ማር ማር አለው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 249

  • @AhAh-wb7rl
    @AhAh-wb7rl ปีที่แล้ว +30

    ማንን ነው እችን መዝሙር በቀን 6ግዜ እምሰማት እንደ እኔ እመብርሃን ሆይ እወድሻለሁ ሁለም❤💛🙏

  • @የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ
    @የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ 2 หลายเดือนก่อน +15

    አደራ ሆስፒታል አባቴ ታሞ ተኝቶ ይሄ መዝሙር አዲስ ነበር እዛ ለተኙ ህመምተኞች ተከፍቶ ሁሉም ሆድ ይብሳቸው ነበር እኛም እናለቅስ ነበር አራቱ አንድ ክፍል ነበሩ ሦስቱም በሂወት የሉም እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር አባቴ ሁሌም እወድሀለሁ መስከረም 5 ቀን 10 አመት ይሞላሀል ግን እንደ ትላንት ነው ሞትህ የሚስማኝ ነፍስ ከፃድቃን ከስመአታት ጋር ያኑርልን አሜን

  • @KechoKecho16
    @KechoKecho16 10 หลายเดือนก่อน +16

    ማር ማር አለው
    ከንፋሬን ማርያም እላለው ዛሬም (2)
    የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እማቤቴ (2)

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ረ2ጨ
    @መቅደስየማርያምልጅ-ረ2ጨ 3 ปีที่แล้ว +41

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ዉዶ ዘማሬችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ❤

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw4852 2 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ስወደው ይን መዝሙርሽን የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን❤❤❤👏

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምርትነሽ እኔ እመብርሃን ምስክሬ ነች ስለ እመቤታችን የዘመርሻቸውን መዝሙር ስሰማ በእንባ ነበር የምለምናት ይቺን ልጅሽን ዝም አትበይ ከጥፉቱ ከወጀብ መንጥቀሽ አውጫት እንዲህ ዘምራለሽ እላት ነበር ክብር ለድንግል።

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ እንዴት ከልቤ ተመስጬ ነው መዝሙርሽን የምሰማው ተባረኪ ቤተሰብሽንም ልጆችንም ሁሉ ይባርክልሽ አሜን 🙏🏽😘😘

  • @eskatsnafworku2472
    @eskatsnafworku2472 3 ปีที่แล้ว +74

    ጎበዝ አይዞሽ በርቺ እኛ እንወድሻለን ምርቴ

  • @fetleyeshitila7501
    @fetleyeshitila7501 2 ปีที่แล้ว +13

    የተመረጥሽ ነሽ ልክ እንደነ ልበአምላክ ዳዊት የተቀበሽ እህታችን መዝሞሮችሽን ስሰማ የሚሰማኝነ ደስታ መግለፅ አልችልም እድሜሽን ያርዝመው የአገልገሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @mahiyedengellij865
    @mahiyedengellij865 3 ปีที่แล้ว +16

    የምወድሽ ምርትዬ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ🙏🙏🙏💒✝️❤❤❤

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 4 หลายเดือนก่อน +12

    ማር ማር አለኝ ከንፈሬ ማርያም አላለሁ ዛሬም ለኔ የደረሰቺ የበረሃ ስንቄ ለሁላቺሁም ትድረስላችሁ 😢🤲🤲🤲🤲☦️

  • @genetzike5781
    @genetzike5781 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚ አብሄር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ በርቺ እህታችን የተዋህዶ እንቁ😭😭😭😭😭

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว +15

    እልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
    💕👏👏
    በጣም ነው እምወድሽ እና እማከብርሽ
    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን💕

  • @zemedkundiffe651
    @zemedkundiffe651 3 หลายเดือนก่อน +16

    የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ይጨንቀኛ😢😢😢

    • @yemariam
      @yemariam 3 หลายเดือนก่อน +2

      💕💐🇪🇹🤲🙏

    • @berhanberhab
      @berhanberhab 3 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ታስብህ🙏

    • @እኔስየማርያምነኝ
      @እኔስየማርያምነኝ หลายเดือนก่อน +1

      ወላዲተ አምላክ ካቺ ጋር ትሁን

    • @Danadama123
      @Danadama123 2 วันที่ผ่านมา

      እግዚኣብሔር ን ይዘህ አትጨነቅ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +7

    ምርትዬ የእኔ ጣፋጭ አደበት ስወድሽ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +4

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @endalki-Tube
    @endalki-Tube 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አቤት!! እልልልልልል...!!!! ምርቴ በእውነት ከተቀመጥኩበት ብድግ ብየ ነው የማከብርሽ። የብዙ እንቁ እኩዮችሽን መዝሙር እሰማለሁ የአንቺ ግን...እንጃ!! ልክ መዝሙርሽን ከፍቼ መስማት ስጀምር በብዙ አቅጣጫ የተበተነውን ሐሳቤን ሰብሰብ የሚያደርግ ለየት ያለና ስሜት ገዢ ሐይል አለው።
    አደራውን ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይቀድስሽ!!

  • @obamastudio625
    @obamastudio625 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ማዳምጠው መዝሙር እንዴት ውስጤ እንደሚረካ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት አማላጅነትዋ በኛ በልጆችዋ ይደርብን ምርትየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀናእህተሚካኤል
    @ሀናእህተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እህታች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @abebebegna
    @abebebegna ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ዉዶ ዘማሬችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ

    • @AlmeAlme-c7t
      @AlmeAlme-c7t ปีที่แล้ว

      Zmare mlakte ysmaln amne merty

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ በቅፍ ታኑርሽ ምርትዬ .ማርማር አለው ከፈሬን ማርያም እላለውዛሬም የልቤኮነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 ปีที่แล้ว +5

    ማር ማር አለው
    ከንፈሬን ማርያም እላለሁ ዛሬም
    የልቤ እኮ ነሽ ደግዋ እናቴ እመቤቴ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የድንግል ማርያም ምልጃ በረከትዋ የእናትነት ፍቅርዋ አይለየን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርቴ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @Mediberhie
    @Mediberhie 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነትም ማርያም የልቤ ናት🙌🙏🥰

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🥰❤️🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ነብሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ያሰማልን ምርትዬ እመቤቴ ከለሷ ማን አለን እናቴ የልብ ተሰፋ🙌አንድነት ፍቅር ያድለን 🙏

  • @DestaBelay-tm7um
    @DestaBelay-tm7um 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ደስ እሚል መዝሙር ነው

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርትዬ የምወድሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @EyuAlu-g3t
    @EyuAlu-g3t 6 หลายเดือนก่อน +2

    በመዝሙሩ ላይ ያሉት ስእላት የቤተክርስቲያንን ስርዓት ቢጠቡቁ በተረፈ ግን ይህን የመሰለ መዝሙር እንደሰማንሁሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማን❤❤❤

  • @KidestBegashaw-n4u
    @KidestBegashaw-n4u ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ጠብቂን የኔ እናት

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🌻🙏🙏🙏

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💕💕💕🙏

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚኣብሄር ጸጋ የበዛልሽ እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ተባረኪ 🙏🤲

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +1

    ስሙዋን ሳስበው ሰላም ይሰጠኛል የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ማር

  • @NatanNatan-eb2bz
    @NatanNatan-eb2bz 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርቴ ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች እመብርሀንን አንቺን ነው ግጥም ዜማ እሰራለው እርጂኝ ከዚህ በፊ የሆነ ዘማሪ ሸውዶኛል

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማር ማር አለው
    ከንፈሬን ማርያም እላለው ዛሬም
    ምርትነሽ ጥላሁን
    /9/ ስለታልሽኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እመብርሀን ፍቅሮን ታብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመ አምላክ ውለታሽ ለኔ ብዙ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል ሁለተኛ ሰማይ ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በፍጥረቱ ሁሉ ልብላይ ንገሽ ❤❤❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +5

      የጌታዬ እናት የሁላችንን ጸሎት ልመና ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታስታርቀን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 5 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ የአምላኬ እናት የስደት ስንቄ ምልጃሽ አይለየኝ እናቴ ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu6114 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️

  • @HilaryaHilu
    @HilaryaHilu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርትዬ እናቴ ለምን እንደዚህ እንደምትወድሽ አይገባኝም ነበር አሁን ነብስ አወኩ እና ለካስ እውነትን ነው እውነት ክልብ ነው የምልሽ መዝሙሮችሽ ትለያለሽ❤❤❤እርስ በኪነ ጥበብ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham 6 หลายเดือนก่อน

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህት አለሜ በርቺለንእግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለጊበት እድሜና ጤና ይሰጥሸ አወንት ነወ ድንግል ማርያምን የከዳ መቼም ሰላም አገኛቶ አይተኛም ልቦናቸው ይመልሰልን አኛም የእመቤታችን ፈቅር ከዚህ በላይ ይብዛልን አሜን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርትየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 6 หลายเดือนก่อน

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ነሽ
    አዛኝት ለኔ እናቴ ነሽ ብዙ
    መከራወች አልፌአለሁ
    ባማላጅነሽ እኔ አምናለሁ(2) ጥእዑመ የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የተረጋጋው ድምፅሽ በጣም ይመስጣል

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yudahenebal6301
    @yudahenebal6301 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም ስምኪ ጥዑም❤❤❤

  • @ziondezay4686
    @ziondezay4686 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @enatuanana-hm4jq
    @enatuanana-hm4jq ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😍😍😍

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ ቃለህይወት ያስማልን መዝምሮችሽ ይለዩብኛል እኔ እንጃ ሃጥታቴን ሁሉ ትቶ እንዳች ባረገኝ እግዚአብሔር 🙏🙏 ግን ደሞ ለመዳመጥ ስለፈቀደልኝ እኔም እድለኛ ነኝ ኣምላኬን ኣመሰግነዋለዉ🙏🙏

  • @tigitemu
    @tigitemu ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን፫

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርቱካዬ የኔ ውድ የአገሬ ልጅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤

  • @selamminilik9610
    @selamminilik9610 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ዉድ እህታችን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ዝማርያም ስወደው ዝማሬሽን አትጠይቅኝ በርች

  • @alemituDisasa-q3d
    @alemituDisasa-q3d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን/3/እንቁተዋሕዶዘማሪያችንፈጣሪአገልግሎትዘመንሽንያረዝምልንእውድሻለንእንቁምሪትዬፈጣሪእድሜናጤናይሰጥሽተባረክእህታችን

  • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
    @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማር መላክት ያሰማልን እህታችን 💚💛❤️

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መልአክት ያሠማልን ምርቴ❤❤❤

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማር ማር አለዉ ከፈሬን ማርያም እላለሁዛሬም / 2/የልቤኮነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ/ 2/ዝማሬመላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @store8674
    @store8674 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 ปีที่แล้ว +1

    💠ውድ❤ ምርትነሽ (=ምርጥነሽ) በማር የእመቤታችን ምስጋና ዝማሬሽ እኔም የበለጠ ማሩን በመንፈስ ቀመስኩ።
    ሁሉም መዝሙሮችሽ እኮ ከመዝሙር ባሻገር ናቸው።➡ ቅኔ፣ መሠረታዊና የማይረሱ የተዋህዶ ትምህርቶች፣ አጽናኝ፣ አበረታች፣ አጠንካሪ፣ ከዝማሬዎችሽ ስንኞች ጋር እጅግ የተዋሃዱ ስእሎችና ፎቶግራፎች የተቀናጁበት፣ እውነተኛ ፍቅር የተዋሃዱበት፤ ቢደመጡ ቢደመጡ የማይጠገቡ በምድር የሰማይ የመንፈስ ቅዱስ እጅግ ጣፋጭ ድምጾች ናቸውና፤ በሀገራችን የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚታጀቡትን ሰማያዊ መዝሙሮችሽን ሳደምጥ እኔም ሁለንተናዬን ማር ማር ይለኛል ።
    💠📍አንቺን መሳይ እህት እመቤታችን + ጌታችን በእጅጉ ባርከው ስለሰጡን ለዘለዓለም ይመስገኑ።
    💠በእጅጉ ይቀድሱሽ ውድ እህትዓለም።
    💠ምርትዬ❤!
    ማር መንፈስ ቅዱሳዊ ዝማሬዎችሽ በሰማይም በምድርም ይሰሙ፤
    የህይወት ቅዱስ ድምጾች ናቸውና።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክብሩን እርሱ ይውሰድ እኛ እማንጠቅም ሳለን ልብ እሚያሳርፍ ካረገን የማንጠቅመውን ለክብሩ ካረገን አሜን አሜን አሜን

    • @shimeles.fetene.MENLIK317
      @shimeles.fetene.MENLIK317 ปีที่แล้ว

      💠📍ብሩክ ሁኚልን እህትዓለም።

  • @alemituDisasa-q3d
    @alemituDisasa-q3d หลายเดือนก่อน +1

    ምሪትዬየኔውድፈጣሪአገልገግሎትዘመንሸንያረዝምልንአንችዘሙሮችሰሰማውሰጠያሳድሳልምሪትዬእንቁተዋሕዶዘማሪያችእንውድሻለንኑሪልኝለኛለተዋሕዶችፈጣሪእድሜናጤናይስጥሸእህታችንተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅እአ😅 2:02

  • @ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ
    @ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ሌልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዘማሪት ምርጥነሸየ 💝

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርቴ፡ ውድ፡ እህቴ፡ ዘመንሽ፡ የተባረከ፡ ይሁን፡ ምርጥ፡ መዝሙር።

  • @kebedegebru3496
    @kebedegebru3496 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የዋርስልን ዘርፌ ከበደ

  • @gizawgirma5750
    @gizawgirma5750 10 หลายเดือนก่อน +3

    Berchiln 🥰🥰

  • @Tube-ey8in
    @Tube-ey8in 2 ปีที่แล้ว +2

    ማር ማር አለው ከንፈሬ ማርያም እላለሁ ዛሬም
    የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EdenYewhans
    @EdenYewhans หลายเดือนก่อน +1

    የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አሰቡኘ በጣም ይጨንቀኛ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  หลายเดือนก่อน +3

      መዝሙር 23
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
      ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
      ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
      ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
      ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(3)ዝማሬመላእክትያሰማልንክብርትእህታችን🙏👏👏👏🎉🎉🌹💐💐💐

  • @bekuyegetachew1377
    @bekuyegetachew1377 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ አንድም ማር ነሽ ማርያም ትባርክሽ

  • @selambekele4161
    @selambekele4161 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል።💜💜💙💕💕💕💕💕💕💖💖💗💓💓

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና አሜን

  • @yriga
    @yriga 3 ปีที่แล้ว +2

    ማር ማር ኣለው ከንፈሬን
    ማርያም እላለው ዛሬም
    ዕልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድዋ እህታችን

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን

  • @MitaAdeba
    @MitaAdeba 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ እህታችን

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @lhfttmlhfttm9371
    @lhfttmlhfttm9371 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen zmare melaekti
    Yesmealna❤❤❤❤

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen zmarie Melaket yasemalen Leul Fetari edmiena Tiena yestelen!

  • @yehuluwork7747
    @yehuluwork7747 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meazatilahun849
    @meazatilahun849 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

  • @Edna8871
    @Edna8871 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምዬ❤❤

  • @metekadebela8473
    @metekadebela8473 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amin Amin ❤❤❤❤

  • @yomselam
    @yomselam 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እመብርሃን ❤❤❤

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zmare melakt yesmealn ssemaw ssemaw staft ehte mrtnesh mezmursh hulum betam lbemst yargwal👏👏👏

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለሁ ዛሬም የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @HaimanotWanaw
    @HaimanotWanaw ปีที่แล้ว +2

    Enatachi kdst dngl maryam behedshibet Hulu atleyshi yerjina zemenshin hulu bebetua targlshi🙏🙏🙏 ehtachin enodshalen❤️❤️❤️ egziabiher hagerachinn yargln besdet yalachuh eht wedmoche beselam lehagerachuh yabkachuh🙏🙏🙏

  • @zenithabebe5031
    @zenithabebe5031 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ፈጣሪ ይባረክልን የኔ ልዩ ስወድሽ

  • @mesizwart6635
    @mesizwart6635 9 หลายเดือนก่อน +2

    Zmara melaektn yasemaln

  • @ffugigi3532
    @ffugigi3532 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን ለዝማሬው በርች እህቴ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምርትዬ💞

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @efratatube286
    @efratatube286 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት ምርትነሽዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤️😍🌿

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤❤❤

  • @mulualemabate3193
    @mulualemabate3193 ปีที่แล้ว

    edme lemengistachin ahunima ende diro mezmur madamet jemerku... yagelglot gizeshin yibarkew

  • @yizenanulijayehu
    @yizenanulijayehu 5 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiwote yasemalen 🙏 ehitachen

  • @lidetteferi6675
    @lidetteferi6675 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ema amlake bebetu tasenashe❤❤❤❤