ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዊንታ ከልብ ልንገርህ ጎበዝ ነሽ ትዳሬን ለማስተካከል በሚገባ አግዘሺኛል ።ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ።ሚገርምሽ ይሄን ቪድዮ ሳይ ከለሊቱ 8-9 ነው ሁሌም በትዳር ስበሳጭ የአንቺን ቪዲዮዎ ነው ማየው
በእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ ልክ ብለሻል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ waw waw... you are amazing person...keep going ....wiser and intelligent
ተባረኪ በእግዚአብሔር ቃል የተደገፈ አሪፍ ምክር ነው❤❤❤
ዊንታና ጥሩ ትምህርታዊ ስብከት ነው ፣ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
የኔ ጎበዝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
አንቺ የአገሬ ቆንጆ የዛሬው ምክርሽ ድንቅ ነው። እ/ር የሌለበት የብቻም ሆነ የትዳር ሕይወት ደረቅ ነው የሚሆነው። እውነተኛ የሆነ የአግዚአብሄር ፈቅር ካለ ሁሉ ይቻላል። 1ኛ ቆሮንቶስ 13 ብናነብ ይህን ያስረዳናል። ተባረኪ።
ተባረኪ አቦ❤❤❤❤❤
Masha Allah barchi wlh.bizu timhirt aganyah.
ትክክል ነሽ ፈጣሪ እደዚህ አይነት ባል ይስጠኝ
Brilliant young Lady.የእኔ ቅመም ❤
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wintaye yene enat tebareki....🥰🥰🥰🥰
Betam Gobez ❤❤ embeti. Kekfu tetbekesh
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
እናመሰግናለን. ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉100% exactly
እውነትሽ ነው ስወድሽ
tebarki yene konjo
Egziabiher yibarkish
ዊንታ ልብ ገዛሽ ደስ ብሎኛል❤
❤❤❤
ውሸታም ከሆነስ ምንም ሀላፊነት የማይሰማው ማውራት እንጂ የማይተገብር ራስ ወዳድ የሆነ እንደሆነ ምን ማድረግ ይቻላል ?
❤❤❤❤. yenekonjo
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 1:29
እምኖሪውን ነው ግን የምታወሪው ከኖርሽ አስተምሪ ካልኖርሽው ግን ከባድ ነው
Tikikila❤❤❤❤❤❤
Waw❤
🥰🥰
🙏❤️💎🌹
Balena meset tedarachawene babezat eyafarasu naw selamayekararabu selamayawaru
እስቲ ስለ ርቀት ፍቅር ስርልን ውዴ 😢
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ስለባል ብቻ ሆነ ስለሚስትስ ስለ ታማኝ ሚስትስ
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊንትዪ ውብ ቆንጆ ቀለነት የለሽም ‹ አግብተሻል ? ለንደዚ አይነት ሰው ኮ ህይወት ግራ ነው ፤
Enamesaginalen ❤
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
በናትሽ የእውነተኛ ሚስት ባህሪን አሳውቂኝ ????
ሰሞኑን በህልሜ ልጅ እየወላለድኩ ነው እስኪ እውን ይሁንልሽ በሉኝ ግን እኮ ገና አላገባሁም ክክክ
ሃሳብሺ ተሳክቱዋል ማለት ነው ያሰበሺዩ ምንድነው 😄👍
@@Sarabelayneh ማማየ ስደተኛ ነኝ ምናልባት. እሱ ሊሟላልኝዴሁ ክክ
ማርያምን ዛሬ እኔ ትንሽየ ቆንጆ ሴት ልጅ በህልሜ ሳጫውት አደርኩ ውሀ ገንዳ ውስጥ ገብታብኝ አወጠሗት በአፏ ብዙ ውሀ ወጣ ከዛ ምንም እዳልሆነች መጫወት ጀመረች አጠገባችን ወንዶች አሉ አጎቴ አጎቴ ትላለች
🌹🌹🌹🌹❤️🙏🙏
Wey amlake 4tum bale gar yelem siyasafr mndnew yagebahut😮😮😮😮😮😮😮
Wenetaya emetesareyachawe serawoche hulu teru nachawe gene babalena meset 1nat babezate maserate alabeshe
ዊታዬ አንድ ጥያቄ አለኝ ባል ሚስቱ እየጮቆነ ምንም ገንዘብ ሳይሰጣት የሰራችሁን ጭምር እየቀማት ቤተሰብ ብረዳ ይኸ ሰዉ እግዚአብሔርን አስደሰተ ወይስ አሳዘነ እኔ ግራ ስለገባኝ ሁልጊዜ በቤተ ተደብቀ ስለማለቅስ ነው 😭
ይሄ ትዳር አይደለም ግዞት ነው እንጂ ትክክለኛ ባልሸ ከሆነ አይደለም ያንቺ ልወሰድ አንቺን እራሱ ማሰተዳደር ያለበት እሱ ነው እራሰሸን አሰከብሪ
ይሄ ወንድ ባል አይደለም ዘራፊ ነው ለራስሽ ማሰብ አለብሽ
@@Abisnya104 አመሰግናለዉ ብዙ ዓመት ዋጋ የከፈልኩበት ትዳር ነው እሱንም ልጅ እያሳደኩ
@@wintanayilma እሺ አመሰግናለሁ ብዙ ታገስኩ ለዉጥ የለም ስለዚህ ካሁን በኃላ ወደ ራሴ መመለስ ያዋጣኛል
@@tigist9810 በተለይ በሰደት ከሆንሸ ብቻሸን ሁነሸ ገንዘብሸ ያዢ አገርሸ ሰትገቢ ይጠቅምሻል።
Yelibane new yetanagershi eski semu wendochu
Are u married first?
Am getting married in 2 months
@@wintanayilma😂😂😂😂ዊንታዬ❤❤
ጥሩ ጥያቄ ነው ሰለ ፍቅር የምያሰተምሩን ዘረኞች ናቸው ሰለ ገንዝብ አያያዝ የምያሰተምሩ ድሆች ናቸው ሰለ ትዳር የምያሰተምሩ ላጤዎች ናቸውእናም ለማለት የፈለግኩት ዊንታችን single mom ናት 😂
@@wintanayilma wow congra beauty
I’m so excited for you
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዊንታ ከልብ ልንገርህ ጎበዝ ነሽ ትዳሬን ለማስተካከል በሚገባ አግዘሺኛል ።ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ።ሚገርምሽ ይሄን ቪድዮ ሳይ ከለሊቱ 8-9 ነው ሁሌም በትዳር ስበሳጭ የአንቺን ቪዲዮዎ ነው ማየው
በእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ ልክ ብለሻል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ waw waw... you are amazing person...keep going ....wiser and intelligent
ተባረኪ በእግዚአብሔር ቃል የተደገፈ አሪፍ ምክር ነው❤❤❤
ዊንታና ጥሩ ትምህርታዊ ስብከት ነው ፣ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
የኔ ጎበዝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤
አንቺ የአገሬ ቆንጆ የዛሬው ምክርሽ ድንቅ ነው። እ/ር የሌለበት የብቻም ሆነ የትዳር ሕይወት ደረቅ ነው የሚሆነው። እውነተኛ የሆነ የአግዚአብሄር ፈቅር ካለ ሁሉ ይቻላል። 1ኛ ቆሮንቶስ 13 ብናነብ ይህን ያስረዳናል። ተባረኪ።
ተባረኪ አቦ❤❤❤❤❤
Masha Allah barchi wlh.bizu timhirt aganyah.
ትክክል ነሽ ፈጣሪ እደዚህ አይነት ባል ይስጠኝ
Brilliant young Lady.
የእኔ ቅመም
❤
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wintaye yene enat tebareki....🥰🥰🥰🥰
Betam Gobez ❤❤ embeti. Kekfu tetbekesh
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
እናመሰግናለን. ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉100% exactly
እውነትሽ ነው ስወድሽ
tebarki yene konjo
Egziabiher yibarkish
ዊንታ ልብ ገዛሽ ደስ ብሎኛል❤
❤❤❤
ውሸታም ከሆነስ ምንም ሀላፊነት የማይሰማው ማውራት እንጂ የማይተገብር ራስ ወዳድ የሆነ እንደሆነ ምን ማድረግ ይቻላል ?
❤❤❤❤. yenekonjo
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 1:29
እምኖሪውን ነው ግን የምታወሪው ከኖርሽ አስተምሪ ካልኖርሽው ግን ከባድ ነው
Tikikila❤❤❤❤❤❤
Waw❤
🥰🥰
🙏❤️💎🌹
Balena meset tedarachawene babezat eyafarasu naw selamayekararabu selamayawaru
እስቲ ስለ ርቀት ፍቅር ስርልን ውዴ 😢
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ስለባል ብቻ ሆነ ስለሚስትስ ስለ ታማኝ ሚስትስ
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊንትዪ ውብ ቆንጆ ቀለነት የለሽም ‹ አግብተሻል ? ለንደዚ አይነት ሰው ኮ ህይወት ግራ ነው ፤
Enamesaginalen ❤
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
በናትሽ የእውነተኛ ሚስት ባህሪን አሳውቂኝ ????
ሰሞኑን በህልሜ ልጅ እየወላለድኩ ነው እስኪ እውን ይሁንልሽ በሉኝ ግን እኮ ገና አላገባሁም ክክክ
ሃሳብሺ ተሳክቱዋል ማለት ነው ያሰበሺዩ ምንድነው 😄👍
@@Sarabelayneh ማማየ ስደተኛ ነኝ ምናልባት. እሱ ሊሟላልኝዴሁ ክክ
ማርያምን ዛሬ እኔ ትንሽየ ቆንጆ ሴት ልጅ በህልሜ ሳጫውት አደርኩ ውሀ ገንዳ ውስጥ ገብታብኝ አወጠሗት በአፏ ብዙ ውሀ ወጣ ከዛ ምንም እዳልሆነች መጫወት ጀመረች አጠገባችን ወንዶች አሉ አጎቴ አጎቴ ትላለች
🌹🌹🌹🌹❤️🙏🙏
Wey amlake 4tum bale gar yelem siyasafr mndnew yagebahut😮😮😮😮😮😮😮
Wenetaya emetesareyachawe serawoche hulu teru nachawe gene babalena meset 1nat babezate maserate alabeshe
ዊታዬ አንድ ጥያቄ አለኝ ባል ሚስቱ እየጮቆነ ምንም ገንዘብ ሳይሰጣት የሰራችሁን ጭምር እየቀማት ቤተሰብ ብረዳ ይኸ ሰዉ እግዚአብሔርን አስደሰተ ወይስ አሳዘነ እኔ ግራ ስለገባኝ ሁልጊዜ በቤተ ተደብቀ ስለማለቅስ ነው 😭
ይሄ ትዳር አይደለም ግዞት ነው እንጂ ትክክለኛ ባልሸ ከሆነ አይደለም ያንቺ ልወሰድ አንቺን እራሱ ማሰተዳደር ያለበት እሱ ነው እራሰሸን አሰከብሪ
ይሄ ወንድ ባል አይደለም ዘራፊ ነው ለራስሽ ማሰብ አለብሽ
@@Abisnya104 አመሰግናለዉ ብዙ ዓመት ዋጋ የከፈልኩበት ትዳር ነው እሱንም ልጅ እያሳደኩ
@@wintanayilma እሺ አመሰግናለሁ ብዙ ታገስኩ ለዉጥ የለም ስለዚህ ካሁን በኃላ ወደ ራሴ መመለስ ያዋጣኛል
@@tigist9810 በተለይ በሰደት ከሆንሸ ብቻሸን ሁነሸ ገንዘብሸ ያዢ አገርሸ ሰትገቢ ይጠቅምሻል።
Yelibane new yetanagershi eski semu wendochu
Are u married first?
Am getting married in 2 months
@@wintanayilma😂😂😂😂ዊንታዬ❤❤
ጥሩ ጥያቄ ነው ሰለ ፍቅር የምያሰተምሩን ዘረኞች ናቸው
ሰለ ገንዝብ አያያዝ የምያሰተምሩ ድሆች ናቸው
ሰለ ትዳር የምያሰተምሩ ላጤዎች ናቸው
እናም ለማለት የፈለግኩት ዊንታችን single mom ናት 😂
@@wintanayilma wow congra beauty
I’m so excited for you
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤