የሰላሜ ሰው ያልኩት (ወዳጄ ይሁዳ) | Yeselame sew yalkut (Lyrics) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን | zemarit Mirtnesh Tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 4 หลายเดือนก่อน +52

    አንቺን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን❤

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 3 หลายเดือนก่อน +69

    ሳጣ ሁሉም ሸሸኝ ቤቴ ተኝቼ እያለቀስኩ ነዉ ያለሁት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ሁሉም ያልፋል

    • @zakikelemwork4940
      @zakikelemwork4940 3 หลายเดือนก่อน +18

      አይዞን እግዚያብሔር አለ ጨምሮ ይሰጥካል

    • @ayna4321
      @ayna4321 3 หลายเดือนก่อน +14

      እውነት ነው በማያልፈው አምላክ ሁሉም ያልፋል አይዞን ከሰው ላይ አይናችንን አንስተን የተከፈለለን ዋጋ የቀራኒዮን አምላክ መፈለግ መሻት በእሱ ጥላ መሸሸግ ነው። የቅዱሳኑ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን። ተኝቶ ማልቀስ የለም ተነስቶ ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድ ነው።

    • @LiyaYoseph-z8s
      @LiyaYoseph-z8s 2 หลายเดือนก่อน +3

      Amlak yemayalfewen yestesh

    • @hdlidet
      @hdlidet 2 หลายเดือนก่อน +5

      አወ 😢😢 እኔም አለፍኩት በጌታ

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ayzoh wendme egziabher aleleh

  • @debebetadesse9695
    @debebetadesse9695 3 หลายเดือนก่อน +22

    የታለ መውደዳችን የጥንቱ ፍቅራችን።እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @hailuamare3769
    @hailuamare3769 5 หลายเดือนก่อน +32

    በእውነት በሰማሁት ቁጥር እያስለቀሰኝ ነው ምሰማው ይሁዳን ብቻ ሳይሆን እኔስ የት ነኝ እላለው ምርትዬ እንደዚ አይነት ይቅርባይ አምላክ ነው ያለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፡፡

  • @Samson-tt1jv
    @Samson-tt1jv 3 หลายเดือนก่อน +10

    😢😢😢 ሁሌ ይህን ዝማሬ ስሰማ የማለቅሰው ለምን ይሁን

  • @mihretsiyum4383
    @mihretsiyum4383 5 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው መክሊትሽን ይጨምርልሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 7 หลายเดือนก่อน +23

    አሜን ምርትዬ ሽ አመት ኑርልን አንጀት የምያስረሰርስ መዝሙር

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 5 หลายเดือนก่อน +25

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት,ያሰማልን
    ፀጋዉን,ያብዛልሸ,እህታችን
    ተባርኪ,ተባረኪ,ተባርኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ፀገው ያብዝብዛልሽ እህታችን ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @SelameSela
    @SelameSela 2 หลายเดือนก่อน +9

    ምርትዬ እውነት ነው ገንዘብ ሲኖረን የሚመጣ ገንዘብ ሳይኖረን ደግሞ የሚጥለን ሳይሆን በደሙ የገዛን አምላክ ግን ስላለን ደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤❤

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤❤❤❤ተመሰገንየድንግል,ልጅ,
      ተመሰገን
      ተመሰገን
      ተመሰገን❤❤❤❤❤❤አምላኬሆይ❤❤❤❤

  • @SefenTadese
    @SefenTadese 7 หลายเดือนก่อน +9

    Ameeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigussiedana9505
    @nigussiedana9505 4 หลายเดือนก่อน +21

    I am protestant. I cannot stop my tears when I listen this song. God bless you my sister

    • @yizenanulijayehu
      @yizenanulijayehu 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @FetiFeti-t9m
      @FetiFeti-t9m หลายเดือนก่อน +3

      Iam muslime brother but this is not music this is Muzmure we Love Ortodox

  • @BereketAbraha-hh1mu
    @BereketAbraha-hh1mu 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜነ ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያም-ቀን21
    @ማርያም-ቀን21 2 หลายเดือนก่อน +6

    አውነት ነው የኔ ሀጥያት ከይሁዳ በላይ ነው ስንቴ ማረኝ ተመስገን አምላኬ

  • @Meza1991
    @Meza1991 5 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን kale hiwot yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meggg292
    @meggg292 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜንንንን❤❤❤

  • @robelfthanegest
    @robelfthanegest 7 หลายเดือนก่อน +12

    egziabher ytebkesh betam betam akebreshalew
    👍👍👍👍👍👍

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi 5 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን🙏የምወድሽ ነገርስ😢

  • @tesfayilmayilma-wo5mf
    @tesfayilmayilma-wo5mf 3 หลายเดือนก่อน +5

    🥺😌😥ewnet lib yemiseresir zimare zemare melaektin yasemalgn etaleme 🙏

  • @MartaTarekegn-q9p
    @MartaTarekegn-q9p 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰላሜ ሰው ያልኩት😢😢😢😢😢😢

  • @zeguftiwa_tube9138
    @zeguftiwa_tube9138 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጭራሽ እንዳልከፋዉ ሲስቅ ሲጫወት ዉሎ😢
    አመሻሹ ላይ ወጣ አቤት የቀን ጎዶሎ
    አቤት የቀን ክፋቱ ማን ይሄን ጠረጠረ
    ወዳጄ ማነዉ ታዲያ ገንዘብ ሰዉ ከቀየረ😢

  • @amanuelgetahun7506
    @amanuelgetahun7506 2 หลายเดือนก่อน +3

    Egziabher yebarkesh denek mezmure❤

  • @etheth8327
    @etheth8327 7 หลายเดือนก่อน +11

    Amen amen waaqqayoo sagalee jirenyaa sii haa dhagesisuu ebifamii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯

  • @lovefamily3200
    @lovefamily3200 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @hayathayat6378
    @hayathayat6378 7 หลายเดือนก่อน +10

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💞💞🥰🥰💓♥️♥️❤❤❤❤❤❤

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን በእውንት

  • @KiduEthioKidu
    @KiduEthioKidu 5 หลายเดือนก่อน +5

    Enatiemrtneshi banchi mezmurochi stun yeken chielema alefkut😢😢😢 temesgen amlakie👏👏👏

  • @Nati-edGebra
    @Nati-edGebra 20 วันที่ผ่านมา

    ጌታዬ ሆይ አንተ የተሻለው ነገር ስጠን🙏🙏

  • @BeletuJejaw
    @BeletuJejaw 7 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy 7 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Werka-f9p
    @Werka-f9p 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @philiposezewda2564
    @philiposezewda2564 14 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you its very touching my heart🙏🙏🙏

  • @MiimmiMiimmi-gb5yh
    @MiimmiMiimmi-gb5yh 7 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @eyobbeamlaku-hs8zq
    @eyobbeamlaku-hs8zq 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiywet yasemalin

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርት ነሽ ❤❤❤

  • @SintayewTadesse-sy4db
    @SintayewTadesse-sy4db 5 หลายเดือนก่อน +2

    Fetari Bebetu Abezeto Yebarkeshi Nurilen

  • @MartaBekele-ci1uv
    @MartaBekele-ci1uv 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Hannawalelgn
    @Hannawalelgn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሰማው በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏

  • @UaeDg
    @UaeDg 3 หลายเดือนก่อน +2

    Perotastanit nge lezi letergaga😢mezmur kalte yatregal

  • @YordanosmulbrhanYordanos
    @YordanosmulbrhanYordanos 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @HanaAshinafi
    @HanaAshinafi 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሚን አሚን ❤❤❤❤

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜንእህታችኑሬልንእንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታንሸ እህቴ ደምፅሸ ምርትንሸ ነወ ምትመሰይው ይለዋታል❤
    የመዝሙር አልበም ምርቃት
    ስምሽ ይጣፍጠናል
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ታላላቅ ዘማርያንና መምህራን በተገኙበት እለት ስምሽ ይጣፍጠናል አዲስ የመዝሙር አልበም ሐምሌ 28 ከቀኑ 6 ሰአት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው ፋሪድ ህንፃ ፊት ለፊት የ08 ወጣቶች ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ 6 ሰአት ይጀመራል እርሶም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም በክብር ተጠርቶዋል ስለሚመጡ እናመሰግናለን ሐምሌ 28 ቅዱስ አማኑኤል ቸር ያገናኘን
    ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ጌታቸው
    ዘማሪት ስርካለም አብርሃ
    ዘማሪት ገሊላ ገንበዙ
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለመስቀሉ ክቡር

  • @danihabesha2084
    @danihabesha2084 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 3 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ መዝሙር ❤❤❤❤

  • @BirhsnAssefa-gb6lt
    @BirhsnAssefa-gb6lt 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 5 หลายเดือนก่อน +1

    AMEEN AMEEN AMEEN yetinsayew geta Iyasuus ante now ❤zemare malikt yasemnln❤❤❤

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 5 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረ ትውኝ እኔ በቅቶኛል ሁሉንም የምመረም አምላክ እስክፈርድ ትውኝ ጥቂት ግዜተው ፍርድከሰማንምው

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 7 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 13 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuVedio
    @TarikuVedio 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤

  • @arabterwq6891
    @arabterwq6891 7 หลายเดือนก่อน +4

    A menamenamen

  • @lilikefla4512
    @lilikefla4512 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BertukanFlaver
    @BertukanFlaver 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙏

  • @Joory-h2w
    @Joory-h2w 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤😢😢😢

  • @Salma-kf3vb
    @Salma-kf3vb 26 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 5 หลายเดือนก่อน +4

    ገንዘብ ሣያታልልሽ በቤቱ መቆየትሽ መንፈሳዊ ጥንካሬሽ ያሣያል።

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 5 หลายเดือนก่อน +4

    🙏

  • @سونيا-ه2ط
    @سونيا-ه2ط 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBekele-o6v
    @TigistBekele-o6v 11 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @GenetYibabe-kw7uf
    @GenetYibabe-kw7uf 6 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢

  • @birukzewde2713
    @birukzewde2713 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nurilignsamuel6030
    @nurilignsamuel6030 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 5 หลายเดือนก่อน

    ምርት ከምድር አይደለም እኔን አትምራኝ በቃኝ ምንፈለክ ከእኔ በቃኝ ሰለቸኝ በቃኝ

  • @DagiDi-zo8fx
    @DagiDi-zo8fx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዠበ😊

  • @Adane-d8i
    @Adane-d8i 2 หลายเดือนก่อน

  • @eyobbeamlaku-hs8zq
    @eyobbeamlaku-hs8zq 3 หลายเดือนก่อน

    14/11/2016 😢😢😢

  • @AbrahaRedaeiRedaei
    @AbrahaRedaeiRedaei 4 หลายเดือนก่อน

    😢❤

  • @KabayeBiri
    @KabayeBiri 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @Selii_Na04
    @Selii_Na04 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😥

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿😂

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sentayehuyeneneh9271
    @sentayehuyeneneh9271 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Bamlakalamu
    @Bamlakalamu 5 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢

  • @YabsiraYoseph
    @YabsiraYoseph 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynuAna-pg8zy
    @AynuAna-pg8zy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaneitAregaw
    @SaneitAregaw 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭

  • @SifenMesele
    @SifenMesele 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaGorfa
    @AbebaGorfa 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @senarose1621
    @senarose1621 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @LiyaYoseph-z8s
    @LiyaYoseph-z8s หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @anigeb5572
    @anigeb5572 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Mara-wq4or
    @Mara-wq4or 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsabetAlemu
    @NetsabetAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤