130ኛ ገጠመኝ፦ በጨሌ ተዳብሶ ያደገ ሰው የመርሳት ፀባይና ችግር getemegn ( by memihir tesfaye abera)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 617

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +75

    የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ማነው እንደ እኔ
    የናፈቀው ልዩ መምህራችንን ❤👏

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እኔ ትልቁ ችግሬ የምማረውን ቃለ እግዚያብሔር እና ትምህርት ነክ ነገሮችን ነው የምረሳው በህፃንነቴ አባቴ የት/ት መድሀኒት ነው ብሎ ከአንዴ ሁለቴ እኔና ታላቅ ወንድሜን ቅጠላ ቅጠልና ስራስር አጠጥቶን ነበር የሚገርመው ከ2-3ተኛ ክፍል ጎበዞች ነበርን ከዛ በኋላ በጣም ነው የደነፅነው 10ን እንኳን በግድ ነው የጨረስነው አሁን ላይ አባቴ መልካም አደረኩ ብሎ በውስጣችን ርኩስ መንፈስን እንዳስገባብን ሳስበው በጣም አዝናለሁ መምህር እባክህ አንዱ ለአንዱ ይፀልይ ይላልና የእግዚያብሔር ቃል ለፀሎት በቆምክ ግዜ አስበኝ ወለተ ማሪያም ነኝ ወንድሜ ብርሀኑ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን መምህሬ ይኸ የመርሳት ችግር እኔም ጋር አለ በፊት ብዙም ሳይሆን ነገሮችን መያዝ እችልን ነበር አሁን ምንም ማስታወስ አልችልም እና በርግዝና ጊዜ ጰበል አይጠጣም የሚለዉ እኔም ደርሶብኛል የቅዳሴ ጰበል ልጠጣ በቀረብኩ ስአት አከራየ የነበሩት ሴትዮ አይጠጣም ብለዉ ከልክለዉኝ አልጠጣሁም 😢 እና በቤተሰቤ ዉስጥ በጣም ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮች አሉ አንዱ ወንድሜ የሚጥል በሽታ አለበት 😢 ብቻ ብዙ ነገር😢 መሰደደ ለበጎ ነዉ በጣም ብዙ ነገሮች አወኩ መምህሬ እንዲሁም እህት ወንድሞቸ በጰሎት አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ መታሰብያ አደረሳቹ
    ጠምቀት በስደት ከርሞ በሀገራችን ያድርግልን አሜን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 ปีที่แล้ว +14

    ወንድማችን። እንኳን። ደህና መጣህ። ብዙ። የምታሰተምረኝ። ት /ቤቴ። ነህ። አንተ። ዘመንህ። ሁሉ።በአምላክ አይን የታየ ይሁን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን
    በጉጉት ነውኮ እምንጠብቀው
    ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን

  • @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
    @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህረ እግዚአብሔር ይስጥልን የዛሪው ትምህረት ለኔ ነው እናቴ ዛረ ታመልካለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭እና ለማስተው ስሞክረ እሱንስ እግዚአብሄር አይደል የፈጠረው ትለኛለች ጸበልም ሆነ ቤተ ክረስቴያን አትሂድም እሽ አትልም እናም ውድሞቸ ሁሉም ችግረ አለባቸው ታላቅ ወድሜ ከችግሮቹ መካከል አዱ መረሳት ነው በጁ የያዘውን እኳ አያቅም በዚህ የሱ የሆኑ ሁሉ እረቀውታል እኔም ችግሩ ውስጥ ነኝ የኔ አያሳስበኝ የናቴ እና የወድሞቸ ያሳስበኛል መምህረ በፀለትወ አስቡልኝ እናቴ ወለተ ሰንበት ብለው

  • @maregkassaye1751
    @maregkassaye1751 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መምህር ዛሬ ላስደስትህ እናቴ መምህር ግርማ ጋር በዘጠኝ የነበርው ፕሮግራም ላይ ተገኝታልች እኔ ነገርያ ቅዱስ ቁርባኑን ለተቅበል ነው ሁሉንም ከነፍስ አባቷ ጋር ጨርሳ ግን ልጆቼ ምትው ያስቁሩብኛል ብላ ነበር እኛም የፉሲካ ቅድም ብለን እንገባልን ብለን ነበር እግዚአብሔር ይፍቅድው ነው የሚሆነው ኮሮና ገባ እኛም ቅርን ግን ነፍስ አባቷ እኔ እብቃልሁ ልጆቹስ ባይመጡ ይሉ ነበር ግን ብቻዋን ናት ሁለት ውንደሞቼ ነው ያሉት ለዛ ነው እኛም እንሃዳልን ያለነው የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እሳቸው ብቻ ናቸው አሁን የሚያስቆሩባት በኢንትርኔት ያንትን ትምህርት እንልካላታልን እሳም ለነፍስ አባቷ እይላከች እሳቸውም ውድ እንትህ ትምህርት ገብተዋል ድስ እንዲልህ ነው መምህር እግዚአብሔር አመስግኑት እሁድ ተቅበላልች ደሞ ከውንድሜ ጋር አገኝትካታል ስምጣ እንድማገኝህ እግዚአብሔር ይፍቅድልኝ

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን የኛ እንቁ መምህሪ በአል በስደት ስላለን አላከበሪንም ግን እንዳየነው በጣም አሪፊ ነው ያለፈው እግዚአብሔር ይመሥገን የአመት ሰው ይበለን እኛንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ በአመቱም በወሩም ታስበዉ ለሚውሉ በአላት እንኳን አደረሳቹ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ኤፋታሕ ይበለን🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባክህ በጸሎት አስቡኝ ስርጉተ ሥላሴ ነኝ ወር ሊሆነኝ ነው የሚያዞር ነገር ከያዘኝ መንገድ ስሄድ ልክ እንደሰከረ ስው ነው ስለዚህ ከቤት አልወጣም ስራም አቁሜአለው ለጽሎትም በትግል ነው ስለሚዞርብኝ ሀኪም ደምሽ በጣም ወርዷል ነው ያለኝ መንፈሱ እንደሆነ ይገባኛል በመቁጠሪያ እራሴን እየቀጠቀጥኩ ነው ጸልዬልኝ ወገኖቼ ጸበል አልሄድ ኤሮፕ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @ካሰችእህተማርያም
    @ካሰችእህተማርያም 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +18

    የዛሬው ገጠመኝ ለኔ ነው። የመርሳት ችግር ስትል መምህር የምርሳውን ነገር አስታወስኩ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችን ያብራልን😭

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉፉፉፉ መርሣት ነው ያስቸገረኝ የእውነት በጣም ገረመኝ ለካ ተምሬ እዳልተማርኩ የምሆነው ለዚህ ነው እሚገርመው ላለመርሣት ደግሜ ደግሜ የሰው ስምኳን እዳረሣ እየጠራሁት ድገት እረሣው አለሁ ትምርቶችን ስሰማ እርሱንኳን መያዝ አልችልም መምህር እባክ በፀሎት አትርሳኝ
    ስለ ድንግል ማርያም ልለምንህ ወለተ መስቀል ብለህ አስበኝ መምህሬ ሰው ሁኘ እኔም ልመስክር እርዳኝ እባክህ😢😢😢

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +38

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ💚💛❤👏🙏

    • @loruyoutube6312
      @loruyoutube6312 4 ปีที่แล้ว +1

      መጥቻለው ውዴ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ አሜን እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንም

    • @netsanettadessefulle1059
      @netsanettadessefulle1059 4 ปีที่แล้ว

      መተናል እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว

      @@loruyoutube6312 እንኳን በሰላም መጣሽልኝ እህታለም አሜን ፫እመብርሐን ታስበን ሁላችንም👏😘

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว

      @@netsanettadessefulle1059 እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታለም አሜን ፫እንኳን አብሮ አደርሰን🙏😘

    • @memiasha4041
      @memiasha4041 4 ปีที่แล้ว

      Embet kdazi Ayenat ytebakan

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +67

    የመርሳት ችግር ያለብን እንደ እኔ ከሆነ አብዛኞቹ በስደት አገር ያለን ሰዎች ነንን
    እም በጣም ነው የምረሳው እግዚአብሔር
    ልቦናችንን ይመልሰልን እንጂ 😢

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ሰላም መምህር ድምፅክ ቀየር ብሎል በሰላም ነው
    ሰላምክ ይብዛልክ🙏🏻

    • @Kindalemseifu
      @Kindalemseifu 4 ปีที่แล้ว

      ለኔ ድምፁ ይኸ ይሰማል ከሌለሎች videos ይልቅ ይኸኛው በደንብ ይሰማል በርታ መምህር

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💛💛💛💖💖

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ በእውነት የመረሳት ችግርማ በሁላችንም ነው ትምህርት ስምቼ ስሰማ በጣም ደስስስ ብሎኝ ሰምቼው ስጨርስ የሰማሁት ይጠፋብኛል የህነ ግዜ ነው በጥያቄ ወይም በሆነ ነገር ማስታውሰው በልጅነቴ የያዝኩትን ነገር ምንገድ እየሄድኩ ከሆነ በተለይ በእጄ ያለውን ለምን ያስኩት ብዬ እጥለሁና ከዛ በጣም ከራኩ በኀላ ነበር የጣልኩት ነገር በጣም ጠቃሜ ነገር እደሆነ ማውቀው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ አስቡኝ በፀሎታቸው ወለተ ማርያም ብላችሁ 😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃል፡ህይወት፡ያሣማን፡መምህራችን፡እኑኳን፡በሰለም፡ማጡ፡እግዘሀቤሔር፡ልቦነችን፡ይማልሣው፡ያማምህራችንትምህርት፡ይግለፅል፡

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስግን ስላም መምህራችን

  • @shemetad
    @shemetad 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው እርጉዝ ሴት ፀበል መጠጣት የለባትም ይላሉ እኔ ግን ሁለተኛዋን ልጄን እርጉዝ በነበርኩበት ጊዜ የሚያምረኝ ፀበል ብቻ ነበር አሁን የ12 ዓመት ልጅ ናት በመንፈሳዊ ሕይወቷ ፈጣሪ የባረካት ናት መጨረሻውን እሱ ያሳምረው ይባረካሉ ላልከው እውነት ነው።

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 4 ปีที่แล้ว +47

    እንደምናላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር እኔም አንዷ ነኝ በጣም ነው የምረሣው ወገኖቸ እንበርታ በፀሎት እንተሣሠብ በይበልጥ በሠው ሀገር በሠው ቤት እየተሠቃያችሁ ያላችሁ እህቶች 😭😭😭😭😭

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

      አረየ አኒየም አዳዋአ ነኝ

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube 4 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ ፀልይ አይዞሽ እህቴ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      Awoooooo😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ለኔ እግዚአብሔር የሚያስተላልፈው መልእክት ነው።ክብር ምስጋና ለአምላኬ በጣም በተጨነቅሁ ጊዜ ደርሶልኛልና።በፀሎታችሁ አስቡኝ ብስራተ ገብርኤል ነኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የመርሳት ችግር እኛ ስደተኞችጋ አለ እግዚአብሔር አይምሮችንን ይክፈትልን በእዉነት

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 4 ปีที่แล้ว +24

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ባለፈ ያየከውን እራይ ንገረን ሁሉም አድ እግር ጫማ አድርጎ አየሁ ያልከንን ❗️❗️❗️

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን
    ይገርማል እግዚአብሔር ሊፈውስን ሲፈልግ መንገዱ ብዙ ነው ሁላችንም እንረሳለን ነገርግን
    የእነዚህ ይረሳል
    እግዚኦ ስንት ጉድ አለ ደግሞ አይጥና ቅማል ለስለት አቤቱ ይቅር በለን ለእግዚአብሔር መልካም ነገርንም ደስ የሚል ነገር እንጅ እንደ ቃየል አስሥ ገስሱን መሳል መልካም ነቅ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክት በዝቶ ይትረፍረህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን ስጋ ደሙ ለባሽ መንግስተ ሰማያት ወራሽ እንዲንሆን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢፍታሄ ብየ ጀመርሁ
    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን አሜን
    እህት ወንድሞች በጸሎታችሁ አስቡኝ ሰመነ ማሪያም እያላችሁ በስደት ለይ ሆኘ በጣም ያመኛል ሰውነቴን ያቃጥለኛል በጣም ያቅዣብረኛን በጸሎት አስቡኝ🙏🙏😭

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
    #ስማነ አምላክነ ወመዳኒነ 😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም አስተማሪ ገጠመኝ ነው!!!

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ
    @ድንግልእነቴእመቤቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን መምህር ተስፍዬ ቃለ ህይወት ያስማልን የእኔ ዋንኛው ችግር ነው እስኪ ይል ገጠመኝ የኔ ምነው መምህራችንን ለዘላለም ያኑርልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በእውነት ምንምሳላጣ የመርሳት ችግር ከላየ የማይወገድ አሁን ግን መልስ ስላገኛሁበጣ ደስስስስብሎኛል እንኳን ለተቸገራችሁ እንኳን ደርስላችሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላም ነው ጥሩ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አዎ በሰላም አለፍ የኛ ቤት ችግረ ነው መምህራችን በእጄ ይዤ ሊላ ቦታ የምፈልግበት ግዜ ነበረ ይገረማል ለአባታችን እረጀም እደሜ ይስጥልን እህታችን እግዚአብሔር ለልጅሽ አባት ልቦና ይስጥልሽ እመብርሃን እማ ፍቅር በመሃላቹ ገብታ ታስተካክልላቹ አሜን፫ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ድምፅህን ስሠማ በጣም ተዘግቷል የሰሞኑ አገልግሎት ወረቡ ዝማሬው በክብረብአል ጊዜ ተቆሞ እንደሚታደር አቃለሁ አያቴን አስታወስከኝ እውነት በተለይ የሚካኤል ዕለት ማታ ድምፃቸው ዝግት ይል ነበር እዉነት ደስ ይላል ከዚህ የበለጠ ለማገልገል ያቁምህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @almazmulu9610
    @almazmulu9610 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enkene dena matehe mamehere Egezehabehare zarehene edemehe yebareke 💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤

  • @amentube1086
    @amentube1086 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 4 ปีที่แล้ว +97

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔን ወንድማችሁን
    እኔ የምኖረው ደብረ ማርቆስ ነው ጥምቀቱ ያለምንም ችግር በሰላም ተጠናቋል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +83

    ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክ👍

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሳርዬ😘

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 4 ปีที่แล้ว +1

      Enem😊

    • @ኤፍታሕ
      @ኤፍታሕ 4 ปีที่แล้ว

      @@solianaabreha5008 ባብባ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว +2

      መምህርዬ ድምፅህ ተቀይሯል በሰላም ነዉ ዉስጤ እርርር አለ ድምፅህን ስሰማ መፈሱ እደሆነ እዲህ እሚረዉ እየደጋገምሁ ሰማሁት እርርርር በል ጠላቴ ሴጣን እኔ የሰዉ ጠላት የለኝም ሴጣን ነዉ ጠላቴ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 4 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍታሕ malet😁😊

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ብዙ እየተማርኩኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያግልግሉ ዘመንዉትን እግዚአብሄር አምላክ የባርክ

  • @መሲየአርሲዋ
    @መሲየአርሲዋ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቅልን እኔም መንፈሳዊ ትምህርት ተምሬ እረሳለሁ በተለይ አቡነ ዘበሰማያት የሚለውን ፀሎት እረሳለሁ በፀሎ አስቡኝ ቤተሰቦቼ ጣኣት ያመልኩ ነበር አባቴ ህይወቱ አልፏል እናቴ ደግሞ ጨሌ ነበራት አሁን ግን መፈጨሱን ትታለች ግን ንሰሃ አልገባችም ያለሁት ዱባይ ነኝ በስደት ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @honeymar140
    @honeymar140 4 ปีที่แล้ว +1

    💒💒💒መምህር ተስፋሰላሴ እንኳ አደረሰህ ከነመላው ቤተሰቦትህ።እንድሁም የእምዬ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጆች በመላው የአለም የምትኖሩ እንኳለብርሃን ልደቱ💚💛❤️ ለብርሀነ ጥምቀቱ 💚💛❤️ለቃና ዘገሊላ ለቅድስ ሚካኤል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በሰላም አደረሳችው።በስደነት ያለችው እንደኔ ላገራችን ያብቃን እሱ በፈቀደ።የአሜን💒💒💒 ወላዲተ አምላክ ለልቦናችን አብርሃ ትሁን💚💛❤️💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ከማበዴ በፊት ዲያቆን ኃይለ መለኮት ስላለው ነገር እባክህ ንገረን አንተ አታደርገውሞ ኃይለ መለኮትም እንዲ ይናገራል። ብዬ ማመን አብደኛል ምን ጠላት በመሀከላችሁ ገባ እግዚአብሄር ሆይ ያነበብኩት ና የተረዳሁኑ የግንዛቤ ችርግ ነው በሉኝ እኔ አይምሮዬ ሲዋዥቅ ነው ያደርኩት .

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኳን መጣህልን የተዋህዶ እቁ የኛ ናፍቆት ነህ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥምቀት በመዳም ቤት ሆኘ ነው ያሳለፈኩት ግን ፖሮግራሙን በኢቲብ አይቸዋለው በጣም ደስ ይላል መምህር

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ አዶናይ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን የጥምቀት በዓል ቆንጆ ነበር በኢተርኔትም ቢሆን ጥሩ ነበር የዛሬ አመት ሀገር ገብተን እንድናከብር ያድርገን እስኪ ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ እራሴን እፈትሻለሁ እማራለሁ የመርሳት ችግር እኔም ጋር አር አለ መምህር ፀባኦት ኤፍታህ ተከፈቺ ይበለኝ እንጂ የተማርኩትን እራሱ በለቱ ነው እማስታውሰው ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ግማሽ በግማ አላስታውስም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ሁላችንንም እድንነቃ የሚያደርግ ነው

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውትያሰማልን
    ማሰታውሎ ያሰጥን መምህችን
    በእድሜ በፀጋ ያጠበቅልን🙏

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 4 ปีที่แล้ว

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን የምወድህ መምህሬ

  • @MaxMax-bp8et
    @MaxMax-bp8et 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን እንኳን ደና መጣክልኝ ስላምክ ይብዛልን ባለክበት

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +4

    እኀተ ማርያም እያላቹ በፀሎታችን አስቡኝ ከመምህር ትምህርት እየራኩ ተቸገርኩኝ አይይይ

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 4 ปีที่แล้ว +1

    ስትጀምርም ከሰላምታ ቀጥሎ በግዕዝ አባታችን ሆይ እና እመቤቴ ማርያምን ፀሎት እና የመዝሙረ ዳዊት እንደ መዝ ፤-22 ያለ አጠር ያለ ትምህርት ገጠመኙን ነፍስ ይዘራበታል ስት ጭርስም በግዕዝ አባታችን ሆይ እና እመቤቴ ማርያምን ፀሎት የኔ ደካማ ወንድምህ አስተያየት ነው ፡፡

  • @berketifekad4614
    @berketifekad4614 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንካኳን አደረሰህ እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅህ መንበረ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egzehabher yemesgen memhir

  • @ራያራዩማቲዬብ
    @ራያራዩማቲዬብ 4 ปีที่แล้ว +1

    እረስቱ መምህር በእውነት አመሰግነወታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኤፍታሕ
    @ኤፍታሕ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ድምጽህ ተቀይሯል አሞሃል መሰል እግዚአብሔር ይማርህ ።እኔም በጣም እረሳለሁ ቤተሰቦቼ ጭዳ ይሉ ነበር እናቴ የአያቴ ጨሌ ነበራት.አሁን ግን የለም ተጥሏል በቤት ውስጥ ብዙ በተለምዶ የመጣ ነገር ይደረግ ነበር በቤታችን ብዙ ችግር ነበር. በደጃችን የማይጣል ነገር አልነበረም እፍፍፍፍፍ አሁን እናቴና አባቴ ተለያይተዋል አባቴ ሌላ አግብቷል

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ይሄ አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን። 💚💛💖

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ ዉድ የተዋህዶ ልጅ🤝

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጡ መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመነህን እግዛአብሔር ይባርክልህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር አሜን አሜን አሜን 💐🌺

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ትዝታትዙ
    @ትዝታትዙ 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ሰላም መጣክልን
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምክን ያብዛልህ

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ያንተ ማብራሪያ ከገጠመኙ ጋር በጣም ያስፈልገናል ይጠቅመናል ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም እንደውም በዚሁ ቀጥል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሰላምክ ይብዛ መምህር እኳን በሰላም መጣክ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን
    እግዚብሔር ይ ይባርክህ የኝ እንቁ መምህር

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzihaber yimasgen mamihirachin enkuan baselam metahiln hulum selam new 🙏🙏🙏enama tilant yawerawutin zare eresalew be tsalotachu asibugn askale mariyam

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራን

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln memhir

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህልን ድምፅህ ግን እነድ ቀድሞዉ አደለም በሰላም ነዉ? በሰላም ይሁን! በእዉነት መምህር የህ ገጠመኝ የኔን ህይወት ነዉ ያቀረብከዉ ዉሸት እዳይመስልብኝ እምላለሁ ማርያምን ደመወዝ ተቀብየ የ4 ወር ደመወዝ ስንት እንዳለኝ የማላቅ ከንቱ ነኝ እቆጥራለሁ ይጠፋኛል እቆጥራለሁ ይጠፋኛል ትናት ኪዳንየን እዘክራለሁ ብየ ዳቦ አቦካሁና ከቀኑ የ6 ሰአት ፀሎት ሲያልቅ አቡክቸ ማታ ፀሎት አድርጌ ልተኛ ስል ጓደኛየ የኪዳነ ምህረት ዝክር ስልክልኝ ትዝ አለኝ በእዉነት እንደዉ ለምስክርነት ያብቃኝ ፈተናዉ በብዙ ቢሆንም ግን ዛሬ ደግሞ የሰማሁት የራሴ ህይወት ነዉ ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ በእዉነት ለኛም ይድረስልን አሜን፫🤲

  • @keyatube336
    @keyatube336 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህራችን አስተማሪያችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት ከባድ ነው እኔም እረሳለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን,ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ውድ መምህር!!!!!✟✞✝

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጀግና ዝማሬ መላእከት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ብዙ ትምህርት ነው ይሄ ነገር የተማርንበት ይሄ ነገር እሁላችንም ጋር ነው ያለ ወንድማችን እናመሰግናልን አቤቱ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሁላችንንነም ፈውሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ ወገኖቼ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
    የመርሳት ችግር እኔም በጣም አለብኝ እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጽዮን እያላቹ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቤት ይቁጠረው ሁላችንም ጋራ ያለ ችግር ነው
    ፈጣሪ በያለንበት ሁላችንንም ምህረቱን ይላክልን
    እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛❤😍

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርከት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. እግዚአብሄርን. ይሄ ሙሉ በሙሉ የእኔ ችግር ነው ከአሰሪዎቼ ጋር ተጣልቻለሁ. ብሬንም ተነጥቄያለሁ በመርሳት ምክኒያት. ሰንክሳር ካላየሁ. ቀኑ ስንት እንደሆነ. አላውቅም. በጣም ትንንሽ የሚባሉትን ነገሮች. ሁሉ ነው የምረሰው

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የምንወድህና የምናከብርህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን።እንኳን መጣህልን።ደግሞ ማብራሪያው አልረዘመም።የምን ይቅርታ ነው።አንተ ስለኛ ደከምህጅ ለኛማ መልካም።ነው።

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ላንተም ለሁላችንም ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏 አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ልጆች እዴት ናቹህ ብርሃነ ጥምቀት እዴት አሳለፋቹሁት እኔጋ አርፍ ነበር 💓

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህር

  • @saraka5019
    @saraka5019 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 4 ปีที่แล้ว +2

    Enkan dehna metah Memhr Amen Amen Amen

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ መህምራችን

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ በውነት መምህሬ በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ገና በትንሽ እያለሁ ነው የጀመረኝ
    አውዳ አመቱ አረፍ ነው መምህር የአመት ሰው ይበለን ሃገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ገጠመኝ ነው እሄ የመርሳት ችግር እሁሉም ጋ አለ እኔም አንድ ግዜ በመኪና ተገጭቸ ነበር እግዚአብሔር ነው ያወጣኝ😭😭ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይሥጥል ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ⛪️⛪️⛪️

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzybiher yemsgan

  • @tigist3240
    @tigist3240 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳ አደረሰህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እኔም በጣም እረሳለሁ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ በአል አሪፍ ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህሬ እኔ ትኩረት አድርጌ የማዳምጠው የምታብራራልን ነገር ተመስጭ ነው የማዳምጠው እና ምንም ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅብህም አስተምረን እኔ በጣም እረሳለሁ አመሰግናለሁ መምህርዬ ከየት እንደመጣ አሁን ገብቶኛል