113ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የለሊት ወፍና አይጥ በአንድ ተሰፍተው ለምን ተቀበሩ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 665

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +20

    እግዚኦ እንዴት ተቋቋምከዉ
    መምህር በጣም ጎበዝ ነህ
    እኛ ስንሰማዉ የከበደን አንተ በአካል ያየኸዉ
    እንንዴት እንደሚከብድህ ግልጽ ነዉ
    ልኡል እግዚአብሔር ያበርታህ መምሕራችን
    መዝሙሮችህን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
    ልኡል እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
    በቤተ ሥላሴ ሰይፈ ስላሴ ና አርጋኖን ያቀርባሉ
    ድንቅታአምር በዘንድዶ አስራ (ባታማርያም
    ቤተክርስቲያን) በፀበሏ 7 እባብ ከሰዉ
    ሆድ ውጥ የወጣለት ሰዉ ከኩላሊት
    የተፈወሰ ከኮሮናም የዳነ ሰዉ አለ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MK-ts7yg
      @MK-ts7yg 3 ปีที่แล้ว +1

      Des sil Geta yetemesegene yhu

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      እግዚቡሔር ሃያላ ነው ከዝ ለለ የነሰ ህወት ማይት ስይሆኖ ወደ ለሰችን ህውት እያገበን እናሰተውል

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +88

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም የአለሙ ቤዛ ይሄንን እርኩስ መንፈስ ይገስፅልን በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ያለውን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ይሄን እርኩስ መንፈስ እየሱስ ክርስቶስ ይገስፀው🙏

  • @AhmedAli-zo9gj
    @AhmedAli-zo9gj 3 ปีที่แล้ว +49

    ሰላም መምህር አገራችንን ሰላም ያርግልን ስሜ አህመድ አሊ. ሳቅህ ደስ ሲል

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልል ተመስገን መዝሙረህ በጣም ቆንጮ ነዉ እይስሞነዉ

    • @asio4139
      @asio4139 3 ปีที่แล้ว +1

      ወለተ ስላሴ አንዱ አለም ብ ርሐኑ መታገስ እሸቱ አፀደ ማርያም ወለተ ማርያም
      ወለተ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      The world 🌎 off is the day

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ በእርጅና እደዚ አይነት በሀሪ ሲያስጠላ እና መ ምኽራችን በእድሜ በጤና ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ ደስታክ ደስታችን ነዉ ሳቅክ ደስ ሲል❤️

  • @misrakmitiku9535
    @misrakmitiku9535 3 ปีที่แล้ว +6

    ተክለ እስቲፋኖስ ነኝ መ/ህ "ብዙ እህቶች እና ወንድሞች የንስሐ አባት አተው ተቸግረዋል እናም ክየአጥቢያ በቤተክርስቲያኑ ማገናኛ መስመር መዘርጋት ቢቻል" ሁላችንም እየተፈተንን ነው
    ፨ክገጠመኞችህ በተጨማሪ እንዲ ሲያደርጋቹ እንዲ አድርጉ እያልክ የዲያቢሎስ የውጊያ ዘዴዎችን ብጦቅም
    የመ/ም melake menikirat girma wenidim ፍሬ በርታልን

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ተስፋየ እና ይህን ፁፌን የምታነቡ ሁሉ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አማኑኤልን እርዳው በሉልኝ

    • @haftemegistu176
      @haftemegistu176 3 ปีที่แล้ว +1

      Yabatochach amlak yrdash

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያሰብሽ

    • @ሀረግየያቡእናት
      @ሀረግየያቡእናት 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ ወይም ያስብህ

    • @AyinAdis2016
      @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +1

      #አማኑኤል ን እርዳው አቤቱ🙏 ኤፍታህ 📖ይበልህ 📖ቸሩ መድሀኒአለም 🙏

    • @zenatezenate8819
      @zenatezenate8819 2 ปีที่แล้ว

      እግዚቤሔር ይረዳህ

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
    @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት የዝሙት መንፈስን

  • @mehaletmmmm7995
    @mehaletmmmm7995 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር የነፍስምግብ ስለምትመግበን እንመሰግናለን እባታችን እንካን ደህና መጡ ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቡኝ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
    @ወለተሰማዕትወለተሰማዕት 3 ปีที่แล้ว +16

    እኔ እኮ መምህር ባወራሁ ቁጥር ምንም ነገር ባየሁ ቁጥር መምህር ተስፋዬ እንዲህ ብሏል እያልኩ ሁሌም በየደቂቃው በየሰዓቱ ነው የማነሳህ በሁሉም ነገር እጅግ ልዩ ነገር ቀርፀሃል ያንተ ተማሪ ሆኖ ሰዉን የማይወድ የለም ከቅዱሳን ጋር ያልተሳሰረ የለም ተስፋ ስላሴ ሆይ እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @selamtamiru1400
      @selamtamiru1400 3 ปีที่แล้ว +1

      you're yes us 77yuuyy under 7uu7

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜንን ትጠብቅልን

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱ ስሳሳት መምህር ተስፋዬ ብዬ እጣራለሁ የምር በደንብ እንዲገባን አድርገው ነው የሚያስተምሩን

    • @asio4139
      @asio4139 3 ปีที่แล้ว +3

      እናታችን እመብ ርሐን በጤና ትጠብ ቅልንም ህራችን ወለተ ስላሴ አንዱ አለም ብርሐኑ መታገስ እሸቱ አባታችን በፀሎት አስቡን

    • @asio4139
      @asio4139 3 ปีที่แล้ว +1

      @@pezapet411 አፀደ ማርያም ወለተማርያም ወለተ እየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር መዳህኒአለም ይስጥህ ለዚህ ሁሉ በረከት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ስለሆኑ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ህዝበ ክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +2

    ሐዋርያ አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ልኡል እግዚአብሔር ይባርካቸው ልኡል እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ ታድለን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቤተሰቦችህንም ሁሉ አገራችንንም ይባርክልንአሜን አሜን አሜን!!!♥♥♥♥♥♥♥

  • @rhstibrhane7025
    @rhstibrhane7025 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣነ ኤርትራዊት ኢየ መምህር ተስፋይ ኩሉ እትመሃላልፎ ፕሮግራማት ብጣዕሚ አየ ዘመስግነካ አድመን ጥዕናን ይሃብካ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ እይወት ያሰማልን መምህራችን መጨረሻው ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህርዬ መዝሙሮች ደስ ይላል እያዳመጥኩ ነው ትምህርቶች የቀረኝ የለም በርታልን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በሳቅ ነዉ የዳመጥኩህ ወለተ ማርያም እና አክሊለ ሰማያት በፀሎትህ አስበን አሳስብልን ኑርልን

  • @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
    @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    ያንተ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው ወድሜ እኔ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን የብዛልህ አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሌ እንኳን አደርሳቹህ የተዋሆዶ ልጆች ለመዳኋኒአለም በአል ኤፍታህ....

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว

      Praying for him today memihir tesfaye

    • @mobaratbangky9810
      @mobaratbangky9810 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የኔም ቤተሠብ እደዚህ ሁነውልኝ ማየት ናፍቆኛል ቅዱስ እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሣምርልን አሜን መምህር እሺ ሺር እናደርጋለን

  • @እግዚአብሔርአምላክይመስገ
    @እግዚአብሔርአምላክይመስገ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ወለተሰላሴ ንወለተ ፈረ ማርያም ወለተ ትንሳኤ ገብረፃድቅ ገብረስላሴ ገብረዚሔር ወለተኪሮስ ወለተኪደን ወለተኪዳን ወለተ መስቀል አብ ፆሌትኩም ዘክሩና

  • @የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
    @የድንግልልጅእግዚአብሔርመ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ
    ያውርስልን ወንድሜ
    በጣም ደካማ ሆኛለው እህት ወንድሞቼ
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላቹሁ

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነ ባለቤትህ
    ከነልጆችህ መላከ ቅዱስ ሚካኤል በምትሄድበት ይከተልህ መምህር በፆለት
    አስበኝ በስደት ነኝ በሠላም እንድመለስ
    ወለተ ኪዳን ሁላችሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይህ ገጠመኝ እንደወትሮው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው መቼም ይገርማል ስንት ጉድ ነው ያለው? እግዚአብሔር በቃ ሲል የደብተራ እና የጠንቕይ ሴራ እዲጋለጥ ስለፈለገ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን። ወለተ ሚካኤል እና ጽጌ ማርያም ብለው ያስቡን። እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @ronnen-12
    @ronnen-12 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እባክዎትን እባክዎትን በፀሎት አስቡን
    ስርጉተ ገብርኤል፣ አስራተ ገብርኤል፣ ሚስጥረ ገብርኤል፣ ኃይለ ማርቆስ፣ ሂሩተ
    ገብርኤል፣ ፍቅርተ ገብርኤል፣ ክፍለ ገብርኤል፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ ወለተ እየሱስ፣ እሴይተ ገብርኤል፣ ወለተ ሚካኤል

  • @adinatiku4380
    @adinatiku4380 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አስቴር ግርማ አመሰግናለሁ ብላለች እስከባልተቤተወት በልጂ ቢኒ ዘማሬ ይገረም ደጄኒ አቅርቦት አባታችንንመሰ አመስግናለች የኛ ውድምህር ይህነው ውጤተሰ ማለት ተባረክ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ተሰፋ ርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በረከትህ ይደረብኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወልደ ሰንበት ወለደ ጊዮርጊስ ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ መምህር አስቡን በጸሎት

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ
    @የድንግልማርያምልጂስደተኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ አረጂም አድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hiwotdemsse86
    @hiwotdemsse86 3 ปีที่แล้ว +1

    የድግል ማርያም ፍሬ የቤቴልሔም ሕፃን ዪማረን ዪማረን አሜን አሜን እኦተ ማርያም ማኦዛ ክሮሶቶሶ

  • @Adutestube
    @Adutestube 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ሥላሴ ነኝ

  • @ysehiworkfikadu7497
    @ysehiworkfikadu7497 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ሰሙው የተመሰገነ ይሁን ለምስማው ለኛ በልቦናችን አሳድሮ ለስጋደሙው ለመታተም ያብቃን መምህር ተስፋዬ እናመስግናለን ለዝህሁሉ መሠረት መምህር ግርማ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የማነውን በልቦናችን የሳድርልን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማህ ሠምተን ለመባረክ ያብቀን #ቤተስላሴ ን አሁኑኑ እዛመዳለሁ አንተን በማግኘቴ ወደራሴ እንድመለከት እረድቶኛል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የአባታችን የመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እድሜ ይስጥልን የልቦናችን አይን ያብራልን 🙏

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ሁሌም የምታቀርብን ገጠመኞች መጨረሻቸው በጣምነው ደስስስየሚሰኘው በእውነት መምህር እንዳንተ አይነት መምህራኖችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ስለ ማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ለንተም እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብሀ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ ያምናፈራ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ። መላኩ እንኳን ደረሰላት ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +1

    #ኤፍታህ የዛሬውን ገጠመኝ ዘና እያልኩኝ ሰማሁት ውድ መምህሬ ቃለህይወትን ያሠማልኝ B ን መሀል ላይ ቆሜ ነው የጨረስኩት የኔም📖 እንዲከፈት📖📂🔓🗝 በረከታቸው እንዲደርሰኝ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ #ወለተኪዳን 🙏

  • @dfhhjdfhhj3573
    @dfhhjdfhhj3573 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እሽ እናዳምጣለን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሰላም ቆየን

  • @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
    @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱን በፍላሽ እያደረግን እየሰጠን ነው ኧረ መምህር። ሼርም እናደርጋለን እዚሁ ዩቲዩብ ላይ። ይመስለኛል ግን በገጠመኞቹ ውስጥ ብዙ ትምህርትም ወንጌልም ስለምታካትት ይመስለኛል ሌሎቹን ቪዲዮዎች ስዉ ብዙ የማያየው። መዝሙር ደግሞ ለየት ያለ ስጦታ ይጠይቃል እና ምን አልባት ከስእሉ እና ከትረካው ወዘተ በልዩ ስጦታወችህ ዝርዝር ዝማሬ እና ድምጽ ዝቅተኛው ተርታ ላይ ሳይሆኑ አይቀሩም እንደኔ ፣ ስለእውነት ማለት ነው። እንደማትቀየመኝ ተስፋ አደርጋለሁ መምህር። ዝም ነው የሚለው ብዙ ሰው ብዬ ነው። እግዚአብሄር ይባርክህ ለዚህ ሁሉ ልፋትህ ፣ ፍሬውንም በገጋድ እያየነው ነው!!!! ተመስገን ጌታ!

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ነገር አስተማርከል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @kidaw1912
    @kidaw1912 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና መድሃኒአለም ያድልልን መምህራችን በሰላም ሀገሬ ገብቼ እኔም የክብር ደሙ ለቅዱስ ስጋው እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ እሽ በተስፋ እጠብቃለን እናዳምጣለን

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
    @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 3 ปีที่แล้ว +2

    ባሌ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲሰማ ስጠይቀዉ ራሴን ያመኛል እባክሽ ተይኝ ይለኛል በዚህ ነገር በጣም እንጣላለን አሁን ግን ሰይፈ መለኮትንና የሰኔ ጎለጎልታ አዘዉትሬ ስፀልይ እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ትንሽ ወደመስመር እየመጣ ነዉ በሂደት በደንብ ተስተካክሎ ሀገራችን ስንገባ ስጋዉ ደሙን እንደምንቀበል ተስፋ አለኝ ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  3 ปีที่แล้ว +1

      ገጠመኝ እንዲያዳምጥ ዘዴ ፍጠሪ
      ክንቺ በልጦ ይገኛል

    • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
      @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 3 ปีที่แล้ว

      @@memihirtesfayeabera ስለ አይነጥላ ከአንድ እስከ ስድስት ያስተማርከዉን ዳዉሎድ አድርጌ ሰጥቼዉ ሶስት ወር ሆነዉ ለማዳመጥ ሲጀምር ልቡ ይሰረቅበታል ራሱን ያመዋል ስልኩን ለመወርወር ነዉ የሚመኘዉ በፀሎት ህ አስበኝ መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ የባሌን ክርስትና ስሙን አያቅም አለማዊ ስሙ ሀብታሙ ነዉ ንስሀ እንዲገባ ስነግረዉም ምንም ሀጢያትኮ አልሰራሁም ይለኛል 😭

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን በደህነ መጣህ እኔ አሁን በቅርብ ነው ያወኩህ ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዞልህ እህት ታማብአለች ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጸሎታቹሁ አሰባት መምህር እናመሰግናለን 🙏

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርም ገጠመኝ ነው እመቤቴ ትጠብቅህከ ነቤተሰባችህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ከወጣቱ ልጅ ጋር ያደረግኸው ፉክክር በጣም ደሰ ይላል አሸንፈሀል ለምን ክርሰቶሰን ሰለያሰክ ድንግል ማሪያምን ሰለያሰክ በጣም ደሰ ብሎኛአል ተምሬበታለሁ በርታልን

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር በጣም ደስ እሚል አስተማሪያ ነው ሁሉም ነገር አሁንማ በቃ ሱስ ሆኖበኛል በቀን በቀን ሁሌም በሰማህ ደስ ያለኛ መምህር እኔ አፅደማሪያም ነኝ ተክለአረጋያ የልጄ ክርስትና ስም ነው አባቴ አያለማርያም አባትችን በፀሎት አስባን ለሁሉም ክርስትያን ፀሎቱህ ይደርስ አባቴ አሜን ይሆናልን

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ትምህርቱ ለኔ በጣም እራሴን ያወቁበት ነው

  • @betimek352
    @betimek352 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ወለተ ስላሴ
    ገብረ ሚካኤል
    ገብረ መድህን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይመስገን በየሰው ላይ ያለ መንፈስ ድንግል ማርያም ትሰርልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብ ወለላዋ ድንግል ማርያም ትክበር ይመስገን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርም ታሬክ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልህ መምህራችን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @fekrtemariyamda1926
    @fekrtemariyamda1926 3 ปีที่แล้ว +1

    ስሜ ፍቅርተ ማርያም ነውእራሴን ላጠፋ ጫፍ ላይ ነው ያለሁትእባካችሁን በጸሎት አስቡኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በተረገጋ አንደበትህ ያስተማርከን የመከርከን እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን
    ይገርመኝል ሽጎር ማም ምን እንደሆነ አሁን ነው ያወቁኩት ።በስላሴ ስም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን ።

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    መምህራችን በእውነት
    ያተ ትምህርት እጅግ በጣም
    ብስመው የማልስለቸው
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ganet1239
    @ganet1239 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Amen amen amen qalhwt ysmlen enmsagnla memihir tesfaye bewnte yabthen berkete ydrrsane betlote end ysebne Walt geyorges enmsagnla enmsagnla

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የፕሮክራሙ ተካፋይ እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በአንተ ላይ አድሮ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ያድርግህ እሽ ውድ መምህራችን መዝሙሩን እናዳምጣለን 💚💛❤

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ከእዚህ የበለጠ የምታገለግልበት እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ እመብርሀን እስከ ቤተስቦችን ትጠብቅህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsigeredayohannes2771
    @tsigeredayohannes2771 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዛሬ በጣም ነዉ ያሳከኝ
    ዕድሜና ጤና ይሰጥልን
    አፀደ ማርያም

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እያዳመጥነዉ አረ በጣም ብዙዉ ሠዉ ድኖበታል ፀጋዉን ያብዛልሕ በእድሜ በጤናአ ይጠብቅሕ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ጎመዥ እባላልሁ ወይኔ በጣም ጡሩለይ ደርሰዋል ደሲል መምህር አይዞን ልቦና ይሰጣቸው አገልጋዮቹንም ወደቤቱ ይመልስ መምህር መምህር እንሰማለን እሺ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤረ መምህር መዝሙርህን በጣም እየሰማሁኝ ነዉ

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 3 ปีที่แล้ว

    ገብረ ሩፋኤል,
    ወለተ ማርያም,
    ሠርፀ ድንግል,
    ወልደጊዮርጊስ,
    አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው:: ላንተም እንዲሁ መምህር 🙏🏼

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እንኳንስ አንተ እኔንም አመመኝ ግን በጣም ሥቄላሁ የሹገማሚዋ ጉዳይ መምህራችን መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ነኝ እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ጨምሮ፫ ይስጥህ ሀይሉን ብርታቱን ይስጥህ አሜን አሜን አሜን።

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንደ ሁሉ ቀን እጅግ አስተማሪ ነው እኔም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ታሪኬን እናገራለሁ በርታ! ወንድሜ እጅግ በጣም ነው ምኮራብህ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ጭምር ሰላምህን ብዝት ያድርግልህ አሜን ።

  • @amhaworku6138
    @amhaworku6138 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዛሬ በህልሜ ከአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ቅብዓቅዱስ አፌ ውስጥ ሲጨምሩልኝ ሲፈውሱኝ እና እጄን ይዘው ወደ ትልቅ ብዙ ሰው ባለበት አዳራሽ ውስጥ የምንገባ ይመስለኛል አባታችን በሚገቡበት ሰአት መሬት ላይ ቁጭ ብሎ የሚሄድ ሰው እጁን ዘርግቶ እጃቸውን ሲይዝ ሲፈውሱ እያየሁ ነቃሁ ሌሊት በነቃሁበት ሰአት ተነስቼ እግዚአብሔርን አመስግኜና ሰግጄ ተኛሁ፤ የአምላካችን የመድሃኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገ ይሁን ለኔ የሆነው ብዙ ነው፤ አሁንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን፤በባለቤቴ ኢሜል ነው፤ የላኩልህ፤ የእኔ እሁድ የመድሃኒአለም ቀን ታክሲ ውስጥ ስልኬን ሌባ ወሰደብኝና በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን “ሁሉም ለበጎ ነው ብያለሁ፤

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
    @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር መዝሙር ለኛ በስደት መፅናኛን ነው ፀጋወን ያብዛላችሁ

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
    እሺ መምህራችን ሼር እናርጋለን
    ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ስም ከኣፅናፍ አለም እስከ ኣፅናፍ አለም የተመሰገን ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ተስፋ ስላሴ ያገልግሉት ዘመኖትን ያረዝምልን በጣም ደስ ይላል የፈጦሪ ስራ ግሩም ድንቅ እሺ እናዳምጣለን አባታችን በጸሎት ያስቡን እኔ አጸደ ማርያም / እህቴ አስካለ ማርያም /ወንድሜ ሃይለ ገብርኤል/ጓደኛዬ ወለተ ስላሴ / እናመሰግናለን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ልጅየመድኒዓለም የተመሰገን ይሆን
    እርሷ የጠበቀህ መምህርችን ቃል ሕይዉት
    ያሰማልን ራጅም እድሜ ጤነ ያሰጥልን ሁለችንም የፈውሰን

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህር

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መጨርሻዉ ደስ ይላል እርሰወን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋወን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @betebrke4730
    @betebrke4730 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
    @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የማቱሳላ ዕድሜ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥህ አቤት ድንቅ መምህር ነህ አይ ስደት መምህሬ አይች ስምች እማላወቆን ትማሩሁ ባንተ ላይ አደሮ መዳሀኔ አለም አስተማርኛ እኔ ለብር በይ ሀይማኖቴን ክጀ በመጣ ተከትሎ በስደት ተከትሎ አስተማረኛ በስመአብ በይ አላቅም ነበር አሁን ግን ሀይማኖቴን አወቆሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ እህቴች ትምህርት በማጣት ወደ እስልምና ህዱብኝን አይ ከፍል ሀገር ባለማውቅ አለቅን እማምላክ ትድርሥልን እጅ እኔስ በስደት ትማሩሁ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን ልኡል እግዚአብሔር

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 ปีที่แล้ว +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..are..memhrachi..mezmurun..eyadametn..newu..

  • @serkalemworku5491
    @serkalemworku5491 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ እየሱስ እና ፍቅርተ ኪዳን በጸሎት አስቡን ጥሩ ትምህርቶችን እየቀሰምን ነው ዘመንህን ፈጣሪ አምላክ ይባርቀው

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አባታችን በፅሎት ያሱቡኝ አስኳል ማርያም ነኝ መምህር ላንተም ረጅም እድም ይስጥህ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተባረክ ሁሌም ከፍ በል ስለአገራችን ጠይቀህ ነበር ብቻ ያው ሰው አገር ላይ ስትኖር ምነው ከልጆቻችንን ከቤተሰቦቻችን ጋር ብንሆን እንላለን ብቻ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያለው ይሆናል አባ ወለተ ማርያም ነኝ ጸልዩልኝ በተለይ አባ ባለቤቴ የጫት መቃም መንፈስ አለበት ወልደ መድን ብለው ጸልዩልኝ ከነቤተሰቦቸ እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @ፍቅርተስላሴM
    @ፍቅርተስላሴM 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር መዝሙርህ በጣም አሪፍ ነው ባንተ ትምህርት ህይወቴን ቀይሮታል

  • @m.g5295
    @m.g5295 3 ปีที่แล้ว

    እና መስግናለን ቃለ ህይወት ያሰማለን
    ወለተ ጊዮርግስ, ገብረመድህን, ወለተ ብርሃን, ወለተ ስላሴ, ወለተ ኪዳን, ጸዳለ ማርያም, ገብረ ህይወት,
    ወልደ ሰማያት, ፍቅር ተማርያም,
    ሳሙሌል::
    ዕድሜና ቴና ይስጥ መምህራን

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 3 ปีที่แล้ว +1

    ምህርየ ጀግናችን ደከመን ሰለቸኝ ሳትል የብዙ ህይወትን እየቀየርክ ነው የእውነት ጥንካሬህ በጣም ደስ ይላል ጸጋውን ብዝዝት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @wubitgmariam3797
    @wubitgmariam3797 3 ปีที่แล้ว

    አምልኮትና ውዳሴ ለቅድስት ስላሴ ይገባል እየሱስ ክርስቶስ መድሀኒያለም አማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባው ወለዲተአምላክ ቤዛዊትአለም እመብርሀን የፂዮና እመቤት ክብር ምስጋና ይግባት ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን ላበቃኽኝ። መምህር ተስፋዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን!

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መዝሙሮችህን እእሺ እናዳምጣለን ለራሳችን ነው መምህር እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን በየጊዜው የሚገርም ገጠመኝ የማይስለች ,የሚያስተምር , ከሚለውጥ እራሳችን የፍተሽንበት የነቃንበት መጨረሻው የሚያስቀና ሁፍፍፍ እግዛብሄርን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን እናዳምጣለን መምህር አገራችንን ስላም ያድርግልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለመድሐንያለም አደረሳቹ .መምህር ኑርልን ከመላው ቤተሰብህ ሰላምና ጤናውን ያድላቹ። ወለተ ራጉሄል ፍቅረ እየሱስ
    ምህረት ክርስቶስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡን

  • @estegnettekeste165
    @estegnettekeste165 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመአምላክ በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ እኔ እራሴ እንድመረምር ነዉ ያደረገኝ
    የብዙዎች ህይወት ምስቅልቅል የሟወጣ መንፈስ
    እንደ ያወኩት እሄን ትምህርት ከሰማው በኋላ ነው ለኔ ትምህርት ነዉ
    ገጠመኝ አይደለም እግዚአብሔር ክፉ መፈስን ከእኛ ያርቅ አሜን
    እህተ ገብርኤል

  • @meazawoldetsadik6927
    @meazawoldetsadik6927 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፍዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ስለመንፍሳዊ ፣እንዳቅ አይኔ ልቦናዬ ገለፅክልኝ እብዝቶ እግዚሐብኔር እድሜና ጤና ይስትህ፣ እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ክርስትና ስሜ ወለተ ተክለሃይማኖት ነው።

  • @መስከረምወለተወልድ
    @መስከረምወለተወልድ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ወለተ ወልድ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትያስማልን:: አመስግናለው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ:: የእኔ አሳብ ገጠመኞችህን ስታቀርብ መግቢያው ስትጀምር በመዝሙርህ ቢሆን ተጨማሪ መንፈሳዊነቱ ይበዛል:: በእውነት ሁሉ የምታቀርባቸው የነፍስ ማዳን ጉዳይ ስለሆኑ አይሰልቹም::

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህራችን ቃለሄወት ያሰማልን መልካም ትምህርት ነው ለአባታችን ስሜን ስጥልኝ አስካለ ማርያም, ሐይለጊዮርጊስ ,ወለተ ኪሮስ, ሐይለሚካኤል, ክንፈ ገብርኤል, ሐና ማሪያም, ሐይለገብርኤል ,አፀደ ማሪያም ሐይለገብርኤል በልና ንገርልኝ በፀሎታችሁ አስቡን!!!

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ ነው መምህር እንዴት ነህ
    አቤቱ ይቅር ይበለን ኦዎ አምላኬ እሚዘገንን ነው
    ላባታችን እድሜ ይስጥልን መምህርም እድሜ ይስጥልን።
    ገብር ስላሴ ወለተ አማኑኤል ወለተ ማሪያም ፣ ፀዳለ ማሪያም ፣ ፀዳለ ማሪያም ፣ ሀብተ ስላሴ ፣ ሀይለ ሚካኤል ፣ ወለተ እየሱስ ፣ እስካለ ማሪያም ፣ወለተ መድን በፀሎት ያስቡን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር ይመስገን መምህራችን ደስ የሚለው ነገሩ ሁሉም ገጠመኝ መጀመርቸው ባያምርም መጨረሻው ደስ ይላል ሁለችን ግታ በምረቱ ይጓብኘን ለንሰሃ ሞት ያብቃን የንተንም እድሜና ጤናህን እጥፍ ድርብ አረጓ የስጥልን 🙏🙏🙏🙏 መዝሙርህን መምር በጣም ነው ምወደነው እያዳመጥኩ ነው 👏👏👏👏👏👏

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ብዙ ትምህርት ካንተ ተምሪለሁ ይህውህይወቴን የሚያጨልመው መናፍስት አሁን እንደጉድ ነው ጦርነቱን የዘርጋው ግን ማውቄም ባንተ ነው አሁላይ ቢጫ እየሆና ጎበት እየመሰላ ትናንትና ሲወጣ ነበር አሁንም በጻለት አስቡኚ ወለተ ማርያም እያላቹህ

  • @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ
    @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጀ ክብር ምሰጋና ይገባው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @nigattesfaye9221
    @nigattesfaye9221 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ማምህረችን ጸገን የብዘሎት እኔ ቅርብ ግዜ ነው የወኩት ለዚህም ምክንያት አንድነት እህት የርሶን መዝሙር ስትዘምር ትክቶክ ለይ የማን መዝሙር ነው ብዬ በጣየኩ ዋቅት ነው እርሶን የገኛው ማምህረች ገነ ገጣማኝን እየደማጥኩ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ልየስበኝ ስል ነው እርሶን የገኛውት።