በፍቅር የተጎዳ ሰው ማድረግ ያለበት 4 መሰረታዊ ነገሮች!!| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน +27

    መልሕቅ ለጤናማ የፍቅር እና የትዳር ህይወት!
    Amibara realstate- 0938935391
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@melhkmediaoffici...

    • @tegakasayi1569
      @tegakasayi1569 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሚ ጥያቂ መለሰስልኝ ባለቤተመ እርጉዝ ኮሆንኩ ባሃላ ችላ ይለኛል እና ምን ላድርግ ሳናግረው ጭኽጭኽ ትወጅያለሽ ይለኛለ ለነ ብሎ ሳይሆን ለልጂ ብየ ልኑር ሃሳብክ እባክህ ስጠኝ

    • @tegakasayi1569
      @tegakasayi1569 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያለአባት ነው ያደግኩ የለአባት ማደግ ብዙ ችግር ገጥሞኛል ለልጂ ዶሞ እንዳይደርስ እባኽህ እርዳኝ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@DubaiUae-yp9ou😂😂😂😂😂😂

    • @efrataluel
      @efrataluel 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፀግሽ አንድ ሀሳብ መጣልኝ ከባሌቤቴ ጋር ስጋጭ እኔ የማደርገው ነገርን መተው እሱ የሚጮህ ከሆነ እኔ ዝም ማለት በማሸነፍ ሳይሆን በመሸነፍ ምን ትላለህ በዚህ ጉዳይ ?

    • @fanosmulugeta
      @fanosmulugeta 5 หลายเดือนก่อน

      2 አመት ሙሉ አልቅሻለው ግን ልጆቼን መባተን አቃተኝ ይቅር አልኩ ይህ ነገር አሁንም ቀጥሎዋል አሁን ግን ደከመኝ መቻል አቃተኝ በሁሉም ነገር ተስፋ ቆራጥኩ ከዚህ በኋለ በትዳር መኖር አልፈልግም በሌላ መልኩ የልጆቼ ነገር ያሰስባኛል እባክህ ምን ትመክራኛለህ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 5 หลายเดือนก่อน +41

    ማነዉ እዴኔ ፀጊሽ ቪዲዮ እስከሚለቅ የሚጠባበቀዉ😌😌ወላሂ ስወደዉ❤❤❤

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 5 หลายเดือนก่อน

      Me too🤨🤨😁😚😚😚😘🥰🥰😌😌😌

  • @LemlemYeMareyamlij
    @LemlemYeMareyamlij 5 หลายเดือนก่อน +12

    እናመሠግናለን👏 ውድ ወንድማችን♥️♥️ክበርልን ይሔ ትምህርት ለሁላችንም ነው በተለይ በስደት ላላችሁ እህቶች የሁሉም ሠው ህመም ነው ይሔ😢😢

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 5 หลายเดือนก่อน +14

    አተን ስሰማ
    ወላሂ ጥሩስሜት ይሰማኛል ❤❤❤🌹🌹🌹 ፅግሺ አሏህ ይጠብቅህ አደበትክ ይጣፍጣል❤❤

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 5 หลายเดือนก่อน +35

    ሦስት አመት አልቅሻለው ተጎድቻለው ግን ደሞ መለየቱ ሳይሆን አለያየቱ ከባድ ነበር አሁን ግን ተመስገን ግን የማምነው ሰው የለም ማመኛዬን ሁሉ ነው የተነጠቅሁት ከባድ ነው

    • @Natanemyoutub
      @Natanemyoutub 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ😥

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 หลายเดือนก่อน +1

      😔​@@Natanemyoutub

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 5 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ ውድ😢😊

    • @DandonaGEri
      @DandonaGEri 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኡፍፍፍ እውነትሽን ነው እኔም እንዳንችው በሂወቴ የሚመጡ ሰወችን ሁሉ ማመን አቃተኝ

    • @nazmuljshshd7788
      @nazmuljshshd7788 5 หลายเดือนก่อน

      እዉነት በተላይ ስደት ያለን😢😢😢😢 በጣም ገባድነዉ😢😢😢

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 5 หลายเดือนก่อน +15

    የባሰዉ ሲሄድ የተሻለዉ ይመጣል ይሄን አምናለዉ 🙏🙏🙏

  • @sar-cr7
    @sar-cr7 5 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅር😢የሚባለው ሰባብሮ ጥሎኛል መኖር እዲያስጠላኝ አድርጎኛል ዛሬ የመጨረሻ ፍቅር የሚባለውን ደግሜ ላልደርስበት ላልገባበት እርም ብያለው ቆሜ መቅረትን መርጫለው ማርያምን በስደት ላይ በጣም ተሰባብሬ ወድቄ ነው ያለውት😢በዚህ ሰአት የምፈልገው የአይምሮ ሀኪሞች ነበር በምን ላግኛቸው ስደተኛ ነኝ😢ወድጄው አምኜው ቤተሰቤን አስተዋውቄው ደስተኛ ሆነው ነበርኮ😢እሺ ለእናቴ ምድነው መልሲ💔😢ማርያምን ዳግም እዳልነሳ አድርጎ ቀብሮኝ ሄደ እኔም በቃኝ ሰው😢😢😢😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน +5

      ውድ ቤተሰባችን ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @liyagemeda2368
      @liyagemeda2368 4 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ እራስን ማዳመጥ እና እርዳታ እንደሚያስፈልገን ማወቅ እራሱ የመፍትሄ አካል ነው። ግን አንድ ነገር አውቃለሁ አበቃ ብለን ተስፋ ከቆረጥንበት ሁኔታ ውስጥ ለመውጣት መፀለይ መዘመር ወደ ፈጣሪ መጠጋትና ትኩረታችሁን ወደ እራስን መንከባከብ ነው። እኔ ጨለማ ከሆኑብኝ ሌትና ቀን የረዳኝ ያወጣኝን ልምድ ነው። ትዝታ ቀዘስቃሽ ነገሮችን አርቂ እና በሌላ ነገር መተካት እመኚኝ ጌታ የሚገረም ሰላም ውስጥ ይከተናል እንዳትወለውይ(ል)

    • @liyagemeda2368
      @liyagemeda2368 4 หลายเดือนก่อน

      @@MelhkMediaOfficialወገናችንን ለመርዳት ለምታደርገው ነገር ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልክ። ገና ያልተነካ ስንቶችን ሰብሮ ያስቀመጠ ማህበራዊ ጉዳይ ነው።

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢ላብድ ነው 😢ወደ እራሴ መመለስ አልቻልኩም

    • @liyagemeda2368
      @liyagemeda2368 4 หลายเดือนก่อน

      ፀልዩ ጌታ ብቻ ሲረዳ ዳግም ንፁ ልብ ይሰጥሻል ምስክር ነኝ። እንዴት አለፈ ብዬ ማስታወስ እሚከብድ ከባድ መከዳነትን አልፌያለሁ። ዛሬላይ እገረማለሁ ሁሉም ያልፋል ጤናችሁን ጠብቁ እህቶቼ። ❤

  • @TegiGebayew
    @TegiGebayew 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል የአእምሮ ምግብ ነው የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የኔ አንደበተርቱ አትጠገብ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @TofikUsman-c7y
    @TofikUsman-c7y 18 วันที่ผ่านมา

    በፍቅር አለም ከጂ ሰው በቀጣዩ አለም ፈጣሪ የክዳው!እኔም ስለተከዳሁ ህመሙን እረዳዋለሁ!!!

  • @YamsrachTina
    @YamsrachTina 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ የእኔ ህይወት ላይ ነው የሰራኸው መሰለኝ ❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከምር እንደዚህ ነው የማረገው መጀመርያ እረጋጋለሁ ከዛ እጸልያለሁ ጸሎቴንም ሰምቶ እዚህ ደርሻለሁ

  • @MelkamSisay-c9m
    @MelkamSisay-c9m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Minm malet alicalkum dingli mariyam titebikh takaleh zim beye esemahalew ,betam yemidemet andebt

  • @SaraDd-mt5eb
    @SaraDd-mt5eb หลายเดือนก่อน

    እንወድሀለን በርታ🎉🎉❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብእውነት ወንድማችን ምክርህ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🏾

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ የኛ እቁ❤❤

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤በጣም እናመሠግናለን ወድም አለም

  • @samerakassa2340
    @samerakassa2340 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርህ ምክርህን ወድጄልሀለሁ የበሰለና የረቀቀ ነዉ።

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልነው የምትናገረው

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ እንቁ መምህር በርታልን ❤

  • @edenkitssa4240
    @edenkitssa4240 5 หลายเดือนก่อน +2

    Exactly, All the time I pray 🙏 it works for me .Thanks

  • @FhjDghj-t6m
    @FhjDghj-t6m 18 วันที่ผ่านมา

    Masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah 😢😊

  • @MekdesHailu-t4l
    @MekdesHailu-t4l 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሪፍ ነዉ

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል
    @ሳለቅዱሰገብርኤል 4 หลายเดือนก่อน

    በዉነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድም አለም

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 4 หลายเดือนก่อน

    የማይነጋ ሚመስሉ ቀንና ሌትን በጌታ ፈቃድ አልፌ አልቆምም ማመን አልችልም አላፈቅርም ያልኩባቸው ቀኖች አልፈው አይቻለሁ እህቴ በርቺ መጀመሪያ እራስሽን ጠብቂ አክሚ ቤተሰብ በጊዜ ሂደት ይረዱሻል።

  • @Hana-p9c7v
    @Hana-p9c7v 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስደት ያፈቀርኩት ሰው ሀገሬ ስገባም ፍቅር አልቀነሰም ነበር ግን ከ2016 አመት ጀምሮ አ አ ገባ ማለት አ አ አልነበረም ግን ከገባ በሃላ መደወል ማቆም ማግኘት ማቆም በአጠቃላይ እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኜ ቀረሁ እስኪ ምከሩኝ ምን ላድርግ ሀሳባቸውን አካፍሉኝ በማርያም 😭😭😭😭😭😭

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

      እራስሽን ጠንከር አድርገሽ በእምነትሽ ጠንካራ መሆን መፀለይ ከዛ ግራና ቀኙን ታይዋለሽ የደረሰብኝን ብነግርሽ ይሄም አለ ብለሽ ወንድን መበቀል ትጀምራለሽ ሁሉም አንድ አይደለምና እራስሽን ሁኚ

  • @mazaretaccount4414
    @mazaretaccount4414 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዋንድማቺን አንመሰግናለን 🙏🏼

  • @TsehayTsehay-p3s
    @TsehayTsehay-p3s 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ትምህርትህ ያነፅል

  • @EkramGemal
    @EkramGemal 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጸግሽ እናመሰግናለን ለምታስተምረን ትህምርት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @CellnetCelenskws
    @CellnetCelenskws หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይ ስውር መጀመሪያ አይኑ ሲበራ የያዘውን ምርኩዝ ነው የምትለው ቃላት ምምምምምምምም

  • @tarikatarika9853
    @tarikatarika9853 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tsegish andegna neh betam enamesegnalen betam kebad neber gin mefthew ante endalkew new❤❤❤❤❤❤😂

  • @Sameera-fk3ho
    @Sameera-fk3ho 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን መምህር❤❤❤❤

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 3 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you man ❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እጂግ አሰደናቂ ትምህርት ሰለምታቀርብ

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ አቦ ወንድማለም ትክክል ❤❤❤❤❤

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EirsteAbebayehu
    @EirsteAbebayehu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጸግሸዬ የኔ መካር እግዚአብሔር ይሰጥልን👏
    እኔ በዛ ዉሰጥ ነኝ እግዚአብሔር ብርታቱ እንድሰጠኝ አሰቡኝ🤲😢

    • @hararabraham6957
      @hararabraham6957 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ህመሙ እና ስሜቱ በጣም እየተሰማኝ ነው።

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 4 หลายเดือนก่อน

      @@hararabraham6957 እግዚአብሔር ያግዘን እርሱ ነው በፍጥረቱ የማይጨክን አባት እንጅ ሰዉማ🤲💔 እዉነቱ እኔ ፍቅር ማለት እንድህ መሆኑ አሁን ነው በደረሰኝ ያወቁኩት እንጅ ሰዉ ሰያለቅሰ ሆነ ሰያዝን ምንድነዉ መካበዱ እል ነበር💔

    • @FhjDghj-t6m
      @FhjDghj-t6m 18 วันที่ผ่านมา

      Nuurriilliin lamiichemii

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሄር ይስጥልን❤

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 4 หลายเดือนก่อน

    melhk media betam enamesegenalen ehe vediyo lene betam asfalage gize layi nw ye sama.ut tamasgen betam kebad nw yemitiwadut sw chilaa selachu hemammu kebad nw yedarese yawkl bezaw ye rikat fikr ehen mediya buzu gize ikatatalalow betam ena ahun yetamarkut buzu neger nw ena lane ende madanet biye asebalow enaa betam2x enamesegenalen le hulachenem asfalage timehert nw melhk mediay egzabher yakabrelgni🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hararabraham6957
    @hararabraham6957 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ስሜቱ እጅግ ከባድ ነው።

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xc 4 หลายเดือนก่อน

    ሺአመት ኑርልን ፀግሽ

  • @ffhhhgh
    @ffhhhgh 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢 እኔም ላብድ ነው😢 ፀሎት አድርጉልኝ እንቅልፍ አልተኛ ምግብ አልበላ 😢😢😢 ጨቆኛል ኪዳነ ምህረት ወደራሴ መልሽኝ

    • @liyagemeda2368
      @liyagemeda2368 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግናል። ፀልዪ ዘምሪ በእምነትሽ ሌት ተቀን ይህን ስሜት ሚቀሰቅሱ ነገሮችን ሽሺ ያቸው አይተሽ እንዳላየ ሰምተሽ እንዳልሰማ ሁኝ እስክትጠነክሪ። አለማበዴ ከፈጣሪዬ ምህረት የተነሳነው ምትየበት ቀን ይምጣልሽ ❤🙏

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@liyagemeda2368 አሚን እህቴ አመሰግናለሁ ኪዳነ ምህረት ልቤን ትመልስልኝ

    • @liyagemeda2368
      @liyagemeda2368 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ffhhhghአሜን አሜን 🙏❤️ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል።

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 3 หลายเดือนก่อน

      @@liyagemeda2368 እሽ ኪዳነምህረት ታጠክረኝ

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 3 หลายเดือนก่อน

      Emebrhan taregagash yeneenat

  • @Amanshow-አማን
    @Amanshow-አማን 4 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ነገር ከረፈደ ነቃው እስኪ አይዞሽ በሉኝ

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 13 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽ እጅግ ግሩም ሃሳብ ነው የምርም ከባድ ነው መከዳት ደርሶብኝ እንዴት እንደሆንኩ እኔ በጭራሽ ሰው ለማመን እስከምቸገር ድረስ ነው አረምንይሻለኛል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት❤❤❤❤👍👍👍

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 4 หลายเดือนก่อน

    እሺ😢

  • @MekiyaAli-m1s
    @MekiyaAli-m1s 10 วันที่ผ่านมา

    ማጣራት እወዳለሁ ያልካት ነገር ተመቸኝ እኔም ነገሮችን በጣም አጣራለህ ግን ነገር ታጠቢቂያለሽ ይሉኛል ይመችሁ ወድሜ

  • @feker122
    @feker122 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 4 หลายเดือนก่อน

    Sweet brother❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ልብ ብሎ ለስማው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 5 หลายเดือนก่อน

    Betam Ena amsgelahe betam asetmri new

  • @genethana1145
    @genethana1145 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much!! Wish you long life and happiness always

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 5 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን መምህር እናመሰግናለን

  • @MaseAd-x6i
    @MaseAd-x6i 5 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @raneems2086
    @raneems2086 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @demisdelelegn3556
    @demisdelelegn3556 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ ያማል 😢😢

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምእናመሰግናለንመምህር ፀግሽ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን👌👏👏

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru enamseginalen❤❤❤

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @TirfeBekele-p2w
    @TirfeBekele-p2w 5 หลายเดือนก่อน

    Silehulum tebarek fetari yibarikih❤❤❤

  • @frehiwetgezahegn4180
    @frehiwetgezahegn4180 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግና

    • @frehiwetgezahegn4180
      @frehiwetgezahegn4180 5 หลายเดือนก่อน

      አኔ ምክር የስፈልገኛል እነዴት ነው ማገኘው

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 4 หลายเดือนก่อน

    በትልልል እውነት

  • @Eftu27
    @Eftu27 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አቀራረብ ነው ግን ስታስረዳ ትደጋግመዋለ በተረፈ እግዚያብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @ሸዋአማራyoutube
    @ሸዋአማራyoutube 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን መቀበል ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር❤❤❤

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰገን ስለምክርክ ያችውነኝ እያለ እድሜላይ ጊዜላይ የሚጫወቱ ወዶችስ ለነዚ ምንአይነት ቃላት ይገልፃቸዋል መጎዳት ማለት በጣም ከባድነው

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ 7አመቴ ከተለያየን ግን እስካሁን ድረስ ወንድ ጋር ማውራትም ማግባትም አልፈልግም ነበር እድሜዬ 30 ነው አሁን ህይወት መጀመር እንዳለብኝ ይሰማኛል በዙሪዬ ያሉትም እንዳገባ ሁሌም ምኞታቸው ነው እኔ ግን ፈራሁ እምነትማ የለም አልቆል መሰለኝ እና ምን ላድርግ መንፈሳዊ መልኩ ነው መኖር እፈልጋለሁ ጋብቻ ሳስብ እራሱ ይጨንቀኛል እፉፉ ብቻ ባገባ እራሡ ለማገባው ሠው ችግር የምሆንበት ነው የሚመሥለኝ እንደው ልቦና ይሥጠኝ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 3ኣመቴ 31 ይሆመኝል እኔ ማግባት መውለድ እንዳለብን በደብ ኣቃለው ፍዜያችን ሳይሄድ ታማኝ ላልሽው ዱኣ ውይም ጠሎት ኣድርጊ ከባድ ነው እኔ ግን መውልድ ብቻ ነው የምፍልገው

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน +2

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน +2

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @TitiTiti-x1k
      @TitiTiti-x1k 4 หลายเดือนก่อน

      Haha shuo hayd

    • @ሀይሚእግዚአብሔርፍቅርነው
      @ሀይሚእግዚአብሔርፍቅርነው 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@MelhkMediaOfficialወንድሜ እኔም ምክርህ ያስፈልገኛል ከቻልክ ሊንክ ካለህ አስከጥልኝ

  • @Seni1286
    @Seni1286 5 หลายเดือนก่อน +1

    3 years was hard time specially when u have child but , time is passed and I learned a lot . Egziabher bezi west bezu astemrogal.?

  • @sekinahussen5505
    @sekinahussen5505 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ መልቅ የምር የልብ የልብ እኮ ነው የምትናገረው እኔ በጣም በጣም ከሚባለው በላይ ተጎድቼ ግን ዛሬ ላይ ልቤ ማፍቀር አቃተኝ የሚገርመ ልጁ አብሮ አደጌ ነው እኔ የሰው ሀገር መጣሁ እሱ ትምህርቱን ጨረሰ ተመረቀ ስራ ያዘ ግን በተማሪነቱ ዘመን አብሬው ነበርኩ ግን ልክ ስራ እንዳያዘ በመጀመሪያ እኔን ነው የጣለኝ ግን ያው እኔ ልቤ ሌላ ማፍቀር ተስኖት አለሁት

  • @Mariamawittube-c1f
    @Mariamawittube-c1f 4 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር specialist new ehe page ❤ tebarreku

  • @sifangizaw6835
    @sifangizaw6835 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤

  • @ZewedeDereje
    @ZewedeDereje 5 หลายเดือนก่อน

    የኔእንቁኑርልኝ'ክፍአይንካህ!

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለሰው ባወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ፈጣሪ አደየኑ ባርኮ ይስጠን ።

  • @efrataluel
    @efrataluel 5 หลายเดือนก่อน

    መልካም ግዜ ይሁን

  • @EmunegnyetewahedoLiji
    @EmunegnyetewahedoLiji 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MaMa-zw5nw
    @MaMa-zw5nw 5 หลายเดือนก่อน

    Woow you are right ✅️ love ❤️ you thank you so much for all

  • @TigsetGetacho
    @TigsetGetacho 4 หลายเดือนก่อน

    ወንዴሜ እሲኪ ለኔ አምክር ስጠኝ ፍቅረኝነበረኝ ሶስት አመት ቆይን ግን ሰቤት ተቀጥሬነበረ ይመሰራዉ አናም ከኔ ይተሻለች እጅነር ሲያገኝ ከዳኝ ሰዉ በረነው እዴ ያፈቀረው ጋራገባኝ ምን ላርገግ መርሳት እፈልጋለሁ ምክርህ እፈልጋለሁ❤❤❤❤

  • @raneems2086
    @raneems2086 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እንደ ልቤ ነህ የገለፅከው❤❤❤

  • @ትግራይአደይማዓረይ
    @ትግራይአደይማዓረይ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አመሰግናለሁ

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 5 หลายเดือนก่อน +1

    እያለፍኩት ነዉ

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ምን ይደረግ

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤yes

  • @mimigebremariam5578
    @mimigebremariam5578 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏💯

  • @HIWOTHNEGAN
    @HIWOTHNEGAN 5 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ነው ይህምክር አመሰግናለሁ

  • @ComCeill-n4g
    @ComCeill-n4g 3 หลายเดือนก่อน

    7አመት ሞላን ከተለያዬን ግንሰባቱአመትከባድነበር still i Cray but I'm strong

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yhen pirogiram ewedewalehu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ssaa2702
    @ssaa2702 5 หลายเดือนก่อน

    እንመሰግንናሁ

  • @BerhanTebeja
    @BerhanTebeja 5 หลายเดือนก่อน

    ትምህርትህ በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ ፀግሸ እኔ እና የልጅነት ፍቅረኛየ ሰደት ለያየን እሱ ያለው አውሮፓ ነው ከ10 አመት በላይ ሆነን ከተራራቅን በጣም ነው የምንዋደደው እንዳታገቢ ጠብቂኝ ብቻ ይለኛል እኔም አሁን እድሜየ 33 ሆነ እሱም አይመጣም እወሰድሻለሁ ይለኛል ግን ለውጥ የለም እኔም እሱን በመጠበቅ አለሁኝ ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 หลายเดือนก่อน

      አረ የእኔ እኀት ወይ አንቺ ወደሱ ሂጂ ወይ እሱ ይንጣ ጊዜ ገደብ ስጭዉ ከመጣ መጣ ካልመጣ የራስሽን ህይወተረ ኑሪ የሴት እድሜ ከባድ ነዉ ልጅ አልባ እንዳያረግሽ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  4 หลายเดือนก่อน

      ለማማከ በ0970704050 ላይ ይደውሉልን

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب 5 หลายเดือนก่อน +1

    لسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ከባድ ነው በተለይ በርቀት ላለ አስመሳይ ለጥቅም የሚቀርቡ ወንዶች በጣም ነው የሚያመው በእውነት
    አለ መርሳቱ አይደለም ያመመኝ
    ልቤ ጨካኝ ወንድ ሁሉ ያን ሰው እየመሰለኝ ቀኝ ሲያወሩ ግራ ነው የመመልሰው
    ልቤ ጭራሽ ሰው ወዶ የማያውቅ እስኪመስል ድረስ ጭካኔን ይዟል
    በአሁኑ ስአት በህይወቴ ውስጥ የእኔ የምለው የልጆቼ አባት የሚሆን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ?😢😢😢😢

    • @sadanesru292
      @sadanesru292 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉም ያልፋል እኔም ባንቺ ቦታ ልክ እንዳንቺ እኔም ግራ ገብቶኛል። ብዙ ጊዜ ወንዶች ይቀርቡኛል ያወራሉ ዓመት አመት ከምናምን ምክንያቱም ጥፋት የለም በባህሪ በጣም ሰው ማከብር ዝምተኛ ሰው ግን እንደዛም ሆኖ አይበረከቱም

    • @tigderbe4990
      @tigderbe4990 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน +1

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek wondime konjoo timhrt neber

  • @ASabaeen
    @ASabaeen 4 หลายเดือนก่อน

    Endemetaweraw kelal behone i hope.

  • @henokgirmay1672
    @henokgirmay1672 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንቢ ብሎኛል ሃገር ቀይሬ

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 5 หลายเดือนก่อน

    Belam ena amsgelahn

  • @ሸዋአማራyoutube
    @ሸዋአማራyoutube 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን አሁን እያመመኝ ያለ ነገር ነው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 5 หลายเดือนก่อน

    Enthnew mrtsew ❤❤❤