When this song was released, I was in a mission to a rural village called Adet (40km out of Bahir Dar). This song encouraged us to preach the love of God. God bless you team Zetseat and Joye!
This man is completely a different pastor. All his songs are protein, carbohydrates, vitamins, minerals, vitamin B12 complex to every human souls. I have great respect. Drop your phone here for me, please. Thank you.
ለመጀመሪያ ግዜ ኣስመራ ሆኜ ነው ይሄን መዝመር የሰማሁት፡ ግዚውን ኣልረሳውም ፡ ኣሁንም መልእክቱ ኣዲስ ነው ያው ነው ። VERY DEEP one of timeless songs. Ap. Yohannes and your team . Be blessed in Messiah Yeshua's name! Thank you!
Your songs are nutrition for my soul. The female voice on the background, everytime i hear it, i find my self on my knees. You are a blessing for this generation!
የኔ የ ኤርትራ ልጅ ነኝ፡yhi mezmur ke semay neaw!!!!እዛ መዝሙር ከሰማሁ ግዜ አስከ ኣሁን ፡ሃዘነ፡ድካሜ ፡ስደተይ፡የተበላሸወ ሂወተይ ፡ተስፋ የቆረጠ ሂወቴ,እግዛኣብሔር ኣጸናናኝ,,,,,glory to the might of God,,,
Hawey natey brekty goyta kem hayal jegna mesaki eyu yesus kemles eyu kerfena eyu kabza ekyti alem ajoka ajona zehawey bruk zeri
😍😍 blessed @@fevenghebrehiwotberhe
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዮሐንስን መዝሙር በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Esu eko yegeta nw
😢እኔ ሳድግ እንደ ዮሐንስ አይነት ዘማሪ ነው የምሆነው ❤❤🎉😊😢
Mm==^kkk^kk^^^ĵ--
Wow@@AdisWendemu-x9d
እግዚአብሔር ዛሬ ለአንተ /ላንቺም እድል አለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል
በ2007 የኔም ባለቤት በአገልጋይ ዮሀንስ መዝሙር በማዳመጥ ጌታን ተቀበለ። ለብዙ አመት ከነበረበት የሱስ (ሁሉምአይነት )ጌታ ፈወሰው ። ዘመድ አዝማድ ተስፋ የቆረጠበት ሰው ነበር ።አሁን ግን ጌታ ስሙ ይባረክ የአራት ልጆች አባት አርጎት በክብር ጌታ ምህረቱን አብዝቶልን አለን ። ዘማሪ ጆን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከዚ በላይ ክብሩ ባንተ ይገለጥ ። ትውልድ ያውርስህ ።❤❤❤❤❤❤
WOW !
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍🏾💙👍🏾
ዋው ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ይህ መዝሙረ የሰማሁት በ1999 ጌታን ከጠቀበልኩ ከአንድ አመት በኃላ ነገሮች ተበላሽተውብኝ አስተናጋጅ ሆኜ ነው አቤት የኔ ጌታ ሁሉም አልፎ የልቤ ደስታ ኢየሱስ የምበላው ተርፎኝ ለሌም ሰው የምብላት ምክንያት አረገኝ ይህ መዝሙር ስሰማው ያንግዜ ያስታውሰኛል ።በስደት ሀገር ሀገር ውስጥ ቢሆንም ለኔ ከባድ ነበር ካለኝ ነገር ወርጄ መስተንግዶ ኢየሱስ ጌታ ነው አለፈ
አሜን❤❤❤
አዎን ጌታ ማንንም ጥሎ አያውቅም ስንል ልጆቹ በምክንያት ነው
ዩኒቨርሲቲ ሳለዉ ድካመንና የሕይወት ጭንቀተን የምረሳበት መዝሙር ነበር፤ ይሄው ዛሬ እግዚአብሔር እድል ሰቶኝ ትልቅ ደረጃ ላይ ነኝ። ክብር ላዳነን እየሱስ ይሁን።
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤❤❤❤
Mezmurun betam kemewdedem belay betam myaberta neger alew ena yhen comment sanebew enem university temari negn yhone ken enem endantew negeroche amrew melkam bota endemhon asbalew mnm aynet honeta wst bnhon abron yalen abatachn ybarek 🙏🙏🙏
Praise God
@@DirshayeAdane-t3z አሁን ያለህበትን እግዚአብሔር ታሪክ አድርጎ ህይወትህን ወደ መልካም ቀይሮ በክብር ያቆማል።
ይሄን መዝሙር ገና የሰንበት ተማሪ እያለን
በ ልጆች ኳየር ዘምረን ነበር ያኔ ትርጉሙ በማይገባኝ ጊዜ የዘመርኩት ዛሬም ድረስ በልቤ ሞልቶ ስዘምረው ልዪ የሆነ ደስታን አገኛለሁ ከ አምላኬ ዘንድ ። ጆዬ ጌታ ባርኮሀል አሁንም ተባረክልን ሁላችሁም ተባረኩ ።
መዝሙሮችክ በሙሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጡህ መሆናቸው ይመሰክራሉ ምክኒያቱም ውስጥን ያረሰርሳሉ ያፅናናሉ የመንፈስ ቅዱስ መገኘትን ይናገራሉ ተባረኩ!!
Exactly 🙏🏽right know needed God is Good!
ትክክል ነው።
ትክክል
ሁኔታዎች ግራ በሆኑ ስዓት መንፈስ ቅዱስ በልቤ ያፈሰሰልኝ መዝሙር ።
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን🙏❤
fi🎉😅
የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ ኢየሱስ
ነብሴ ውላ ታድራለች በስምህ
ኢየሱስ ብቻ በምድር ቢሆን በሰማይ የልብ ደስታ ነው ሀሌ ሉያ ጌታሆይ ተባረክ
ጆን ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
Amen
ይህ መዝሙር ስሰማ በስደት አገር የነበርኩ ጊዜያስታውሰኛል ሁሌ ነበር የምሰማው ቢቻ ደስ ይለኝ ነበር እፀናና ነበር
የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ከመዝሙርም በላይ ፀሎት ናቸው መንፈስን ያረጋጋሉ ያፅናናሉ እናመሰግናለን❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሁንም❤ ሁሉም መዝሙሮችህ የሚወደዱ ናቸው
Ameeeeeeeeeeeennnnnnnnn❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☦️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌታን ቅዱስ መልዓክት ሲዘምሩ ሰምተህ ይዘህ መጥተህ መሆን አለበት ። ታድለህ ጌታ ይባረክ።
ይህን ዝማሬ መስማት ከጀመርኩ ማቋረጥ ያቅተኛል ! እውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ! ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አብረውክ የሚያገለግሉትን ሁሉ ጌታ ለዘለዓለም ይባርካቸው ።
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ዮኒ መዝሙሮችህ ለመኖር ተስፋ ይሆኑኛል❤❤❤❤❤❤ውስጤ በጌታ ደስ ይለዋል
እግዚአብሔር ይወድሻል ኢየሱስ ሞቶልሻል በኢየሱስ እመኚ የዘላለም ህይወት ታገኛለሽ ተባረኪ🎉🎉❤
ጌታ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት እኛን ሊያድነን ሞቷል ከሞትም ተነስቷል።
በኢየሱስ እመኝ።
❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየፈለገሽ ማለት ነው ፍጠኚ
ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ!!
ዘላቂው ደስታ ጌታ ባንተ እኮ ነው
የልቤ ደስታ ኢየሱስ!!
it births into devotion
ይህ ዓለም አታላይ የማይሞላ የሚያማልል መጨረሻው መጥፎ:ስለዚህ የልቤ ደስታ ኢየሱስ።
የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
ምንም ፡ በሌለበት ፡ ማይነጥፍ ፡ ደስታ
ብር ፡ ያልደጋገፈው ፡ የዚህ ፡ አለም ፡ ስጦታ
ፊትን ፡ የሚያበራ ፡ ከላይ ፡ የሆነው
ዘላቂው ፡ ደስታዬ ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ እኮ ፡ ነው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
አይኖቼን ፡ ወደ ፡ ተራሮች ፡ ባነሳ
መመኪያን ፡ ለማግኘት ፡ ለእኔ ፡ የሚሳሳ
ለአይን ፡ የሚሞላ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አላየሁ
ይልቅ ፡ ባንተ ፡ ሆነ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ የሚለው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
በስደት ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ በደረቅ ፡ በረሃ
ለአይን ፡ ተስፋ ፡ ሳይኖር ፡ ለጥም ፡ የሚሆን ፡ ውሃ
ዙሪያ ፡ ሲጨላልም ፡ መጽናናት ፡ ሲሳነኝ
በእንግድነት ፡ ሀገር ፡ ስራህ ፡ መዝሙር ፡ ሆነኝ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
Much more blessings to you👍
Thank you so much it add more flavor to this mezmur. It is a touching mezmur
በነካ እጅሽ ከቻልሽ ሌሎችንም የጆን መዝሙሮች ብትፅፊያቸው እና ፖስት ብታደርግያቸው
ሰላም እንዴት ነሽ!! በመጀመሪያ አመሰግናለሁ እንደዚህ አስበሽ ለኔ መንገርሽ በጎነትሽን ያሳያል እና በድጋሚ አመሰግናለሁ ። ይቅርታ አድርጊልኝ እና አይቼሽ ነበር ግን ማስክ ስላደረግን ተጠራጠርኩሽ እርግጠኛ አልነበርኩም እርግጠኛ ብሆን ኖሮ ሰላም እልሽ ነበር። ግልጽ ለመናገር ሀብታሙን ይሄን ያህል አላውቀውም ስልኬን ያገኘው የወጣቶች ግሩፕ ላይ አግኝቶ ነው የደወለልኝ ።ያም ቀን ያየሽን ለመጀመሪያ ቀን ነው ስንገናኝ በአካል። ያገኘሁበትም ምክንያት ቸርች ብዙ ጊዜ ስለማይመጣ ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ ስላልተመቸኝ አሁን በዚህ ኳራንቲን ደውሎልኝ ተገናኘን። የተገናኘንበትም ምክንያት በወንድምነት እና ወደ ቤተክርስቲያን ለማቅረብ እንደወጣቶች ሊደር በመሆኔ ለማቅረብ ብዬ ነው። በመሀከላችን ምንም ነገር የለም አትጨነቂም አትጠራጠሪም። በመጨረሻ ግን ስለ እኔ መልካም አስበሽ ይሄን ስለፃፍሽልኝ ጌታ ይባርክሽ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ። ምጠይቂኝ ነገር ካለሽ ይሔ ነው ስልኬ 619 358 0737 ደውይልኝ ደህና እደሪ።
Kidist Geleta what is it and for whom you want to address this text. It is a confused one.
እውነትም ክርስቶስ የልብ ደስታ ምንጭ ነው! ክብር ለርሱ ይሁን
ምንምንኳ ከጌታ ቤት ወጥቼ ብጠፋም 😞 ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ያኔ በጌታ ቤት እያለው ምንም በለሌኝ እንኮን የነበረኝ ኣሁን ያጣሁት የልብ ደስታን ያስታውሰኛል
Ye egziyabher ej zarem kift nw meliso likebelen yerasu liyaregen selamachinin limelis zarem kift nw ayselechenm
Sanbew lena new yemslegn
maranata ahunim igziabher charinaa mehari nw lijoochun ayiselechim wanawu yante wusane nw ijuu sefii nati liqabalih
ጌታ መልካም ነዉ
እግዚአብሔር ዛሬም የጠፉትን ይፈልጋል። ዛሬም ፍቅሩ ህያው ነው። አቅፎም ይቀበላል። እንደገና ይቅር ብሎ ሸክምን አራግፎ አድሶ ሃይል ሞልቶ ያቆማል። ዛሬም ኑ እያለ ነው...❤🔥
When this song was released, I was in a mission to a rural village called Adet (40km out of Bahir Dar). This song encouraged us to preach the love of God. God bless you team Zetseat and Joye!
This man is completely a different pastor. All his songs are protein, carbohydrates, vitamins, minerals, vitamin B12 complex to every human souls. I have great respect. Drop your phone here for me, please. Thank you.
Very true!!
Absolutly True ! demo He is Ma Pastor
100% true,,i need his contact number too,,,God bless this team!
Well said @ Jehovah Jirah.
Yep Exactly I love your definition My God bless you Jehovah Jira
ሁሌ አድስ መንፈስ የለው መዝሙር በሰመው ግዜ ሁሌ በመንፈስ የምሞለው ሚገርም ፀጋው❤❤❤❤❤
አሜንንንን የማይሰለች መዝሙር ስንት አመት አስቁጠርኩኝ የልቤ ደስታ ኢየሱስን ስዘመር የሚባርክ መዝሙር ሁሉም መዝሙሮችክ የዛለዉን ነፍሴን የሚያበረታ እና የሚያነቃቃ መዝሙር ተባረክ በብዙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን በዚህ ምድር ቡዙ ሰዉች የሚያስደስታቸዉን ነገር ፍልጋ ዘበናቸን ሙሉ ይ ደክማሉ ከሁሉ የሚበልጠዉ ግን በመንፈስ ቅዱስ አማካኚነት በዉስጣችን የሚፍለቀለቀዉ የኢየሱስ ደስታ ነዉ። ተባረክ በብዙ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
ምንም ፡ በሌለበት ፡ ማይነጥፍ ፡ ደስታ
ብር ፡ ያልደጋገፈው ፡ የዚህ ፡ አለም ፡ ስጦታ
ፊትን ፡ የሚያበራ ፡ ከላይ ፡ የሆነው
ዘላቂው ፡ ደስታዬ ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ እኮ ፡ ነው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
አይኖቼን ፡ ወደ ፡ ተራሮች ፡ ባነሳ
መመኪያን ፡ ለማግኘት ፡ ለእኔ ፡ የሚሳሳ
ለአይን ፡ የሚሞላ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አላየሁ
ይልቅ ፡ ባንተ ፡ ሆነ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ የሚለው
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
በስደት ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ በደረቅ ፡ በረሃ
ለአይን ፡ ተስፋ ፡ ሳይኖር ፡ ለጥም ፡ የሚሆን ፡ ውሃ
ዙሪያ ፡ ሲጨላልም ፡ መጽናናት ፡ ሲሳነኝ
በእንግድነት ፡ ሀገር ፡ ስራህ ፡ መዝሙር ፡ ሆነኝ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ
በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ
ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
ተባረክ 2000አመተምረት ላይ ሠው ቤት እየሄድኩ ነበረ ምሠማው እረካለው ሥሠማው ጌታ ይባርክ
ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ!!
ዘላቂው ደስታ ጌታ ባንተ እኮ ነው
የልቤ ደስታ ኢየሱስ!! Ameeen iysuse
እውነተኛ ደስታ የሰጠን አሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብረ ይሁንለት ዘላቅው ደስታችን ከአብ ከእግዚአብሔረ የተላከልን መዳንታችን እየሱስ ከረስቶስ ብቻ ነው ስለዝህ ወንድሞቼ በትኛው እምንት በተለይም በኦረቶዶክስ እምነት ተከታዮችና ሙስልም ወንድሞቼ ይህንን ደስታ የሚሰጥ እሱ የታመነ ስለሆነ ጌታን የግል አዳኝ አድረጋችው ሾሙት ጌታ ምስከረ የባሴ ዴስታን የሰጣቸውል፡፡ አመን
ተባረክ ዘመንህ ይበረክ የማይጠገብ ዝማሬ ሰሰማው እባረካለሁ ደሰ ይለኛል እፅናናለሁ ጌ አብዝቶ ይባርክህ
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
"ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው
ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮነው "ለሊት ቀን ሁሌ ስሰማው ሚባርከኝ መዝሙር
ለመጀመሪያ ግዜ ኣስመራ ሆኜ ነው ይሄን መዝመር የሰማሁት፡ ግዚውን ኣልረሳውም ፡ ኣሁንም መልእክቱ ኣዲስ ነው ያው ነው ። VERY DEEP one of timeless songs.
Ap. Yohannes and your team . Be blessed in Messiah Yeshua's name!
Thank you!
youtu.be/ei9KNClY
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ዝም ብሎ ይህን መዝሙር እየሰሙ ወደጌታ ህልውና መፍሰስ ብቃ ከዛ አለመውጣት ። ዘመናችሁ ይባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ዮኒ መዝሙሮችህ ለመኖር ተስፋ ይሆኑኛል❤❤❤❤❤❤
ቃላት ያንሱኛል ይሄን ዝማሬ ስሰማ የሚሰማኝን ለመግለፅ። ስንቴ እንደምሰማው በቀን በቀን።
አብዝቶ ጨምሮ አትረፍርፎ ይባርክሽ❤❤❤
አማኑኤል...., እግዜአብሔር ከኛ ጋር... ውስጤ ይኖራል ሁሉን ይሆነኝ ዘንድ!!!
ለጥሜ እርካታ
ለልቤ ደስታ
ለሀዘኔ መጽናናት ......
በቃ ሁሉን የአብን ፈቃድ በኔ ይፈጽም ዘንድ
አምላኬ ይባርክህ ወንድሜ
እንኳን የእግዚአብሔር ሆንኩ ተባረክ የማይጠገብ መዝሙር አሜንፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው ።
|- ተመ h ስጌታ ይወድሀል
ሁለም ከእንቅልፍ ስነሳ የህን መዝሙር ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች
ተባረክ አባተ
ኀ
የእግዚአብሔርን ክብር ለማየት የምጓጓ መዝሙር ነዉ ፓስተር ዮሐንስን እግዚአብሔር ዘር መንዘር ይባርክ ስፍራ ስትለቀቅ አለህ ይቀጥል
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እጅግ በጣም የሚባርክ ነው ጆዬ ጌታ ይባርካችሁ
፨ደቀቀ
0g
@@charismashoes5735 666
እጅግ በጣም
Ene orthodox negn gen gen ewedewalehu
ጆን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ለኔ ምግቤ ናቸዉ
ጌታ እየሱስ በብዙ ዘመንሕን ይባረክ ተባረክልን ጆስዬ በዝማራዎችሕ ብዙ ተጽናናቻለው አሁንም የዝማራ ምንጭ አብዝቶ ይፍለቅ በጌታ ተባረኩ
ዋዉ ጆኒ ጌታ የባሬኪ
ይኼው ካንተ ጋር እንዲህ ብዬዋለሁ
እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ?
በብዙ ተባረክ! እንዲህ ያለ ውብ መዝሙር ይብዛልህ ወንድማችን❤
Yelibe dasita Yesus yilebe dasita geta ameeeeniiiii ameeeeniiiii ameeeeniiiii ameeeeniiiii ameeeeniiiii ameeeeniiiii ameeeeniiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤tabaraki
እ/ር የልብ ደስታ ነው
Randomly found this spiritual song. Never heard of the singer nor their location, but the message is uplifting and free of dramas. Thank you!
Swedh eko tebareklgne
ምንም በሌለበት
የማይነጥፍ ደስታ
ብር ያልደጋገፈው
የዝህ አለም ስጦታ
ፍትን የሚያበራ ከለይ የሆነው
ዘላቂው ደስተዬ ጌታ ባንተኮ ነው
የት ነበርኩ አንድ አመት ሙሉ ይሄንን መዝሙር ሳልሰማ ። መስማት ማቆም አቃተኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ክብሩ ይመስገን እየሱስ ክርስቶስ አባቴ አመሰግንሃለሁ የልቤ ደስታ በእውነት አተ ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Uuuu.geta.kezhi.belayi.biriki.yarighi.tebareki.ere.yemr.tebareki.kezhi.belayi yitayibhi.yidimekibhi.kef.beliii.
አንድ አመት ሙሉ ፈልጌ ፈልጌ ዛሬ አጌኘው ተባራክልኝ እንዴት እንዴ ምዎድ 😢😢❤❤❤
ጌታ ይበርክህ
ጆዬ በተሰጠህ ፀጋ በጣም ነው ምባረከው መዝሙሮችህ ልብን ይነካሉ በእንባ የሚሰሙ ናቸው እባክህ ለእኔም ፀልይልኝ በእውነተኛ ፀጋ ማገልገል እፈልጋለሁ ተባረክ!!!!
Endane awunim yihen mezmur eyesama yale...Yelibachn Desta geta bicha newu
😢😢😢😢😢😢amennnnnnnn amennnnn amennn ufffeee bexxami deesi yemil zimarenawu tebarekuu🙏🙏🙏🙏😭😭😭
እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬዎችክ ፣ዜማው፣ግጥሙ ለዘላለም መንፈስን እንደነኩ እንዲቀጥሉ እግዛብሔር አምላክ በኢየሱስም ይርዳክ
ጆዬ ተባረኩ እኔ ቃል የለኝም የማይሰሰለች የማይጠገብ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ወይ እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ግዜ ደጋግሜ ሰምቸወለው ግን ሁሌም እንደ አድስ በመንፈስ በአምልኮናበእንበይ ነው ምጨርሰው😘😘😘ምንኛ መታደል ነው ጌታን ማምለክ!!ተድለው
ጌታ፡ኢየሱስ፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡ወድማችን፡፡
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን ሁሉም መዝሙሩቹ ከልብ ከደም ስር የሚገቡ ናቸው ጌታ ይባርክህ የውንየ
ብሰማው ብሰማው የማልጠግባው እጅግ በጣም ልቤን የሚያሳርፍ ልዩ መዝሙር ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
የደስታ ማንነት ኢየሱስ
Yewuste ireft nwu awu iyesus ufiiiiiiiiiiiii
የእግዚአብሔር ቤት የሰው ልብ ነው በለልብህ አመምልከው በልብህ አንግሰው በልብህ አትካደው በቃ እሱ ነው ህይወት እነ እከሌ ቤተክርስትያን ባሉት ቤት መገኘት አለመገኘት አየይደለም መመዘኛው ልብህን ጠብቅ
I'm ortodox but I love this mezmur ❤
This song is the pill for my remedy for a chronic sleeping disorder ,😣,, God bless you GALATOOMI JOE !!
be healed in the name of Yeshua!
Wow amen amen
❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ኔፍሴ የምትረካቤት በጣም የምይወዳው ዝማረ ነው ጌታ ክብሩን ይውሴድ! ጆን ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልክ ! እንዲህም ዘጻት ዛማርያን ሁሉ ውድድድ ነው ማደርጋቸው ጌታ ይባርካቸው
ኦኦ እኔ ይሄ መዝሙር ቢሰማ ቢሰማ የማሰለች መዝሙ ጆኦ ጌታ እዴሜህን ያለምልምልን ኦንወድሀለን
የልበ ደስታ ገታ የልበ ደስታ የሱስ❤❤❤
ጌታ ይባረክ ተባረኩ ደስታ በዉስጣቹ ይሙላ
Egziabher yibarksh aglglotsh yibarek AMEN& AMEM
በቀ ምንም ማለት አልችልም ከዝህ በለይ ይንደድበቹ የጌታ መንፈስ!!
ጌታ ይህንን ፀጋ ስላበዛልህ ስሙ ይክበር ዘመንህም ይባረክ!
እስቲ እሄኑን አገልግሎት Sabscrbe አድርጉት አገልግሎቱንም ደግፉ
የልቤ ደስታ ጌታ ታበራክልኝ ሐዋርያው ዮሐንስ በጣም ነው የምውድህ
የልቤ ደስታ ጌታ
የልቤ ደስታ ኢየሱስ
በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
ነብሴ ወላ ታድራለች ለስምህ ሃሌሉያ
ጌታ ኢየሱስ ሁሌም አመልክሃለው እውነተኛ አምላክ ነህ።በምንም ሁኔታ ብሆን አንተን ከማምለክ የሚይዘኝ ነገር የለም።አሜን ኢየሱስ ጌታ ነውደ
Amen
I have no words to praise my lord Jesus Christ. I crossed all my deserts of my life with this song. Jony God bless you now and for for ever.
😅
ሠምቸ ሠምቸ የማልጠግበዉ መዝሙር የ❤️ቤ ደሥታ ጌታ የ❤️ቤ ደሥት እየሡስ 🙏🙏🙏
ልዩ ነህ!
ያንተ መረዳት በጣም የተለየ ነው ዘመንህን ያርዝምልህ!
እስር ቤት ሆኜ ነው የሰማሁት እና በጣም ተፅናንቻለሁ የልቤ ደስታ ጌታ ❤❤❤❤❤❤
በስደት ምድር ላይ በደረቅ በረሃ
ለአይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም ሚሆን ውሃ
ዙሪያ ሲጨላልም መጽናናት ሲሳነኝ
በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ……………. የልቤ ደስታ ጌታ
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8p/w-d-xo.htmlo
Fecbook
ዘላኣለም ክብር ለኢየሱስ ኣምላካችን
በስደት ምድር ላየ በደረቅ በረሀ !
ለዓይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም ሚሆን ውሀ !
ዙሪያ ሲጨላልም መፅናና ሲሳነኝ !
በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ !!❤
ጆንዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን በብዙ ፀጋ እና በረከት ይባርክ ተባረኩ በጣም ነው የምወደችሁ
ZEMARE MALETENDIH NEW """## SEMAY BET WESEDENG
SEDETEN HULU ASAYEHENG """####❤❤❤❤❤❤
wow ለድንቃድንቅ መዝሙር የተሰራ ነህ ዬኒ ተባረክ
መዝሙርህ ሳዳምጥ ፍፁም ሰላም ፍቅር ይሰማኛል
መዝሙሩህ wow ከጌታ ጋ ፍቅር እንዲይዘኝ አደረገኝ ተባረክ ሰላም ጤና ይስጥህ ጌታ በርታ ወንድሜ!!!!!
የልቤ ደስታ ጌታ... ❤ የልቤ ደስታ ኢየሱስ ❤
ነብሴ ውላ ታድራለች በስምህ🙏
CAN'T STOP LISTENING THIS SONG AGAIN & AGAIN..
MUCH MORE BLESSINGS
መንፈስን የሚጠግን መዝሙር ተባረክ።
Jesus is the one true living God, King of Kings Lord of Lords, JESUS!!!
እኔ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደሰታ እየሱሰ በገነዬን
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰው ዮሃንስ ዝማሬዎችህ ደስ ይላሉ ጌታ ይባርክህ
የልቤ ደስታ ኢየሱስ እወድሀለሁ። አመሰግንሀለሁ።
Your songs are nutrition for my soul. The female voice on the background, everytime i hear it, i find my self on my knees. You are a blessing for this generation!
ጆንዬ ጌታ ከዝህ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ!!!!
ዘጸአት መግለጽ አልችልም እግዚአብሔር ብቻ ስጦታውን ሰጥቶሀል ኑርልን