112B ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)፦ብዙ ድንግሎችን ያበላሸ ጠንቋይ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 611

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 3 ปีที่แล้ว +114

    ስለእኛ ነው እና ከምትውደው እግልግሎትህ ያስቋሙህ እግዚአብሔር ብርታት ጉልበት አንድበት ይሁንህ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 3 ปีที่แล้ว

      Ellllllllllllllllllllellllllllllllelllllllelll

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 3 ปีที่แล้ว +4

      መምህር እድሜ ይስጥልኝ በጣምነው ምወድህ

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-sc4yn2fb2x
      @user-sc4yn2fb2x 3 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነው ለኛ ሲል ነዉ አንድቀን እግዚአብሔር በበለጠ ክብር ይጠራዋል መታገስ ዋጋ አለዉ የእግዚአብሔር ዝምታ እንዲሁ በከንቱ አይደለም የበለጠ ሊያከብረዉ ስለፈለገ ነዉ ተስፍሽ አይዞን እኛን ማዳን ቀላል አይደለም የበለጠ እየስራህ እደሆነ እግዚአብሔር ያዉቃል እኛም ምስክር ነነ🙏🙏🙏💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነዉ እኔ ሂወቴን መስመር አስይዞልኛል ሁሌም ቢሆን ሳላመሰግነዉ አላልፍም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @emebett1989
    @emebett1989 3 ปีที่แล้ว +46

    እንኳን ደና መጣኸልን ለኮሜንቱ እስከመጨረሻው ማዳጥ አለብኝ
    መምህሬ አንተን ያላወኩባቸው እነዚያ ቀናቾ ምንኛ ከንቱ ናቸው!! ሠሚ ልቦና ስጠን!!!

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil ehitalem

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ የህወታችን መስታውት የሆንክልን በእውነት እግዚአብሄር ካንተ ጋራ ይሁን አሜን ።
    በምመች ፣በምገባን ፣በምረዳን ሁኔታ ያስተማርከን ፣የመከርከን እግዚአብሄር የህወት ቃለ ያሰማልን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 3 ปีที่แล้ว

    እፍታህ ተከፈት እንዃን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወይ መምህርዬ ክፋታቸው ግብራቸው ስራቸው እደይገለኡ እኮ ነዉ መድሃኔዓለም ይገስጻቸዉ አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር መምህር ነህ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር።እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በርታ ኤፍታህ ብለናል!!!♥♥♥♥♥♥♥

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችንን የቀየርክ እኔን ወራዳዋን ልጅህን አስበኝአምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ 😢🙏🙏መጨረሻው ያሳምርልህ ሀይለ ገብረኤል መምህራችን ተስፋ ስላሤ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እመብርሀን ከፊትህ ትቁምልህ❤💒💒💐

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኔ ትላንት እዳልሰማ እኔጋ ያለው እርኩስ መንፈስ በጣም ሲናደድብኝ ነበር መስማት አልቻልኩም ነበር ዛሬ ሰማሁት በጣም የሚያስተምር ነው መምህር እማምላክ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንአሜንንአሜንንንን

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 3 ปีที่แล้ว +37

    አረ በፈጠራቹ እስኪ እንደ ልምድ መጀመሪያ like አድርጋችሁ ገጠመኙን ማዳመጥ ጀምሩ። ከዛ ደግሞ comment ምስጋና አስተያየት የራሳችሁን ገጠመኝ ወዘተ... አይከፈለበትም ወንድማችን ይጠቀምበት ንፉግ አንሁን ያላችሁን ስጡ!! #like ,comment share # አድርጉ

    • @emnatabera123
      @emnatabera123 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል አይገርምም ይረሰል እንደዉ ላይክ

    • @user-rx5fb8lo1h
      @user-rx5fb8lo1h 3 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልን እንደሌሎቹ like አድርጉልኝ ማለት አይጠበቅበትም ትምህርቱ እንደሆነ ማር ነው። ይመስለኛል የሚያስረሳንም አንዱ የዳቢሎስ ስራ ሳይሆን አይቅርም። አገልግሎቱም እኮ እንዲቀጥል ለምንፈልግ ሁላችን like መድረግ ለራሳችን ጥቅም ነው።

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-rx5fb8lo1h ነበረ በቅን ልቦና ብናስብ ነገርግን የዘፈኑና የማይጠቅመው ላይ እጃችን ይፈታል ይሄንን የመሰለ የብዙዎችን ህይወት ሊቀይር የሚችለው ትምህርት ግን ተመልካች ብቻ ሳይሆን የተመለከተው like ቢያደርጉ ምን ጉዳት አለዉ ነግርግን ዳቢሎስ ምንያህል እየተፈታተነው እንዳለ ያሳያል እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቸው ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    ቃለእወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ወድማችን ቅዱስ ገብርኸል መጨረሻክን ያሳምር እግዝአብሔር ይመስገን ለውሎም አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ከናትና ልጅ መውለድ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል እኲን ለዚህ አበቃህ እዴት ደስ ይላል መጨረሻው መምህሬ አንተን የሰጠን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ከጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ አሜን፫
    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ

  • @user-nq5bt5zs1o
    @user-nq5bt5zs1o ปีที่แล้ว

    መምህራችን አድቀን ሁሉም አባቶች ገብቶቸው በቤተክርስቲን ታስተምራላችሁ እመ ብርሀን ታደርገዋለች 🙏

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว

    ሀይለ ገብረኤል እመቤቴ ትስብህ እግዚያብሄረ ይመሥገን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ሆይ የሀይለገብርኤልን ፀሎት ልመና ስማው ሰው ልሁን ብሏል ሰው አድርገው እኔ በደለኛዋ ልጅህ እለምንሀለሁ🙏መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 3 ปีที่แล้ว +21

    ኤፍታህ (ተከፈት)እንኳን ደና መጣ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜ🤲

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወት ይባረክ እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪመላክት ያሠማልን

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e 3 ปีที่แล้ว

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን።
    ወንድሜ መምህር ተስፋይ ኣንተ ኮ በእግዚኣብሄር የተባረክ እንደ የሩብ በኣል ነህ፡ ኣይዞህ። እመቤታችን ከናንተ ትሁን።

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว +3

    ገና ስጀምር ላይክ ነው እማደርገው መምህር ሁሉም ገጠመኝ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ሰምቶ ፍሬ እሚያፈራ ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን ወገኖቼ መምህራችንን ቅዱስ ሚካኤል በክፎቹ ከልሎ ይጠብቅልን አሜን

    • @amezenamezen8980
      @amezenamezen8980 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንንን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህራችን በአንተ ገጠመኝ ታሪክ ተሰራ ህይወት ተቀየር ጸጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እርኩስ መንፈስ በኛላይ ስልጣን የለውም እኛ የስላሴ ባሪያ የድንግል ማርያም ልጆች ነን እልልልልል እኔን ቆሻሻዋ የጉበኘ አምላክ ለሁላችሁም ይድርስላችሁ የጠላታችን ሴራ ተጋለጠ ስርው ከሽፈ ሚስጥሩ ታወቀ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኔ የዴርሰ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለሁላችሁም ይድርስላችሁ አሜን ላላችሁ ይዴርግላችሁ አሜን መምህሬ ጊዜው ሲዴርስ በኔ ገጠመኝም ብዙ ስው ይማርበታል ብየ ተስፋ አዴርጋለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ክብር ለሚገባው ክብር ንሰጣለን ዝቅ ብየ በርከክ ብየ አመስግንኩህ ብዙ ነፍስ አድነካል አመስግንካለሁ !!!

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 3 ปีที่แล้ว +3

    እስከሞት ለወደደን ለድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእው ነት እሚገገርም ገጠመኝ ነው ከ አይምሮበላይ ነው ለሱ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህር። አገልግሎትህን ይባርክልክ አሜን

  • @user-ul4ur1tf3l
    @user-ul4ur1tf3l 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተባረክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድሀኒያለም ሌላ ቃል የለኝም ያተን ውለታ እዴት እንግለፀው 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተመስገን አሁንም አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ የኔ መድሀኒያለም 🌾🌾🌾

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይለ ገብርኤል ጀግና የሆነ ልጅ ታድለህ መስቀሉን የተሸከምክ አርበኛ ብየሀለው እፀልይልሀለው

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠቅልን አባታችን

  • @user-pu1hj3xz5d
    @user-pu1hj3xz5d 3 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብ ሔር ይመስገን መምህራችን የህውት ቃ ያስማልን በእውነት
    አይዞክ መምህራችን ባለም እያላቹ ፍተና አባቹ ብሎሃል እና በእኔም ስም ትጠላላቹ ብሎሃል ይህ ማስ አለብን የድንግል ልጅ ጋንተ ጋር ስለሆን መቼም ቢሆ ፅና
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በድጋሚ ገጠመኝ ስታቀርብ በመጨርሻ አንድ መዝሙር ብትልቅልን መልካም ነው መምህራችን

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የኛ ጌታ ምህረትህ የበዛ መአትህ የራቀ እንዲያው እኮ ምንም ሀጢያታችን ቢበዛም እግዚአብሔር እንዴት እንደሚምረን ኦ ተመስገና አምላኬ ሆይ ምን ብዬ ላመስግንህ የኔ ጌታ አንተ ይችን አለም ዘርግተህ ሁሉን ነገር በላይዋ ላይ አሟልተህ ሰጥተኅን እኛ ግን ጥንተ ጠላታችንን ዳቢሎስን ስናመልክ ዝም ብለህ ስትታገሰን ታዲያ ላንተ ምን እንበል ብቻ ተመስገንልን የኛ ጌታ አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ ግዜህን ሁሉ መሰዋእት አርገህ ንፍሰን የሚያለመልም ትምህረቶችን የምታሰትምርን ባልህበት ቦታ ወላዲት አምላክ ከንልጅዋ ከንሞላው ቤትሰቦችህ ትጠብቅህ አሜን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህር ተስፋየያገልግሎት ዘመንህየተባረከ ይሁን በፆለትህ አስተኝ ወለተ ማርያም

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว

    ሐይለ ገብርሔር እመቤቴ ከነ ልጇ ታስብህ
    መምህራችን አይዞህ ልብ ይስጥልን ሁሉ ሲገባቸው ይመልሱሀል ለኛ የስደት ሰንበት ትምህርት ቤታችን ነህ ኑርልን አትተን ሳይሆን ትምህርትህን ነው ምከተለሁ

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yp5st9pf9t
    @user-yp5st9pf9t 3 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ከጤና ጋ የድንግል ልጅ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ መምህር ኑርልኝ እስከ አለም ፍፃሜ ክፉ ነገር አያገኝ በየሄድክበት ሰላምህን ያብዛልህ የአለም ጌታ መድሀኒያለም

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ
    እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
    ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን።
    እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችንን በፅሎትህ አስበን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን::
    ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከባእድ አምልኮና አሰራር ልዑል እግዚአብሔር ያጽዳልን:: ሁላችንን በንስሃ ተመልሰን በቃሉ በፍቅር በእግዚአብሔር ልጅነት ያኑረን:: አሜን::

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ምሥጋናውን ሁሉ ፈጣሪያችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ይውሠድ ተመሥገን እንዴትደሥ ይላል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህአሥበኝ ገነተክርሥቶሥብለህ ዝማሬመላእክትን ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እረጅም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የመሰገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዝመህን ያረዘመልን እግዚአብሔር አመላክ ይጠብቀህ መመህር በጴሎትህ አስበኝ ወለት ማርያም በለህ አሜን አሜን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +7

    ኤፍታህ ብዬ ጀመሪያለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ኑርልን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ለኛም ልቦና ይስጠን ይታረቀን አሜን

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew6622 3 ปีที่แล้ว +6

    አይዛህ መምህር እየሱስ ክርስቶስን እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዘህ ምንም አትሆንም እውነት ካንተ ጋር ናት እግዚአብሔር ብርታት ሞገስ ይሁንህ ::

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልኝ የኔ እንቁ አይዞህ ሁሉም ያልፋል አጋንት ቢንጫጫ ለተዋረደ መንፈስ ስላልገባቸው ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው እኔ ባንተ ትምህርት እና ባባታችን ተቀይሬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ሃይለ ገብርኤል በጣም እናመሰግናለን ይህን ገጠመኝ ለብዙ ሰው መዳንት ፣መስታውት ነው ምክንያቱ ከዝህ ስራ
    ያልተሳተፈ ብሆን ትንሽ ሰው ነው አብዛሃኛው ግን በዝህ የተጠመድነ ነን
    እንኳን ከዝህ ስራ እግዚአብሄር በቸርነቱ መለሰህ
    በጣም ነው ደስ ያለኝ።
    ቅዱስ ገብርኤል እስከ ዕለተ ሞትህ አይለይህ
    እኛንም ከዝህ ስራ ነቁሎ ያውጣን አሜን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት ያሰማልን አንተን የመሰለ መምህር መግፍታቸው ያሳዝናሉ

    • @sabayemane3153
      @sabayemane3153 3 ปีที่แล้ว

      Betam new yemigermew gin lehulum gize alew

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አባታችን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻውን ያሳምረው የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን🙏🙏🙏

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ጠንካራ መምህር ነህ እግዚአብሔር ያብርታህ የብዙ ነብሳትን እያተረፍክ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ይህን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ያሠብልን ያብርታልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማስተዋል ይስጠን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፍ ሰላሴ ወንድማችን ሀይለገብርኤልን እግዚያብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @fernusgabrae4946
    @fernusgabrae4946 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ምርጥ ትምህርት ነዉ እግዚ አብሔር መጨረሻዉን ያሳምርለት አንተም ቀጥልበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይክ በጣም ብዙ ነፍስ እየለወጥክ ነዉ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያስበው በእነት አሁንም መጨረሻውን ያሳምርለት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ፀጋ ውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ነህ ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u 3 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል በእውነት እንካን ተመለስ በስው እንፈርዳለን እንጂ በስተጀርባ እርኩስመንፈስ እንዳለ አናስተውልም በእውነት ወንድማችን መምህራችን ሆይ በርታ የስንቶቻችን ህይወት ነው የመልስከው የኛ ውድ ወንድም እንወድሃለን ሺ አመት ንሩልን

  • @solomonmenghistab6676
    @solomonmenghistab6676 3 ปีที่แล้ว

    የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ጌታ መድሃኔ ኣለም ኣሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +6

    መልካምነት የክፉ ቀን ስንቅ ነው!
    እልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌺🌼🌺🌼🌻🌷🌻🌷🌻🌷🌷🌻ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ ደስስስስስ የሚል ዝማሬ !!! የዛሬው ገጠመኝ ለየት ያለ ነው በመዝሙር ዘጋን ተመስገን አምላኬ!!!

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን! ይገርማል ብዙ ትምህርት ተምረንበታል በአንተ ላይ እኛን እያስተማረ ነዉ ይሔ ገጠመኝን ብዙ ሠወች የተለያየ ሐይማኖት ላይ ያሉት ሑሉ ናቸዉ የሚማሩትም የሚቀየሩትም እና ያንተ አሠሪህ አለቃህ ክርስቶስ እሱ እራሡ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ ለዚህ ነዉ ዉጤታማ የሆንከዉ እና ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሑን አሜን ❤❤❤

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ እጅግ በጣም ይዘገንናል መምህር ከዚህ ይሠዉረን ነዉ የሚባለው ለእሡ እንኳን መድሃኒ አለም ደረሰለት እኛ እንደሆነ አልቀናል አሁንም እንንቃ አረፈደም ስንት ጉድ አለ አቤቱ ማረን ይቅር በለን።

  • @user-dy8tg7kp8e
    @user-dy8tg7kp8e 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ለኛም ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን ንሱ ተቀበሉ እንዳላቸው እርስዎንም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከርስወጋር ይሆንለወት እማምአምላክ ወላዴተ አምላክ እግዚኢተነ ማርያም አንደበት ትሁነወት

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በየቤታችን ያለ ታሪክ ነው በውነት የስንቱ ህይወት ተበላሸ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ምህረት አግኝተናል በቤትህ ተገኝተን በድርሳንህ ጸሎት አይተናል ምልጃህን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ለመምህር ግርማ የማቱሳላ እድሜ ያድልልን እንደው አምላኬ ፈቅዶ በጃቼው እንድፈወስ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህሬ እረጅም እድሜን ይሥጥክ ቅዱሥ ሥላሤ በሥውር ክንፋቸው ይሽፍኑክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁክ አሜን ፫

  • @simegngenber899
    @simegngenber899 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የአገልግሎት ዘመነወትን ፈጣሪ ያርዝምልን::

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ተስፋዬ ሁሉም ነገር ለጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ በርታ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነህ ሚካኤል ሃያል መላክ ነህ ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንዲህ የተፋነውን እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰን አሜን አሜን አሜን

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉም ከቤተክርስቲያን ብያባሩህ ለበረከት ነው እመቤታችን ማስተዋል ይስጣችሁ ለነሱም

  • @salamfosom2570
    @salamfosom2570 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን እኔማ ካላንተ ትምህርት ሊላ መስማች አልችልም ያንተ ትምህርት ብዙ ስውች ይመልሳል እግዚአብሔር ይርዳህ በረታልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታርክነ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችንም ሀይል ገብርኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላትህን ይጣልልህ።🙏💛💚❤

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ድምፅህ ሲያምር እማምላክ የልብህን ያሰብክውን ታሳካልህ

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @hananhani7773
    @hananhani7773 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
    ከአይምሮ በላይ ነው ክርስቶስ እያደረገልን ያለው ክብር ለሀያሉ አምላካችን ይሁን አሜን

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ኣይዞህ በርታልን: ምንም እንኳ ከጉባኢ ቢያባሩህም እግዚአብሔር ኣለማቀፋዊ ጉባኤ ከፍቶልሃል:: ብዙዎቻችን በትምርትህ እየተለወጥን እና ብዙ ተዓምራትን እያየን ነው::

  • @user-nh7hr7qe4h
    @user-nh7hr7qe4h 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀገው ያብዛልህ መምህር የዚዓለም ሰውን ውሸታም እንጂ እውነተኛ ሰው አይወድም እና እመቤታችን ትከልላቹ የመምህር አባ ግርማ ፍሬዎች እግዝአብሔር ፀጋ ያደላቹ ኣይዛቹ በርቱ በፀጋው አብዝቶ ይስጣቹ

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡ያሠማን፡አሜን፡ኑፁ፡ልቦና፡ይጠን፡አሜን፡ጌተ፡ሆይ፡ሌኘም፡ንፁ፡ልብ፡ሢጠን፡አሜን

  • @tesfanes2242
    @tesfanes2242 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እንዴት ደስ ይላል

  • @ergoyeali30
    @ergoyeali30 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እመብርሀን እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ ትጠብቅህ ጠላትህን ከጫማህ ስር ይጣልልህ ትምርትህ እዴት እዳበረታኝ በሄድኩበት ቦታ ያንተንና የመምህር ግርማን ትምርቶች እዲያደምጡ ድህረ ገፁን እናገራለሁ አስተምራለሁ ።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ከጎን ይሁን ለኛ ስትል ከምትወደው ቦታ ስላስወጡህ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው መምህር ግራ ገብቶን ባለንበት ሰአት እግዚአብሔር አባታችንን አባ ግርማን የሰጠን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว +3

    እእቤቱ ስንት ጉድ አለ የእግ/ር ቸርነት ይሁ ነገር ሆኖ እንደገና ለንስሀ ግዜ የሚስጠን ነገር ከአይምሮ በላይ ነው እኔጃ ብቻ ልቦና ይስጠን ለይኩንንን

    • @user-sw4br7br2p
      @user-sw4br7br2p 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ ለምን ይከብዳችኋል ትርጉሙን አታበላሹ

    • @tenagnelemma952
      @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว

      @@user-sw4br7br2pok

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን ውዱ መምህራችን 🙏 ቃል አጣሁልህ ውዱ ወንድማችን እድሜ ይስጥልን በዘመኔ አንተን የመሠለ መምህር መልአከ ምንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስላሳየኸኝ ስላሰማኸኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትንም ያሠማህ ጸጋው ይብዛልህ ለቤተሰቦችህ ጤና እና ፍቅር ያድላችሁ ❤🙏

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 ปีที่แล้ว

    መምህር አይዞህ በርታ ጠላት ሁልግዜም የእግዚአብሔርን አገልጋይ ይዋጋል እኔ በበኩሌ ባንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ስለ መናፍስት ውጊያ እና በስግደትም እንድበረታ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ማንም ስለ መንፈስ አስተምሮ አያውቅም አንተ ግን አብጠርጥረህ ስላስተማርከን ተባረክ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁልም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን በእውነት እማምላክ ፀጋውን ያብዛል

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 3 ปีที่แล้ว

    መምህርየ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ መድሐኒአለም
    መምህሬ አንተ ብቻ በርታ ዲያብሎስ ይፈር ይዋረድ

  • @mnm9103
    @mnm9103 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቃለ ሂይወትን ያሠማልን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አሁንማ በጉጉት ነው የምጠብቀው በድሜ በፀጋ ያቆይልን ትምህርትህ አስፈላጊ ነው

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      ።አመሰግናለሁ ።ስለማይናገረው።ስጦታው።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችችንን።መምህራችን።መምህራችን።እሜን እሜን ።እሜን ።እሜን ።እሜን ።

    • @lemlemamanuel7222
      @lemlemamanuel7222 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiyamessaywondwossen704 መሞህር ተከታዬችህ ብዙ ነን ክርሰትያን ብዙ ፈተና ይገጥመዋል እና እኔ ገጠመኛችህ በጣም ይመቹኛል አሰተማሪዋች ናቸዉ እመ ብዙሀን ትጠብቅልን በርታ

  • @Mai-cd4tv
    @Mai-cd4tv 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያብዛልክ እሱ ይጠብቅክ በበርታ መምህራችን

  • @habtamuwelde8918
    @habtamuwelde8918 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜህን ከጤና ጋር ይስጥክ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጸሎትክ አትርሳኝ አይለ ገብርኤል እያላቹ

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ወንድሜ አይዞህ እፀልይልሀለው አንተም በርታ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል መቀየሩ የፈጣሪ ስራ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው አንተን ይቅር ያለ እኛንም ለንስሃ ስጋ ደሙን ያብቃን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z 3 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ መምህርየ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይህ መምህራችን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    እጅጉን የሚያስተምር ገጠመኝ ነው። መምህርዬ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ልቦና ይስጣቸው እውነት ሁሌም እውነት ናት አይዞህ እስከ ዛሬም ያኖረህ ሁሉንም ያረገ እግዚአብሔር ነው ከንግዲም ያለውን እሱ ያውቃል አንተን ብቻ ሳይሆን ከአገልግሎት ያስቆሙት የሚለወጠው ህዝብ ምን እንደቀረበት ያሳዝናል ቤተክርስቲያን ደሞ እንዲህ ሰው እንዳይለውጥ ህቡ ተምሮ ቤተክርስቲያንን እምነቱ በጣም እንዳይወድ ነው እየተደረገ ያለው እግዚአብሔር መጨርሻው ያምራል ደስ ይላል በእውነት እንደዚህ የሚረጉትን ጠንቋይም ሆነ ደብተራዎች እግዚአብሔር ይመልሳቸው ልቦና ይስጣቸው መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የክፎችን አይን ይያዝልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላም ያርግልን የሞቱትን ነብስ ይማርልን አሜን፫
    አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ የመላእክትን ያሰማልን አሜን፫

  • @poptika6979
    @poptika6979 3 ปีที่แล้ว +2

    ካለ ሀየውት ያሰማልን ወድ memeher🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏 የሚገረም ነው 💒💒💒አንተን የአሰትን ጌታ የተምሰገነ የሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹💞💞💞😘😘😘😘😘😘