Hi, I love you❤❤ my blessing. Thank you for everything. Big sister is the best. You are number one. I always love and adore you. Thank you for everything you gave us wisdom, happy Ethiopian, and Eritrean New Year🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Tuti
Kira betam new meketatelhe gen the first time new comment yaderkut eski kechalk bezi video siralen bengeger amenalew yemelhe sew eshi enengager setlew tifatun ena gudeltun setnegerew mekeyem alebet? Please 😢😢😢😢😢😢
ሲመስለኝ ስለራሳችን ያለን አመለካከት ዝቅ ያለው በህፃንነታችን በዙሪያችን በነበሩ ሰዎች ተገቢ ያልሆነ አያያዝና በኋላም እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን ድንቅ እምቅ አቅም ስላልተረዳን ነው። በጣም እናመሰግናለ እናመሰግናለን ኪራ!
wow Aredada 1 ng bitekekle
የኔም ችግር ነው ነገርግን ከዛሬጀምሮ እራሴን ለማሻሻል እሞክራለሁ ኢሻአላህ🎉
ወላሂ እብቻ ይመስለኝነበር😢😢
ስለኔ እያወራ ነው የመሰለኝ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
በጣም አመሠግናለሁ ካንተ በጣም ብዙ ትምህቶችን ቀስሜአለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኪሩዬ ውስጤ ነህ ''' እንተን በመከታተሌ ብዙ ነገር ተጠቀምኩ እመሰግናለው '''' ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤❤❤ ❤❤❤
ጥሩ መልክት ነው የኔም ችግር ነውውውው❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ኑርልን ከሩዬ❤❤❤
እናመሰግናለን ወሳኝ ነጥብ ነው ያነሳሀው ❤ እኔማ ጭራሽ ከሰው አለመገናኘት ደስ ይለኝ ነበር ለካ ኮንፊደንስ ማጣት፣ አሁንም ያ ብቸኝነት ልማዴ ወድጀው ቀረውና በራሴ ደስተኛ ሁኛለሁ ከበፊቱ አሁን ይሻላል ኮንፊደንስም አለኝ እድሜ ለእናንተ❤
ምክርህን ብዬ ብመጣ ካተ ፍቅር ያዘኝ 😅 ለማንኛውም ለሰጠህን ምክር ከልብ እናመሰግናለን ኪሩዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you ❤
Thanks kira❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ ይሂ ልጂ የሚናገራቸው ንግግሮች እኔን እና ቤተሰቦቸን የሚገልፃ ነው
እኔ ኮንፊደንስ ያጣሁት አስተዳደጌ ነበረ አሁን እድሜ ለሶሻል ሚድያ አስተማረኝ አሁንግን አለኝ አልሀምዱሊላህ
እኔም 😌😌ግን አይና አፋርነት ና ሰልፍ ኮንፊደንስ የሚያመሳስላቸው ነገር አለዴ ማለት እኔ አይናፋር ስለምሆን ነው ሚያጠቃኝ ብየ ስለማስብ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺው
@@mefordadሁሉም ጥሩ አደለም እኔም የሁለቱም ተጠቂ ነኝ ግን ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ለማስወገድ እየሞከርኩ ነዉ
እኔም እንዳችው የመጣሁበት ቤተሰብ ገዳይ የሆነ አስተሳሰብ አለ አሁህ ግን ታግየ እየወጣሁ ነው
እድሜ ላባቴ በትንሽ በትልቁ ያለጥፋቴም አጥፍቼም ባንድምጀራናቴ ምክንያት እየተቀጠቀጥኩ ሃሳቤን እንዳልናገር በዝምታ ውስጥ ተረግጬ ለኔ ሁሉም ነገር ክልክል ሆኖ አድጌ ምግብኳን ቀርቤ ከነሱጋ እንዳልበላ በፍርሃት እርቄ ብቻዬን ልክ እነደሰው ልጅ በርላይ ቁጭብዬ ስተክዝ ከኩያዎቼጋ ጋልጫወት. እረፈራው እዚ ደርሼ ኮፊደንስ እሚባል የለኝም ልብስ መግዛት ባስብ እንኩዋን ሰው ኣማክሬ ነው ብቻ እግዚኣብሔር ያግዘኝ ሌላ አልልም
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁላችንም ብዙ ሕመም አለ
የብዙዎች አባቶች ችግር 😢
በጣም ምርጥ ሀሳብነው ስለምትሰጠን ት/ት ሁሉ እናመሰግናለን ኪራ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
ኪራዬ ፈጣሪ የባረከህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪነው🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን ኪሩቤዬ❤🙏
አድናቂህ ነህ ኪሩዬ❤❤🎉🎉🎉
በረካ ሁን አላህ ያሳድግህ የልጆችህ አባት የቀየህ ባለቤት ያድርግህ ሚስትህን በጫማህ አላህ ያድርጋት😊
ምርቃት ወይስ እርግማን
ሚስትህን በጫማህ ያርግልህ😂😂
@@TurufatOppo-xh6zh
ምርቃት ነውጂ🙄ሚስትህን በጫማህ ያርግልህ ማለት በቃ የሴት እመቤት ስታዛት እሽ መርሃባ የምትል የምታከብርህ የሚጠላውን አውቃ የምትተው የሚወደውን አውቃ የምተገብር በእርጋታ የምታዋራው ማለት ነው😊
@@DhfDhfggxስላልተረዳችው ነው
እርግማን ነዉ ምርቃን
❤❤❤🎉እናመሰግናለን ወንድማችን
Fantastic mker nw thank you ❤
I really really thank a lot
ኪራዬ ወላሂ ስወድህ ያንተን ትምህርት ስከታተል የበለጠ ጠካራ ሁኔለዉ እናመሰግናለን😘🥰🥰🥰🥰
በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ❤ኪራዬ
እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቃሚ ሰው ነህ
Hi, I love you❤❤ my blessing. Thank you for everything. Big sister is the best. You are number one. I always love and adore you. Thank you for everything you gave us wisdom, happy Ethiopian, and Eritrean New Year🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Tuti
አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
Thanks kiraye
🎉የምር እውነት ነዉ
ትልቁ ከስኽተቶች መመለሻ ንሰሃ በጣም መፍትሄ ነው ለመመለስ ያቃታችሁ እስኪ ሞክሩ
እናመሰግናለን ኪራዬ❤
አመሰግናለሁ ወድሜ ለሰጠህኝ ምክር እያስቸገረኝ የነበርው የፈታክልኝ
Yis. Thank you
thanks ❤❤❤
Woww ምክርርር
ኪራዬ እኔ እንኩዋን ደህና መጣክልን በነገራችን ላይ ይሄ ለኔ ነው በጣም በራስ መተማመኔን አሳጥቶኛል ሞት ስፔሻሊ የሆነ በራሴ እንኩዋን ወስኜ መቆም አልችልም ሁሌም የሰው ኮመንት እጠብቃለው ከባድ ነበር ከ ቅርብ ግዜ ወዲያ ግን ከፈጣሪ እገዛ ጋር እራሴን ቀየርኩ ተመስገን እና ሀሳብክን ወድጄዋለው የብዙ ሰው ችግር ይመስለኛል ሞት ስፔሻሊ በገንዘብ ደረጃ ማድረግ እየፈለክ ሳይኖርክ ሲቀር እጅግ ከባድ ነገር ነው
ኪራ ክበርልን የእውነት እራሳችንን እድናይ ነው ያደረከን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
Please ስለ self esteem video ስራልን?
thank you kraye🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን🙏
❤❤❤❤❤❤አንተ ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እና መሰግናለን
❤❤❤❤ yewtatochi tesfa neh❤❤❤
እሚገርም ትንተና እሚገርም አገላለፅ አቦ ሚካኤል ይጠብቅህ
great
Kiruy enkuan aderesaki ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ሁሌም ድላችንን ሚያቀብለን ክፍተታችንን ሊሞላ ሚተጋ Ahadu Kir🙏🙏🙏
This helps a lot..bro..we appreciate it.
እንኳን ደህና መጣህ ኪራችን❤❤❤❤
Thanks wud wedme🙏🥰🥰🥰🥰
ዎው:እውቀት በነፃ አደኝ ነህኪራ💪💪🙏🙏❤❤
Thank you Kiraye❤
Thanks wud wendme❤
ኪራየይ በጣም ኣመሰግናለሁ ህወተየ እየተቀየረ እያየሁ ነው ባንተ ት/ቲ ❤❤❤
አቤትአተልጅ እንደው ምንልበልህ ተባረክ
እናመሰግናለን በርታ❤
Thank u kira
Thank you kiraye & Abani🙏❤️
Thank you
አመሠግናለሁ ኪራ
ኪራ እኳን ደህና መጣህ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን
ኪራዬ እናመሰግናለን 🙏ሚገርም ምክር ነው🔥
በዚህ ምክኛት ትንስ ነገር አምልጦኛል
You are just amazing❤
በትክክል ገልፀኸዋን
I love your contents ! Your today's shirt too !❤❤❤
ስራ ፈትቼ ነው የፃፍኩት በጣም ነው ምትመቸኝ
betam tru tmhrt new berta bro . /N.B ahadu bleh yesafkew gn astekaklew enwdhalen
ኪራየ❤❤❤❤
እኔ ጎበዝነኝ በራሴ እተማመናለሁ ግን በጣም በማፈቅረዉ ልጂ ወኋላ ቀረሁኝ ልጁን ላለማጣት ብዙ ነገሬን አጣሁ ዝቅ አድርጎ አኖረኝ ወላሄ😢
ጨዋ ነህ አስተዋይ አላህ ይጨምርልህ
Bartalen kira
my king ኪሩየ ቴኪው
Thank you so much kira .... And how can I attend ur one to One class???
0948486063 WhatsApp
Betam amesgenalew kir
በጣም ጥሩ topPነው እኔ በስውር የማደርገው ምንም አይነት ሱስ ነገር የለኝም ነገር ግ ን ኮፊደስ የሚባል ነገር የለኝም አስተዳደጌ ይመስለኛል ባስ ኮፊደሴን እዲኖረኝ በገዘበሰ እራሴን ማሳት እፈልጋለው ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ብዙነገር ፌል አደርግብኛል ምን ትመክረኛለህ ኦላይን እማራለው ግን አልዘልቅበትም ታካች ነኝ
Cotactme
ወድምአለምየ እድሜነጤነይሥጥልኝ መጀመሪያ ዪቶብ እደከፍትክ ነበረ የኔን ሂወትየቀየረክልኝ ካላህ በታች ወላሂ ሥለእሪሌሸን የተሣሣተሠውጋ ሁኘ ዋጋየን አላቅምነበረ ድንገት አተብቅ አልክነ እደገነ ማንደሆንኩ ልክልኬን ሥነግረኝ ማንንነቴን በደብ አንፀህኘል ብቻ በጣምደሥተኘነኝ አሁን ላይ የምጥለውንጥየ የምይዘውን ይዠ ህልሜንአሣክቻለሁ አልሀምድልላሂ አላህ ይጠብቅልን
እድሜ ለስደት ብዙነገር አስተምሮኛል
Kirya 🥰🥰🥰
waw kiru des yelal
Thank you kira🥰🫶
Kira betam new meketatelhe gen the first time new comment yaderkut eski kechalk bezi video siralen bengeger amenalew yemelhe sew eshi enengager setlew tifatun ena gudeltun setnegerew mekeyem alebet? Please 😢😢😢😢😢😢
enamsgenalen kira ketlbet
ወይኔ ይቺ ጥያቄ ለኔም ነበር እዉነት በጣም እኔ እራሱ በጣም ፈሪ እና በራስ መተማመን የለኝም የራሴ ባህሪ እራሱ ለራሴ ይገርመኛል
እኔም
እኔም 😢
ምርጥ ኮመንት
Shekurn bro i.v cofidec
ኪራዬ በርታለን ግን ስታወራ ሁለቱንም ፆታ ያማከለ ቢሆን" ውስጥህ "ሳይሆን "ውስጣችሁ "ብትል
የኔኔኔኔ ቁሩንፉድ
እኔ አስተዳዴጌ እንዳለ ሁኖ ውፍረቴ በራስ መተማመኔ አጥቻለሁ
አይን አፋርነቴ ወላሂ በጣም ዋጋ አሰከፈለኝ ኢሉልታ ሰው ምን ይለኛል ቀላል ነገር ሆኖ ወይ ለመጠየቅ ሼም ይዘኝ ነበር ትንሽ እሻላለሁ እድሜ የሶሻል ሚድያ በርታ ወድሜ ትለያለህ ጠቃሚ ነገር ነው ምታወራው❤❤❤
እደ እኔ ለከይር ነው😢
@@እክራም አው ውዲ ለኸይር ነው
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
ኪራዬ
Btam gobz madenkek sew nik sela gil guday lamakrk eflgalw pls
❤❤❤❤❤
እንደት እንደምት መቸኝ በርታኪሩዬ❤❤❤