Ethiopia: ሁሌም በባልሽ ተወዳጅ እና ተመራጭ የሚያደርጉሽ 7 ሚስጥሮች/ 7 secrets that keep your husband on you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 330

  • @xjxhccukvifdudu3628
    @xjxhccukvifdudu3628 3 ปีที่แล้ว +9

    በርች ጎበዝ ነሽ ምክርሽ በትክክል እውነት ነው ብየ አስባለሁ በሰማነው ተጠቃሜ ያዲርገንን

  • @hanoofmohammed6025
    @hanoofmohammed6025 3 ปีที่แล้ว +22

    ደግሜ ልሰማው ነው እህቶቸ ስሙት በደብ አላህ ይስጥልህ እህትዋ ትልቅ ኒኢማ ነው ወላሂ ግን ሰለሶብር ሰለ ቺኩልነት እስኪ ምን ትይናለሺ አብዛህኛውቹ ሴቶቺ ቺኩል ነን በጣም ፈጣን በተለይ እኔ ወላሂ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ቺኩልነቴ ፈጣንነቴ እናም በጣም ሶብር የለኚም እሱም በፍቅር ገንኙነት ላይ ብቻ ነው በቤተሰቤ በጣም ተወዳጂ በጎደኛቸ ተፈቃሪ ነኚ ብል ይቀላል ታማኚ ቅን ልብ ያለኚ አዛኚ ብዙ ነገር አለኚ ግን በትዳር ሂወት ላይ ብዙ ግዜ እኔ ነኚ ነገሮቺን የማበላሸው ተመልሸም እፀፀታለሁ እናም ምን ትመክርኛለሺ በዱዋቺሁል ለአሏህ ብላቺህ አትርሱኚ ለአሏህ ሀጂሩን ታገኙታላቺሁ ያረህማን አሰው ያሳልኚ እረሱል/ ሰ አ ወ / ሶብር የለለው ሰው ዲሀ ነው ብለዋል እውነት ነው ድሀ ነኚ አላህ ያሳልኒ በንዴት ሰአት ምን ማድረግ አለብን ማማየ እስኪ አይታወቅም ሊቀይረኚ ይቺላል ቢዶወ ሰርተሺበትም ከሆነ እስኪ አየዋለሁ ገብቸ

    • @Honestmarblegernat
      @Honestmarblegernat หลายเดือนก่อน

      Yen ehet enem endchew nge seber yelgem kenatga nge wedaw yekfagal m senaded mn endmnagr alekm Allah endaynslg dual argulge

  • @መይሙናቢንትአህመድ
    @መይሙናቢንትአህመድ 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሽአላህ አድስ ነኝ ለቤትሽ እንቁ ሴት ነሽ ምክሮችሽ የምር ልብን ሰርስረው ይገባሉ በርችልኝ ሀያቲ

  • @ልጄእወድሻለሁማማ
    @ልጄእወድሻለሁማማ 3 ปีที่แล้ว +52

    እኛ ሴቶቹ ለትዳራችን ጎበዝ ነን እነሱ ግን ተው የተባሉትን ይብስባቸዋል በወንድ ልጅ ጨጋራዬ ተልጧን

    • @euey1815
      @euey1815 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 3 ปีที่แล้ว +2

      ያኔማርር አይዞስህ አኔም አደዥው ናንይ

    • @hayathussein1140
      @hayathussein1140 3 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁

    • @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ
      @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @abrarosman5301
      @abrarosman5301 3 ปีที่แล้ว +4

      ለምን እንደምትቃጠይ ልንገርሽ?እድገቱን ጨርሶ ፤ራሱን ችሎ የተሰራውን ሰው አፍርሼ ልስራህ ማለት ስለምትፈልጊ ነው።አንቺ ተቀየሪ ተብለሽ በትታዘዢ ትቀየሪያለሽ?ወይስ ታምፂያለሽ?ይሄውልሽ እህቴ አንቺ የምትፈልጊው ወንድ፤ያንቺን ባህሪ ተረድቶ አብሮ ፍላጎትሽን የሚያሳድግልሽ እንደሆነ ሁሉ ወንዱም እንደዚያው ባህሪውን አጥንታ ይሄን ይወዳል ይሄን ይጠላል፤በዚህ በኩል ጠንካራ በዚህ በኩል ደግሞ ድክመቱን እኔ አሸፍናለሁ የምትለውን ነው የሚወደው።ትዳርም የሚሰራው እንደዚያ ነው።እና እናቱ ተንከባክባ አሳድጋ የሰጠችሽን ልክ እንደሊጥ አቡክቼ ልጋግርህ ካልሽ አውቆ ይቦካብሻል።

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ ልክ ነሽ ቡዙ ያልሻቸው ነገሮች ባሌም እራሱ መክሮኛል

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ
    @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሴት ነሽ ውዷ እህቴ አላህ እርሜና ጤና ይስጥሽ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +17

    በርቺ ጎበዝ ነሽ ትክክል ነሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

    • @hiikrammohamed6416
      @hiikrammohamed6416 3 ปีที่แล้ว +2

      Insha allah salih yahone bal allah yiwefiken semten kaminitekamet yargen

    • @jdgjdnsgjdy1125
      @jdgjdnsgjdy1125 3 ปีที่แล้ว

      አህለን

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ ትክክል ውደ ጥርጤሬ ነገር አሥፈላጊአይደለም ውደ

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 2 ปีที่แล้ว +2

    በረካሁኝ፣ብዙውንግዜየሙስሊምሴቶች፣ችግርአለባቸው፣አለብን፣እንደዜአይነትመድረክ፣ብዙውንግዜ፣ማድመጥ፣ማድመጥ፣ማድመጥ፣እኛሙስሊሞች፣አንሰማም፣

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 3 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ ምርጥ ምክር ነዉ በርች የምነጠቀምበት ያድርገዉ

  • @foziymohammed426
    @foziymohammed426 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀውሌዋ ምክሮች ደስ ይላሉ በቅርብ ስለምገባ ኢሸአላ እተግብራቸወለሁ

  • @Tsega-o8z
    @Tsega-o8z 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ! ለምታካፍይን ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚጠቅመኝ ለኔ፡፡

  • @asnakk4380
    @asnakk4380 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እህቴ ጥሩ ሚስት ለመሆን ብቃት አለኝ ብልም አንች ካነሳሻቸው መስተካከል ያለብኝ እዳለ ተረድቻለሁ አመሰግናለን.!

  • @murshidahussein314
    @murshidahussein314 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻአላህ ምክርሽ ውስጤ ገባ ባለትዳር ግን አይደለሁም ስህምን ግን ኢንሻአላህ እተገብረዋለው ቢኢዚኒላህ

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ትክክል ብለሻል አላህ በሰመነው የምንጠቀም ያርገን

  • @gfhgfh230
    @gfhgfh230 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀዉልዬ የኔ ደርባባ ጀዛኪሏህ ኸይር ሀቢበቴ ምክሮችሽ መሬት ጠብ አይሉም። ልብ ያለዉ ልብ ይበል እህቶች ብልጥ ሁኑ ።ሹክረን ሁቢ በርቺ

    • @zahrahh2389
      @zahrahh2389 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
    @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም ፈጣሪ ያንሳልን እኔም በጣም ቅናተኛ ነኝ በፈጣሪ በጣም እቀናለሁ ኡ ኡ እንደ ቅናት መጥፊ ነገር የለም ልክ ነሺ በእራሴ እያየሁት ነው

    • @fireheart2986
      @fireheart2986 3 ปีที่แล้ว

      Alakeshem gen metsaf kedus kenat menfes endhon yinageral lzih tseliyi eshi?

    • @foziymohammed426
      @foziymohammed426 3 ปีที่แล้ว +3

      አትቅኒ አላህ ያሳልሽ እኔኮ አልቀናም እስካሁን ከተጋባን አስራ ሁለት አመት ሆን አሁንስ ቅናት ሳይሆን ናፍቆት ነው የገደለኝ ኢሸአላ በቅር ቀን እገባለሁ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
      @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 3 ปีที่แล้ว

      @@foziymohammed426 አይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ዋናው ጤና ነው እኔ እሺ ልክ ነሺ ማሬዬ

  • @jennas14
    @jennas14 2 ปีที่แล้ว +1

    Mash allha tekekl neshi allha ytebkeshi,,

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፈ ምክር ነው በሳማነው ሳምታው ከምጣቃሙት የድርጋን

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማነው የምንተገብረው አላህ ያድርገን ያረብ❤❤

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እነመሰግነለን በርቺልን ❤

  • @mesekeremmeskerem5997
    @mesekeremmeskerem5997 2 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመሰግናለን

  • @ዜኒትሙሀመድየትምሁነህአላ
    @ዜኒትሙሀመድየትምሁነህአላ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ አለይኪ ሀቢበቲ አላህ ሶሊህ ትዳር ይስጠን ካንች ብዙ ትምርት ወስጃለሁ

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ምክር ነዉ ሀያቲ ጀዛኪላህ ጥሎብኝ አይቼ አልጠግብሺም😍 ማሻአላህ ተባረኪላህ። ግን መጨረሻ ላይ ያነሣሻት ኮሜንት አሪፍ ሁኖ ሣለ...... ወንዶችዬ ነፃነት ሢሠጡ ለኔ ቦታ የላትም ለምን አጠይቀኝም የታመሸህ ብላ ምናምን የሚሉ የገገማ አሥተሣሠብ ያላቸዉም አሉ። አላኩሊሀል አላህ ምርጡን ባል ይወፍቀን በስ።

  • @nefisaederis2814
    @nefisaederis2814 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያቆይሽ ሃውሉ እኛም በሰማነው አንችም በተናገርሽው የምንጠቀም ያርገን እናሠግናለን

  • @FatimaBub
    @FatimaBub 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ እናመሰግናለን

  • @ابوابو-ن9س
    @ابوابو-ن9س 4 หลายเดือนก่อน

    Mashaalahgoodeducationforall

  • @zamzam6950
    @zamzam6950 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላኪ አላህይጨምርልሽ
    ትክክልነሽጀዛኪላህኸይረን

  • @lailaethiopia1278
    @lailaethiopia1278 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀውሊየ አብዛኛው የኔ ባህሪ ነው ምናለ ቀደም ብየ ሰምቸሽ በነበረ አችን ስሰማሽ ዛሬ ገና ችግሬ ምን እደሁ ገባኝ ወላሂ ይሄን ቢዶሽን ስሰማ በራሴ አፈርኩኝ ወላሂ ነው እምልሽ ከላህ ያውቅብኛል

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ በስማበው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +7

    አህለን 1ኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጊና አልሰማሁትም ልስማዉ👍🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 2 หลายเดือนก่อน

    ጃዛክላህ እታችን

  • @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ
    @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ 3 ปีที่แล้ว +10

    ወንድ አታውቂያቸውም ከጥንት ጀምሮ ክብር ባለበት ዘመን ወንድ ከአንድ ሴት ኖሮ አያውቅም ውሽማ ነው የሚመቻቸው ክብር የሚሰጡት በናፍቆት የሚያገኛት ሴት ጋር ነው ሲሞቱ ነው ያንቺ ብቻ ትዳር አክባሪ እንደሆኑ የምታውቂው ከሚስቱ ጋር ሲሆን ሌላ ሴት የማያናግሩ ኮስታራ የሚመስሉሽ ውሸታቸውን ነው ተኩላዎች ናቸው እንደውም ያገቡትን ሴት ክብር የላቸውም መሄድ ከፈለጉ ምክንያት የግላቸው ነው ልጆቼን ብቻ ጧሪ ቀባሪ ያርግሎልኝ የፈለገበት የሂድ ተለማምጬ አልኖርም

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ገልፀሽዋል እህቴ

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 4 หลายเดือนก่อน

      እደዝ ኮሜት የተመቸኝ ❤የለም

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @HusenHusen-jf2mt
      @HusenHusen-jf2mt 4 หลายเดือนก่อน

      አቦይመችሽ
      አውቅትይጨምርል

    • @HusenHusen-jf2mt
      @HusenHusen-jf2mt 4 หลายเดือนก่อน

      27:22

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ 3 ปีที่แล้ว +2

    በርች እህቴ አሪፍ ምክር ነው

  • @TilahunMengistu-sp1ll
    @TilahunMengistu-sp1ll 3 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን

  • @jamelasuror4963
    @jamelasuror4963 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሽ እህቴ በአቺ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ በርችልኝ

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምክርሽ ቀጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት

  • @ሶፍያቢንትሀሠን
    @ሶፍያቢንትሀሠን 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ሀውለት እኳን ደና መጣሺ

  • @Hananhanan-wh6je
    @Hananhanan-wh6je 3 ปีที่แล้ว

    Thenks

  • @seidimam4474
    @seidimam4474 3 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ጀዛኪ አላሁ ኽይርን ለምክርሽ ግን ይቅርታ አድርጊልኝና ሂጃብሽን ልበሽ አላህ እዳዘዘሽ ተቀባብተሽ ም ሚደያላይ አትውጭ አውፉ በይኝ መናገር ስላለብኝ ነው

  • @sumiyasin6728
    @sumiyasin6728 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ምርጥ ት/ት ነው

  • @kedirabdella353
    @kedirabdella353 2 ปีที่แล้ว

    m allah Berchelg yene leyu

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም የኔ ቆጆ ቴልግራምሽን እንዴት ነዉ እማግኝው

  • @samrawitbelete1804
    @samrawitbelete1804 ปีที่แล้ว +1

    ደግሜ ደጋግሜ አዳምጥሻለሁ ጎመዝ ነሽ። ሀሳቦችሽ ከልብ ናቸው እጠቀምባቸዋለሁ። አንችም እንደምትይው ጫፍ የደረሰ ከሆነ መለያየቱ በብልህነት መሆን አለበት።አወድሻለሁ

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀውልየ አላህ ይጠብቀን ፈራሁ ይህን ሁሉ እንወጣው ይሆን? ለዚህ አብቅቶን ኢሻአላህ

  • @dinosekur2469
    @dinosekur2469 28 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ 4 ነው የሰማሁት shekuren

  • @aliyatyasin960
    @aliyatyasin960 3 ปีที่แล้ว

    Mash Allah ethi Allah ycamrsh habibte barchlen eshukran

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox 3 ปีที่แล้ว

    በችርልኝ ይኔ እህት በጣም ሀሬፍ ትምህት ነው ተጠቃሚ ያደርገን

  • @dubai8736
    @dubai8736 3 ปีที่แล้ว +1

    ማዘአዬ,በራስ,ማታማአማን,የሚትዩዉ,ን,ሚክሮች,የማቻል,አለህ,ያጨሚሪልሺ

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሺ?????

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓፔት ያልሻት ነገርስ 😂😂ማሻ አላህ ትክክል ነሽ በርቺልኝ ግን የግል ጥያቄ አለኝ ?

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 3 ปีที่แล้ว +1

    ws wr wb ተመቼሺኝ የኔ ዉድ እህት ገና ሣላዳምጠዉ ነዉ ላይክ የማደርግሺ ማማዬ ቀጥይበት በርች አሏህ ይጨምርልሺ

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ለባሌ መልካም ሴት ነኝ ያረብ የበለጠ ያስተካክለኝ

  • @eman5679
    @eman5679 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነዉ በርች እህት የመጀመሪያየ ነዉ ሰኮምት ተመቸሺኝ በርች

  • @mominaseid9
    @mominaseid9 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን
    @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን 3 ปีที่แล้ว +1

    አህሌንውድእህቴአላህይጠብቅሽ
    በርቺውድ።ነሺዳግንተውእሺ
    ለምክርጀዛከላህይር

  • @kedijahussen1345
    @kedijahussen1345 2 ปีที่แล้ว

    Enide Neshidawu kelali meseleshe tidar

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዎሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ትክክል ምክሮችሽ ምርጥና አጭር የሚስቡ ምን ግዜ አለቀየሚባል ነው በርችልኝ የኔ ቁጥብ ጀግና ጠካራዋ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @bolak5210
    @bolak5210 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ

  • @hemdaelleges3282
    @hemdaelleges3282 2 ปีที่แล้ว

    ሀውለትዬ ጎበዝ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ።

  • @seadamuhammad9747
    @seadamuhammad9747 3 ปีที่แล้ว

    አድራሻ አስቀምጭልኝ የማማክርሸ ነገር ነበር እና ደግሞ ለጀማሪወች ሜካፕ አሰራር አጠቃቀምን አሳይን በተረፈ እወድሻለሁ ብዙ ትምህርት ካንቺ ወስጃለሁ ❤😍

  • @noufalmeqbali-p8q
    @noufalmeqbali-p8q ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ምክር በጣም ሀረፍነው ቀጥይበት❤

  • @ra7mahmuhammad279
    @ra7mahmuhammad279 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህ ከይር እህቴ

  • @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ
    @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ 3 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb Ahlen Hawli Enshallh Jazake allh kayre

  • @ያወለጆቼነፈቂነኝAብንትከ
    @ያወለጆቼነፈቂነኝAብንትከ 3 ปีที่แล้ว

    ነአም በትክክል
    አለ ዪጨምርሊሽ ያኪቲ ለምክርሽ ጀዘኪለሁ ሀይር

  • @lmramla1565
    @lmramla1565 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኽይር

  • @addo7307
    @addo7307 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነዉ

  • @enanuabdea4194
    @enanuabdea4194 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ በርቱልን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ameen4085
    @ameen4085 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህእህትበርችአስተማሪነው

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +5

    አህለንፊኪ ሀውልዬ ነወርቲ
    ግን አላዳመጥኩትም እራት ልስራና አዳምጣለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ ውድ የሀውልዬ ወዳጆች

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว

    MeshaAllah ehte Allah ychemrlsh hayati betam betam beteley lene memhre nesh ❤

  • @Tube-oc1mw
    @Tube-oc1mw 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ለአላህ ብለሽ በዉስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንደት ነዉ የማገኝሽ

  • @khadijabintislam8968
    @khadijabintislam8968 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ ውዴ

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ጀግና ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @rahmasado9305
    @rahmasado9305 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeene konjo allah yebrakish

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሸኩርን❤❤❤የኔማር እናመሰግናለን

  • @sasose9263
    @sasose9263 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልክ ነሺ የኔ ውድ ማሻ አላህ

  • @FjjfjfifJfjf
    @FjjfjfifJfjf 11 หลายเดือนก่อน

    ጅግና ሴት ነሽ እህቴ❤❤❤

  • @mimeumismiyl2566
    @mimeumismiyl2566 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ብለሻል እህት

  • @xjxhccukvifdudu3628
    @xjxhccukvifdudu3628 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ማምየ

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 3 ปีที่แล้ว +1

    wow gobz des mil agelalex .u are intelligent.

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ማሻአላህ ጐበዝ ህታችን

  • @ሀዩ-ኘ9ዘ
    @ሀዩ-ኘ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱ ውዴ በአላህ በጣም ፈልጌሽ ነበር ስልክሽን የት መግኘት እችለለው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว +2

      ዉዴ ነገ ዲስክር ቢሽን ቦክስ ላይ አስቀምጣለሁ

  • @ethuentakele814
    @ethuentakele814 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥይብት አበረታች ትምህርት እየሰጠሽን ነው እህታችን

  • @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
    @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪሏሁ ኸይር

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 3 ปีที่แล้ว

    ሀውቴ በርች የኔውድ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @saneahs539
    @saneahs539 3 ปีที่แล้ว +1

    የጌተ ሰለምተ በአንች ለይ ይሁን በጠም አርፍ ነዉ በርች

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታሽ ደስ ይላል ሃውለትዬ

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah yene konjo i'm so proud of you this is really helpfu tips jezakallah❤😘shared

  • @ሶፊየደራልጅ
    @ሶፊየደራልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ወአልይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀውለትዬ ባረክሏሁ ፊኪ የኔ ውድ ቀጥይበት

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ❤ በጣም እናመሠግናል አላህ ይጨምርልሺ 👍👍👍

  • @zeneyazeneya7951
    @zeneyazeneya7951 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed7627 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው ያልሽው

  • @lanhtagalmal4894
    @lanhtagalmal4894 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልሽ ውደ ምክርሽ ጥሩነው

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀውለትዬ በጣም ነው የምውድሽ ግን በውስጥ መስመር ላውራሽ ፍልጌ ነበር ምን ትያለሽ ትችያለሽ

  • @darsalme.yassin7uuu900
    @darsalme.yassin7uuu900 3 ปีที่แล้ว

    Jezakelhe heyer barche maree

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ጀዛኩም ኸይር እደኔ ከሆነ ሴትልጂ የዋህናት የአነዳንዲ ወዶቸ ልብ አየገኝም ወላሂ ብዙመሰዋት ከፍየ ምን አደረገሽነው የሚለኝ እኔበስደትነኝግን ከልቡ እርቆኛል ለዛም ትዳራችን ሊበተን ጫፍ ደረሷል ምንማዲረግ እዳለብኝ አላቅም አንዲ ልጂ አለን ለልጀስል በጣም ተጎዳሁ

  • @hayuhayu2015
    @hayuhayu2015 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኪ አላህ ኬር ውዴ💜👑