አጥጋቢ መልስ|"በአሳማ በእሪያው የለመዳችሁ የአህያው ሥጋ አይገዳችሁም? መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 281

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 3 วันที่ผ่านมา +17

    My children born and raised in America. They don’t eat asama even in school

    • @Peace-q4f
      @Peace-q4f วันที่ผ่านมา +1

      GOD BLESS YOUR CHILDREN !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚሳደብ ሰዎች የበርናባስ ተከታይ መናፍቅ ናቸው። መምህር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን።

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ቀሲስ ደ/ር ዘበነ ለማ አውነተኛ ትምህርት ነው እና የምታስተምረው ወይም የምትናገርው በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የቤተክርስቲያን አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅል በእውነት

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 3 วันที่ผ่านมา +4

    በስመ አብ ወወልዽ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ መምህር ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እውነት በዚህ ዘመን ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሆድ ነገር የሚያስጨንቀን ነውን ይህ መርዝ ዝም ካልን ሐይማኖታችንን ለማጥፋት መንደርደሪያው ነው እኛ ቀድመን አውቀናል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ።

    • @ambawabitew1644
      @ambawabitew1644 2 วันที่ผ่านมา

      @@zegeyem9722 እንብላ ብሎ የመጣ ክፍል እኮ የለም: ጋዜጠኛው ጠየቀ እውነቱን መለሱ አስተውሉ እንጅ ::

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ቀሲስ ደ/ር ዘበነ እና ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብር ኪዳን ግርማ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያለ አራት አይና የቤተ ክርስቲያን የበቃ የነቃ ዕውቀት ያላቸውን መምህራን እግዚያብሄር አምላክ አያሳጣን በእውነት

  • @Ahatidngl21
    @Ahatidngl21 4 วันที่ผ่านมา +3

    kale hiwot yasemaln

  • @YeshiAlemberhane
    @YeshiAlemberhane 3 วันที่ผ่านมา +3

    በስመአበ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህር ዘበነ ለኃይማኖታቸው ቀናኢ በመኆናቸው እና እኛን በሆዳችን ከአምላካችን መለየታችን አሳዝኖአቸው ነው። እውነት ለመናገር ሆዳችን ሊደፋን ነው።አሁን ሆዳሞች እና መማር የነበረበን ስለመደን ነበር ።እንደ አለመታደል ሆነና ሆዳሞች የሆድ ርእሰ ሰጡን ።እናቴ ወላዲት አምላክ ።አንቺ አማለጀን ድረሽልን። 19:30 19:30 19:30

  • @YasinAbate
    @YasinAbate วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እድሜ ይስጥህ አላዋቂ አዋቂዎች ሲጠይቁ እና ሲያወሩ ይጨንቃል ብቻ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @gizachewmayebet1148
    @gizachewmayebet1148 2 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው መምህር ዶክተር ዘበነ እና አባታችን ሊቀሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን። ለመብላት ያሰቧትን አሞራ ይላሉ ኧረ በመብል የፀደቀ ማነው??? ኧረ ተበላሸን

  • @mish2715
    @mish2715 3 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ ገብረኪዳን ለዚህ ሀሳብ የተሰጠ አይመስልም

    • @Afework23
      @Afework23  3 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ።ልክ ነዎት የአባ ገብረኪዳን ሀሳቡ እንጅ የተናገሩበት ጊዜ ቆይቷል።

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db 3 วันที่ผ่านมา +1

    መመምህራችን እድሜ ይስጥልኝ እነሱ እንዲህ እንዲህ እያሉ ነው መጥፎ ነገር የሚያለማመምዱን

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd 3 วันที่ผ่านมา

    ውድ መምህረችን እንቁ ቀሢሥ ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @abushgetachew3970
    @abushgetachew3970 2 วันที่ผ่านมา +4

    መናፍቃን ወይ አትንጫጩ የአህያ ሥጋ ከናፈቃችሁ ብሉ ለምን ከፈለጋችሁ የፈረስን የውሻንም አትበሉም መብታችሁ ነው መሠረት በሌለው ድርጅት ውስጥ ስላላችሁ እዛው እራሳችሁን ቻሉ

  • @YeshambelMulu-u5k
    @YeshambelMulu-u5k 3 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ይክበሩልን ፈጣሪ ያኑርልን በርቱልን ፓፓሡን ልቦናውን መልሥላቸው

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 3 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን መናፍቃን እረፉ አያገባችሁም ል ክአችሁን ሰላሚነግራችሁ አትጫ ጩው

    • @addistedla
      @addistedla 3 วันที่ผ่านมา

      ምን ቃለ ህይወት ተረት ተረት ነዉ ሚናገረዉ

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@addistedlaLe menafik hulem teret nw b/c dedeboch nachu aygebachum kewket netsa

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን እናንተን አያሳጣን ሌሎች ቤተክርስቲያናችን በችግር ጊዜ ሁና ሌላ ችግር ይዘው ይመጣሉ እርሶና አባ ገብረ ኪዳን ግን የቁርጥ ቀን ደራሽ እንደሆናቹሁ ይሰማኛል።

  • @dnkaletsidksate
    @dnkaletsidksate 3 วันที่ผ่านมา

    ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ቀስሲ መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ።❤❤❤❤❤❤

  • @ManaluBadaso
    @ManaluBadaso 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተክርስትያኑዋ ልታወግዛቸው ይገባል

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc 2 วันที่ผ่านมา

      @@ManaluBadaso ውግዘት የመንደር ወሬ አደረግከው እንዴ??? መወገዝ ያለበት ያለእውቀቱ ገብቶ የሚፈተፍተው ዘበነ ነበር!!!እስኪ ጳጳሱ በማስረጃ አስደግፈው የተናገሩትን ሰከን ብለህ አንብበው !!!የዘበነ ማደናገሪያ እኖደእንፋሎት ሲቲን ትመለከተው ነበር።

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በረከተወ ትደርብን አሜን አሜን አሜን /❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሁንማ የሚሰማ ሁሉ የምያስፈራ ነዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለመንግስቱ ያብቃን 😭😭😭

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rabehcall1332
    @rabehcall1332 วันที่ผ่านมา +2

    ያጫረሱን አባቶቻችን አይደሉም ለገንዘብ የሚሰሩ እኛም እንደከብት የምንነዳላቸው እንደነዚህ አይነት ዩቱበሮች ናቸው

  • @neway-r5n
    @neway-r5n 3 วันที่ผ่านมา

    የተዋህዶዕንቁመምህራችንመ\ርዶ/ርዘበነለማቃለሕይወትያሰማልንዘመኑንየዋጀአስተምሮነው

  • @MelakuWedere
    @MelakuWedere 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ቡና አንድ ቀን እስኪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mehretyohannes1675
    @mehretyohannes1675 3 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwet yasemalen!

  • @amansew5204
    @amansew5204 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማስተዋሉን ይድለን!!!

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 3 วันที่ผ่านมา +1

    Memher zebene kale hiwot yasemalin yihen asama yehone papas nigerew

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነውእኮ ይልቺ ቤተክርስቲያን በኛ ምክንያት እረፍት አጣች እራሳቸው መብላት ከፈለጉ ይብሉ ምን አይነት የሆኑ ናቸው

  • @wasihuntadese
    @wasihuntadese 3 วันที่ผ่านมา

    ክፉነገር ከልብ የሚወጣ ሐሳብ ነው። ይሕ ነው እንጅ የሚያረክሰው የሌላ እንስሳ ስጋ መብላት አይደለም።

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 2 วันที่ผ่านมา

    የፈለጋችሁትን ብሉ የኛን መምህር ዶክተር ዘበነን ለቀቅ አድርጉልን ከዳንክ ዳን መምህሩ ምን ያርግህ ለህይወትህ የጌታን ቃል ነው የሚያስተምርህ ምናልባት ነፍስ ብትድን በሎ ነው

  • @Esubalew-et9me
    @Esubalew-et9me 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር አባ ገብረ ኪዳን ያስተማሩበት አውድ የተለያየ ነው።
    ምነው ወንድማለም ለመረጃ የሚሆነውን ለይተህ አምጣ እንጅ። አንድ መምህር ዘበነ ብቻ እኮ ናቸው እንጅ ሌሎች መምህራን በመብሉ ዙሪያ አቡነ በርናባስ ልክ ናቸው ነው ያሉ።

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጆቻችን ክኛ የበለጠ ያውቃሉ ትምርትቤት የማይበሉትን ክነገሮ አይቀርብላችውም መብላት ክፍ ለጉ እራሳቸው ይብሉ በልጆች አያማክኙ

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ የተረገመ መለኩሴ ነኝ ባይ ጳጳስ ያለ ሆድ ሌላ ስብከት የለውምም።።

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 2 วันที่ผ่านมา +3

    ብጹዕ አቡነ በርናባስ የተናገሩት አንዳች ስህተት የለውም። ችግሩ ወ/ሮ ፋንቱ ወልዴ (ዘማሪት) ናት ከቤተክርስቲያኗ ሕግ ውጪ "ብሉ" ብለው አልተናገረም!!! አንዳዶች በጥላቻ ይመስለኛል ስም ማጥፋት ላይ የተሰማሩት! የቤተክርስቲያኗን ሕጓን እና ሥርዓቷን እንጠብቃለን!!

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ተሳስተዋል ሲጀመር መናፍቅ እንጂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይወክሉም።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እኝህ አባትና ዶክተር መላኩ በመብላት በሽታ የተለከፋ ናቸው በአሁኑ ስአት ፁሙ ፀልዩ በሚባበት ስእት አህያ ብሉ ማለት ከአንድ ታላቅ አባት አንደበት የሚወጣ ነው የኝህን አባትና ተከታዯቻቸውን አይምሮ ጤነኛ አይመስለኝም ጥሩ ቤተስብ ወይም ተከታይ ካላችሁ ሁለት ስባት ስውሮ ማርያም ወስዶ ማስጠመቅ ያስፈልጋል ይህ በሽታቸው የቆየ በሽታ ነው ቶሎ ነቅቶ እነዚህን የለየላቸው የቀበሮ ባህታውያን ማጋለጥ ተገቢ ነው ነፍሳቸውን ይማር አለቃ አያሌው ታምሩ በኝህ አባትና ተከታዯቻቸው ላይ የማያዳግም መልስ ስተዋቸው ነበር እኝህ አባት ሴኖዶሱ አንድ እርምጃ ካልወስደ በቀር ታቦት አያስፈልግም እንደሚሉ በቅርቡ ጠብቁ የኝህ አባት ጭፍሮች ናቸው እነበጋሻው እነዘርፌ እነመላኩ እነትዝታው ወዘ ተርፈ ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ትለምልም :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 วันที่ผ่านมา +5

    እዚህ ላይ ግን መምህር
    ዘበነን የምትቃወሙ አሳማ በሊታ ናችሁ? ከሆናችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ዋይ ዋይ አትበሉብን

    • @KidistShanko-op8ki
      @KidistShanko-op8ki 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መናፍቃን ናቸው የበርናባስ ተከታዮች

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 3 วันที่ผ่านมา +4

    በስም ሊቅነት ወይም በቲፎዞ ሊቅነት ይበልጣል ወይስ በትምህርት?
    እንዲህ አይነት አስተያዬት ከመስጠት በፊት እራስን መመርመርና ማወቅ ተገቢ ነው::

  • @JasmineKibret
    @JasmineKibret 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋውን የተነጠቀ ህዝብ!!!!!!!

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 3 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር ዘበነ እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው እንስሣ ጋር እኩል አድርገው ሰው ይበላል? ብለው ሳይሰቀጥጥዎት ላነሱት የማደናገሪያ ጥያቄ ንስሀ ይግቡ። መፅሐፍ ቅዱስ በሰው ልጅ ስለሚበሉና ስለማይበሉ እንስሣት እንጂ ሰውን ከእንስሣ ጋር አውርዶ ይበላል አይበላም የሚል ብዥታ የለውም። ሳስበው የጥያቄዎ እጅግ መሰረት አልባነት፡ ሌላ የሚያስተምሩትን ሁሉ እንድጠራጠር አደረገኝ፡ እግዚአብሄር ያብራልዎት!

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 วันที่ผ่านมา

      @@alexbihon6080 የዘበነን ' ትምህርት ' ዩ-ቲዩብ ላይ ያገኙታል። እናም በዚህ ጊዜ እንዲህም መሰበኩ አግራሞት ይፈጥርብዎታል ።

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንጌል የሁሉም ህይወት መመሪያ ነዉ:: ጴንጤን አይመለከትም ማለት ኦርቶዶክስ ወንጌልን ማንበብ ይፈራሉ ማለት ነዉ

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 4 วันที่ผ่านมา +2

    ካንተ ያልጠበኩ መነጋገር ስትችሉ እንሂን ያክልሰው ተሀድሶ በጣም ገረመኝ እራስን ከፍ ማረግ ሀጥያት ነው በድንግልና መኖራቸው የስጋ ፍቃዳቸውን አሳልፍው የሰጡትን አባት በአደባባይ እኛ እኮ ከማን እንማር ከፍፍዬች ሆናቹህብን ለቢዝነስ በሚመስል ነገር እባካቹ ህ ተጠያየቁና ፍቱት አታሳዝኑን ቅድስት ኢትዮጵያ ማለት ብቻ አይበጅም ለዛነው ሁላቹህም እዚህ እምትኖሩት ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ሰው ሲሰቀል በሀጥያት አገሪቱ ስትነድ አትናገሩ ምግብ እርኩስነው በሚል ጭዋታ ማወናበድ መከፍፍል እንዴው ተከፋፍለን አልቀናል ጨምሩበት ሂወት ከሆናቹህ

    • @merd24
      @merd24 3 วันที่ผ่านมา

      ተሐድሶዎች ተንጫጭታችሁ ትቀራላችሁ

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 3 วันที่ผ่านมา

      እይእይእይ

  • @betisaifu2558
    @betisaifu2558 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኚህ.እውነት.ጳጳስ.ናቸው.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 วันที่ผ่านมา

      ኣቤት ድፍረት።

  • @Abebeamare5180
    @Abebeamare5180 3 วันที่ผ่านมา +9

    ጴንጤዎች አይመለከታችኹም አትጻፉ

    • @HabtamuBayissa
      @HabtamuBayissa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሉሚናንቲዎቺስ መጻፍ ይቺላሉ

  • @Solomon23-s5o
    @Solomon23-s5o 3 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት መምህር ዘበነ ስለቤተክርስቲያን እውቀት ሠፊ ትንተና ለማሰቀመጥ ጥልቅ ዕወቀት ያስፈልጋል ዝም ብሎ መተንተን በቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በኩል ስተመዘን የሚያሳፍር ገለጻ ነው ማስተዋሉን ይስጥህ

    • @marde684
      @marde684 3 วันที่ผ่านมา +1

      አይ መናፍቅ እውነተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብታውቋት መጀመሪያ መናፍቅ ባልሆናቹህ
      ምድረ መናፍቅ ዘበነን ለመንቀፍ ሞራል እና አቅም የላቹህም

    • @YeshambelMulu-u5k
      @YeshambelMulu-u5k 3 วันที่ผ่านมา

      ችግራቸው ምንድን ነው ዝምብለው ያወሩትን ነው ወይሥ በማሥረጃ እየነገሩህ ያሉትን ነው የምትወዱ? አሥተውሉ

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 3 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራች ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማል። ስንቶቻችን በተሳሳትን ያለእርሶ እና እዉነተኛ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መምህራኖች። እግዚአብሔር ይጠብቆዉ።

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 2 วันที่ผ่านมา +1

    የምንወድህ እና የምናከብህ መምህር ዘበነ ምን ሆነህብን ነው ግን ሰው ይበላል ወይ ብለህ የምትጠይቀው ? መቼም ሰው ምን ያህል ክቡር ፍጥረት እንደሆነ እና እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረው እና ጌታውን የሞተለት ልዩ ፍጥረት እንደሆነ መቼም ላንተ አንነግርህም , እስቲ አባታችን የተናገሩትን በቅነት ለማየት ሞክር እስቲ , እርሳቸው ያቀረቡት ንግግር እኔ እንደ ተረዳሁት በጣም ግልፅ የሆነ ንግግር ነው አንተ ከምትነግረን ነገር ይልቅየአባታችን ንግግር ግልፅ ነው ! ብሉ አላሉም , ቢበላም ደግሞ ......

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለመሆኑ እንድህ አይነት ጳጳስ አለን ጵጵስና በመብል የሰለጠነ የበከተ አትብሉ ደምንም አትብሉ ያለዉን የትትጥሉት መመንኮስ ስለአበላል መስበክነዉን የቱ ሀዋርያ ነዉ የአስተማረዉ

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጴንጤዎች አማትበሉት ነገር ስለሌለ እናንተን አይመለከትም

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቱ አባት እባከዎት ኢትዮጵያንን የረከስ እርኩስ አህያ ዉሻ ድመት አሳማ የመሳሰሉት እንዴት ነው የምንበላዉ እንዳዉም ፈረጆች ሲበሉ ያሳፍሩናል ዉጫገር በስራ ቦታላይ ባንድ ጠረጴዛ አንበላም ኩሩ ነበርን ይህን ያኩበት አሁን ግን አፈርን አደሰ አበባ አህያ ተበላ ጉድ በል ጎንደር 😰😰😭😭😭😭😭

  • @wasihuntadese
    @wasihuntadese 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ በአመጋገብ ስርአታችን ምንም አይመሥለውም ከልባችን መንጭቶ በአፋችን ወጥቶ የምንናገረው ቆሻሻ የረከሰ ነገር ግን ሰውንም ጌታንም ያሳዝናል ረኩስ ማለት ይሔነው።

    • @AmenDaniel-y9d
      @AmenDaniel-y9d 3 วันที่ผ่านมา +1

      ጴንጤኮ አይመለከተውም

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 3 วันที่ผ่านมา +3

    በዛ በዛ መምህር ዘበነ ከሊቃውንት በላይ ሊቃውንት ሆኑ ኢትዮጵያ እኮ የብዙ ሊቃውንት አባቶች ሀገር ናት
    እግዚአብሄር መከባበርን ይስጠን
    እስኪ አንድ ቀን ወደኮፕቲክ ወንድሞቻችን ቤተክርስቲያን ጎራ ብለው እራስን ማዋረድን ዝቅ ማለትን ታላላቆችን ማክበርን ለስለስ ባለ አንደበት ማስተማርን ይመልከቱና እኔ ምን ላይ ነኝ ብልው ራስወን 17:26 ይገምግሙ እና መልሱን ያገኙታል
    እግዚአብሄን ለኛ ፍቅርና አንድነትን ለቤተክርስቲያናችንም ሰላምን ይስጥልን
    አሜን

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 3 วันที่ผ่านมา

    Emebete tibarkih memher. Asamawochin le asamawoch

  • @solomonelof3158
    @solomonelof3158 4 วันที่ผ่านมา +1

    Zebbene, pls calm calm calm down!

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 วันที่ผ่านมา

      @@solomonelof3158 why should he calm down? He is a tuber. This is a golden opportunity for him to get more viewers. He uses the money that he gets from utube to 'assist churches'.

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ወንድም እህቶቼ ቤ/ክ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አላት።ቤ/ክ በሰዎች የግል ስሜት አትለካም።እባካችሁ የነገሮችን አውድ ሳንገመግም አንዱን ለመደገፍ ሌላውን ለመንቀፍ አንዳፈር።በተነሳው ሀሳብ ላይ የእኛን ሀገር የአመጋገብ ባህል በሌላ ሀገር ካሉ የተዋህዶ ልጆች የአመጋገብ ባህል ጋር አስማሙት ዋናው ሰከን ብለን የሰዎችን ሀሳብ ለመገምገም መሞከር ነው።መ/ር ዘበነን መውደድና የቤ/ክ አስተምህሮን መከተል የለያያልና ሰከን ብለን እንመርምረው።ሰላም ሁኑልኝ።

  • @AMEN271
    @AMEN271 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከብት ሰውና እንስሳትን ስታነፃፅር በቁምህ የሞትክ
    ወነበቦ የሚለውን እንኳ የሚጣል የሚነሳ መሆኑን እንኳ እትለይም

  • @MitikuKantiba
    @MitikuKantiba 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቆይ አንድ ያልገባኝ ነገር አሌ
    እኚህ ጰጰስ መስለው ለንግድና ለአሜርካ ዶላር ብሎም ለዓለማዊ ቢዝነስ ሲሉ የሃይማኖት አባት መሰለው አስከማ መላእክትን ደፍተው ዓለም በቃኝ ያሉ ይመስል "ሁለ ጊዜ እኔን ሚያሳስበኝ ስለ አብያተ ክርስቲያናት ጉዳይ ነው" ያለው ግብረ'ሐዋርያትን ተልዕኮ ጭራሸ ዘንግተው ወደ ጎንም ብለው ፳፬ ሰዓት በምንፍቅና ትምህርት ተጠምደው አህያ አሰማ እባብ ይባላል ብለው ስለ ሆድ ብቻ የተጨነቁትና የተጠበቡበት ተልዕኮአቸው በዋናነት ምን ማን ለማን እንዴት እንደ ሆነ ለምን ቆም ብላችሁ ለምን አታስታውሉም ???

  • @tidartidar906
    @tidartidar906 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል መምህር ሸቶ ገምቶ ለሚወጣ አሄን ያክል ምንድን ነው

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h 3 วันที่ผ่านมา +10

    የአቡነ በርናባስም በረከት በእኛም በአንተም ይደር , ዘበነ መረጃ አልባ አዋጅ ያውጃል ,ከመቀባጠር ወጪ መረጃ አልባ ነው ,ጳጳሱ ተንትነውታል አኛም ተቀብለናል አለቀ::

    • @user-0987-a
      @user-0987-a 3 วันที่ผ่านมา +3

      እናንትን የተቀበላችሁ አህያ ብሉ ይመቻችሁ። ምነው አህያ አለመበላቱ አስቆጫችሁ? በሰላም ነው?

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 2 วันที่ผ่านมา

      አቡነ ባርናባስ የናንተው የመናፍቅ አጫፋሪ ቢሆኑስ? ጀዝባ

    • @Hamerbako
      @Hamerbako วันที่ผ่านมา

      ጴጤ የሰው ደም ይጠጣል

    • @amsalugetu7613
      @amsalugetu7613 วันที่ผ่านมา

      አህያ መመገብ የፈለገ የአቡነ በርናባስን ይደግፋል

  • @zelalemshiferaw8163
    @zelalemshiferaw8163 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን የሚሉት ጥያቄ ነው
    ስለ እንስሳት እየተነገረ እርስዎ ግን ሰው ይበላል አይበላም ብለው የቂል ጥያቄ ጠየቁ
    የሚከተሉዎት ምን ያህል ብዙ ምዕመናን እንደሆኑ እንኳ የተረዱ አይመስለኝም።
    አሁንም ከወዲያ ወዲህ የሚጠቃቅሷቸው ጥቅሶች አቡነ በርናባስ ካሉት ጋር የሚገናኙ አይደሉም። አቡነ በርናባስ ግን አህያ፣ ብሉ አሉ እንዴ ?

  • @mekidesfentaye1644
    @mekidesfentaye1644 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ዶክተር ዘበነ የሚባል ሰውየ ወርዶ እዳይከስከስ እፈሪለታለሁ ኦሪትና ሀዲስ ኪዳንን እየቀላቀለ ነው

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet วันที่ผ่านมา

    አተ እየበላክ

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 3 วันที่ผ่านมา

    What measures did the church took? What measures were have been taken? I'm sorry for the silence of the sinod!

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሚያሳዝን ነው? አባታችንን ዝም ብሎ ለማዋረድ መቸኮል ጥሩ አይደለም:: እሳቸው ያላለሉትን ብለዋል ማለት ያሳፍራል::

    • @EleniDinkalem
      @EleniDinkalem 2 วันที่ผ่านมา

      አዳምጥ ወሬኛ

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘቤና ገ/ኪዳን የተባሉ ኦሪጅናል የተረት አባቶች ተገፈው መባረር የሚገባቸው ነበሩ።

  • @FekadeTeshome
    @FekadeTeshome 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ሆናች ሰዎች ጳጳሱ ጳጳሱ ትላላችሁ ሳጥናኤል የመላእክት አለቃ ነበር እኮ ስለዚህ ይህ ጳጳስ ለምን አይሳሳትም እ/ር እ/ር ይቅር ይበላቸው

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መናፍቅ ናቸው የምን ጳጳስ የእግዚአብሔር ስም ስትፅፊ እግዚአብሔር ብለክ ፃፍ።

  • @MulugetaEngeda
    @MulugetaEngeda 2 วันที่ผ่านมา

    ሰው ከእግዚአብሔር በታች የፍጥረት ሁሉ ገዢነዉ አነጋገርህ ትክክል አይደለም ሁሉን መናፍቅ ብለህ እንዴት ይሆናል?

  • @abaia6186
    @abaia6186 2 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ዘበነ አንተ የኦሪት አስተማሪ ትመስላለህ አቡነ በርባስ ይህን ብሉ ያን አትብሉ አላሉም እግዚእብሔር የረከሰ ነገር አልፈጠረም ነው ያሉት
    ጌታን እኮ ስህተት ለመፈለግ ይከተሉት ነበር
    ኢትዮጵያውያን አሳማ እና ሌላም እንስሳት የሚበሉ ዜጎች እንዳሉ አታውቅም እንዴ እግዚአብሔር በመብላትና ባለመብላት ይኮንናል ውይም ያፀድቃል እንዴ
    ሰወች ክርስትናን ሲቀበሉ የባህል ምግባቸውን ተው ይባላሉ ወይ ?
    አባቶቻችን ሐዋርያት ለዚህ ጥያቄ መልስ ሰጥተውበታልና እሱን ተመልከት
    ያልሆነ አርዕት እየመዘዝን ኦርቶዶክሳችን አናዳክማት
    ያንተ ሥራ ወንጌልን ማስተማር እንጅ ስለምግብ ምን አገባህ
    ማንም ሰው ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅመኝም ብሎ ይወስን

  • @Fma-fl2go
    @Fma-fl2go 3 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሃይማኖት አትሳደቡ የሚጠቅማችሁን ብቻ ያዙ

  • @DerejeAya
    @DerejeAya 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኃይማኖት ስለ ሆድ አያስተምርም ስለ ሕይወት እንጂ ፣ ሕይወት ነው ያስጨነቀን ሆድ..????
    "ሰው የሚኖረው ከእግዚአብሔር በሚወጣ ቃል እንጂ በመብል አይደለም ማቴ 4፥4 ።" የሚለውስ ወደየት እንበለው.... ኧረ ሰዎች አስተውሉ....በማንጨቃጨቅበት መጨቃጨቅ ተገቢ አይደለም ።የኃማኖታችን መንገድ ባለመብላት እንጂ በመብላት አይደለም የየትኛውን የቅዱሳን ታሪክ ስናይ በጾም በጸሎት የተፈጸመ ታሪክ ነው ያለን። ሙሴ እና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ብሎ ያስተማረንን ረስተን ይህ ይበላል አይበላም ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም።

  • @Gietie-qd3ft
    @Gietie-qd3ft 4 วันที่ผ่านมา +1

    KALE HIWOT YASEMALN

  • @JasmineKibret
    @JasmineKibret 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጲያ ረክሳለች

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 3 วันที่ผ่านมา

    እባክህ መምህር የሌላ ሀገር ኦርቶዶክሶች ይበላሉ ወይስ አይበሉም አሱን ንገረን ከመሰናከል አትርፈን

  • @awekassa7950
    @awekassa7950 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ተምሬያለሁ የምትል ግን እውቀትህ አርነት ያላወጣህ ከንቱ ሰው ነህ።ከአባታችን እግር ስር ቁጭብለህ ተማር::

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 วันที่ผ่านมา

    ብጽእ በጣም ጥሩ ኣርጏት ስለገለጻቹ እናመሰግናለን

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያነፃውን አንተ አታረክሰውም አይልም?,,,ይሄኮ ለእግዚአብሔር ህግ አለመታዘዝ ነው ,,,,ዘበነ አንድ ነገር ላይ ብሉይ ኪዳን ላይ ተቸንክረህ አትቅር ወደ ወንጌል ፊትህን አዙር።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምለው ሌላ ትምህርት የላችሁም እንዴ እሳቸው ምንም ብትሏቸው ልብ ያደርቃሉ እንጂ እሺ አይሉም እባካችሁ የእግዚአብሔርን ወንጌል አስተምሩን ጭቅጭቅ አይሰለቻችሁም?

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 3 วันที่ผ่านมา +3

    አይ መምህር ዘበነ በጣም ያሳዝናሉ እንደዛ እንዳላከበርኮት ቀለሉብኝ በእውነት ቅድሱ ቃል ይደግፎታል ምነው እኔ ብቻ ያሳዝናሉ

    • @yaredlidu
      @yaredlidu วันที่ผ่านมา

      Pente memihr zebenen akbro ayawkem. Atwashu. Lik orthodox meslachu coment taregalachu. Yasaznal...

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 วันที่ผ่านมา

    እሳቸው የህንን የማመስ ጭቅጭቅ ስለሚወዱ ደስ ብሏቸዋል

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn วันที่ผ่านมา

    እና ክርስትና የኢትዮጵያና የሌላ ሃገር የሚባል ነገር አለ? ስለ ክርስትና ስታስተምሩ ክርስትና እንደክርስትና ማስተማር ሲገባችሁ የኢትዮጵያን ብቻ ለመለየት የምትሞክሩ ከሆነ ልዩነቱ የባህልና የልማድ ጉዳይ ነው ማለት ነው። ባህልና ላምድ ደግሞ ከሃገር ሃገር ይለያያልና ክርስትናችንን አይነካም ማለት ነው። የመምህር ዘበነ መልስ ቤተ ክርስቲያን የእንቧይ ካብ ትመስል አንዱ ከተነካ ሁሉም ይናድብኛል ብሎ የፈራ ሰው መልስ ይመስላል።
    ቀላቅላችሁ ስለምትሄዱ ግን ስትሸፋፍኑ ትገኛላችሁ፥ - ለምሳሌ ስለ ጌታ ግርዛት ሲናገሩ መምህር ዘበነ የጌታ ግዝረት የአዲስ ኪዳን ዘመን አስመሰሉት። ግን ግን እዲስ ኪዳን መቼ ነው የጀመረው? ቢያንስ ከጌታ የድህነት ስራ (ከመስቀል በኋላ) አይደለምን?

  • @SolomonSamuel-o7q
    @SolomonSamuel-o7q 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንጌልን ጠንቅቃችሁ እወቁ እንደ እግዚአብሔር ቃልም እናውራ አቡነ በርነባስ የሚናገሩበት አውድ ከሐዋርያት ዘመን በኋላ የተመሰረትችው ቤተክርስቲያ እንዴት እየኖረች እንዳለች አስተማሩ ጥቅል ሀሳቡ
    እንዲህ የሚል ነውና
    1ኛ ጢሞቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
    ⁵ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።

  • @2727veiw
    @2727veiw 3 วันที่ผ่านมา +1

    My brother, they look Like thinking for Orthodox, but they are not; Abune Barnabas teaches you base; he didn’t teach you nufaque.

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 3 วันที่ผ่านมา +4

    የእኔ መምህር ልትሆን ከፈለክ በመጀመሪያ ታላላቅ አባቶችን አክብር ጥያቄም ካለህ በመዘርጠጥና በማብጠልጠል ሳይሆን ሰከን ብለህና ቆም ብለህ በማሰብ አድርገው

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ኦሪትን ከአዲስ አትቀላቅሉ
    kesis melaku ቲዩብ ተመልከቱ ታተርፉበታላችሁ።

  • @sebsibezerihun1007
    @sebsibezerihun1007 3 วันที่ผ่านมา

    መምህር ዘበነ ኢሳይያስ 66 ገብቷቸዉ ይሆን እንግዲህ ከገባዎት እርሶ የሚያጥኑት እጣን እግኢአብሄር እንደሚጠየፈዉ ነዉ የተቀመጠዉ ደግሞም እኔ ግን የሚሳለቅባቸዉን እመርጣለሁ ነዉ ያለዉ

  • @kasachs
    @kasachs 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሜንት ላይ ጴጤ እየተጫጫ ነው ምን አገባችሁ ቆይ😂😂😂

  • @AMEN271
    @AMEN271 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ዘበነ ምነው የማታውቃትን ቤተ ክርስቲያን ባትበጠብጣት እስኪ አንተ ምንድን ነው የምታውቀው የሰኞን ውዳሴ ማርያም በቃልህ የማትወጣ አፈ ጮሌ ባለጌ

  • @JasmineKibret
    @JasmineKibret 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተረገመ ህዝብ!!!!!!

  • @EdenAshagre
    @EdenAshagre วันที่ผ่านมา

    ተንኮለኛ ነህ፡፡

  • @samsona3503
    @samsona3503 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ዘበነ ስለምን ወንጌልን አትሰብክም:: ጥላው ለይ ተቸክለህ ቀረህብን እኮ:: ጌታ በመስቀል ላይ ተፈፀመ ያለው እኮ ይህን የሞት ህግ ነው:: በህይወት ህግ ብንኖር የሞት ህግ በእኛላይ አይሰራም:: እግዚያብሄር ልቦናኅን ያብራልኅ::

  • @tesfayegirma7439
    @tesfayegirma7439 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሔሰውዬ ግን የእውነት ዶር ነው? ኦሪት የተሰጠው ለአብርሀም ዘር ኦኮ ነው

    • @HabtamuBayissa
      @HabtamuBayissa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Door ነው እንጂ ዶ/ር ማ አይደለም

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ሚዲያዎች ግን ለምን አባቶቻችንን ሚዲያችሁ ላይ እያወጣችሁ በሰው ዘንድ የማጥላላት ዘመቻ ትሠራላችሁ?!
    እረፉ! ከአባቶቻችን ላይ እጃችሁን አንሱ!😮
    እግረኛው ሚዲያ 😢😊 stop

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 3 วันที่ผ่านมา

    Yene hasab beteley labatoch tenagre aimeslenn yezi abat gn hasabachom i hate 1 kehabesha aihdeim 2 emnet 1 new kihdet yinageralu hastoecoch kmedhane alem fetare ende pente adrogachu tegeltalu

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዘበነ፣ ምነው የአቡነ ሉቃስ ስብከት ሲለቀቅ ዝም አልክ? ክርስቲያናዊ ሆኖ ነው? ከመነኩሴ አንድ ሚሊዮን ብር በኑዛዜ ስትወስድ ከየት የተገኘ ነው ብለሃል? ተው እንጂ! ምነው ይሉኝታ አጣህ? ክርስቶስ እንዳለው የመጀመሪያውን ድንጋይ የሚያስወረውር የህሊና ንጽህና አለህ?

  • @teshomeseifu5605
    @teshomeseifu5605 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅ ዘበነ አንተ ዶርም አስተማሪ ሊመደብልህ ይገባል::እታስት !አትሳሳት!
    አባታችን የመክሩን ብሉ ብለው አይደለም ልብህ ያውቀዋል አባታችንበአስተምሮታቸውም ገልፀውታል
    የተሳሳተ ፍልስፍናህን ለህፃናት ለልጆች የምታወራ ነው የሚመስለው

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 2 วันที่ผ่านมา

      Lafih enkuwan leket yinurih balege. Egziabher yeshomewn ante litakalil nw dedeb

    • @KidistAlebachew
      @KidistAlebachew 2 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ ነህ የመምህር እውቀት የነጥብ ያህል እዉቀት ቢኖርህ እንዲህ አፍህን አትከፍትም ሆዳዳዳዳዳዳዳዳምምምምምም ነህ አህያህን ጋጥ ስምህ 6666 የተሾምክ እንደሆንክ ነው የሚያመለክተው💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

    • @teshomeseifu5605
      @teshomeseifu5605 2 วันที่ผ่านมา

      @ ምንድነው ቅሬታ ውስጥ እንዲገቡ የጋበዞት?
      ዳር መምህር ዘበነ ጨካኙ ወያኔ የኢትዮጵያ ገዥ ሲሆን የወያኔ አሽከር የነበሩትን መናፍቃን ግንባር ለግንባር ለቤተክርስቲያን የተሟገት የኸይል ሚዛን እንዲጠበቅ በአደባባይ የሞገተ መምህራችን ነው አሁንም ነው
      አባታችን በስጡት ትምህርት ላይ የስጠው አስተያየት አልተመችኝም በዚህ ምክንያት ነው ሀሳብ የሰነዘርኩት::ቅር አይበሎት!
      ዶር ዘበነም አንድ ቀን እንደሳቸው ይመስክራል ብዬ በድፍረት እናገራለሁ

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ante Swoywo read the Bible yerashen hasab atelflef JESUS is Lord

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 วันที่ผ่านมา

    who write this drama he needs gramme award

  • @addistedla
    @addistedla 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዘበነ ተረተኛዉ ሰዉ ይበላል አይበላም ብሎ ሚጠይቀዉ ፍየል እዚህ ቅዝምዝም እዛ

  • @wondwosenmaru4755
    @wondwosenmaru4755 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዝምታ ወርቅ ነው

  • @GetahunAsnake-o7b
    @GetahunAsnake-o7b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴንጤ ግን ሰው ነው እንዴ ? እስኪ ንገሩኝ

  • @marde684
    @marde684 3 วันที่ผ่านมา +1

    የጳጳሱ ደጊፊዎች በሙሉ ታህድሶ እና መናፍቅ ናቸው ፤ ጳጳሱ እኮ በምግብ ብቻ መች ቆሙ
    በቀሲስ ዶክተር ዘበነ ላይ ለመድረስ መጀመሪያ ፀጋ እና እውቀት ያስፈልጋል

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 2 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ከይቅርታ ጋ አንድ ነገር ልንገርሽ በመጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን እውነተኛ ቃል አንብበሽ ሳትረጂ በቅጡ ባላወቅሽው ቅዱስ ቃል ግለሰቦችን መዝለፍ ተገቢ አይደለም ። ሲቀጥል ደግሞ መምህር ዘበነ ለማ በዝች አለም ስማቸው በውዳሴ ከንቱ ጣራ ላይ ነው ስለዚህ እሳቸውም ይህ ውዳሴ ከንቱ ስለተስማማቸው በልምድ ሃይማኖት ተመላላሽ የሆነው ምዕመናን አንችንም ጨምሮ ባልተረዱት ነገር መጮኸ ብቻ ነው ። የሚያሳዝነው ደግሞ ተማርኩ ብለው ትልቁን የዘመነኛ ስም ስያሜ የተሸከሙት መ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ወንጌል የሚናገረውን እውነታውን እያወቁ ይህን የዋህ ህዝብ እውነታውን ማስተማር ትተው እውነት የሆነው ትምህርት ለህዝቡ እንዳይማር ጳጳሱ የተናገሩትን እንደ ስህተት አድርገው የለመዱት ውዳሴ እንዳይቀርባቸው የራሳቸውን ዝና ክብራቸው ሲሉ እዛ እና እዚህ እያሯሯጡ በዚህ ልክ ማነሳቸውን ነው የሚያሳይ ። እውነታውን ምን አለ ቢያስተምሩ ? ህዝቡ እንደሆነ እሳቸውን እንጅ የቃሉ እውነተኝነት አይጨንቀውም ። የሚያነቡ ቃሉን የተረዱት ጥያቄ ሲጠይቁ ሌላ ስያሜ በመስጠት ሰዎችን ከቤተክርስቲያን ማፈናቀል ነው ስራቸው ።