +2

      ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ እህቴ

    • @meri1193
      @meri1193 3 ปีที่แล้ว +2

      ቅዱስ ሚኻኤል ሀይልና ጉልበቱን ይጨምርልሽ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሀን ታበርታሽ እህቴ

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 3 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እህች

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +1

    እካን ደህና መጡ መ/ር ራችን እየተማርኩበት ነው ዕድመትን ይብዛ ኣሜን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚዘብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፃለትህ ኣስበን መምህር ወለተ ማርያ ለስጋዶሞ እንዲበቃኝ

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳ ን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤜

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሪ

  • @user-qm6rc8bu1n
    @user-qm6rc8bu1n 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ብዙነገር ተማርኩ ይገርማል ለኔ እርኩስ መርፈስ አለበት ብዬ የማስበው የሚጮህ ብቻነው ብዬነበር የማምነው ለካስ ማንም ደህና የለም
    ወላዲት አምላክ ለቅድስት አገሬ ታብቃኝ እንድጠመቅ
    ኤፍታህ ማለት ምን ማለት ነው

    • @abrahaml1841
      @abrahaml1841 3 ปีที่แล้ว

      Eftah malet tekefet malet new

    • @p0licaccadami78
      @p0licaccadami78 2 ปีที่แล้ว

      ተከፈተ ማለት ነዉ

    • @p0licaccadami78
      @p0licaccadami78 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ከፈተዉ ማለት ነዉ

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኮን ደህና መጣህ ስወዱህ ኑርልን እረዝም እድሚ መድህን አለም ይስጥልኝ

  • @yemaryamlijnegnlooo7211
    @yemaryamlijnegnlooo7211 3 ปีที่แล้ว +2

    Yifta biye jemerku memeri edemkin tenakin yabzalin welte kiros negn betselot asibugn

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
    እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
    የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ አሁን ያለውን እያዳመጥኩ ነው ። ባለታሪክ ሰዎች እድለኞች ናቸው ታድለው እላለሁ ፈጣሪ ስለረዳቸው ያስቀኑኛል ።
    በተለይ የተማርኩበት ስለመፍትሄ ስራይ ጉዳት የደብተራ ስራ መጥፎነት ቤተክርስትያን በደንብ ብታስተምረንም መፍትሄ የሚመስል ነገር ከኛ አካባቢ ያሉ አገልጋዮች አብዛኞቹ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ መፍትሄ ስራይ አስነብቦ መጠመቅ ጥሩ ነው እያሉ እጠመቅ ነበር ችግሬ ግን በጣም ተባባሰ ግን አንተ ገጠመኝ በድምፅ መልቀቅ ከጀመርክ አስቶ ተጠምቄ አላውቅም ጉዳቱን አውቄ ንሰሀ ገብቸበታለሁ
    መምህር ላቀረብከው ገጠመኝ ማብራርያ ስትሰጥ በሚቀጥለው በደብ እናገራለሁ አስተምራለሁ አትበል እዛው ጨርስልን ።
    ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርታ
    መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው
    ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ
    ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ።
    ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)
    መምህር በፀሎት አስቡኝ

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኩአን ደና መጣህልን እንቁአችን🙏🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እንማር ላይክና ሼር እያደረጋችሁ ማስታወቂያ እሲኪጨርስ እናዳምጥ ይጠቅመዋል

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ
    @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህ እናመሠግናለን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 3 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ገጠመኝ እያዝናና የሚያስተምር ነው።ነገሮች እንደ ቀልድ ተጀምረው ወዳልተፈለገ ሠይጣናዊ አሠራር እንደሚሄድ ያሳያል።

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏

  • @helena6020
    @helena6020 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yasemalen Abatachin yane wed memeher

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu7259 3 ปีที่แล้ว +1

    MEHIMETACHI ENKAN DENA METAKLN YEMEGERME GETEMENG NEW YIFITA TEKEFETI BETACHU JEMERU ENDALKIN YIFETA BELEN NEW MENIJEMERWN NEGERR HULU EJIGG BETAMM ENAMESGINALEN TEBAREKLNNN💒❤🙏💒❤🙏💒❤🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว

    የ እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ !የተወደሰ! የተባረከ ! የተቀደሰ !ይሁን አሜን መምህር
    ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ ጌታ ሆይ "ኤፍታህ"
    በለኝ በልቤ ንገሰልኝ ➕❤

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ያስቃን በምሀል በጣምም ያስተምራን

  • @abebamesfin6834
    @abebamesfin6834 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @hebtamhana832
    @hebtamhana832 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ

  • @luciajoseph7753
    @luciajoseph7753 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhrachn selam ye egziabiher lante yhun enkan beselam metahln 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว +1

    እፍታአ ብየ ጀመርኩት እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከመደረኛ ወረኛ ያድነን በየመደሩ ያለጉድ

  • @melatazene4413
    @melatazene4413 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣክ

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ ደብሮኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ ስመጣ 🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እሺ መምህራችን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ ሰላምክ ይብዛ አሁን ያንተን እያዳመጥኩኝ ይሄንን ለቀክ ሁሉም አስተማሪ ነው አንድ ቀን በስልክ ባገኝክ ከችግሬ ከህመሜ እንደምፈወስ አምናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ🤲🤲🤲

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

    Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egiziyabher yimesgen

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሠላምህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን

  • @user-lx1iz8by1h
    @user-lx1iz8by1h 3 ปีที่แล้ว

    ስላም መምራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጸጋውን ሁሉ ያብዛልህ እኔ ትንሽ ስለ ሰምበታ አጠባበቅ ከቻልክ አስተምረን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +1

    በፆሎት እስቡኝ ወገኖቼ በጣም ልቤ ይጨንቃል

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*