Endew min largeshe mertens shi amet besmwa yemysekchi mezmure new fetari zemenshe yebarek yene ehet be sidet hager mesnya new yeha mezmur be selo assign Ethiopia semeta edelgn hogn be akl agegcha bamesgenshe betam des yelgnl❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን
መንግስቱን ያውርስልን
የአገልግሎት ዘመንሽ ያርምዝምልን
በመንገድሽ ሁሉ እግዚኃብሔር ፊቱን ያብራልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለሱ ይሁን ለድንግል ልጅ ለንጉሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤
Amen Amen Amen 🙏
❤❤❤
እልልልልልልልል ዘመን የማይሽረው መዝሙር ስሰማው እምባዬ ይቀድማል ምርትዬ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ን ያሠማልን ከቅድስት ተዋሕዶ ቤት የፅናሽ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህታችን አሜን።
ምርትዬ የኔ እናት ስወድሽ በጣም አንችን ከመውዳዴ ዘመዴ ነው የምትመስይኝ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏💘
ኃይሌም ዝማሪዬም እርሱ ነው ዘለአለም
ከብሮ ያስከበረኝ እንደ እገዚአብሔር የለም
እንደ እግዚአብሔር የለም
ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘለአለም
አዝ
አቤቱ ጉልበቴ ሆይ አቤቱ መፅናናቴ
ታትመሐል በውስጤ ተሰለሐል ከፍቴ
አየሁህ አሻግሬ በተራሮች ከፍታ
ጨለማዬን ስትገፋው ሰንሰለቴን ስትፈታ
አዝ
ቦኪሜ ነህ ኢየሱስ ቦኪሜ ነህ ጌታዬ
በእገሮቼ ላይ ይፈሳል የማይቆመው እንባዬ
ናፈቀችህ መንፈሴ እንደ ኻላ ተጠማ
ስምህን አውጀበት ይሸበራል ከተማ
አዝ
ሜዳው አፍን ከፈተ ምርኮኛው ነፃ ወጣ
ምድር ባንተ አረፈች ለተገፉት ቀን ወጣ
የአምባዬን ምትከ ሆኖ ፅድቅህ መንደሬን ሞላ
የረዳኝ የሚረዳኝ ማን አለኝ ከአንት ሌላ
አዝ
አቁሞኛል ግሳፄህ አኑሮኛል ፍቅርህ
ወዳጅ ያበዛህልኝ ወዳጄ እያልኩህ
ጸጋህ ሞልቶ ፈሰሰ የዝማሬ ማእበል
ደጅህ በመንጋ ሞላ ጌታዬ ሆይ ምን ልበል
ግጥሙን የምትፅፉ ሰዎች ፈጣሪ በሰማይ ቤቱ መዝገብ ይፃፋችሁ ክበሩ 😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊
@@HagosAklom አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን😍😍
❤❤
አሜን🎉እልልልልልልልልል🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤
ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ላረከኝ ተመስገን ለህታችን አጥት ዬሚያለመልም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ ❤❤❤❤
ሀይሌም ዝማሪዬም እርሱነው ዘላለም ከብሮ ያስከበረኝ እንደግዚአብሔር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
ከዝማሬው ጣዕም የተነሳ ህይወትን የምያድስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏❤
Efrata
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀበጸወliቀለተበበ፣በ😊😊😊😊፧ሸቀበ😅😊፣፣፣ፈዠፈፈ
ፈፈፈፈፈፈዘዘዘዘፈዘዘፈፈ
መሀገደ
😅
በበዘዘ፦ሻረረር😮😮😅😅😮ሯቨ😂❤፣፣፣ደጸቀቧዞ😅@@EfrataAyelegn
የዘመርሽለት ጌታ የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማሽ!!! በተረፈ የመዝሙሮቹ ግጥም ሲፃፍ ፊደላቱ በትክክል ቢፃፉ መልካም ነው፡፡ ለምሳሌ፡- እየሱስ የሚለው ኢየሱስ፡፡ ኋላ የሚለው ዋላ በሚለው….
ጥሩ እይታ
Protestant ነኝ ይህን ዝማሬ በጣም ነው የምወደው እና የሚያፅናናኝ። እግዚአብሔር የይባርክሽ 🙏🙏✝
emamlak wede ekfwa tmelssh
Emamlak temlshh🥰🙏🙏😊
Enwedshalen Ehtachn
Ewnet nw enem protestant negn gn yemir amlaken yemigeltsibet mezmure nw ....tsegaw yibzalish ehitachin menfes kidus endih yalewn sitota abizito setoshal yichemerilish
የኔ እናት ይሄ ለ ቅድስት እመቤታችን ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ የተዘመረ ነዉ። ለጥልቁ የሱስ አይደለም።
እንዳንቺ አይነት ዘማሬ የለም ምርትነሽ እሱ ይጠብቅሽ
ይህን መዝሙር ማነው እንደኔ ቢሰማው ቢሰማው የማይጠግበው ዘማሪዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
የኔውድ እኔም አለሁልሽ
እኔምእባየነውየሚመጣውይሀንመዝሙርትሰማ🙏🙏🙏🙏😊
እኔም ደስስስስ የሚለኝ መዝሙር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
ምርትዬ እባክሽ ሁል ጊዜ ለእግዚአብሔር ብቻ ዘምሪ!🙏
እወድሻለሁ በጣም❤
#አሁን_ያለንበትን ግራ የመጋባት የውስጥ ስሜትን ገልፆ አፅናንቶ መንፈስን የሚያድስ ተስፉ ተስፋ የሚሸት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ምርትየ ሁሉንምመዝሙሮችሽን እወዳቸዋለሁ የድግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ አችን የመሰለች ልጅ ለወለዱም ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ❤ ዘማሪት እህታችን ምርትነሽ !
ቅዱስ እግዚአብሔር
እጅጉን የበለጠ 🌹ይባርክሽ።
ቃለ ሕይወት! ዝማሬ መላዕክት! ያሰማልን!!!
ወንድማችን ዝማሬ መላእነንት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በምልጃሽ አስቢኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Say "እህታችን"
በእውነት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።ምርቴ የእኔ እህት በመዝሙሮችሽ በእጅጉ ተፅናንቻለሁ፤በየቀኑም እሰማዋለሁ።We are lucky to have you.May God bless you all along
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉I❤you
እኔንስ ምን ይውጠኝ ነበረ?
Amen❤❤😊
ማርያምን እኔም
እህታችን ዝማሬመላኤክትያሰማልን💚💚💚💚💚🇪🇹♥️🇪🇹ብሰማ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሩ አቤትመታደል ኦርቶዶክስ መሆን 🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ እህት ጸጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያጻናሺ
ሁላችንንም ይጠብቀን
ይይህንን መዝሙር የማለዳየ መንቅያየ ነው በጠዋቱ ተነስቼ በዚህ ጌታየን አመስግኜ ተባርኬ የመዳም ስራ በስርኣት ስሰራ እውላለሁ 😢😢😢😢የስደት መፅናኛየ ጌታየ ክበርልኝ❤❤❤
ጣዕማ ዜማ አሰምተሽናልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ !!!
በተለይ በዚ መዝሙርሸ በጣም ላመሰግንሸ እፈልጋለሁ 🙏🙏ለኔ ተብሎ የተዘመረ ነው የሚመሰለኝ 😢 ዝማሪ መላእክት ያሰማን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ምርቴ፡ ውድ፡ እህቴ፡ ጠፍተሻል፡ መዝሙሮችሽ፡ ልብን፡ ፍስሀ፡ የሚሠጡ፡ ነፍስን፡ የሚያለመልሙ፡ ናቸው፡ በርቺ፡ እግዚአብሔር፡ ከአንቺ፡ ጋር፡ እና፡ ከመላው፡ ቤተሰብሽ፡ ጋር፡ ይሁን፡ ዓሜን፡ ከተማ፡ ነኝ፡ ከአገረ፡ እንግሊዝ።
እውነት ነው ሳንነግረው ያውቃል በያለንብት እኛ ን ልጆቹን ይጠብቀን
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው ስራሽን 😢
እኛም እንወድሻለን :ሁሌም ስሚ እህታችን
ክብር ይሥጥልን
ይመችሽ የኔ እናት ተፅናኝበት ❤
Respecttttt
❤❤❤❤
🎉🎉የኔ እናት ማርያም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉እህቶቸ 🎉🎉የድንግል ማርያም እረደኤት በረከት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወደር የሌለው ደስታ ይሰማኛል መንፈሴ ሁሉ ይረካል ይህን መዝሙር ስሰማ ዝማሪ መላእክ ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሸ የአገልግሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ዘመንሽን ይባርክልሽ እህታች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በሰዉ ሐገርለምትኖሩ እሕቶቼወንድሞቼ ፈጣሪይጠብቃችሑ ይጠብቀንአሜን❤❤❤
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ እህት ጸጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያጻናሺ ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማርያም አስመራ ኤርትራ🇪🇷🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ኃይልም ዝማሬ እርሱ ነው ዘለለም በጣም በጣም ያምወዶው ዝማሬ ነው ምርትዬ ፀጋሽ ይብዘልሽ
ሁሌም ሀይልና መከታ ይሁንልን
እየመጣ ይሄዳል ፍጥረት
ስምሽ አለ በሁሉ አንደበት
ተቆጥረናል በትውልድ ሀረግ
ተባረክን ምስጋናሽ ሳርግ
አዝ
መሰላል ነሽ የሎዛ ታአምር
የነፃነት የሂወት ሃገር
ምክንያት አድርጎሽ ለህዝቡ መዳን
ለሚወዱሽ አቁሟል ኪዳን
ንፅህናሽ እከን የሌለበት
ምልጃሽ ብርቱ ነፍሳት የዳኑበት
በአንቺ ክብር ደምቃለች ጎጆዬ
ደስታዬ ነሽ ድንግል መፅናኛዬ
አዝ
አድማስ አልፎ ሜዳና ተራራ
ልቤ በራ ሊኖር ካንቺ ጋር
ውስጤ ናፍቆሽ እጂግ ዝሏል እና
ነይ እናቴ አይቼሽ ልፅናና
ማርያም ማርያም ልበልሽ ደግሜ
ካልሽበት ከመቅደስሽ ቆሜ
ስላመንኩኝ በምልጃሽ ጉልበት
ስንቴ ዳንኩኝ ከጥላቴ ቀስት
ሀይሌ ዝማሬዬም እሱ ነው ዘላለም 🙏🙏🙏 💔💔✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርቴ
ለዘለዓለም ዝማሬአችን ነው
ኀይሌም ዝማሬም እርሱ ነው ዘለአለም
ከብሮ ያስሀበረኝ እንደ እግዚአብሔር የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘለአለም አሜን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን
@@mirtnesh-tilahun ✅️✅️👏👏👏👏👏👏
@@mirtnesh-tilahun oooooovooovoooooooo9ooo~vv99oovvocvooo9~cooooooooooooooooooo9coovvvov9ovov09999v9vc990o9~99v9v9vvv99o99vvvooooooovvvvvo
V99v~9o
Oooo
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
, 😊J
Vbvvvyyyyuyyuyuhghhhhhhu
አሜን
ምርትዬ ምናይነተ ድንቅ መዝሙር ነዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዘልሽ በጣም ነዉ እምኖድሽ በርቺልን
ውድ እሕቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን መዝሙር በጣም የምደው የሀልጌጊዜ መዝሙርሬ ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ከግቢ እስከ አሁን ተመስጨ እሰማዋለሁ የሆነ ነገር ውስጥ ያስገባል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ይህ መዝሙር ለኔ ከምንም 1ኛነው በጣም እወደዋለሁ መዝሙር ከአንዱ አንዱን ማነጻጸር ብቻል ኑሮ።ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላኽት ያስማል ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን ፫ እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁሌም ምሰጎን ❤️🙏❤️የተመሰገነ ነው ❤️🙏❤️
ፀጋ በረከቱን ያውርሰልን ፦ ትልቅ መልእክት ያለው ዚማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
ከልጅነቴ የሚወደው መዝሙር ክብር ለርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘላለም ፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen
❤❤❤❤
ኃያልም ዝማሬም እርሱነዉ ዘለአለም❤❤🙏🙏🌷🌷🌹🌹ከብሮ ያሰከበረኝ እንደ እግዚአብሔር የለም❤❤🙏🙏💐💐🌷🌷🌹🌹እንድ እግዚአብሔር የለም❤❤🙏🙏🌹ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነዉ ዘለአለም🌹🌷🌷🌷አቤቱ ጉልበት ሆይ አቤቱ መፂናናቴ❤❤🙏🙏🌹🌹🌷🌷በሰማዉ በሰማዉ የመጠገብ መዝሙር ያሰማልን❤❤
❤❤ጸጋው ያብዛልሽ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ዘ /ሪ ምርቴቴቴ❤❤❤❤
እኔ መንገድም እውነትም ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ዮሐንስ 14:6
ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት ፀጉውን ያብዛልሽ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ደስ ይላል በእውነቱ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን መላእክት ዝማሪ ያሰማልን እልልልልልል እንወድሻለን ዘማሪት ምርትነሽ✝️✝️✝️
አልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰመሽ እታችን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
ከምርትነሽ ወጪ ልላ ዘማሪ ብዙ አላቅም በተለይ በዝች እና እረኛዪ ነህ የምል ዝማሬ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ
ተባረክ፡የኔ፡ልጅ፡እመቤቴ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ትስጥህ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ህመሜን፡አከምከው፡ስሟን፡ሳልጠራ፡መተንፈስ፡አልችልም
አሜን ለህታችን ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ምርትዬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እህታችን የ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ሲከፋኝ እሮጮ የምመጣው አንች ቤት ነው መዝሙር ለመስማት ልስልስ ባለው የድምጽ ቅላጼ ሣዳምጥ ወደ ዉስጤ ስርጽ ብሎ ይገባል ትላንት ተከፍቼ ዛሬ ተክልዬ ሸክሜን አቀለሉት ❤️የኔ ጌታ አባቴ
ዛሬም ነገም ለዘላለም ለኛ ለሁላችን መጽናኛ እረፍታችን የሚሆን ቃሉን ሰጥቶን ያሳረፈን አምላካችን መጠጊያችን መሸሸጊያችን ለዘወትር የተመሠገነ ይሁን ።አሜን
@@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን ❤️
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ሲጨንቀኝ ይሄ መዝሙር ያፅናናኛል❤🙏🙏
ምርትዬዬዬ ስወድሽ ከልቤ ነው ማርያምን 😘😘😘😘😘😘😘😘መዝሙር ማዳመጥ የጀመርኩት በአንቺ መዝሙሩ በቤተ መቅደስህ ያሣደከኝ በሚለው ነው ኑሪልኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ
እልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ድንግል ማርያም እናቴ ሁሊጊዜ አክብርሻለሁ ውለታሽ ቡዙ ፍቅርሽ ልዩ ነው እናቴ እንዳልጠፋብሽ ስለጠብቅሽን አመሰግናሻለሁ እናቴ ወለላ እውድሻለሁ አሁንም እመቤቴ ማርያም ሆይ የኢትዮጵያውያን እናሀገራችን ጠብቂን በቃል ኪዳንሽ ከልጅሽ አስታረቅን ልምኝልን አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት ዝማሬዎችሽ ሁሉ የነፍስ ምግብ ናቸው የኛ እንቁ በእድሜ በጤና ኑሪልን
አሜን አናንተም ኑሩ
@@mirtnesh-tilahun Amne Amne Amne
@@mirtnesh-tilahun ምርትነሸ እወድሻለዉ እባክሸ ዘርፌንም ምከሪና ወደ ቤቷ መልሸልን
@@mirtnesh-tilahunamen Amen amen
እጅግ ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ ቤቱ ያፅናሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
ኡፍ በጣም ምወድው መዝሙር የተዋህዶ እንቁ እህታችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልሎት ዘመንሸን ይባርክልሸ❤❤❤❤
Amen Amen Amen zemare melakte yasemalen
አሜን አብሮ ያሰማን
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እውነት ነው አንደእግዚሐቤር የለም ክብሩ ይስፍ ለመደሀኒያለም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የእመቤቴ ልጅ ምርጥየ
አብሮ ያሰማን
በሰው ሀገር ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ያፅናኛል መዝሙሩ አመሰግናለሁ ምርትዬ
I'm Protestant I love the song let's worship one God❤
thanks we always worship one god
come to orthodox habibi🥰🥰🥰🥰🥰
Endew min largeshe mertens shi amet besmwa yemysekchi mezmure new fetari zemenshe yebarek yene ehet be sidet hager mesnya new yeha mezmur be selo assign Ethiopia semeta edelgn hogn be akl agegcha bamesgenshe betam des yelgnl❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ena Muslim negn gen ye orthodox mezemure betam new yemadamwtew betely ye mertens betam arif sira new zemenshe yebarek❤❤❤
እግዚአብሔር ይወድሻል በየዕለቱ ቃሉን እየመገበ ልጁ ነሽና እየጠራ ወደእቅፉ በፍቅሩ እየሳበሽ ነው ። አመሠግናለሁ ለሰጠሽኝ ምርቃት ለኔም አሜን ለአንቺም ይሁንልሽ ምኞቴ ነው።
Amen zemari mertens yene wude ewdeshalhu betam ❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንንንንን ሃሌሉያ ኡፍፍፍፍ ደስስስስስስ የምል ማንፈስ ያለበት ዝማሬ ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም የፀጋ በረካትና ሙሉጤና ይስጥሽ በኢየሱስ ስም ዘላለምሽ ይበረክ ❤❤❤❤❤
በጥም የሚወዶ መዝሙረ ነወ ዝማረሬ መላኣከቲ ያሰማለን🙏❤
የረዳኝ የሚረዳኝ ማን አለ ካንተ ሌላ🥺ፀጋውን ያብዛልሽ ከቤቱ አያርቅሽ ምርትየ❤
እንደ እግዚአብሔር የለም
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል
ጥዑም መዝሙር
ምርትዬ የልጅነቴ ትውስታ በሙሉ ባንች መዝሙሮች ውሰጥ አያቸኋለሁ ብቻ እግዚአብሔር የአግልግልት ዘመንሽ ይባርከው
የኔ ውድ እህት መዝሙሮችሽ እኮ ይመስጣሉ ይነዝራሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ለሃገራችን ፀልይልን❤
ሐይሌም ዝማሬዬም እርሱ ነው ዘላለም
ከብሮ ያስከበረኝ እንደ እግዚአብሔር የለም ( ፪ )
ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘላለም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ ምርቴ
*_እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🕊️🕊️🕊️🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌹🌹🌷🌷🌷በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ_*
እርሱ ኃይላችን ዝማሬአችን ነው ክብር ይስጥልኝ መራቂዎቼን
ዘላለም ይጠብቅልኝ
በባዕድ ሀገር ከጎኔ ሆነሽ የምታፅናኚኝ ።
ይህንን አሸፈሪና ክፉ ቀን።
በመዝሙርሽ ያሳለፍሺኝ***,
ሀይሌምዝማሪየም እረሱነው ዘላአለም ከብሮያሰከበረኝ እደግዛብሔር የለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ከእግር ጥፍሬ እስከራስ ፀጉሬ ድረስ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ የነዝረኛል፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህታችን…….መጨረሻሽን ያሳምረው!!!!!
ዘማሪ መላዕክትን ያሰማልን አመሰግናለው አባቴ
መዝሙርሽን ሰሰማ ከሀዘኔ እመለሳለሁ
እኔ እግዚአብሔር ጥሩ ድምፅ ሰጥቶኛል ሰዎችም ጥሩ ድምፅ እንዳለኝ ይነግሩኛል የእግዚአብሔር አመስጋኝ ፣የእግዚአብሔር አገልጋይ እሆን ዘንድ ልቦናየን እንዲከፍትልኝ፣ ይች አለም አሸንፋኝ ለዚች ለረከሰች አለም ዘፋኝ እንዳልሆን በፁሎት አስቡኝ(ወ/ገብርኤል)
አሜን(3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልንእልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
አብሮ በመንግስቱ ይሰብስበን ለሰው ሁሉ በጎ የሚመኙ የተባረኩ ናቸው ክብር ይስጥልኝ
ልብን ሰርስሮ በሐሴት የሚበላ መዝሙር ነዉ ተባረኪልን እንወድሻለን 👏🙏👏🙏
ከአለም በፊት የነበረ አሁንም ያለ አለምን አሳልፎ የሚኖር እኛንም በቸርነቱ የሚያኖረን እግዚአብሔር አምላክ የተከበረና የተመሰገነ ይሁን🙏 ለእህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🌻
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፁሜሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያጽናሽ
ኣሜን ከታሰርንበት የስጋ መውደድ ሰንሰለት ክርስቶስ ይፍታልን🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ዘርፍየ ስወድሽ እግዚአብሔር ሞገስና ጥበብ ይጨምርልሽ ሰላምና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
She is not zerfe she is Mirtinesh.
አይዞቹህ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚሐብኤር ከታመኑትና ከፀኑት ጋ ነው በርግጥ ዘመናዊነትና ስደት እንግዳና የእግዚአብሔር ን መንገድ የሚፃረሩን መጥፎ ስነ ምግባሮችን ቢያስተምሩንም
እኛ ግን በንስሀ ከመጥፎ መንገድ በመመለስ ከሰራዊት ጌታ ከልዑል እግዚሐብኤር መንገድና ህግጋት ውጭ ዝንፍ ማለት የለብንም ::
ውጊየው መንፍስ ቅዱስና እርኩስ መንፈስ ነው '
ምርጫው የእኛ ነውና አስተውልን እንጎዝ
ብልጭልጩ አለም አታላይ ነው ድካም ብቻ እንጅ ዕረፈትም የለውም
ዕረፍትና ሰላም ያለውና የሚገኝው በአንድ በልዑል እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ነው ::
እርሱን ብቻ በመፍራት ከኖርን ሌለው ምንም ነው ::"
እህታችን ምርቴ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ኑሮሽን ሁሉ ይባርክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እስትንፋሴ ነች ለኔ ፪ ግዜ ከከባድ ሞት አተረፈችኝ በርሜል ጊዩርጊስ ደሞ ከልጅነት እስከእውቀት በምግብ የበላሁትን መርዝ ለረጅም ሰአት ሰርጀሪ አደረገችኝ አሁን ሁሌም በዙሪያዬ እየጠበቀችኝ ነው ምንም ማንንም አልፈራም እልል በሉ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ😍🤗 ስንት ጊዜ እደምሰማው በማርያም 😘
እንድ እግዛኣብሔር የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነዉ ዘላለም ኣቤቱ ጉልቤቴ ሆይ ኣቤቱ መፅናኛቴ ታትመሃል በዉስጤ ተስልሃል ከፊቴ. እልልልልልልልልልልልልልልልል. እወድሃለሁ ዉድ ኣባቴ የኔ ህወቴ😢❤❤❤❤
በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርትዬ አንቺ እግዚአብሔር የሠጠን በረከታችን ነሽ❤
እግዚአብሔር ይጠበቅሽ በናተ እኛ ሰለሀይማኖት እየገባነው ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜንንን ክብር ለእርሱ ይሁን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏💚💒
አሜን! "ኃይልም ዝማሬዬም ".......
እህታችን ምርትነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤