አቴርሳታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 298

  • @ማርያማዊትበሱቃል
    @ማርያማዊትበሱቃል 3 ปีที่แล้ว +92

    ምርትዬ እዉነትም ምርጥ የሃይማኖት ምርት ነሽ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እመቤቴ ከእቅፏ አታዉጣሽ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว +5

      👍👍👍🙏🙏

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 2 ปีที่แล้ว +1

      Haymanot ayedenem
      Eyesus bechawen yadenal

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ruthmebratu1049 መናፍቅ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ruthmebratu1049 እዚ ምን ትሰሪያለሽ።ቦታሽ አይደለም

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 2 ปีที่แล้ว

      @@rekikmisgana8597 እግዚአብሔርን ማመሥገን ቦታናና ሥፍራ አለው እንዴ

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 หลายเดือนก่อน +2

    ምርትዬ ጌታ ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤
    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ በዝማሬዎቹ በጣም ሁሌም እበራከለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @Makimakiglop
    @Makimakiglop 7 หลายเดือนก่อน +10

    የምርትነሽን ድምፅ ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኛል እናቴ ሁሌም ጠዋት ተነስታ ለትምህርት ቤት ስታዘጋጀን የምርትነሽ መዝሙር ትከፍት ነበር እኔም የምርትነሽን መዝሙሮች እወዳለሁ።እግዚያብሔር ስለስራሽ ይባርክሽ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘወትር ለሰጠን ዝማሬ የተመሰገነ ይሁን

  • @ሎዛንአበራ
    @ሎዛንአበራ 3 ปีที่แล้ว +45

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዉድ የተዋህዶየ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥሽ እግዚአብሔር የሁላቺን ልብ ላይ ነግሶ ይኑር ❤❤🙏🙏🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +13

      አሜን የእስራኤል አምላክ በልቦናችን በጎ በጎውን ያብዛልን

    • @sura_arise226
      @sura_arise226 ปีที่แล้ว +2

      አቴርሳታ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @BetiybarkotBarkot
      @BetiybarkotBarkot 8 หลายเดือนก่อน

      ሀገረ ገዢ​@@sura_arise226

  • @HanaSewalem
    @HanaSewalem หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችሽ ሁሉ መጽናናኝ ናቸው ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji 2 ปีที่แล้ว +11

    መንፈሳዊ ህይወት ስጀምር በዚ መዝሙር እጽናና ነበር።

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 3 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤት ስወድሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ ምርትየ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +6

      ለሁላችንም እርሱ በረከቱን ይስጠን

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว +6

    መዝሙርሽ እኮ ሄያዉ ነዉ የማይለወጥ ድምፅሽ አቤት ተሰጦ ከማር ከወለላ ይልቅ እጅግ ይጣፍጣሉ
    ለልቤ ነፍስ ወደ ሀያሉ እግዚአብሄር በተመስጦ ይነጥቃሉ
    ደግሞ ያለአጥያት እንዳይኖሮ ክርስቶስ በፌት ስለዉ ያሳያሉ መዝሙሮችን በፍቅር ነዉ ማዳምጠዉ ከልጅነቴ ጀምሮ ምኞቴ እንዳንቸ ያለ ዘማሪ መሆን ነበረ እምፈልገዉ ግን አልተሳካም ፀጋ ሁሉ ልዩ ልዩ ነዉ ምርትየ ኑሬልኝ ስወድሽ ሁሌ አዴስ ሁሌ ብላቴና መንፈሱ የታቀፈሽ የማትለወጭ ሰማያዊ የቀባሽ አምላክ በትህትና አስጌጦሻል አቤት ቀስታ አቤት መልክ አቤት የዝማሪ ፀጋ ይፈሳል እንደወንዙ ጅረት በአንችላይ ጣፍጦናል ከማር ከወለላ ይልቅ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +3

      ይህን ሁሉ ምርቃት በእውነት ከበጎ ህሊና የሚፈስ ነው ።ክብር ይስጥልኝ እርሱ ህይወት ሰጭው ክርስቶስ በእውነት የልባችንን ደስታ ይጠብቅልን

    • @yordanostesfalem-u9r
      @yordanostesfalem-u9r 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏 Lek bleshal eniem endachi new emwedat

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 ปีที่แล้ว +4

    አቴርሳታ አገረ ገዢዬ
    ንገስ በልቤ ላይ በሁለተናዬ
    ንገስ የኔ ኢየሱስ ያንነው ኑሮዬ
    እንዳይገዛኝ ብራቸው
    እንዳይገዛኝ ወርቃቸው
    የዚህአለም ባለ ፀጎች
    ነፍሴ አጥብቃ ራቀቻቸው
    ሰላም ይሻላል
    የእግዚአብሔር ሰላም
    ገዘብ ስላለለው ሰውኮ አይሰራም
    አሜን አቴርሳታዬ ነህ
    ኑር በልቤ ገነህ (፪ )
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አቴርሳታችን ሆይ በልባችን አንተ ብቻ ነግሰህ ለዘላለም ኑር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ ምርቴ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 หลายเดือนก่อน +2

    ንገስ በልቤ ላይ ገንነህ በኑሮዬ አቴርሳታዬ ነህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምርትነሽ በጣም ነዉ ምወዳት በመንፈሳዊ ሄወት በጣም ምወዳት ዘማሪ ናት ከፃንነቴ ጀምሮ ሳዳምጣት ያደግሁ 😂❤ የነፍሴ አሴት የልቤ መፅናኛ መዝሙሮ ከማር ከወተት ይልቅ ይጣፍጣል ልዮ ናት ግን መርአዊ ጎጃም ባህርዳር ዙርያ አንድ ቀን ብትመጭ

  • @hermonaheru1028
    @hermonaheru1028 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @shewitwelay9524
    @shewitwelay9524 3 ปีที่แล้ว +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዕልና ምርትነሽ ሓብተይ ኣምላክ ጸጉኡ የብዝሓልኪ ሰላም ን ኤርትራ ን ኢትዮጵያ ንኩሉ ዓልምን ዓለም ኣለም ኣሜን 🇪🇷💗 🇪🇹

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +3

      ሁሌም ምርቃታችሁ ተለይቶኝ አያውቅም

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምርትዬ

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ እጅግ በጣም አብዝቼ እወድሻለሁ ሁሉም መዝሙሮችሽ መፅናናዬ ነዉ በስደት ከብቸኝነቴ የሚያፅናናኝ ነው ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምርትዬ😍

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን ምርትዬ ዝማሬ መለእክትን የሰመልሸ የአንቺን ዝማሬ ስሳማ ልቤ በደሰታ ይሞለል በእውነት ፀጋው የብዘልሸ ኑራልን የአግልግሎትሸን ፅድሜ ከጤና ገር እመኛሎ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +2

      Tazino Boshi የልብሽን መሻት ያርግልሽ ባለምስጋና ሰው ሁሉ ይሳካለታል

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 7 หลายเดือนก่อน +3

    😔🤲🛐🤲🤲🤲🤲😔አሜን.😢አሜን.አቴር.ሳቴዬነህ😔☝️🤲🤲

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ በልባችን ላይ ይገስ ይግኔነን ህይዎታችን ኢሱ ነው ተባረክ ምርትዬ ❤❤❤

  • @ሜሮንወለተኪዳንyoutube
    @ሜሮንወለተኪዳንyoutube 3 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትዬ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክልኝ መራቂዎቼን

  • @Blen-hi3jo
    @Blen-hi3jo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርትዬ በጣም ነውየምወድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 3 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችሽን ሁሉም እውዳቹሃለሁ ውስጤ ደስ ይለኛል በስጋም እናቴ ወይም እህቴ ብትሆን ብዬ ቀናሁብሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መታደል ነው 💐💐💐💐👏👏👏👏👏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +5

      እኔም መራቂዎቼ ያቆይልኝ እኛ ሁላችን እህትና ወንድሞች ነን

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምንወድሽ የምናከብርሽ ዘማሪት ምርትነሽ በርችልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +4

      ክብር ይስጥልኝ አብሮ ያሰማን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 19 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን፣ በቤቱ አቆይቶ የመንግስቱ ወራሽም ያድርግሽ!!!
    መዝሙሮችሽ ማለት ለኔ፦ ያንን መልካም እና ንፁህ የልጅነት አገልግሎቴን ወደ ኋላ እየዋጀው ዛሬ ካለሁባት አለማዊ ድካም እና ስደት የሚያሳርፈኝ ፤ እግሬን ወደ ቤቱ መልሷ የሚያስቃኘኝ ፤ ልቤንም እንደ ዲዲያ ይመልሳት ዘንድ በፀፀት እንድለምነው የሚያነቃኝ ትዝታዬ ናቸው ዝማሬዎችሽ..እና አንቺን የሰጠን እራሱ አምላክ ስሙ ዘላለም ይባረክ!!
    በፀሎትሽም አስቢኝ (እህተማሪያም)

  • @tesfa-k7f
    @tesfa-k7f 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በመዝሙርሽ ብዙ ሰው ውድ እግዚአብሔር መልሰሻል ውድ መዘምራን ምርትነሽ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብለ አብሮ ያሰማን በሰማንው የህይወት መንገድ እረፍት ይስጠን

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ ዝማሬ መልኣክትን ያሰማልን ምርጥዮ በፍቅር ነው የምወድሽ ዝማሪዎችሽ ለነፍሴ መጽናናዮ ናቸው ተባረኪልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +3

      የሚረዳ የሚያጽናና ለህይወታችን በረከት የሚሰጥ ሁላችንን ይባርከን

  • @Habtamtemesgen
    @Habtamtemesgen 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yene yehod awaki zemari ❤ fetari zemenshin yibarkew

  • @AdanechweldeZaby
    @AdanechweldeZaby 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።

  • @NahomTesfamariam-vr1cl
    @NahomTesfamariam-vr1cl 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
    ይቅርታ ግን አቴርሳታ ምን ማለት ነው ?

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርትዬ በቤቱ ያፀናሸ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ዕልልል👏👏👏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      የእረፍታችን ሰፍራ እናት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሺ

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 3 ปีที่แล้ว +4

    👏👏👏👏👏👏👏
    💚💛❤
    ዝማሬመላእክት ያሰማልን
    አሜን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      TRNGO የመላእክትን ዝማሬ ሁላችንን ለመስማት ያብቃን

  • @yonasfshaye1822
    @yonasfshaye1822 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ
    በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅዮቱብ
    @የማርያምልጅዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል አቴርሳታ ሀገር ገዥዬ ንገስ የኔ ጌታ ያንተ ነው ኑሮዬ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ይሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ ❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ምርጥ እህታችን፣ "አቴርሳታ" ግን ምን ማለት ነው፧

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሄር ይባርክሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      Rita Tadesse የበረከት አምላክ በያለንበት ሁላችንን ይባርከን

    • @ritatadesse4224
      @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን መዳንያለም ይጠብቀን እህቴ ይታረቀን በምህረቱ !!!

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ እንቁ ፀጋሽ ብዝት ይበል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Seali_lene21mariam
      @Seali_lene21mariam 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mirtnesh-tilahunየተከበርሽ ከልጅነቴ ጀምሬ በጣም የምወድሽ mrtye የኔ ዕናት ... መዝሙሮችሽ በሙሉ ለኔ ይለዩብኛል 💞
      Ene የ university ተማሪ ነኝ አሁን እመረቃለው ያንቺን መዝሙሮች መዘመር ደስ ይለኛል እባክሽ ፍቃድ ስጭኝ! በምን መንገድ አንቺን ማናገር እንደምቺል ራሱ አላቅም 😢😢💞💞💞💞💞

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
    አሜን ፫ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ 💓

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 3 ปีที่แล้ว +2

    ዚማሬ መላክትን ያሥማልን እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሺ

  • @tigray1463
    @tigray1463 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርትነሽ ብጣዕሚ ዝፈትወክን ዘድንቀክን ኢኪ እግዚአብሔር አምላክ ፅጋ አብ ልዕሊ ፅጋ የዓድርኪ
    ዝማሬ መልአክት የስመዐልና

  • @ملاكملام-ر6ر
    @ملاكملام-ر6ر 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀጥያቴ በዝቷል በፆላታችሁ አብኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @asrbebetikv6369
      @asrbebetikv6369 3 หลายเดือนก่อน +1

      ድንግል ማርያም ታስብሽ😢😢😢እኔም ይቅር ይበለኝ😢😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 10 หลายเดือนก่อน

    አቴርሳታዬ ነህ ለክርስቶስ ያለኝን
    ፍቅር የገለፀልኝ ጥሁም መዝሙር➕🙏🙏🙏

  • @roxann2441
    @roxann2441 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምርትዬ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነሩ መድሀኒአለም እድሜሽን ከጤናጋር ያርዝምልን በጣም ነው የምወድሽ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልህ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @habhabshi4906
    @habhabshi4906 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ዝማሬ መላእክትን ይሠማልን 👏👏👏👏👏

  • @ግርማነሽ
    @ግርማነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ አቴርሳታ ማለት ምን ማለት ነው እህቶቼ

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Mertie enie kalat yelegnem lanchi 1000 Amet nurilegn

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ምርትዬ ጸጋው የብዛልሽ ውድዋ እህቴ❤

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

    ህይወትሽ በቤተመቅደሱ ይለቅ ትዝ ይለኛል ያኔ ህፃን እያለው ካሴቱን ከቴብ ውስጥ አድርጌ በተመስጦ እያለቅስኩ የሰመውት መዝሙር አሁን ላይ ሆኘ ሳስበው ይገርመኛል ::
    MA USA

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +4

      ክብር ምስጋና ይድረሰው ነገም አዲስ ነው ጨምሮ አዲስ ዝማሬዎችን እግዚአብሔር እንዲያድለኝ ጸልዩልኝ ክብር ይስጥልኝ

  • @yonasdeferesu866
    @yonasdeferesu866 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዘላለም ህይወትን ያድልልን እህታችን

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘምር ማላእክት ይሰማል ዉድ እናታችን ፀጋዉ ያብዛልሽ ቃል ህዉት ያስማልሽ ፀጋ በረከቱ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እኔስ እወድሻለሁ መዝሙሮችሽን ስወድልሽ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክ አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!!

  • @BetelhemNiguss
    @BetelhemNiguss 7 หลายเดือนก่อน +2

    Mertye endet endemewdesh edemeshen yarzemew yene enate 😊

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማንልን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏

  • @esvza5004
    @esvza5004 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ምርትነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebayelma8103
    @abebayelma8103 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 ปีที่แล้ว

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን! ጥሩ ለጆሮ የሚስማማ እና የሚያፅናና መዝሙር አሰማሽን፡ እግዚአብሄር ይስጥልን!

  • @sameerasameerw9095
    @sameerasameerw9095 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርትዬ ምርጥ ልብየሚነካ መዝሙር ዘመንሺን ይባርክልሺ ሀገራቺን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን

  • @mazainkasha1306
    @mazainkasha1306 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል🙏🙏💚💛❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @ከተጋሱትሁሉምያልፈል
    @ከተጋሱትሁሉምያልፈል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል አብሮ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማን

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው።አሜን!!!ቃለሕይወትን ያሰማልን!!!እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን!!!በርች እህቴ!!!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ሁሌም ስንዘምር ዘመናችን ይርዘም

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @አበሻቀሚስስንቴቲዩብ
    @አበሻቀሚስስንቴቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርቴዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰለስቱ አሜን አብሮ ያሰማን

  • @ማምየዓለመይ
    @ማምየዓለመይ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅንሽ የተዋህዶ ልጅ 💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🤲🤲🤲

  • @ayaaynalem.berhane
    @ayaaynalem.berhane ปีที่แล้ว

    አንደብትሸን ይባርክለሸ የኔንቁ ምረትዬ❤❤❤❤🙏🙏

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤

  • @tesfomabrha8315
    @tesfomabrha8315 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣምላኽ የፈጽምሽ

  • @rurrrd1956
    @rurrrd1956 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን💖🙏

  • @dijidiji1484
    @dijidiji1484 2 ปีที่แล้ว

    ምርትዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @አለም-አ7ጠ
    @አለም-አ7ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      ሁላችንንም በመንግስቱ ይሰብስበን

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 ปีที่แล้ว +1

    የስደት ማስታወሻየ❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @taifali1204
    @taifali1204 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመመላክት ያሰማልንፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ayaaynalem.berhane
    @ayaaynalem.berhane ปีที่แล้ว

    ዘማሬ መለክትን ያሰማለን❤❤❤❤

  • @fikrtekirstos6295
    @fikrtekirstos6295 3 ปีที่แล้ว

    ምርትዬ ስወድሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰

  • @weleteslasa5954
    @weleteslasa5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏 አቴርሳታ ምን ማለት ነዉ?

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻❤❤❤

  • @ሉልጓልተዋህዶ
    @ሉልጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ እንቋችን 🌻🌻🌻 ግን አቴርሳታ ማለት ምን ማለት ነው እህቶቼ 🌷🌷🌷🌷

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว

    ምርትዬ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይቀድሠው መዝሙሮችሽን በጣም የምወዳቸው ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ በዙሪያሽ የሚያንዣብብ ዲያቢሎሥ ክንፍ ይሠበር

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እኔ መዝሙርሽ ሁሉ በጣም ደስ ይሚለኝ በርች በቃ እርጋ ብልሽ ሰለምዘምሪ በጣም ግጥሞች ሁሉ ይሰማሉ

  • @asineeyutubi907
    @asineeyutubi907 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Meritiyee qalotii yasemalee barichee yee tawayidoo qimamii♥️♥️♥️💒💒💒✝️✝️✝️✝️

  • @Seali_lene21mariam
    @Seali_lene21mariam 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abet yhe mezmur😢😢kefetari beraku gze eyanebahu adamtewalew😭😭 mrtnesh mnm kal yelegnim. Edmesh yrzemlgn

  • @bayusheharguy1757
    @bayusheharguy1757 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Samsung-jd6bj
    @Samsung-jd6bj 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔ ውድ በርቺ በቅርቡ ዘምሪልን

  • @lemlemlemlem9850
    @lemlemlemlem9850 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላህክት ያስማልን