ፍርሀትን አሸንፎ ህይወትን መቀየር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 485

  • @ተመስገንጌቴተገኘ
    @ተመስገንጌቴተገኘ 2 ปีที่แล้ว +161

    የኔ ጌታ ምን መከታተል የጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው ግን ሱስ ሆነኝ ደግሞ በጣም ነው አስተሳሰቤ የተቀየረው ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

    • @ቢናዕቢናዕ
      @ቢናዕቢናዕ 2 ปีที่แล้ว +1

      ض ذي

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      @hafiz Mohammed ወይኔ እንዴት አይነት ቆሻሻ ሰው ነሽ ወይኔ ስድብሽ ሲዘገንን ፈጣሪሽን የማትፈሪ👹👹💀

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      @hafiz Mohammed አንድ ነገር ልበልሽና ላብቃ መሀይም ተሳዳቢ💀💀💀💀💀 ለሞት እሩብ ጉዳይ ብዬሻለው

    • @AlazarTeklu-ss2of
      @AlazarTeklu-ss2of ปีที่แล้ว

      Hi Selam can I use it how can I use it

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አተን ሳዳምጥ ውስጤ ፍሪ ይሆናል ደስታ ይሰማኛል ስልኩን ሥዘጋ ደሞ የማልፈልገው ሀሳብ ውስጥ እገባለሁ እድሜ አላህ ይስጥህ ወድም

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +49

    _ጨለማውን ገፎ ብርሀንን ለሚያሳየን ሀያል አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ አንተኮ ትለያለህ እውነት ነው ውዳጂ ገንዝብ ከለለህ ማንም ስው አይውድህም So ራስሽን ቀይሪ ቀይር~ሀሳብሽን አስተሳሰብሽን_
    _ከሚያቃልሉ ሰወች ሁሉ ራቂ_
    ውብ ቀን😍♥

  • @kefelegnehabtewold9265
    @kefelegnehabtewold9265 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው አምከታተልህ መክነያቱም በኔ ሂዎት ላይ ሰራህን ሰርተሃል አመሰግናለሁ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 ปีที่แล้ว +23

    አበት የዛሬው ትምህርት የተለየ ነው ተባረክ በእውነት ከእግዚአብሔር በታች ያንተ ትምህርት ለውጦኛል "አነቃቅተህኛል"

  • @meronzewude8757
    @meronzewude8757 2 ปีที่แล้ว +12

    የማይጠገብ አንደበት ነው ያለህ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያተን ምክር ስሰማ ጠካራ እሆናለሁ አልሀምዱሊላ የዉነት ቃል የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ My Blather

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተን አለመባረክ አልችልም በሰማያዊና ምድራዊ በረከት ተባረክ ወንድሜ

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰነየ እኔ ኮመንት ሰጥቼህ ኣላቅም ለምን ??ሰራ ሰለሚበዛኝ ሮሞዳንም ሰለሆና እና ወንድምየ ምን ልልህ ፈልጌ ነው ተባረክ ኣንተን የወለች እናት ማህፀንዎን ይባረክ ላይክ እንኳን ሁሌም ኣደረጋሎ

  • @SelamShshay-r7q
    @SelamShshay-r7q 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኣነጋገርህ የተለየ እና መሳጭ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @binibini9457
    @binibini9457 2 ปีที่แล้ว +45

    ከፈጣሪ ጋር እራሴን እቀይራለሁ ! እውነት ነው ወዳጄ በብዙ መንገድ እራሴን እንድፈትሽ አድርገህኛል ህልሜን እንድኖር አድርገህኛል አብዝቼ አመሰግንሀለሁ በርታ ወንድማችን 🙏❤

    • @seidmersa465
      @seidmersa465 2 ปีที่แล้ว +2

      ምርጥ ሰው ይመቻል

    • @Sanad8719
      @Sanad8719 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግናለው

    • @AliGetachew-s6q
      @AliGetachew-s6q 7 หลายเดือนก่อน

      Betam amsegenalew

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 7 หลายเดือนก่อน +1

    በ አውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጣህ ማርያም የኔ እዋት ኖ የምትናገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemafentie2389
    @arsemafentie2389 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘዉልህ ወንድሜ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +7

    ከእግዚአብሔር ቃል ቀጥሎ አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ብዙ የምፈራቸውን ነገሮች እየተጋፈጥኩኝና እያለፉኳቸው ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ውስጥ ሆኖ ስለሰራልኝ

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ምንብየ እደምገልጽህ አላውቅም እረጅም እድሜና ጠናይስጥህ እውቀትህ ስለምታካፍለን በጣም እናመሰግናለን

  • @rahel7771
    @rahel7771 ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥህ ምክሬህ ፍቱን መድሐኒት ነው ከተጠቀምንበት ውስጣዊ ሐይል ይሰጣል ትምህርትህ👌👌

  • @abdilaziznesruabdil3017
    @abdilaziznesruabdil3017 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትል አስተማሪ ነክ እባክህን ለስደተኞች የሚሆን ትምህርት ስጠን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +6

    አለን አለን , ወንድም ዓለም (ስነ ወርቅ )
    እመብርሀን ትባርክህ 🙏🏿

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን አነጋገርህ ራሱ ደም ያሞቃል የምር ሱስ ነው የሆንክብኝ ስራ በዝቶብኝ ስልችት ምርር ሲለኝ ያንተን ቪዲዮ ሳይ እበረታል እስካሁን ቪዲዮችህን አይቼ አልጨረስኳቸውም ቢቻል ቀን በቀን ብትለቅ😊 የልጅቷን ታሪክ እኔም መጀመር አለብኝ💪

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስለምክርህ የምንወድህ ወንድማችን።ከእግዚአብሔር ባንተ ምክር እንለወጣለን ማስተዋል ይስጠን።

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት እውነት ከማይመሥልህ😢 ሠውጋ ከቆዬህ አትለወጥም😢 ደርሦብኝ አይቼዋለሁ💔 እራሥን መሆን ነው 💪እኔ ማነኝ ምን እያረኩ💁 የቲጋ ነኝ ወዴት እዬሄድኩነው🚶 መጠዬቅ መልሡን ሥናውቅ😄 ለማንነታችን እንኖራለን🙏የምናረገውን ሥናውቅ እንለውጠዋለን 🙏የምንሄደበትን መንገድ ሥነውቅ ለመሄድ እንጄምራለን ሁሉም ያማረ ይሆናል 🙏👍👉ሥነ 👈ወንድሜ አንተኮ ትለያለህ ብቻ ኑርልኝ ወንድሜ🙏😍😍

    • @ziyad1687
      @ziyad1687 2 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tadelesahle5058
    @tadelesahle5058 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድሜ እንድሜና ጤና ይስጥህ የብዙ ሰዎች ሂውት ትቀይራለህ እንዳተ አይነቱ ሰው ያብዛል

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 ปีที่แล้ว +3

    ሥነዬ በትክክል ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ የኛ ብርታት🙏😍😍😍

    • @semuabdi1234
      @semuabdi1234 2 ปีที่แล้ว +1

      yatiwta mud hulu naw yatkyraw 10q👏🏻

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @selamgirma3798
    @selamgirma3798 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ እኳ አመሠግናለሁ ባለኝ እወቀት ላይ የበለጠ እራሴን መርምሬ አዳብሬበታለሁ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምሪልህ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ሰላም መጣህ ስነ የምወድህ በጣምነዉ የማመሰግነው ለናንተ ቃል የለኝም ሁሌም እራሴን እንድንፈትሽ እንድቀይር ከፈጣሪ በታች ሰበብ ሁናችሁኛል ስነ&ዳኒ ፈጣሪ መስሎቻችሁን ያብዛልን 🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +6

    Egzibher yimsegn amsegnalew yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN AMEN Selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም እናመስግናለን !ወንድም ሁሉ እውነትን ነው ፍጥረት ዘመንክን ይባርከው !ጥሩ ምግብ ትምህርት ታማርን! thanks 👍

  • @yohannistdlove7430
    @yohannistdlove7430 ปีที่แล้ว +2

    ስነ ወርቅ ታላቅ ሰው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sulaimanksa1148
    @sulaimanksa1148 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ፕሮግራምህንመከታተል ጀምሬለሁ በጣ የሚቀይር ፕሮግራም ነው ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ለመለወጥ እያሽኮበኮብኩ ነውውስጤን ነፍ ዘራህባት ተባረክ

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው አብዝቶ መስራት እንጅ አብዝቶ መመኘት ብቻውን የትም አያደርስም ለውጥ ትግስት ጥረት ፅናት እምነት ያስፈልገዋል ስለምትሰጡን ገንቢ ሀሳብ እናመሰግናለን ወንድሞቸ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    በትክክል የአንደበት ቃል ማራኪ ነው ተባረክልን በእውነት

  • @sikosilo9914
    @sikosilo9914 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኮን ሰላም መጣክ ወዱም አላህ ይባርክክ በጉጉትነው የምንጠብቃችሁ

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመስግናለን ፈጣር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @solomonhiwot9413
    @solomonhiwot9413 2 ปีที่แล้ว

    ስነ ወርቅ የህይወት ተስፋ ነህ አመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው ስነ አላህ ይስጥህ ሁልግዜ ነው እናንተን በሰማሁ ቁጥር ብርታቴ የሚጨምረው አዲስ እስክትለቁ እንኳን አላስችል እያለኝ የሰማሁትን እየደጋገምኩ ነው የምሰማው አላህ ይባርካችሁ አንተንም ዳኒ ንም

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 ปีที่แล้ว

    ስንዬ atixeraxeri be irigexegnineti anid ken kefitaw layi enigenagnalen 100%💪💪🙏🙏👍👍👍❤❤❤

  • @ethiopa4420
    @ethiopa4420 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድ እናመሰግናለን ከቀለቶቹ ይልቅ የንታህ አቀራረብ ጥንካሬን ይሰጣል 10q bro

  • @helenberihu9041
    @helenberihu9041 2 ปีที่แล้ว

    ላንተ ቃላት የለም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ እጅግ በጣም ኣመሰግናለዉ

  • @betelihemlegese
    @betelihemlegese ปีที่แล้ว

    የኔ ደንቅ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @fafihussein5252
    @fafihussein5252 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጀግና ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት

  • @ZeynuJemal-d5j
    @ZeynuJemal-d5j 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 2 ปีที่แล้ว +3

    እሺ እናመስግናለን የኛ ዉድ

  • @zewditu4643
    @zewditu4643 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ነገር ብናደርግ ሰዉ የራሱን በጉያዉ አቅፎ ስለኛ አስተያየት መስጠቱ አይቀርም፤ ስለሆነም እኛ የምናምንበትን እና ያሰብነዉን ነገር ያለምንም ፍራቻ ማከናወን ነዉ ያለብን፡፡ Great Video

  • @esubalewEsubalew-v7j
    @esubalewEsubalew-v7j ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግን ብዙ ተማርኩኝ ካንተ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Selam-v1t
    @Selam-v1t ปีที่แล้ว

    የእውነትወድሜ በጣምእራስን የሚቀይርትምህርት ነው እናመሠግናለን🥰

  • @yabsiraabraham19
    @yabsiraabraham19 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ ስነወርቅ ሁሌም ያንተን ትምህርቶች እከታተላለሁ: ለውጥም እያመጠው ነው።

  • @سعادهبنتمحمد-ذ6ع
    @سعادهبنتمحمد-ذ6ع 2 ปีที่แล้ว

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን የምትናገረው ሁሉ በጣም ትክክልና መሆን ያለበትን ነገር ነው የምትናገረው በእርግጥ መከታተል ከጀመርኩኝ አንዲ ሣምንት አልሆነኝም ግን ንግግረህ እራሤን እንዲፈትሽ አዲርጎኛል ሀቂቃ እናመሠግናለን

  • @abdurhmansultan3126
    @abdurhmansultan3126 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን ማለት እንደምችል አላውቅም እኔ ባለመለወጥ ውስጥ መለውጥ የምሻ ወጣት ነበርኩ የመለውጥ ሀሳብ ከልቤ ባይጠፋም ፍርሀት የዞኝ ከረምኩ ይህን የቢድዬ መልእክት ካየሁ በሀላ የፈረሀት ሰሜት ለማሰወገድ የበለጠ ጉልበት አግኝቻለሁ ።
    በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው ለወጣቱ በርታ እናመሰግናለን 👏

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 ปีที่แล้ว +13

    47 አመቴ ነው ካንተ ብዙ እየተማርኩኝ ነው

    • @belsti9368
      @belsti9368 8 หลายเดือนก่อน

      እድሜ ቁጥር እኮ ነው

    • @gebregziabher-yu7lu
      @gebregziabher-yu7lu 4 หลายเดือนก่อน

      ወጣት እያለክ ያላረኩት የምትለው ነገር ኣለክ ኣባቴ

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ትምህርት እያገኘሁብህ ነው

  • @hayathayat9596
    @hayathayat9596 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በነፃ እዲህ አይነት ምክር ከየት ይገኛል ክበርልን

  • @MekdesDessiew
    @MekdesDessiew 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ሌላ ምን እልሀለሁ

  • @ZeynuJemal-d5j
    @ZeynuJemal-d5j 4 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ያልከው ወንድሜ ትልቅ ተሰጦ ነው ያለህ እግዚሐብሔር ይባርክልሕ ።

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፤እናመሰግናለን ፤ስለ ፤ምክር

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር እኛ ሀረብ ሀገር ላለን በጣም ጠቃሚ ምክርነው በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @almazasmare7821
    @almazasmare7821 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አድነቂሕ ነኝ የምገረምበት ነገረ ቢኖር ሁሌም አመስጋኝ ሁኑ ስትል ነው

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 ปีที่แล้ว

    Bedegemewe begemewe yemaleseleshewe meret ankaki ewente wendemi e/r zemenehene yebareke🙏❤

  • @adisu5327
    @adisu5327 2 ปีที่แล้ว +59

    ምን ላርግ በጣም ነው የምወድህ.. በህይወቴ ከፈጣሪና ከ ቤተሰቦቼ በታች ለላንተ ትልቅ ቦታ ነው ያለኝ ፈጣሪ ይባርክ🙏🙏❤

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 2 ปีที่แล้ว

      ዕድሜ.ጤና.ይስጥ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @semirahmedin5312
      @semirahmedin5312 2 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንአምላክ go 8 cry by

    • @sirageayehu
      @sirageayehu 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነዉ የማመስግንህ ባንተ ብዙ ሰዉ ይቀየራል ከኔ ጀምሮ

  • @tewodrosmekonene4609
    @tewodrosmekonene4609 2 ปีที่แล้ว +4

    God blessed you brother very encouraged massages!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነ ወርቅ እንደስምህ ነህ እኮ❤ተባረክ🙏🙏

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 2 ปีที่แล้ว

    እዲሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ወዲሜ ትልቅ ትምረት ያገኘሁት

  • @fikerdereje3456
    @fikerdereje3456 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነህ።ትክክለኛ ነገር ነው የምታወራው

  • @OsmanChanne
    @OsmanChanne ปีที่แล้ว

    በጣም ጣፋጭ ምክር ነው አላህ ያቆይህ ❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ካንተ ብዙ ነገር ተምረአለው መወሰን እንድችል ጌታ ይርዳኝ።

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ።ይስጥህ

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሰዉ ብዙ ነገር ብሎካል ምን ልበልህ እናመሰግናለን

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንማ ሱሰ ሆነህብኛል የኔ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🥰❣️

  • @tesfahunmekonen6651
    @tesfahunmekonen6651 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥል ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ::

  • @mamushdwado4196
    @mamushdwado4196 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሰው ትምህርት ስሰማ ሁሌ ሃይል ብርታት ተስፍ ይሰማኛል

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ነዉ የማከብርሕ በጣም ፈጣሪ ይባርክሕ። ጠንካራ እደሆንኩ አቃለሁ ግን ሒወት ደጋግማ ስታስቸግርሕ በቃ ምን ላርግ ብለሕ ትጨነቃለሕ። ወንድሜ ኮቪድ ሊገባ ሁለት ወር ሲቀረዉ ንግድ ጀመርክ አጀማመሩ መልካም ነበር ያዉ ኮቢድ ከገባ ጀምሮ ብዙ ተቸገርኩ ግን በቀላሉ እጄን የምሰጥ አደለሁም። ቢሆንም ያለኝን ሁሉ ነበረና ስራ ላይ ያዋልኩት አቅሜ እየደከመ ሔደ ባጭሩ አሁን ያለሁበት ምን ላርግ እያልኩ በማሰብ ላይ ነኝ ጥዬ መዉጣትም አልፈለኩ ለቤት ኪራይ ብቻ ብሰራም ግን ለልጆቼ የሆነ ነገር የቀን ፍላጎታቸዉን ቢሆን አደርግበታለሁ እያልኩ መቁረጥ ተሳነኝ ብተወዉስ ሌላ ምን ልስራ እላለሁ። ብቻ ወንድሜ አንተን እከታተላለሁ በተቻለኝም መጠን ተስፋ ላለመቁረጥ አነባለሁ ግንን አንዳዴ ይደክመኛል ልቤን ሐዘን ይሰማዋል። አንድ መልስ ብቻ ስጠኝ። ልተወዉ ልቀጥልበት በድፍረት? እ ወንድሜ

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሠግናለሁ ባባ ጠቃሚ ትምርት ነው

  • @ssd7247
    @ssd7247 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የምል ትምህርት ነዉ እኛም ለመለወጥ እግዝአብሔር ይርዳን

  • @abdulazizmohammed1638
    @abdulazizmohammed1638 12 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ወጣት ነህ የሂወት ዘመንህ ይባረክ
    እንደ አበባ ፍክት ይበል!!!

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl 2 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም እዉነት ነው ምታዉራዉ ብርታልን ዉንድማችን🌹🌹🌹🌹

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👏እናመሰግናለን
    የእኛ
    የአእምሮ ሀኪም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
    ውድ ወንድማችን

  • @sano7579
    @sano7579 2 ปีที่แล้ว +1

    መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም ኢንሻ አላህ እራሴን እየለውጥኩበት ነው

  • @ነፂነፂ-ረ3ገ
    @ነፂነፂ-ረ3ገ 2 ปีที่แล้ว

    ስነዬ እኔ አረብሀገረ ነው የመኑረው ግን በጣም ጎበዛ ስራትኛ ነበርኩ አሰረይ ያለችኚ ያለለችኛ ነበርየ መሥራው ግን በጣም ነው የምትወድኛ ድምውዛ ግን አትጭመረም።

  • @abelbirhanu7520
    @abelbirhanu7520 2 ปีที่แล้ว +6

    this message is exactly for me thank you🙏🙏 inspire ethiopia

  • @muler792
    @muler792 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናለን thank you

  • @senusenu3399
    @senusenu3399 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፋ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድሜ

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    yene Mrtochiyee swedachihu Alaih Derejachihun Kef Yadirglachihu

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም በእውነት በቅርቡ ነው ይህን ቻናል ያወኩት የምታቀርበው ሁሉ በጣም ራሴን እንዳይና እንድማርበት አድርጎኛል ይህን የመሰለ ትምህርት በነፃ ማግኘት ከባድ ነው የድሮ ቪዲዮዎቹን ሁሉ እያየሁ ነው ሱስ ሆኖብኛል በጣም አመሰግናለሁ በየቀኑ አዳዲስ ቪድዮ ልቀቅልን ከ አንዴ በላይ subscribe ማድረግ ቢቻል ሚሊየን ጊዜ አደርግ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @desalegnshiferaw3581
    @desalegnshiferaw3581 2 ปีที่แล้ว +2

    ንቅትቅት እኮ ነው የምታረገኝ!በጣም ለዉጥ አምጥቻለሁ!ኑርልን

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 2 ปีที่แล้ว

    Anten Yeweldu Betsebwoch abatena Enathe Edemena tena Yesexachew anjet ares Meleket God belss You bro 🙏🥰🥰🥰❤🥰🥰🥰👍

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ወድም ማስተዋሉን ይስጠን
    የተግባር ሰው እንድንሆን
    ስለምታበረቱን ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

    • @golduman4675
      @golduman4675 2 ปีที่แล้ว

      Wow amazing bro👌!

  • @shakirahg2703
    @shakirahg2703 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow allah yiwidedi xuru negar ayilefi

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመስግን አለን ወንድማችን 😍😍😍😍

  • @burte6841
    @burte6841 2 ปีที่แล้ว

    Betam amesegenalewu wendeme anitem bemeketatele bedeb telewecalewu helemenem endet menor endalebegn temeralewu tebarekelegn

  • @tgtube4089
    @tgtube4089 2 ปีที่แล้ว

    ስለ መልካሙ ምክርህ ምስጋናዬ ከልቤ ነው ተባረክ ወንድማችን 😇

  • @adugnagetachew9194
    @adugnagetachew9194 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወሳኝ ትምርት ነው

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sherngh theis video biro www so amazing thnak you ❤
    Bertaa jeginaaachine 🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @ramateramate2117
    @ramateramate2117 2 ปีที่แล้ว +4

    Number one teacher 👌thank you so much

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ።አግብተ።ወልደህ።።ተደስት።ሁሉ።ጊዜ

  • @ermias7673
    @ermias7673 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው ባለቤቴም የሚናገረኝም ሆነ በስራ ገበታዬ ላይም የሚሉኝ አንቺ ምንም አትቺም ዜሮ ነሽ ይሉኛል ሁሉ ነገር በሱ ብቻ እንደሆነ እየተናገሩኝ ይኮረኩሙኛል አመመኝ እባካችሁን

  • @tewodroskasahun8540
    @tewodroskasahun8540 2 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱን የምትሰጥበት መንገድ እንድረዳ ያደርገኛል

  • @Chala-f8b
    @Chala-f8b ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን የኔወድም አትጠገብም