በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @adinasrat2411
    @adinasrat2411 8 หลายเดือนก่อน +33

    2000 ዓ.ም ገና በስድስት ዓመቴ እናት አባቴ ተጣልተው እናቴም ትታኝ አዲስ አበባ ስትመጣ አባቴም ቢሆን ትንሽ ያመው ስለነበር አቅራቢያዬ ወደ ሚገኝ ቂርቆስ ገዳም ገብቼ ለ4 ዓመታት አብነት ተምሬ መልእክተን ሀሁን አቡጊዳን ውዳሴ ማርያምን ዳዊት ምንባብን ተምሬ ማሕሌቱን ሰዓታቱን ቆሜ ቅዳሴው አስቀድሼ በዚያ እድሜዬ እንደዛ አድጌ ድቁና ለመቀበል
    አንዴ ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንዴ ዝዋይ ሔድን ግን የርሱ ፍቃድ አልሆነም መሰለኝ ብፁአን አባቶች በዕለቱ ስላልመጡ ክህነት ላገኝ
    አልቻልኩም ፡፡ የድሮውን የነበረኝ ቅድስና ከአሁኑ ሳነፃፅረው በጣም ርቄያል
    እግዚአብሔር ሆይ ወዴት ነህ በለኝ❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  8 หลายเดือนก่อน +19

      ሁሌም በመንገዳችን የሚጠብቅ የሚያስተምር የሚራራ የሚመራ እርሱ ያለው በተሳለው ልባችን ውስጥ ስንቀርበው ብቻ ሳይሆን እርቀንም የልጅነት ንጹህ ልባችን ላይ የተሳለ ነውና ለዘወትር አይጥለንም እንመለስ በአባትነት ፍቅሩ አቅፎ ይቀበለናል ።አሜን ይሁንልን ይደረግልን

    • @Ts21216
      @Ts21216 4 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞህ እግዚአብሔር ሁሌም ልጆቹን ይፍልጋል ልጄ ሆይ ወዴት ነህ ይላል ከ99 አንዱ ይገደዋልና አድምጠው ፍልገው

  • @masr5355
    @masr5355 2 ปีที่แล้ว +141

    1999 ዩንቨርስቲ ፍሬሽ እየነበርን ዶርማችን ውስጥ ሁሌም የሚከፈተው የምርትነሽ ይሄ የመዝሙር አልበም ነበር። በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር። ምርቴ በቤቱ ያጽናሽ

  • @davemusic27
    @davemusic27 2 ปีที่แล้ว +63

    ኧረ ይሄ መዝሙር ይለያል ምርትዬ!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @ሰውነትተሻለ
      @ሰውነትተሻለ 2 ปีที่แล้ว +3

      ...ebakih siragn endegena!!!!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +13

      ሁላችንን በእየለቱ የሚመክረን አይለየን

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 ปีที่แล้ว +35

    በቤተመቅደሱ ያሳደገን
    የልጅነታችን አምላክ ዛሬም በጉልምስናችን ያልተለየን ነገም በእርጅናችን ለዘላለምም በሰማያዊ መንግስቱ አብሮን የሚኖር አምላክና አባት ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርቴ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +4

      እለት እለት የሚያሰተምር አስተማሪ አባት እርሱ ነው

  • @kidestlulu7563
    @kidestlulu7563 2 ปีที่แล้ว +12

    ልጅነቴን አሰታውስኩኝ 😭😭😭😭

  • @KebedeBedada
    @KebedeBedada 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለእግዚአብሔር
    እኔ ብረሳህም አንተ እንደማረሳኝ አምናለሁ ታቦትህን አጀቤ የምዘምረው መድረሻዬ ነበርህ ቤትህ ከቤቴ በላይ ቆይቼበታለሁ ያ በታቦትህ ፍት የዘመረህል ልጅ አሁን ግን ..... እባክህ በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ የድፍረት ሀጢያቴን ስለ እናት እመብርሃን ብለህ ሀጢያቴን ይቅር በለን ሴጣን እደፍለገ የሚጋልበኝ ፈረስ ሆኛለሁ ልጅነቱ ቀርቶብኝ ባርያህ እንድሆን እርዳን ከሴጣን መገዛት አርቀኝ እዳዬን ክፍል
    .
    ከሀጢያተኛው

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  22 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የልቦናን ሀሳብ ይፈጽማል ። እርሱን በተጠየቀው ቅርብ ነው ። ሁላችን በደከምን ጊዜ ፈጥኖ ደርሶልናል ።ተስፋ መቁረጥ የለም ወደርሱ የቀረበ ማን ያሸንፈዋል ልጆቹ ነንና በእቅፉ ያኖረናል ።
      አሜን አሜን አሜን

  • @TsehayKassa-cz1sd
    @TsehayKassa-cz1sd หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜና ከጤና ጋር ይስጥሽ እህታችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyatSweet-t4r
    @AyatSweet-t4r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያሰማልንፀጋውንያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ምንም አልተሳሳቱም የግብጽ ቅጠረኞች ስለነበሩ አሁን እንደት ለኢትዮጵያ ይቆማሉ።❤❤❤

  • @MimiMimi-zx3mx
    @MimiMimi-zx3mx 2 ปีที่แล้ว +12

    ምረትየ የኔ ማረ ክልጅነቴ ጀምሬ ሰወድሺ እግዛቤሔረ ን እዳገለገልሺ ነው ክልጅነትሺ ጀምሮ ባለሺበት እግዛቤሔረ ይጠብቅሺ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን የልጅነታችን የጠበቀን እሰከርጅናም አይለየን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +19

    ምርትዬ የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን ሁላችንንም ይጠብቀን

    • @sndedfabachew6353
      @sndedfabachew6353 2 ปีที่แล้ว +1

      የድሜዘመንሽን ያርዝመልሽ ድግል ትጠብቅሽ

  • @hanalegese8407
    @hanalegese8407 5 หลายเดือนก่อน +6

    በልጅነቴ የምፈራህ የማመልክህ አምላክ ልቦናዬን መልስልኝ በአጥያት መንገድ ልጠፍ ነው ልቤ መፍራት መደንገጥ አቁሞአል አጥያትን ለመድኩት የልጅነቴን ንፁ ልብ አንተ ታውቀዋለእና በንስሐ መልሰኝ አምላኬ

  • @li-yi4il
    @li-yi4il ปีที่แล้ว +8

    ገና ልጅ እያለሁ ልቤ ውስጥ የቀረ መዝሙር

  • @DANNYMEKONEN
    @DANNYMEKONEN หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማርያምሆይ ስምሽን ይባረክ ለልጅሽ ጌታን ይቅር አንድለን ለምኝልን🙏

  • @waqaayonjalalaa5574
    @waqaayonjalalaa5574 2 ปีที่แล้ว +7

    ዛማሬ ማላክት ያሳማልን አታችን ምርትዬ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ እእእእእልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን በእዉነት ምርቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌻🌱🌼🌼🌿🌸🌸🌸🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🍃🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤💒💒💐💐💐

  • @TgWudu
    @TgWudu วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ሆይበቤት አፅናኝ

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 2 ปีที่แล้ว +6

    አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በቤቱ ለዘላለም ያኑርልሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brhenbrhen7005
    @brhenbrhen7005 ปีที่แล้ว +4

    ዞማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ እህታችን ፀጋዉነረ በሰከቱን ያበሰዛልሽ አሜን፫❤❤❤❤

  • @msrt2127
    @msrt2127 2 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን ዘማሪት ምርትዬ 💚

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣምነው የምወደው መዝሙር ምርትዬ😍በቤቱ ያፀናሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @MekyasWabi
    @MekyasWabi 10 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን መዝሙሮችሽ ሁሉ ልብን የሚነኩ ናቸው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 ปีที่แล้ว +7

    ምህርትዬ በጣም የምወደው መዝሙር ነው እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @አኮቴትለእግዚአብሔርቲዩብ
    @አኮቴትለእግዚአብሔርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ሰላም ከአንቺ ጋር ይሁን አገልግሎቱ በጣም ጥሩ ነዉ ። ቁጥር 1አልም አብዛኸኛው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ እሚያውቁት አይመስለኝም ስለዚህ ደግመሽ በየተራ እንዳአዲስ ብሰሪው ለህብረተሰቡ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ይደርሳቸዋል ማለት ነው።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን እድሜ ይስጥሽ።ዘማሪ ተስፋዬ (መርከቤ) በህጻንነቴ ተገናኝተን ነበር

  • @abebewondmu7577
    @abebewondmu7577 6 หลายเดือนก่อน +2

    አፌን የፈታሁበት ድንቅ ምስጋና። ዝማሬ መለኣክትን ያሰማልን።

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ልዩ ነሺ!!! እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅሺ💐💐💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬዎችሽ በሙሉ አይጠገቡም🙏❤🙏❤🙏❤

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @aldaam3017
    @aldaam3017 2 ปีที่แล้ว +2

    የመላእክት ያስማልን 👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌿🌼 ውድ እህታችን 🌹🌹🌹

  • @SamrawitDamissie-hu6ti
    @SamrawitDamissie-hu6ti 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት የሰማሽ ምርትዬ❤😊😊😊

  • @tgstyoutube1835
    @tgstyoutube1835 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ውድ እህት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እግዚአብሄር አምላክ እዳመሠግንህ እርዳኝ❤❤❤❤

  • @gechman7916
    @gechman7916 2 ปีที่แล้ว +4

    የህይወትን ቃል ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን!!!

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ
    በlive እየገባሽ መንፈሳዊ ምክሮች ብታካፊይ ጥሩ ነው

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @yordanos5214
    @yordanos5214 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርትዬ የኔ እንቁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርሽ🙏❤❤❤👏👏👏

  • @YosefAbebe-n6o
    @YosefAbebe-n6o 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ከምንም በላይ የምወደው መዝሙር ❤❤❤❤❤

  • @betyasfaw1747
    @betyasfaw1747 4 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ 🤲🤲🤲

  • @helenhelen1871
    @helenhelen1871 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam new imnwodsh ihitachin yegeligilot zemenshn yarizimlin amen amen amen

  • @yohannesbasaznew5969
    @yohannesbasaznew5969 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤😂😂😂😂😮😮😮😮😮😊😊😊😊😅😅😅

  • @sifu44
    @sifu44 2 ปีที่แล้ว +3

    Egziabher ye agelgilot zemenishin yibark

  • @MEBAOZA
    @MEBAOZA 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤት ይህ መዝሙር እንዴኔ የሚወደዉ
    ❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mahder368
    @Mahder368 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እልልልል

  • @mesietube4734
    @mesietube4734 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ነሽ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እኔን ይገልፀኛል በጣም

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @eyayuworku7520
    @eyayuworku7520 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @bezawitchalachew868
    @bezawitchalachew868 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወደው ይህን መዝሙር ምርቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @amirwondesen2768
    @amirwondesen2768 2 ปีที่แล้ว +3

    መቼም ከልቤ ማይጠፋ መዝሙር

  • @TsegayeLeka-ig2mo
    @TsegayeLeka-ig2mo ปีที่แล้ว +1

    ምርትዬ ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን

  • @SaraBekele-zs8gv
    @SaraBekele-zs8gv 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @EsubalewDerese
    @EsubalewDerese 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ በጣም ደስ ሚለኝ መዝሙር ነው

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BetySisay-h3w
    @BetySisay-h3w ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 2 ปีที่แล้ว +3

    AMEN
    AMEN
    AMEN

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @hanatefera96
    @hanatefera96 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 ปีที่แล้ว

    ምሪትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እህትአለም🥰🥰❤❤
    ያፅናናኛል ይሄ መዝሙር😢

  • @kalkidantaye6174
    @kalkidantaye6174 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የኔ ህይወት 😢😢😢

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ ዝማሬወችሽን በጣም ነው የምደው አጥት ያለመልማል

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Zmare melaktn yasemaln 🙏🙏🙏

  • @shebrefanta9226
    @shebrefanta9226 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ምርትዬ😍😍😍

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Zimare melak yasemalin ❤❤❤

  • @GenetHailu-e1v
    @GenetHailu-e1v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምርትያ እወድሽ አለው

  • @Rose-j9g8n
    @Rose-j9g8n 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልሽ እማ❤

  • @luwamteklay9159
    @luwamteklay9159 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemri melakti yasmlen ehtcen mertnshi

  • @YoniPiter-ex8sw
    @YoniPiter-ex8sw 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waw betam mwedwu mezmur new mrtnesh bebetu yatsnash🙏🙏

  • @mirunignkebde3741
    @mirunignkebde3741 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen zemari melakitn yasemaln 🙏🙏😘👈

  • @eldanatesfaye904
    @eldanatesfaye904 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ. መላእክትንያሰማልን

  • @MeleseGkidan
    @MeleseGkidan 10 หลายเดือนก่อน +1

    Meretye yegna enat kale hiwet yasemalen ......

  • @kemaltemam1341
    @kemaltemam1341 7 หลายเดือนก่อน +1

    d/berihun betam yemiwedew muzmur new

  • @KalDave-bb5ie
    @KalDave-bb5ie ปีที่แล้ว +1

    ለመመለሴ ምክንያት ነሽ

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን

  • @Wendewesenyifru-ho8zi
    @Wendewesenyifru-ho8zi 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yehulu negerachen balebete seme lezelalem yetemesegene yehune

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 2 ปีที่แล้ว

    Ameen zermeri milkati yeasnmni erzegebeher
    Ellleeellllleeeeee 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
    Ellleeellllleeeeee
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
    Ellleeellllleeeeee
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒

  • @BerihanuAberha
    @BerihanuAberha 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemoudew mezmuer new

  • @arsema102
    @arsema102 ปีที่แล้ว

    Ene ewedeshalew merteneah❤

  • @tihtinaasmare3254
    @tihtinaasmare3254 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 2 ปีที่แล้ว +1

    Bante kelete libonachew! yihin kal astewilut...

  • @FelekeAbebe
    @FelekeAbebe 27 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว +1

    ZEMARA melaket YASEMALEN

  • @AdimasuGobeze
    @AdimasuGobeze 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KidstBirara-u1n
    @KidstBirara-u1n ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @useermias
    @useermias 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @adeyfeyyisa-q9c
    @adeyfeyyisa-q9c ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NohaminAbreham-kn6ts
    @NohaminAbreham-kn6ts ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @genilove5414
    @genilove5414 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @ZeweduZewedu
    @ZeweduZewedu 4 หลายเดือนก่อน +1

    1988.astawesegn

  • @werert2189
    @werert2189 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ያአይየዚህአለምድካምስለቸኝበተለይበስደትአይህይወትእንዲህናትለካይሁንለበጎነው❤

  • @MikiyasGebru-l2i
    @MikiyasGebru-l2i 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉😂🎉

  • @dagnutilahun1903
    @dagnutilahun1903 2 ปีที่แล้ว

    Dead e

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ
    th-cam.com/channels/QwRvow0yuZzMvFvjcCfafg.html በማርያም ቤተስ ሁኑኝ

  • @tigisittigist5620
    @tigisittigist5620 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤