ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጠያቂዋ የምትከራከረው የሷን ሐሳብ ሳይሆን የጠያቂዎቹን ሀሳብ ነውእንጅ ከሷየመጣ አድርጋቹህ አታስቡ የስራው ጠባይ ነው ትክክል ናት መረጃ የሌላቼው ሰዎች በደንብ እንዲረዱ ብላ ነው አላማው እንደማይበላ ማስረዳት ነው
❤
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን አባላት በእውነት በጸበል ጻድቅ መርሃ ግብር እሚቀርቡት ጥያቄዎች እና መምህራኖች የህይወት መንገድ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው በሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?#ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
እረ የሁላችንም ጥያቄ ነው መልሱልን ውድ መምህሮቻችን
ይሄ ጥያቄ ያንች ብቻ አይደለም እኔም ጥያቄ ነው እባችሁ ውድ መምህሮቻችን መልሱልን
ከተጠያቂ በላይ ጋዜጠኛዋን ኣደነቁ፡ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።” 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
''አለመብላት ባህል ነው እንጂ ሀይማኖት አይደለም'' በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት። ። 👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ።
@@God-db9vpye ahiya siga delala.
አርሴምዬ የኔ ውድ ትለያለሽኮ!!!!!ሁሌም የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ።እድሜ ይስጥሽ!!!!
ጠያቂዋ በጣም ጀግና:: የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው:: መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ልክ ነው የዘመኑ ሰው ጥያቄ መጠየቁ ስለማይቀር ፣ ግልጽ እስኪሆን መብራራቱ መልካም ነው
Yechi galemota ye ahiya siga delala nech..raswa tebila..
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አህያ ከሞተች እንኩዋን ወደ ወንዝ ዳር ወይም ሜዳ ላይ ማለትም ጂቦች እንዲበሉ ይደረጋል እንጂ የገጠር ሰው አይበላም ለሁሉም ስርዓት ወግ ባሕል አላቸው ልብ ይስጠን በነፈሰበት እየነፈስን መወዛገብ ሆነ😢
የማውቀውን ነው የምናገረው የተወለድኩት አማራ ክልል ነው በእምነትም ጠንካራ ህዝብ ነው ያሳደግናቸውን ከብቶች እንኳን አርደን አንበላም እንደ ቤተሰብ አካል ነው የሚታዩት ወይ አንዱን ከብት ሸጠው ሌላ ገዝተው ያርዳሉ እኛ ልጆች ግን ሲታረድ አናይም ጭካኔን እንዳንለማመድ ነውየተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ ፅኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
ሆዱ አምላኩ የሆነ ህዝብ በየ ጎዳናዉ አንድ ዳቦ አጥተዉ ጎማ አጭሰዉ ሶስት ቀን የሚያድሩ አሉ ስጋ በሚበላበት ገንዘብ ምስር በልቶ በተረፈዉ ዳቦ ገዝቶ ለጎዳና ልጆች ይስጥ የጎዳናን ህይወት ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃት
Anete demo medenew mekebaterew mamo lela metawekiyaw lela😏
ትክክል
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን ኦ ጌታ ሆይ ከእንዴት ያለው ጊዜ ደረስን አህያም ምግብ ሊሆን በጥያቄ ይቅረብ ሰው እኮ እንዳለ ግብሩን ለውጧል አባታችን እንዳሉት ከተሜው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት
ሰው ተጃጅሏል አለ አባ ገ/ኪዳን ኦርቶዶክሳዊን በዘመን ጎርፍ አንናድ እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ መመገብ የምንችላቸውና የማንችላቸው ተሰንደው ተፀፈዋል ከነ ምክኒያቶች እናብብ ይህ ካለ ማበብ የመጣና ካለመማ እንዲሁም ከግዴለሽ ነት የመጣ ነውተው ተዋህዶዊን ወገኖቸ እንደ አበቶቾቻችን በከፍታ ባንኖርም ወርደን እንደ አሳማ አንርመጥመጥ !!!!
👏🥰🥰
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
ከብቶች የላይ ጥርስ እንደሌላቸው ዛሬ አወኩኝ። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይስጥሽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት አባቴ በጣም ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!! 1/ አህያ በዓመት እንኳን 1 ጊዜ ነው የሚወልደው 2/ ችግር ቢመጣ የሚለው logical ነው ? ያኔ በችግር ጊዜ አህያ ለመኖሩ ምን እርግጠኛ ነን ?
አርሱዬ በርችልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች።መምህረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ከሆድ ባርነት እግዚአብሔር ያውጣን በእውነቱ የአህያ ሥጋ ሲሉት በራሱ ይዘገንናል እንኳን ሊበላ😢
በፍጹም አንበላም ሃይማኖት እንኳን ቢፈቅድ ለ 2000 ዓመት ያለልበላን ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አንበላም አንበላም አንበላም ትልቅ ጸጸብ ነው የሚፈጠረው
እውነት ነው
በትክክል ሞት ይሻላል
የመምህርም ትምህርት እሄ ነው
የኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ገዚዎች እና ሰለጠን ባይ ተከታዮች እንዲውም ስግብግብ ነጋዴዎች ተጨምረው ባህልን ሀይማኖት ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለ ዘዴ ነው
አሳማ የሚፀየፍ ህዝብ አህያ እንዴት አሰብነው ?
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
መንጋ ምን ተማርክ ማፈሪያ
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ለኛ መረስተዋል ያድለን😢😢😢እርኩስ የሆነገረ ነገረ እግዚአብሔር እጅግ ይጠላዋል
እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ርእስ መሆን የማይችልና የማይገባው ነገር የበዛበት ዘመን።
bro ሉካንዳ ቤት አለህእንዴ?
አልተረዳህኝም ወንድሜ የማይበላ ነገር ለምን ያነጋግረናል? አይበላም አይበላም።
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እንደክርስቲያን ካሰብን እንኳን የተከለከለውን የተፈቀደውንስ ብንተወው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ .......
የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዴ እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
መለያየት ... ሆድን ማምለክ... ማሰናከል ... ማሕበረሰብ መበታተን ... ትውፊት ማፍረስ «ወንድሜን ከማሰናክል ስጋ ለዘላለም አልበላም።»
ዝርዝር ሃሳቦችን አለፍ አለፍ ብሎ የገለጸ ምርጥ መልስ 🙏
Telikew New eko..Ye ahiya siga delala nachew 🎉🎉🎉
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
በጣም ይገርማል ይህን ጉዳይ እንደቀላል አድርገው ሲገልጡት ሆኖም ጠለቅ ያለ መፃህፍ ቅዱሳዊ ማብራራት የሚችሉ አባቶች ማብራራት ያለባቸው ይመስለኛል
የሀሳብህን ስላልገለጡልህ ካልሆነ በቀር የሐዲስ ኪዳን መምህር ናቸው። መምህሩ። የሐዲስ ኪዳን መምህር ምን እንደሆነ ካወክ ማለት ነው። በሐዲስ ኪዳን የመብላትና ያለ መብላት ሕግ የለም። አህያ የማንበላው በባሕላችን ምክኒያት ስለማንበላ እንጂ ሃይማኖት ስለሚከለክል አይደለም።
መምህሩ በትክክል ነው ያስረዱት ከተናገሩት ቁልፍ ነገር ሃይማኖታዊ ሳይሆን ባህላዊ ነው ። እያሉ ያሉት እንደገለጹት ሌላ አገር ያሉ ክርስቲያኖች እኛ ለመብላት የምንጸየፋቸውን ይበላሉ እነርሱ ስለበሉ እኛ ልንፈርድባቸው አይገባም ባህላቸው ነውና።ለምሳሌ የኦሪት የወንድ ልጅ መገረዝ በጥምቀት ተቀይሯል እኛ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እንዲሁም ሙስሊሞች እንገረዛለን ነገር ግን በብዙ አገሮች ያሉ ክርስቲያኖች አይገረዙም።በአጠቃላይ መምህር በትክክል ነው ያስረዱት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጥሩ መልስ ነው። ምክንያቱ ሁሉ ሰው በየ ባህሉ፡ መጽናት ይኖርበታል።
ቆይ ከዚህ በላይ እንዴት ያስረዱ ነው የምትሉት 🤔የኛ የመረዳት ችግር ነውጂ አባታችንስ በደንብ ነው ያስረዱት !✅
አልተግባባችሁም 😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን !🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን። ማህበራችን ማህበረቅዱሳንን ያቆይልን።
በስመአብ ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው አቤቱ ይቅር በለን የራሳችንን ጥለን የሰውን መውዴድ😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ምን አይነት ዘመን እደደርስን በእውነት በጣም ያማል 😢😢 እንኳን ለመብላት ቀርቶ ስሙ ሲነሳ እራሱ እዴት ይዘገንናል
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትግስቱን ስጠን እህታችን መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰው እያሰረዱ ከአህያ ስጋ ላይ ድርቅ አልሽ
ችግር አለባት መብላትን የፈለገች ትመስላለች ለዛውም እግዚአብሔር ራሱ ዘሌዋውያን 11 ላይ አትብሉ ብሎ እያዘዘ እነዚህን ደግሞ ብሉ እያለ እየሰማችም እያነበበችም ችክክ ብሎ መምህሩን ማጨናነቅ ከጀርባዋ አንዳች ነገር እንዳለ ያሳየኛል ።ከበርናባሱ ጥያቄና መልስ በኋላ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ለካንስ እዚህም ቤት ችግር ነበር?
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን የከተማሰው እንብላ ነው በጣም ደስእሚል አናጋገር ነው
ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እራሱ በሬውን አርዶ አይኑ እያየ ከሚበላው ማህበረሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን አይይይ ገጠር ፓለቲካ አያውቅ ነገር መስራት አያውቅ ኧረ ስንቱ❤❤❤
እውነት ነው ሁሌየም እኳራለሁ ❤
ወንድም አለም ... የገጠር ልጅ ስለሆንክ ወይንም የአህያ ስጋ ስላልበላህና ስለበላህ አትጸድቅም ... የምትድነው የጌታችንን ስጋና ደም ስትበላና ስትጠጣ ብቻ ነው ።
የገጠርም ይሁን የከተማ ዋናው መማርና ማወቅ መረዳት ይመሰለኛል ለኔ ሰንት የከተማ ልጅ አለ በሐይማኖቱ የፀና ጌታ በወንጌሉ ነገሮናል እንደማይበላ አመሰግነዋለሁ
እዉነት ነዉ እኔም ነኝ
@@tigi_habeshawit የገጠር ልጅ ስኳኝ ገዝተሽ አበይ በጅሽ ተባርኳ የታረደውን ነው ከቴ ስኳኝ የሱቅ ስጋ ነው
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ❤❤❤
ጭፍን መንጋ ምን ተማርክ
አግዚአብሔር ባህል ነው ያስተማረ እንተ የአቡነ በርናባስ ልጅ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜንግን ዛሬ ዘመን ያለን ሰወች እደው ለሆዳችን አደራ የተባልነ ነው እሚመስለው እግዚኦ አውጣኝ ነው
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይበሉ በስልምና ፈርስ አንበጣ ሌላም አለ ስሙ አለያስኩም ትበሉ ነበር በሁሉም ነገር ኢትዮጵያዬ ተዋህዶዬ ኑሪልኝ ህመምሽ ህመሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እስቲ ምን አገባሽ ስለሰው ሀይማኖት ። ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ ።
ማቴዎስ ወንጌል 3:4
@@Guadmengistuፐ ማሽቃበጥ
እንኳን ፈረስ የበከተ ፍየል በግ እንኳን በኛ ያሉት አይበሉም እኅቴ ጠፈፍ ያሉ ናቸው
ማንበብ ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል@@yehune
ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር
ቃል ህይወት ያስማልን
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማል፣አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፨
በመጀመሪያ ጎበዝና አስተዋይ ጠያቂ ነሽ! ስለመብሉ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ተብሎ ቢጠየቅ ምዕመናኑ ባህልንና ሃይማኖትና መለይት እንዲችል ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል! በምዕመናኑ ዘንድ ያለው መረዳት የአህያ ሥጋ መብላት ከመርከስ ጋር የተገናኘ እንጂ ከባህል ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም! እንደውም አህያ ብሎ ከመሳደብ ይልቅ አህያ መብላት እኖደሚያረክሰን ነው የምንቆጥረው! አስተማሪው ለእግዚአብሔር ቃል ከማድላት ይልቅ ፈራ ተባ እያሉ...
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ እንሰማለን. መጨረስሻው ዘመን መድረሳችን ነው እንጂ አህያ ይበላ ተብሎ ጥያቄ መጠየቁ እራሱ ምን አይነት ደረጃ መድረሳችን ነው አህያ እንኮን ስጋውን. ስሙን ስንጠራው እንደት ያስጠላል ሰሞኑን ስንሰማ ውስጣችን. እደት እንደሚያጥወለውል ሀገራችን ሰላም ነው ያጣነው እንጂ የአህያ ስጋ ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጴያዊ አይበላም. የበሉትም የጤና እክል ያለባቸው ብየ አስባለሁ በስመአብ
አይ ሞት ይሻላል😭 የዚህም ህግ ለማስከበረ ተብሎ ለጥያቄ ይቀርባል አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እነደ ስሙንም ሲጠራ እነዴት እንደ ሚዘገንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ይደብራል
ጠያቂዋ ምንሆነሽ ነው መልካሙን ትዕዛዝ የምታጣሚው
ጠያቂዋ ስርዓት የላትም ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ ቢያስ ለመልካም ነገር ብትሞግት ጥሩ ነበር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አንች ደግሞ የመንደር ወሬሽን አቁሚ ይሄ መንፈሳዊ መድረክ ነው ስነ ስርዓት ተምረሽ ተመለሽ ቂም ያለብሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ ታረሚ እስኪ አውቃለሁ ተብሎ ዝም ተብሎ አይወራም የምዕመናኑን ጥያቄ ነው እየጠየቀች ያለችው
Ye ahiya siga delala nech
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Abatachni
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁም የሊቃውንትን መልስ ነው የሰጡን እህታችንም የጠያቂዎችን ሙግት ነው ያቀረበችው
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ሀህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
አህያ አትበላም ባህላችንም አይደለም እየሱስ ክርስቶስም ለ ሆሳእና የመረጣት ናት። መምህራችን ቃለሂወት ያሳማልን🙏🙏አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ9፣9
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አቤቱ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
በልቱ የፀደቀ የለም ግን አባታችን የቻሉትን ያክል መልሰዋል 👏👏👏ግን የተሻለ አባቶችን መልስ ይሰጥበት
መልሳቸው ሁሉ ትክክል ነው ከሳቸው የበለጠ እሚያስረዳ አይኖርም
እስኪ አስቡት አፋችን ውስጥ የአህያ ሥጋ ፣ለመብላት አይደለም ለማሰብ ይዘገንነኛል
አዎ
በጣም እንጅ 😢😢😢
እዉነት ነዉ መምህራችን ከአሁን በኃላ እንኳን ሆቴል ስጋ ቤት ስጋ ለመግዛት እኔ አላምንም
በዚኸ ዘመን እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ይዘው የሚመጡ ባሕልንና ወገን እንዲሁም ትውፊትን ሊበርዝ እያኮበኮበ ያለ የአንድ ዓለም ሰርዓት ከፊታችን ነውና በአሰመሳዮችና ድብቅ ተልዕኮ ባላቸው የበግ ለምድ በለበሱ ተኩላዎች ሲለፈፍ ማየት ዘመኑ የቱ ዘመን ላይ እንደሆንን ተረድተን መዘጋጀቱ ይበጃል። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! 𖧞𖧞𖧞💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መምህር ሃሳቦዎት ተስማምቶኛል የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፍ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤እግዚዎ ወዴት እዬሄድን 😢
የኔታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ቃለሕይወት ያሰማልን
ገቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
መድኃኔ ዓለም ይፍረድብህ የእስራኤል አምላክ ለንተ ያድርገው የጅብ ልጅ
ቃለህይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም።
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መርሃ ግብር አዘጋጃችንም እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በርቺ። ግን ከባህል አንጻር ነው በኢትዮጵያ የተከለከለ ሲባል፣ ብዙ ባህል ጠል አካላት ስላሉ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ አንጻር ያለው ጎልቶና ተብራርቶ ቢገለፅ። ምክንያቱም መምህር በተረዱበት አውድ ሁሉም ላይረዳው ይችላልና ቢታሰብበት
እግዚኦ ጠያቂው የአህያ ሥጋ ለምን በላህ ወይ ለምን አልበላህም ተብለን በገነት የምንጠየቅ አስመሰለው፤ የሚጠየቅ ስንት ጉዳይ እያለ😢 ማኅበረ ቅዱሳን ግን ምዕመናን እንዳይፈተኑ እንዴት እንደ ዕንቁላል እንደምትንከባከቡ ነው የሚያሳየው ለዚህም መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ማለት እፈልጋለሁ።
አዳም ከገነት የተባረረው ይሄን አትብላ ተብሎ ነው ምነው እረሳነው እንዴ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🎉🎉🎉❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ጠያቂዋ እህታችን ምን ተሳስታ ነው ብየ አስተያየት ሰጭዎችን አይቼ አሁን ስመለከተው ምንም አልተሳሳተችም😮 እሷ የኔ ቢጢ ብዙ ምን ችግር አለው ባይዎች ስላለን እና ሀይማኖታዊ መሰረት አለው የለውም እንድሁም በባህላችን ያለውን ሁኔታ በደንብ መምህር እንድያስረዱን ነው ምን ችግር አለው እያለች የጠየቀችው! አይ የኛ ነገር በቃ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የምናየው ማለት ነው!? ለሁሉም መምህር እንዳሉት እርስ በርስ መገዳደልን እንዳለማመዱን ሁሉ የአህያ ስጋውንም አለማሞደው ኢትዮጲያዊ ባህላችንን ሊያስጥሉን ነው።😢 የኔ ትውልድም ሁሉን ነገር ምንችግር አለው ባይ ግደለሽ መሆኑን አውቀውታል።
ለምን ኦሪት ዘሌዋውያንን 11÷1 አታነቢውም?ይሄን ብሉ ይሄን አትብሉ ብሎ ያዘዘን እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ይሻራል እንዴ?ሃይማኖትም አዘዘን ባህል እግዚአብሔር ግን አትብሉ ብሉ ብሎ አዘዘን ሌላው ዓለም ያገኘውን የሚበላው ሕገ ልቦና ኦሪተ ሕግን ስላልተቀበሉ ነው ይሄን ማወቅ ግድ ይላል።
አርሴማዊት ዛሬ በጣም ተከራከርሽ ቆንጅዬ መምህርን ስታቋርጭ ነበር ቢስተካከል ተወዳጅ
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻
ከፈላክሽ ብይ አጠያየቅሽ እራሱ ድርቅ ያለነው ለስለስብሽጥይቂ
ጋዜጠኛ ነችኮ መጠየቅ አለባት
Beki melse altemelesem.
ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ጥሩ አድርገው ገልፀውታል በቃ እንዲህ ነው ።አንድ ማህበረሰብ በሐይማኖቱ ላይ ባህሉ ተፅኖ እስከ አልፈጠረበት ድረስ ባህሉን ይዞ ቢቆይ ምንድን ነው ያልበላቸው የሚያኩት ።እንደተባለው በማህበረሰቡ ውስጥ መተማመንን ለማጥፋት ለሞሞከር ነው እንጂ ሌላ ምን ተፈልጎ ነው።ዛሬ ዛሬ አንዳንድ አባቶች ብዙ የጥፋት መረባቸውን ሲዘረጉ ፈጣሪ ዝም ያላቸው ወይ ለንስሃ ነው አልያም ሌሎች በልባቸው ከፈጣሪና ከምዕመናን የሸፈቱትን እንዲህ በግልፅ ማንነታቸውን ሊያጋልጣቸው ነው ።ስለዚህ ህዝቡ ሳይዘናጋ መልካም በሃሉን ከሃይማኖቱ ጋር አጥብቆ በመያዝ ለሀገሩ በአንድነት ይቁም ።ፈጣሪ ኃይማኖታችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን።አሜን!
እሄ ነገር መስመት እረሱ እንዴት እንደምቀፍ ኧረ እንደ ሀገር ብዙ ነገርን እያጣን ነዉ 😢😢ቃላሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
አቤት አባትነት አቤት ትህትና አቤት እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን
ዘመን ይስጥልን አባታችን +++
በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
ጠያቂዋ ጎበዝና መርማሪ አድምታ ጠያቂ ናት እንድትባል ይመስላል ጥያቄዋ ..በግልጥ የተቀመጠ ሥርዓት እንዳለ እየተነገራት አጉል ትራቀቃለች ። ቻይኖች አህያ ቢበሉ የኖሩበት ልማዳቸው ሊሆን ይችላል ስለ ሃይማኖታቸው እኛ ምን አገባን ። እኛ ደግሞ ወዲህ በታላቁ መጽሐፍ ትዕዛዝ ወዲህ በልማድና በትውፊታዊ ባህላችን ጥዩፍ የሆኑ ነገሮችን እንተዋለን አንጠቀማቸውም ።ነገርግን የተከለከለውንና ማኀበረሰቡ ርኩስ ብሎ የሚጠየፈውን ለመብላት እንደጠያቂዋ ሁሉ ልቡ የዳዳውና ምን ችግር አለው ብሎ ሊፈጽመው የሚፈልግ ካለ ማድረግ የግል መብቱ በመሆኑ ዛሬ ላይ ማንም አይከለክለውም ።
ናት በደንብ ጎበዝ ናት አንተ ራስህ ምን እንድትባል ነው የፃፍከው።ወረኛ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ጠያቂዋ የምትከራከረው የሷን ሐሳብ ሳይሆን የጠያቂዎቹን ሀሳብ ነውእንጅ ከሷየመጣ አድርጋቹህ አታስቡ የስራው ጠባይ ነው ትክክል ናት መረጃ የሌላቼው ሰዎች በደንብ እንዲረዱ ብላ ነው አላማው እንደማይበላ ማስረዳት ነው
❤
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን አባላት በእውነት በጸበል ጻድቅ መርሃ ግብር እሚቀርቡት ጥያቄዎች እና መምህራኖች የህይወት መንገድ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን
ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው በሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?
#ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
እረ የሁላችንም ጥያቄ ነው መልሱልን ውድ መምህሮቻችን
ይሄ ጥያቄ ያንች ብቻ አይደለም እኔም ጥያቄ ነው እባችሁ ውድ መምህሮቻችን መልሱልን
ከተጠያቂ በላይ ጋዜጠኛዋን ኣደነቁ፡ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።” 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
''አለመብላት ባህል ነው እንጂ ሀይማኖት አይደለም'' በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት። ። 👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ።
@@God-db9vpye ahiya siga delala.
አርሴምዬ የኔ ውድ ትለያለሽኮ!!!!!ሁሌም የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ።እድሜ ይስጥሽ!!!!
ጠያቂዋ በጣም ጀግና:: የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው:: መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ልክ ነው የዘመኑ ሰው ጥያቄ መጠየቁ ስለማይቀር ፣ ግልጽ እስኪሆን መብራራቱ መልካም ነው
Yechi galemota ye ahiya siga delala nech..raswa tebila..
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አህያ ከሞተች እንኩዋን ወደ ወንዝ ዳር ወይም ሜዳ ላይ ማለትም ጂቦች እንዲበሉ ይደረጋል እንጂ የገጠር ሰው አይበላም ለሁሉም ስርዓት ወግ ባሕል አላቸው ልብ ይስጠን በነፈሰበት እየነፈስን መወዛገብ ሆነ😢
የማውቀውን ነው የምናገረው የተወለድኩት አማራ ክልል ነው በእምነትም ጠንካራ ህዝብ ነው
ያሳደግናቸውን ከብቶች እንኳን አርደን አንበላም እንደ ቤተሰብ አካል ነው የሚታዩት
ወይ አንዱን ከብት ሸጠው ሌላ ገዝተው ያርዳሉ እኛ ልጆች ግን ሲታረድ አናይም ጭካኔን እንዳንለማመድ ነው
የተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ ፅኑ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
ሆዱ አምላኩ የሆነ ህዝብ በየ ጎዳናዉ አንድ ዳቦ አጥተዉ ጎማ አጭሰዉ ሶስት ቀን የሚያድሩ አሉ ስጋ በሚበላበት ገንዘብ ምስር በልቶ በተረፈዉ ዳቦ ገዝቶ ለጎዳና ልጆች ይስጥ የጎዳናን ህይወት ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃት
Anete demo medenew mekebaterew mamo lela metawekiyaw lela😏
ትክክል
ትክክል
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
ኦ ጌታ ሆይ ከእንዴት ያለው ጊዜ ደረስን አህያም ምግብ ሊሆን በጥያቄ ይቅረብ ሰው እኮ እንዳለ ግብሩን ለውጧል አባታችን እንዳሉት ከተሜው
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት
ሰው ተጃጅሏል አለ አባ ገ/ኪዳን ኦርቶዶክሳዊን በዘመን ጎርፍ አንናድ እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ መመገብ የምንችላቸውና የማንችላቸው ተሰንደው ተፀፈዋል ከነ ምክኒያቶች እናብብ ይህ ካለ ማበብ የመጣና ካለመማ እንዲሁም ከግዴለሽ ነት የመጣ ነው
ተው ተዋህዶዊን ወገኖቸ እንደ አበቶቾቻችን በከፍታ ባንኖርም ወርደን እንደ አሳማ አንርመጥመጥ !!!!
👏🥰🥰
“መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
ከብቶች የላይ ጥርስ እንደሌላቸው ዛሬ አወኩኝ። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይስጥሽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት አባቴ በጣም ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!!
1/ አህያ በዓመት እንኳን 1 ጊዜ ነው የሚወልደው 2/ ችግር ቢመጣ የሚለው logical ነው ? ያኔ በችግር ጊዜ አህያ ለመኖሩ ምን እርግጠኛ ነን ?
አርሱዬ በርችልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች።መምህረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ከሆድ ባርነት እግዚአብሔር ያውጣን በእውነቱ
የአህያ ሥጋ ሲሉት በራሱ ይዘገንናል እንኳን ሊበላ😢
በፍጹም አንበላም ሃይማኖት እንኳን ቢፈቅድ ለ 2000 ዓመት ያለልበላን ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አንበላም አንበላም አንበላም ትልቅ ጸጸብ ነው የሚፈጠረው
እውነት ነው
በትክክል ሞት ይሻላል
የመምህርም ትምህርት እሄ ነው
የኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ገዚዎች እና ሰለጠን ባይ ተከታዮች እንዲውም ስግብግብ ነጋዴዎች ተጨምረው ባህልን ሀይማኖት ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለ ዘዴ ነው
አሳማ የሚፀየፍ ህዝብ አህያ እንዴት አሰብነው ?
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
መንጋ ምን ተማርክ ማፈሪያ
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ለኛ መረስተዋል ያድለን😢😢😢እርኩስ የሆነገረ ነገረ እግዚአብሔር እጅግ ይጠላዋል
እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ርእስ መሆን የማይችልና የማይገባው ነገር የበዛበት ዘመን።
bro ሉካንዳ ቤት አለህእንዴ?
አልተረዳህኝም ወንድሜ የማይበላ ነገር ለምን ያነጋግረናል? አይበላም አይበላም።
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እንደክርስቲያን ካሰብን እንኳን የተከለከለውን የተፈቀደውንስ ብንተወው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ .......
የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዴ እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
መለያየት ... ሆድን ማምለክ... ማሰናከል ... ማሕበረሰብ መበታተን ... ትውፊት ማፍረስ
«ወንድሜን ከማሰናክል ስጋ ለዘላለም አልበላም።»
ዝርዝር ሃሳቦችን አለፍ አለፍ ብሎ የገለጸ ምርጥ መልስ 🙏
Telikew New eko..Ye ahiya siga delala nachew 🎉🎉🎉
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
በጣም ይገርማል ይህን ጉዳይ እንደቀላል አድርገው ሲገልጡት ሆኖም ጠለቅ ያለ መፃህፍ ቅዱሳዊ ማብራራት የሚችሉ አባቶች ማብራራት ያለባቸው ይመስለኛል
የሀሳብህን ስላልገለጡልህ ካልሆነ በቀር የሐዲስ ኪዳን መምህር ናቸው። መምህሩ። የሐዲስ ኪዳን መምህር ምን እንደሆነ ካወክ ማለት ነው። በሐዲስ ኪዳን የመብላትና ያለ መብላት ሕግ የለም። አህያ የማንበላው በባሕላችን ምክኒያት ስለማንበላ እንጂ ሃይማኖት ስለሚከለክል አይደለም።
መምህሩ በትክክል ነው ያስረዱት ከተናገሩት ቁልፍ ነገር ሃይማኖታዊ ሳይሆን ባህላዊ ነው ። እያሉ ያሉት እንደገለጹት ሌላ አገር ያሉ ክርስቲያኖች እኛ ለመብላት የምንጸየፋቸውን ይበላሉ እነርሱ ስለበሉ እኛ ልንፈርድባቸው አይገባም ባህላቸው ነውና።
ለምሳሌ የኦሪት የወንድ ልጅ መገረዝ በጥምቀት ተቀይሯል እኛ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እንዲሁም ሙስሊሞች እንገረዛለን ነገር ግን በብዙ አገሮች ያሉ ክርስቲያኖች አይገረዙም።
በአጠቃላይ መምህር በትክክል ነው ያስረዱት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ጥሩ መልስ ነው። ምክንያቱ ሁሉ ሰው በየ ባህሉ፡ መጽናት ይኖርበታል።
ቆይ ከዚህ በላይ እንዴት ያስረዱ ነው የምትሉት 🤔የኛ የመረዳት ችግር ነውጂ አባታችንስ በደንብ ነው ያስረዱት !✅
አልተግባባችሁም 😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
ያሰማልን ለአባታችን !🙏
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን። ማህበራችን ማህበረቅዱሳንን ያቆይልን።
በስመአብ ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው አቤቱ ይቅር በለን የራሳችንን ጥለን የሰውን መውዴድ😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ምን አይነት ዘመን እደደርስን በእውነት በጣም ያማል 😢😢 እንኳን ለመብላት ቀርቶ ስሙ ሲነሳ እራሱ እዴት ይዘገንናል
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትግስቱን ስጠን እህታችን መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰው እያሰረዱ ከአህያ ስጋ ላይ ድርቅ አልሽ
ችግር አለባት መብላትን የፈለገች ትመስላለች ለዛውም እግዚአብሔር ራሱ ዘሌዋውያን 11 ላይ አትብሉ ብሎ እያዘዘ እነዚህን ደግሞ ብሉ እያለ እየሰማችም እያነበበችም ችክክ ብሎ መምህሩን ማጨናነቅ ከጀርባዋ አንዳች ነገር እንዳለ ያሳየኛል ።ከበርናባሱ ጥያቄና መልስ በኋላ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ለካንስ እዚህም ቤት ችግር ነበር?
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን የከተማሰው እንብላ ነው በጣም ደስእሚል አናጋገር ነው
ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እራሱ በሬውን አርዶ አይኑ እያየ ከሚበላው ማህበረሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን አይይይ ገጠር ፓለቲካ አያውቅ ነገር መስራት አያውቅ ኧረ ስንቱ❤❤❤
እውነት ነው ሁሌየም እኳራለሁ ❤
ወንድም አለም ... የገጠር ልጅ ስለሆንክ ወይንም የአህያ ስጋ ስላልበላህና ስለበላህ አትጸድቅም ... የምትድነው የጌታችንን ስጋና ደም ስትበላና ስትጠጣ ብቻ ነው ።
የገጠርም ይሁን የከተማ ዋናው መማርና ማወቅ መረዳት ይመሰለኛል ለኔ ሰንት የከተማ ልጅ አለ በሐይማኖቱ የፀና ጌታ በወንጌሉ ነገሮናል እንደማይበላ አመሰግነዋለሁ
እዉነት ነዉ እኔም ነኝ
@@tigi_habeshawit የገጠር ልጅ ስኳኝ ገዝተሽ አበይ በጅሽ ተባርኳ የታረደውን ነው ከቴ ስኳኝ የሱቅ ስጋ ነው
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ❤❤❤
ጭፍን መንጋ ምን ተማርክ
አግዚአብሔር ባህል ነው ያስተማረ እንተ የአቡነ በርናባስ ልጅ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
ግን ዛሬ ዘመን ያለን ሰወች እደው ለሆዳችን አደራ የተባልነ ነው እሚመስለው እግዚኦ አውጣኝ ነው
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይበሉ በስልምና ፈርስ አንበጣ ሌላም አለ ስሙ አለያስኩም ትበሉ ነበር በሁሉም ነገር ኢትዮጵያዬ ተዋህዶዬ ኑሪልኝ ህመምሽ ህመሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እስቲ ምን አገባሽ ስለሰው ሀይማኖት ። ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ ።
ማቴዎስ ወንጌል 3:4
@@Guadmengistuፐ ማሽቃበጥ
እንኳን ፈረስ የበከተ ፍየል በግ እንኳን በኛ ያሉት አይበሉም እኅቴ ጠፈፍ ያሉ ናቸው
ማንበብ ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል@@yehune
ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር
ቃል ህይወት ያስማልን
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማል፣አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፨
በመጀመሪያ ጎበዝና አስተዋይ ጠያቂ ነሽ! ስለመብሉ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ተብሎ ቢጠየቅ ምዕመናኑ ባህልንና ሃይማኖትና መለይት እንዲችል ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል! በምዕመናኑ ዘንድ ያለው መረዳት የአህያ ሥጋ መብላት ከመርከስ ጋር የተገናኘ እንጂ ከባህል ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም! እንደውም አህያ ብሎ ከመሳደብ ይልቅ አህያ መብላት እኖደሚያረክሰን ነው የምንቆጥረው! አስተማሪው ለእግዚአብሔር ቃል ከማድላት ይልቅ ፈራ ተባ እያሉ...
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ እንሰማለን. መጨረስሻው ዘመን መድረሳችን ነው እንጂ አህያ ይበላ ተብሎ ጥያቄ መጠየቁ እራሱ ምን አይነት ደረጃ መድረሳችን ነው አህያ እንኮን ስጋውን. ስሙን ስንጠራው እንደት ያስጠላል ሰሞኑን ስንሰማ ውስጣችን. እደት እንደሚያጥወለውል ሀገራችን ሰላም ነው ያጣነው እንጂ የአህያ ስጋ ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጴያዊ አይበላም. የበሉትም የጤና እክል ያለባቸው ብየ አስባለሁ በስመአብ
አይ ሞት ይሻላል😭 የዚህም ህግ ለማስከበረ ተብሎ ለጥያቄ ይቀርባል አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እነደ ስሙንም ሲጠራ እነዴት እንደ ሚዘገንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም ይደብራል
ጠያቂዋ ምንሆነሽ ነው መልካሙን ትዕዛዝ የምታጣሚው
ጠያቂዋ ስርዓት የላትም ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ ቢያስ ለመልካም ነገር ብትሞግት ጥሩ ነበር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አንች ደግሞ የመንደር ወሬሽን አቁሚ ይሄ መንፈሳዊ መድረክ ነው ስነ ስርዓት ተምረሽ ተመለሽ ቂም ያለብሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ ታረሚ እስኪ አውቃለሁ ተብሎ ዝም ተብሎ አይወራም የምዕመናኑን ጥያቄ ነው እየጠየቀች ያለችው
Ye ahiya siga delala nech
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Abatachni
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁም የሊቃውንትን መልስ ነው የሰጡን እህታችንም የጠያቂዎችን ሙግት ነው ያቀረበችው
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ሀህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
አህያ አትበላም ባህላችንም አይደለም እየሱስ ክርስቶስም ለ ሆሳእና የመረጣት ናት። መምህራችን ቃለሂወት ያሳማልን🙏🙏
አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ9፣9
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አቤቱ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
በልቱ የፀደቀ የለም ግን አባታችን የቻሉትን ያክል መልሰዋል 👏👏👏ግን የተሻለ አባቶችን መልስ ይሰጥበት
መልሳቸው ሁሉ ትክክል ነው ከሳቸው የበለጠ እሚያስረዳ አይኖርም
እስኪ አስቡት አፋችን ውስጥ የአህያ ሥጋ ፣ለመብላት አይደለም ለማሰብ ይዘገንነኛል
አዎ
በጣም እንጅ 😢😢😢
እዉነት ነዉ መምህራችን ከአሁን በኃላ እንኳን ሆቴል ስጋ ቤት ስጋ ለመግዛት እኔ አላምንም
በዚኸ ዘመን እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ይዘው የሚመጡ ባሕልንና ወገን እንዲሁም ትውፊትን ሊበርዝ እያኮበኮበ ያለ የአንድ ዓለም ሰርዓት ከፊታችን ነውና በአሰመሳዮችና ድብቅ ተልዕኮ ባላቸው የበግ ለምድ በለበሱ ተኩላዎች ሲለፈፍ ማየት ዘመኑ የቱ ዘመን ላይ እንደሆንን ተረድተን መዘጋጀቱ ይበጃል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
𖧞𖧞𖧞
💚💛❤️
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መምህር ሃሳቦዎት ተስማምቶኛል የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፍ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤እግዚዎ ወዴት እዬሄድን 😢
የኔታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
ቃለሕይወት ያሰማልን
ገቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
መድኃኔ ዓለም ይፍረድብህ የእስራኤል አምላክ ለንተ ያድርገው የጅብ ልጅ
ቃለህይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም።
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መርሃ ግብር አዘጋጃችንም እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በርቺ። ግን ከባህል አንጻር ነው በኢትዮጵያ የተከለከለ ሲባል፣ ብዙ ባህል ጠል አካላት ስላሉ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ አንጻር ያለው ጎልቶና ተብራርቶ ቢገለፅ። ምክንያቱም መምህር በተረዱበት አውድ ሁሉም ላይረዳው ይችላልና ቢታሰብበት
እግዚኦ ጠያቂው የአህያ ሥጋ ለምን በላህ ወይ ለምን አልበላህም ተብለን በገነት የምንጠየቅ አስመሰለው፤ የሚጠየቅ ስንት ጉዳይ እያለ😢 ማኅበረ ቅዱሳን ግን ምዕመናን እንዳይፈተኑ እንዴት እንደ ዕንቁላል እንደምትንከባከቡ ነው የሚያሳየው ለዚህም መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ማለት እፈልጋለሁ።
አዳም ከገነት የተባረረው ይሄን አትብላ ተብሎ ነው ምነው እረሳነው እንዴ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🎉🎉🎉❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ጠያቂዋ እህታችን ምን ተሳስታ ነው ብየ አስተያየት ሰጭዎችን አይቼ አሁን ስመለከተው ምንም አልተሳሳተችም😮 እሷ የኔ ቢጢ ብዙ ምን ችግር አለው ባይዎች ስላለን እና ሀይማኖታዊ መሰረት አለው የለውም እንድሁም በባህላችን ያለውን ሁኔታ በደንብ መምህር እንድያስረዱን ነው ምን ችግር አለው እያለች የጠየቀችው! አይ የኛ ነገር በቃ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የምናየው ማለት ነው!? ለሁሉም መምህር እንዳሉት እርስ በርስ መገዳደልን እንዳለማመዱን ሁሉ የአህያ ስጋውንም አለማሞደው ኢትዮጲያዊ ባህላችንን ሊያስጥሉን ነው።😢 የኔ ትውልድም ሁሉን ነገር ምንችግር አለው ባይ ግደለሽ መሆኑን አውቀውታል።
ለምን ኦሪት ዘሌዋውያንን 11÷1 አታነቢውም?ይሄን ብሉ ይሄን አትብሉ ብሎ ያዘዘን እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ይሻራል እንዴ?ሃይማኖትም አዘዘን ባህል እግዚአብሔር ግን አትብሉ ብሉ ብሎ አዘዘን ሌላው ዓለም ያገኘውን የሚበላው ሕገ ልቦና ኦሪተ ሕግን ስላልተቀበሉ ነው ይሄን ማወቅ ግድ ይላል።
አርሴማዊት ዛሬ በጣም ተከራከርሽ ቆንጅዬ መምህርን ስታቋርጭ ነበር ቢስተካከል ተወዳጅ
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻
ከፈላክሽ ብይ አጠያየቅሽ እራሱ ድርቅ ያለነው ለስለስብሽጥይቂ
ጋዜጠኛ ነችኮ መጠየቅ አለባት
Beki melse altemelesem.
ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ጥሩ አድርገው ገልፀውታል በቃ እንዲህ ነው ።አንድ ማህበረሰብ በሐይማኖቱ ላይ ባህሉ ተፅኖ እስከ አልፈጠረበት ድረስ ባህሉን ይዞ ቢቆይ ምንድን ነው ያልበላቸው የሚያኩት ።እንደተባለው በማህበረሰቡ ውስጥ መተማመንን ለማጥፋት ለሞሞከር ነው እንጂ ሌላ ምን ተፈልጎ ነው።ዛሬ ዛሬ አንዳንድ አባቶች ብዙ የጥፋት መረባቸውን ሲዘረጉ ፈጣሪ ዝም ያላቸው ወይ ለንስሃ ነው አልያም ሌሎች በልባቸው ከፈጣሪና ከምዕመናን የሸፈቱትን እንዲህ በግልፅ ማንነታቸውን ሊያጋልጣቸው ነው ።ስለዚህ ህዝቡ ሳይዘናጋ መልካም በሃሉን ከሃይማኖቱ ጋር አጥብቆ በመያዝ ለሀገሩ በአንድነት ይቁም ።
ፈጣሪ ኃይማኖታችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን።
አሜን!
እሄ ነገር መስመት እረሱ እንዴት እንደምቀፍ ኧረ እንደ ሀገር ብዙ ነገርን እያጣን ነዉ 😢😢
ቃላሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
አቤት አባትነት አቤት ትህትና አቤት እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን
ዘመን ይስጥልን አባታችን +++
በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
ጠያቂዋ ጎበዝና መርማሪ አድምታ ጠያቂ ናት እንድትባል ይመስላል ጥያቄዋ ..
በግልጥ የተቀመጠ ሥርዓት እንዳለ እየተነገራት አጉል ትራቀቃለች ።
ቻይኖች አህያ ቢበሉ የኖሩበት ልማዳቸው ሊሆን ይችላል ስለ ሃይማኖታቸው እኛ ምን አገባን ። እኛ ደግሞ ወዲህ በታላቁ መጽሐፍ ትዕዛዝ ወዲህ በልማድና በትውፊታዊ ባህላችን ጥዩፍ የሆኑ ነገሮችን እንተዋለን አንጠቀማቸውም ።
ነገርግን የተከለከለውንና ማኀበረሰቡ ርኩስ ብሎ የሚጠየፈውን ለመብላት እንደጠያቂዋ ሁሉ ልቡ የዳዳውና ምን ችግር አለው ብሎ ሊፈጽመው የሚፈልግ ካለ ማድረግ የግል መብቱ በመሆኑ ዛሬ ላይ ማንም አይከለክለውም ።
ናት በደንብ ጎበዝ ናት አንተ ራስህ ምን እንድትባል ነው የፃፍከው።ወረኛ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን