ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ የተዘጉ በሮች ሁሉ በጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶሰ የተከፈቱ ይሁን እሰቲ ለመምህ ዛራ ከ10000 (አሰር ሺ) ላይ በመሰጠት ሬከርድ እንሰበር
አሜን አሜን አሜንን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ውድ እህት።።።ወድምቻችን.ኑ መምህራ. መጥቶልናል ሸራ. ላይክ. አርጉ. ላልሰማ አሰሙ
አሜን፫ መምህራችን በጤና በሰላም ያኑርልን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሄር የተዘጋዉን ሁሉ ይክፈትልን በእዉነት እንኳን ደህና መጣህለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
ኤፍታህ ብዬ ጀመረኩ የኛ እቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
ኤፍታህእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችኔ እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን የይባርክልህ አሜን ግን ሰው እንዴት የመምህር ተስፋዬ ድምፅ መለየት ያቅተዋል እናተ አጭበርባሪዎች በራሳቹ መተማመን የጉደላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ በመምህራን ስምበቤተ ክርስትያን ስምበካህናት ስም ኧረ በስንቱ አጭበርብራቹ ትዘልቁት አላቹ ስላሴ ይገስፃቹ!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እኔ የተቀየርሁት የአንተን ትምህርት ገጠመኝ በመስማት ነው መምህር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ሠላምሜም ተመልሶልኛል ግን ቤተሠቦቼን መመለስ አልቻልኩም እነሱን በማሰብ ሰላሜን እያጣሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ ስደተኛዋ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ነው አዎን መናፍስት እገላለሁ ይላል እኔ እናቴን እና እህቴን ሁሌም ይዝት ነበር እገላለሁ እያለ አሁን ግን ተሸኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና እና ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምሬአለሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ ሰዎችን ለመርዳት ብዙ ዋጋ ከፍለህ እኛን ለማስተር ብለህ ስለት እራስህን አሳልፈህ ሰጥተህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ዋግህን ይክፈልህ
AMEN AMEN WAQAYOO GOOFTAN SAGALE JIRENYA sin haa dhagesisu barsisa kenya ⛪💠✅✅✅💚❤💚❤❤❤❤❤❤💚❤💚❤💚❤
ያንተ ድምፅ መምህር እንዴት አያውቁም እኔ በፍፁም አልሸወድም እመቤቴን መምህር እግዚአብሔር ጠላቶችክን በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይጣልልክ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የፀሎት ቤት እንዴት እንደሚዘጋጅ ብታስተምረን መ ምህር
መምህር አረብ ሀገር ሆኜ እናቴን ንስሐ አስገባው እኔም ገባው ደስ ብሎኛል ።እግዚአብሔር ይመስገን ግን ብዙ ዘግይቻለሁ ሁሉን ነገር ከልቤ ያጠፋብኛል ግን ቢዘገይም ሆኖናል መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ የምንወድህ ።እና ደግሞ ህልሜን ፍታልኝ በቴሌግራም ልኬልሃለሁ። በተደጋጋሚ ጓሯችን ቆሻሻ ሞልቶበት እያየሁ ነው እና ደግሞ የማርያምን ስእል ከጓሯችን አየሁት። ቦታ አለን ግን አንጠቀምበት ዝም ብሎ ተቀምጧል ።
Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
amene Amene Amene Egezabhare Yemesegene Enekwane Dena Mexhelene Jegena Memhera Nhe Ewenete
አሜን ።እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን 🌿🕊🌿ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ በአል አደረሳቹ አደረሰን 🌾🌾🌾። ለእኔ የደረሰችልኝ እሙ አዶናይ ለሁላቹምትድርሰላቹ እህት ወንድሞቼ እባዬን አብሳልኛለች እልልልል ብላቹ አመሰግኑልኝ 👏
እልልልልልልልልልልልልልልል Enkuan ds aslesh ehite
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመብዙሃን እንኳን ደረሰችልሽ እመብርሃን ይዞ ያፈረ የለም
እሰይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ጥበብ ና ምስጥሩ ያድለህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርእንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ አሁን ያለውን እያዳመጥኩ ነው ። ባለታሪክ ሰዎች እድለኞች ናቸው ታድለው እላለሁ ፈጣሪ ስለረዳቸው ያስቀኑኛል ። በተለይ የተማርኩበት ስለመፍትሄ ስራይ ጉዳት የደብተራ ስራ መጥፎነት ቤተክርስትያን በደንብ ብታስተምረንም መፍትሄ የሚመስል ነገር ከኛ አካባቢ ያሉ አገልጋዮች አብዛኞቹ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ መፍትሄ ስራይ አስነብቦ መጠመቅ ጥሩ ነው እያሉ እጠመቅ ነበር ችግሬ ግን በጣም ተባባሰ ግን አንተ ገጠመኝ በድምፅ መልቀቅ ከጀመርክ አስቶ ተጠምቄ አላውቅም ጉዳቱን አውቄ ንሰሀ ገብቸበታለሁ መምህር ላቀረብከው ገጠመኝ ማብራርያ ስትሰጥ በሚቀጥለው በደብ እናገራለሁ አስተምራለሁ አትበል እዛው ጨርስልን ።ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርታመምህር ፈተናዬ ብዙ ነው ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ። ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)መምህር በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ!#ኤፍታህ.... አዶናይ...መምህር ሲያስተምር ከተማርኩት ነገር ባል አግብቸ ባሌን እግሩን ማጠብ እፈልጋለሁ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!
መምህር ተስፋየ ውድ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተነበተሰብህ እቅፍ ድግፍ ያርግህ ፈጣሪ በእውነት እልዳናን ዘማሪት ኤልዳናን የመሰለች ልጅ ይብዙልን ላገራችን
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደህና መጣህ መምህርአሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልንእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ለዘላለም ይኑሩልን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ለመምህር የምትደውሉ ሰዎች እባካችሁተጠንቀቁ እንዴት ድምፅ አትለዩም 🤔አረ እኔአይጠፍብኝም እናሰተውል በእውነት መምህርንም ባናሰወቅሰ መልካም ነው የምታጭበረብሩም እግዚአብሔር ልቦናይሰጣቹ !!!!
Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon yebark
መምህሬ እኔ በአንተ ምክንያት ሁሉን ነገር አውቄአለሁ እስካሁን አልተረዳሁም ነበር ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ ያብቃኝ ላገኝህ እፈልጋለሁ ብዙ መስመር መያዝ ያለብኝ ነገሮች አለሁ በእናቴም በአባቴም ቤተሰቦች ጨሌ ነበራቸው ግን ሁለቱም በአመት እየተሰበሰቡ ነበር ሁሉን ነገር የሚገብሩት በቅርቡ ሁለቱም ትተው የእናቴ ቤተሰብ አያቴ ጠንቆይ ነው ሞቶል ሁለቱም ሞተዋል ግን ጨሌውን እህቴ ነች ዝም ብላ አውጥታ የጣለችው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ የእግዚአብሔር ልጀች እግዚአብሔር እንዳሳካለኝ ፀሎት አደረጉልኝ በህይወት በልካም ነገር ለማደርክ እያሰብክ ይክ ሁሉ ነገር በገጠመኝ በተማሪኩት ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አመሰግኑ አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፈተና እየበዛብህ ቤሆንም ሀይል የእግዚአብሔር ነው አይዞህ እንኳን አንተ እኛም ደካሞች ፈተና አለብን አይዞን መምህር
አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሂወትያስማልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ሁላችንንም ከጣዎት አምልኮ ታላቀን ለእናቶችቻችንም በቃን ብለዉ ንስሀን የሚገቡበትን መንገድ ይመራቸዉ መንፈስቅዱስ እህት ወድሞች አስተዉሉ ዝብላችሁ ስልክ አትደዉሉ እዬተማርነዉ መምህርንምን በትንሽ ትልቁ አናስቸግረዉ የሚያስተምረንን በተግባር መተግበር ነዉ ከኛ የሚጠበቀው
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ከትሰረክቤት ክፈ መንፈሰ እፈትህ በለኝ በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላችእ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት አይነት ፈተና ነው በእውነት ያማል የደረሰ ልጅ ማጣት ሚስጥሩ ስላልገባቸው ነው ወጣቶቹም አባትየውም ግን አዘንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካቸውን ቸሩ መድኃኔዓለም ቀይሮ ላቸዋል እኝህ ፈርአ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባት አይት አባቶችን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልንክክክክክክ ወይኔ ሳቁኝ የመምህር ተስፋየ ድምፁ ምንም አይጠፋኝም ስው ግን ምን ነካው እግዚኦ ያሳዝናል በእግዚአብሔር በላይ ይፈሩታል ስይጣንን ዋናው ንስሐን ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን ምቀኛ ጎረቤት ክፉ ነው እግዚኦ ትክክል መምህር እግዚአብሔር ቤታችን ከሌለ ለመንፈስ ተጠቂ እንሆናለን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
አባታችን ጎበስ ብየነው ከልቤ ማመሰግነው እሄን ሁሉ ለኛ ብለው ነው ሁሌም እከታተሎታለሁ ሁሌም እከታተለዎታለሁ።
Amen amen amen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ ወንድማችን የምንናፍቅክ በእውነት ❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿📚📚📚📚📚❤️❤️❤️❤️❤️
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😍😍
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚
እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን በውነት ቃለሂዎት ያሰማልን በውነት ዘጋውን ያብዛልህ ከኔ ጀምሮ ብዙ እህት ወድሞቼ እየተማሩ እያዎቁነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን እኛ ስውች ስንባል ከባድ ነን እንደዚህ አይነት ስው ይስውርን ደሞ እኮ አው ነኝ አለ ስላምታ አይቀድምም ነበር አው ከማለት ጌታ ይገስጿህ እኔስ ያንተ ድምጽ አይጠፋኝም እ ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከንደዚህ አይነት ስው
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ተባረክ እግዝያብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቀን አሜን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
መምህር እኔም ደዉያለሁ ግን እኮ ታዳ የሚያጠፉት ዳዋየቹ ናቸዉ ያጠፉት የመምህር ተሰፋየ ድምጽ ይለያል እኔ ደዉየ አንተን እዳገናኙኝ ነዉ የጠየኩት በጣም ሰላሰፈለከኝ ነዉ ሰእል አድኖ እፈልጋለሁ በጣም ያሰደወለኝ ይህ ነዉ እኔ በቅርብ እመጣለሁ የምፈልገዉም በጣም ብዙ ነዉ ሰለዚህ ለመዝሙር አቀናባሪዉ ደዉየ አለሁ እህቶቸ አሰተዉሉ ይህ የእኛ ችግር ነዉ ዛሬ ሁሉ በከፋበት ሰአት እደት ሁሉን እናምናለን እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችንንም አመሰግናለሁ ሌላም ሰዉጋ አልደወልኩም ሰለዚህ ተጠንቅቀን እንቀሳቀስ
Amen amen amen egziabher yimsagen mamihir
Ena betam enwedhalen nurilgn egziabher ytebkh balenbet selamh ybzalgn
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ አቤቱ ጌታ ሆይ ተከፍች በላይ ቃልህ ሰምቼ አስተውል ዘንድ ልቦነዬ ክፍትልኝ ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለየን ሰላም ውድ መምህራን እንካን ለፅዮን ማርያም አዳርሰ አሜን ቃላህወት የሰማልን ፀገውን የብዛልህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለእመቤታችን ፅዬን ማርያም ክብር በአል አደርስህ አደርስን አሜን
PL
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ ሆይ ክፉ መንፈስን እሠርልን እኛንም ለንስሀ አብቃን
wayane yasafarl baxam egzaber lebna yesatelne
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አሥበኝ ገነተ ክርሥቶሥ ብለሁ
memher.betam.temart.agichebatalehu.egzaber.emesgen
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እግዚአብሔር ክን ቤተስቦችህ ይጠብቅህ እንውድሀለን እናከብርሀለን በትምህርትህና በገጠምኝህ እግዚአብሔር ኤፍታህ ስላለን!!!
ኤፍታህ ተከፈት መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት
Amen kale hywet yasemaln AmenGrum new
በትምርቶችህ በጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እደምለወጥም ተስፉ አለይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለሚጨበረብሩት የሰው ሀቅ የትም አያደረሰም መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልክ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገር ኢትዮጵያዊ እመኛለሁ ሀገር በፀሎት አሰቦት የድግ ማርያም የአሰራት ልጅች
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
የኔ እንቁ የእውቀት አባቴ...ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክበርልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንወለተ ሥላሴ ብላችሁ
selma.egzaber.yibzalin.memhirachin
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው
Amen Amen
መምህር ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታሕ !✝ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ና ጸጋ ካንተካር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ 🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በኣሏ ለማዜማዉ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ዉጪ ያላችሁ በጸሎት እንተሳሰብ ስለ ሀገራችንንም ተንበርክከን እንማጸናት ወለላይቱን እመቤት ✝💔😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያስማልን
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዘጋብንን ይከፈትልን
ትክክክል ትክክክል መምህሬ ትክክክል
እንካን በሰላም መጣክ መምህር ሲውሎ ብር የሚበላ እግዚአብሔር ልብ ይሰጠው አዋ መምህር ለሚያምነው ይገላል ይዝታልም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዋው በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
ወድ መምህራችን ደስ ስል ስጠብቅ ነብር. የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ::
እሺ እናመስግናለን መምህር ተስፋዬ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እውነት ብዙ እይትማረኩ ነው
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ። አሜን የመምህራችንን ዕድሜ እንዲሁም የአንተንም ዕድሜ ያርዝምልን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።
Yeah we know that really 👍
Memhirachin je agelegelot zimneh yebarekleh
ኤፍታህ በውነቱ ይፍታን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሄወት ያሠማልን መምህር
መምህር ተባረክ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ለኛም ልቡና ይስጠን ሠላም ለሀገራችን ይሁንልን
እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
Ammmeeen Ammeen ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድማ ችን አንኳን ድና መ ጠ ክ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ ርጅም ጤና ይስጥልን መ ም ህ ራ ችን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደምን ውለሀል ?የእናቴ ልጅ የመድኃኒአለም ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለይህ ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ እድሜና ጤና አብዘቶ ይስጥህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ እኔ ግን ሁሌም በጣም ይገርመኛል ቆይ ሰው ለሰይ ይህን ያክል ለማጥፋት መተት ውይ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
wel come!🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን።
ውድ መምህራችንቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
የሚገርም እኮ ነው አወ ነኝ ውይ ድፍረት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛም እናስታውል ወገኖቼ
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን የንስሐ ሞት ያብቃን
አዎ መምህር የእናቴ ቤተስቦች በአመት ውስጥ ተጠራርተው የሚሞቱ ይመስላሉ አንዱ በሜተ በሳምንቱ እህት ትሞታለች በወሩ ባሏ በሶስት ወሩ የልጅ ልጅ አረ ኡኡኡኡግን ምንም አይታነቁም እንዲሁ እያወሩ ራሴን ብለው በሻው ያሽልባሉ አንዷ ግን ታላቅ እህቷ በጣም ስለምትወዳት ጥሪኝ የእናቴ ልጅ እያለች ቀበረቻት በሳምንቱ አርብ እሷ ልቤን ብላ ሞተች ምንም አደጋ የለም ግን በዛው ፀጥ ገበያ ውለው ወዲያው ልቤን ብለው ይርፋሉ ዘመዱ ሁሉ አለቀ ትልቅ ዛር ብሬ የሚባል ዛር በትልቁ ይገብሩለት እንደነበር ሲያወሩ እስማለሁ በእርግጥ ዱሮ ነው ከአስራ ምናምን አመት በፊት ነው ይህ ሁሉ ሞት አሁን የለም ኖርማል ነው ትልልቆችን ገድሎ ጨርሷል አሁን እናቴ አትገብርም ግን ቀይ ጥለት ያለው ነጠላ ሳጥን አለ ሞራ የሚባል ጥልፍ አትለብስውም ያልተከፈነ አስክሬን ስታይ ታጎራለች የማታውቀው ስው ቢሆንም ሌላው ደሮ ሲታረድ አታይም ያመኛል ደም ሳይ ትላለች ከደሮ ገብስማ ደሮ ደስ ይለኛል ትላለች ለረጅም አመት እጇን በምላጭ ትቅተፈተፍ ነበር ካክተቆረጠች ይተላለፍና ብዙ ስው ገሏል ብዙ ደም ከፈስስ በኃላ ወደ ልቦናዋ ትመለሳለች እግዚአብሔር ይመስገን በባዕታ ፀበል ጭራሽ ጠፋ ያ በሽታ ታናሽ እህቷ ዛሩ ከእሷ ላይ ሁኖ ምንም የሌላት ደሃ ናት ግን የቅዱስ ዮሐንስ ታጎራለች አንዳንዴም ይገንዛትና ሙታ ተብሎ እንደ ገና ትድናለች የአክስቷ ልጅም የታወቀች ባለዛር ናት የአክስቷ የልጅ ልጅ ትል ሽማግሌ ናቸው ጠንቋይ ናት እናቴ ጠንቋይ አትወድም መሃላ ቤተክርስቲያን ስው ሲምል አታይም ያመናል ትላለች አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል አሁን እናቴ ከቆረበች ስምንት አመት ሁኗታል ግን ዛር የስይጣን መሆኑን ለማስረዳት ብሞክርም ይህ ልጄ እግዚአብሔር ያመጣው ነው ምን ይደረግ ትላለች ይፕእኛ ህዝቢ እንደ ባህል ያዩታል ምን ማድረግ እንዳለብን አናውም ከእግዚአብሔር በላይ ይፈሩታል ምናለ እንደ አባ ግርማ ብዙ ስው ቢወለድ ና በየክልሉ ቢያስተምሩ ኡኡኡ ትውልዱ አልቋል
በጣም ያሳዝናል 🤭
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እኔበበአል ቀን የእናቴ ዛር እየተነሳ ነበር ሰላማችንን እሚነሳን በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁህዳያ ነበርች መዳሚ ከዛ በርበሬ ጨርቅ አቃጥላ ውሀ አደርጋ በእራሷ ላይ ታዞርና እመንገድ ላይ ትደፋለች ምን ድን ነው አሁን አደለም የዛሬ አራት አመት ነበር እሷ ቤት አራት አመት ሰርቻለሁ ግን ምንም በርከት የለኝም ነበር ባዶ እጂን ነው አገሬ የገባሁት
ኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ የተዘጉ በሮች ሁሉ በጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶሰ የተከፈቱ ይሁን እሰቲ ለመምህ ዛራ ከ10000 (አሰር ሺ) ላይ በመሰጠት ሬከርድ እንሰበር
አሜን አሜን አሜንን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
ውድ እህት።።።ወድምቻችን.ኑ መምህራ. መጥቶልናል
ሸራ. ላይክ. አርጉ. ላልሰማ አሰሙ
አሜን፫ መምህራችን በጤና በሰላም ያኑርልን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሄር የተዘጋዉን ሁሉ ይክፈትልን በእዉነት እንኳን ደህና መጣህ
ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
ኤፍታህ ብዬ ጀመረኩ የኛ እቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
ኤፍታህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችኔ እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን የይባርክልህ አሜን
ግን ሰው እንዴት የመምህር ተስፋዬ ድምፅ መለየት ያቅተዋል
እናተ አጭበርባሪዎች በራሳቹ መተማመን የጉደላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
በመምህራን ስም
በቤተ ክርስትያን ስም
በካህናት ስም
ኧረ በስንቱ አጭበርብራቹ ትዘልቁት አላቹ ስላሴ ይገስፃቹ!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እኔ የተቀየርሁት የአንተን ትምህርት ገጠመኝ በመስማት ነው መምህር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ሠላምሜም ተመልሶልኛል ግን ቤተሠቦቼን መመለስ አልቻልኩም እነሱን በማሰብ ሰላሜን እያጣሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ ስደተኛዋ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ነው አዎን መናፍስት እገላለሁ ይላል እኔ እናቴን እና እህቴን ሁሌም ይዝት ነበር እገላለሁ እያለ አሁን ግን ተሸኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና እና ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምሬአለሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ ሰዎችን ለመርዳት ብዙ ዋጋ ከፍለህ እኛን ለማስተር ብለህ ስለት እራስህን አሳልፈህ ሰጥተህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ዋግህን ይክፈልህ
AMEN AMEN WAQAYOO GOOFTAN SAGALE JIRENYA sin haa dhagesisu barsisa kenya ⛪💠✅✅✅💚❤💚❤❤❤❤❤❤💚❤💚❤💚❤
ያንተ ድምፅ መምህር እንዴት አያውቁም እኔ በፍፁም አልሸወድም እመቤቴን መምህር እግዚአብሔር ጠላቶችክን በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይጣልልክ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የፀሎት ቤት እንዴት እንደሚዘጋጅ ብታስተምረን መ ምህር
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር አረብ ሀገር ሆኜ እናቴን ንስሐ አስገባው እኔም ገባው ደስ ብሎኛል ።እግዚአብሔር ይመስገን ግን ብዙ ዘግይቻለሁ ሁሉን ነገር ከልቤ ያጠፋብኛል ግን ቢዘገይም ሆኖናል መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ የምንወድህ ።እና ደግሞ ህልሜን ፍታልኝ በቴሌግራም ልኬልሃለሁ። በተደጋጋሚ ጓሯችን ቆሻሻ ሞልቶበት እያየሁ ነው እና ደግሞ የማርያምን ስእል ከጓሯችን አየሁት።
ቦታ አለን ግን አንጠቀምበት ዝም ብሎ ተቀምጧል ።
Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
amene Amene Amene Egezabhare Yemesegene Enekwane Dena Mexhelene Jegena Memhera Nhe Ewenete
አሜን ።እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
እንኳን 🌿🕊🌿ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ በአል አደረሳቹ አደረሰን 🌾🌾🌾
። ለእኔ የደረሰችልኝ እሙ አዶናይ ለሁላቹም
ትድርሰላቹ እህት ወንድሞቼ እባዬን አብሳልኛለች እልልልል ብላቹ አመሰግኑልኝ 👏
እልልልልልልልልልልልልልልል Enkuan ds aslesh ehite
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመብዙሃን እንኳን ደረሰችልሽ እመብርሃን ይዞ ያፈረ የለም
እሰይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ጥበብ ና ምስጥሩ ያድለህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ አሁን ያለውን እያዳመጥኩ ነው ። ባለታሪክ ሰዎች እድለኞች ናቸው ታድለው እላለሁ ፈጣሪ ስለረዳቸው ያስቀኑኛል ።
በተለይ የተማርኩበት ስለመፍትሄ ስራይ ጉዳት የደብተራ ስራ መጥፎነት ቤተክርስትያን በደንብ ብታስተምረንም መፍትሄ የሚመስል ነገር ከኛ አካባቢ ያሉ አገልጋዮች አብዛኞቹ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ መፍትሄ ስራይ አስነብቦ መጠመቅ ጥሩ ነው እያሉ እጠመቅ ነበር ችግሬ ግን በጣም ተባባሰ ግን አንተ ገጠመኝ በድምፅ መልቀቅ ከጀመርክ አስቶ ተጠምቄ አላውቅም ጉዳቱን አውቄ ንሰሀ ገብቸበታለሁ
መምህር ላቀረብከው ገጠመኝ ማብራርያ ስትሰጥ በሚቀጥለው በደብ እናገራለሁ አስተምራለሁ አትበል እዛው ጨርስልን ።
ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርታ
መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው
ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ
ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ።
ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)
መምህር በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ!
#ኤፍታህ.... አዶናይ...መምህር ሲያስተምር ከተማርኩት ነገር ባል አግብቸ ባሌን እግሩን ማጠብ እፈልጋለሁ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!
መምህር ተስፋየ ውድ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተነበተሰብህ እቅፍ ድግፍ ያርግህ ፈጣሪ በእውነት እልዳናን ዘማሪት ኤልዳናን የመሰለች ልጅ ይብዙልን ላገራችን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ለዘላለም ይኑሩልን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ለመምህር የምትደውሉ ሰዎች እባካችሁ
ተጠንቀቁ እንዴት ድምፅ አትለዩም 🤔አረ እኔ
አይጠፍብኝም እናሰተውል በእውነት
መምህርንም ባናሰወቅሰ መልካም ነው
የምታጭበረብሩም እግዚአብሔር ልቦና
ይሰጣቹ !!!!
Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon yebark
መምህሬ እኔ በአንተ ምክንያት ሁሉን ነገር አውቄአለሁ እስካሁን አልተረዳሁም ነበር ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ ያብቃኝ ላገኝህ እፈልጋለሁ ብዙ መስመር መያዝ ያለብኝ ነገሮች አለሁ በእናቴም በአባቴም ቤተሰቦች ጨሌ ነበራቸው ግን ሁለቱም በአመት እየተሰበሰቡ ነበር ሁሉን ነገር የሚገብሩት በቅርቡ ሁለቱም ትተው የእናቴ ቤተሰብ አያቴ ጠንቆይ ነው ሞቶል ሁለቱም ሞተዋል ግን ጨሌውን እህቴ ነች ዝም ብላ አውጥታ የጣለችው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ የእግዚአብሔር ልጀች እግዚአብሔር እንዳሳካለኝ ፀሎት አደረጉልኝ በህይወት በልካም ነገር ለማደርክ እያሰብክ ይክ ሁሉ ነገር በገጠመኝ በተማሪኩት ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አመሰግኑ አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፈተና እየበዛብህ ቤሆንም ሀይል የእግዚአብሔር ነው አይዞህ እንኳን አንተ እኛም ደካሞች ፈተና አለብን አይዞን መምህር
አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሂወትያስማልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ሁላችንንም ከጣዎት አምልኮ ታላቀን ለእናቶችቻችንም በቃን ብለዉ ንስሀን የሚገቡበትን መንገድ ይመራቸዉ መንፈስቅዱስ እህት ወድሞች አስተዉሉ ዝብላችሁ ስልክ አትደዉሉ እዬተማርነዉ መምህርንምን በትንሽ ትልቁ አናስቸግረዉ የሚያስተምረንን በተግባር መተግበር ነዉ ከኛ የሚጠበቀው
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ከትሰረክቤት ክፈ መንፈሰ እፈትህ በለኝ በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላችእ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት አይነት ፈተና ነው በእውነት ያማል የደረሰ ልጅ ማጣት ሚስጥሩ ስላልገባቸው ነው ወጣቶቹም አባትየውም ግን አዘንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካቸውን ቸሩ መድኃኔዓለም ቀይሮ ላቸዋል እኝህ ፈርአ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባት አይት አባቶችን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
ክክክክክክ ወይኔ ሳቁኝ የመምህር ተስፋየ ድምፁ ምንም አይጠፋኝም ስው ግን ምን ነካው እግዚኦ ያሳዝናል በእግዚአብሔር በላይ ይፈሩታል ስይጣንን ዋናው ንስሐን ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን ምቀኛ ጎረቤት ክፉ ነው እግዚኦ ትክክል መምህር እግዚአብሔር ቤታችን ከሌለ ለመንፈስ ተጠቂ እንሆናለን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
አባታችን ጎበስ ብየነው ከልቤ ማመሰግነው እሄን ሁሉ ለኛ ብለው ነው ሁሌም እከታተሎታለሁ ሁሌም እከታተለዎታለሁ።
Amen amen amen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ ወንድማችን የምንናፍቅክ በእውነት ❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿📚📚📚📚📚❤️❤️❤️❤️❤️
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😍😍
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚
እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን በውነት ቃለሂዎት ያሰማልን በውነት ዘጋውን ያብዛልህ ከኔ ጀምሮ ብዙ እህት ወድሞቼ እየተማሩ እያዎቁነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን እኛ ስውች ስንባል ከባድ ነን እንደዚህ አይነት ስው ይስውርን ደሞ እኮ አው ነኝ አለ ስላምታ አይቀድምም ነበር አው ከማለት ጌታ ይገስጿህ እኔስ ያንተ ድምጽ አይጠፋኝም እ ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከንደዚህ አይነት ስው
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ተባረክ እግዝያብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቀን አሜን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
መምህር እኔም ደዉያለሁ ግን እኮ ታዳ የሚያጠፉት ዳዋየቹ ናቸዉ ያጠፉት የመምህር ተሰፋየ ድምጽ ይለያል እኔ ደዉየ አንተን እዳገናኙኝ ነዉ የጠየኩት በጣም ሰላሰፈለከኝ ነዉ ሰእል አድኖ እፈልጋለሁ በጣም ያሰደወለኝ ይህ ነዉ እኔ በቅርብ እመጣለሁ የምፈልገዉም በጣም ብዙ ነዉ ሰለዚህ ለመዝሙር አቀናባሪዉ ደዉየ አለሁ እህቶቸ አሰተዉሉ ይህ የእኛ ችግር ነዉ ዛሬ ሁሉ በከፋበት ሰአት እደት ሁሉን እናምናለን እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችንንም አመሰግናለሁ ሌላም ሰዉጋ አልደወልኩም ሰለዚህ ተጠንቅቀን እንቀሳቀስ
Amen amen amen egziabher yimsagen mamihir
Ena betam enwedhalen nurilgn egziabher ytebkh balenbet selamh ybzalgn
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ አቤቱ ጌታ ሆይ ተከፍች በላይ ቃልህ ሰምቼ አስተውል ዘንድ ልቦነዬ ክፍትልኝ ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለየን ሰላም ውድ መምህራን እንካን ለፅዮን ማርያም አዳርሰ አሜን ቃላህወት የሰማልን ፀገውን የብዛልህ
ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለእመቤታችን ፅዬን ማርያም ክብር በአል አደርስህ አደርስን አሜን
P
L
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ ሆይ ክፉ መንፈስን እሠርልን እኛንም ለንስሀ አብቃን
wayane yasafarl baxam egzaber lebna yesatelne
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አሥበኝ ገነተ ክርሥቶሥ ብለሁ
memher.betam.temart.agichebatalehu.egzaber.emesgen
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እግዚአብሔር ክን ቤተስቦችህ ይጠብቅህ እንውድሀለን እናከብርሀለን በትምህርትህና በገጠምኝህ እግዚአብሔር ኤፍታህ ስላለን!!!
ኤፍታህ ተከፈት መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት
Amen kale hywet yasemaln Amen
Grum new
በትምርቶችህ በጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እደምለወጥም ተስፉ አለይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለሚጨበረብሩት የሰው ሀቅ የትም አያደረሰም መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልክ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገር ኢትዮጵያዊ እመኛለሁ ሀገር በፀሎት አሰቦት የድግ ማርያም የአሰራት ልጅች
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
የኔ እንቁ የእውቀት አባቴ...ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክበርልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
selma.egzaber.yibzalin
.memhirachin
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው
Amen Amen
መምህር ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታሕ !✝ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ና ጸጋ ካንተካር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ 🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በኣሏ ለማዜማዉ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ዉጪ ያላችሁ በጸሎት እንተሳሰብ ስለ ሀገራችንንም ተንበርክከን እንማጸናት ወለላይቱን እመቤት ✝💔😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያስማልን
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዘጋብንን ይከፈትልን
ትክክክል ትክክክል መምህሬ ትክክክል
እንካን በሰላም መጣክ መምህር ሲውሎ ብር የሚበላ እግዚአብሔር ልብ ይሰጠው አዋ መምህር ለሚያምነው ይገላል ይዝታልም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዋው በጣም ይገርማል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
ወድ መምህራችን ደስ ስል ስጠብቅ ነብር. የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ::
እሺ እናመስግናለን መምህር ተስፋዬ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እውነት ብዙ እይትማረኩ ነው
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ። አሜን የመምህራችንን ዕድሜ እንዲሁም የአንተንም ዕድሜ ያርዝምልን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።
Yeah we know that really 👍
Memhirachin je agelegelot zimneh yebarekleh
ኤፍታህ በውነቱ ይፍታን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሄወት ያሠማልን መምህር
መምህር ተባረክ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ
ለኛም ልቡና ይስጠን ሠላም ለሀገራችን ይሁንልን
እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው
መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
Ammmeeen Ammeen ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድማ ችን አንኳን ድና መ ጠ ክ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ ርጅም ጤና ይስጥልን መ ም ህ ራ ችን
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደምን ውለሀል ?የእናቴ ልጅ የመድኃኒአለም ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለይህ ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ እድሜና ጤና አብዘቶ ይስጥህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በጣም የሚገርም ገጠመኝ እኔ ግን ሁሌም በጣም ይገርመኛል ቆይ ሰው ለሰይ ይህን ያክል ለማጥፋት መተት ውይ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
wel come!🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
ውድ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
የሚገርም እኮ ነው አወ ነኝ ውይ ድፍረት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛም እናስታውል ወገኖቼ
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን የንስሐ ሞት ያብቃን
አዎ መምህር የእናቴ ቤተስቦች በአመት ውስጥ ተጠራርተው የሚሞቱ ይመስላሉ አንዱ በሜተ በሳምንቱ እህት ትሞታለች በወሩ ባሏ በሶስት ወሩ የልጅ ልጅ አረ ኡኡኡኡ
ግን ምንም አይታነቁም እንዲሁ እያወሩ ራሴን ብለው በሻው ያሽልባሉ አንዷ ግን ታላቅ እህቷ በጣም ስለምትወዳት ጥሪኝ የእናቴ ልጅ እያለች ቀበረቻት በሳምንቱ አርብ እሷ ልቤን ብላ ሞተች ምንም አደጋ የለም ግን በዛው ፀጥ ገበያ ውለው ወዲያው ልቤን ብለው ይርፋሉ
ዘመዱ ሁሉ አለቀ ትልቅ ዛር ብሬ የሚባል ዛር በትልቁ ይገብሩለት እንደነበር ሲያወሩ እስማለሁ በእርግጥ ዱሮ ነው ከአስራ ምናምን አመት በፊት ነው ይህ ሁሉ ሞት አሁን የለም ኖርማል ነው ትልልቆችን ገድሎ ጨርሷል አሁን እናቴ አትገብርም ግን ቀይ ጥለት ያለው ነጠላ ሳጥን አለ ሞራ የሚባል ጥልፍ አትለብስውም ያልተከፈነ አስክሬን ስታይ ታጎራለች የማታውቀው ስው ቢሆንም ሌላው ደሮ ሲታረድ አታይም ያመኛል ደም ሳይ ትላለች ከደሮ ገብስማ ደሮ ደስ ይለኛል ትላለች ለረጅም አመት እጇን በምላጭ ትቅተፈተፍ ነበር ካክተቆረጠች ይተላለፍና ብዙ ስው ገሏል ብዙ ደም ከፈስስ በኃላ ወደ ልቦናዋ ትመለሳለች እግዚአብሔር ይመስገን በባዕታ ፀበል ጭራሽ ጠፋ ያ በሽታ ታናሽ እህቷ ዛሩ ከእሷ ላይ ሁኖ ምንም የሌላት ደሃ ናት ግን የቅዱስ ዮሐንስ ታጎራለች አንዳንዴም ይገንዛትና ሙታ ተብሎ እንደ ገና ትድናለች የአክስቷ ልጅም የታወቀች ባለዛር ናት የአክስቷ የልጅ ልጅ ትል ሽማግሌ ናቸው ጠንቋይ ናት እናቴ ጠንቋይ አትወድም መሃላ ቤተክርስቲያን ስው ሲምል አታይም ያመናል ትላለች አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል አሁን እናቴ ከቆረበች ስምንት አመት ሁኗታል ግን ዛር የስይጣን መሆኑን ለማስረዳት ብሞክርም ይህ ልጄ እግዚአብሔር ያመጣው ነው ምን ይደረግ ትላለች ይፕእኛ ህዝቢ እንደ ባህል ያዩታል ምን ማድረግ እንዳለብን አናውም ከእግዚአብሔር በላይ ይፈሩታል ምናለ እንደ አባ ግርማ ብዙ ስው ቢወለድ ና በየክልሉ ቢያስተምሩ ኡኡኡ ትውልዱ አልቋል
በጣም ያሳዝናል 🤭
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እኔበበአል ቀን የእናቴ ዛር እየተነሳ ነበር ሰላማችንን እሚነሳን በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
ህዳያ ነበርች መዳሚ ከዛ በርበሬ ጨርቅ አቃጥላ ውሀ አደርጋ በእራሷ ላይ ታዞርና እመንገድ ላይ ትደፋለች ምን ድን ነው አሁን አደለም የዛሬ አራት አመት ነበር እሷ ቤት አራት አመት ሰርቻለሁ ግን ምንም በርከት የለኝም ነበር ባዶ እጂን ነው አገሬ የገባሁት