ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሰይ አዳዴ እደዚህ ደሰ የሚል ታሪክ ሰሰማ ደሰ ይላል ሁሌ ለቅሶ መሮን ነበር የምትሉ በላይክ አሳዉቁኘ🙏😁
እኮ😅
😅😅😅😅😂👍👍💛💚❤👏👏👏🙌
ቀላል እኔማ አለም ሰገድን ስለምወደው ብቻ ሁለት ደቂቃ አይቼ ላይክ አድርጌ ላጥ ጭንቀት ሁሌ
ምኑ ነው ደስ የሚለው?
@@ሰናይሰላምgabicha, fikir desyilal
እኔም በ18 አመቴ ባለቤቴን ጌታ ሰጠኝ መንገድ ላይ ድንገት ተዋወኩት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ተጠፋፋን ከ 14 አመት በኋላ ተገናኝተን ተጋባን።እግዚያብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች ወለድን🙏
🎉❤❤❤❤❤❤❤እኳን ዴሰ አለሺ
በጣም ደስ ይላል ተማሪ ሆነሽ አይደል
❤❤❤
@@ኤማ-ጠ3ሐ Awo
Wow des ylal, enim ke 16 amet tegnagnen tegaba ,
ሳቅሽን ያዝልቅልሽ እህቴ የሴት ልጂ ለቅሶ የሚያበቃበት ዘመን ያርግልን
❤
አሜን
Amen
ይገርማል!! እኔም የልጅነት ፍቅረኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተገናኝተን ለመጋባት ወስነን ሽማግሌ ከተላከ በኋላ በድጋሜ ተለያየን። በፊት እሱ ነበር የተወኝ። በአሁኑ ግን እኔ ነኝ የተውኩት። ምክንያቱም በእድሜ ስለበሰልኩ አስተሳሰቤ በጣም ተቀየረ። ምንም አልመጥነኝ አለኝ። ለዚህ ወስኜ ተውኩት። እሱን ከተውኩት ከ ዓመት በኋላ። ፈጣሪ ይመስገን ሌላ ጥሩ ሰው ተተዋውቄ ፡ከተዋወቅን ከዓመት በኋላ ተጋብተን አሁን ሰባት ወር ሆነን። እና ትዳር እኛ በአሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው ነው የሚሆነው።
እስይ ጌታ ይባረክ❤
እስይ ደስ ይላል እማየ ደምሪይ መልካም ነት ለእራስ ነው
እውነት ነው በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ነው። መልካሙን ሁሉ ለሁሉም እመኛለሁ።❤🎉
ልክ ነው❤
@Kenerie😂😂😂😂
እርጉዝነኝ ላይክ አድርገኝ የአለምስገድ አድናቂወች ❤
ላይክ ልትወልጂ ነው 😂😂😂😂
ላይክ ምጥሽን ካፋጠነው ይህው
@@belaynegash6550 ምጥ ላይ እንኳን አይደለሁም ስራላይነኝ ስድስት ወሬ ነው
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አምሮኝነው 😭
ሴቶች ድሮ ስናረግዝ አማረኝ የምንለዉ አፈር ቡሌ ጠላ ነበር የአሁን ሴቶች የሜያምራቸዉ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ነው የበርገር መግዣ ነው? 😂😂
እህል ዉሀ የሚባለው እንዲህ አይደል❤❤❤ ፈጣሪ ከፃፈው ይሆናል ።
ሴቷ ብትበልጠውስ ኖሮ?
በጣም የሚገርም ነው እውነትም እህል ውሃ ከምር
@@ሰናይሰላምደስ የሚለው ፍቅር መብለጥ ማነስ የሚል ካልኩሌት የለውም።
እኔም እግዚአብሔር ብሎ ባገኛዉ ኡኡፍፍፍ 4ሞላን 😢😢እግዚአብሔር ያቃል ብቻ
@@Solli780 ከልብ ካመኑ ከታመኑ እሱ ሰጪነው ጊዜዉንም ያውቀዋል።
እኔም ከ20 አመት ቡሀላ ተገናኝተን ይህው ከንፍን ወደትዳር እያመራን ነው ለካ ዘመኑ ወደሗላ እየተመለሱ እየተጋቡ ነው እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር❤
ስደት ላይ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂😂
😂😂😂
😮
me too😁
🤣🤣
ይገርማል ተመሳሳይ ታሪክ አለን እኔም ያገባሁት ሀይስኩል አስተማርይን ነው ያገባሁት የእድሜ ልዩነታችን 18 አመት ነው አሁን ከተጋባን 21 አመታችን የሚገርም ትዳር ነው ያለኝ እደእንቂላል የሚከባከበኝ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለው❤
እሷ ስትስቅ የኔአብሮመሳቅ ምንይሉታን ❤😂 የፍቅር የደስታ ዘመን ያርግላችሁ
yne bitiy
እደሀቢባ😂
ሳቅ የደስታ ምልክት ነነው እኔም እንዳንቺ በፈገግታ ተሞልቼ ነው ታሪኩን ያዳመጥኩት መልካም የሳቅ ዘመን ለመላው የሃገሬ ሕዝብ ይሁን አሜን
ደስታ. ነዋ. ዉዴ.
ገናነሽ ፡ ባልሸም ጥሩእድሜ ላይ ነው👌🏼እኔም ያንቺ አይነት ነው ፡ ምርጫዬ ተሳክቶልኛል ፡ አሁን ቶሎ ፀልይና እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏🏼❤ትዳራችሁ ይባረክ🙏🏼
አቶ አለም ሰገድ እንደዚህ ደስታን የሚሰጥ የህይወት ታሪክ መስማት ለአንተም ከጭንቀት ትወጣለህ ለተከታታዬችህም።
betam
በጣም አንዳንዴ ያሰፍልጋል 😂😂😂
ጨዋ ሰው ነው:: አብዛኛው መምህር ስንቱን ህፃናት ያማግጣል እሱ ግን በስርዓት አሰናበታት ግን እግዚአብሔር ስለፈቀደ በስተ መጨረሻም ተገናኙ የሚገርም ነገር ነው የእኔ ፍልቅልቅ::
በጣም እኔም እንደሱዋ አይነት ታሪክ ነዉ ያለኝ ጭዋሰዉ ብዙ ርቀት ይጓዛል
ተማሪ እያለች እኮ ከክቷታል
የሱንስ የት አወቅን
@@alemtube12ወይኔ አባባልሽ ልቤን ነካው ❤ ጨዋ ሰው ብዙ እርቀት ይጏዛል
ኡኡኡፍፍፍ ዛሬስ ከለቅሶ ተርፈናል ሁሌም ጥሩ ነገር ያሰማን 🥰🥰🥰
አሜን እማየ ነይ በቤቴ ክቤትሽ እመጣልው
🤣🤣🤣👌
እኝም ከትልያየን ከ 21 አመታተ በሆላ በሚገርም አጋጣሚ አግዚአብሔር በግዜው አገናኝን I'm so glad to find the right person woman.ሰርጋቸን ጥር 2017 አግዚአብሔር ተዳርቸንን እዲባርክልን please pray for us.ሙሸሮች አንኮን ደስ አላችሁ ዝመናቹ በፍቀር ይልቅ አግዚአብሔር በልጆች ይባርካችህ.
አለም ሰገድ እንደው እባክህ አሱንም ይህን ሁሉ አመት 18አመት ያላገባው እባክህ!! ጠይቅልን ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው። ባለቤትወዏ ይጠየቅልን
ሁሉም ሰው ምን አለ መጀመርያ ያፈቀረውን ቢያገባ 😢
Betam 😢
😢😢😢😢😢😢😢
I know the best life ever
በጣም🥹🥹🥹😭😭
💔💔💔
መልካም ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!!!
እኔም ወንድ ማመን አቅቶኛል ፈጣሪ ሳቅሽን የመጨረሻ ያድርግልሽ ከምንወደው ሰው ጋር ያኑረን🥰
ዊንታ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ መጀመሪያ የወደዱትን ከ18 ዓመት በኋላ ተገናኝቶ ህይወት መመስረት እድለኝነት ነውና ተንከባከቢው
ውይ እዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ለኔ የሆነልኝ ያህል ነው የተደሰትኩት ወላዲት አምላክ የጌታዬ እናት መንታ መንታውን እየሰጠችሽ ቤታችሁን በበረከት ትሙላው ❤❤
አለምሰገድ የዛሬው ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ እና በሳቅ የደመቀ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የደስታ ፣ የሳቅ ዘመን ይስጠን ።
እኔም የኬሚስትሪ አስተማሪዬን አፍቅሬ ነበር በእርግጥ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ ከመምህራኖቼ ጋር እግባባ ነበር አንድ ቀን ግን እሱም እንደሚወደኝ ሳልነግረው ነገረኝ በጣም ደስ አለኝ ግን ወንዶች ሌላ ማየት ይወዳሉና ከሌላ ሰው አየሁት በዛው ተውኩት ብዙ ብጎዳም ግን ምንም አይነት ግንኙነት ስላልጀመርኩኝ በራሴ ተማምኘ ራኩኝ አሁን የራሴን ህይወት ጀምሬ አንድት ልጅ ወልጄ እያሳደኩ ነው ተመስገን❤❤
ኬምስትሪ ያው ቦንዲንግ ይወዳሉ😂
@@medinajibreel3556 😂😂😂
Samething I used to love my chemistry teacher but his brother un expected was my classmate and he was in love with me it's opposite 😊
@@HanaTata-kf4sn 😂
@@HanaTata-kf4snአዙሪት
እዮሃ ሚዲያዎች ይልመድባቹ ሁሌ የሚጨንቅ ታሪክ ስሰማ የሚደብር ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር አንዳንዴ ለአይምሮችን ጥሩ ነገር ጥሩ ነገር ያስፈልገዋል
አወ በጣም እኔ በተለይ ማልቀስ ሰልችቶኛል❤❤❤
Uhup@@TenyeBernu
ዕድለኛ የሆነ ሰው ከልጅነት ፍቅረኛው ጋር ይጋባል !
Enam mengd lay nagin
አባታቸውን በልጅነታቸው ከሕይወታቸው የወጣባቸው ሴቶች ልጆች በዕድሜ ከፍ ያለ ሰው ለባልነት መፈለጋቸው ያንን ያጡትን የአባት ማንነት ለማግኘት ነው
አሁን ደግሞ ፈጣሪ ከሱ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ውዷ ላንቺ የዘነበ ለኛም ያካፍልን አሜን
ሰላም ሰላም እዮሃ ሚዲያዎች በጣም አከብራችዋለሁ የዛሬው ፕሮግራማችሁ ላይ ከ18 አመት በዋላ ተገናኝተው መጋባቸው በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁን እያልኳን የራሴን ደግሞ ልናገር እኔም ከ30 አመት በዋላ በወጣትነት ጓደኛዬ ከነበረችዋ ጋር በድጋሚ መገናኜታችንን አስደስቶኛል ደስ ብሎናል።
አልሀምዱሊላህ እዚ ሚዲያ ላይ ሳቅ ጨዋታ በዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌ ሰቀቀን አንዳንዴም ፈታ ያለ ሚያሰተምር ታሪክ አቅርቡ።መልካም ትዳር ብለናል ወገናችን❤❤❤
ዊንታና እንኳን ደስ አለሽ🙏በደስታሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይህ ሰው ግን ያንቺን ያህል ደስተኛ ነው ወይ? አንዳንዴ የወንድን ልብ ማወቅ ከባድ ነው, እሱስ ምን ያህል ይወድሻል? እውነት ፍቅርሽን ፈልጎ ነው ወደ አንቺ የተመለሰው? ወይስ ብቸኝነት ስለሰለቸው ነው? በመሀልስ በ18 አመት ውስጥ ያሳለፈው ህይወት ሁሉንም አስተካክሎ ጨርሷል ወይ? አሁን ትዳር ውስጥ ሲገባ ጣጣዎቹን ይዞልሽ እንዳይመጣ በማሰብ ነው። ያው ሁላችንም የተሳሳተ መንገድ በህይወታችን ውስጥ ስለምናልፍ ነው። ድጋሚ ችግሩ ውስጥ እንዳንገባ በደንብ ማወቅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ🙏
በጣም እድለኛ ነሽ በ11 ሰአት ላይም ቢሆን ከልብሽ የምትወጂውን ሰው ማግኘትሽ እግዚአብሔር መልካም አደረገልሽ
38 ነሽ ልጅ አለሽ በጣም አሪፍ እድሜ ነው ምንም የሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ብዙ ሴት የሚሰጋው ልጅ ላለማጣት ነው
40 Negh 15 Amete Tidar Lay negh Leje yeleneme Betam desteghoch nene ❤
@@shkorinaBoweyሕግዚአብሄር በልጅ ይባርክሽ
@@shkorinaBoweyአላህ አያልቅበትም አይዋስም አይበደርም አይማከርም መንታ መንታውን ይስጣችሁ ደስታችሁንም ይጨምርላችሁ አሚን በይ ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ ያረኩልሽ በርግጥ ያለ ልጅም መኖር ችግር የለውም ❤
@@FoziaMuzeyen amen amen 🙏 thank you 💕
@@እናትፍቅርAmen🙏 thank you ❤️
እኔም ተስፋ አልቆርጥም ወቸ ጉድ ማይታመን ነው ታድለሽmay God bless your marriage❤
እሰይ አለምዬ ሳቀ አሳቀው ገደሉህ እኮ እንኳአን ሳክልን አባቴ
እውነተኛ ፍቅር አያረጅም የሚባለው እውነት ነው። ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
Wow❤❤❤❤❤❤የኔን የወራሽ ነው የመሠለኝ የኔ ሳቂታ 😂😂😂😂😂ታድለን ልባችን ከሚደነግጥለት ሰው ጋር መኖራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂
ፍቅራችሁ ሁሌም እንደደመቀ ይኑር! ጤናና እድሜ ይስጣችሁ! ደስ ትያለሽ 😍
እኔም የዊንታ አይነት ህይወትን አሳልፌዋለሁ ብቻዬን አሁን ድረስ ልጄን ብቻዬን ለማሳደግ ተገድጃለሁ።ዊንታ በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት እንኳን እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ😘🙏
❤❤❤❤
Ayizosh berchi enem be wendinete bichayen le 14 amet lijochen asadige le akime Adam adrishalew
@@siyommangasha7246ጀግና ኣባት ነህ❤❤ የእውነት በዚህ ዘመን በተለይ አባቶች በልጆቻቸው ክፉ በሆኑበት ግዜ ኣንተ ግን ጀግና ሆነህ ተገኘህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ❤በልጆችህ ተካስ❤❤
የሰው ደስታ እንደ ማየት እና እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም።
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ🙏❤️
ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነህ! እርጋታህ ይለያል!! አንድ አድናቂ ተጨምሮልሃል congra 😊
ታድለሽ አንቺ ቆንጆ የሚገርም ታሬክ አለሽ ቆየም እረዘመ እንኳን ከፍላጎትሽ ጋር ተገናኘሽ ደግ ሰው ነው ባለቤትሽም ምክንያቱም አግብተሽ ወልደሽ እኔ ጋር ሁኚ ማለቱ እንኳን አገኘሽው በጉዳትሽ ባለመሰበርሽ እንኳን አምላክ እረዳሽ
Please 🙏 have a confidence in yourself. Weldsh weyim alweldesim you are beautiful and smart enough person. Don't give a man that much power. Mewled mebark naw. Lej weldsh belo telosh keyed teyw lanchy aywonshim.
እሱግን እንዴት እስከዛሬ ሳያገባ ቆዬ በእውነት በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር እጅ አለበት
ለመጀመሪያ ጊዜ የምትስቅ ሴት መጣች እዚህ ሚዲያ ላይ❤❤❤❤
😂ትክክል
She is so honest and happy....wish you a blessed marriage!!!
በጣም ጥሩ አገላለጽ ፣ Maturity + Smile+ freedom + confidence + expression ....
የተጎዳ ልብ የደረሰበት ያውቀዋል
አውነት ነው😢😢💔💔💔💔
እወነትነው😭💔
በትክክል በልጅነት የተጎዳ ሰው ወንድ ልጅን እንደአውሬ ነው የሚያየው እናቴ እንካን የልብሸን መሻት አሳካልሸ❤❤❤❤
ልክ ኖው
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗
እድለኛ ነው አችን የመሰለች እስማርት ሚስት ስላገባ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤
እኔም ከሳወድ ሰመለሰ በአላህ ፉቃድ እዩሀ ሚድያ ላይ ከልጄ አባት ጋረ አብረን ከኖረን ብዙ የፈተነኝ ፍቅረ ታሪኬን እኖራለሁ አወራችሆለሁ❤
ምን ያሰፈልጋል አላህ እንደደበቀሸ ቁጭ በይ ዉዴ አታዉጭ ህይወትሸን ወደ ዉጪ አላህን እያመሰገንሸ ኑሪ❤❤❤❤
እድልም ነው የሚገርመው እስካሁን አለማግባቱ እራሱ እህል ውሃ የኔም የሚባለው እንዲህ ነው የኛንም ከእህል ውሃችን ያገናኘን፡❤
አሜኔ🙏🙏🙏
ያው አንቴናው ይውስልታል😂
@@ተሽንፍአለውማለት
አሜን እኛ ያልዉ ሳይሆን እሱ የፈቀደዉ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@@HaregAbboyright
እድለኛ ሴት ናት ወላሂ
ሳቋ እራሱ ደሰታ ያሰተጋባል ምርጥየ ነሸየአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በፍቅር ኑሩ❤❤
እደት ደስስስ ይላል የሚወዱትን ማግኘት እስኪ እኔም ከምወደው ጋር እድንገናኝ ዱአ አድጉልኝ
መታደል እንደት ደስ ይላል ከሚወዱት ጋር መኖር እግዚአብሔር ሆይ እኛም እየን 😢
ኡፎይ እንዴት ደስ ይላል አንዳዴ እደዚህ እንሳቅ እጅ ጋዜጠኛዉም በጣም ተፈተነ እኮ
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት ሰዎች ከሷ ብዙ ነገር መማር ይችላሉ ዊናዬ ግልፅነትሽ ሳቅሽ ይመቸኛል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከዉ
የመረጋጋትሽ ሚስጢሩ በጌታ በኢየሱስ መሆንሽ ነው በመጀመሪያው በቅድሚያ የሚያስፈልገን ጌታ ቢሆን ኖሮ ብዙዎቻችን የከፈልናቸውን ብዙ ዋጋዎች ባልከፈልንና ጊዜአችንን አንዘረፍም ነበር እንኳን ጌታ እረዳሽ ደስ ይላል
ጴንጤ ሆነች እንዴ?
Dasi yilal ye iyesusin sim yemitara hulu pente now 👌
ዓለምዬ የምታቀርባቸው ታሪኮች በሙሉ ከእርጋታህ ጋር ለሰዎች ያለህን ክብር ያብዛልህ በበለጠ ስኬታማ እንድትሆን እመኛለሁ !! ዊንታ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንልሽ የእግዚያብሄር መገኘት ያለበት ይሁንልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ድግመሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አሜን !!
ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም ፈጣሪ ለሁሉም ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛልን
ጌታ እየሱሰ አንተንና ቤተሰብህን የሰራ አጋሮችህን ይባርኽ ይጠብቅ
ዋውውው እንኳን ደስ ኣለሽ እኛም ደስ ብሎናል ምክንያቱ እኔና ምስቴ በ28 ኣመታችን ነው የተገናኘን ስንገናኝ ወድያው በሳምንት ተጋባን እግዝኣብሄር ኣምላካችን ይመስገን ፍቅር ኣንድ ነው።
ወይኔ ፃኑ እምነት የኔም አስተማሪ ነበር ምርጥ ጨዋ ሰው ነበር አጥብቀሽ ሰላም በይልኝ Lion Ethiopia 🇪🇹 Tg,Betty, Seble and seblewongale እርግጠኛ ነኝ ያስታውሰናል
ዊንታዬ ታሪክሽ ከኔጋር ተመሳሳይ ነው::ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ!
ሚስጥሩ የመረጋጋትሽ ጌታ ኢየሱስ ነው። ሌላው በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም። ጌታ ረዳሽ! ባለቤትሽ አልጠራጠርም በጌታ ነው!!!!! ልዪነቱ የ 18 አመት ጉዳይ ሳይሆን ከሞት የሚያድነው ጌታ ኢየሱስ ነው!!! ከርሱ ጋር ተጣበቁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆች ይስጣችሁ❤❤❤❤
ተመስገን እሰይ ሳቃችንን የመለሰ እግዚያብሄር ይመስገን
እኔም ከእግዚአብሔር ጋር ተሰፋ አለኝ
እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪክ ሰሰማ እኔም ተሰፋ አረጋለው ፍቅሬን ❤❤❤ ደግሜ እንደማገኝ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወልዶ መለያየት በጣም ያማል ብዙ ህመም አለው በተለይ በልጆች ጉዳይ እግዚአብሄር አምላክ እስከመጨረሻው ይስጣቹ
እንኩዋን ደስ አለሽ አላችሁ፣ ደስ ይላል❤🎉🎉🎉፣ ሳቅዋ እራሱ ደስተኛ እንደሆነሽ ያስታውቃል😂😂😂Love is on the air
በጣም እድለኛ ነሸ እኔም አሁን አግብቼ ወልጄለሁ ግን ቡዙ አልቆየሁም ተለያየሁ የሚገርምሸ የመጀመርያ የምወደውን ፍቅረኛዬን እሰከ አሁና ሰዐት ድረሰ አሰበዋለሁ ከረጅም አመታት በኃላ በጓደኛው አማካኝነት በኢሞ አገናኘን ግን እሱም አግብቶ ወልዶዋሎ ሰናወራ ግን ሁልጊዜ እኔን እንደሚያሰበኝ ደጋግሞ እያለቀሰ ነገረኝ በጣም የሚገርመው እኔም ለረጅም አመት አንድም ቀን ሳላሰበው ውዬ አላውቅም ነበር ቡዙ ግዜ የሚፋቀር የሚዋደድ የልጅነት ጓደኛ አብሮ አይኖርም አሁን አንቺ እድለኛ ሰለሆንሸ ተሳካልሸ እንኳን ደሰ አለሸ ዊንታናናና የቡዙ ሴቶች ታሪክ ነው የሚመሰለው ግን ቡዙ ሰው የማይሳካለት ዕድል ነው
እድለኛ ነሽ ብዙ ጊዜ ሰው ካፈቀረው ጋር አይኖርም
wow ደስ ሲል በጌታ ከሚወዱት ጋር መኖር ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤
equan des alesh...gin mulu lib atschiw bexam tigojalesh. lik yenem and band endachi aynet taric new...gin ahun tegodahu...
ፍቅርማ መታደስ ከቻለ እጅግ ደስ ይላል....!!!
She is very matured!! She is really a wise woman!!❤❤❤❤❤❤
ዊንታ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ሳቅሽ ደስ ሲል ጌታውን የጠበቀ ይከብራል።
ዊንታናዬ የኔ ቅመም ያመንሽው እግዚአብሔር መቼም አይጥልሽም እግዚአብሔር ዘመንሽን የሳቅ ያድርግልሽ።❤የምናጣው ነገር ለሚገባን ነገር ያዘጋጀናል👌
አለም ሰገድዬ እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድን የትዉዱ ሁሉ ያለምሰገድን ትህትና መልካምነት ትዕግስቱን ለእኔም ለእናንተም ያድለን ላይክ አርጉኝ❤
መልካም ሴት ነሽ! እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያርግልሽ!
አሚን❤❤
ከሚድያወች ሁሉ አንደኛና ት/ት ሠጭ ቁምነገረኛ ትግሥተኛ
እንኳን ደስ ያለሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እኔ ግን እነዛን ምክሮች ስትመክሪ ጥሩ ላይፍ ላይ ሆነሽ ይመስለኝ ነበር ልጅሽንም ለወግ መአረግ ያብቃልሽ በነገራችን ላይ ያችን እስቶሪ ስሰማ የኔም ትዝ አለኝ እሱም በጣም የምወደው መምህር ነበር በእሱ ትምህርትም አሪፍ ውጤት አመጣ ነበር ብቻ ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው❤🎉🎉❤❤
በጣም ጠሩ ሰው ነሽ። እግዚአብሔ ትዳርሽን ይባርክልሽ። በጣም አስተዋይ ነሽ።
በጣም እድለኛ ነሽ የልጅነት ፍቅር እና የመጀመሪያውን ያገባ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔርን አመስግኚ ለዛም ነው የአብዛኛው ሰው ትዳር የማይዘልቀውም ትልቅ ተጽእኖ አለው። Happy for you guys! God bless you guys.
እኔም በ 15 ዓመት ሳለሁ ታዋውቄው 19 ዓመቴ አግበችው አሁን በትዳር 12 አመታቼን ናው 6 ልጆቸንም አፍረታናል አልሃምዱልላህ
❤❤❤ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ ደስ ይ ላል
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን😊
እኔም የልጅነት ፍቅሬን ከ20አመት ቡሀላ ተገናኝተን ተጋባን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሰው ልጅ የሚወደውን ሰው ነው ማግባት ያለበት❤❤
እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሄር መጨረሻችውን ያሳምረው
በጣም ደስ ይላል ባልሽም አንቺን የመሰለ የብሩህ አእምሮ ባለቤት በማግኘቱ እድለኛ ነዉ።
ውይ እህቴ እንኳንም ተሳካልሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤
ሴቷ በ18 አመት ብትበልጠው እንዲ አይነት አተያየት አትፅፍም ነበር..
እውነት ነው @@ሰናይሰላም
ይገርማል የስምንተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ አንድ ቆንጅየ ጀንትል አስተማሪዬ ነበር በሰአቱ አክስቴ ጋር ነበር የምኖረው ሁሌ ትምህርት ቤት ስሄድ አረፍድ ነበር ሁሌ እገረፍ ነበር እና የባዪሌጂ አስተማሪየ አሳዝነው ነበር ትንሽዬ ልጅ ነኝ ደግሞ በዛላይ የቅጥነቴ ነገር እና ለምን ታረፍጃለሽ የማግዝሽ ነገር አለ ?ይለኝ ነበር እኔ ልጁ ብሆን ነው እኔ ግን ቀስ በቀስ እየወደድኩት መጣሁ ባይሎጅን ትምህርት እስኪያልቅ አይኔ ከሱ አይነቀልም የሱ ክፍለጊዜ ከለለኝ ፈልጌ ከግቢው አይቸው እሄድ ነበር 😂😂😂አሁን ሳስበው ግን ብቻዬን እስቃለሁ😅😅
በምንም ነገር ላይ ያልተመሰረተ እዉነተኛ ፍቅር በዚህ ዘመን ይኖራል ብዮ አስቤ አላዉቅም ! ደስ የሚል ታሪክ! እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ!
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ግልፅነትሽ ሳቅሽ እውነት ዋናው ጤና እንኳንም አገኘሽው መልካም የትዳር ግዜ ዘመናችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ♥
winta you’re so matured ❤ he’s a lucky man to have you 👍❤️
የዊንቱ ግልጽነት ይለያል ሳቂታ😂😂😂❤❤
የኔ ሳቂታ እንኳን ደስ አለሽ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ
እግዚአብሔር የጻፈው በምንም ቢሆን ተፍቆ አይጠፋም ።ደስ የሚል ታሪክ ነው ።አለም ሰገድም ዘና ብሎ ያለጭንቀት ያቀረበው ኢንተርቪው በዮሀ ሚዲያ የመጀመሪያ 👌
ቁምነገር እየተወራ ለምን ሳቅ ታበዣለሽ እህቴ ለምን በሙሉ ራስ መተማመን አታወሪም።ዬቱብ ላይ በፊት አውቅሻለሁ " ለባልሽ እንዲህ ሁኝ ለሚስትህ እንዲህ ሁን "በሚል ግን ፊልም እንጂ እውነታው አለም አንች እንደምትይው አይደለም ። በምን አግባብም እነዛን ቃላቶች እንደምትናገሪ ይገርመኝ ነበር ለካን እንዲሆንልሽም የምትፈልጊውን ነው። እንዲህ አይነት የሚያጠናክሩ ሰዎች በተለይ ሴቶች መምጣታቸው በጣም ጥሩ ነው ግን ከሀገራችን ሁኔታ ጋር ሲሆን መልካም ነው ። ዳግም ትዳርሽ መስተካከሉ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ💐👏👏💐አለምሰገድ 💚👏👏
እስይ ተመስገን እንደ እኔ የታዘበ ሰው አገኘሁ።አንዳንድ ሰው ሳቂታ ነው ናት ለመባል ይፈልጋል ግን ደግሞ መፈለግ እና መሆን ይለያያል።የምር ሳቋ የፊዝ ሳቅ ነው።
@@ethiosenytube2138😂 እኔም ምርርር ያልኩት አሁኑ አሁኑ መሳቋን ነው
ችግሩ እኮ ሳንበስል የገፋናቸው ሰዎች ዛሬ የት እናግኛቸው😢ታድለሽ እኔ ግን በስያሰሁ ዛሬ ላግባህ ስለው ምን እዳለኝ😢አይነገርም
Ayzosh EGZIABER ale wedua
ከ 18 አመት በሆላ መጋባታቹሁ ሳይሆን ከተጋባቹሁ በሆላ 18 እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ የእድሜ ልዩነታቹሁ እራሱ በጣም ትልቅ ነው እሱ 37 አመት ሆኖ አንቺ 19 ነበርሽ መፅሃፍ ቅዱስ ቢበዛ 10 አመት ልዩነት ቢያንስ ከ 10 በታች ቢሆን መልካም ይሆን ናበር አሁን ላይ እሱ 55 ሲሆን አንቺ 37 ነሽ እግዚአብሔር መልካም ትዳር እንዲያደርግላቹሁ ምኞቴ ነው ከ 18 አመት ያክል ልዩነት ግን ለመደጋገፍ በተለይ ስትወልጂ እንደምትጠብቂው ባይሆን እንዳታዝኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍቅራቹሁ እንደ እድሜአቹሁ አያርጅ ገና ፣2 ወር ምን አላት
እንኩዋን ደስ ያለሽ ደስታሽ አይወስድብሽ ትድር ትልቅ ተቁእም ነው በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል መከባበር መስጠትና መቀበል ይፈልጋል ደግሞ በልጅ ተባርከሽ የምትመለሺ ያድርግሽ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
ይህ ሕዝብ ግን መቼ ይሆን መቼም ለምን እንዴት ግራ ቀኙን አይቶ የሚጠይቀው ትክክል አይደለም አይልም አን ድ ሰው እሰመይ ካለ ግርርር ብሎ አስይ ብሎ ይቀጥላል ለምን ካለ ደግሞ ለምን ብሎ ግርርር ብሎ ይጠይቃል የእራሱ የሆነ ማሰቢያ አንደሌለው እኔ ግን በደንብ ሰምቻለሁ እና የራሴን አስተያየት ላስቀምጥ አንዳንዴ የምሰሪዋን አያለሁ አና የምትኖሪውን በሕይወትሽ እየምከርሽ ለውጥ የመጣልሽን የምታወሪ ነበር የሚመስለኝ ጭራሽ ምንም ውስጥ ሳትኖሪ ነው አንደዛ የምትናገሪው እንግዲህ አሁን ለጀመርሽው ትዳር ተጠቀሚበት እላለሁ ሌላው አለምሰገድ ሁሌ እንደምትለው ስራዬነው የሰራሁት ሰለምትል እቀበላለሁ ቢሆንም ግን የተወሰነ ጥያቄ ጠይቀሀታል ግን ትልቅ ጥያቄ ሳትጠይቃት በግርምታ ሳቅ አልፈሀታል በደስታ መፈለቅለቋን ላለማጥፋት ይሆናል እኔ ግን እጠይቃለሁ ሌላ ሰው በትልቁ አንዲማርበት ሰው ያየው ከ18 አመት በኋላ መገናኘታቸውን ሰለሆነ 1መጀመሪያም የወደደችው እሷ ናት ምክንየቱነም ሳይናገር ስልኩን ዘግቶ ጠፋ ብላ የጠፈበትንም ምክንየት እሱ ሳይነግራት ስላልበሰልኩ ነው ብላ መልስ የምሰጥም እሷ ናት ሌላው እሱ በዛ ሰአት መግባት መውለድ ይፈልግ ነበር ትላለች እንግዲ በዛ ሰአት 37አመቱ ነው በላለች እስካሁን አላገባም አንደሷም በጋጣሚም ወልዶ እንደሆነ ስላልገለፀች ልለፈው አስካሁን የሚመቸው ሰው ስላላገኘ ወይም ስላልሞከረነው ማለት አልችልም በርገጠኝነ ብዙ ሕይወት ውስጥ አልፎል ብዬ አስባለሁ የእኔ ግምት ነፃ ሆኖ መኖር የሚፈልግ ሰው ይመስለኛል እንጂ እሷን አየጠበቀ አይመስለኝም ምክንያቱም ከወለድኩ በኋላም ተገናኘተን ምንም ሰሜት አንደሌለው ተናግራለች እሱን ነጥዬ የለውም የልኩት እሷ ስተናገር ሁለቱም ጋር አንደሊለ ቢሆንም ደግሞ መልሳ አስካሁን አንደምትወደው ሰለምትናገረ ነው ንግግሯ አብዛኛውንእርስ በራአሱ ስለሚጋጭ ነው በዛ ሰአት ስላልጠየቃት ነው እንጂ እሺ ነበር መልሷ ከምታውራው ተነስቼ 2 አሁንም አንዳተናገረችው በአንድ interview ላይ በጣም አንደምወደው ተናግሬ ሰዎች አይተው ጎረቤቶቻች ነግረውት ነው የደወለው ትላለች ሲደውል የተሰማት ስሚቷንም ትገልፃለች አንገናኘ ሲለኝ በአንድ አፍ ነው የልኩት ትላለች 3 ይህ ሰውዬ ለረጀም ግዜ ተጠፋፍቶ አንደተገናኘ ሰው አንገናኝ አላት እዚህ ለይ ልብ በሉ እካሁን እሷ ባወራችው ለይ ሰውዬው አሷን ለማግኘትም ሆነ ለእሷ ያለውን ስሜት አላየንም video ዋን አንደሚያይ ተናግራለች ቢፈልግ ማግኘት ይችላል ምንድነው ያለችው አንደተገናኘ አውድሀለሁ አልኩት አሁንም ሰለመውድ የመጣው ከሷ ነው ግዜ አልሰጠችውም ሲጀመርም በሚዲየም ስላለች አሱ ቀድሞ አሁንም አንደምትወደው አውቋል እሷ አንዳለችው ደምረነው እሱ አሁን ለይ 55አመቱ ነው እሷ ባለቸችን ስነደምረው ደግሞ እሷ37 አመቷ ነው ልብ በሉ እዚህ ላየ እሱ ለእራሱ በሚፈልገው መንገድ ሕይወቱን ኖሯል አሁን አስኪ ደግሞ እድሜም አየሄደ ነው መሰብሰብ የሻላል ልሞክረው ብሎ የገባበት ይመስለኛል ጎረቤቶችም አረ እባክህ እስካሁን ብቻህን ተው ሞክረው ብቸኝነት ይበቀሀል ደግሞ አስካሁን ተፈልግሀለች ትወድሀለች ደግሞ ትደግፈሀለች ወጣት ናት ከአንተ ትጠቅመሀለች በኋላ ሰደክም አቅም ሲያጥርህ ተብሎ የገባበት የሚመስለኝ አንጂ contact ሲደርጋት እንጋባለን ወይም ግንኑነታችን ይቀጥልል ብሎ ያሰበ አይመስለኝም ለዚህ ነው አለምሰገድን አልጠየካትም አሁንም አንቺ ለይ ነው ፈላጎት የማየው እሱ አንቺን ለማግኘት ያሳየው ጥረት የለም ሁሉም በአንቺ ነው የሆነው በኋላ ችግር አፈጥርብሽም ወይ መውደዱ ደስታው መፈለቅለቁ አንቺ ላይ ነው የበዛው ብለህ ብጠይቃት ጥሩ ነበር ሌላው የበፊት ግንኞነትሽ አንዃ ተቋረጡ ትያለሽ ሲላት መልስ የመለሽበት መንገድ ደግሞ ገረሞኛ የጎዳሽን ሰው ለመበቀል ያሰብሽው መልስ ይመስላል አንደዛ ካሰብሽ ተሳስተሻል አንዃን እራስሽ አወድሀለሁ ብለሽ ላመጣሽው ተበርክኮ ጠይቆ ላገባሽም ትቷሽ የሄደ አይቀናም አውነቱ ይህ ሰለሆነ ሌላው ወደ ሚዲያ የወጣሽው ለአስማሪነቱ ሆነ ወይም ከ18 አመት በኋለ ተገናኙ ለሚለው ትንሽ አንዃ ብትቆዪ ትዳሩም አስከሚጠነክር አንድ ሁለት አመት በትንሹ ብጠብቂ ጥሩ ነበር አስተማሪም ሊሆን ይችል ነበር ብዬ አስባለሁ 2ወር ገና ጨቅላ ነው ገና ካሁኑ ከስራ ሲመጣ ያኮርፋል አልሽ እዃ ለእኛ እኳ ከስራ ደክሞት ሲመጣ ሰለደከመው ያኮርፍል አንዲ አድርጎ ትይን ነበር ምነው ላንቺ ከበደሽ አይ መሬት የለ ሰው አለ ከበሮ ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር አለ ያገሬ ሰው ይህ አኔ ያየሁበት መንገድ እና የገባኘ ነው የፃፋኩት ቅር ካሰኝሁሽ ይቅርታ
እሰይ አዳዴ እደዚህ ደሰ የሚል ታሪክ ሰሰማ ደሰ ይላል ሁሌ ለቅሶ መሮን ነበር የምትሉ በላይክ አሳዉቁኘ🙏😁
እኮ😅
😅😅😅😅😂👍👍💛💚❤👏👏👏🙌
ቀላል እኔማ አለም ሰገድን ስለምወደው ብቻ ሁለት ደቂቃ አይቼ ላይክ አድርጌ ላጥ ጭንቀት ሁሌ
ምኑ ነው ደስ የሚለው?
@@ሰናይሰላምgabicha, fikir desyilal
እኔም በ18 አመቴ ባለቤቴን ጌታ ሰጠኝ መንገድ ላይ ድንገት ተዋወኩት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ተጠፋፋን ከ 14 አመት በኋላ ተገናኝተን ተጋባን።እግዚያብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች ወለድን🙏
🎉❤❤❤❤❤❤❤እኳን ዴሰ አለሺ
በጣም ደስ ይላል ተማሪ ሆነሽ አይደል
❤❤❤
@@ኤማ-ጠ3ሐ Awo
Wow des ylal, enim ke 16 amet tegnagnen tegaba ,
ሳቅሽን ያዝልቅልሽ እህቴ የሴት ልጂ ለቅሶ የሚያበቃበት ዘመን ያርግልን
❤
አሜን
አሜን
Amen
አሜን
ይገርማል!! እኔም የልጅነት ፍቅረኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተገናኝተን ለመጋባት ወስነን ሽማግሌ ከተላከ በኋላ በድጋሜ ተለያየን። በፊት እሱ ነበር የተወኝ። በአሁኑ ግን እኔ ነኝ የተውኩት። ምክንያቱም በእድሜ ስለበሰልኩ አስተሳሰቤ በጣም ተቀየረ። ምንም አልመጥነኝ አለኝ። ለዚህ ወስኜ ተውኩት። እሱን ከተውኩት ከ ዓመት በኋላ። ፈጣሪ ይመስገን ሌላ ጥሩ ሰው ተተዋውቄ ፡ከተዋወቅን ከዓመት በኋላ ተጋብተን አሁን ሰባት ወር ሆነን። እና ትዳር እኛ በአሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው ነው የሚሆነው።
እስይ ጌታ ይባረክ❤
እስይ ደስ ይላል እማየ ደምሪይ መልካም ነት ለእራስ ነው
እውነት ነው በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ነው። መልካሙን ሁሉ ለሁሉም እመኛለሁ።❤🎉
ልክ ነው❤
@Kenerie😂😂😂😂
እርጉዝነኝ ላይክ አድርገኝ የአለምስገድ አድናቂወች ❤
ላይክ ልትወልጂ ነው 😂😂😂😂
ላይክ ምጥሽን ካፋጠነው ይህው
@@belaynegash6550 ምጥ ላይ እንኳን አይደለሁም ስራላይነኝ ስድስት ወሬ ነው
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አምሮኝነው 😭
ሴቶች ድሮ ስናረግዝ አማረኝ የምንለዉ አፈር ቡሌ ጠላ ነበር የአሁን ሴቶች የሜያምራቸዉ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ነው የበርገር መግዣ ነው? 😂😂
እህል ዉሀ የሚባለው እንዲህ አይደል❤❤❤ ፈጣሪ ከፃፈው ይሆናል ።
ሴቷ ብትበልጠውስ ኖሮ?
በጣም የሚገርም ነው እውነትም እህል ውሃ ከምር
@@ሰናይሰላምደስ የሚለው ፍቅር መብለጥ ማነስ የሚል ካልኩሌት የለውም።
እኔም እግዚአብሔር ብሎ ባገኛዉ ኡኡፍፍፍ 4ሞላን 😢😢እግዚአብሔር ያቃል ብቻ
@@Solli780 ከልብ ካመኑ ከታመኑ እሱ ሰጪነው ጊዜዉንም ያውቀዋል።
እኔም ከ20 አመት ቡሀላ ተገናኝተን ይህው ከንፍን ወደትዳር እያመራን ነው ለካ ዘመኑ ወደሗላ እየተመለሱ እየተጋቡ ነው እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር❤
ስደት ላይ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂😂
😂😂😂
😮
me too😁
😂😂😂
🤣🤣
ይገርማል ተመሳሳይ ታሪክ አለን እኔም ያገባሁት ሀይስኩል አስተማርይን ነው ያገባሁት የእድሜ ልዩነታችን 18 አመት ነው አሁን ከተጋባን 21 አመታችን የሚገርም ትዳር ነው ያለኝ እደእንቂላል የሚከባከበኝ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለው❤
እሷ ስትስቅ የኔአብሮመሳቅ ምንይሉታን ❤😂 የፍቅር የደስታ ዘመን ያርግላችሁ
yne bitiy
እደሀቢባ😂
ሳቅ የደስታ ምልክት ነነው እኔም እንዳንቺ በፈገግታ ተሞልቼ ነው ታሪኩን ያዳመጥኩት መልካም የሳቅ ዘመን ለመላው የሃገሬ ሕዝብ ይሁን አሜን
😂😂😂
ደስታ. ነዋ. ዉዴ.
ገናነሽ ፡ ባልሸም ጥሩእድሜ ላይ ነው👌🏼እኔም ያንቺ አይነት ነው ፡ ምርጫዬ ተሳክቶልኛል ፡ አሁን ቶሎ ፀልይና እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏🏼❤ትዳራችሁ ይባረክ🙏🏼
አቶ አለም ሰገድ እንደዚህ ደስታን የሚሰጥ የህይወት ታሪክ መስማት ለአንተም ከጭንቀት ትወጣለህ ለተከታታዬችህም።
betam
በጣም አንዳንዴ ያሰፍልጋል 😂😂😂
ጨዋ ሰው ነው:: አብዛኛው መምህር ስንቱን ህፃናት ያማግጣል እሱ ግን በስርዓት አሰናበታት ግን እግዚአብሔር ስለፈቀደ በስተ መጨረሻም ተገናኙ የሚገርም ነገር ነው የእኔ ፍልቅልቅ::
በጣም እኔም እንደሱዋ አይነት ታሪክ ነዉ ያለኝ ጭዋሰዉ ብዙ ርቀት ይጓዛል
ተማሪ እያለች እኮ ከክቷታል
የሱንስ የት አወቅን
@@alemtube12ወይኔ አባባልሽ ልቤን ነካው ❤ ጨዋ ሰው ብዙ እርቀት ይጏዛል
ኡኡኡፍፍፍ ዛሬስ ከለቅሶ ተርፈናል ሁሌም ጥሩ ነገር ያሰማን 🥰🥰🥰
አሜን እማየ ነይ በቤቴ ክቤትሽ እመጣልው
😂😂😂
🤣🤣🤣👌
Amen
እኝም ከትልያየን ከ 21 አመታተ በሆላ በሚገርም አጋጣሚ አግዚአብሔር በግዜው አገናኝን I'm so glad to find the right person woman.ሰርጋቸን ጥር 2017 አግዚአብሔር ተዳርቸንን እዲባርክልን please pray for us.ሙሸሮች አንኮን ደስ አላችሁ ዝመናቹ በፍቀር ይልቅ አግዚአብሔር በልጆች ይባርካችህ.
አለም ሰገድ እንደው እባክህ አሱንም ይህን ሁሉ አመት 18አመት ያላገባው እባክህ!! ጠይቅልን ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው። ባለቤትወዏ ይጠየቅልን
ሁሉም ሰው ምን አለ መጀመርያ ያፈቀረውን ቢያገባ 😢
Betam 😢
😢😢😢😢😢😢😢
I know the best life ever
በጣም🥹🥹🥹😭😭
💔💔💔
መልካም ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!!!
እኔም ወንድ ማመን አቅቶኛል ፈጣሪ ሳቅሽን የመጨረሻ ያድርግልሽ ከምንወደው ሰው ጋር ያኑረን🥰
ዊንታ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ መጀመሪያ የወደዱትን ከ18 ዓመት በኋላ ተገናኝቶ ህይወት መመስረት እድለኝነት ነውና ተንከባከቢው
ውይ እዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ለኔ የሆነልኝ ያህል ነው የተደሰትኩት ወላዲት አምላክ የጌታዬ እናት መንታ መንታውን እየሰጠችሽ ቤታችሁን በበረከት ትሙላው ❤❤
አለምሰገድ የዛሬው ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ እና በሳቅ የደመቀ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የደስታ ፣ የሳቅ ዘመን ይስጠን ።
እኔም የኬሚስትሪ አስተማሪዬን አፍቅሬ ነበር በእርግጥ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ ከመምህራኖቼ ጋር እግባባ ነበር አንድ ቀን ግን እሱም እንደሚወደኝ ሳልነግረው ነገረኝ በጣም ደስ አለኝ ግን ወንዶች ሌላ ማየት ይወዳሉና ከሌላ ሰው አየሁት በዛው ተውኩት ብዙ ብጎዳም ግን ምንም አይነት ግንኙነት ስላልጀመርኩኝ በራሴ ተማምኘ ራኩኝ አሁን የራሴን ህይወት ጀምሬ አንድት ልጅ ወልጄ እያሳደኩ ነው ተመስገን❤❤
ኬምስትሪ ያው ቦንዲንግ ይወዳሉ😂
@@medinajibreel3556 😂😂😂
Samething I used to love my chemistry teacher but his brother un expected was my classmate and he was in love with me it's opposite 😊
@@HanaTata-kf4sn
😂
@@HanaTata-kf4sn
አዙሪት
እዮሃ ሚዲያዎች ይልመድባቹ ሁሌ የሚጨንቅ ታሪክ ስሰማ የሚደብር ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር አንዳንዴ ለአይምሮችን ጥሩ ነገር ጥሩ ነገር ያስፈልገዋል
አወ በጣም እኔ በተለይ ማልቀስ ሰልችቶኛል❤❤❤
Uhup@@TenyeBernu
ዕድለኛ የሆነ ሰው ከልጅነት ፍቅረኛው ጋር ይጋባል !
Enam mengd lay nagin
አባታቸውን በልጅነታቸው ከሕይወታቸው የወጣባቸው ሴቶች ልጆች በዕድሜ ከፍ ያለ ሰው ለባልነት መፈለጋቸው ያንን ያጡትን የአባት ማንነት ለማግኘት ነው
አሁን ደግሞ ፈጣሪ ከሱ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ውዷ ላንቺ የዘነበ ለኛም ያካፍልን አሜን
ሰላም ሰላም እዮሃ ሚዲያዎች በጣም አከብራችዋለሁ የዛሬው ፕሮግራማችሁ ላይ ከ18 አመት በዋላ ተገናኝተው መጋባቸው በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁን እያልኳን የራሴን ደግሞ ልናገር እኔም ከ30 አመት በዋላ በወጣትነት ጓደኛዬ ከነበረችዋ ጋር በድጋሚ መገናኜታችንን አስደስቶኛል ደስ ብሎናል።
አልሀምዱሊላህ እዚ ሚዲያ ላይ ሳቅ ጨዋታ በዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌ ሰቀቀን አንዳንዴም ፈታ ያለ ሚያሰተምር ታሪክ አቅርቡ።መልካም ትዳር ብለናል ወገናችን❤❤❤
ዊንታና እንኳን ደስ አለሽ🙏
በደስታሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይህ ሰው ግን ያንቺን ያህል ደስተኛ ነው ወይ? አንዳንዴ የወንድን ልብ ማወቅ ከባድ ነው, እሱስ ምን ያህል ይወድሻል? እውነት ፍቅርሽን ፈልጎ ነው ወደ አንቺ የተመለሰው? ወይስ ብቸኝነት ስለሰለቸው ነው? በመሀልስ በ18 አመት ውስጥ ያሳለፈው ህይወት ሁሉንም አስተካክሎ ጨርሷል ወይ? አሁን ትዳር ውስጥ ሲገባ ጣጣዎቹን ይዞልሽ እንዳይመጣ በማሰብ ነው። ያው ሁላችንም የተሳሳተ መንገድ በህይወታችን ውስጥ ስለምናልፍ ነው። ድጋሚ ችግሩ ውስጥ እንዳንገባ በደንብ ማወቅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ🙏
በጣም እድለኛ ነሽ በ11 ሰአት ላይም ቢሆን ከልብሽ የምትወጂውን ሰው ማግኘትሽ እግዚአብሔር መልካም አደረገልሽ
38 ነሽ ልጅ አለሽ በጣም አሪፍ እድሜ ነው ምንም የሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ብዙ ሴት የሚሰጋው ልጅ ላለማጣት ነው
40 Negh 15 Amete Tidar Lay negh Leje yeleneme Betam desteghoch nene ❤
@@shkorinaBoweyሕግዚአብሄር በልጅ ይባርክሽ
@@shkorinaBoweyአላህ አያልቅበትም አይዋስም አይበደርም አይማከርም መንታ መንታውን ይስጣችሁ ደስታችሁንም ይጨምርላችሁ አሚን በይ ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ ያረኩልሽ በርግጥ ያለ ልጅም መኖር ችግር የለውም ❤
@@FoziaMuzeyen amen amen 🙏 thank you 💕
@@እናትፍቅርAmen🙏 thank you ❤️
እኔም ተስፋ አልቆርጥም
ወቸ ጉድ ማይታመን ነው
ታድለሽ
may God bless your marriage❤
እሰይ አለምዬ ሳቀ አሳቀው ገደሉህ እኮ እንኳአን ሳክልን አባቴ
እውነተኛ ፍቅር አያረጅም የሚባለው እውነት ነው። ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
Wow❤❤❤❤❤❤የኔን የወራሽ ነው የመሠለኝ የኔ ሳቂታ 😂😂😂😂😂
ታድለን ልባችን ከሚደነግጥለት ሰው ጋር መኖራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂
ፍቅራችሁ ሁሌም እንደደመቀ ይኑር! ጤናና እድሜ ይስጣችሁ! ደስ ትያለሽ 😍
እኔም የዊንታ አይነት ህይወትን አሳልፌዋለሁ ብቻዬን አሁን ድረስ ልጄን ብቻዬን ለማሳደግ ተገድጃለሁ።ዊንታ በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት እንኳን እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ😘🙏
❤❤❤❤
Ayizosh berchi enem be wendinete bichayen le 14 amet lijochen asadige le akime Adam adrishalew
@@siyommangasha7246ጀግና ኣባት ነህ❤❤ የእውነት በዚህ ዘመን በተለይ አባቶች በልጆቻቸው ክፉ በሆኑበት ግዜ ኣንተ ግን ጀግና ሆነህ ተገኘህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ❤በልጆችህ ተካስ❤❤
የሰው ደስታ እንደ ማየት እና እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም።
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ🙏❤️
ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነህ! እርጋታህ ይለያል!! አንድ አድናቂ ተጨምሮልሃል congra 😊
ታድለሽ አንቺ ቆንጆ የሚገርም ታሬክ አለሽ ቆየም እረዘመ እንኳን ከፍላጎትሽ ጋር ተገናኘሽ ደግ ሰው ነው ባለቤትሽም ምክንያቱም አግብተሽ ወልደሽ እኔ ጋር ሁኚ ማለቱ እንኳን አገኘሽው በጉዳትሽ ባለመሰበርሽ እንኳን አምላክ እረዳሽ
Please 🙏 have a confidence in yourself. Weldsh weyim alweldesim you are beautiful and smart enough person. Don't give a man that much power. Mewled mebark naw. Lej weldsh belo telosh keyed teyw lanchy aywonshim.
እሱግን እንዴት እስከዛሬ ሳያገባ ቆዬ በእውነት በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር እጅ አለበት
ለመጀመሪያ ጊዜ የምትስቅ ሴት መጣች እዚህ ሚዲያ ላይ❤❤❤❤
😂ትክክል
She is so honest and happy....wish you a blessed marriage!!!
በጣም ጥሩ አገላለጽ ፣ Maturity + Smile+ freedom + confidence + expression ....
የተጎዳ ልብ የደረሰበት ያውቀዋል
አውነት ነው😢😢💔💔💔💔
እወነትነው😭💔
በትክክል በልጅነት የተጎዳ ሰው ወንድ ልጅን እንደአውሬ ነው የሚያየው እናቴ እንካን የልብሸን መሻት አሳካልሸ❤❤❤❤
ልክ ኖው
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗
እድለኛ ነው አችን የመሰለች እስማርት ሚስት ስላገባ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤
እኔም ከሳወድ ሰመለሰ በአላህ ፉቃድ እዩሀ ሚድያ ላይ ከልጄ አባት ጋረ አብረን ከኖረን ብዙ የፈተነኝ ፍቅረ ታሪኬን እኖራለሁ አወራችሆለሁ❤
ምን ያሰፈልጋል አላህ እንደደበቀሸ ቁጭ በይ ዉዴ አታዉጭ ህይወትሸን ወደ ዉጪ አላህን እያመሰገንሸ ኑሪ❤❤❤❤
እድልም ነው የሚገርመው እስካሁን አለማግባቱ እራሱ እህል ውሃ የኔም የሚባለው እንዲህ ነው የኛንም ከእህል ውሃችን ያገናኘን፡❤
አሜኔ🙏🙏🙏
ያው አንቴናው ይውስልታል😂
@@ተሽንፍአለውማለት
አሜን እኛ ያልዉ ሳይሆን እሱ የፈቀደዉ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@@HaregAbboyright
እድለኛ ሴት ናት ወላሂ
ሳቋ እራሱ ደሰታ ያሰተጋባል ምርጥየ ነሸ
የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በፍቅር ኑሩ❤❤
እደት ደስስስ ይላል የሚወዱትን ማግኘት እስኪ እኔም ከምወደው ጋር እድንገናኝ ዱአ አድጉልኝ
መታደል እንደት ደስ ይላል ከሚወዱት ጋር መኖር እግዚአብሔር ሆይ እኛም እየን 😢
ኡፎይ እንዴት ደስ ይላል አንዳዴ እደዚህ እንሳቅ እጅ ጋዜጠኛዉም በጣም ተፈተነ እኮ
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት ሰዎች ከሷ ብዙ ነገር መማር ይችላሉ ዊናዬ ግልፅነትሽ ሳቅሽ ይመቸኛል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከዉ
የመረጋጋትሽ ሚስጢሩ በጌታ በኢየሱስ መሆንሽ ነው በመጀመሪያው በቅድሚያ የሚያስፈልገን ጌታ ቢሆን ኖሮ ብዙዎቻችን የከፈልናቸውን ብዙ ዋጋዎች ባልከፈልንና ጊዜአችንን አንዘረፍም ነበር እንኳን ጌታ እረዳሽ ደስ ይላል
ጴንጤ ሆነች እንዴ?
😂😂😂
Dasi yilal ye iyesusin sim yemitara hulu pente now 👌
ዓለምዬ የምታቀርባቸው ታሪኮች በሙሉ ከእርጋታህ ጋር ለሰዎች ያለህን ክብር ያብዛልህ በበለጠ ስኬታማ እንድትሆን እመኛለሁ !! ዊንታ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንልሽ የእግዚያብሄር መገኘት ያለበት ይሁንልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ድግመሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አሜን !!
ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም ፈጣሪ ለሁሉም ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛልን
ጌታ እየሱሰ አንተንና ቤተሰብህን የሰራ አጋሮችህን ይባርኽ ይጠብቅ
ዋውውው እንኳን ደስ ኣለሽ እኛም ደስ ብሎናል ምክንያቱ እኔና ምስቴ በ28 ኣመታችን ነው የተገናኘን ስንገናኝ ወድያው በሳምንት ተጋባን እግዝኣብሄር ኣምላካችን ይመስገን ፍቅር ኣንድ ነው።
ወይኔ ፃኑ እምነት የኔም አስተማሪ ነበር ምርጥ ጨዋ ሰው ነበር አጥብቀሽ ሰላም በይልኝ Lion Ethiopia 🇪🇹 Tg,Betty, Seble and seblewongale እርግጠኛ ነኝ ያስታውሰናል
ዊንታዬ ታሪክሽ ከኔጋር ተመሳሳይ ነው::ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ!
ሚስጥሩ የመረጋጋትሽ ጌታ ኢየሱስ ነው። ሌላው በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም። ጌታ ረዳሽ! ባለቤትሽ አልጠራጠርም በጌታ ነው!!!!! ልዪነቱ የ 18 አመት ጉዳይ ሳይሆን ከሞት የሚያድነው ጌታ ኢየሱስ ነው!!! ከርሱ ጋር ተጣበቁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆች ይስጣችሁ❤❤❤❤
ተመስገን እሰይ ሳቃችንን የመለሰ እግዚያብሄር ይመስገን
እኔም ከእግዚአብሔር ጋር ተሰፋ አለኝ
እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪክ ሰሰማ እኔም ተሰፋ አረጋለው ፍቅሬን ❤❤❤ ደግሜ እንደማገኝ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወልዶ መለያየት በጣም ያማል ብዙ ህመም አለው በተለይ በልጆች ጉዳይ እግዚአብሄር አምላክ እስከመጨረሻው ይስጣቹ
እንኩዋን ደስ አለሽ አላችሁ፣ ደስ ይላል❤🎉🎉🎉፣ ሳቅዋ እራሱ ደስተኛ እንደሆነሽ ያስታውቃል😂😂😂Love is on the air
በጣም እድለኛ ነሸ እኔም አሁን አግብቼ ወልጄለሁ ግን ቡዙ አልቆየሁም ተለያየሁ የሚገርምሸ የመጀመርያ የምወደውን ፍቅረኛዬን እሰከ አሁና ሰዐት ድረሰ አሰበዋለሁ ከረጅም አመታት በኃላ በጓደኛው አማካኝነት በኢሞ አገናኘን ግን እሱም አግብቶ ወልዶዋሎ ሰናወራ ግን ሁልጊዜ እኔን እንደሚያሰበኝ ደጋግሞ እያለቀሰ ነገረኝ በጣም የሚገርመው እኔም ለረጅም አመት አንድም ቀን ሳላሰበው ውዬ አላውቅም ነበር ቡዙ ግዜ የሚፋቀር የሚዋደድ የልጅነት ጓደኛ አብሮ አይኖርም አሁን አንቺ እድለኛ ሰለሆንሸ ተሳካልሸ እንኳን ደሰ አለሸ ዊንታናናና የቡዙ ሴቶች ታሪክ ነው የሚመሰለው ግን ቡዙ ሰው የማይሳካለት ዕድል ነው
እድለኛ ነሽ ብዙ ጊዜ ሰው ካፈቀረው ጋር አይኖርም
wow ደስ ሲል በጌታ ከሚወዱት ጋር መኖር ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤
equan des alesh...gin mulu lib atschiw bexam tigojalesh. lik yenem and band endachi aynet taric new...gin ahun tegodahu...
ፍቅርማ መታደስ ከቻለ እጅግ ደስ ይላል....!!!
She is very matured!! She is really a wise woman!!❤❤❤❤❤❤
ዊንታ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ሳቅሽ ደስ ሲል ጌታውን የጠበቀ ይከብራል።
ዊንታናዬ የኔ ቅመም ያመንሽው እግዚአብሔር መቼም አይጥልሽም እግዚአብሔር ዘመንሽን የሳቅ ያድርግልሽ።❤
የምናጣው ነገር ለሚገባን ነገር ያዘጋጀናል👌
አለም ሰገድዬ እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድን የትዉዱ ሁሉ ያለምሰገድን ትህትና መልካምነት ትዕግስቱን ለእኔም ለእናንተም ያድለን ላይክ አርጉኝ❤
መልካም ሴት ነሽ! እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያርግልሽ!
አሚን❤❤
ከሚድያወች ሁሉ አንደኛና ት/ት ሠጭ ቁምነገረኛ ትግሥተኛ
እንኳን ደስ ያለሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እኔ ግን እነዛን ምክሮች ስትመክሪ ጥሩ ላይፍ ላይ ሆነሽ ይመስለኝ ነበር ልጅሽንም ለወግ መአረግ ያብቃልሽ በነገራችን ላይ ያችን እስቶሪ ስሰማ የኔም ትዝ አለኝ እሱም በጣም የምወደው መምህር ነበር በእሱ ትምህርትም አሪፍ ውጤት አመጣ ነበር ብቻ ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው❤🎉🎉❤❤
በጣም ጠሩ ሰው ነሽ። እግዚአብሔ ትዳርሽን ይባርክልሽ። በጣም አስተዋይ ነሽ።
በጣም እድለኛ ነሽ የልጅነት ፍቅር እና የመጀመሪያውን ያገባ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔርን አመስግኚ ለዛም ነው የአብዛኛው ሰው ትዳር የማይዘልቀውም ትልቅ ተጽእኖ አለው። Happy for you guys! God bless you guys.
እኔም በ 15 ዓመት ሳለሁ ታዋውቄው 19 ዓመቴ አግበችው አሁን በትዳር 12 አመታቼን ናው 6 ልጆቸንም አፍረታናል አልሃምዱልላህ
❤❤❤ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ ደስ ይ ላል
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን😊
እኔም የልጅነት ፍቅሬን ከ20አመት ቡሀላ ተገናኝተን ተጋባን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሰው ልጅ የሚወደውን ሰው ነው ማግባት ያለበት❤❤
እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሄር መጨረሻችውን ያሳምረው
በጣም ደስ ይላል ባልሽም አንቺን የመሰለ የብሩህ አእምሮ ባለቤት በማግኘቱ እድለኛ ነዉ።
ውይ እህቴ እንኳንም ተሳካልሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤
ሴቷ በ18 አመት ብትበልጠው እንዲ አይነት አተያየት አትፅፍም ነበር..
እውነት ነው
@@ሰናይሰላም
ይገርማል የስምንተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ አንድ ቆንጅየ ጀንትል አስተማሪዬ ነበር በሰአቱ አክስቴ ጋር ነበር የምኖረው ሁሌ ትምህርት ቤት ስሄድ አረፍድ ነበር ሁሌ እገረፍ ነበር እና የባዪሌጂ አስተማሪየ አሳዝነው ነበር ትንሽዬ ልጅ ነኝ ደግሞ በዛላይ የቅጥነቴ ነገር እና ለምን ታረፍጃለሽ የማግዝሽ ነገር አለ ?ይለኝ ነበር እኔ ልጁ ብሆን ነው እኔ ግን ቀስ በቀስ እየወደድኩት መጣሁ ባይሎጅን ትምህርት እስኪያልቅ አይኔ ከሱ አይነቀልም የሱ ክፍለጊዜ ከለለኝ ፈልጌ ከግቢው አይቸው እሄድ ነበር 😂😂😂አሁን ሳስበው ግን ብቻዬን እስቃለሁ😅😅
በምንም ነገር ላይ ያልተመሰረተ እዉነተኛ ፍቅር በዚህ ዘመን ይኖራል ብዮ አስቤ አላዉቅም ! ደስ የሚል ታሪክ! እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ!
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ግልፅነትሽ ሳቅሽ እውነት ዋናው ጤና እንኳንም አገኘሽው መልካም የትዳር ግዜ ዘመናችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ♥
winta you’re so matured ❤ he’s a lucky man to have you 👍❤️
የዊንቱ ግልጽነት ይለያል ሳቂታ😂😂😂❤❤
የኔ ሳቂታ እንኳን ደስ አለሽ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ
እግዚአብሔር የጻፈው በምንም ቢሆን ተፍቆ አይጠፋም ።ደስ የሚል ታሪክ ነው ።አለም ሰገድም ዘና ብሎ ያለጭንቀት ያቀረበው ኢንተርቪው በዮሀ ሚዲያ የመጀመሪያ 👌
ቁምነገር እየተወራ ለምን ሳቅ ታበዣለሽ እህቴ ለምን በሙሉ ራስ መተማመን አታወሪም።
ዬቱብ ላይ በፊት አውቅሻለሁ " ለባልሽ እንዲህ ሁኝ ለሚስትህ እንዲህ ሁን "በሚል ግን ፊልም እንጂ እውነታው አለም አንች እንደምትይው አይደለም ። በምን አግባብም እነዛን ቃላቶች እንደምትናገሪ ይገርመኝ ነበር ለካን እንዲሆንልሽም የምትፈልጊውን ነው።
እንዲህ አይነት የሚያጠናክሩ ሰዎች በተለይ ሴቶች መምጣታቸው በጣም ጥሩ ነው ግን ከሀገራችን ሁኔታ ጋር ሲሆን መልካም ነው ።
ዳግም ትዳርሽ መስተካከሉ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ💐👏👏💐
አለምሰገድ 💚👏👏