ባልሽ በትዳራችሁ ደስተኛ እንዳልሆነ የምታውቂበት 10 ምልክቶች | 10 Sign your husband not happy with your marriage

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 ปีที่แล้ว +31

    እና ደስተኛ ካልሆነ እኮ እኛ አይደለንም ተጠያቂው አንዳንድ ወንዶች በተለይ በዚህ ዘመን የዝሙት መንፈስ ተጠናውቷቸዋል ስለዚህ እሱን ደስተኛ ለማድረግ ብዬ ራሴን አላሰቃይም ሌላ ማየት ሲጀምሩ ነው ደስተኛ እንዳልሆኑ የሚያስመስሉት ስለዚህ ከፈለገ ጥርግ ይበል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው የኔውማ ጥርግ ብሏል አሁን ከልጆቹ ጋር እየኖርኩ ነው እሚገርመው ይህ ሁሉ ምልክት በኔ ደርሷል ድሮ ለልጆቹም ለኔም ግዜ ይስጥ ነበር ከአመት ሁለት አመት ወዲህ ግን ከሳምንት እስከ ሳምንት በስራ ደክሞ ለምኝታ ብቻ ይመጣል ይህን ነበር ሲያደርግ የነበር አንዴ ጠዬኩት ለምን ግዜ አትስጠንም ለምን አንድ ቀን ለኛ ግዜ አትስጠንም ስለው ማረፍ አልፈልግም ስራ መስራት ነው እምፈልግ ለእናንተም ሀገር ቤት መሆድ ስላለባችሁ ልስራ ይል ነበር ግን ባላስብኩት ፈትቶኝ ሄደ ልጆች አሉኝ እሱ ጥርግ ይበል

    • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
      @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ ปีที่แล้ว +1

      @@smarthabesha3170አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው እንኳን ልጆች ኖሩሽ ሌላው ትርፍ ነው 😍😍

    • @bjgu
      @bjgu ปีที่แล้ว

      Betkkl😘😘😘😘😘😘😘

  • @lubabasaid3852
    @lubabasaid3852 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነው ግን በረቀት ላይ ያለትዳረ ያካተተ ቢሆን እላለሁ በስደት ላለነው አመሰግናለሁ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 💗🙏🙏

  • @TrehasTakal
    @TrehasTakal 4 หลายเดือนก่อน

    ና መስግናለን🎉

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 2 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬ ወንዶች በወሲብ ተጠምደዋል በተለይ ከባህላችን ወጪ የሆነ ወሲብ video እያዩ ተለበላሽተዋል

  • @sojoogoh8757
    @sojoogoh8757 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወድሜ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +9

    አሬ ዳያ አልጨረስኩትም ጥሪግ ይበል በመጣ እግሩ ቡኋላ ወድቆ ተነስቶ እንዳይለምን ከ ሴቶች ወንዶች ናቸው ቢቼኝነት የሚከብዳቸው ከሱ በፍት እንደ ምኖር ከሱ ቡሃላም እኖራለሁ የዋንድ እጂ ለምጠቢቁ ፈጠሪ ይርዳቸው እኔስ ወርቅ ነኝ ለራሴ 😎😂

  • @zewdimekonen7729
    @zewdimekonen7729 ปีที่แล้ว

    Ewnet new ya hulu yalkachew bene bet Alu mn laderg tmekregn Aleh wendme betam new mwedew meleyet alfelgm mefthe kaleh

  • @bareduboharsa8068
    @bareduboharsa8068 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarak Batam turunew

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 2 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    እፍፍፍፍ እኔስ ወዶች የሚባሎት 😢😢ታማኝ ነዉ ብለን ማመን እስከሚያቅተን. ታማኝነቱን ሲጥል ልቤ ይሰብራን ብቻ መልካሙን ያጋጥመዉ

  • @ErabiyaMuzemil
    @ErabiyaMuzemil 17 วันที่ผ่านมา

    Ahone yalkew 10 negroch bena hiwet weste ale gen ena men mareg alebn kena melytem ayfelgem abron honome destena adelme ena bezo giza lerkew felga eso lerkn alchalm lemwesn techgrekon bezwe mekren

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +3

    ለግዜዉ ያገባሁት ሪያል እና ዶላር ይባላሉ እስኪ እነሱን ስፈታ ምናልባት ይጠቅመኝ ይሁናል ለስማቸው👂

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 ปีที่แล้ว +2

      ትዳር መልካም ነው!

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለጤና የሚጠይቁህን መልስ ይልቅ ይሄ ነገር ሺ ጊዜ ተደጋግሟል

  • @SintayehuTeshome-r7g
    @SintayehuTeshome-r7g ปีที่แล้ว

    Ena ene mn ladrgew hoo

  • @SintayehuTeshome-r7g
    @SintayehuTeshome-r7g ปีที่แล้ว

    Mefteh?

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 ปีที่แล้ว +2

      መልካሜነት ለራስ ነው አግዙአት🙏

    • @ሀያትm
      @ሀያትm 2 ปีที่แล้ว

      አዎ መልከምነት ለራስ ነው እኔ አራኩሽ አችም ላመልካም ነገር ታጣቃም

  • @SaifuSaifulrana
    @SaifuSaifulrana 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9ሠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @isakoangmgabudol8145
    @isakoangmgabudol8145 2 ปีที่แล้ว

    Sending support these vedio friend edz ✅

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 ปีที่แล้ว

    አሺ

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 ปีที่แล้ว +1

    Betkikl seyasexal gin year yeqaralu iko😅😂

  • @SaudiSaudi-x5g
    @SaudiSaudi-x5g 3 วันที่ผ่านมา

    ውይኔ ተባለው ማለት ነው 😢😢😢

  • @WENDESENTiruneh-q6l
    @WENDESENTiruneh-q6l ปีที่แล้ว

    ያለ መወለድ ትልቁን እና ዋናዉስ

  • @mamemando9066
    @mamemando9066 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ምንም ማለት አልቺልም

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እካን ደና መጣህ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ በጣም🙏🙏

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m ปีที่แล้ว +1

    ከሊ ወሌ ደስተኛባይሆን😮😂