ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 ปีที่แล้ว +1442

    ሙስሊም ነኝ ግን ያንቺን መዝሙር አለመስማት አልችልም ፋሚሊ ስላለ አሁን ላይ አልችልበትም አንድ ቀን ግን ክርስትያን ሁኜ እንደናንተ ዘምራለው ዱአ አድርጉልኝ

    • @portagal9073
      @portagal9073 ปีที่แล้ว +38

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  ปีที่แล้ว +356

      እግዚአብሔር ወደልብሽ የላከልሽ የርሱ ቃል ያሳርፍሻል። አምናለሁ ስለወደደሽ የልብሽን ሀሳብ ይፈጸማል ። ስለተወደድሽ ልጁ ያደርግሻል ተመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @tigestshetaw1520
      @tigestshetaw1520 ปีที่แล้ว +48

      እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +39

      ❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ ปีที่แล้ว +62

      ይሔኮ መመረጥ ነው እህቴ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ እሱ ሁሉን ያስችላል

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 ปีที่แล้ว +2553

    ምርቴ ያለሁት ሶማልያ መቋዲሾ ውስጥ ነው ምንም ክርስትያን በለሌበት መዝሙርሽን ስሰማ እንባ እንባ ይለኛል ።የጣኑ ሽታ ይናፍቀኛ የአባቶችን እጅ መሳለም ይናፍቀኛል።እዚህ 11 ስአት ላይ አላህ አክበር ለማለት የማክሮፎኑን ድምጽ ስሰማ ቅዳሴው ትዝ ይለኛል።እህቴ ኦሮቶዶክስ መሆን በብዙ መታደል ነው ሁሉም ይናፍቅሻል ከተዋበው አዳራሽ ይልቅ የናቴ ኪዳነምህረት ደጁ ይናፍቅሽል።ፈጣሪ ባንቺ መዝሙር እየባረከኝ ነው አመስግነዋለሁ እናቴ ማርያምንም ለደጅሽ አብቂኝ እላለሁ።

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว +93

      ayzosh egziabher wede hager temelsesh yenafekshiwn betekrstiyan endtayi yrdash

    • @netsemakiyess5739
      @netsemakiyess5739 2 ปีที่แล้ว +33

      Fetari lageresh/yargeh yabkash degel tetbekesh

    • @tsigaradayemareyamlij463
      @tsigaradayemareyamlij463 2 ปีที่แล้ว +99

      አይዞሽ እህት አለም ቅዱስ አማኑኤል ባለሽበት አፅንቶ ይጠብቅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አባት ታማኝ ወዳጅ ነው የማያንቀላፋ ጠባቂ እረኛችን ነው በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራልና የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏

    • @efratam7995
      @efratam7995 2 ปีที่แล้ว +30

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @yasernazarpour6472
      @yasernazarpour6472 2 ปีที่แล้ว +67

      በቤተ መቅደሱ ከሚቆሙት ይልቅ አብልጦ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በፀጋው የልብሽን መሻት ይምላልሽ፣ የተዋህዶ ማር አይዞሽ የልብሽ ሀሳብ ይሳካል።

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw 10 หลายเดือนก่อน +352

    70M ኦርቶዶክስ የት ናችሁ ምርትየ የኔ ጠንካራ እህት እስከ ዘመንሽ ፍፃሜ በቤቱ ይፅናሽ

    • @ብርቱካንባሳዝነው
      @ብርቱካንባሳዝነው 9 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EdanLemmaa
      @EdanLemmaa 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዠ​@@ብርቱካንባሳዝነው

    • @AbushMoges-t2l
      @AbushMoges-t2l 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @getanehzewdu6182
      @getanehzewdu6182 6 หลายเดือนก่อน +6

      70M total people of Ortodox followers in Ethiopia, but most of the people live in rural area and do not have mobile.

    • @MikeDamtew
      @MikeDamtew 5 หลายเดือนก่อน +2

      Alen teafa atkoretsi

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii ปีที่แล้ว +101

    ምንም የቅዳሴ ድምፅ በማልሰማበት በ ሳኡዲ ነው የምኖረው ግን መዝሙርሽን በ ኤርፎን እየሰማሁ ብቸኝነቴን እድረሳ አደርጋለሁ ቤቤቱ ያፅናሽ ምርቴ❤🙏🙏🙏

  • @መቅዲ12eeee
    @መቅዲ12eeee ปีที่แล้ว +248

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከነገ ወዲያ እናቴ ስላመማት አለማጣ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ትሄዳለች አንድ እጇና አንድ እግሯ አይንቀሳቀስም😭 ግን የምህርት መልአክ በሆነው በአባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጥበቃ በሰው ታዝላ ሂዳ ጤናዋ ተመልሶ በእግሮ እየተራመደች ወደ ቤቷ እንደምትመለስ አምናለሁ አሜን በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡልኝ👈👈👈👈👁👁 በእግዚአብሔር ቼርነት በድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃ ይሁን ይደርግልኝ አሜን በእውነት እኔም በዚሁ በዝጽሁፍ ምስክርነቴን እሰጣለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ⛪⛪⛪⛪

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ ปีที่แล้ว +13

      ቸሩ መደሀኒአለም የናትሽን ጤና ይመልስላት በይቅርታው እና ለምስክርነት ያብቃሽ ምናልባት የመናፈስት ስራ ሊሆን ይችላል //ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ// ብለሽ አዳምጭ እህቴ

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 ปีที่แล้ว +5

      አሜን እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን ❤❤❤

    • @Habetam19
      @Habetam19 ปีที่แล้ว +3

      አግዚአብሔር ለምስክር ይብቃልን

    • @yordanosmulugeta9736
      @yordanosmulugeta9736 ปีที่แล้ว +3

      Egziyabhar yimarlish ehete

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልል

  • @ortodox480
    @ortodox480 ปีที่แล้ว +103

    ምን አይነት ዝማሬ ነው 😍። አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur 10 หลายเดือนก่อน +1

      zemrey melken ysemlen yglglto zmenshn ybzlen mertya btm new mewdesh

    • @MoOo-l2m
      @MoOo-l2m 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤😊😊😊

    • @kidanefikru
      @kidanefikru 9 หลายเดือนก่อน +1

      እህተ ተባረኪ እጅግ //ያንችን መዝሙር ሳዳምጥ ልጅ ሳለሁ በእኒ ልጅነት ዉሰጥ ምመላለስ የዘዉትር ሃሳበ ስትዘምሪ በአካል ከአንቺ ጋር አምላከን ማመስግን ስፍልግ ነበረ እህተ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ይደረሳል በርቺ እህታን ተባረኪ ///

    • @z_amen87
      @z_amen87 9 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @ElsabetMalasa
      @ElsabetMalasa 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 9 หลายเดือนก่อน +279

    አሜን(3) እስኪ ቤተስቦቼ ከፆም በኃላ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤

    • @Wabi368
      @Wabi368 9 หลายเดือนก่อน +20

      ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ🙏

    • @lifeasmommyhabesha
      @lifeasmommyhabesha 9 หลายเดือนก่อน +17

      ሰላም ግቢ እሕቴ ያሰብሽው ሑሉ ይሙላልሽ❤

    • @asnakumekonenasnakumekonen5725
      @asnakumekonenasnakumekonen5725 9 หลายเดือนก่อน +14

      በሠላም ግቢ እህቴ

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 9 หลายเดือนก่อน +10

      Medhanialem beselam yametash

    • @asdqwe9389
      @asdqwe9389 9 หลายเดือนก่อน +11

      በሰላም ወደ አገርሽ ያግባሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በመገድሽ እሳዋ ትምራሽ❤❤❤❤

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว +59

    ከኦርቶዶክስ የሚበልጥ ምን ነገር አለ ሕብረት ከቅዱስ ኩቡር ስጋውና ደሙን የሚጣፍጥ ሂወትስ ምን አለ ለዘልአለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በጸሎትዋ እመ አምላክ ድንግል ማርያም

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +13

      ስንዱዋ እመቤት በብዙ ቅዱሳን ሰማእታት ጸሎት ልጆቿን በመባረክ ትኑርልን አሜን

    • @LoveBird-o8m
      @LoveBird-o8m 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun mirtye ebakish Dallas, Texas ney!!! Abereash yihean tihum mezmuroch lamilakachin endezim! Tewat mata bisema besema endadis newu libean mezmurochish mineku!

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h 10 หลายเดือนก่อน +44

    የኔ ውድድድድድ እዳው መታደል እኮነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝና እኔ ምኞቴ ነው የመድሀኒያለም አገልጋይ መሆን እባካችሁን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ምርትየ በረከትሽ ዬደርብን የኛ እቁ እህት❤❤❤❤❤❤

    • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
      @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ እህት የልብሺን
      መሻት አይቱ እግዚአቢሄር
      ያሳካልሽ ዉዷ

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen 10 หลายเดือนก่อน

      Egziabher amlak yelbshn meshat yfetsimlsh

    • @hamerenoah5491
      @hamerenoah5491 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ እህቴ

  • @sasahulishdinku9187
    @sasahulishdinku9187 8 หลายเดือนก่อน +23

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን(3)

  • @endalkachewworkineh6026
    @endalkachewworkineh6026 9 หลายเดือนก่อน +7

    kale hewite yasemalene

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 2 ปีที่แล้ว +51

    ኦርቶዶክስ መሆን በኡነት መታደል ነው ስለ ቅዱስ ስሙ እግዝኣቢሄር ኣምላካችን ለዘልኣለም የተመሰገነ ይሁን።

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @romanmarkos
    @romanmarkos ปีที่แล้ว +5

    ውዷ እህቴ ዘማሪት ምርትዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ❤ በአፎችሽ የምስጋና ፍሬ ከልጅነቴ ጀምሮ ሕይወቴን አንፀሻታል ውለታሽን የድንግል ማርያም ልጅ ንጉስ ክርስቶስ ይክፈልሽ እህቴ..... አሁንም እንደ ስምሽ የምስጋና ዝማሬ ከአንደበትሽ ይመረት😍 ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ 🙏

  • @TamirsetfishaAsmare
    @TamirsetfishaAsmare 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 9 หลายเดือนก่อน +25

    ዘማሪት ምርትነሽ እነደ አሁኑ መጤዎች እዩኝ እዩኝ የማትል ትሁት የኦርቶዶክስ ዘማሪት ናት🙏 ሥለሷ ብዙ ሰምተናል ነገር ግን ነፅሕናዋን በነጠላ ሸፍና ከቤተክርስቲያን ደጃፍ አንገቷን ዝቅ አድርጋ ከ ቅድስት ቤተክርስቲያን ደጅ የጠፋችበት ቀን የለም አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 2 ปีที่แล้ว +15

    አች ልዩ ሴት ትለያለሽ የኔ ዉድ ምርትየ ምርትየ አች የመንፈስቅዱስ ምርት ነሽ መዝሙርሽ ስጋን ቀዶ አጥትን የሚነካ ነዉ እዴት አባቴ እደምወድሽ ዝማራ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐

  • @علياعليا-ك7و
    @علياعليا-ك7و 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Met196
    @Met196 ปีที่แล้ว +27

    ናፈቀኝ የእጣኑ ሽታ የአባቶች ቡራኬ የሰንበታቱ ዝማሬ በረከቱ ዳቤው ቅዳሴው ወረቡ ማህሌቱ ኪዳኑ ሰአታቱ እፉ ኧረ ስንቱ እንባዬዬዬዬዬዬ ።አምላኬ በሰላም መልሰሽ ወደ ቅድስት ኢትዮጵያዬ።ምርትነሽ ብዙ ብዬ አላሰናክልሽም ብቻ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በመጨረሻዋ ሰአት እህታለሜ።ጸልዩልኝ ተወዳጆች

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 ปีที่แล้ว +54

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ ምርቴ ሁሉንም በአንድ አድርገሽ ስለለቀቅሽልን እናመሰግናለን ዘመንሽ ይለምልም

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +10

      አብሮ ያሰማን እኔም ስለሁ አመሠግናለሁ

    • @ገነትካሣ
      @ገነትካሣ 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun
      አሜን አሜን አሜን

    • @selmawittsehome1430
      @selmawittsehome1430 2 ปีที่แล้ว

      ዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺዺ

    • @tsahyneshbogale8451
      @tsahyneshbogale8451 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun ,ምርቴ ተባረክ አሜን 🤲

    • @tizitabahru1052
      @tizitabahru1052 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun ፡፡

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +13

    ክበር ባለኝ ነገር፤ ክበር ባለኝ ነገር፤ የለም ከኔ እምለው ሁሉ ባንተ ነው፤ እግዚብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፤ እህቴ ምርቴ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ፤ ከምስሎቹ ይልቅ የቅዱሳንን ምስሎችና የድንግል ማርያምን ምስሎች ቢበዙልን መልካም ነው እህቴ የኔ አስተያየት ፤ እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገ ይሁን አሜን አሜን አሜን፤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ዘመንሽን በምሉ የፈጠረን ይጠብቅሽ ድምፅሽ እኮ ሞገድ አለው ድንግል ትጠብቅሽ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እመቤቴ ሁላችንንም ልመናዋ አይለየን

    • @mesfintefera4436
      @mesfintefera4436 2 ปีที่แล้ว

      May God keep her!

  • @MeronZikre
    @MeronZikre 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስላንቺ ሳስብ ቃላት ይጥረኛል ቀሪውን ዘመንሽን እንድታገለግይ አምላከ አብርሃም ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @simratakter-op3dd
    @simratakter-op3dd ปีที่แล้ว +25

    እኔም በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ በቤቱ እንድኖር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለንሰሃ የብቃኝ አምላኬ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FeyselFeysel-zf4bk
    @FeyselFeysel-zf4bk 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኦሮቶዶኮስ የምትሆነው መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው ምርትነሽ ፈጣሪ እንዲህ ልቤን በመዝሙርሽ እንዳረሰረስሽኝ በቤቱ ያጽናሽ

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye 8 หลายเดือนก่อน +1

    "yetebekegni yasadekegni Amlake keberilign "... Ene gin endante ayidelehum yemareba kalen yemaltebik hatyategna ena dekama mehonen awukeyalehu. geta hoy sile enatih bileh maregn.

  • @sebla
    @sebla ปีที่แล้ว +129

    ምርትዬ እመብርሀን ወላዲተ እምላክ ሁሌም ጥበቃዋ አይለይሽ እንደዚህ እርፍ የሚያስብሉ መዝሙሮች እንደምታስደምጪን ተባረኪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ😘❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว +98

    ✝️"ለሊቱ እንዲነጋላት በቃሽ በላት ጌታ🙏🙏🙏✝️"ኢትዮጵያን አስባት ትቁም በከፍታ"🙏🙏🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +10

      ያርግልን ከፍታዋን ያሳየን

    • @firhiwothellemskell3251
      @firhiwothellemskell3251 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

    • @SaferUae
      @SaferUae 7 หลายเดือนก่อน +2

      Awo fetar hagerachin selam yargat

    • @azebmobae7389
      @azebmobae7389 หลายเดือนก่อน

      L
      ​@@firhiwothellemskell3251

  • @tesfalemxoxo2862
    @tesfalemxoxo2862 2 ปีที่แล้ว +68

    ያኔ የመነፍቅ ምርኮኛ ልቶኝብን ነበር እና እዳትወድቂ እናትሽ ድንግል ማርያም ጠብቃሽ እንድትዘምሪላት እና እድታወድሻት ስለመረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን

    • @PhoneTastic-zl1eb
      @PhoneTastic-zl1eb ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yetmwerk2305
      @yetmwerk2305 11 หลายเดือนก่อน

      እህታችን አንቺ በእውነት የአምላክ ስጦታችን ነሽ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለው

    • @Humorandseriousness
      @Humorandseriousness 9 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነዉ ግን ፍጡርን ከማምለክ ወጥታቹ ፈጣሪን ምታመልኩት?

    • @yttw3333
      @yttw3333 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Humorandseriousness emebete mariyam tiwedshalch enem endanchi nber emlew gin begizew hulum nger tegeltelign ena enate mariyam edil setechign yiker alchign dagim wededechign and ewnet lingerish ye emebet mariyam fikrua yigletsilsh eshi esua tihut Nat kidist nat bitsiyit nat getachinin medhanitachinin eyesus kirstosin yewldechil nitshuh nech

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Humorandseriousness
      ❤ እመቤታችን ❤ሳኒዝ አንድ እርምጃ መራመድ ስለማንቺል ነው።❤❤❤

  • @Blessed-n4g
    @Blessed-n4g 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዓለም መድኃኒት ኣማኑኤል ተወለደልን ተወልደ ናሆ እምድንግል

  • @ashenafi1163
    @ashenafi1163 3 ปีที่แล้ว +54

    ምርቴ ቃላት አጠረኝ ለመግለጽ 😍🙏በዝማሬሽ ልቤ ረሰረሰ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

    • @TheABDIGITALzeabsongs
      @TheABDIGITALzeabsongs 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናንተም ለብዙ ሰው ስላደረሳችሁልኝ ከልብ አመሠግናለሁ

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/d11bKDoclAE/w-d-xo.html

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘

    • @z_amen87
      @z_amen87 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

  • @abrahamsheferaw8789
    @abrahamsheferaw8789 3 ปีที่แล้ว +10

    ኣምላክ ኣብዚሑ ይባርኽኪ ምርጡ ሓፍተይ
    ናይ ድንግል ማርያም ኣማላድነት ኣይፈለየኪ ርሑስ ኣውደኣመት በዓል ልደት ይግበረልኪ ምስ ደቅኪን ስድራኽን።ውድ እህታችን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mesfintefera4436
      @mesfintefera4436 2 ปีที่แล้ว

      Jesus is Amalaj!

    • @genetgenet8862
      @genetgenet8862 2 ปีที่แล้ว

      ምርትዬ የኔ ደርባባ ተባረኪልኝ ነብሴን አረሰርሻት።

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን_*እልልልልልልልልልልልልል🎤🌺💐🎤🌺💐👏🏻👏🏻🎤👏🏻💐👏🏻🌺👏🏻💐👏🏻🎤እልልልልልልልልልልልልል👏🏻💐🎤👏🏻🌺🎤🎤እልልልልልልልልልልልልል*_
    *_🌹🌹🌹🌷🌷🌷_*

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 3 ปีที่แล้ว +13

    ምርትዬ መዝሙርሽ በሰው አገር ላነው በጣም ያፅናሀናለን ፈጣሪያ ፀጋውን ሞገሱውን ያብዛልሽ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር አምላክ ለሀገር ለምድሩ ያብቃችሁ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @ሠላማዊትሠሊማዊት
      @ሠላማዊትሠሊማዊት 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@dnjdj9452አሜንንንንንንን

    • @AmarechBedada
      @AmarechBedada 9 หลายเดือนก่อน

      🎉2.kiyayee v​

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ለህታችን ዚማሬ መላእካት ያሠማልን እዲመዉን ጤነዉን ፈጣሪ ያድልሺ

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +37

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርቴ ልዩ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ይኸው የናፈቀኝን ዝማሬሽን እየተፅናናሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልኝ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +5

      መልካም ወንድም በዘመን ሁሉ ወዳጅ ነው የሁሌ ወንድሜ አመሠግናለሁ ሳሚዬ

    • @መሰረተእንቁ
      @መሰረተእንቁ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@mirtnesh-tilahun እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @eteneshbrown6111
      @eteneshbrown6111 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@mirtnesh-tilahun c

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 ปีที่แล้ว +13

    ምርትዬ you deserve 6 M views! የኔ ብቻ view ያረኩት ቢቆጠር ከ6 M ይበልጣል that’s how you’re loved 🙏🏾

    • @Amen-n1p
      @Amen-n1p ปีที่แล้ว

      አሁን እንኩአ አውርጄ የለኝም እዚሁ ላይ ነው ማዳምጣት ❤❤❤

  • @zenabuwawallel-xt9jz
    @zenabuwawallel-xt9jz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 2 ปีที่แล้ว +18

    እጅግ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪያን መካክል አንድዋ አንቺ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @ashenafihaylu8211
    @ashenafihaylu8211 2 ปีที่แล้ว +174

    ከልጅነቴ እስከ ዛሬ ድረስ ያንቺን ዝማሬ ሳደምጥ ነው ያደግኩ ምርትነሽ በዝማሬሽ ሁሌም የልቤን ነው የምትነግሪኝ የእ/ር ቸርነት የእመብርሀን አማላጅነት ካንቺ ጋር ይሁን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን !!!!!!!!

  • @sarkalemganale2281
    @sarkalemganale2281 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ❤❤

  • @godolyastube
    @godolyastube 3 ปีที่แล้ว +21

    ምርትየ ዝማሬዎችሽ ተሰምተው አይጠገብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +6

      ዘማሪት ገነት ፀጋይ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

    • @GechoBogale-f4o
      @GechoBogale-f4o 5 หลายเดือนก่อน

      ምርትነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ@ አንድ ቀን አለ ወለጋ መተሽ ጌታን ካንቺ ጋር እንዘምራለን

  • @Finan_wel
    @Finan_wel 2 ปีที่แล้ว +100

    ሽሕ ግዜ ስሚዕካ ዘይጽገብን ዝማሬ መላእክት....ጸጋኡ የብዝሓልኪ ዘማሪት ምርትነሽ ሓፍተይ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም የማልጠግበው ዝማሪዎችሽ ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን ኑሪ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጇ ነሽ

  • @Solyana335
    @Solyana335 3 ปีที่แล้ว +75

    እማይጠገብ ዝማሬ ህይወትሽ እንዲህ እሚጣፍጥ ያርግልሽ እህታችን ምርቴ በቤቱ ያፅናሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ☝️🙏💪🥰🥰

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +7

      አሜን የሁላችንን ህይወት ያጣፍጥልን

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/d11bKDoclAE/w-d-xo.html

    • @tigistguta6136
      @tigistguta6136 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun

    • @martatadesse5459
      @martatadesse5459 2 ปีที่แล้ว +2

      ምርትነሽዬ በጣም አድናቂሸ ነኝ ተባረኪ ከዮሐንስ አካባቢ

    • @hanahana602
      @hanahana602 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ብሎ

  • @AbiyotDemisse
    @AbiyotDemisse 20 วันที่ผ่านมา +3

    may God bless you my beloved sister you are true ministry of the of almighty God!

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልብ ውስጥ ስርስር ብሎ የሚገባ መዝሙር ነው ቃለ ሕወት ያስማልን በቤቱ ይፅናሽ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +12

    የእኔ ደርባባ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ መዝሙሮችሽ መፅናኛዎቼ ናቸዉ በስደት ስኖር።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር በበረከት በጤና ያሰብሽው ተሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ አመሠግናለሁ

  • @Yfhf-xf3ox
    @Yfhf-xf3ox 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ያልፋል እኛም እዳናመሰግነው ይፍቀድልን ዛሬ ቢከብደንም አድቀን ይሆናል አምናለሁ ሀይል ለእግዚአብሔር ነው በሰላም አድርሰን አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 ปีที่แล้ว +48

    አሁን በዚ የጭንቅ የሚደመጥ እና የሚያፅናና መዝሙር ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ!!! ተባረኪ ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  ปีที่แล้ว +10

      አሜን አሜን አሜን ያሳርፈን ክርስቲያን በጭንቀት ጊዜም ቃሉን በመስማት ስላሳረፈን ተመስገን ።

    • @azanashmtku
      @azanashmtku ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun c

  • @trhasgide6583
    @trhasgide6583 2 ปีที่แล้ว +10

    አዝጋብሄር ኣምላክ ጸጋ በረከቱ የብዝሓልኪ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርኮ መድህናለም ናይ በሓቂ ልብካ ዝሰብር መዝሙር ዝማሬ መላእክት የስማዓልና

  • @ytageslove
    @ytageslove ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ምልሽ ምርቴ መዝሙርሽ ሳልሰማ ከዋልኩ ይከፋኛል

  • @ayalewyosef4713
    @ayalewyosef4713 ปีที่แล้ว +6

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን::የአገልግሎት ዘመንሽንም ይባርክልሽ::በእምነት ፀንቶ መቆምን አስተምረሽናልና እናመሰግናለን!

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh 11 หลายเดือนก่อน +9

    ምርትዬ የኦርቶዶክስ እንቁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ውስጤን በደስታ ይሞላል መዝሙሮችሽ ሲሰማ ተመስገን ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ዘመነሽ ይባረክ እህቴ

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 3 ปีที่แล้ว +73

    ያንን ወጀብ እና ወከባ አሳልፎ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እኔ የምለው ተመስገን ተመስገን ነው የመቤታችን ቅድስት ማርያም የልጆዋ የመዳሃንያለም ጥበቃ አይለይሽ።

    • @adanadanish6456
      @adanadanish6456 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 3 ปีที่แล้ว +55

    ውይ ምርትዬ ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ፅጋሽን ያብዛልን በድሜና በፅጋ ይጠብቅልን መዝሙሮችሽ እዴት ብርታት እደሚሆነኝ በስደት የደከመውን ልቤንና ጉልበቴን ስሰማው ብርታት ይሰማኛል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +16

      እግዚአብሔር ጠብቆ በስኬት በፍቅር ለሀገር ያብቃሽ

    • @ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ
      @ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun ፀጋውን ያብዛልሽ ምርትየ👏👏

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      Redat, God bless you
      th-cam.com/video/-IVbHyi0IoE/w-d-xo.html

    • @aynalembekele3992
      @aynalembekele3992 2 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ መጣ ደጉ ዘመን እጅግ ፈክቶ ግንበስ አለች ውዷ አገሬ ምጧ በዝቶ ይህም ያልፋል ይሸነፋል

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @TesfalemAmare-r5h
    @TesfalemAmare-r5h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ ❤❤ የስማእለይ

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴዋ ቡሩክ ሁኚ❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ 👏👏👏👏👏እልልልልል እልልልልል

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍፁም መንፈሳዊ መዝሙር፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ

  • @ZemenayAbereAlemu
    @ZemenayAbereAlemu 10 หลายเดือนก่อน +4

    የምርትነሽን መዝሙሮች ሁሌ ማዳመጥ እወዳለሁ.......ዝማሪ መላይክት ያሰማልን.........

  • @SimonAbebe-y8s
    @SimonAbebe-y8s 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርት ነሽ እግዚአብሔር በዝማሬ ጸጋ ያበዛላት እህቴ መዝሙርሽ በስደት አገር ላለን ብርታት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ።

  • @almaz7677
    @almaz7677 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ብሩኩ ተስፋቻን ናልን ጌታ ሆይ ካንተ ጋር መኖር ይሻለናል 🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +21

    ክፉ ያላየውብህ ፍቅር ብቻ ነው ንፁ ልብ የጠበከኝ ያሳደከኝ ክበርልኝ የክርስቶስን ፍቅር ፀጥ ብዬ ሳስበው እንደው ግርም ድንቅ ይለኛል 😢 በደሌን እያየ እንደቸርነቱ ያኖረኝ ጌታዬ 😢😢 አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝና እባክህ ልቤን ክፈታት ለፍቅርህ የደነደነው ልቤን 😢😢 እባክህ

  • @habtamusisaylecturingofcom2370
    @habtamusisaylecturingofcom2370 2 ปีที่แล้ว +105

    "አዲስ አድርገኸኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ
    ቃልና ተግባሬ አልሰማማም ያለኝ።" ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያብዛልን ።

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ መለአክ ያሰማልን እህታችን በርችልን ያችን መዝሙር እየሰማን በስደት ያለን የተዋህዶ ልጆች እንፅናናለን እልልልልልልል👏👏👏👏👏ልልልልል👏👏👏👏ልል💋❤ አሜን🙏

  • @eyobelhaile3458
    @eyobelhaile3458 2 ปีที่แล้ว +230

    አንድ ቀን አለ 0:01
    ክበር ባለኝ ነገር 6:05
    አዲስ አድርገኸኝ 12:59
    በልቧ ትጠብቀው ነበር 22:34
    ክፉ አላየሁብህ 30:15
    ሚካኤል 38:12
    ቀን አውጣላት 44:48
    ዘንበል ያልክለት 54:26
    አንተ ከወሰንህ 1:00:54
    መሰልኩሽ 1:07:27
    እንደሀና 1:13:32
    አማኑኤል 1:19:22
    የእግዚአብሔር በግ 1:26:36

  • @addisuhailu4392
    @addisuhailu4392 ปีที่แล้ว +2

    betam yemiwodesh ena yemakebresh mirtnesh fetari yematu salan edme yistesh

  • @kiyaloveliyteki9815
    @kiyaloveliyteki9815 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርትዬ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ውድ እህት የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ለባለቤትሽ ለምስክርም እድሜ ጤና ይስጥልሽ ልጆችሽን በሞገስና በጥበብ ያሳድግ ተባረኪ ኪዩ ነኝ

  • @zeresenaynanu7188
    @zeresenaynanu7188 ปีที่แล้ว +6

    አዚ ጸጋ አዚ ካብ ፈጣሪ አዩ ማንም ተመንዩ ዘይረክቦ ጸጋ ክብሪ ንፈጣሪ ይኩን ኣነ ተከታሊ አምነት ካቶሊክ አየ ግን መዝሙራትኪ የሰምዖ አየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ

  • @MesrakAbebe
    @MesrakAbebe 17 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ድምፅሽ ስሠማ በጣም ልዩ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው እና በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ አምላክ ድሜሽን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ዋይዜማ
    @ዋይዜማ 2 ปีที่แล้ว +4

    ክፉ አላየሁብህ
    ፍቅር ብቻ ነው ንጹህ ልብህ /2/
    የጠበከኝ/2/ ጌታዮ ክበርልኝ
    ያሳደከኚ /2/ አምላኬ ክበርልኝ

  • @MAHLETLEGESSE
    @MAHLETLEGESSE 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምርትዬ❤ የኔ ተወዳጅ መዝሙሮችሽ በሰማኋቸው ቁጥር ሁሌ አዲስ ናቸው ተባረኪልኝ ከዚህም በላይ እንድታገለግይው እድሜና ጤና ሰጥቶ በቤቱ ያኑርሽ❤

  • @GvHv-b3t
    @GvHv-b3t 20 วันที่ผ่านมา +1

    መዝሙሮችሽን ብሰማቸው ብሰማቸው የማይጠገቡ ፈጣሪ አምላክ ጤናን ከእድሜጋር ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ፈጣራ አምላክ አስከ ዘመንሽ ፍጻሜሽ በቤቱ ያጽናሽ አሜን፫

  • @ድረስበላቸዉ
    @ድረስበላቸዉ 3 ปีที่แล้ว +94

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእደሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +19

      አብሮ ያሰማን ህይወታችን የጣፈጠ ያድርግልኝ

    • @askalemamo2839
      @askalemamo2839 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun q

    • @ابوسعد-ذ5ف
      @ابوسعد-ذ5ف 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @ابوسعد-ذ5ف
      @ابوسعد-ذ5ف 2 ปีที่แล้ว +2

      @@mirtnesh-tilahun Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @radetasefa255
      @radetasefa255 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማል ምርትዩ ❤❤❤ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጸጋው ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚኣብሔር ይመስገን🤲❤️

  • @Aronlulu-i7l
    @Aronlulu-i7l 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን እህታችን ምርትነሸ እድሜሸን ይባርክ እግዚአብሔር

  • @ሄለንተስፋዬ
    @ሄለንተስፋዬ 2 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን ያክበርሺው ጌታ ያክብርሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ የድንድነዉን ልባችንን ይመልሳል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እድሜ እና ጤና ያድልሽ ዘመንሽ ይባርክ 🥰🥰🥰 የምወድሽ 💞💞💞🌹🌹

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ሄለን በአለሽበት ይጠብቅልኝ ክብር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
    @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ የመላእክት ያሠማልን እህታችን የስደተኞች ማጽናኛችን❤❤❤❤

  • @DerasHaile
    @DerasHaile 17 วันที่ผ่านมา +1

    እህት ምርትነሽ እውነትም ምርትነሽ ስምን መላአክ ያወጣዋል ይሏችኋል ኢችነች ቃለህይወትን ያሰማልን እደጅማሬሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @asnakechseyume1276
    @asnakechseyume1276 ปีที่แล้ว +7

    ምርትነሽ፣ እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ያጎናፀፈሽ ስለሆንሽ ክብር ምስጋና ለሱ ሁሌም እኔ በተላይ ዝማሬሽን ስ ሰማው በኔ ላይ ያደረሰው በምህረት በበረከት አይኑ አይቶኝ ማንም ያለሱ እንደሌለኝ አውቆ ሁሌም ከፊቴ እንቅፋትን አስወግዶ አሁን ላለሁበት እድሜ ያለ እናት ያለአባት አይዞሽ እያለ ለዚህ ላደረሰኝን ሁሉ እያሰብኩት በእንባ እየትጥለቀልኩ ነው ከልብ ይማደምጠው አንቺንም የለገሰኝ ፈጣሪ እሱን እንዳመሰግነው ለፍድቀደልኝ ጌታ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ እላለሁ ስለሀገራችንም ይህ ሁል ስቃይ አልፎ እንደሚያሳየን ትስፋዬ ከፍ ያለ ነው ክብር ለፈጣሪ

    • @asnakechseyume1276
      @asnakechseyume1276 ปีที่แล้ว

      ጅጅጅንጅጅ😮😅😅😮ķ.,..
      😅😮😮😅😅😅😅😅😮

  • @ሰራዊትየአባቴልጅ
    @ሰራዊትየአባቴልጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዘማሪት ምርትነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቱሁት በጣም ነው የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው መዝሙርሽን እየሰማው ያደኩት

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን

  • @GirmaKebede-h3h
    @GirmaKebede-h3h 17 วันที่ผ่านมา +1

    በሠላም ትገቢያለሽ።

  • @addistesfaye4489
    @addistesfaye4489 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ወድ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማይጠፋዉን በመራብ መጠማት የሌለበት የምስጋናና የ ዝማሬ መንግስቱን ያዉርሰን በጣም መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች ናቸዉ ፀጋሽን ያብዛዉ🙏🙏

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ 😍

  • @minyahiltiliksew
    @minyahiltiliksew 9 หลายเดือนก่อน

    ምርትዪእወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @mulugetamarta4895
    @mulugetamarta4895 ปีที่แล้ว +12

    ምርትነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @girumkalllhadush2788
    @girumkalllhadush2788 ปีที่แล้ว +5

    kale hiwot yasemalnnn

  • @BirkeShete
    @BirkeShete 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺን የምገልጽበት ቃላት የለኝም የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን🎉🎉🎉

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን ከልብ እናመሰግናለን እህታችን አሁንም በቤቱ ያቆይሽ ቅዱስ ሚካኤል !!!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +4

      እህቴ ሪታ አሜን አሜን አሜን ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንን ያሰማን

    • @ritatadesse4224
      @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ምርትነሽ እህቴ ተባረኪልኝ ሁሌም ሳልሰማው የማልውላቸው መዝሙሮችሽ ጣፋጭ እና ልብን የሚያድሱ ናቸው እህቴ ዘመንሽ ይባረክልሽ

    • @yonaskidane9301
      @yonaskidane9301 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ።

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kale hiwet zemare melaketen yasemalen Hitach🙏💒🤲😢🥰

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 8 หลายเดือนก่อน

    ምርቴ በቤቱ ያፅናሽ እስከ እድሜ ፉፃሜሽ የኔ እህት በርችልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀታ ትኑር አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንወድሻለን በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mihrettekalgn6613
    @mihrettekalgn6613 2 ปีที่แล้ว +6

    ምትዬ የኛ እንቁ ፈጣሪ ይባክሽ አገግሎት ዘመንሽ ፈጣሪ ይባክልሽ ዘማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yedenkudana
    @yedenkudana 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አድረህኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ የኔ ውድ ምርትነሽ በእውነት ቃል የለኝም ስላንች መዝሙሮችሽን ሳዳምጥ እባየ ይቀድመኛል እኔም እንዳች በቤቱ አገልጋይ ያድርገኝ ፀንቼ❤❤❤❤

  • @samrifentahun2685
    @samrifentahun2685 ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያቆይሽ ያፅናሽ እመብርሃን ካንች ጋ ትሁን❤❤❤

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 3 ปีที่แล้ว +29

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
    እጅግ የምወድሽ የማከብርሽ
    የተዋሕዶ ዕንቁ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አሜን!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +11

      ሀና እህቴ አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ባላችሁበት በጤና በፍቅር ያኑረን አሜን

    • @AbenetBersu
      @AbenetBersu หลายเดือนก่อน

      ​@@mirtnesh-tilahunአሜን

  • @100abeto
    @100abeto ปีที่แล้ว +4

    kale hiwot yaseman
    yene ehit

  • @aklilubergude2999
    @aklilubergude2999 2 ปีที่แล้ว +33

    "በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏
    በልቧ ትጠብቀው ነበር🙏
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር🙏
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ደንቅ ነገር🙏
    ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ☝🙏💪🥰🥰
    ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ ይህን ልብ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏