ባልሽ ነፍሱ እስኪወጣ እንደሚወድሽ የምታውቂበት 17 ምልክቶች| 17 signs your husband loves you deeply

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 ปีที่แล้ว +2

    እሱን የሰጠኝ የድግል ማርያም ልጄ መድሀኒያለም ይመስገን ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ።

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም የባሌ ባህሪ ነው❤❤ ተመስገን አምላኬ።።

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተርይ ያሁጊዜ ወዶች ልክ እንደተልባ ይሸራተታሉ

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለሠሞነ ህማማቱ አደረሣችሁ የዶ/ር ዩሀንሥ ቤተሠቦች እኔንጨምሮ መልካም ባአል ክበርልን ዶክተራችን!!!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል🙏🙏🙏

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 2 ปีที่แล้ว +29

    ነፍሡ እስክትወጣ የሚወደኝ ደመወዝ የተቀበልኩ ቀን ነው 😂

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም አሟልቷል የኔ ድንገይ እራስ ክክክክ ሰው ማመን ከባድ ነው በአሁኑ ጊዜ

  • @wubituayele4687
    @wubituayele4687 2 ปีที่แล้ว +2

    ተምረበታለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ።

  • @bertielove7698
    @bertielove7698 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገንየኔባልሁሉንምአሞልቶል1000አመርኑርልኝ
    ውድባለቤቴ
    ዶክተርእግዛብሔርይስጥህ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ፪ተኛ ቀን ህመማት ነው እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር በጣም እናመስግናለን ቅን አንደበትህን ይባርከው !በርታልን!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ተባረኪልኝ እንኳን ለዚህች ቀን በሰላም በፀጋ በፍቅር በቸርነት አደረሰሽ🙏

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube9971 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ እድለኛ ነኝ ባሌ በጣም ምርጥ ባል ነው እኔም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ደግሞ ሁሉንም ያልካቸውን ነገሮች ሁሉ ያደርግልኛል

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 หลายเดือนก่อน

    ባሌ ይለያል በጣም ❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክቶር❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 หลายเดือนก่อน

    10ን እንኳ ታላሟላ ዳይ ወደ ብሎክ እእእእእእእ ላዳምጥ ደሞ ውነት እንዳይመስላችሁ

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ጥሩትምረትነው

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว +1

    ስጦታ በስጠታ ነው በእየሰበቡ❤❤

    • @belaynshkuma9274
      @belaynshkuma9274 3 หลายเดือนก่อน

      16.amate.minm.gazlolng.ayakim

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      ​@@belaynshkuma9274በጌታ ስም ምነው አለ

  • @edentesfayaedentesfaya4187
    @edentesfayaedentesfaya4187 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ዶ/ር

  • @makdestigab8987
    @makdestigab8987 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምታሕ ደስ ሲል ! እግዚአብሔረን ስታመሰግን ! በረታ ወድሜ የምታቀረበው ሑሉ ጠቃሚ ነው እናመሰግናሐን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +4

      አመሠግናለሁ ከልቤ ፈጣሪ ይባርክሽ! ፈጣሪ የሁሉ ነገራችን የማንነታችን መሠረት ነው ልናመሠግነው ይገባል! ጤናችንን ለሰጠን ላደረገልን መልካም ነገር ሁላ ልናመሠግነው ይገባል! እግዚሀብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 ዶክቶር ለመራጀ አመሰግናለው ጥየቄ ናበራኝ ቴሌግራም ወይም ቁጡሪህን እንድሰኝ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว

      አ ስተዋይ ወንድ ነህ
      ፍጣሪ ይጠ ብቅልን

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አመሰግናለሁ 🙏🙏 እዉነት ነዉ

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ደክተር😍😍😍😍😍

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዶክተር እንኳን አደርሰህ ላናግርህ ፍል ጌ አላነሳህም

  • @adistegegne3327
    @adistegegne3327 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan dehna metah doctor. Enamesegenalen selamun yabizaleh doctor...

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 2 ปีที่แล้ว

    thank you Dr

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgnal doctor

  • @sifanjiragna6689
    @sifanjiragna6689 ปีที่แล้ว

    Gud iko new 🤔DR betikikil belehal

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክቶር አዲሥነኝ ለቤትሕ

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f ปีที่แล้ว

    ያልካቸውን ሁሉ ያደርጋል ስጦታ አንድም ቀን ሴቶኝ አያውቅም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว +1

      ስለዚህ አኔቺ ደግሞ ስጪው እና እሱንም በተዘዋዋሪ ማስተማር ነው!

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 3 หลายเดือนก่อน +1

    enenm.yemwdn.badamoz.gize.naw.turatng.hula😅😅

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 ปีที่แล้ว +1

    ነፋሱ እሲኪወጣ ወንድ ቱ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ነብሱ እሰከሚወጣ የሚወደው ብር ነው

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን
    @ከስደትመልሽኝእመብረሐን 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብር ከሰጠናቸው ነፍሳቸው እስኪወጣ ይወድናል አለቀ😂😂😂😂

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ነሽ ጥፋተኛ በገንዘብ ፈቅር መጨረሻ ማልቀሰ ነው

  • @yeneethiopiae9429
    @yeneethiopiae9429 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ😭😥🤔😣😣

  • @romanalemawu564
    @romanalemawu564 4 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ገጠር አከባብ እንደት ነወ ?😢

  • @BirhanuBel
    @BirhanuBel 3 หลายเดือนก่อน

    አት ቀልዱብን እኔ አላገባም
    😂😂😂😂😂😂🙄🙄

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አንዶ እኮን የለውም ከስሬለሁ ክክክክ

  • @KaKe-b3j
    @KaKe-b3j 3 หลายเดือนก่อน

    ,ኧረ.እግሬን.ማሸቱ.ቀርቶብኝ.ምነዉ.በስረዓት.ባዋራኝ😂😂😂😂.ወንዶች.ነፍሱ.ብርር.የሚል.ለገዘብ.ብቻ.ነዉ😂😂😂😂.እናንተ..ሌቦች.ሁሉ😂

  • @derbitube7133
    @derbitube7133 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @Alemababu-j7j
    @Alemababu-j7j 8 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣 er yenw hulunm ayargem beka lefetaw🤦🤦

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much