ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔም ባል ሱሰኛ ነዉ አድ ልጅ አለችኝ ግን አድም ቀን አጠገቦ አያጨስም እሱንም ለማስተዉ ሞከርኩ አልሰማኝም አምስታአመት ለፋዉ በጣም የተረገመ ነዉ ግን እኔ ወሰኩ ልጅን ለቤተሰቡ ሰጠዉ እና ትች ጠፋዉ ወደ አረብ ሀገር በአሁን ሰአት እግዚአብሔር ይመስገን ተለያየን
መምህሬ ነበርሽ ስንዱዬ ልጅ ነበርኩ ግን በጣም የምወድሽ የማከብርሽ መምህሬ ስለነበርሽ አረሳሽም ::በአስተማርሽኝ ትምህርት ቤት ብራይት ላይ ያሉት ስራዎችሽ እራሱ ያስታውሱኛ ❤የእውነት መቼም የማረሳሽ መምህሬ ነበርሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የምቶጃት እመቤቴ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክ ❤❤❤
የሰይጣን ዳብሎስ ትውልድ እማጠፋ በት ተኮል ነው ሥጋራ ጭአት ሺሻ ሁሉም ዘፈን ዝሙት ሁሉም ያሰይጣን ዳብሎስ ተኮል ነው አቺሁ ጸልይ ስገጅ ንስሐ ግቢ መፈሳዊ ሕይወት ይኑርሺ እለት እለት በርቺ በጸሎት ለሞተው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው
ሃኪሞች ፈርተውት ባለቤቴን ልጄን ማከም ፊሩ ማለት ይህን ያህል እሱ ማነውና ነው እህቴ የተፈራው ???
እኔ ገኒዬ አንቺን ደጋፊ ነኝ ያንቺ ሂዘት ነው ሂወቴ ታሪኬ አንቺን የወጉ ፔጅ ገብቼ ስወጋቸው ነበር አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ 💞💖💞💖💞💖💞💖😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
.እረ የሚመስል ነገር እንዴት ህክምና እዳታገኝ ይደረጋል
ገኒ ባለፈው ሰይፉ ጋ ባደረግሽው ኢንተርቢው ያልተፈለገ ወሬ ሲያወሩ የነበሩ ሰውች ለኔ ማሀይሞች ናቸው እናንተ እኮ ከመለያየት በሁዋላ እንዴት ተከባብሮ መኖር እንደሚቻል ለብዙ ሰው ነው ትምህርት የሆናችሁ እንዴውም ልትሸለሙ ሁላ ይገባችሁዋል❤❤❤
❤❤❤
ጥያቄ ለሁላችሁም ምን አይነት ሠዉ ናችሁ ቅን መልካም የሠዉ ደስታ የሚያስደስተኝ ነኝ ካላችሁ ሠብስክራይብ ሳታደርጉኝ ማለፍ አይቻልም🥰✌️
እሽ
Anchi nsh mtaweriwe ufff zm blsh lmn atadamchim yerbshale interviewsh
የደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል ግን ማርያም ከምትይ እየሱስ ብትይ ይሻላል
የምወዳቸው ሰው ሳገኝ ስልካቸውን ወስጄ ሰብስክራይፕ የማረግሽ 😂😂😂❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
Ye Ethiopia polisoch yefexerut hig new inji mistin yemegudat mebti lebal altesexem
በአላህ ❤ በማርያም ብላቹህ እርዱኚ10ሺ እድገባ ደግፉኚ😢❤❤
Done✅️
አረኩሽ አንችም መልሽ
ARKULS
አሜሪካየ ለዘላለም ኑሪልኛ 😂አይደለም መማታት ቀና ብሎ አያየኝም የታባቱ ልኩን ነዉ ማሳየዉ
ሞልቶ
anegagerish betam new yemidbrew
abo wendoch btam enasfralen
ክፍል ሁለት በጉጉት
አልገባኝም
እኔ አሁንስ በባሌ እንዲሆንኩኝ እንዲህ ተደረኩኝ የምትሉ ሴቶች ማነው በእናንተ ላይ ወንድን ስልጣን የሰጠው የእናንተ በቁርጥ ውሳኔ አለመስጠቻሁ ደግሞ የዛሬዋ ደግሞ የባልሽን እርምጃ ፈርተው ሐኪሙች ልጅቷን ማከም ፈሩ እረ ይደብራል ሀኪሞችም የገቡትን ቃል እረስተዋል ማለት ነው በአንድ ፖሊስ በዘበኛ ሰውዬሽን እኮ እንዳይገባ መከልከል ይቻላል እረ ይደብራል
Hulame lemefered kelale new wedoche telesalesachu tegebuna awera tehonalachu enate eko nate endate tewashaleche
ገነትየ በልጆቺሺ ብለሺ አካውቴን ሸር አርጊልኚ❤🙏🙏
የኔም ባል ሱሰኛ ነዉ አድ ልጅ አለችኝ ግን አድም ቀን አጠገቦ አያጨስም እሱንም ለማስተዉ ሞከርኩ አልሰማኝም አምስታአመት ለፋዉ በጣም የተረገመ ነዉ ግን እኔ ወሰኩ ልጅን ለቤተሰቡ ሰጠዉ እና ትች ጠፋዉ ወደ አረብ ሀገር በአሁን ሰአት እግዚአብሔር ይመስገን ተለያየን
መምህሬ ነበርሽ ስንዱዬ ልጅ ነበርኩ ግን በጣም የምወድሽ የማከብርሽ መምህሬ ስለነበርሽ አረሳሽም ::
በአስተማርሽኝ ትምህርት ቤት ብራይት ላይ ያሉት ስራዎችሽ እራሱ ያስታውሱኛ ❤
የእውነት መቼም የማረሳሽ መምህሬ ነበርሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የምቶጃት እመቤቴ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክ ❤❤❤