13 ፀናሁ "Tsnahu" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Sarina-A-b7r
    @Sarina-A-b7r 8 หลายเดือนก่อน +14

    ያፀናሽ ከወጀቡ ከማዕበሉ የጠበቀሽ አለት የሆነሽ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ❤❤❤❤❤

  • @SelamHaile-y4t
    @SelamHaile-y4t 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሁሉን ያልፍኩት በአነተ ነው ፀነቼ የቆመኩት ባነተ ነው አሜን ሀሌሉያ እልልልል ክብር ለታርድክው በግ ይሆን እልልልልልል

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 8 หลายเดือนก่อน +11

    ያከበርሺው ጌታ አንቺንም ዐቢዬንና ልጆቻችሁን ዘር ማንዘራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @motivation_videos-o5e
    @motivation_videos-o5e 8 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮዽያ ምድር ከቤተ-መንግስት መዝሙር መሰማቱ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️‼️‼️‼️

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 8 หลายเดือนก่อน +9

    አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ !

  • @haymha
    @haymha 8 หลายเดือนก่อน +27

    "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። (መጽሐፈ ምሳሌ 3:3-8)

  • @meseret5776
    @meseret5776 8 หลายเดือนก่อน +9

    በምድር ሰልፋ ቢበረታ አንድን ሳልፍ ሌላኛው ቢተካ አል ፈረም አልሰጋም አረ ለምን ብዬ ነገሬን የያዝከው እያለህ ጌታዬ🥰🙏🙏

  • @boezmerawi7967
    @boezmerawi7967 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ እህታችን ለሀገራችን ደግሞ ቀዳማዊት እመቤት ፡፡ በሁሉ ስፍራ በማንኛውም ስፍራ የሚመለከውን የምድርና የሠማይ ጌታ
    እንደዳዊት እንድታመልኪ የረዳሽ የፀጋ ሁሉ ባለቤት ይባረክ፡፡ በዝማሬው በጣም ተገልግያለሁ፡፡

  • @danieltememsgen8013
    @danieltememsgen8013 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቀዳሚቷ❤❤❤ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ
    ተባርኪ🙏🙏🙏

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን!!“እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥”
    - ዘጸአት 15፥3

  • @TayituEticha-k8m
    @TayituEticha-k8m 4 หลายเดือนก่อน

    የተከበረሽ የተወደድሽ እህታችን ቀደማዊት እማቤት የወንጌል አርበኛ የሆንሽው ጌታ ዘመንሽ ይበርክሽ ከዚህ በለይ ራእይሽ ይስፋ በዚሁ ቀጥይ፡፡

  • @GetuGetuyegeta
    @GetuGetuyegeta 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ወደ እግዚያብሄር እጆቿን ትዘረጋለች❤❤❤🎉😊

  • @QueenSheba-v4m
    @QueenSheba-v4m 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሐብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩምና ያለፍራት ኑር ዘላለምሽ ይባረክ

  • @kebedekenassa3015
    @kebedekenassa3015 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ የረዳቸው እንዲህ ሁሉን ንቀዉ ለላይኛዉ ክብራቸው ይተጋሉ።

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔርን ያመነ ውጤቱ ፍሬ ያፈራል በርቺ እመቤት ዝናሽ ታያቸው።እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ።ያንቺ ጥንካሬ ነው ይህ ሁሉ ውጤት በርቺ።❤❤❤

  • @birhanesime3022
    @birhanesime3022 7 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ አባታችን እግዚአብሔር አብ ፣ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ የክብር ጌታ መንፈስ ቅዱስ የአንተን ጦርነት እንድንዋጋ ስለጠራኸንና እስከ ዛሬ ስለረዳኸን ድልም ስለሰጠኸን ተመስገን ፣ አይዞአችሁ ጽኑ ትንሳኤ ይሆናል ። ሊነጋ ነው ። ጌታ አየሽው በሙሉ ክብሩ ያው ቤትሽ አለ ። በርቱ ፣ ትንሳኤ ትንሳኤ ትንሳኤ ይሆናል ። አቤኔዘር ። በርቺ ። ወንድምሽንም አጸኚ ። ልጄ አብጊያ በርቱ ልባችሁ አይሰበር በርቱ መልካም ትንሳኤ

    • @musesisayofficialmuskii3164
      @musesisayofficialmuskii3164 3 หลายเดือนก่อน

      አብስ መድሀኒትህ አይደለም? ነው ሁለት መድሀኒት ነው ያለህ።

  • @birukkefyalew2478
    @birukkefyalew2478 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የክርስትና እዉነት ለአንቺ እንደገባ ለእኛም ደግሞ ይግባልን ።

  • @singernetsanetermias9240
    @singernetsanetermias9240 8 หลายเดือนก่อน +4

    የ ላዩ ክብር ገብቶሻል ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️በጣም በጣም ልዩ መዝሙር ቢሰበር መርከቡ ንፈሱ በርትቶ ከጎኔ አንተ አለህ አልናወጥም ከቶ በትክክክል እግዜር ላይ የተደከፈ መቼም ቢሆን አይወድቅም ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ቃላት አጣሁለት ስለ አምላኬ የምለውም የለኝ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ እህት ከነመላው ቤተሰብሽ እግዜር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️

  • @cheguvera3763
    @cheguvera3763 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Dhuguma Ebifami Ayani Gofta siff habayatu.አሜን አሜን እውነት ነው ;; የጌታ ፀጋ ይባዝልሽ

  • @mihiretabera5362
    @mihiretabera5362 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen, tsento yemekomachin mistir, gulibetachinin yatsena Egziabiher yimesgen, Kibiru hulu lersu yihun lezelalem 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 6 หลายเดือนก่อน

    The best lyrics. Especially the musical instruments. Thank you our beautiful sister.

  • @hanadirisa7002
    @hanadirisa7002 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen ameen ameen geta zemanesh yebareki tebarki ❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 หลายเดือนก่อน

    ABSOLUTELY YES ! I WAS RERISTED BY MIGHTY MERCY OF THE TRUE GOD'S GRACE ! HERE I AM BY JESUS CHRIST FOREVER AND I THANKS TO GOD FOR HIS MERCY AND GRACE FOREVER , AMEN !!!
    I GIVE YOU GRATEFUL THANK TO THE FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!!
    I GIVE THE GREATEST THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @ababaasfaw7768
    @ababaasfaw7768 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመችሽ!! ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ❤

  • @ribkafeleke3447
    @ribkafeleke3447 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you more and more and his protection be upon you and your family

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r วันที่ผ่านมา

    * I AM GREATLY GLAD AND I STRONGLY THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU FOREVER AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሜልኮልን ያላደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን!❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 หลายเดือนก่อน +1

    የዘላለም አምላኬ እና አባቴ ለዘላለም ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ለታላቅነትህ ይሁን

  • @IsraelAstatke
    @IsraelAstatke 8 หลายเดือนก่อน +2

    Almighty God is with you! May God bless you , your family and your ministry abundantly !

  • @gemechisbekele8801
    @gemechisbekele8801 7 หลายเดือนก่อน

    May the Peace and Grace of Jesus be with you. you your family blessed by Lord.

  • @gemechismekonnen2343
    @gemechismekonnen2343 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen yegeta leji lelet kedamawit zinash tayachew.geta yibarkish keleb enwedishalen.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጸናሁ‼️✝️✝️✝️

  • @Adawit6438
    @Adawit6438 8 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you I can’t stop listening to again and again

  • @andienttesfaye
    @andienttesfaye 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ዘር ማንዘርሽ አገልግለው 🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RISED ME AND RISING UP ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * HE IS THE LORD OF LORD FOREVER !!!

  • @Theworstgamer1001
    @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።

    • @kebedekenassa3015
      @kebedekenassa3015 8 หลายเดือนก่อน

      ንጉሥ ዳዊት ያለውን በታነቡት አልሰማችሁም ወይ ጠላቱን ሳኦልን በግላጭ አግኝቶ አሁን ግደለዉ ሲባል እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጄን አላነሣም እንዳለ ወገኖች ሥልጣን ከፈጣሪ ስለሆነ ሳታዉቁ ከፈጣሪ ጋር እየተላተማችሁ ነዉና ከመጸለይ አልፎ ክፉ አትናገሩ ማን ፈራጅ አደረገን?

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 7 หลายเดือนก่อน

      መስሎህ ነው 😞
      እርሷም ባሏም ጽኑ ግንብ እግዚአብሔር ብቻ ነው እዚህ ያደረሳቸው። ያው እግዚአብሔርን ለማያውቅ ብዙም አይገባውም፤ ለማንኛውም የምትዘምርለት ጌታ ጻዲቅ ፈራጅ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን ሁሉ በአንክሮ እየተከታተለ ነው።

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 7 หลายเดือนก่อน

      @@kelemuabalcha380 zim bel leba ,kadree

  • @agegnehunigussie8892
    @agegnehunigussie8892 8 หลายเดือนก่อน +1

    Nefese geday zemere. ..be netsuhan Dem yetechemaleke ej liyamesegen ejun anesa...yigeremal

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️🌹🌹🌹🌹

  • @ElsabetTeferi
    @ElsabetTeferi 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓

  • @BirhanuLalima
    @BirhanuLalima 8 หลายเดือนก่อน +1

    kedamawit zinash tayachew zemenish yebarek

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeen.Ameeen.Ebifami.አሜንንንን,አመንንንን ተባረኪ

  • @marthabsawash7754
    @marthabsawash7754 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ በዉነትም ለዘላለም በ ቤቱ ጽኝ ተጠበቂ

  • @MadinaAs-th9ro
    @MadinaAs-th9ro 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይጨማርልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yonaswondimu207
    @yonaswondimu207 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!.
    #God bless you.

  • @MhiratiAyawo
    @MhiratiAyawo 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowowowow❤❤❤❤

  • @sBedaso
    @sBedaso 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ God bless you more ❤️ 🙏

  • @meazahurufa4631
    @meazahurufa4631 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @abrahamdawit5673
    @abrahamdawit5673 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ!!!

  • @gemedaguye6509
    @gemedaguye6509 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይክባር ለዛለላም

  • @mintewabtilahun585
    @mintewabtilahun585 8 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenachu ybark

  • @wakjiraofficialtube
    @wakjiraofficialtube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @jerusalemmedia10
    @jerusalemmedia10 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bbzu tabarke Ziniye geta malkam new

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 วันที่ผ่านมา

    * I AM GREATLY THANKFUL TO ALL OF THINGS TO THE JESUS CHRIST FOR HE RETURNED ME, SHOWS ME HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!!!!!!!!!!....

  • @gech6991
    @gech6991 8 หลายเดือนก่อน

    Ejig Teberik zenuye ,Egzehaber behulu bota yeketekesh, anchinem Abichunem yetebekechu

  • @AbrahamAlemuGabretsadik
    @AbrahamAlemuGabretsadik 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት የማኝ ብሆንም ቀዳማዊ እመቤት እናቴ መዝሙሮት አስተማሪ፣መካሪ እና የማዪሰለቹ ናቸዉ።

  • @tseganeshassefa8373
    @tseganeshassefa8373 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ሁኝ❤❤❤

  • @ኢየሱስብቻ
    @ኢየሱስብቻ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በብዙ ተባረኩ ! ! !

  • @chaltutolatae8321
    @chaltutolatae8321 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ።

  • @mulugetathomas7159
    @mulugetathomas7159 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏

  • @tme251
    @tme251 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarki egzabher yebarkshe betesebshe hulu yebarke ❤❤❤💐💐💐

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 8 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS HER

  • @marthidaniel934
    @marthidaniel934 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ 🙏🏽

  • @EyobAlemayehu-z1w
    @EyobAlemayehu-z1w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ❤❤

  • @AlmituAlmayhu
    @AlmituAlmayhu หลายเดือนก่อน

    Amene Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigit961
    @Tigit961 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤❤🎉🙏🙏🙏

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 วันที่ผ่านมา

    *THE TRUE GOD IS GREAT AND THE GREATEST LORD IS GIVES ME HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @birukassefa4348
    @birukassefa4348 8 หลายเดือนก่อน +1

    What a blessing... Thank you

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 8 วันที่ผ่านมา

    * AMEN TO ALL THINGS TO THE JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @MuridMudsir1458gmilacom
    @MuridMudsir1458gmilacom 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen ame

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 หลายเดือนก่อน

    tEBAREKI lEJA EGZYABHARE YEBARKESHEEEEEEEEEEEEEEEEE KALE YELEIGNEME

  • @aberutedesa3667
    @aberutedesa3667 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 😭Taberk🎤🙏🥰🥰

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew8131 8 หลายเดือนก่อน

    ልእልት ነሽ ድምፅሽ የማረ የእግዚአብሄር ፀጋ ደርበሽ ደራርበሽ መንፈስቅዱስ ተሽክመሽ ሂወትሽ ለምልም እንደ ገነት ተክል የጎንደር ችብሀ ተክል ናት ይሉሻል ሰወች ???
    ምን ገዶሽ ነው የአማራን ደም መፍሰስ የወገንሽን እልቂትና ስደት ስቃይና መከራ የላስቆምሽ እራብና ጥማቱ ይቅርና በገዛ አገሩ ሁለተኛ ዜጋ ተቆጥሮ መብቲ ተገፎ ማንነቱ ተነጥቆ የደም ጎርፍ ሲያጥለቀልቀው እያየሽ ዝምያልሽ ???
    ዝናሽ ታያቸውና አዜብ መሰፍን በታሪክ ድርሳናት ማህደር ተፅፎ ከትውልድ ወደትውልድ ይተላለፋል ።።።

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 3 หลายเดือนก่อน

    hulune yalefkute bante new awo Getahoye

  • @LawofGod
    @LawofGod 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing 🤩

  • @ahmedderese-f7u
    @ahmedderese-f7u 8 หลายเดือนก่อน

    Geta zemenish yibarki tabarkilin

  • @Tammex01
    @Tammex01 8 หลายเดือนก่อน

    How what amazing song🥰

  • @maritutsegaye2172
    @maritutsegaye2172 8 หลายเดือนก่อน

    ከባልሽ ግር እንድታልያያችው አውቃለሁ ልምን እውንት አትናግርም

  • @maritutsegaye2172
    @maritutsegaye2172 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ፍጥር አርምጭው

  • @lemmagutema4411
    @lemmagutema4411 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @asterhaile8256
    @asterhaile8256 8 หลายเดือนก่อน

    Sweetyy❤❤❤❤❤ tbarkiii

  • @gelilademissie264
    @gelilademissie264 8 หลายเดือนก่อน

    Zerochesh yalkual weyzeriy 😅😅😅leahunu zemri

  • @Theworstgamer1001
    @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ እግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ሰምቼ አፈርኩኝ። ልጆች ሲታረዱ ዝም ካልሽ የእግዚአብሄር ልጅ መሆን አትችም ጉሮሮህን በመቁረጥ እርካታ የምታገኝ የሰይጣን ሚስት ነሽ. ❌❌❌
    አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 7 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ⁉️😡 እርሷ እየዘመረችለት ያለው እግዚአብሔር በፍርድ የማይሳሳት እውነተኛ መሆኑን አታውቅም እንዴ⁉️😡 ነው ለእግዚአብሔርም ጥብቅና መቆም ፈለክ⁉️😂

  • @Kushkush2009
    @Kushkush2009 7 หลายเดือนก่อน

    ባልሽ የንጹሐንን ደም የሚጠጣ ዘንዶ ነው። የዘንዶ ሚስት ደግሞ ያው ዘንዶ ነች። የምትዘምሪው ለማን ይሆን?

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 8 หลายเดือนก่อน

    Amen!!

  • @AmenuGezahigniGebereightanIher
    @AmenuGezahigniGebereightanIher 5 หลายเดือนก่อน

  • @HawwiiTarressaa
    @HawwiiTarressaa 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🥰

  • @BontuLeta-tq5ix
    @BontuLeta-tq5ix 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r วันที่ผ่านมา

    * JESUS CHRIST IS THE LORD FOREVER !!!

  • @demismariam969
    @demismariam969 8 หลายเดือนก่อน

    🙏✝️🙏

  • @GalaneMulatu
    @GalaneMulatu 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeee

  • @Bikilakebedeofficial
    @Bikilakebedeofficial 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @alexs5384
    @alexs5384 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 หลายเดือนก่อน

    aLEFERAME ALSEGAME ERE ALESEGAME ENDAYENE BELANE TEBEKEIGNE GETAYAAAAAAAAAAAAA

  • @buno_multimedia
    @buno_multimedia 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 7 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ካንቺ ጋር ቢኖር ኖሮ የባለቤትሽን ልብ ልክ እንደ አስቴር መግዛት በቻልሽ ነበር... በገዛ ወገንሽ ላይ የጨከንሽ... ሲያዩሽ ጨዋ ትመስያለሽ ግን... በክፋት ለመፅናትማ ከሆነ ሰይጣንም ለአላማው ፅኑ ነው... አንቺን መንፈሳዊ ሴት፣ አማራ፣ ጎንደሬ፣ የሞራል ሴት ለማለት ራሱ ያስቸግራል... ምን አይነት ስብዕና ተሸክማችሁ እንደምትኖሩ እንጃ... ብቻ እግዚአብሔር በእናንተ አይከብርም... እንደውም መሰናከያ ናችሁ... እግዚአብሔር ይፍረድ!!🙏😔😠... እናንተ ለዚህች ምድር ያመጣችሁት መከራ እግዚኦ... አቤት የልባችሁ ጭካኔ... ደግሞ በሀይማኖትሽ ሰው የተቸሽ እንዳይመስልሽ እኛም የፕሮቴስታንት አማኞች ነን... ለእልህ ብለሽ ሌላ ዝቅጠትና ውርደት ውስጥ አትግቢ!!!

  • @hannagb4
    @hannagb4 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉